ስለ ቲክቶክ ሙሉ የተብራራ ቪድዮ እያንዳንዱ settings የቀረ የለም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • in thies video all about tiktok settings

Комментарии • 70

  • @esubalewmuche81
    @esubalewmuche81 6 месяцев назад +5

    ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን እጅግ በጣም ወድጀዋለሁ!

  • @hikmayoutube6653
    @hikmayoutube6653 3 месяца назад +3

    ❤❤❤ የምፈልገው ነገር ስለሆነ እስከመጨረሻ ድረስ ነው ያየውት እናመሰግናለን በርታ ወንድም🎉

  • @zuzuahmde5318
    @zuzuahmde5318 Месяц назад +1

    ምርጥ አስተዋይ ልጂ ከማንም በፊት ዲሮ አስተህ ሶሻል ሚዳን የጀመርከው እኔበጣም እምከተልህ ተረጋግተህ እምታስተምረን ሻበልዬ እምለቃቸው ሁሉ ይመቹኛል❤

  • @esubalewmuche81
    @esubalewmuche81 6 месяцев назад +6

    ቀጥልና ስለCabCuter አስተምረን!

  • @janetwalden7233
    @janetwalden7233 6 дней назад

    በደብ ተከታትያለሑ ተባረክ❤

  • @Reta-fy9ed
    @Reta-fy9ed 12 дней назад

    በጣም እናመሠግናለን ክበርልኝ

  • @SleepyArmadillo-uv2ji
    @SleepyArmadillo-uv2ji Месяц назад

    ሻንበል yetentu betam new yemodek yante ትምህርት ሁሉም yeseralegnal የኔ lebe kena tnx ♥️☺️😘

  • @MesiDenege
    @MesiDenege Месяц назад

    እሰኬ መጨረሻው አይቼ ብዙ ነገር አስተካከልኩት ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @Jemsabate7
    @Jemsabate7 2 месяца назад +1

    እስከ መጨረሻው ተከታቲያለሀ፣ ነገር ግን tikitok ውስጥ Post የተደረጉ ታሪኮች በአማርኛ እንዲነበቡ ምኑን ማስተካከል አለብኝ ?

  • @mesy6975
    @mesy6975 6 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን🙏🙏በደብ አስረዳህን

  • @medoncita2787
    @medoncita2787 7 дней назад

    ወንድሜ ያሰየኸን መልካም ነው በርታልን ግን በሁሉም ስልክ ላይ ይሰራል? እኔ ላይ ግን አንዳንድ ነገሮች ስልኩ ላይ የለም
    ልታስረዳኝ ትችላለህ

  • @janetwalden7233
    @janetwalden7233 6 дней назад

    ተባረክ❤

  • @kedirmuhabaw2499
    @kedirmuhabaw2499 21 день назад

    Enamesgnalen wendme❤❤❤❤

  • @user-nw2ql8ux7s
    @user-nw2ql8ux7s 3 месяца назад

    የምር ጀግና ነክ ብዙ አስተካከልኩ❤❤❤❤❤

  • @ZahrahMeHaMaD
    @ZahrahMeHaMaD 3 месяца назад

    ብዙነገር አስካከልኩ ይመችህ❤❤❤❤👍👍

  • @foziya0531
    @foziya0531 2 месяца назад

    በጣም አመሰግናለሁ ኢሜሉለራሱ መጣልኝ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aynadis.Tube.4
    @aynadis.Tube.4 6 месяцев назад

