🔴መቲ ከ አቅሟ በላይ የሆነ ነገር ገጠማት 📍የመቲ አስደናቂ መልስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024

Комментарии • 572

  • @abtube7318
    @abtube7318 3 месяца назад +313

    ልባም ሴት ማን ያገኛታል ይላል ቃሉ
    እና በጣም አኮራችን👍🙏🙏

    • @Zየኮሬቦ
      @Zየኮሬቦ 3 месяца назад +12

      የኔ ጀገናአብረሸየ ❤❤❤

    • @mobilemobile7500
      @mobilemobile7500 3 месяца назад +13

      የኔ አስተዋይ ከእዱሜክ በላይ የበሰልክ አብርሽ ጎበዝ አተ ትንሽ ልጁ ነክ ግን ትልቅ ሆነክ ተገኛተካል በርታ

    • @Fufu-vt9pt
      @Fufu-vt9pt 3 месяца назад +7

      ሚስቱ ግን የኔ ደርባባ እሩታየን እደ እህትሺ ተክባክብልን እህታችን 🎉🎉እሩታየ ምርጥ🎉🎉🎉🎉እህት ነች አደራ ብየሻለሁ 🎉🎉🎉🎉🎉ጀግና ነት ግን እየሽተታት ዝም አለች የኔ ቆጆ

    • @የሸወዋብጥስ
      @የሸወዋብጥስ 3 месяца назад +7

      አብሪሺዬ የኛ ጀግና እሩታዬን አደራ እዳይከፊት😢😢❤❤

    • @fakiafakia7020
      @fakiafakia7020 3 месяца назад +1

      😂

  • @seblet148
    @seblet148 3 месяца назад +57

    እጅህ ነዉ እንጂ አንተ አትሸትም አላለችም😂😂😂....በጣም የዋህ ልጅ ትመስላለች እንዳታስከፋት አደራ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹህ🙏❤

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 3 месяца назад +53

    እረ ወየው ምስኪን ተጫወትክባት አሳዋም አንድ ቀን ብድራዋን ትመልስ የምትሉው እጃቹሁን አውጡው😂ይመቻቹሁ😘👍

    • @Fufu-vt9pt
      @Fufu-vt9pt 3 месяца назад +1

      የኔዎ አሳዘነችኝ ስሜቶን መቆጣጥሮዎ 😂😂😂😂ብድርሺን መልሺ

  • @Zuleyka-d9h
    @Zuleyka-d9h 3 месяца назад +122

    ወላሂ በጌታየ እምላለሁ ሰከላ ሾው ላይ ኢንተርቪያችሁን እያየሁ ሳለቅስ ነበር የኔ ባት ኣስለቀስከኝ እፍፍፍፍፍ ኣሏህ እትልቅ ዴረጃ ያድርሳችሁ መቲየ የኔ ቡቡ😢ብቻ በጣም ነው ዴስ የምትሉ ጥንዶች ናቹ እርጋታችሁ ትህትናችሁ ስነስርኣታችሁ ❤ስለ እናትህ ዴግሞ ምን ያህል እንዴተረዳውህ ብታውቅ 😢😢😢ኣላህ ያፅናህ ፈጣሪያቸውን የሚፈሩ ብዙ ልጅችን ኣሏህ ይስጣችሁ ሀብትን ጤናን ፍቅርን ይስጣችሁ❤❤❤

  • @measzwondafrash
    @measzwondafrash 3 месяца назад +20

    ጌታን ሰከላ ላይ ስሰማቹ ነበር ጌታን አስለቀስከኝ እኔም እናቴን አስታወስከኝ ጨምሬ ጨምሬ ወደድዃቹ ተባረኩልኝ ምርጥ ሚስት ጌታ ኮ ነው ❤❤❤❤

  • @seblechannel4726
    @seblechannel4726 3 месяца назад +45

    የምትገርም ስብናያላት ደስ የምትል የምታሳዝንደስ የምትሉ በእውነት ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ በጣም አስተማሪ ነው ተባረኩ❤❤

