ቅጣት ክፍል 15 | Kitat episode 15

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024
  • ቅጣት ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
    Kitat every Monday to Friday @9:00PM Kana RUclips channel!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kitat #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRUclips ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official RUclips Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Комментарии • 340

  • @Sariy177
    @Sariy177 8 месяцев назад +65

    የመዳም ቅማሞች ፈጣሪ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ድካማችሁን በእርፈት ይቀይርላችሁ

  • @ዘኒነኘብቸኛዋየSታናሽ
    @ዘኒነኘብቸኛዋየSታናሽ 8 месяцев назад +84

    ሙቃዴስን የሚጠላ እጅ ☝️☝️😂😂😂

  • @medkesmekdes
    @medkesmekdes 8 месяцев назад +50

    ሌደታ ማሪያም ትጠብቃቹ 🙏🙏🙏

  • @ዕባይገጠርወጀረተይቲ
    @ዕባይገጠርወጀረተይቲ 8 месяцев назад +76

    እንካዕ ንልደታ ማርያም ወላዲተ አምላክ አብጸሐና ደቂ ተዋህዶ ኣለና ዶ ደቂ ዓደይ😊❤😊

    • @JrtHrt
      @JrtHrt 8 месяцев назад +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤

    • @swsw5226
      @swsw5226 8 месяцев назад +2

      አሜን ፫ አሕቢሩ እንካዕ ኣብፀሐና ክብረተይ🙏💙🥰💖

    • @ዕባይገጠርወጀረተይቲ
      @ዕባይገጠርወጀረተይቲ 8 месяцев назад

      ​@Rgatchannel-lx3qkእሺኒ እዝን ኣሕዋተይይይ

    • @HhHsh-st7cg
      @HhHsh-st7cg 8 месяцев назад

      አሜን መቀረተይ❤❤🎉

    • @cdefgert9485
      @cdefgert9485 8 месяцев назад

      ኣሜን ማዓረይ

  • @ተዋህዶእዩእምነትይ
    @ተዋህዶእዩእምነትይ 8 месяцев назад +16

    ኬሪም የኔ የዋህ ምችነው ደስቲኛ ይምሆና 🥺☺️💙♥️😍

  • @lilitylility4864
    @lilitylility4864 8 месяцев назад +58

    ዛሬ ልደታ ናት ከኩፉ ሁሉ ትጠብቀን(1)(፩)👏👏👏👏👏

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 8 месяцев назад +21

    ሙቃዲስ ግን ከሚጥሚጣ ነው እንዴ የተሰራችው አቃጠለችኝ እኮ😂😂😂😂😂😂

    • @AimeryMohmmad-b2t
      @AimeryMohmmad-b2t 7 месяцев назад

      ewnatih.blsihtalh.kimximtanaw.yxfxaracih🤣🤣🤣🤣🤣👍

    • @Mohaaed
      @Mohaaed 7 месяцев назад

      አወይመስላል

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ 8 месяцев назад +44

    ጭንቅንቅ ብያለሁ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ 😢😢😢

    • @Mar-z1y
      @Mar-z1y 8 месяцев назад +2

      አይዛሺ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @uadh7751
      @uadh7751 8 месяцев назад +1

