ምርጥ ዳቦ መልካም ዩቱብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 96

  • @Minitewabeፍቅር
    @Minitewabeፍቅር 5 месяцев назад

    ሰላም ሰላም እንዴት ነው አሪፍ ምግብ ያዘጋጀው በጣም ደስ ይላል አብዛኛው ጊዜ ቀላል ያለው ነገሮች በሙሉ ለመጠቀም ለማዘጋጀትም በጣም አለው

  • @ommobarkyube
    @ommobarkyube 5 месяцев назад

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበል አሪፍ እና ምርጥ የዳቦ እራር ነበር ያሳየሽን በሙያሽ በርቺ ጠንክሪ ለነበረሽ ቆይታ እናመሠግናለን

  • @birhanwoloyetube1002
    @birhanwoloyetube1002 5 месяцев назад

    ሰላም ውድ የሀገሬ ልጅ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው በጣም አሪፍ ነው የምሰሪው ያሳየሽን ጎበዝ ነሽ።በርች ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሪፍ ቆይታ ነበር በርች🎉🎉🎉

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 5 месяцев назад

    ዋው ዋው የኔ ባለ ሞያ ምርጥጥ አዘገጃጀት ነው ያሣየሸንን ጎበዝ ነሸ በዚሁ ሞያሸሸ ቀጥይበት በሌላም ሞያ እጠብቅሻለንን ውዴ🎉🎉❤❤

  • @ekoniya
    @ekoniya 5 месяцев назад

    ሰላም ሰላም እኳን ደህና መጣሽ ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ ዋው ምርጥ ዳቦ ነው ሙያሽ ይዘርዘሮልሽ ነው ነገሩ እናመስግናለን እጅሽ ይባርክ በጣም ሀሪፍ ስራ ነው ያሳየሽን ክበሪልን

  • @kalkldanmekuanint8015
    @kalkldanmekuanint8015 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መልካምየ ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ ዋው በጣም ቆንጆና ለየት ያለ የዳቦ አገጋገር ነው ያሳየሺን እጂሺ ይባርክ እናመስግናለን❤❤

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ እናመሰግንአለን ስላሳየሽን ፈጣሪ ለአገራችን ሰላም ያምጣልን

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ 5 месяцев назад

    ዋውው ማሻ አላህ ምርጥ አሰራር ሀሪፍ ቆይታ ጠቃሚ እውቀት አዘል ቆይታ ነበር እጅ ይባረክ ቀጤይበት እናመሰግናለን ሰላምሽ ይብዛልኝ ውጄ

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia 5 месяцев назад

    ሠላም እህታችን በጣም የሚያምር ጣፋጭ የሆነ የምግብ አዘገጃጀት እና ግብአት አጠቃቀሙን ስለአሳየሽን እና ስለነበረን ቆይታ እጅግ አመሰግናለሁ። ጥሩ ሥራ ነው። በርቺ

  • @fafigogamiwa4383
    @fafigogamiwa4383 5 месяцев назад

    ዋዉ ዋዉ የኔ ባለሙያ እህት በጣም ደስ የሚል አሪፍ የሆነ የዳቦ አሰራር ወይም አዘገጃጀት ነዉ ያሣየሽን የሰህን የመሠለ ሙያ ስላጋራሽን ከልብ አድርገን እናመሠግናለን የኔ መልካም እህት ክበሪልኝ በአለሽበት ሰላምሽ ይብዛ

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 5 месяцев назад

    ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ምርጥ አሰራር ነው ያሳይሽን እጅሽን ይባረክ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ፍጣሪ ይስጠን በርቺ❤

  • @በረከትበረከት
    @በረከትበረከት 5 месяцев назад

    ሰላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውውው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ባለሞያ በጣም ያምራል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህታችን በርቺ

  • @alemyetube-
    @alemyetube- 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር ዋው በጣም ምርጥ አሪፍየዳቦ ነው እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን

  • @AtsedeZerfu-ei3fq
    @AtsedeZerfu-ei3fq 5 месяцев назад

    ስላም ነው ውዴ እንኳን ደና መጣሸ ዋዋዋዋዋው ምርጥ የዳቦ አስራር ነው በጣም አሪፍ ነው ኢትዮጰያን እያስታወስኩ ነው ቡናው ሸታ የዳቦው እጅሸ ይባረክ ባለሞያ ደስ ይላል አሜን ስላም ላገራችን

  • @EshetTube
    @EshetTube 5 месяцев назад

    ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እንዴት ያምራል ባለሙያ እጆችሺ ይባረኩ የመዳም ቅመም ድሮም በሙያ አንደኛ እና የተጨበጨበላት ቅመም ነቺኮ በርቺ መልካምየ ጥሩ ነው❤❤