    ሰላምክ ይብዛልኝ ዋው በጣም ምረጥ ትምርት ነው😍 እኔ እስከመጨረሾው ሙጥጥ እስከሚል ነው ያየሁት❤ ቴኪው

    • @shambleapptube
      @shambleapptube  6 месяцев назад

      ❤❤❤❤

    • @AbrhamDereje-po1iv
      @AbrhamDereje-po1iv Месяц назад

      አንድ ሺ ፎሎው ካላቹ ገንዘብ መስራት ትችላላቹ ይባላል እንዴት እንደሆነ ብትነግረን

  • @XcggVcbhhh
    @XcggVcbhhh Месяц назад

    እናመሠግናለን በርታ😊

  • @user-fk7lv6rf1d
    @user-fk7lv6rf1d 2 месяца назад

    አናመሰግናለን ወንድማችን❤

  • @nitsuhgetieyoutube9884
    @nitsuhgetieyoutube9884 6 месяцев назад

    የውነት ከዚሕ በላይ እውቀቱን ይጨምርልሕ❤

  • @user-es1ru3rx5z
    @user-es1ru3rx5z 5 месяцев назад

    ሙሉውን ሰማሁትና ደስ አለኝ። ይመችህ

  • @user-vw2gg9eh6g
    @user-vw2gg9eh6g Месяц назад

    እናመሰግናለን❤

  • @user-gb1zs7nt3e
    @user-gb1zs7nt3e Месяц назад

    እናመስግናለን ወንድማችን❤

  • @user-pe9mh9pb5b
    @user-pe9mh9pb5b 3 месяца назад

    ንገረንወንድምአለም እስከመጨረሻዉ ነዉ ያየሁት ቀጥልበትጎበዝ

  • @user-ft8om4so7v
    @user-ft8om4so7v Месяц назад

    ሰረች ያደረግነውን እዴት ነው ምናጠፋው

  • @raddanitube
    @raddanitube 6 месяцев назад

    በርታ ወንድሜ ጎበዝ

  • @seidworkuyoutube
    @seidworkuyoutube 19 дней назад

    እናመሠግንአለን //2-step verification እና ስለሎኬሽኑ ሳነግርን አለፍከው ማብራሪያ ያስፈልገዋል

  • @kalkidan-pts4ru4y
    @kalkidan-pts4ru4y 4 месяца назад

    ወንድም በፈጠረክ እንዳታልፈኝ please
    ቪድወ ስለቅ እንደዚ ይለኛል ለምንድነዉ 🥺your video is not eligible for recommendation in the for you feed if you disagree with the centent restriction you can appeal ከዛ እይታዉ ይቆማል 😢????

  • @ETHIOTECK
    @ETHIOTECK 6 месяцев назад +2

    WELCOME

  • @Tizita1232
    @Tizita1232 4 месяца назад

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን❤❤❤

  • @MohmedAli-gd6yv
    @MohmedAli-gd6yv 2 месяца назад

    ስለ capcut እስኪ ንገርን እና እኔ የምስራቅ ቪደው ብዙ እይታ አያገኝም

  • @MetadelMetadel-co6su
    @MetadelMetadel-co6su 3 месяца назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @DanielWalle-s4b
    @DanielWalle-s4b 7 дней назад

    እስከመጨረሳዉ አይቸዋለሁጨበረታ ግን ጥያቀ አለኝ

  • @mekyia-qo1cl
    @mekyia-qo1cl 2 месяца назад

    አረተው በወርናግ የተዘጋ አካውንት እደት መመለስ ይቻላል የከፈትኩት በቁጥርነው ቁጥሩም አለኝ እደት ልክፈተው

  • @sameerasame5355
    @sameerasame5355 6 дней назад

    እባክህ እኔ ቲክቶክ አለኝ ሥጠቀምየነበር አሁንአገርቤት ገብቻለሁ እና አሁን ጭራሽ ቴክቶክ ላይመግባት አልችልምከኔቻናልም ሆን ከላቻናል መግባት አልቻልሁም መፍቴ ካለህ አትለፈኝ 🎉🎉

    • @sameerasame5355
      @sameerasame5355 6 дней назад

      ስጠቅም የነበረዉ ዱባይነዉ

  • @user-iq5xo8li3z
    @user-iq5xo8li3z 6 месяцев назад

    እሽ ሻበልየ እስኪ ስለ ሜሴጀር መደዋወያ አሳየኝ ያማለት የኔ ስደዋወል አይሰራም ያለ VPN

  • @foziya0531
    @foziya0531 2 месяца назад

    እስከመጨረሻው ነዉያየሁት🎉

  • @አዚዛ-አ5ቨ
    @አዚዛ-አ5ቨ Месяц назад

    የሻበል ቤተሰቦች ደምሩኚ እህቶቸ

  • @Rakeb154
    @Rakeb154 6 месяцев назад

    ወንድሜ በናትህ ስልኬ ሳምስንግ A4ነው እና የማዳን ልጆች ስልኬን እየነካኩብኝ ስበሩብኝ ስጠይቃቸው እኔ አይደለሁም ይሉኛል እና ስልኬን ሲነኩት ፍቶአቸው ማን እንደነካው የሚያሳይ ካሚራ ስራልኝ ስልኬን ጭራሹን ሳይስባብሩብኝ