      አይዞሽ ውዴ🎉❤

    • @NejatShmelis
      @NejatShmelis 8 месяцев назад +1

      አአብሽሪማማ

    • @gmn8819
      @gmn8819 8 месяцев назад

      አይዞሽ እህት አለም❤

    • @FatmaFatma-eu7ug
      @FatmaFatma-eu7ug 8 месяцев назад

      አይዞሽ

  • @NabeehaTube
    @NabeehaTube 8 месяцев назад +14

    ሳምንት ሰኞ እንገናኝ የኔ ውዶች የመዳም ቀሽቶች ❤❤👍👍👍👍👍🌹

  • @AdenMehar
    @AdenMehar 8 месяцев назад +19

    ኣይ ሙስጦፋ ምስኪን እስቲ ሙስጦፋን የምትወዱ እጃችሁ ወድውላይ

  • @semirakerim1180
    @semirakerim1180 8 месяцев назад +27

    ሰሉ አለን ነቢ

    • @SamyaSamya99
      @SamyaSamya99 Месяц назад

      ጅል መሰጊድ ኣደረግሽው

    • @AsdDdsaassddd
      @AsdDdsaassddd 22 дня назад +1

      አትጃጃይ ቦታ ለይ

  • @iamthesonOftheLord
    @iamthesonOftheLord 8 месяцев назад +7

    ቅጣት ክፊል 16 ይላቀቅ ካሪም እና የካራም አክሰት ደሞ የፈቱመጉል ወንድም ባጣም አሰዛኑኝ 😢😢 ለክ አሩጉ ደብሮኛል😌😌

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 8 месяцев назад +11

    ናና መርከባኛዬ ናና የአይኔ መራፍያ 😂😂😂😂😂አራ ወላ ባሳቅቅቅ 😂😂😂😂

    • @Soyad-k6q
      @Soyad-k6q 7 месяцев назад +1

      😂😂😂😂እኔም አስቃኛለች

    • @SlamahSlamah-r9s
      @SlamahSlamah-r9s 6 месяцев назад

      የቺ እብድ😂😂😂

    • @hanihusen9131
      @hanihusen9131 6 месяцев назад

      😂😂

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይዞየፍ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይዞየፍ 8 месяцев назад +34

    ሙኒር መላጣ ተቃጠል ያለው ስው እሚለውስ ነገር😅

  • @ሜሪጋልሃገረትግራይ-ጐ5ደ
    @ሜሪጋልሃገረትግራይ-ጐ5ደ 8 месяцев назад +8

    ከመይ ኣለኩም ኣሕዋተይ❤❤

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 8 месяцев назад +15

    ጥሎብኝ ሀብታሞችን ስጣለቻው 🤑🤑🤑😒😒😏😏😏😏😤😤😤😤

  • @Aseya-dc2by
    @Aseya-dc2by 8 месяцев назад +8

    ሪሳት የሚባለው ሰውዬ ባለጌ ብልግልግ😂😂😂😂😂

  • @SeadaAbdu-nb8jk
    @SeadaAbdu-nb8jk 8 месяцев назад +19

    አረ ድአ አድርጉልኝ የራሥ ምታት ልሞት ነዉ😭😭😭😭😭

    • @fhggfhjj7721
      @fhggfhjj7721 8 месяцев назад

      አብሽር😢😢

    • @WishaBh-k8e
      @WishaBh-k8e 6 месяцев назад

      ሂና ተቀቢ አርፍ ነው ለ እርስምታት

  • @GudCux
    @GudCux 8 месяцев назад +17

    አይ ጠበቃው ተቃጠል ያለው ሰው አለ😂😂😂😂😂😂😂

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 8 месяцев назад +40

    እዚህ ድራማ ላይ ከሪምና ሙስጠፋ ናቸዉ የሚያሳዝኑኝ😥😥❤❤ፋጡማጉል እና ሙቃዲስ ደግሞ ቢደባደቡ ደስ ይለኝ ነበር ሁለት ለፍላፊዎች😂😂😂😂😂

    • @seadaGetachew
      @seadaGetachew 8 месяцев назад +6

      _ፋጡማ ጉል ብቻ ናት የምታዛዝነው ከረም 3 ሲደፍሮት ተመልክቶዋል በዛላይ መጀመሪያ እሱ ነዎ ያያት ሙስጠፋ ደሞ ወደሱ ሂዳ ነበር ቢሰማት ና ቢያዳምጣት አሪፍ ነበር_

