ቅጣት ክፍል 19 | Kitat episode 19

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024
  • ቅጣት ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
    Kitat every Monday to Friday @9:00PM Kana RUclips channel!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kitat #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRUclips ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official RUclips Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 230

  • @kal7566
    @kal7566 7 месяцев назад +333

    ዛሬ ደስ ብሎኛል የሰዉ ደስታ የምያስደስታቹሁ likeኝ😅❤

    • @HsedeVvnekj
      @HsedeVvnekj 7 месяцев назад +2

      እንካን ደስ አለሽ ውዴ

    • @AyalAyal-c5d
      @AyalAyal-c5d 7 месяцев назад +3

      እኔም ደሥ ብሎኛል እንኳን ደሥ አለሽ

    • @aynyeyemariyamlgi1459
      @aynyeyemariyamlgi1459 7 месяцев назад

      እንኳን ደስ አለሽ ማማዬ♥️♥️♥️

    • @ftju2842
      @ftju2842 7 месяцев назад

      ❤❤❤

    • @ራቢነኝየናቴAaMm
      @ራቢነኝየናቴAaMm 7 месяцев назад

      ማሽአላው❤❤❤

  • @lilitylility4864
    @lilitylility4864 7 месяцев назад +44

    እግዚኣብሔር እምላክ ከኩፉ ሁሉ ይጠብቀን❤❤

    • @aynyeyemariyamlgi1459
      @aynyeyemariyamlgi1459 7 месяцев назад +2

      አሜን፫🙏♥️♥️♥️

    • @Natiii22222
      @Natiii22222 7 месяцев назад +2

      Amen

    • @RakebRaki-pk9vh
      @RakebRaki-pk9vh 7 месяцев назад +1

      ፡አሜን❤

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 7 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን🕯🌹🤲🤲🤲

    • @GudCux
      @GudCux 7 месяцев назад +2

      አሜን❤❤❤

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 7 месяцев назад +35

    ተቃጠል ያለዉ ሰዉ አለ ሙኒር ፈታ ያደርገኛል😂😂😂😂😂😂አራቱም ማፊያዎች ተይዘዉ ቁጭ😂😂😂 የሰሊም እናት እና መልተም በጣም ይመቹኛል♥️♥️♥️♥️

    • @ፈኪTube-ov7lz
      @ፈኪTube-ov7lz 7 месяцев назад +1

      ደምሪኝ ውዴ

    • @dfhg4688
      @dfhg4688 7 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @BetelemtadiosDana
      @BetelemtadiosDana 7 месяцев назад +1

      😂😂😂😂

    • @BatyAtk-tz2nl
      @BatyAtk-tz2nl 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂እኔም ስወደው

  • @YonasWenta
    @YonasWenta 7 месяцев назад +41

    የውበት እስረኞች ፣ወጥመድ እና ልጅቷ ይደገምlike😊😊

    • @Rahmat-fw5bp
      @Rahmat-fw5bp 7 месяцев назад +3

      ድጋሜ ምን ይሰራል

    • @Fnegnyedessiewa
      @Fnegnyedessiewa 7 месяцев назад +8

      ታዳኙም ይደገም

    • @DeaconYeabkal
      @DeaconYeabkal 7 месяцев назад +5

      ​@@Rahmat-fw5bpያላየ ያየዋል።

    • @MMa-db8ro
      @MMa-db8ro 7 месяцев назад

      ❤❤❤​@@Fnegnyedessiewa

    • @mf-gq2js
      @mf-gq2js 7 месяцев назад

      ​@@Fnegnyedessiewaእስማማለሁ

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 7 месяцев назад +44

    ፀፀት እኮ መድሀኒት የሌለለት በሽታ ነው ቩራል አልቻለም 😢😢

  • @ዘኒነኘብቸኛዋየSታናሽ
    @ዘኒነኘብቸኛዋየSታናሽ 7 месяцев назад +17

    ፈጡማ ጉሉና ከረም የሚፈቀሩበት ይናፈቃል😢😢

  • @fafitube2574
    @fafitube2574 7 месяцев назад +6

    አሰለሙ አሌይኩም ወረህመቱለህ ወበረከቱ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወገኖቻ ሰበስክርይ አድራገኝ እኛም አስተውሱን 😍 አለህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ቤተሰብቸቻን አለህ ይጠብቅልን አሪፍ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን

  • @TigstWodajo
    @TigstWodajo 7 месяцев назад +11

    ቩራትየ ዛሬ ደግሞ ምን ትል ይሆነሰ የኔ እብድ

  • @Adonatan00
    @Adonatan00 7 месяцев назад +27

    ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ህዝባችን ሰላም ያድርግልን 🙏 በስደት የምትነሩ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ከናንተጋ ይሁን ወደ ሃገራችን ለመመለስ ያብቃን 🙏🌹ኣሜን ኣሜን 🌹🙏💒⛪️🕌🕌🙏🙏
    እባካችሁ ሳብስክራይብ ኣድርጉልኝ

    • @TsegshGere
      @TsegshGere 7 месяцев назад

      Amen.amen amen

    • @SilsKar
      @SilsKar 5 месяцев назад

      አሚንን

  • @Mubarek-fe8tu
    @Mubarek-fe8tu 7 месяцев назад +24

    ላይግ ግጩኝ ❤❤❤❤

  • @RoseAyalewbiru
    @RoseAyalewbiru 5 месяцев назад +2

    ከሪም በጣመምደስ የሚልጅነው❤❤😘❤የኔልዩ

  • @الحمدلله-ق7ف4ن
    @الحمدلله-ق7ف4ن 7 месяцев назад +8

    ታቃጠል ያለው ሠው የሚላት ነገር ፈታ ነው የሚረገኝአይ ሙኒር😂😂😂

  • @amaamm-c4b
    @amaamm-c4b 7 месяцев назад +6

    ተቃጠል ያለው ሰው😅😅😅ወይ ሙኒር😅😅😅😅😅

  • @iloveu5348
    @iloveu5348 7 месяцев назад +7

    ወይኔ በሳቅ በጎቹ ምን ሆነው ነው ይላታል ወንድሜ ራህሚ ወንድሜ ራህሚ እያሉ ነው አላለችም😂🤣

  • @RayaRayuma-x5p
    @RayaRayuma-x5p 7 месяцев назад +27

    ዛሬ ሁለት ክፍል ነው ምትለቁት ምክንያቱም ሰኞ አልተለቀቀም😅😮😢

  • @MonetTube
    @MonetTube 7 месяцев назад +47

    ካሪም እና ፋጡማ ጉልን ስዎዳችሆ ❤❤❤

  • @Selam0102
    @Selam0102 7 месяцев назад +5

    ለምን በየቀኑ አትለቁትም እንደ ኩዚ ጉኒ😊

  • @ተምሬየቦረናዋ
    @ተምሬየቦረናዋ 7 месяцев назад +4

    ማነው አደኔ ሙኒር ፈታ የማረገው😂😂😂😂

  • @ጓልራእሲ
    @ጓልራእሲ 7 месяцев назад +7

    ታዳኙ ይድገም ይምትሉ 👍

  • @uadh7751
    @uadh7751 7 месяцев назад +3

    😢😅😅😅 ምናው ብስርቤት በቃራቹ ሁላቹም ካርም ስቃር ስታስጣሉኝ 😅😅😅😅😊😊😘😘😘😘🥰🥰🥰❤️😎

  • @MaahhaMananaja-ne5im
    @MaahhaMananaja-ne5im Месяц назад

    ከሪም አሁን ካሁን እውነቱን ይናገራል እያልኩ እጠብቃለሁ እሱ ዝም ይላል😅😅😅😅😅😅😅

  • @ReRe-xi1nq
    @ReRe-xi1nq 7 месяцев назад +2

    ከሪም ሥወድህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZeHaraZ-p3d
    @ZeHaraZ-p3d Месяц назад

