"ኢትዮጵያዊያን ከሀገር ወደ መሬት ፍቅር ተሸጋግረዋል " | መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ | Megabi Hadise Eshetu Alemayhu| Ethiopia

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 75

  • @hiruthirutkidane3419
    @hiruthirutkidane3419 Год назад +6

    አይ መጋቢ ኑርልን" ዓይናችን የታወረው የኛ ነው እያየን ማየትና ማስተዋል ያቃተን እግ/ ር ልብ ይስጠን አገራችንን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን.

  • @henoktedla6323
    @henoktedla6323 Год назад +9

    እግዚያብሄር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እረኛችን
    💚💛❤️🙏

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 Год назад +7

    ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ : ማስተዋል ጥበብን ያብዛልን : ሰላም ፍቅር ምህረትና ብልፅግና ይሁን :

  • @ልዪወርቅሞላ
    @ልዪወርቅሞላ Год назад

    አባየ ኑሩልንቃለ ሂይወት ያሰማልን

  • @eyerusalemdinberu7097
    @eyerusalemdinberu7097 Год назад +3

    እድሜንና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @anomymousgroup1515
    @anomymousgroup1515 Год назад +2

    መምህራችንን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @selamawitbefekadu3138
    @selamawitbefekadu3138 Год назад +3

    🙏❤️ God Bless you more and more 🙏

  • @eyerusalembeyenetegist1267
    @eyerusalembeyenetegist1267 Год назад +9

    ስወዶት እኮ እውነት እውነት ነው የሚያወሩት ሰሚ ቢገኝ አደል

  • @eshetuyimereshetu8154
    @eshetuyimereshetu8154 Год назад +3

    ትክክል ነወት መጋቢ በአጠቃላይ ይህ ትውልድ እርካሽ ትውልድ ነው ማለት ይቻላላል

  • @የአሣምነውልጅአማራዊቷ

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @fk3365
    @fk3365 Год назад +2

    እውነት ነው ፖለቲከኞች የጫኗቸው የጥላቻ ሦፍትዌር በቀላሉ ከዐዕምሯቸው ሊወጣ ሥላልቻለ ፀያፍ ተግባራትን በክቡሩ የአምላክ ፍጥረት ላይ ግፍ እየፈፀሙ ላሉ ሁሉ ነገ ፈጣሪ ደግሞ በዚህ በሠሩት መጠን ሳይሆን በእጥፍ የሚከፍላቸውን ፈጣሪ እንደሚያመጣ አልጠራጠርም ለሰው የእጁ ሥራ ይጠብቀዋልና እጆቻችንን ከንፁሀን ደም እናንፃ እንጠብቅ ግፍን እንፀየፍ ።

  • @abaygetnet9360
    @abaygetnet9360 Год назад +3

    ህረገዳይና ነብሰገዳይ ይለያያል ጥበብ ታላቋን ታከብራለች ኑሩልን

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 Год назад +3

    ዕዲሜ ጤና ለአንቴ "ዲንቁርና ዘሬኝነት ሌብነት ለእኛ"

  • @Salam-sh2dv
    @Salam-sh2dv Год назад +1

    😁😁 memire kale hiwoti yasemalin 🤲❤❤❤

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 9 месяцев назад

    Memeherachn kale hiwotn yesemaln❤❤❤❤

  • @ephremtibebu571
    @ephremtibebu571 Год назад +1

    ፀረ-አማራ፣ አፈ ጻዲቅ እእውር

  • @hilnatube2043
    @hilnatube2043 Год назад

    I love your sounds!!

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini Год назад +3

    አይ የኔታ ልጅ ስንወልድ አድገው ምን እንደሚሆኑ ማን ያውቃል ወላጅ በነሱ ስም ተጥፋተኛ ሊሆን አይችልም።

  • @nagatahmed7840
    @nagatahmed7840 Год назад

    እድሜ።።ይርዘምምምምም።።ያርብብብብብብ

  • @zergitaye9548
    @zergitaye9548 Год назад

    Ewnet'new memihir.... Edme yistilin..