    • @aynyeyemariyamlgi1459
      @aynyeyemariyamlgi1459 8 месяцев назад +1

      @@seadaGetachew ትክክል ነሽ ግን በቃ አሳዘኑኝ ዉዴ❤

    • @mbrakhiwet6030
      @mbrakhiwet6030 8 месяцев назад +6

      ​@@seadaGetachew እና ልጁኮ ጠንብዞ ነበር እዴት ያግዛት😢

    • @Natiye23
      @Natiye23 8 месяцев назад +1

      ​@@mbrakhiwet6030ጠንብዞ😂😂

    • @Natiye23
      @Natiye23 8 месяцев назад +2

      ፋጡማ ሙስጠፋን ትረሳለች ከረምን ታፈቅራለች አሱም እንደዛው ❤ግን ሙስጠፋ ይሠቃያል በፋጡማ ፍቅር 😒! ከካሜራ ጀርባ ግን 😂😂😂😂😂

  • @Mar-z1y
    @Mar-z1y 8 месяцев назад +9

    ቶሎቶሎ ልቀቆት😂😂😂😂

    • @Jafetube359
      @Jafetube359 7 месяцев назад

      Dadeb yenabi sim irzi wust mn yeseral hulum nager bota alew

  • @BetiBetina-uf1mj
    @BetiBetina-uf1mj 8 месяцев назад +9

    ከሪም ብቻነው ውብ ከከሪም ቀጥሎ ሰሊም 3 ኛላይ ደሞ ሙስጠፍከሪም አቆሙ ሲያምር ጸጉሩደሞ ይለያል በጣም ሸበላነው ወድጄዋለው❤❤❤

  • @HananAwolHananAwol
    @HananAwolHananAwol 7 месяцев назад +4

    ሙቃዲስ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @genet-b5s
    @genet-b5s 2 месяца назад +1

    የማዳም
    ቅመሞችየ
    እወዳችሀለሁ

  • @Helenhelen-l5d
    @Helenhelen-l5d 8 месяцев назад +3

    መስጦፋ ሚስኪን😢😢

  • @RyhfDhgg
    @RyhfDhgg 8 месяцев назад +6

    አይይይ ሙስጠፋ😢😢😢

  • @Rahma-kf4fe
    @Rahma-kf4fe 5 месяцев назад +1

    ተቃጠል ያለው ሰው አለ ያ መላጣ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ContentBreadLoaf-xi8on
    @ContentBreadLoaf-xi8on 8 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤❤

  • @Rahmat-fw5bp
    @Rahmat-fw5bp 8 месяцев назад +239

    ጉፋን ይዞኛል በላይክ አጥፉልኝ 😢

    • @FetyaAhmed-p4r
      @FetyaAhmed-p4r 8 месяцев назад

      ለምንምግዜምአትለቁልንምቅጣትእነከሪምን

    • @fatmaali7750
      @fatmaali7750 8 месяцев назад +3

      ​@@FetyaAhmed-p4r😂😂😂😂 ገፉ ብይበት የምን ላይክነወ

    • @zeyinebaabdu
      @zeyinebaabdu 8 месяцев назад +1

      አይዛሽ😢

    • @Asuu121
      @Asuu121 8 месяцев назад

      😂😂😂😂

    • @መኑከመአምላክ-ሐ3ፈ
      @መኑከመአምላክ-ሐ3ፈ 8 месяцев назад +2

      እምቢ ይጋባብኛል😩😅😅

  • @KaleabTilahun-q2g
    @KaleabTilahun-q2g 7 месяцев назад +1

    Please realize the next one come on

  • @mēribŕĥäńě-o2x
    @mēribŕĥäńě-o2x 8 месяцев назад +2

    ሁፍ ሙስጦፋ የኔ ማር ኣሳዘነኝ😢

  • @ጎተይቶምታከለ
    @ጎተይቶምታከለ 3 месяца назад +1

    ❤❤😢😢😢

  • @ሮዚራያ-ቸ8ዸ
    @ሮዚራያ-ቸ8ዸ 8 месяцев назад +3

    ወይኔ ከርም ግድ አረግህ ምስጣፋ ኣሳዜነን 😢😢😢😢

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 8 месяцев назад +5

    ዝናሽ እና ሙቃዲስ አንድ ናችው እትማማቿች እስከሚመስሉኝ ድርስ😂

  • @sameraahmad-yc2ck
    @sameraahmad-yc2ck 8 месяцев назад +3

    ፋጡማ ጉል ምላሳም ሆነች ያሳትር😅😊

  • @Helenhelen-l5d
    @Helenhelen-l5d 8 месяцев назад +2

    ቮራል ኣንድ ቀን መሞቱ ኣይቀርም😂😂 ሚስኪን በጣም ፀፅተዋል

  • @የሚካኤልልጅነኝ-ሠ6ወ
    @የሚካኤልልጅነኝ-ሠ6ወ 7 месяцев назад +2

    ማሰጠፍ አይዞህ ሁለ ይለፋሉ 😢❤❤❤❤

    • @SelamTe-i4u
      @SelamTe-i4u 25 дней назад

      የኔ ሚስኪን😢😢😢😢😢😢

  • @Asya1988Aass
    @Asya1988Aass 7 месяцев назад +3

    16 የታለ

  • @ነኝየፍቅርህምርኮኛ
    @ነኝየፍቅርህምርኮኛ 8 месяцев назад +6

    እረ ሙስጠፋ ወዳወድ ነገር ነው❤❤❤

    • @BetiBetina-uf1mj
      @BetiBetina-uf1mj 8 месяцев назад +1

      ከከሪም አይበልጥም ግን ውበት😂😂

    • @ነኝየፍቅርህምርኮኛ
      @ነኝየፍቅርህምርኮኛ 8 месяцев назад +1

      @@BetiBetina-uf1mj ይበልጣል ግን የቀዘቀዘነው እጂ ቆጆነው

    • @Aseya-dc2by
      @Aseya-dc2by 8 месяцев назад

      ሙስጠፋ ቆጆ ነው ደም ግባት አለው ከሪምም ቆጆነው ግን ደሙ አይስብም

    • @BetiBetina-uf1mj
      @BetiBetina-uf1mj 8 месяцев назад +1

      @@Aseya-dc2by ከሪም ደሞ ብዙ ሰው ሸበላ እደሆነው ሚናገሩለት እኔም እደዛው

    • @BetiBetina-uf1mj
      @BetiBetina-uf1mj 8 месяцев назад

      ከሪም ወደመጨረሻው ክፍል ላይ በጣም ነው ሚማርከው ቆይታያለሽ ደሞ ጥቁር ፍቅር ላይ አላየሽምውም በጣም ውብነው​@@Aseya-dc2by