    • @Iimuutubii
      @Iimuutubii 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fekrett6942
    @fekrett6942 3 месяца назад +22

    የኔ ቆንጆ 😅😅 ምን አይነት ትዕግስተኛ ነሽ እኔ እራሱ አጥወለወለኝ እኮ 😂😂😂😂

    • @samrilove1772
      @samrilove1772 3 месяца назад +2

      Wola germchign lebalwa yalti xinqaqe ayixali new😂

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 3 месяца назад +10

    በናትህ ተዋት ስታሳዝን የኔምስኪን ታሳዝነኛለች ስው ከናንተ ይማራሉ ጌትይ ይባርካችሁ ኮሆዳችሁ የሚመጣው ፍሬ ይባረክላችሁ ያረገዘች መስሎኝ ነበር ለወሬቸኩይብርክ በሉልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zelalemkeleta1185
    @zelalemkeleta1185 3 месяца назад +12

    ዋው አቤት እርጋታዋ የኔ ማር ደስሰትይ ታድለህ ❤❤❤

  • @Hajira.33
    @Hajira.33 3 месяца назад +22

    አባይ ቲቪ ሰከላ ሾው ላይ ኢተርቪያችሁን አይቸ ጥንካሬያችሁን ሳላደንቅ አላልፍም🎉❤❤

  • @netsibutik9401
    @netsibutik9401 3 месяца назад +4

    wowww በእውነት የምትገሰሙ ባለትዳሮች ናቹ የሰከላ ፕሮግራማቹ ሰምቼ ማታ የተጠቀምኩት ትራስ ብስብስ ነው ያለብኝ ጌታን ብቻ ጌታ በስራው ትክክል ነው የእኔ ወንድም በውስጥህ ትልቅ ሀዘን ይዘሀል ብዬ ገብቻለሁ So አንድ ነገረ ልልህ ወደድኩ እናትህ ጌታ ወዶአቻው ነው ወደ እረሱ የወሰዳቸው ከምንወደው ጌታ መሆን እኮ እድልነት ነው ስለዚህ የእዮብ ታሪክ እያሰብክ ተጽናና ጌታ በስራው ትክክል ነው አትከፉ ደሞም በጌታ ያላቹ ነገረ በጣም ደስ ይላል እሱ እራሱ ያበረታህ በእየሱስም ከውስጥህ ይህ ትልቅ የልብ መሰበረህ አይቶ በእየሱስም ያ የሚያበረታው መንፈስ ያግኝህ 🙏 ተባረኩ ያሰባቹት ይሳካ ጌታ እየሱስ በአብረሐም በረከት ይባረካቹ 🙏 ደሞም አንድ የገረመኝ ከእረሷ የምትወድላት ተብለህ ስትጠየቅ ከውጭው ካለው ነገረ ትተህ የውስጥዋ ስላወራኸው ነገረ ተገረምኩ b/c ሌላው (በጌታ ያልሆኑ ) ቢጠየቁ ምን እንደሚመልሱ ስለገመትኩ ነው 👌አቤት ለጌታ መሆን ፍቅሩ ሲገባን እፍፍፍ ብቻ ይህ ሁሉ ልጽፍ የፈለኩት ኢንተረቪያቹ ስላነጸኝ ነው ❤ለምልሙ ❤❤

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 3 месяца назад +9

    አንተ አይደለህም እጅህ ግን ይሸታል የእኔ እናት ስታሳዝን😂😂😂❤❤❤

  • @mekdesyohannis6989
    @mekdesyohannis6989 3 месяца назад +5

    አንቺ ግን ምትገርሚ ሴት ነሽ እናትሽ በደንብ አርጋ ሰርታሻለች እግዚአብሔር አይቀይርሽ መቲዬ የኔ እናት የኔ አስተዋይ😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 3 месяца назад +22

    ሰከላ እንተርቪአችሁን አይቸ አስለቀስከኚ እናት ለዘላለም ብትኖር ብየ ተመኘው

  • @kiddycakee
    @kiddycakee 3 месяца назад +5

    የኔ ምስኪን ዉይ ዘመናችሁ ይባረክ ዉይ አንተ አልናገር ስትል እሷ ላለማስከፋት ብላ የኔእናት ምን ላድርግሽ ❤እርጉዝ ነች እንዴ❤❤❤