  • @Alfa1M
    @Alfa1M Год назад +1

    መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ በጣም አከብርዎታለሁ፤ነገር ግን አንድ ሐሳብ አለኝ፡፡
    አጼ ዮሐንስ ን ሐገር ወዳድ ነው ማለት በወሎ እና ጎጃም ህዝብ ላይ መቀለድ ነውና ቢስተካከል፡፡

  • @alsamakuryaw7653
    @alsamakuryaw7653 Год назад

    አይአባት፡መች፡ትውልድ፡በራሱ፡መተማመን፡ቻለ፡የኢትዮጵያን፡ጠላቶች፡የምንስማመማበትን፡ሳይሆን፡የተቀበሉት፡የምንጠፍፍበትን፡አጀንዳ፡በገንዘብ፡ከነጮች፡የተሰጠን፡አጀንዳ፡ማስፈፀምና፡ማስፈፀም፡ብቻ፡ሆነ፡እንዳባቶቻችን፡እማ፡አንድነት፡ካለን፡ነጭዋችን፡ልንበልጥ፡ስለሆነ፡ይህ፡እንዲሆን፡ነው፡የሚሰራው፡ፈጣሪ፡አምላክ፡መልካም፡ልብን፡ያብዛልን፡፡

  • @kherianasser7770
    @kherianasser7770 Год назад

    Great man

  • @kb501-eth6
    @kb501-eth6 Год назад

    ስርዓት

  • @bab4476
    @bab4476 Год назад

    እዚህ ኮሜንት ውስጥም ብሔርተኝነትን የምታስተጋቡ ሰዎች በጣም ታሳዝናላችሁ የብሔር ወሬ እዚህ ውስጥ ምን አመጣው? ለነገሩ ትንንሽ ጭንቅላት ካላቸው ሰዎች ከዚህ የተለየ ነገር መጠበቅ ከባድ ነው ሁልጊዜ በጠባብ አስተሳሰብ ተውጦ ብሔርን ብቻ ማቀንቀን የአእምሮ በሽታ ነው ታከሙት በጣም ታሳፍራላችሁ ከጠባብነት የማትላቀቁ ምስኪን ፍጥረታት ናችሁ አእምሮአችሁ በበጎ አስተሳሰብ የተሞላ ቢሆን ኖሮ ብሔርተኝነትን አታስቡም ነበር እኮ ልቦና ይስጣችሁ ፈጣሪ 🙏🙏

  • @solget524
    @solget524 Год назад

    የእኛ ሀገር ኢትዮጵያ እምዬን ልጆቾ እንወዳታለን እርስዎ የሚወዱዋት አሜሪካ መሆንዎን የቀባጠሩትን ረሡት እንዴ ጀግናው የኢትዮጵያ ልጅ በሚስቱና በርስቱ ለመጣበት ዝም የማይል መሆኑን እወቅ ሌቦ

  • @onedrop33
    @onedrop33 Год назад

    Have you seen them?

  • @yohanesberhanu840
    @yohanesberhanu840 Год назад +2

    አይ ስዩም የልቤን ነው የተናገርከው

  • @kutebar896
    @kutebar896 Год назад

    Very true kager feker ye meret feker surprising!!

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 Год назад +2

    ወነታቸውን ነው ስም ካለታሪክ አይሰጥም።

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Год назад +2

    መምህር 🥰🥰🥰

  • @likeaboss5650
    @likeaboss5650 Год назад +2

    መጋቢ ሐዲስ፤ እርስዎ ያሳደገችዎን ቤተ ክርስቲያን ከድተው ከጠላቷ አቢይ አህመድ ጋር እንደተሰለፉ ገና ያኔ በኮሮና ምክንያት ሂልተን በሰነበቱበት ጊዜ በሰጡት ቃለ ምልልስ በገደምዳሜ ነግረውን ነበር፡፡ ይሁን ጥሩ ነው ፤ ለእርስዎም ሆነ ለዲያቆን ዳንኤል ልልዎት የምፈልገው ነገር ይህቺ ቤተ ክርስቲያን የዋለችላችኋትን ውለታ ፈጽሞ አትዘነጋምና በርቱ፤ ሥራችሁንበታሪክ ሰነድ ከትባ ለልጅ ልጆቻችሁ ሳየቀር ስታስታውሰው ትኖራለች፡፡