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538 8 месяцев назад +21

    ኤርዶንን የሚወድ❤❤❤❤ኤርዶን

  • @Helenhelen-l5d
    @Helenhelen-l5d 8 месяцев назад +2

    ሙቃዲስና ባልዋ 😂😂ሚስክን ስለሆነ ነው ዝም የሚላትጂ ከያዛት ኣይለቃትም

  • @ZahraZahra-fm2ub
    @ZahraZahra-fm2ub 7 месяцев назад +2

    Mukades😂😂 yene aba wora 😊

  • @ሀበሻዊት-ኘ2መ
    @ሀበሻዊት-ኘ2መ 7 месяцев назад +2

    በአላህ ማስታወቂያ መዝጋት ካወቃችሁ ንገሩኝ ከማየው በላይ ኮ እሱ ረበሸኝ

  • @hayathassn2399
    @hayathassn2399 8 месяцев назад +3

    ወይ ሙኒር ተቃጠል ያለው ሰው😂😂😂😂😂

    • @MairegAnera
      @MairegAnera 5 месяцев назад

      😅😅😂dros melata eko nw

  • @fafitube4261
    @fafitube4261 8 месяцев назад +6

    ሙቃድስ አሳበደቻት ልጂቱን 😅😅😅😅😅😅

  • @ኪዬወሎየዋ
    @ኪዬወሎየዋ 8 месяцев назад +2

    ወይኔ እራሚ እረእስኪ እደወንድ ሁን

  • @sadahussen-cm3pi
    @sadahussen-cm3pi 8 месяцев назад +1

    ሰሊምቦቅቧቃ😂😂😂😂

  • @yerayawa8717
    @yerayawa8717 8 месяцев назад +9

    ሙስጠፋየ የምወድክ 😂😢

  • @ተምሬየቦረናዋ
    @ተምሬየቦረናዋ 8 месяцев назад +2

    🎉🎉🎉🎉

  • @SarahBerehan-h5g
    @SarahBerehan-h5g 8 месяцев назад +2

    😢😢😢

  • @AaAa-v3p4d
    @AaAa-v3p4d 8 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @yosefayalew6338
    @yosefayalew6338 6 месяцев назад +1

    fatmagul betam eyastelachigne naw.

  • @etnovelapremium
    @etnovelapremium 8 месяцев назад +4

    Tekatel yalew😂😂

  • @FatmaAli-p2i
    @FatmaAli-p2i 7 месяцев назад +2

    ቀጣይ

  • @MuneeraMohammed-k8n
    @MuneeraMohammed-k8n 4 месяца назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @lababalababa2710
    @lababalababa2710 7 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢

  • @musbaOumer
    @musbaOumer 7 месяцев назад

    አይዞሽ

  • @HaniGalGere
    @HaniGalGere 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤😊

  • @EssEss-x3b
    @EssEss-x3b 8 месяцев назад +1

    ፋትማጉል አስጠላችኝ ውልክፍ😂😂😂

  • @abiyothumo2456
    @abiyothumo2456 8 месяцев назад +1

    ሰውየው 10ሬ ተቃጠል ያለው ሰው የሚለው😂😂😂😂😂

  • @Candycloud_19
    @Candycloud_19 7 месяцев назад +1

    Part 16???

  • @Golf8417
    @Golf8417 8 месяцев назад +2

    ኤርዶን ተመቸኝ❤

  • @TitiDesu-vd3qp
    @TitiDesu-vd3qp 8 месяцев назад +3

    የፋትማጉል ወንድም ግን እጭ 😂😂😂😂

  • @AimeryMohmmad-b2t
    @AimeryMohmmad-b2t 8 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤ngarekonaw.moinrin.xgrin.ylcihmaslni😮😮😅

  • @AyshaMohammed-io4vl
    @AyshaMohammed-io4vl 7 месяцев назад +1

    Part 16 yelkaklen enje 😟

  • @ሜሪጋልሃገረትግራይ-ጐ5ደ
    @ሜሪጋልሃገረትግራይ-ጐ5ደ 8 месяцев назад +3

    ናና መርከበኛየ 😂😂😂😂

  • @titigalGere
    @titigalGere 8 месяцев назад +3

    ልቀቁልኝ

  • @ExcitedBoomBox-sv5on
    @ExcitedBoomBox-sv5on 8 месяцев назад +1

    ኤርዶንና አባቱ የውነት መልካቸው ይመሳሰላል

  • @AlMos-qu5wu
    @AlMos-qu5wu 4 месяца назад

    ደሜ ቀጥ ይላል ሞቃዲስን ሳያት

  • @WhW-p7y
    @WhW-p7y 7 месяцев назад +1

    😂😂😂መርከበኛየ ናናና

  • @kalabaregawi1050
    @kalabaregawi1050 7 месяцев назад +1

    አረ ኩዚ ጉኒና ቅጣት ልቀቁልን በእግዚአብሔር ስራችሁን በስነስርዓቱ ስሩ እያል ስንት ጊዜ እንጩህ

  • @sfmobiles5948
    @sfmobiles5948 8 месяцев назад +1

    lekakulen beyknu

  • @TitiDesu-vd3qp
    @TitiDesu-vd3qp 8 месяцев назад +6

    ከሪም ግን ኣክሰቱ ላይ ነወ እንዴ ወንዳወንድ እምጫወተዉ 🤔😏🤣😅

  • @kedest2025የቱብ
    @kedest2025የቱብ 8 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @EtopeEtope-kg3zg
    @EtopeEtope-kg3zg 8 месяцев назад +1