    ተቃጠል ያለውሰው ሲልያስቀኛል ሙኔር😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @momethio3664
    @momethio3664 7 месяцев назад +7

    ጠበቃ ሙንር መቃጠል ያንስሀል😅 ተቃጠል ያለው ሰው ይላል እንዴ አቃጣይ የሆንክ ሰውዬ

  • @NetsiyouTube-zh2pm
    @NetsiyouTube-zh2pm 7 месяцев назад +2

    ተቃጠል ያለው ሰው ሙኒር የሳቄ ምጭ😂😂😂😂😂😂

  • @LemraSeman
    @LemraSeman 7 месяцев назад +2

    በጎቹ ምን አሉ😂ወድሜ ራሚ እያሉ ነው አለች አይሙቃዲሥ😅😅

  • @aass9542
    @aass9542 7 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ተዋህዶእዩእምነትይ
    @ተዋህዶእዩእምነትይ 7 месяцев назад +2

    ኬሪም ና ፍጡምገል እመውድሽ😍♥️💗💞♥️💙

  • @fantizeleke
    @fantizeleke 7 месяцев назад +1

    ቃልኪዳን ድገሙልን በናታቹ

    • @ፈኪTube-ov7lz
      @ፈኪTube-ov7lz 7 месяцев назад

      ደምሪኝ ውዴ

    • @fantizeleke
      @fantizeleke 7 месяцев назад

      @@ፈኪTube-ov7lz ደመርኩሽ እንቺም ግን

  • @Zena_Dewel
    @Zena_Dewel 7 месяцев назад

    menden new episode 20 yaltelekekew sewn ataguagu ? ? ? ? ?

  • @Natiii22222
    @Natiii22222 7 месяцев назад +1

    Waw aref kana love you ❤❤❤

  • @yosefayalew6338
    @yosefayalew6338 6 месяцев назад +1

    ፋትማጉል በጣም እያስጠላችኝ ነው።ትንሽ እያበዛችው ይመስለኛል።

  • @aminaseydi-k1p
    @aminaseydi-k1p 7 месяцев назад +1

    በጎቹ ምን ሆኑ. 😂 እረ በሳቅ😂 ወንድሜ ራህሚ ወንድሜ ራህሚ እያሉነው😂😂😂

  • @QDg-u7p
    @QDg-u7p 7 месяцев назад +1

    ይለያል ገዚህ ፍቅር ደሞ ሰራየን እኮ መስራት አስቆመኝ

  • @amaamm-te9he
    @amaamm-te9he 7 месяцев назад

    እባካችሁ ክፍል 20ልቀቁልን❤❤❤

  • @ryhxgy
    @ryhxgy 7 месяцев назад +11

    ተቃጠል ያሉት ሰዉ አቃጠሉት እኮ 😫😫😫

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A 7 месяцев назад +1

    ጎሮምሶቹ I Love you😅😅😅😅😅😅😅 የሌለ ነው የሚያምሩት

    • @BwhwJjw
      @BwhwJjw 7 месяцев назад

      ሳህ በተለይ ጭከታቸው

  • @SisDejene-m7v
    @SisDejene-m7v 7 месяцев назад +2

    Selam betasab😄🥰🥰🌷

  • @HASENTUBEሀሠንቱዩብ
    @HASENTUBEሀሠንቱዩብ 7 месяцев назад +2

    ሠሊም እኔ አልችልም አላለም🤣🤣

  • @HasenEndris-c6b
    @HasenEndris-c6b 7 месяцев назад

    እደሙኒር መቃጠል ውሸት እሚገርመኝ የለም😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @aynadisadino
    @aynadisadino 6 месяцев назад