    • @ሀናየናቴናፋቂ
      @ሀናየናቴናፋቂ Год назад

      ቤተክርስቲያንን ስለ ሀገር ግድ ይላታል እስላምም ሆና ፕሮቲስታት ስለ ሀገር ግድ አይላቸውም ኮሽ ሲል ሀገር ይገልበጥ እሚሉት ደታ ስለማይሰጣቸው ነው ኦርቶዶክስ ደግሞ ከቁስ ይልቅ ሰውን ያህል ክቡር እንዳይጠፋ ስለምተጠነቀቅ ነው እሽ እንጁ ሰማእትነትን ለቤተክርስቲያን ማንም አያስተምራትም

  • @endytek4866
    @endytek4866 Год назад

    የዛሬ ምሁር በፕሮፌሽኑ ተቀጥሮ ቢሠራ ክፍያው አነስተኛ ነው።በዘር ፖለቲካ ተሰማርቶ ሰዎችን በዘር ፖለቲካ ማስከር ብዙ ገንዘብ ያስገኛል።ወደ ውጭ ወጥቶ ገንዘብ ሰብስቦ ማምጣት ይቻላል።

  • @user-ej8vb7so6q
    @user-ej8vb7so6q Год назад +1

    ቆርቆሮ፤፤ ማሪያማዊት ማለት እኮ የማሪያም ማለት ነዉ፤፤ ክርስትያኖች ይህን ስም አያዉጡ ማለት እና በዚህ ስም የተሰየመ ሐጢያት አይስራ ማለት ልዩነት አለዉ፤፤.ተናጋሪ ብ ቻ፤፤

  • @adepankeru8578
    @adepankeru8578 Год назад +1

    ቅን ልቦች

  • @emmadirissa3577
    @emmadirissa3577 Год назад

    Maferiawoch kemtgelfitu Mefthe felgu

  • @zergitaye9548
    @zergitaye9548 Год назад

    Memihir, unfortunately, the killers are not hearing your speech. They are unlucky...

  • @jemalseid1261
    @jemalseid1261 Год назад

    nggr ketgbar gar

  • @mekonnenshiferaw2571
    @mekonnenshiferaw2571 Год назад

    መጋቢ ሀዲስ ትውልዱ ሳይሆን 83 ቤተ መንግስት የገባው እርኩስ መንፈስ አሁን ደግሞ ሀገርና ህዝብ ጠልነቱን አጠናክሮ ቀጥሎበታል ይህ ደግሞ ለሀገር አደጋ አለው

  • @dgnegunegus4421
    @dgnegunegus4421 Год назад +1

    ዮሀንስ ብሎ ማጅራት መቺ ?ማርያማዊት ብሎ 😂 አመንዝራዋን ሰበነክ what you see is what you get !

  • @nagatahmed7840
    @nagatahmed7840 Год назад

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @zemenuabeje5728
    @zemenuabeje5728 Год назад

    ምናለ ፡ መልእክታቸውን ፡ እየቆረጣችሁ ፡ የማይጠቅም ፡ ገንዘብ ፡ ባታከማቹ

  • @kiflutafa5981
    @kiflutafa5981 Год назад

    መጋቢ እሼ፣ ሠይጠናዊት፣ ቢንል ይሻላል? አረ በስም እንኳ በህይወት ይኑሩ፣ በመልክ ቢጠፉ በሥም ይደግፉ፣ አሉ አቦይ፣ ጨከንክሳ፣ መጋቢ እሸቱ!
    ነው ስምን መላዕክት ያወጣል፣ የሚለው ያወጣ ይሆሆሆሆን?