  • @danielweldkidan7412
    @danielweldkidan7412 2 месяца назад +1

    ዋው እጅግ እጅግ ትሁት ቆንጅዬ ለባልሽ ያለሽ ክብር ጥሩነትሽ ትክክለኛ ፍቅርሽ ስትሞላቀቂ ሲያምሩብሽ እግዚአብሔር ከአይን ያውጣችሁ ለብዙ ሴቶች ትልቅ ምሳሌ የምትሆኚ እፁብ ድንቅ

  • @sofi8983
    @sofi8983 3 месяца назад +20

    ከነ አብሽ ቤት ነው የመጣሁት ማሻ አላህ ታምራላችሁ እኔንም አበረታቱኝ በቅንነት የነዚህ ጥዶች አድናቂዎች ደምሩኝ ስወዳችሁ ❤🎉❤🎉

  • @Tamiratanase
    @Tamiratanase Месяц назад +1

    በጣም ተንኮለኛ ነህ እኔም እትዮጵያ ስገባ እወድሀለሁ የምትለኝን እንድህ ባደሪጋት የኔ ችግሩ ቶሎ እስቃለሁኝ😂😂😂

  • @AbayGetachew-gx2gd
    @AbayGetachew-gx2gd 3 месяца назад +4

    ጌታን በጣም ነው ምወዳችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ሰካላ ላይ ሳያችሁ በጣም የባሰ ወዳድካችሁ ደግሞ የአማን መልቃስ አስለቀሰኝ ባርቱ እሺ we love you ❤

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793 3 месяца назад +6

    በጣም ትግስታኝ ሴት ነት በጣም የዋህ ቆጄ ሴት በጣም ነው የምወድሽ❤❤

  • @TigistBerihun-u3e
    @TigistBerihun-u3e 3 месяца назад +4

    የሰከላ ኘሮግራማችሁን አይቸ በጣም ነው የወደድኳችሁ ፈጣሪ በሞገስ ያኑራችሁ

  • @alemzegeye5416
    @alemzegeye5416 3 месяца назад +4

    ቅዱሴን የወደድኩህ የዋህ መልካም ሰዉ መሆንህን ያየሁት ሰከላ ላይ ነዉ መቲዬም ጥሩ መልካም ጨዋ ሴት መሆንሽን ያየሁበት ነዉ ቅዱሴም በናትህ ሞት ምክንያት ያለዉን የዉስጥህ ፍቅር ያየሁበት እወዳቹኋለዉ

  • @AshuAshenafi-g3q
    @AshuAshenafi-g3q 3 месяца назад +4

    የኔ ወንድሜ በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል በናንተ ጉዞ ትምህርት

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 3 месяца назад +9

    ሰላም ለዚቤት ይሁን የአብረሐምና የሩታዬ ደጋፊወች ነን በርቱ ጎበዞች ቲጂ ሾዉ ላይ አይቻችሇለሁ ጎበዞች በርቱ አብረሐምንና ሩታዬን አበረታቱልን ❤🎉🎉❤🎉❤❤🎉🎉🎉

  • @salamsalam5718
    @salamsalam5718 3 месяца назад +5

    አተ ግፈኛ አሳዘነችኝ እኔ ብሆን ተነሰ ታጠብ ማለቴ አይቀረም ነበረ ምሰኪን የሆነች ሚሰት አለችህ እግዚአብሔር ይጨምረላቹህ ፍቅሩን❤❤❤❤

  • @EleniBekele-p5j
    @EleniBekele-p5j 3 месяца назад +1

    የኔ እናት ስታሳዝን ውይ በናትህ አንጀቴን ነው የበላችሁ በቃ በጣም ነው የምወዳት የኔ ውድ እህት ተባሪኪ ግን በጣም አሳዘነች ወይይይይይይ

