የምግብ ውድድር የ1500 ብር || Ethiopian food challenge || FULL FISH EATING || MUKBANG EATING SHOW

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2023
  • #5GTube #ሰብስክራይብ #ሼር

Комментарии • 47

  • @halimaali1185

    ብል አፊያ,,,እረ አሏህን ፍሩ ምናአለ በፌስታል እየቋጠራችሑ ለሚስኪን ብሰጡ ስንቱ በረሐብእየሞቱ ማሜ ግን ለምን?

  • @hawahawa7248

    የዛሬ ዘመን ወዶች መችይበሉና ይሄምግብ ሁኖ እጀራው ምናለው ሥሥ ነው መሺኣላህ የመወዳደሩነገር ትንሺ ያበራከተው ሠላጣው ነው😂

  • @tigsttube7259

    😂😂 ወይኔ ላንድ ሰው አከብድም😂😂

  • @user-mc2pf3ku7w

    ሥትብር ነዉ የሚሸጠዉ. መሻአላህ አፍያ. ያርግላቺሁ

  • @tewekeltualellah6835
    @tewekeltualellah6835 21 день назад

    Mashallah tebarekallah allahuakber

  • @Umufetitube

    ብልአፊያ ብለናል

  • @user-vz8rh5ky8n

    ቀጣይ በቁርአን

  • @zeritutube

    አልበላህም እኮ ቲክ አዊ አስደርግ ሆሆሆ😂😂እዳለነወ የተባረከ ይሁን ምርጦች❤

  • @MRavoz-bm2dk

    የጤና ምግብ ያድርግላችሁ ሆዳሞች 😂

  • @ejigayehu-cq5bi

    አስቀናችሁኝ😢

  • @tayebmohammed6326

    አዳሚ ነሮ ተወደደ የላሉ እደህ እየበሉ እደ😂 የማዳም ቅመመ አተሸወዱ አገረሽ ገቤ ሰው እደሚሆነ የኮናል😢

  • @safaiaalyami6678

    በአፍያ እንጀራ በወጥ ከበላሁ 7 አመት ሆነኝ😢😢😢 እንዴት እንደነፈቀኛ

  • @user-gq3ss9qe2y

    ማሻ አላህ ቢል አፈያ ታዳ ኑሮ ተወደደ እያላችሁ ሀገር እንዳንገባ የምታስፈራሩን እንዲህ እየበላችሁ ነዋ ሆሆሆሆሆ🤔🤔🤔

  • @33-kk6ne

    ብላፊያ ዋው የዛሬው ያበደነው ውድድሩ😂😂😂😂ሸርታቴ እዳያሯሯጣችሁ

  • @jemila602

    ይቅርታ በእህል አትቀልዱ ወላሂ ይህን ያጡ ሥንት ሚሥኪኖች አሉ አትብሉ ሣይሆን በምግብ አትጫወቱ ነው መልዕክቴ

  • @AzalechAsa

    Enn betam trmechenonal edun beze sera feter

  • @Sara-ow1ws

    እራስንማዝናናትጡሩነውነገርግንበዚህምንገዲመሆንየለበትም

  • @HanaHana-io3bq

    እህል ባሳደገ ደመኛ ነው እንዴ 😂😂

  • @safaiaalyami6678

    የስጋውስ ነገር አይዋጥም😢😷

  • @AzalechAsa

    ❤❤❤