  • @yosiyosef6508
    @yosiyosef6508 Год назад +3

    ተጋሩ ኢትዮጵያውያን ናቸው ብለው ያስባሉ እንዴ ጎረቤት አገር ኢትዮጵያ ??
    ኢትዮጵያውያን ግን ለጉብኝት ትግራይ ይመጡ ይሆን ??? 😂

    • @hilemichaelaa5971
      @hilemichaelaa5971 Год назад +1

      እኛ ኢትዮጵያዊያን ትግሬ የምንሄደው ቁልቅዋል ልናይ ነው???? 😂😂😂😂

    • @yosiyosef6508
      @yosiyosef6508 Год назад

      @@hilemichaelaa5971 ታሪካችን ፈልጋቹ እንጂ እኛን እንደማትፈልጉን እናውቃለን 😂 እኛም አንፈልጋችውም : :

    • @KT-vl9qc
      @KT-vl9qc Год назад

      @@yosiyosef6508 christianity is not this babe ... cool down

  • @aboneshwoldegeorges7390
    @aboneshwoldegeorges7390 Год назад

    These people do not understand what a country mean .

  • @adicho5964
    @adicho5964 Год назад

    Abet Eresa Abet Eresa bybirowe they don't have office manner specially Merte Astdader land revenue gud gude tayalach

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina Год назад

    Oblige this guy. Always telling the truth. Nech nechuan malet yihe new. Zemedkun eyewash genzeb new yeniserabet.

  • @ssbatesfaye8333
    @ssbatesfaye8333 Год назад

    Yasazenale menayente yechekana geaza laye endalene enatew meseloge betekersteyanene sayekere yezere yadergachute leza new andu semechew yelelawe wendemachew hememe emayesemachew begz beate enkane yasferale sele yetgawa ethiopia new emeyawerute 30 amete ethiopia aleche enda sew endgude yemetaredebate hager

  • @habtetiku8453
    @habtetiku8453 Год назад

    Megabi.Addis.Esbetu.Alemayehu.
    Mingna.egzabiher.yiwodiwotal.
    Endiaw.and.neger.tiz.alegn.
    Egzabiher.kelibu.yemiwed
    Sew.neber.
    Tadia.bantsarum.betam.zimutinetin.
    Yifetatenewal.
    Tadia.asebena.egzabiher.hoy.ebakihin.
    Be.ayine.silemay.newona.ayinen.
    Atfalign.alew.
    Egzabiherim.aderegelet.
    Tadia.kuch.bilo.sale.be.ategebu.
    Sitalf.shito.yetekebach.elif.sitil.
    Tiru.teren.sishetew.ayiterenish.
    Ale.temegne.
    Hedech.
    Ketselech.lelagnawa.degmo.lik.getaye.afichayenew.zigalign.ale.fetsemelet
    Ketsele.chamawan.eyanegagerech.
    Yemitihed.kwa.kech.sitil.sema.
    Dimtsiwam.riko.hede.
    Tsetitaw.sefene.wede.yalefew.
    Tizitaw.mabselsel.yedirew.tiz.bilot.
    Yane.ke.edezich.ayinetwa.eyale.
    Siasib.tiz.alewona.O.O..O.Amlake.
    Hulum.yalkuh.kaletifatachew.new.
    Emnetin.kelib.newona.hulunim.kifetilign.
    Libe.gin.wede.ante.aklitew.
    Alew.
    Enam.yeminadergachew.negeroch.
    Hulu.ke.libachin.be.ewonetina.be.
    Fikir.yetamene.yihun.
    Amen.
    Selam.