  • @ZeharaMeki
    @ZeharaMeki Месяц назад

    እስከመጨረሻው ተከታትይአለሁ

  • @Ethiopiahgerahgera-ey7ni
    @Ethiopiahgerahgera-ey7ni 2 месяца назад

    እናመስግናለን

  • @kebedeking
    @kebedeking 2 месяца назад

    አካውንቴን ሎግ አዉት አረኩት መመለስ እችላለው ሌላ ሰው እየተጠቀመ ነው ወንድሜ

  • @minilikdukem2232
    @minilikdukem2232 5 месяцев назад

    ተከታትያለው

  • @ZeharaMeki
    @ZeharaMeki Месяц назад

    እስከመጨረሻው ተከታትለናል

  • @Ruthwondimagegn-u6d
    @Ruthwondimagegn-u6d 5 дней назад

    Kelib ameseginalew esoke mechereshaw teketatiyalew

  • @GethachewShellema-hr4ds
    @GethachewShellema-hr4ds Месяц назад

    Esk

  • @EthioDiyMachine
    @EthioDiyMachine 2 месяца назад

    Thank you

  • @Anshi-iu6uw
    @Anshi-iu6uw 3 месяца назад

    Enamesegnal wendm

  • @yewehanesgebermedehin8920
    @yewehanesgebermedehin8920 6 месяцев назад

    ተከታትያለው ወንድሜ

  • @EmeruDasta
    @EmeruDasta 2 месяца назад

    Bero ades tik tok sekafet lamndenaw viral yamywtaw

  • @user-xh2se5qp5f
    @user-xh2se5qp5f 6 месяцев назад

    vido kemertehu behala post yemilew ayimetam mn ladirg
    ????

  • @MohmedAli-gd6yv
    @MohmedAli-gd6yv 2 месяца назад

    እኔ እስከመጨርሻው ተከታትያለሁ

  • @kidusimran4616
    @kidusimran4616 6 месяцев назад

    🙏👍 thanks bro follow argenachwe follow yalrgwnene endete mawke yechalale?

  • @GeniYidersal
    @GeniYidersal 2 месяца назад

    ❤❤

  • @KiruubelMokonnin-ck2jf
    @KiruubelMokonnin-ck2jf 6 месяцев назад

    እስካ መጨረሻ ታከተትየለዉ

  • @tubi9871
    @tubi9871 6 месяцев назад

    ሊቮ ገቮ ገብተው ሰላምታ ሳቀርብ ማስታወቂያው እያጠፋብኝ ተቼግሬያለሁ እዴት ላስተካክለው

  • @Ethiopiahgerahgera-ey7ni
    @Ethiopiahgerahgera-ey7ni 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selam1624
    @selam1624 5 месяцев назад

    አረ በእናትህ ዋርኒግ ላለ የሚፃፈዉን ነገረኝ ስለ ቲክቶክ ስታስጠመሩ ለምን ዋርኒግ ለሚለን አትሰሩም በታጣ የሚያስቸግረዉ እሱነዉ ብሰሩልን ይጠቅመናል የሁሏችንም ችግር እደሆነ አዉቃለሁ 🥺

  • @AbetYemihiretubizat
    @AbetYemihiretubizat Месяц назад

    10q

  • @lukasgetachew
    @lukasgetachew 6 месяцев назад

    አከፋፈት ስራልን 2024🙏🙏🙏

  • @mesy6975
    @mesy6975 6 месяцев назад

    እኔ ተከታትየሀለው 😂🙏

  • @hailuteshome3765
    @hailuteshome3765 3 месяца назад

    ተአታትዬዋለሁ

  • @ZeharaMeki
    @ZeharaMeki Месяц назад

    እስከመጨረሻው ተከታትይአለሁ