  • @TizuNigussie-wy3my
    @TizuNigussie-wy3my 3 месяца назад +6

    እኛ የማዳም ቅመሞች የት ሄደን ነው እናንተ 50,000የማትገቡት? በሉ ወደ ሼር ጓዶቼ

  • @Fikrubiruktawit
    @Fikrubiruktawit 3 месяца назад

    Jam❤ እውነት ሰው ከእናተ በጣም ብዙ ይማራል የምትሰሩት contents 1 ga new ከዛም በለፈ ወጣት ከናንተ ብዙ ይማራልና እና ከአሳለፈቹት መንገድ ለህይወት ብታስተምሩን እውነት ደስ ይለኛል በብዙ እግዚአብሔር የባረካቹ አማኝ ጎበዞች ናቹ እና አደለም ካሳለፈቹት አሁን ከምትኖሩትም አልፎ ለነገ የምታስቡት እንኳን በጣም inspire ያደረጋል ❤ወዳቹሀለሁ

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 3 месяца назад +4

    🎉ምርጦችዬ አይለያችሁ ምርጥ ምርጥ ልጆችም ፈጣሪ ይስጣችሁ የት ናችሁ የአብርሼ ወዳጆች ጉዞ ወደ 50K

  • @ferafera850
    @ferafera850 3 месяца назад +1

    እናንተን ሳይ የኔ ህይወት አስጠላኝ ፈጣሪ ፍቅራችውን ያብዛላችው❤❤❤❤❤❤ ደስ ትላላችው

  • @FTuxcyixju-yw5nd
    @FTuxcyixju-yw5nd Месяц назад +1

    ስታምር ደግሞ❤ ዛሬ ነው ያይኋችሁ

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 3 месяца назад +1

    ዋው የተባረከች እውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤❤ተባረኩ

  • @MediDam
    @MediDam 3 месяца назад +7

    ማሻአላህ ይጨምረላቸሁ❤❤❤❤

  • @SaraBerhanu-xo5kp
    @SaraBerhanu-xo5kp 3 месяца назад +3

    መቲ የመችሽ ጌታ ይባረኪሽ

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 3 месяца назад +1

    የኔ ቆንጆ ደሰ ስትል እግዚአብሔር ተሰዳራችሁን ይባርክ🙏❤❤❤

  • @HanaLawe-cn6td
    @HanaLawe-cn6td 3 месяца назад +1

    😮😮እኔ ላይ ቢያረግ እንደዚሕ ባሌ ስንት ተሞጣሙጬ ነበር😅😅😅😅😅 እንዲሕ ታግሼ ልቆይ ሻወር ዉሰድ ነዉ ወድያዉ የምለዉ ትግስትሽ ጨዋነትሽ ትሕትናሽ ዋዉ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @hanayoutube7934
    @hanayoutube7934 3 месяца назад

    እውነት ነው አንድ አንድ ሰው ባለው ቃልት እኔ እራሱ አለኝ አቤል አንድ አንድ ነገር ባለው በ ወስጥ አለኝ እውነት ነው እኔ ትሸቸች ሳይሆን እኔ ከተማ ነው እድገት እሱም አዲስ አበባ ነው እድጋቱ አግብተን የነበርነው አድስ አበባ ነበር ትንሽ ኑሮ ስክብደን ከፈለ ሀገር ገባን ይ ገጠር ኑር ይክብዳል በጣም ባሌ አንድ አንድ ቃላት በ ወስጥ አለኝ እውነት message ነው ተባርኩ ❤️♥️♥️♥️♥️

  • @alemendres
    @alemendres 3 месяца назад +2

    ትለያለች የፍቅር ጥግ የኔ ልዩ 😢😢😢😢ትለይብኛለሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bekidevi
    @Bekidevi 3 месяца назад +1

    ስዎዳችሁ ስታምሩ አግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 3 месяца назад +1

    የኔ እናት እግዛብሔር ይባርካችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበል❤❤❤❤❤❤ ፍቅራችሁ ይብዛ

  • @MelonaAsefa
    @MelonaAsefa 3 месяца назад

    የኔ ጀግኖች ናቹ ማርያምን ብዙ ነገር አስተምራቹኛል እወዳቹሀለው እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክላቹ❤

