ጉድክ እናገራለው አንተ የወንድ አሰዳቢ😥 ብልግናው ስሙልኝ😥

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 ноя 2024

Комментарии • 564

  • @Sihamakesta
    @Sihamakesta Месяц назад +50

    በዚህ ዘመን እደዚህ አይነት ጎደኛ አለ ጀግና የኔ እህት ይመችሽ እርሜና ጤና

  • @Tewab-d7t
    @Tewab-d7t Месяц назад +35

    የኔ ጀግና እህት እግዚአብሔርን ይባርክሽ ይሄ ጨካኝ እግዚአብሔርን የስራውን ይሰጠዋል🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ ሳሚ ግን ትግስት ይኑርህ ያደረከው ነገር ትክክል አይደልህም እንኳን እንዲህ ሆኖ ልጅቷ የእሙ ብትሆንም በዚህ መንገድ አይደለም መፍታት ያለብህ ወንድሜ የምትሉ በላይክ አሳዪኝ👍👍👍👍

    • @SnetyehuBeze
      @SnetyehuBeze Месяц назад

      አውነት ነው
      የኔ ወድ አህቴ አግዚአብሔር ይብርክሽ

  • @z-qh7dt
    @z-qh7dt Месяц назад +39

    ይህ ጥቅመኛ ደግ አረግሽ እሙ ግን ባልሽ ጋር አላህ ያስማማችሁ

    • @Eeeeeeeee-c8t
      @Eeeeeeeee-c8t Месяц назад +2

      እስኪ ሙስልሞች ሀሩን ሚድያንም ጎበኝት በቃ የምትገኝት እውሬ ቤት ሄዱ እስኪ ምን እየተደርገ እደሁ እዩት

  • @Sነኝተስፈኛዋ-z4n
    @Sነኝተስፈኛዋ-z4n Месяц назад +23

    የኔ አስተዋይ እሙዬ አሁን እዳች አይነት ጎደኛ የት ይገኛል❤❤❤😢

  • @UgDy-v6u
    @UgDy-v6u Месяц назад +53

    እስኪ ዛሬኮ ላይክ አድርጉኝ ሥወዳቹህ እናተ ደግሞ ወልዶ ፀብ አያምርም ታረቁ ሳቃቹህነው ማየት የምንፈልገው እኛንም አታስጨንቁን😢😢😢

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp Месяц назад +19

    ትክክል ነሽ አንቺ ውዴ ጥፋተኛ ይሆንሸው ሳሚ ሲጠይቅሸ መናገረ ነበረብሸ

  • @Arsulove-ke6xd
    @Arsulove-ke6xd Месяц назад +33

    እሙየ ከካሜራ ጀርባ ለሳሚ መናገር ነበረብሽ ዉዴ እና በጣም መልካም ሰው ነሽ ይቅር ተባባሉ 🙏♥️በሰው ኣገር ተቃጥለን ለወንድ መልኽ የለብንም የመጠ ይምጣ 🥺

    • @marysnite2894
      @marysnite2894 Месяц назад +1

      Yes sami lela set ga behadim yesuwa tefat nw ngrun arzemchiw

  • @EyerusAgechewu
    @EyerusAgechewu Месяц назад +24

    እውነት ትልቅ ሴት ነሽ

  • @HiHi-oe5mv
    @HiHi-oe5mv Месяц назад +13

    የዚህ ቤት ሳቅ ናፈቀኝ አይዞሽ እሙየ አላህ ያለው ነው እሚሆነው😢😢

  • @zelalemtegistu
    @zelalemtegistu Месяц назад +36

    ወይኔ እሙ ግን ለሰው ብለሸ ተጉዳሸኮ

  • @MmM-d1y7h
    @MmM-d1y7h Месяц назад +10

    አች ጠካራ ሴት ነሽ ወላሂ በጣም ትልቅ ሰውነሽ አላህ ትዳርሽን ያስተካክልልሽ እህቴ ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dir204
    @dir204 Месяц назад +6