  • @አበበደጉ
    @አበበደጉ 5 месяцев назад

    ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እንዴት ያምራል ባለሙያ እጆችሺ ይባረኩ የመዳም ቅመም ድሮም በሙያ አንደኛ እና የተጨበጨበላት ቅመም ነቺኮ እህታችን በርቺ እንወድሻለን❤❤

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝትዝት ይበልልኝ እንኳን ደህና መጣሽ እህት በጣም አፍሪ ቆይታ ነበር የነበርን እናመሰግናለን አፍሪና ቆንጆ አሰራር ነው በርች ጠንካራ ❤❤❤🎉🎉

  • @susu-bm3oc
    @susu-bm3oc 5 месяцев назад

    እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ብልአፊያ ሀሪፍ ዳቦ አሰራር ነው ዋው ቆጅየ ነው በርች ያለሽን እውቀት ስላሳየሽን እናመሰግናል

  • @MarLove-g1n
    @MarLove-g1n 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመሰገነ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልሸ ዋውውውውውውውው አሪፍ

  • @hiwewiwe23
    @hiwewiwe23 5 месяцев назад

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣም እጅሽ ይባረክ ዋውውውውውውው በጣም ያምራል ተባረኪ

  • @Susuahmed1986
    @Susuahmed1986 5 месяцев назад

    Anechem.baleshebet selameshe zezeeet yebele arif koyat nber wudi arif dabo new yasayeshen enamesegenalen❤❤❤❤

  • @rawdatube8972
    @rawdatube8972 5 месяцев назад

    አሠላም ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ሠላም ሠላም ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ሥለነበረን ቆይታ ከልብ አመሠግናለሁ🎉🎉

  • @jemuraeyutub
    @jemuraeyutub 5 месяцев назад

    ሰላም ሰላምሰላም ማማየዋ ባለሽበትሁሉ ሰላምሽ ይብዛለኝ እናም ዋዋዋዋ እደት አባቱነው የሚያምረው ቡናው አፍራርሹ 👍😍😍😍 እናምሰግናለን ደብረትን የሚያላቅቅ ቆይታነብር ቀጠይብት

  • @fafitube2574
    @fafitube2574 5 месяцев назад

    ሰላም ሰላም አንኳን ደና መጣሽ አለህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ቤተሰብቸቻን አለህ ይጠብቅልን አሪፍ ቆይታ እናመሰግናለን በሮች ❤❤❤

  • @tube-yi6vt
    @tube-yi6vt 5 месяцев назад

    ሰለም ሰለም ጤና ይስጥልን የኔ በለሙያ እንኳን ደና መጣሽ በርቺ አሪፍ ቆይታ ነበረን በቀጣይ በሌላ በአዳዲስ ነገር እንጠብቃለን 😘😘😘😘😘

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 5 месяцев назад

    ዋውውውው ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህታችን እንኳን በሰላም በሰላም በፍቅር በደስታ መጣሽልን የኔ መልካም የኔ ባለሙያ እና አመሰግናለን በርችልን እግዚአብሔር በአሌንባት ይጠብቅን አሜንንን ❤❤

  • @weyni2816
    @weyni2816 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ለሀገራችን ይሁን ዋውውውውው መልካምዬ ባለ ሞያ ነሽ በርቺ

  • @getusimon
    @getusimon 5 месяцев назад

    በጣም ደስ ይላል በርቺ እህታችን

  • @jemurade
    @jemurade 5 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም እንኳንም ደህናመጣሽ ማማየዋ ባለሽበትሁሉ ሰላምሽ ይብዛልኝ እናም ዋውውውው ሀሪፍና ደስስስየሚል ቆይታነብር እናምሰግናለን ከልብ

  • @saraazanawtube
    @saraazanawtube 5 месяцев назад

    ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነውና አሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ የተባርከ ይሁን በርችልን

  • @lebenashetube9344
    @lebenashetube9344 5 месяцев назад

    ዋዉዉዉዉዉዉዉ በጣም ምርጥና አሪፊ ነዉ ሰላም ሰላምሸ ይብዛልኝ ዉድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጅች ሰላማቹሁ ይብዛልኝ ቆይታ ምርጥ ነበር

  • @emuferahtube
    @emuferahtube 5 месяцев назад

    ሠላም ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ በጣም አረፍ ቆይታ ነበረ እናም ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነትን ያመጣለን

  • @zskitchenethio7784
    @zskitchenethio7784 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ምርጥ ዳቦ ነው የጋገርሽው ቡናውንም ፏአ መጣው እኔ እና ቡና ቅርርባችን ለየት ያለ ነው 🙂🙂🙂🙂እንደኔ እምትወዱ 🥰🥰🥰