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr 3 месяца назад +1

    ሰለም ለእናንተ ይሁን የኔ ወዶች ትላንትና አይቼ ትልቅ ትምህርት ወስጃለሁ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጀ ያደርሰቸሁ መቲ የኔ የዋህ ❤❤❤❤😘🥰🥰🥰😘🤲📖✊

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 3 месяца назад +12

    12ሰአት እዪታ አለ አሁን ይተኛሉ የመዳም ቅመሞች

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs 3 месяца назад

      😂😂😂👍👍

  • @FafiFafi-n8q
    @FafiFafi-n8q 3 месяца назад +1

    ሰከለ ቲቪ ለይ አይቼችሁ በጠም ነው የለቃስኩት የኔ ውዶች ❤❤❤

  • @SadSad-qe1su
    @SadSad-qe1su 3 месяца назад +1

    ስለናትህ ስታለቅስ እኔም በለቅሶ ልፈነዳ አሳዘንከኝ አብሽር

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 3 месяца назад

    ዋው ትእግስትኛ ናት ፍቅራቹ ደስ ይላል ውዶቼ ሩታዬ እና ኣብርሽ ደሞ ኣደራ የኔ ማሮች እኛም እንወድዋችለን በርቱ ❤❤❤

  • @ምርጧሴትሒጃብነውውበቴ
    @ምርጧሴትሒጃብነውውበቴ 3 месяца назад +27

    ረሡል ሡለላሂ አለይሂ ወሰለም
    አብዛሀኛው ሰዎች ጀነት የሚያስገባ ስራ ምንድነው ?ተብለው ሲጠየቁ
    #አላህን መፍራትና
    #መልካም -ስነምግባር ነው አሉ ።ሡለላሂ አለይሂ ወሰለም ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሡለላህ

  • @diboraaddisu7461
    @diboraaddisu7461 3 месяца назад +1

    እርጋታሽ ደስ ሲል በጌታ ተረኪ።

  • @markeTUbeዬቶብ
    @markeTUbeዬቶብ 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤ሠከላ ላይ በታሪካቺሁ እዝኛለሁ ደሞሞ ጠካራ ናችሁ አሥተምራችሁኛል❤❤❤❤❤

  • @RahmaAbdo-m8v
    @RahmaAbdo-m8v 3 месяца назад +1

    የኔ ማር ሚስትህን ስወዳት ❤ እደዘመኑ ሴት አትለቀለቅ ንፁህ ዉበት የኔ ቆጆ ❤😊😅

  • @selamawittsegaye5308
    @selamawittsegaye5308 2 месяца назад

    በፍቅሯ ያለህ እምነት ደስ ሲል ያፅናቹ ❤❤😘

  • @maranatha391
    @maranatha391 3 месяца назад +2

    አርገዘሻል የኔ ቆንጆ❤

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 3 месяца назад +2

    አተ አደለህም እጅህ አላለችም እጁ የማነዉ ይሄ ሁሉ ኮ እዳይከፋባት ነዉ😂😂😂❤❤❤❤❤❤

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 3 месяца назад

      በጣም ሚስኪን 😢😢😢

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 2 месяца назад

      ደምሪኝ እማ

  • @ethiolove2517
    @ethiolove2517 3 месяца назад +1

    አማንዬ ሰከለ ሾዉ አይቼ እንዴት እንደለቀስኩ ጌታን 😭

  • @ፋፊነኝቢንትእንድሪስተስፈ

    ስወዳችዉ ሚስት ደሞ ደለሽነት እህህ አላህ ጥር ልጅ ይወፍቃችሁ የኔ ማር ❤❤❤❤

  • @samsungphonne4379
    @samsungphonne4379 3 месяца назад +2

    እኔ በጣም ነው የምወደው ቱና ሁሌ ነው የምብላው❤❤❤

  • @ritaasmelash3236
    @ritaasmelash3236 3 месяца назад +1

    እውይ የኔ ምስኪን 😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr 3 месяца назад +3

