ሩዝ በድንች አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии • 72

  • @aklilnews
    @aklilnews 8 месяцев назад +1

    ሮማዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ🙏

  • @hanichotube
    @hanichotube 8 месяцев назад +1

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ሮምዬ ዋውው በጣም አሪፍ የሆነ ሩዝ በድንች አስራር እና አቀራረብ ነው ባለሞያ ነሽ በርችልኝ ቬር ❤❤❤

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube 8 месяцев назад

    Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi waw በጣም ቆንጆ እሩዝ አሰራር ነው እሞክረዋለሁ እዴት ያምራል❤❤❤

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 8 месяцев назад

    ሰላም ሮሚ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጅ ፈጣንና ጤናማ የሆነ የድንች በእሩዝ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ለየት ያለ አሰራር ነው የሚያቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው እናመሰግናለን የኔ ቅመም በርቺልኝ

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa 8 месяцев назад

    ሰላም ሮሚቲ እንኳን ሰላም መጣሽ ምርጥ አሰራር ነው የኔ ባለሞያ የሚሰሩ እጆችሽ ይባረኩ👌👌👍

  • @EthiosalemChannel
    @EthiosalemChannel 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ብያለሁ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ አሪፍ አሰራር ነው ውዴ በርች🎉🎉

  • @zehara5
    @zehara5 8 месяцев назад

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት እህት እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውው ማሻአላህ አሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በርች ❤❤

  • @LomeiታደስYOUTUBE556
    @LomeiታደስYOUTUBE556 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ የምወድሽ የማከብሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ አለሽበትቦታ በጣም አሪፍ እና ምርጥ እየሩስ አሰራር ነው የመጣሽው እናመሰግናለን በቀጥ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ጎበዝ በርቺልኝ ❤😮

  • @Ftiyayabnetwa
    @Ftiyayabnetwa 8 месяцев назад

    ሠላም ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ቆንጆ አሠራር ነው 👌👌

  • @gaadisajaalalaa1117
    @gaadisajaalalaa1117 8 месяцев назад

    _ዋው የኔ ባለሞያ ረመድን ላይ የተለያዩ ምግቦች ነው እሚሰሩት በጣም ደስ ይላል አሳምረሽ ነው የሰራሽው እኔም ካንቺ ወስጄ እሰራለው እናመሰህናለን💐ለሁላችንም መልካም ፆም ይሁንልን_👍🌹

  • @ZahidMirza-oz6mi
    @ZahidMirza-oz6mi 8 месяцев назад

    Very delicious yummy 😋👍👌❤️🌹💐

  • @seni7092
    @seni7092 8 месяцев назад

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ የኔ ባለሙያ ዋዉዉዉዉ በጣም የሚያምር አስራር ነዉ ከፄዳት ጋር የኔ ባለሙያ 👌👌👌😘😘😘

  • @hawaseid-v5x
    @hawaseid-v5x 8 месяцев назад

    ማሻ አላህ😋

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ❤❤❤ምርጥ ነው

  • @tgTube-1011
    @tgTube-1011 8 месяцев назад

    ሮሚዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ የኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ ሩዝ በድጃን አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 8 месяцев назад

    ሰላም ላቺ ይሁን ሮምዬ ዋዉ እንዴት ያምራል በዉነ አንደኛ ነዉ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ልዩ የሆነ የፆም አማራጭ ይዘሽልን ስላመጣሽ እናመሰግናለን እንሞክራለን ሸር 👍👌😮❤

    • @romanethiopia
      @romanethiopia  8 месяцев назад

      ብርታቴ ክበሪልኝ❤🙏

  • @slmgl37
    @slmgl37 8 месяцев назад

    37 beğeni topladı eline emeğine sağlık çok güzel görünüyor afiyet olsun size Türkiye 🇹🇷 İstanbul 🇹🇷 Türkiye 🇹🇷 İstanbul 🇹🇷