    ኡፉ ሙስጠፋን ወድጀው ልሞት ነው 😂❤❤

  • @Tube-zo9xm
    @Tube-zo9xm 7 месяцев назад +3

    3 ተኛ ነኝ የስስስ😂😂😂😂

  • @zeyneba3439
    @zeyneba3439 7 месяцев назад +1

    የከሪም አረማመድ ደስ ይለኛል😂😊

    • @Soyad-k6q
      @Soyad-k6q 7 месяцев назад

      ሾከክ ሾከክ ነው ሚለው😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @selamadmew3568
    @selamadmew3568 7 месяцев назад +15

    ፋትህለአማራ ህዝብ😭😭😭

    • @nigisehalka8483
      @nigisehalka8483 7 месяцев назад

      ፈጣሪ ምህረት ያውርድሊን

  • @hawamohamede8171
    @hawamohamede8171 7 месяцев назад +1

    ነገደሞ ልቀቁ እኛን እደቀጣችሁን እናተም ተቀጡ 🙄🙄🙄😏😏😏😏

  • @selinameles8225
    @selinameles8225 7 месяцев назад +10

    ዛሬ ከፍቶኛል በጣምራነት ☹️😭😭ከሰትዮየጋር ተጣላነ

  • @GudCux
    @GudCux 7 месяцев назад +1

    እዳው ጠበቃው ያስቀኛል ተቃጠል ያለው ሰው 😂😂😂😂😂😂

    • @HhdGhf-t6h
      @HhdGhf-t6h 7 месяцев назад

      እኔም ልፈነዳ ነው

  • @natshoa
    @natshoa 7 месяцев назад

    ድጋሚ እያየሁት ነው ❤❤❤

  • @WaydRobisen
    @WaydRobisen 7 месяцев назад

    ቀጣይ ክፍሉን ልቀቁልን❤❤❤❤❤❤

  • @SamyaEbrahim-m4k
    @SamyaEbrahim-m4k 7 месяцев назад

    Ketluln enji 20

  • @AaAa-v3p4d
    @AaAa-v3p4d 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @lubaba-oz3ky
    @lubaba-oz3ky 7 месяцев назад +1

    ተቃጠል ያለዉ ሠዉ የሠኞ ሠዉ ይበለን ትናፍቀኛለህ😂😂😂😂

  • @cbmksa2604
    @cbmksa2604 7 месяцев назад +1

    ተቃጠል ያለዉ ሰዉ ይመችህ አቦ😂😂😂

  • @betybety
    @betybety 7 месяцев назад +1

    😢😢😢

  • @genet-b5s
    @genet-b5s 2 месяца назад +1

    ማፈያወች
    ተያዙ😢😢😢😢ሳናድድ

  • @betuyezyada5038
    @betuyezyada5038 7 месяцев назад

    Part 20 meche new yemlekekew?

  • @AminaDahir-mi6tk
    @AminaDahir-mi6tk 7 месяцев назад

    ወይኔ ተቃጠል ያለውሠው😅😅😅😅😅😅

  • @kalkidanmengstu2516
    @kalkidanmengstu2516 7 месяцев назад +2

    እኔማ እነሱን ትቼ ክፍል 40 ደርሻለሁ ቴሌግራም ላይ ሙሉ አለላችሁ ከነሡ ጋ ከመለማመጥ ቃናዎች ቻው 😂😂😂🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️