    አባይ ቲቪ ትላንት አስለቀሰከኝ

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y 3 месяца назад

    በማርያም ደስ ሲሎ አልፅፍም ግን ሠብ ስክራይብ አድርጌ ነበር ማልፋቸው በቃ ወዳችሁ አለው ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MonaMona-se4yp
    @MonaMona-se4yp 3 месяца назад +1

    አላህ ዘላም ያርግላችሁ ወልዳችሁ ከብዳችሁ

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 3 месяца назад

    የኔ ውድ ወይኔ ትግስቷ ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢 በእውነት አሳዘነችኝ 😢😢

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut 3 месяца назад +8

    እኔ ግን ያሳቀኝ ድጋም ተነስተህ ስትቀባ የተቀባህው እኮ እየረበሻት ነው ምስኪን❤ ሳላደንቅሽ አላልፍም❤

  • @alamalam7810
    @alamalam7810 3 месяца назад +3

    ግን እኮ ተጫወትክባት😂
    ምስኪን

  • @trr1069
    @trr1069 3 месяца назад

    ቲጂጋ ያደረጋችሁት ኢንተርቢዉ አይቸዉ እንዴት እዳሳዘንከኝ ዉይይይ😢አላህ ያሰብከዉን ያሳካልህ ያሳካላችሁ አላህ ያግዛችሁ

  • @merertuabera2765
    @merertuabera2765 3 месяца назад

    ወይኔ አንተ ግፈኛ የኔ መልካም ሴት ❤️❤️🥰🥰

  • @HirutAbebe-c9q
    @HirutAbebe-c9q 3 месяца назад

    abet Aman gefeh....gen des setelu, betam astemari new tebareku....❤❤❤❤ meti konjo yetebareksh mist❤❤❤❤

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 3 месяца назад +1

    አኔ በጣም ነው የምወዳችሁ አነዴት አነደስለቀሳችሁኝ

  • @Zinab-p3l
    @Zinab-p3l 3 месяца назад +3

    መሺአላህይጨምርላቺሁ❤❤❤❤

  • @dinkuyeedemeke3279
    @dinkuyeedemeke3279 3 месяца назад

    ❤❤❤ ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሺ
    ተባረኩ እንወዳቹሃለን

  • @شفيقشفيق-ض1ل
    @شفيقشفيق-ض1ل 3 месяца назад +1

    ወይኔ በሳቅ አሳዘነች ግፍ

  • @berehan-n9r
    @berehan-n9r 2 месяца назад

    ምስክ ደስ ስትል የኔ ቆንጆ

  • @SemiraAbdulwehab
    @SemiraAbdulwehab 2 месяца назад

    ውብ የሆነች ሴት ልባም ነች ውድድድ❤❤❤❤❤

  • @semutasew2244
    @semutasew2244 3 месяца назад +2

    እረ ያተስ ከፍ አማንየ አመመኝ እያለች ጭራሽ ልብዋን ቶዞረው😂😂😂

  • @MagfrlaBeze
    @MagfrlaBeze 3 месяца назад

    ተለሊቱ 8 ሠአት ነው ያየሀት ግን አለቀስኩ አባ ቲቪላይ ያቀረባችሁትን አይቸ ተመልሳ ትመጣለች አላለም መቸምቢሆን ተቅጭላቴ አጠፋም ይች እምት የምር አድናቄችሁ ነኝ ❤❤

  • @BetiBeti-d7k
    @BetiBeti-d7k 3 месяца назад

    ትለያለች የፍቅር ጥግ የኔ ልዩ😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሻይቅምሻ
    @ሻይቅምሻ 3 месяца назад +1

    ኧረ ስታምሩ❤❤😊

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse 3 месяца назад

    እኔ እተርቢውን ካየሁ ቡሀላ በጣምነው ውስጤንየነካኝእፍ የኔወድም❤

  • @SintayehuEshetu-hg8us
    @SintayehuEshetu-hg8us 3 месяца назад +2

    ባል ማማዬ ይባላል እንዴ እረ ንቂ የኔ ፍቅር ማለት ትችያለሽ ሆ

    • @medifentaw7513
      @medifentaw7513 3 месяца назад

      ለምን አጎቴ አትለውን ምን አገባህ ስታየሁ😂

  • @Kidistyedinkeliji
    @Kidistyedinkeliji 3 месяца назад

    Yene አባት sekela ሾው layi aslekesikegn yemir enaten አስታወስከኝ አግዚአብሔር ደግሞ enat የሆነች ሚስት ሴቶሃልና አግዚአብሔርን አመስግን አንዳታለክስ esh