    Wawaw❤❤❤❤ምርጥ ስው እሙ ቃል የለኝ ም ተባረኪ የልጅተቷ አምላክ ይጠብቅህ ባሮክን ያሳድግልሽ ትዳር በድንግል ማርያም ይጠበቅ አይዞሽ እህቴ ምርጥ ሰው ነሽ

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 Месяц назад +10

    አሁንም ትንሽ. ጥፋት ብዬ ያየሁብሽ ለባልሽ የሄንን መንገር ነበረብሽ መልካም ማረግሽ ጥሩ ነው ግን ከምደቢቂው ሁሉ ንም ማማከር ነበርብሽ የሄን ስታደርጊ ቅድሚያ ባያቅ የሚመጣው ነገር እንዳመጣጡ አምኖ ይቀበለው ነበር አሁንም ሳልነግር በመቅረቴ ይቅርታ ብለሽ ትዳርሽን አስተካክይ

  • @Fatimaakter-pq4ou
    @Fatimaakter-pq4ou Месяц назад +9

    እራስሽን ደሞ ጠብቄ እግዛቤሄር አምላክ እረዳሽ😢😢😢ጎበዝነሽ አቺሰላምፍጠሩ በቃ❤❤

  • @AishaShakaru
    @AishaShakaru Месяц назад +6

    አይዞሽ እሙ ተረጋጊ ከሳሚም ሰላም ፍጠሩ🎉🎉😢😢😢

  • @EdenEd-qe4vg
    @EdenEd-qe4vg Месяц назад +36

    ይሄንን የዛን ቀን በግልፅ ብትነግሪው ኖሮ ይህ ሁሉ ባልተፈጠረ እሙ ከማልቀስ ይልቅ ሳሚን አግኝተሽ በሰላም አውሪውና ይህን ነገር ፍቱት❤❤❤

    • @TewabechAbera-d2r
      @TewabechAbera-d2r Месяц назад

      Iko

    • @destakiyaa6390
      @destakiyaa6390 Месяц назад

      Eskii zeem beluu Atachabechebuu😢😢
      Mederaa waregna Hulaa
      Dagemoo lekii Nate laamendeno esuu bechawane Alaweratem

    • @Zdweloyewa
      @Zdweloyewa Месяц назад

      እይታ እንድያገኝ ነዋ

    • @ZedAhmed-o5z
      @ZedAhmed-o5z Месяц назад +1

      የዛለት ያልተናገረችበት ምክናየት ተናገረች እኮ እኔ ቀድሜ ብናገር ብዙ እማጠፋ ነገር አለ አለች

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Месяц назад +7

    ሳሚን አግኝተሽ ተነጋግራችሁ ፍቱትና ታረቁ❤❤❤

  • @MesratMesrat-q5n
    @MesratMesrat-q5n Месяц назад +9

    አይዞሽ እሙየ ያጋጥማል እግዝአብኤር የምወደውን ይፈትናል አትዘኝ በቃ ከ ሳሚ ጋር ታረቁ እደዱራቹ ጫወታቹን ቀጥሉ

  • @ዜድነኝውሎየዋየአላህባርያ

    ❤❤❤ልጂሺን አላህ ያሳድግልሺ የኔ አባት ፀባዩ ሲምር ወርቅ ማሻአላህ

    • @Eeeeeeeee-c8t
      @Eeeeeeeee-c8t Месяц назад

      ሀሩን ሚድያን ጎብኝው እህቴ ምን እየተደርጋ እደሆነ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ Месяц назад +9

    እሙ ትክክል ነሽ አንችጋ ጥፋት የለም ግን ያኔ ሳሚ ሲጠይቅሽ መናገር ነበረብሽ እንጂ እንደማታደርጊው እርግጠኛ ነበርን❤❤❤❤

    • @SemiraSemira-v9g
      @SemiraSemira-v9g Месяц назад

      እህት በካሚራ አላወራም ካሚራዉይጥፋነበርያለቺዉ እልክምቸያያዙ እሷልጂቱ እዳትጎዲነበስመሠለኚህፃኗ

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ Месяц назад

      @@SemiraSemira-v9g አዎ ውዴ ብላ ነበር ግን ሳሚ ደግሞ ካሜራ አላጠፋም አለ ካሜራ ፊት ተናግራ የሰው ሚስጥር መስጠት አልፈለገችም እግዚአብሔር ይስጣት