    • @የወሎዋቀበጥ-ጨ2ተ
      @የወሎዋቀበጥ-ጨ2ተ 7 месяцев назад

      ስሙ ምንድነው

    • @kalkidanmengstu2516
      @kalkidanmengstu2516 7 месяцев назад

      @@የወሎዋቀበጥ-ጨ2ተ እርእሱን ፅፈሽ ክፍል ስንት እንደምፈልጊ መፃፍ ከዛ ቃና ሲኒማ ውስጥ ሙሉው አለልሽ

    • @burtanfetawek7162
      @burtanfetawek7162 7 месяцев назад

      እናእዚህምንትስራላችሁ😮😂ድጋሜነው

    • @kalkidanmengstu2516
      @kalkidanmengstu2516 7 месяцев назад

      @@burtanfetawek7162 ልነግራችሁ መጥቸ ነዋ ቱ🤔😂😂😂😂😂

    • @ተምሬየቦረናዋ
      @ተምሬየቦረናዋ 7 месяцев назад

      እደትነው ግን በቴሌግራም የሚታየው

  • @KedijaAdem-f2x
    @KedijaAdem-f2x 7 месяцев назад

    partb20......pls ❤❤

  • @Kaltubehabeshatube
    @Kaltubehabeshatube 7 месяцев назад +13

    ይሄን ድራማ አከሁድ እስከ እሁድ አድርጉልን❤

    • @massquad2554
      @massquad2554 7 месяцев назад +3

      ቴሌግራም ላይ ሙሉ አለኮ

    • @fikirtube4084
      @fikirtube4084 7 месяцев назад

      በምን ነው ማግኝት የምችለው ቴሌግራም ላይ ​@@massquad2554

    • @ሰለፊያሂወቴናት
      @ሰለፊያሂወቴናት 7 месяцев назад +2

      ቴሌግራም ላይ ገብተሽ እንደልብሽ እይ እኔ 65ደርሻለሁ ቃናን አጠብቁ ገብታችሁ ጥገቡት ቴሌግራም ላይ

    • @ሰለፊያሂወቴናት
      @ሰለፊያሂወቴናት 7 месяцев назад

      ​@@massquad2554እኔ እራሴ ታመም ከምር 65 ክፍል ደረስኩ ኪኪ

    • @efratawolde821
      @efratawolde821 7 месяцев назад

      ​@@ሰለፊያሂወቴናት ቴሌግራም ላይ ማን ብለን ነው ሰርች ምናረገው❤

  • @asi3396
    @asi3396 7 месяцев назад

    ሙስጠፋ ❤❤❤

  • @qwertyuiop-7927
    @qwertyuiop-7927 7 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HamzaDawed-sn2vt
    @HamzaDawed-sn2vt 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤🌹🌹🌹

  • @zhrazhra5010
    @zhrazhra5010 4 месяца назад

    ተቃጠል ያሎ ሶዉ አቃጠልት እኮ😅😂

  • @aya-lp1ik
    @aya-lp1ik 7 месяцев назад +1

    አወ

  • @ZdZd-y9u
    @ZdZd-y9u Месяц назад

    ሰሊም አልችልም ነው ጨዎታው 😅😅

  • @rimeyoutode1654
    @rimeyoutode1654 7 месяцев назад

    🙏🙏ነጋ ዬለም 😔😔

  • @aminaseydi-k1p
    @aminaseydi-k1p 7 месяцев назад +1

    ተቃጠል ያለው ሰው 😂😂😂😂😂😂😂

  • @adanishashu5378
    @adanishashu5378 7 месяцев назад

    ቆይ እናተ ለምንድነው ምህረትን ሁለት ቀን ብቻ የምትሳዩት ❤❤

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 7 месяцев назад +1

    ተቃጠል ያለው ሰው አለ ሙኒር ፈጥማ ጉል እያናደድሽኝ ነው ከሪምን አታመናጭቂው

  • @AsdAsdfdf-i8l
    @AsdAsdfdf-i8l 7 месяцев назад +1

    er lekekut part 19

  • @ተስፈኛዋ
    @ተስፈኛዋ 7 месяцев назад

    ተቃጠል ያሎው ስው😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fatumahf5616
    @fatumahf5616 6 месяцев назад

    ድንጋይ እራስሁላ አላለም😅😅😅😅😅

  • @OsmanMohammed-xj6fx
    @OsmanMohammed-xj6fx 7 месяцев назад

    20 ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayathmuhammed3487
    @ayathmuhammed3487 7 месяцев назад