  • @AlAl-tt8xl
    @AlAl-tt8xl 3 месяца назад

    ❤❤❤❤ ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed 3 месяца назад +1

    አፍንጫ እይንካክ አስቀናል 😂😂❤️❤️❤️❤️

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 3 месяца назад +9

    አባይ ቲቪ ላይ አይቻችሁ አለቀስሁ ስለ እናትህ ስታወራ🥺🥺 የኔ እናት አስመለሳት እኮ🥺🥺 ተማ አማን❤❤❤በቀጣይ ተበቀይዉ መስቲ❤🥰🥰

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im 3 месяца назад

    የኔ ቆንጆ አንደኛ ነሽ❤❤❤ትዕግስቷን አድንቄያለዉ

  • @TiruworkMogesTadesse-vn2ii
    @TiruworkMogesTadesse-vn2ii 2 месяца назад

    የኔ ቆንጆ ሞትኩ በሳቅ

  • @አለውያ
    @አለውያ 3 месяца назад +1

    ትግስት አላት ማሻአላህ

  • @burtikanmulu5958
    @burtikanmulu5958 3 месяца назад

    የኔ እናት ግን አተም አበዛህባት ወይኔ😢❤❤

  • @ShegaZegeye
    @ShegaZegeye 2 месяца назад

    የኔ ማር በደስታ ያኑራችሁ ደስ ስትይ

  • @Lujeyni111q11
    @Lujeyni111q11 3 месяца назад +1

    Abrushan Rutayeni hedera setenechuhal wede butajara eske melesu❤❤❤

  • @etalem3581
    @etalem3581 3 месяца назад +1

    እረ በማርያም እደዚ አታድክማታ እኔ ይከፋኝልል

  • @ፌቨንመዝናኛ
    @ፌቨንመዝናኛ 3 месяца назад

    መቲየ አማን እግዛብሄር ኣምላክ ፀገውን ያብዛላቹህ እወዳቹሃለው❤

  • @ayni1919
    @ayni1919 3 месяца назад +1

    እንዴት እንደምወዳችሁ አታውቁም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haymikonjo7286
    @haymikonjo7286 3 месяца назад

    ስታሳዝን ሴት ናት❤

  • @mhirat
    @mhirat 15 дней назад

    ጌተን ደስ አላችሁኝ😂😂❤❤❤

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 3 месяца назад +1

    ❤❤ማሽአላህ❤🎉ደስስትሉአይለያችሁ

  • @etalem3581
    @etalem3581 3 месяца назад

    አምላክ እድሜ እና ጤና ይሸጣቹ እረጅም እድሜ ይሰ ሳቹ

  • @hiwottesfaye2655
    @hiwottesfaye2655 3 месяца назад

    😂😂😂 uuuuuufffffff yene konjo setszin ❤❤❤ wubochi sewodachu eko selamchu yebiza ❤❤❤

  • @simegnkefelegn208
    @simegnkefelegn208 3 месяца назад

    Metiye Aman endet nachu betam nw yemewedachu bertulen❤❤❤❤metiye please min aynet bussines besera endemiyawatagn betenegerign bewest silk betagegnegn beterefe tebarekulegn❤❤❤❤❤

  • @MomiGoshu
    @MomiGoshu Месяц назад

    የኔ ምስኪን

  • @AyalAbate
    @AyalAbate Месяц назад

    የኔውድ ደስ ስትይ❤❤❤❤❤❤❤

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ

    እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹ እንደ አብርሃም እንደ ሳራ ቤታችም ይባርክላቹ ምርጥ ጥንዶችዬ ሀገራችን ሁል ሰብ ፍቅር ይዝራልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