Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም አሪፍ መረጃነው ወድማችን እናመሰግናለን መብራት ቶሎ እየጨርሰብኝ አስቸግሮችል እስሲ መፍቴ ካለው 🙏🙏
በርታ 👍👍👍
ምን ዓይነት ሞይል ነው የያዝኸው? ያሃቸው setting ውስጥ አላገኘኋቸውም
Techno ከሆነ ሞባይል የመደወያ(ስልክ ቁጥር መፃፍያ) ክፈት ከዛ ከላዩ ሴቲንግ ታገኛለህ።ከዛ ኣድቫንስድ ሴቲንግ የሚል አለክ።ከዛ ወደ ኢንተሊንት ጌሽቸር ትገባና ያው አማራጮች ታገኛለህ።ሞክረውና ንገረኝ።
እናመሰግናለን🙏 የመጨረሻው ግራ ይገባል?፣እኮል እሪከርድ እኔ ደሞ የምፈልገው ነበር እስቲ እሞክረዋለው!ሌላ ጥያቄዬ የጠፍብንን አፕ እንዴት መመለስ እንችላለን ???
እናመሰግናለን
Good jobs
ጎበዝ ነህ ይመችህ ውድም ቤትሰብ ሁኛልሁ
Thank you dear🙏
የብዙ ሰዎችን ችግር ነው የፈታህልን እናመሰግናለን
My boss yane Advance features yamilatin yalachim endena meragey
እናሙሰግናለን
Yene silk techno spark 10 new endet new yemastekaklew
💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሻምበል አርፍ ሃሳብ ነዉ ግን የጎግል በአጋጣም ከጠፋ እንደት ማገኘት ይቻላል
ኢሞ ላይ ሰው ያወራው ሰዓት እንዳይታይ ለማድረግ እባክህ መልስልኝ አመሰግናለሁ
ሻቤ ደህናነህ
ዩድምፆ ሪከርድ እንቢ ብለን ምን መፍትሄ አለው m13 sums ng
ሌላው የማልጠቀምበትን ኢሜል በሙሉ አጥፍቼ በአዲስ ለመጠቀም አስቸገረኝ
የእኔም ጥያቄ ነዉ
Thank you brother I have a question about telegram when you download file or video how to delete please brother Thank you
Sumsung A52 call Record Be rasu Yale app endet new Record mareg mechelow
Open notifcation panal የሚል አላገኘሁም
*ስለ GB Whatsapp ስራልን አሁን ላይ እየሰራ አይደለም*
🎉🎉🎉❤❤❤
ምን አይነት ሞባል ስልክ ነው የያስከው የእኔ ቴክኖ ነው እና እዛ ላይ አፑን አላገኘሁትም ብትችል ጠቁመኝ
ሰሞኑን vpn እየበራ ግን አይሰራም ለምንድነው
ሰላም ወንድም ሻምበል ፈልጌህ ነበር በናትህ አካውንቴ ሊዘጋብኝ ነው እርዳኝ መልስልኝ እባክህ ቴሌ ግራሜን ላስቀምጥ?
ኢሞ ግሩፕ አላስገባኝ አለ ሊያስገቡኝ ሲሞክሩ can not invite this usar to group due to his privesy setting ይላል ምን እንደቆለፍኩ አላውቅም ወንድሜ እስኪ የሆነ ነገር ቀለኝ🙏
Setting ተገባለ ከዛ
ኣስረዳሃለው
እሺ ከዚያስ
evryone argiw
@@rodaahmed2753 funcution የምለዉን ከከፈትክ ቡሃላ ቮዪስ ክለብ የምለው ኦፍ ሁኖ ነው ያለ እሱን ኦን ኣርገው
እሞዬ ታጣልፎቢኛል እንዴት ለስታከክላዉ
ወንድሜ በነትህ ተባበረኝ የማዳም ልጆች ስልኬን እየነካኩት እያበላሹብኝ እኔ አይደለሁም ይሉኛል ስልኬን ስንቴ አስራሁትእና ሲነኩት ስልኬን ፍቶአቸውን የሚያነሳ ነገር ንገረኝ ስልኬ ሳምስንግ A04ነው
ወዲም እኔ ኢሞ ስጠቀም ማስታወቃ ይረብሽኛል
ወንድምየ SMS ፎቶ ሲላክ አልደርሰኝ እያለ ከቻልክ በናትህ አትለፈኝ
ፌሰ ቡክ ስጠቀም ለአዲስ ጓደኛ ጓደኛ አድርጌ የመጀመሪያ Hi ብየ ስፅፍ coudn't send እያለ አስቸገረኝ
እኔካሜራየ፡እየተጠለፈ፡ተቸገርኩ፡መላ፡ካለሕ፡ተባበረኝ፡በአላሕ
ኢሞ የእኔም የነሱም አይሰማም ለምንድ ነው ወንድሜ ይሔን ሰሞን ነው የጀመረው እኔ ሳውድ ነው ያለሁት የሁላችሁም ነወይ
የኔም
@@user-ti1hx2ro7n ምን ሆኖ ይሆን
የኢሞ ነገር የሁሉም ሰው መሰለኝ
አወ የኔም እቢ ብሎን
❤❤❤😂😂😢
ሰሞኑን vpn ይበራል ግን አይሰራም የኔ ብቻ ነው ወይስ
እኔ ጋር አልሰራም ሳምሶን ነዉ ስልኬ
ኢሞ ወደኔ. ሲደውሉ. አይሰራም. ለምንድን ነው
ኢሞ. ወደኔ. ሲደውሉ. አይሰራ. ለምንድን. ነው
አረ ወንድሜ ውለታህ በዛበኝ
ከሞባይላችን ሲስተሙ የለም
samsung adelem
በጣም አሪፍ መረጃነው ወድማችን እናመሰግናለን መብራት ቶሎ እየጨርሰብኝ አስቸግሮችል እስሲ መፍቴ ካለው 🙏🙏
በርታ 👍👍👍
ምን ዓይነት ሞይል ነው የያዝኸው? ያሃቸው setting ውስጥ አላገኘኋቸውም
Techno ከሆነ ሞባይል የመደወያ(ስልክ ቁጥር መፃፍያ) ክፈት ከዛ ከላዩ ሴቲንግ ታገኛለህ።ከዛ ኣድቫንስድ ሴቲንግ የሚል አለክ።ከዛ ወደ ኢንተሊንት ጌሽቸር ትገባና ያው አማራጮች ታገኛለህ።
ሞክረውና ንገረኝ።