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Месяц назад

      ​@SemiraSemiሲጀመርሳሜአጠፈቷልአሰመርምሮንበርመጣላትያለበትra-v9g

  • @NagdgjbvCkccwuov-ef3ni
    @NagdgjbvCkccwuov-ef3ni Месяц назад +1

    የኔ መልካም አይዞሽ እዉነታዉ ምግዜም እዉነትነዉ ይህ አጭበርባሪ❤❤❤

  • @haymanotkasaw8532
    @haymanotkasaw8532 Месяц назад +3

    እሙዬ የኔ አስተዋይ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ምርጥ ጎድኛ ምርጥ እናት ምርጥ እህት ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @weynishet7857
    @weynishet7857 Месяц назад +3

    Uuufff 😢😢 yene konjo Emu Anch betam gobazi,ena Lebam set nashe❤❤❤ Egzaber ka kefu hulm yetabksh❤❤❤

  • @እሙአብዱርህን
    @እሙአብዱርህን Месяц назад +5

    እዉነት ትልቅ ሴት ነሽ እህት

  • @zeinuSeid-l9f
    @zeinuSeid-l9f Месяц назад +2

    በጣም መልካም ሴት ነሽ

  • @GenetYimer-th7zn
    @GenetYimer-th7zn Месяц назад +23

    ሲጀመር ሴት ልጂ ልጆን አትክዲም ሳሚ ችኮለ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Месяц назад

      በጣምችኩሏልዛሬዝምንምርመራአለአደልደ

  • @Ek_bint_babaG-yh1vw
    @Ek_bint_babaG-yh1vw Месяц назад +4

    እሚት💪💪💪እገድፍሻለሁ ልጅሽንም ለቁም ነገር አላህ ያብቃልሽ ሣሚግን መዉጣት አልነበረብህም ልጅ ሥላለ 😢

  • @ዘጸአት-ቨ8ወ
    @ዘጸአት-ቨ8ወ Месяц назад +2

    አይዞሺ እሙዬ አሁን ትዳራችሁን አድኑ እሹ ምክንያቱም ሰዉ ሁሉ ክፉ ሆኑዎል ራሳችሁን ጠብቁ 3ተኛ ሰዉ አታሰገቡ በመሀላቹ በጌታ ፍቅር ልለሚናቹ

  • @MarthaMarta-qy3oy
    @MarthaMarta-qy3oy Месяц назад

    ጎበዝ ምርጥዬ ነሽ ጌታን እግዚአብሔር እንዴ አንቺ ጀግና ሴቶች ያብዛልን

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 Месяц назад

    አላህ ያክብርሽ እሙየ ወላሂ በጣም አስተዋይ ነሽ

  • @MaskaraDibba
    @MaskaraDibba Месяц назад

    ጉበዝ በዚሀ ዘመን አደዚሀ አይነት ጉደኘ አይገኘም እሙ አይዙሸ ሁልም ነገረ ለበጉ ነዉ ቆጄ አታልቅሸ አሺ

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Месяц назад +5

    ትክክል ስደትን ያየ ብቻ ነው የሚያውቀው እሙ

  • @سبحاناللةولحمدللة
    @سبحاناللةولحمدللة Месяц назад +4

    አቤት ጓደኛ ማለት እዳች ነው ግን ለሳሚ መናገር ነበረብሽ መጀመሪያ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mesitube-8489
    @mesitube-8489 Месяц назад +1