    ❤💞💞💞💞💞💞የሰኞውን ካሱን😂

  • @senayitkasahun665
    @senayitkasahun665 7 месяцев назад

    ተቃጠል ያለው ሰው😂😂😂😂

  • @BirtukanBurta-ij9ky
    @BirtukanBurta-ij9ky 7 месяцев назад +1

    እሺ ሙሉዉን መቼ ነው የምትለቁልን ኧረ እባካችሁ አትቅጡን

    • @massquad2554
      @massquad2554 7 месяцев назад

      ቴሌግራም ላይ ሙሉው አለኮ

    • @fikrnewyerabegi4579
      @fikrnewyerabegi4579 7 месяцев назад

      ​@@massquad2554ምን ብዬ ሰርች ላድድርገው Please

  • @SelAm-uf9li
    @SelAm-uf9li 7 месяцев назад

    ከሀያ ጀምሮ ይለቀቁ Plŝssssssssssssss

  • @aynadisadino
    @aynadisadino 6 месяцев назад

    ሙስጠፋ ወይ አቋም ወይ ድምፅ ስወደው❤❤❤

  • @ALMAZ964
    @ALMAZ964 7 месяцев назад

    ሙቃዴስ 😂😂😂😂💓

  • @sameraahmad-yc2ck
    @sameraahmad-yc2ck 7 месяцев назад

    ክፍል 25 ደርሻለሁ 😜

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
    @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 7 месяцев назад

    ትቃጥል ያልው ስው😂😂😂😂

  • @ZdZd-y9u
    @ZdZd-y9u Месяц назад

    ስለምን በግ ነው ምታወራው😅😅

  • @KadestiKk
    @KadestiKk 7 месяцев назад

    dingay ras hula😂😂

  • @hermonmehri9841
    @hermonmehri9841 7 месяцев назад

    20

  • @samrin311
    @samrin311 7 месяцев назад

    ክፍል 20 የሚለቀቀው መቸ ነው😢😢😒😒

  • @Helenhelen-l5d
    @Helenhelen-l5d 7 месяцев назад +2

    ለማንኛው ኣራቱ ጋደኛሞች እወዳችዋለው😂😂😂

    • @hdttere
      @hdttere 7 месяцев назад

      እኔም በጣም ነው እምወዳቸው😂😂😂😂😂😂

    • @HhdGhf-t6h
      @HhdGhf-t6h 7 месяцев назад

      እኔም በጣም እወዳቸዋለሁ😂😂😂አብሻቂዎች😊

  • @mulukase4361
    @mulukase4361 7 месяцев назад

    Kanawoch gin endezih adrguln eyaln comment lay intsefalen Andi ken gin astekaklachuh atakum

  • @GudCux
    @GudCux 7 месяцев назад

    ሙቃዲስ ልብሷን ቀየረች😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ahlamhanna5700
    @ahlamhanna5700 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤😂😂😂

  • @የወሎዋቀበጥ-ጨ2ተ
    @የወሎዋቀበጥ-ጨ2ተ 7 месяцев назад

    ሙቃድስ ግን ታስቀኛለች😂😂😂😂

  • @tube-om1fc
    @tube-om1fc 7 месяцев назад

    ጠበቃው ተቃጠልያለውሠውክክክ

  • @ComCell-n6b
    @ComCell-n6b 7 месяцев назад

    አይ ሙንር ትቀጥል ይልው ንው 😁

  • @YonathanDegnet
    @YonathanDegnet 7 месяцев назад

    😮😮😮

  • @Fthr-w4l
    @Fthr-w4l 7 месяцев назад

    ተቃጠል ያለዉ ሰዉ ሙኒር 😅😅😅😅😅

  • @KalkidanGegew
    @KalkidanGegew 7 месяцев назад

    ሰላም ❤😅

  • @musbaOumer
    @musbaOumer 7 месяцев назад

    ታቃጣል የላው ሰው😅😅😅😅

  • @BrhanTadel
    @BrhanTadel 7 месяцев назад

    🥰🥰🥰👍

  • @obseejiru4135
    @obseejiru4135 7 месяцев назад

    Mukadis🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ethiopiasalaleetube1691
    @ethiopiasalaleetube1691 7 месяцев назад

    😊😮😮😊😂😂