  • @AffectionateDaisies-ec8gw
    @AffectionateDaisies-ec8gw 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል የኔ ባለሙያ በጣም የሚያምር የሚያስጉኝ ሩዝ ነው የሰራሽልኝ እናመሰግናለን እጅሽ በወርቅ አምባር ሮምዬ ዎውው በጣም ያምራል ቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ጎበዝ በርች ይቀጥይበት የምወድሽ የማከብረሽ 🥰❤️

  • @haroni2982
    @haroni2982 8 месяцев назад

    ሠላም ለዚሕ ቤት ሠላምሽ ይብዛ ባለሽበት እሮምዬ እሩዝ በድንች አሪፍ ነዉ እጅሽ ይባረክ የምታቀርቢዉ ምግብ እጅ ያሥቆረጥማል በርቺልኝ እሕቴ

  • @Hana_tube
    @Hana_tube 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሮሚዬ የእውነት በጣም ቆንጆ እሩዝ በድንች ነው ሰርተሽ ያሳየሽን ዋው👌

  • @LadyStrzygaDiscoversThePast
    @LadyStrzygaDiscoversThePast 8 месяцев назад

    A great recipe. Thanks for sharing. Best wishes to you 🦇 😋 👍🏻

  • @TalemaBelachew14
    @TalemaBelachew14 8 месяцев назад

    ዋው የሚያምረ ሩዝ ነው በረችልኝ እህቴ❤

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 8 месяцев назад

    ዋውውው በጣም ያምራል የእኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ በርችልኝ እማ🎉❤

  • @netsitube
    @netsitube 8 месяцев назад

    ሮሚሻ ሰላምሽ ይብዛልኝ የሰሩት እጆች ይባረኩ ዋው ሲያምር

  • @RUhama21
    @RUhama21 8 месяцев назад

    ሰላም ጤና ይስጥልን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽዬ አሰራር በእውነቱ ለየት ያለ አሰራር ነው የሚሆን ምግቦችን ብዙ ጊዜ እንጨነቃለን አንቺ ጋር ግን ሁሉም ነገር ሲያለ ነው በሽልንግ ባለሙያ ሙያ ሲለካ ባንቺ ነው ለካ ቢባል ቆንጆ

  • @Dagu-bi9ds
    @Dagu-bi9ds 8 месяцев назад

    እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውው ምርጥ ሩዝ አሰራር ነው

  • @Reem_coffee
    @Reem_coffee 8 месяцев назад

    ማሻላህ በርቺልኝ በጣም ያምራል❤❤❤❤👌👌👌

  • @NostalgiaTimeMachine90
    @NostalgiaTimeMachine90 8 месяцев назад

    ጣፋጭ ምግብ ነው።

  • @HelenMekant
    @HelenMekant 8 месяцев назад

    የኔ ባለሙያ በርችልኝ

  • @Bemnet598
    @Bemnet598 8 месяцев назад

    ሠላም ለዚ ቤት እንኳን በሠላም መጣሽ ሮዚ የሚገርም ምግብ ጋበሽን እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hadiethio-
    @hadiethio- 8 месяцев назад

    ሰላም ሮሚዬ አህለን እንኳን ሰላም መጣሽ ማሻ አላህ አሪፍ አሰራር ነው በርቺ❤

  • @hayatuu
    @hayatuu 8 месяцев назад

    ሠላም እንኳን በሰላም መጣሸ ዋዉዉዉዉዉዉ በጣም አሪፍ አሰራሪ ነዉ እናመሰግናለን

    • @romanethiopia
      @romanethiopia  8 месяцев назад

      አመሰግናለሁ አይንዬ የኔ ውድ እህት😍😘🙏

  • @rahmettube
    @rahmettube 8 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውዴ እህት አህለን ወሳህለን ማሻ አላህ ምርጥ እስራር ነው ማሻአላህ እጅ ይባረክ