  • @dagimabdo5056
    @dagimabdo5056 Год назад

    yeha..sewya..lemn..wengal..aysbekm...hula..erasun..tsedik..yaregal..debtera..neger..awek..awek..abeza

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 Год назад

    Wolhi sewdewote edmena tna yisetewote

  • @ssbatesfaye8333
    @ssbatesfaye8333 Год назад

    Enate sew ayemute gezebe eyaleke new megesten ematawegezu hayemanotachen emeyazewen ematadergut emtenageruten lelelawe enate aderfachew eneyew betekersetyane eyewedemeche gezebe endebege eyetarede zemetachew eskemacha new alegebaneme

  • @ssbatesfaye8333
    @ssbatesfaye8333 Год назад

    Hezebe kegeza hageru eyetefenakele sew endeawera yemetlutene ebesune asetemeru kefate enje melekamenete emayenegeracgewen astemeru gedaune mengeste madegedege sayehone awegezu eyasarede eyegedele yakew gare betekersetyane telu gare eyashebeshebachew yalachutene neger makome letefenakeke merdate yebetekerseteyane sera neber gene enate viatena hensa teserubetalacgeu hezebe eyeterabe

  • @alisemir2527
    @alisemir2527 Год назад

    ለዚህ ሰውዬ እንደልቡ አፉን እንዲከፍት ማን ይሆን እንዲህ መብት የሰጠው? ከእርሱ በላይ ሌባ አለ እንዴ? በዓመት እኮ አንድ ወር እንኳ ቁጭ ብሎ ስራውን አይሰራም። በየሃገሩ የሚዞር የወንጌል ነጋዴ!! ።

    • @sebletiruneh2183
      @sebletiruneh2183 Год назад +1

      ሌባ፣ሲነካ፣አይወድም፣ባለጌ

  • @yosiyosef6508
    @yosiyosef6508 Год назад +1

    ትግራዋይ አይምበረከክም !!

    • @amsalmolla6955
      @amsalmolla6955 Год назад +1

      ወረኛ!!

    • @kingsol6607
      @kingsol6607 Год назад +2

      ለሻዕቢያ ግን መንበርከክ ብቻ ሳይሆን ይሰግዳል፡ ይቀዝናል።

    • @yosiyosef6508
      @yosiyosef6508 Год назад

      @@kingsol6607 ትግራዋይ እንደማይንበረከክ አውቀው እኮ ነው ሙሉ የኢትዮጵያ ጦር ድሮን እና የጦር አውረፕላን በዛላይ ሙሉ የኤርትራ ጦር የሱማሌ ጦር እረ እፈሩ ባንዳ የባንዳ ዘሮች 😂😂 እንደ ዱቄት የተበተነው እኮ ነው ወደ ድርድር የወሰደው 😂 ራስበራስ ቢሆን ለኤርትራ 20 TDF ይበቃሉ በጣልያን, ቱርክ,ብርጣንያ,ድርቡሽ እና ግብፅ ያልተምበረከከው በኤርትራ እና ኢትዮጵያ አታስቡት 😂 ትግራዋይየአሸናፊነት ልቦና ነው ያለው !!! ትግራዋይ ጦርነት ፈርቶ በሊብያ በረሃ አድርጎ በአሳ አይበላም !! አማራ ባንዳ ነው : : ኤርትራውያን ስደተኞች ናቸው : :

  • @thefitsum3013
    @thefitsum3013 Год назад

    እርሶ እራሱ ለነፍጠኛ ንግስና ሲሉ በማርያም ስም እያሉ አጦዘዋት እሄዉ ሀገር ነደደች።

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 Год назад

    ይህ ሰውዬ ወረኛ ሰውዬ ነው በአማራ ህዝብ ላይ የሚላግጥ ነው
    በየቦታው መቦትረፋ

  • @mofanszy_media3453
    @mofanszy_media3453 Год назад

    በ ኮምፒተር ስራ በቀላሉ ገንዘብ ለመግኘት ቻናሌን ተቀላቀሉ
    ruclips.net/video/NW-amBSJR9Y/видео.html

  • @nagatahmed7840
    @nagatahmed7840 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