    ሙቃድስ በሳቅ ናና አስባላትኮ😅😂

  • @mom-oj5rg2fb
    @mom-oj5rg2fb 8 месяцев назад +1

    ውይይይይይ ሙስጠፋ ያሳዝናን😢😢😢😢

  • @user-bemin
    @user-bemin 8 месяцев назад +1

    ወይ ሙቃድየስ😂😂

  • @yguu5879
    @yguu5879 8 месяцев назад +2

    ልቀቁት እናተ ጥባዣም

  • @Blaletadesatadesa
    @Blaletadesatadesa 7 месяцев назад

    ፈትሙጉሉ ከሪምን ምን አደርግነዉ ምትለዉ ሙስጠፋ በሌለ ወንድ ተደፍረሸል ብሎ ጥሎሽ ሲዬደ ከሪምነዉ የለምንም መገረገር የረደሽነዉ የተደፈርሽዉ በሶስቱ ወንዶችነዉ የተደፈርሽዉ ከሪም እንደቺ ተጎጂነዉ ፈትሙጉሉ ከሪምን አተሰቀዪዉ

  • @Blaletadesatadesa
    @Blaletadesatadesa 7 месяцев назад

    ሙቀድስ የመትረበ አቀጠለችኝ አተፍርም ተጎጂዉ እኛናናን ትየለሽ ወይ

  • @ZdwolloTube83
    @ZdwolloTube83 8 месяцев назад +3

    ተቃጠል ያለውሰውአመዳሞ ጠራችኝ አቁሙና ጠብቁኝ

    • @RuruFjfii
      @RuruFjfii 8 месяцев назад

      😂😂😂😂❤

    • @BetiBetina-uf1mj
      @BetiBetina-uf1mj 8 месяцев назад

      ስወደው የፊልሙ ድምቀት እሱ እና ሙቃዲስ😂😂😂

    • @ZdwolloTube83
      @ZdwolloTube83 8 месяцев назад

      @@BetiBetina-uf1mj ውይ መቋድስማ አቃጠለችኝጂ

  • @asi3396
    @asi3396 8 месяцев назад +4

    ሙስጠፍ ጮኛዉንም ደፍረዉ ቀሙት ከዛ ደበደቡት ሙስጠፋ ሚስኪን ከሪምም ጥፋት አለበት

  • @ReRe-xi1nq
    @ReRe-xi1nq 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
    @ወለተኪዳን-ዸ9ገ 8 месяцев назад +3

    14 የታለ እዲ😏

  • @BatyAtk-tz2nl
    @BatyAtk-tz2nl 5 месяцев назад

    አይ ሙቃዲስ ስወዳት እስኪ እንደእኔ እሚወዳት በላይክ

  • @Zemiseyd
    @Zemiseyd 12 дней назад

    ከሪም ሲያሳዝን😢😢😢

  • @AimeryMohmmad-b2t
    @AimeryMohmmad-b2t 8 месяцев назад +2

    Meskin.karim.tigstoin.ysxikih😮😮😮

  • @kiyyaatube9483
    @kiyyaatube9483 7 месяцев назад +1

    Karim😭😭😭😭8

  • @NewNew-k3k
    @NewNew-k3k 8 месяцев назад +3

    አረ ይለቀቅ ምን ሼ ነዉ

  • @samuebro
    @samuebro 7 месяцев назад

    mn huno new yemayketlew part 16

  • @rimeyoutode1654
    @rimeyoutode1654 7 месяцев назад

    ቀጣይይይይይይይይ❤

  • @mihret1319
    @mihret1319 7 месяцев назад +1

    ሙኒር ተንኮለኛ ስለሆነ ነው መላጣ የሆነው። 😂

    • @ننىن-ذ7ب
      @ننىن-ذ7ب 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @RahmaPew
    @RahmaPew 5 месяцев назад