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia 8 месяцев назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሮሜየ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ፅዳቱን የጠበቀ ከነ ሙሉ ግብአቱ ስላካፈልሽን ከልብ እናመስግናለን ❤🙏

  • @yahawiadenay9438
    @yahawiadenay9438 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ አህታችን ።

  • @መዲናዩቱብTube
    @መዲናዩቱብTube 8 месяцев назад

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ አህለን ብያለሁ ማሽአላህ ዋውውውውው ❤❤❤❤❤

  • @miradan3931
    @miradan3931 8 месяцев назад +2

    Beautiful

  • @astubtube
    @astubtube 8 месяцев назад

    እሰይ እሰይ የኔ ምርጥ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ሲያምር ድንች በጣም ይመቸኛል በሩዝ አንደኛ ነሽ ጎበዝ ❤❤

  • @DXNTaraPoudel
    @DXNTaraPoudel 8 месяцев назад

    happy cooking maam ful done❤

  • @shemistube
    @shemistube 8 месяцев назад

    እንኮን ስላም መጣሽ ውደ ዋውውውውው ባለሙያ❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 8 месяцев назад

    ዋዉ ማሻአላህ እጅሽ ይባረክ❤

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 8 месяцев назад

    ዋው እጅሽን ይባርክ ውዴ❤❤❤❤❤

  • @mesitube6372
    @mesitube6372 8 месяцев назад

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውውው የእኔ ቅመም ባለሞያ ❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮

  • @tubeimusiditubee
    @tubeimusiditubee 8 месяцев назад

    አሰላምአሌኩሙ ወራህመት ውላአሂይ ወበርካአቱ ማአሻአላህ ይስለም እድክ በርቺይ ማማ በጣአም የሚጣአፈጥና ጣአት የሚያሥቆምጥ ነው

  • @mayunegethio
    @mayunegethio 8 месяцев назад

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ሮምየ እንኩዋን ደህና መጣሽ አሁን ፆም እደመሆኑ መጠን የግድ የተለያየ ነገር ያስፈልገናል ስላሳየሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ💕👌👌👌

  • @senisidetnyawa
    @senisidetnyawa 8 месяцев назад

    ሰሳም ሰላም ጤና ይስጥልን እንኳን ደህና መጣሽ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @sumeya-
    @sumeya- 8 месяцев назад

    Selam selam weda roman weda woowowowwo bexam bexam arif megeb naw weda wowowo❤❤❤

  • @zeyada12
    @zeyada12 8 месяцев назад

    ሰላምሸ ይብዛ እዴትነሸ እህት ዋዎ ስያምር❤🎉❤🎉❤🎉😂🎉

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 8 месяцев назад

    ሰላም ሮሜ ሰላምሽ ይብዛ
    ድንች በሩ አሰራር
    ድንቹን ጠበሽው ከሙል አድርገሽ ጨው ሲኖረው ዘይት እንዳይጠጣ ይሆናል
    ዘይቱን እንኳንም ደፋሽው ምክንያቱም ይጠቁርብሽ ነበር ከሙሉ ሽንኩት ነጭ ሽንኩርትሽን የተለያዩ ቅመሞችን ጠባበሽ ከለይ ድንች ጥሩ ነው ።እውነት ነው ቅሙሙ ያራል እሳቱ ካልተቀነሰ ቃሪውም ለቃናም ለከለርም ምጥ ነው
    ሩዝሽን በደረቅ ቅሙሞች ገንፈል አደረግሽው ምርጥ ነው ትክክል ነሽ ሩዙ ውሀ ሲበዛበትና ማማሰል ሲበዛ ይያያዛል ከሰራሽው ድንችና የተለያዩ ቅመሞችና ሽንኩትይ ቃሪያ ከሰራሽው ስጋ ጋር ሩዝሽን አደረግሽው ዋውው ነው የመጥበሻ ቅጠልም አበሻ ሎሚ ደረቁን ነጅማ የሚባል ፍሬም ያጣፍጣል ሩዝ
    ሩዙ እንድፈረፈር በእንፋሎት ዕስሳቱን ቀንሶ ማብሰል ይቻላል ያምራል ሲያዩት ያላማረ ሲበሉት ______እናመሰግናለን ባለ ሙያ ሴት ❤