    እውነቱ በጣም ያሳዝናል የሰማሁት ታሪክ የኔ ታሪክ የመሰለኝ በጣም ነው ተመስጌን ነበር ደግ አደረግሽው ምክንያቱም እንደዚህ አይነት እንዲያወጣ ኢትዮጵያ ላይ ያላችሁ ሴቶች ብታሰጡልኝ ኑሮ ጥሩ ነበር ላይ በጣም ያሳዝናል ደግ አደረሳችሁ ይቅርታ ብለው እንድትመለስ ሌላው ነገር የለኝም እውነቴን ነው 🙏👌❤

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 Месяц назад

    እሙዪ አይዞሽ እውነት ተደብቃ አትቀርም ፈጣሪ ያቃል አታልቅሺ ማንን ደስ ይበለው በለሽ ነው የኔናት አታልቅሺ

  • @kedijaaየበረሀዋእርገብ
    @kedijaaየበረሀዋእርገብ Месяц назад +1

    አብሽሪ እሙየ ሁሉም ንገር ይስትካከላል ያ ባልጌ ዴሞ አላህ ይጁን ያቅምሰዋል

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 Месяц назад +1

    በእውነት እሙዬ እኛም ተመልከች ይቅርታ እንጠይቀሌን አንች ዝም ስትይው እውነት መስሎን ነበር እህታችን በእግዚአብሔር ስም ዝቅ ብዬ ይቅርታ እጠይቅሽለው

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp Месяц назад +10

    ጓደኛ ጥግ ነው ያደረግሸው ይህ ደሞ ሳሚ ምን አገባው ይህ የጓደኛ ሚሰጥር ነው ጥፋትሸ ወዳው ሳሚ ሲጠየቅሸ በውስጥ ነገረሸው ቢሆን ጥሩ ነበር

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba Месяц назад +1

      መቸ ብቻዋን ጠየቃት ካሜራ ደቅኖ አይደል እንደ የጠየቃት አጥፋ ካሜራ እሽ ብትለው እኮ እቢ አላት ቆም ብለን እናስብ እስኪ

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp Месяц назад +1

      @@mehbobamahnooba ኖ ብዘ ነገር ሳሚ ማሰረጃ አታጣም ግን አለመታመን እራሱ ሌላ በሸታ ነው

  • @احمدعلي-غ7م5س
    @احمدعلي-غ7م5س Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይባረክሽ የኔ ወድ እህት ❤❤🎉🎉🎉

  • @jskahha1623
    @jskahha1623 Месяц назад +6

    ባሩክየ አላህ ያሳድግህ ማሻአላል

  • @sead-w6s
    @sead-w6s Месяц назад +4

    አይዞሽ እሙ እውነት የትም አይወድቅም ይሄ ዘልዛላ በተረፈ ደምሩኝ እስኪ🙏

  • @ትበይንፀጋየ
    @ትበይንፀጋየ Месяц назад +5

    እሙ አታልቅሽ ውዴ ሳሚ ደም ወደ ትዳርህ ተመለስ የሰው ወሬ አትስሙ እሙ ደሞ አታልቅሽ ውዴ

  • @sifaanwalisoo
    @sifaanwalisoo Месяц назад

    አሙ የኔ ውድ ተባረኪ እውነት እኮ ነው ደጋ አደረግሽ የኔ ልዩ ለሰው ብለሽ ዋጋ ከፈላሸ የኔ መልካም ይቅርታ ግን ሳሚ እራሱ ይሆን በግ ነው ምንም ሰይርጋጊጥ ይጮሀል በሰው ወሬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fkdk928
    @fkdk928 Месяц назад +1

    አይዞሽ ያኔ ዉድ ጠንከረ ሴት ነሺ❤❤❤❤

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 Месяц назад +3

    እሙ ከባለቤትሽ ታርቃችሁ በሰላም ኑሩ እግዚኣብሄር ሰላማችሁን ይመልስላችሁ❤❤❤

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 Месяц назад +4

    ጎበዝ እሙ እንኳን አተረፈሸት ጓደኘሽ ሰሚን ማስረዳት ግን በጓደሽ መትረፍ ትችይ ነበር አሁንም ሰሚ ቤትህ ተመለስ ሰላም አውርዱ ሰይጣን ጆሮው ይደፈን