    የኔ የዋህ እራህሜ ሞቃዲስ ደሞ. ሁሁሁሁ

  • @አዲስነኝየአብዬናፋቂ
    @አዲስነኝየአብዬናፋቂ 7 месяцев назад

    ክፍል አስራ ስድስት አልተለቀቀም ወይ😊

  • @madinakonjo9807
    @madinakonjo9807 7 месяцев назад +1

    16 እየጠበቅንን ነው እኮ ልቀቁልን😢

  • @UxYv-mn6fh
    @UxYv-mn6fh 8 месяцев назад +1

    እዚ ድራማ ድጋሜ ከሆነ እባካቹ ሙሉዉን የት ላገኘዉ እችላለዉ ንገሩኝ ለኣዲስም ለድጋሜም መጠበቅ ሰለቸኝ😁😁😁😁😁

  • @የወለጋአማራድምፅ
    @የወለጋአማራድምፅ 8 месяцев назад +2

    ሙቃደስን በጥፊ የሚላት የጥፋ አይ

    • @Helenhelen-l5d
      @Helenhelen-l5d 8 месяцев назад

      ባልዋ ሚስክን ነው ግን ከያዛት ኣይለቃትም😂😂ኣይተሻት ለፋጥማ እያናደደቻት እያለች እዴት ጎትቶ እዳወጣት ምስኪን ስነሳው ሰይጣን ነው

  • @molanmolan6943
    @molanmolan6943 8 месяцев назад +1

    ሙስጠፋ የማሳዝነው ማነው አይይይ😢

  • @seada2315
    @seada2315 8 месяцев назад +9

    ሙስጠፋ ውብ ነበር ግን አስተዋይ አይደለም

    • @BetiBetina-uf1mj
      @BetiBetina-uf1mj 8 месяцев назад +2

      ከከሪም አይበልጥም ቆንጆ ከሪም ነው ፍትማጉል ሸበላውን አገኘች እደውም ግን ሙስጠፍም ያምራልግን ከከሪም አይበልጥም😂😂

    • @seada2315
      @seada2315 8 месяцев назад +1

      @@BetiBetina-uf1mj
      ቆንጆውማ ሙስጠፋ ነው ከሪም ቆንጆ ነው ግን ትንሽ አፉ ላይ እና አይኑ ላይ ጉድለት አለ እናም አረማመድ ላይ ችግር አለበት ሙስጠፋ ግን የቀጭን ሸበላ ነው

    • @BetiBetina-uf1mj
      @BetiBetina-uf1mj 8 месяцев назад +1

      @@seada2315 ማርያምን ከሪምን ሚደርሰው የለም

    • @BetiBetina-uf1mj
      @BetiBetina-uf1mj 8 месяцев назад

      ሆማር ላይ አላየሽውም እዴት እደሚያምር ሙስጠፍን ቁጭብሎ ከሪም ይቦንሰዋል

    • @seada2315
      @seada2315 8 месяцев назад

      @@BetiBetina-uf1mj አይቸዋለሁ ብዙ ቦታ ጥቁር ፍቅር ላይም አይቸዋለሁ ግን ሙስጠፋ ሙሉ ነው የሚጎድለው ነገር የለም ከሰውነት ያው የሰው ሙሉ የለም እንጂ እና ሁሉም ሰው የራሱ የሚለው ሰው አለው አንቺ ከሪምን ነው የወደድሽው ለዛም ነው

  • @HabeebaRose
    @HabeebaRose 7 месяцев назад

    ቅጻዪ😢😢