  • @አኢሻኢስላማዊክ
    @አኢሻኢስላማዊክ 8 месяцев назад

    አሰላምአሌኩሙ ፀራህመትወላሂይወበርካቱ ማአሻአላህ በርቺይ በጣአም ጥሩ ነወቀጥይበት

  • @ፈንታቲዮብ
    @ፈንታቲዮብ 8 месяцев назад

    የኔ ቅመምም❤❤❤ ዋውው

  • @Todayvarieties
    @Todayvarieties 8 месяцев назад

    ‏‪13:24‬‏ رائع

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 8 месяцев назад

    ❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @makeaomarm
    @makeaomarm 8 месяцев назад

    ስላምእንኳንስላመጣሽውዴስላምለሀገራችን🎉🎉🎉

  • @saratube8487
    @saratube8487 8 месяцев назад

    ሰላም ጤና ይስልኝ እንዴት ናቸው እህት ወድሞቼ ሰላማችው ይብዛልኝ አሜን የኔባለሟያ ሮማኔ እጅሽን ይባርከው የኔዎድ እደየቤቱ የሩዙም አሰራር ይለያያል እኛቤት የሚነፈረው በሌላመልኩ ነው እናተቤት ደሞ በዚህ መልኩነው እደየሟያችን እናነፍረዋለን አልኩሽ 😅😅😅 የኔውድ በርችልኝ ማሬ😘💝💚💚💚💚👍

    • @romanethiopia
      @romanethiopia  8 месяцев назад +1

      የኔዋ አንች እኮ ሁሌም ፈገግ ታደርጊኛለሽ😍😘😂

    • @saratube8487
      @saratube8487 8 месяцев назад

      @@romanethiopia 💚💛❤😘😄😄

  • @culturetube21
    @culturetube21 8 месяцев назад

    ሠላም ሠላም ሮሚ እኳን ደህና መጣሽ ያሚሚሚሚ

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 8 месяцев назад

    ሰላም ሽ ይብዛ ሮማዬ ዋውውው እንደት አባቱ ያስጎመጃል በፈጣሪ ላኪልኝ እኔ ለራሴ ለመስራት ስንፍናዬ ባየሽ 😂😂😂ሌላ ቦታ አሰራሩን አይቸዋለሁ ግን ያች ደሞ የበለጠ አሳምረሽ ነው የሰራሽው እናመሰግናለን 💚💛❤😘👌

    • @romanethiopia
      @romanethiopia  8 месяцев назад

      እብረትዬ እህቴ ብርታቴ ቢሆን ቅርብ ብትሆኝልኝ ልክልሽ ነበር ተራራ ቅን እንጅ ሰርተሽ ብይ አትስነፊ😍😘

  • @Azopmedia
    @Azopmedia 8 месяцев назад

    Selam edet neshi wde econ dena metashi betam yamran

  • @abayneshtube
    @abayneshtube 8 месяцев назад

    ሰላም የኔ ዉድ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 8 месяцев назад

    Like 👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾❤welcome good night very good ❤

  • @meram123
    @meram123 8 месяцев назад

    ሠላምሠ ሁላችሁም ❤እናመሰግናለን

  • @tatektube7965
    @tatektube7965 8 месяцев назад

    Selam lik❤❤❤😮

  • @hiwottubeamen6143
    @hiwottubeamen6143 8 месяцев назад

    selam.lik❤❤❤

  • @Dbora1
    @Dbora1 8 месяцев назад

    salam ekon basalam maxash ekon basalam maxash waw baxam das yamil aseraln naw eji ebarki eji yamyaskorxm aseral yawkutn maswek malikminat laers naw muyashn sela agarshn enamsginaln