  • @idgshjxhzgha5289
    @idgshjxhzgha5289 Месяц назад

    እሙየ አች ልዩ ሴት ነሽ እህቴ እራስሽን ጠብቂ ፈጣሪ ትዳርሽን ያስተካክልላችሁ ❤❤❤❤

  • @Bzuh-f1x
    @Bzuh-f1x Месяц назад +7

    የጎደኝንት ጡግ ነዉ ያሳየሺን ❤❤❤ ግን አቺም ትዳሪሽን መልሺዉ ለሳሚም በተረጋጋ መፈስ አዉሪዉ እሺ እሙ እሱም ሳወራለት መስሎት ነዉ እናም ይቅር በይዉ እሺ ወዴ ልቦና ይስጠዉ

    • @hxjfbshhs8975
      @hxjfbshhs8975 Месяц назад

      ሳሚ ምንም ጥፋት የለበትም በስርአት እውነቱን ንገሪኝ ብሎ ጠይቋታል ከመውጣቱ በፊት አልናገር ስትል ልጁ የነገረውን ማመን ግድ ሆነበት ሶ ልክ ነው ።

    • @hxjfbshhs8975
      @hxjfbshhs8975 Месяц назад

      ለጊዛው ሚድያ ላይ እውነቱን ባትናግር ብቻቸውን ሲሆኑ ለሳሚ ትክክለኛውን ነገር ማስረዳት ነበረባት

  • @dadesert5446
    @dadesert5446 Месяц назад +4

    ሳሚ ግን እደዚህ እዉነቱ፡ለሚሰማ ነገር ቸኮልክ ሲጀመር እናት ልጇን አትክድም ለማንኛዉም እናተ፡ተስማሙ ለምቀኛ በር፡አትክፈቱ እሙ፡ልጅቷን ስላገሻት በጣም ጎበዝ ነሽ ስቶቹ፡ናቸዉ በደዚህ አይነት ነገር እየተጉዱ፡ያሉት የማዳም፡ቅመሞችዬ እራሳችሁን ጠብቁ😢😢❤

  • @AdisDayne-nx7cl
    @AdisDayne-nx7cl Месяц назад

    አይዞሽ ማር ጀግና ነሽ እንዚህን ከሆነ የሳም መናገር ነበረብሽ ብቻ ግን ስደት ያያሁ ሰው ነው ይምቃሁ😢😢😢😢
    ታረቁ❤

  • @bachuulfata4158
    @bachuulfata4158 Месяц назад +6

    Emu dhugaa Waqaa Atii bayee namaa garidhaa ❤❤❤waqaayyoo sii yaa Ebbisuu❤❤

    • @qamariyanasir9492
      @qamariyanasir9492 Месяц назад

      E woly miskina 😢

    • @maskaramkorsaa2320
      @maskaramkorsaa2320 Месяц назад

      𝐃𝐡𝐮𝐠𝐚𝐝𝐡𝐚 𝐞𝐛𝐛𝐢𝐟𝐚𝐦𝐢𝐢❤❤❤❤

  • @nayigachris5689
    @nayigachris5689 Месяц назад +1

    የኔ ወድ ጀግና ይጎድኘነት ጥግ 🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤💋💋💋አላህ በዬ እወድሻለው ሰሜ ዜድ ነኘ

  • @AdAd-i4p
    @AdAd-i4p Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ትዳርሽን ያስተካክል . ኑሶ ልቦና ስላለሽ እግዚአብሔር ደሞ አይጥልሽም

  • @enanu87tazeze5
    @enanu87tazeze5 Месяц назад +2

    እሙ አች እኮ የተሰሳትሽዉ ለሳሚ መጀመሪያ ብታስረጅዉ አይናደድብሽም ነበር በሌላ በኩል ጎበዝ ጀግና ነሽ ወንዶች ለብራችን ነዉ እሚቀርቡን በትክክል ደመወዝ ሊደርስ ሲል ሳምት ሲቀረዉ ፊታቸዉን እንዴት እንደሚደርጉብን ድንጋ ነዉ ማሥፈለጥ እሚቀራቸዉ እኩዋን ሂወቱዋን ታደግሻት ጎበዝ እሙ❤❤❤ግን ታረቁ ከሳሚ ጋር ወልዳችሁዋል ለማን ደስ ይበለዉ ብላችሁ ነዉ ይቅር ተበባሉ ሳቃችሁን ቀልዳችሁን ነዉ እምፈልገዉ

  • @haymanotkasaw8532
    @haymanotkasaw8532 Месяц назад +1

    እሙዬ የኔ ጀግና እንዳንች ያለ ጎደኛ መገኘት መታደል ነው❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢 አይይይ ወንዶች እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ😢😢😢😢😢😢😢

  • @agegnagegn4350
    @agegnagegn4350 Месяц назад

    አምላክ በስራሺው መልካም ነገር ሁሉ እጥፍ ድርብ አርጎ ይክፈለሽ የኔ እህት መልካምና አስተዋይ ሴት ነሽ

  • @IbrahimK-kj9pu
    @IbrahimK-kj9pu Месяц назад +2

    እሙ እውነት ትልቅነገር አርገሻል አላህይጠንቅሺ

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc Месяц назад

    በጣም የኔ ዉድ እህት ገና አምሰት ቀን ሲቀራቼዉ ነዉ ጸባያቼዉን የሚቀይሩት በነጻ የሚያሰቡት❤❤❤❤

  • @rozaroza6847
    @rozaroza6847 Месяц назад

    ይገርማል እውነት በራሥሽ ሒወት ኑሮሽን መሥዋት የከፈልሽላት ጓደኛ ምናይነት እድለኛ ናት ማርያምን እሙ ጎበዝ ነሽ ❤

  • @nigatashenafi405
    @nigatashenafi405 Месяц назад +1

    እሙ አውን አውን የምታቀርቡት ነገር ትንሽ ይደብራል እንደ ድሮ ብትሰሩ ይሻላል ቀላል ነገር አወሳሰባቹ ምን ችግር አለው ልጅ ቢኖርሽስ

  • @AhlamAhlam-c4j
    @AhlamAhlam-c4j Месяц назад

    ትክክል እሙዬ በሉ ያንን ፈገግታችሁን መልሱት😢

  • @SentuGebreSentu
    @SentuGebreSentu Месяц назад

    You are great life teacher for next generations, thank you 🙏 so much Emuye love ❤️ you

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r Месяц назад +119

    በቤታችሁ መጨረስ ነበረባችሁ አሁን ታረቁ የምትሉ 👍👈❤️🥰

    • @destakiyaa6390
      @destakiyaa6390 Месяц назад +3

      Geen Ekoo majamereyaam sami likii Aleseram esewaan sayawerate midday laaye mametatuu likii Alenabarame😢

    • @dir204
      @dir204 Месяц назад +1

      ያበላሸው ሳሚ ነው ቪድዮ ላይ አውጥቶ እሱም እውነቱን በትእግስት እንደ መጠበቅ ከቤት ወጣ እም ላይ ጥፋት የለም ሳሚ ቢናደ ሚስቱ የምትለውን መስማት ነበረበት

    • @SintayehuMekashaw
      @SintayehuMekashaw Месяц назад +1

      እንዳው ኮሜንታተሮች ምንም አትበሉ ማሪያምን የምክክር ነው እንጅ real አይደለም ።ከመጀመሪያው ጀምረው ውሸታቸው ሚገርመኝ የእውሸት እንባቸው

    • @almazz-u6w
      @almazz-u6w Месяц назад

      ❤❤,🤲💔📖🥰🥰

    • @tube8181
      @tube8181 Месяц назад

      ​@@SintayehuMekashawየተወራውሁላ
      እውነትእሚ
      መሰለውአለ
      እነሱለሰራነው
      ሁሉምፈራሁኗል
      አላህይድያቸው

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei Месяц назад +2

    አይዞሽ እሙዬ የኔ የዋህ😢
    በእናንተ ትዳር የቀና ነው ይሄ ሰውዬ
    አንዳንድ ወንዶች አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ ።
    ሰርተው በማስተዳደር አቅም የሴትን ብር የሚቀሙ

  • @prophetatnafudelbo
    @prophetatnafudelbo Месяц назад +1

    በመጀመሪያ ሳሚ በሠላም ስጠይቅሽ ቀለል አድርገሽ ብትናገሪ ጥሩ ነበር ።የአሁኑ ለቅሶ አይጠቅምም ይቅርታውን ለሳም በይው አታስመስይው

  • @Sst4Suu9
    @Sst4Suu9 Месяц назад

    አይዞሽ የኔ ማርርር❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏💋💋💋💋💋💋💋💋🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💋💋💋💋❤❤❤❤❤

  • @FatomaMohamed-w9q
    @FatomaMohamed-w9q Месяц назад

    እሙየ የኔ ዉድ ጀግና ነሽ የኔዉድ አላሕ ትዳርሽ ይስተካክልልሽ ❤❤❤❤❤

  • @themehadehe8970
    @themehadehe8970 Месяц назад

    ኣይዘሽ እሙየይ እግዚኣብሔር መልካምነትሽን ይክፈለው እና ኣይዞሽ ከሳሚ ደሞ ታረቁ የኔ እናት 😢የዝህ ቤት ስቅ ናፈቀኝ😢

  • @adghjj7447
    @adghjj7447 Месяц назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤😢😢😢😢ትክክል

  • @ማሪያምእናቴ-ጐ7ለ
    @ማሪያምእናቴ-ጐ7ለ Месяц назад

    እሙዬ አይዞሽ ለጓደኛሽ ዋጋ ከፍለሻል ትዳርሽን ተስማሙና አስተካክሉ ❤

  • @Eritrea7777
    @Eritrea7777 Месяц назад

    Gobez sett nesh berchii may God bless you and keep using you sis

  • @zainabaa3397
    @zainabaa3397 Месяц назад +2

    እሙየ መልካም እህት ነሽ ከሳሚጋር ተሰማሙ ተረጋጉና ተወያዩ

  • @CellCenter-b3u
    @CellCenter-b3u Месяц назад +1

    Ayzshi yene wudi jaginanshi❤❤❤❤❤❤😭😭😭

  • @Zehay-d9p
    @Zehay-d9p Месяц назад

    ጀግና እሙ ማንም ምን ይበል ጎበዝ

  • @እንዴግቲዮብ
    @እንዴግቲዮብ Месяц назад +2

    ትክክል ነሺ ያቺ ጥፍት ለሣሚ አለመናገርሺ ነወ
    ተካሜራ ጄርባ ብትነግሪወ ይረዳሺ ነበር ዝም ስትይ ዉነት ይመሥላል ለዛነወ

  • @masratalamu1450
    @masratalamu1450 Месяц назад

    Uuuu ffuu 😢 yene konjo Emu anch betam goba ziena❤❤❤❤

  • @SentuGebreSentu
    @SentuGebreSentu Месяц назад

    Really you are wise person, wisdom full mind, may almighty good God’s blessings and protection be with you and yours forever AMEN 🙏AMESEGNALEHU 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @netsanetwoldemichael904
    @netsanetwoldemichael904 Месяц назад

    እግዚአብሄር መካከላችሁ ይግባ። አይዞሽ ❤❤❤ አንቺ የጓደኛ ጥግ ነሽ።😊😊😊

  • @wubitualemayehu5932
    @wubitualemayehu5932 Месяц назад

    Atalkish my sister God is good Sami cam back home don’t worry sis

  • @NobabaAhmed
    @NobabaAhmed Месяц назад +1

    አብሽር እሙ ጀግና 🎉🎉🎉

  • @SalamLandabo
    @SalamLandabo Месяц назад

    wowowowo yene jagina andaga nashi mikirsh dasi sili marrr xakiri ba minim huneta wusxi honashi ❤❤❤❤❤❤

  • @TamnacAdf
    @TamnacAdf Месяц назад

    yene Mar tebareki ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @halumahaluma7614
    @halumahaluma7614 Месяц назад

    ❤❤❤ትክክል ሤት ልጅ ልጆን አትክድም ምናልባትኮ ዘመኑ ተበላሺቶል በማለት ነዉጅ እዛኛዉ ቪዴወላይ የተናገርንሺ ለምን ዴበቅሺ ያልነዉ

  • @SemiraSemira-v9g
    @SemiraSemira-v9g Месяц назад

    ሳሚ እዳይሞት እዳይደንአርገህቅጥቅጥአርገዉ ሠወየዉን አተጋመቶያሳሳተህእሱነዉ

  • @ቅማሞች
    @ቅማሞች Месяц назад

    እሙየ። ሳሚን አግኝዉ። እና ተረጋግተሽ አዉሪዉ። ከካሚራጀርባ። አዉሪዉ ሁሉንም

  • @eyersalimaraya9917
    @eyersalimaraya9917 Месяц назад

    Samie rasu tefatya new Ketdar befet mewld ko ke bet mewtat asfelgie aydelem 😮set lje bethon bal welde bela bet tela atwetam neber 😩2ya degmo emu ke camera jerba balbetsen mawarat techie neber wdie don't cry ❤❤❤

  • @munamohmed7952
    @munamohmed7952 Месяц назад

    ❤❤ egizabher yebarikishi emu misgin

  • @JfDl-m9b
    @JfDl-m9b Месяц назад +1

    የኔውድ❤❤❤

  • @ሠላሜ
    @ሠላሜ Месяц назад

    እሙዬ የኔ ውድ እህቴ አቻ ጀግና ነሽ ወላሂ በሮች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asnakechtsegaye-d1e
    @asnakechtsegaye-d1e Месяц назад

    ሀይዞሽ እሙ ያጋጥማል አታልቅሺ❤❤

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 Месяц назад

    አይዞሽ ውደ ለሁሉምነገር መልስአትድጪ አታልቅሺ

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb Месяц назад +7

    ለኛ ከማውራት ለባልሽ ነበር ቀድመሽ ማውራት ያለብሽ ሆይ ትዳር

    • @RahamaQtr
      @RahamaQtr Месяц назад

      በቃ አታካብዱ

  • @Sifu-op2vw
    @Sifu-op2vw Месяц назад

    Goboz yene wud end new godanga malet ❤❤❤

  • @SaraEthiopia-b1t
    @SaraEthiopia-b1t Месяц назад

    እግዛቤር ትዳርቨን ይመልሰልቨ የኔ ውድ ❤

  • @ywbmeazi4530
    @ywbmeazi4530 Месяц назад

    የእውነት ነው ማለት ነው እዚህ ቤት አረ ፈጣሪዬ ያን ሰቃችሁን መልሰው እግዚአብሔር የግባ በማህላችሁ 🙏🙏🙏

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 Месяц назад

    እውነት ብለሻል እየሰደብ ነው የሚሰጡት የለፊንበትን

  • @Fikirlove-y6p
    @Fikirlove-y6p Месяц назад

    እሙዬ አንቺ መልካም ሴት ነሽ ❤

  • @martawoldesenbet
    @martawoldesenbet Месяц назад

    Yene inate anchi astwayee sete neshe faxare yisxishe tbaraki 🙏🏼🙏🏼🙏🏼💯💯💯💯

  • @hekimahekima5572
    @hekimahekima5572 Месяц назад

    Subhan Allah Abshri Yen wude ❤❤❤🎉😢😢

  • @mazamazamaza-o6s
    @mazamazamaza-o6s Месяц назад

    Ayzshi yene wudi jaginanshi❤❤❤❤😢😢😢😢😢