  • @ዘቢባዩቱብ
    @ዘቢባዩቱብ 5 месяцев назад

    ሰለም ሰለም ሰለም ጤና ይስጥልን አህሐን እንኳን በሰለም መጠሽ ዋውውው አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺልኝ የኔ በለሙያ ሰለም ፍቅር አንድነት መተሰሰብ ለሀገረችን ይሁንንን

  • @buzetube1356
    @buzetube1356 5 месяцев назад

    እንኳን ደና መጣሽ መልካምዩ የኔ ባለሙያ ሲያዮት ብሉኝ ብሉኝ የሚል የዳቦ አሰራር ነወሰ ያሳየሽን አንዳንዴ እዴ ያገራችንን ዳቦ እየጋገርን መብላት በርችልኝ

  • @tube5126
    @tube5126 5 месяцев назад

    ሰለም ሰለም ለዚ ቤት አህለን ወስህለን እንከን ደህና ማጠሺ የኔ ማሬ የነበርን ቆይታ በጠም ደስ ይል ነበር እንሸአለይ ከንቺ ቡዙ ነገር እንጠብቃለን ሀገርችንም ሰለም ሰለም ይሁንልን

  • @emuehad3625
    @emuehad3625 5 месяцев назад

    ስለምስላምውድእህቴስላምሽይብዛልኝ እንኳንስላም መጣሽ ወደ እህቴ ሀሪፍ ቆይታነበር ማሻአላህ ሀገራችንንም ስለምፍቅር አንድነት ይኑር በርችልኝ ጉዞወድፊት ጀግና ባለሙያነሽ እጅሽን አይቆርጥመው ካንችብዙእንጥብቃለንበርችልኝ

  • @አበባየሁአበባይ
    @አበባየሁአበባይ 5 месяцев назад

    ሰላም እህታችን በርቺ እግዚአብሔር ሁላችንን በያለንበት ይጠብቀን ህዝባችንን ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜንንን አሜንንንን

  • @kemir264
    @kemir264 5 месяцев назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበር እናመሠግናለን በስዴት ያለነውንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን

  • @bogalachyoutube
    @bogalachyoutube 5 месяцев назад

    ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከልጅም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንች ይህንን ውድ እህታችን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅ የምግብ አሰራራ ትችይበታለሽ ውድ እጅሽ ይበራክ ዋውውውውው🎉🎉🎉🎉

  • @tsehaysahyoutube1878
    @tsehaysahyoutube1878 5 месяцев назад

    Selame selame yene wudee wunkane dena mexashe hulchum selame biyalow. Wawwe bale mow ijeshe yebarekii. Enmsgenalen wudee❤❤❤❤

  • @HappyTime-Lid
    @HappyTime-Lid 5 месяцев назад

    ባለሙያ

  • @maxamAxa-he1ni
    @maxamAxa-he1ni 5 месяцев назад

    ሰላምሰላምአግዚአብሔርይመሰገንአንዃንደናመጣሸአህታችንሰላምሸይብዛዋውውውውበጣምምርጥዳባነወበርች.የኔባልሙያእጂሸይባርወዴአህቴ👌👌😘😘😘

  • @yousiftamrat
    @yousiftamrat 5 месяцев назад

    ejish yebarek yeney balemoya
    des ymil arif aserar new berichi melekam sera ywenelesh

  • @Azeb1
    @Azeb1 5 месяцев назад

    wowww ejish yebaerek yeney blemoya des ymil arif koyta neber enamsegenalen melekam sera ywenelesh

  • @Tube-cq6ow
    @Tube-cq6ow 5 месяцев назад

    Selamesh yebza wude ihete unkuan dena metash wooooow betam arif yehone ye dabo aserar nw eshe yene balemoya ejesh yebarek

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 5 месяцев назад

    እግዝአብሔር ደመስገን ሰላምሸን እህታችን የኔ መልካም አምርኛን የምደችለት ሰያወሩውውውውው ውውውውው ቆንጆ ❤ደጣፍጣል ምንም ችግርየለውመም የኔ እህት አረበኛ የለመድነው እደትነወ አመረኛም

  • @ritatube19
    @ritatube19 5 месяцев назад

    Egezabiher yemesegen ehetachin enekon dehena metashi wowwww betam new emeyamerew balemoya neshi adeken edemegabezen tesefa alen adegna eyeshalehu👌

  • @sewumehontube7245
    @sewumehontube7245 5 месяцев назад

    Wow yamira bale muya neshi ejishi yebareki berchil kanche bizu muyaya ende menma tefa adergalewu muyashin silagarshin ena mesginale mar selamshi yibezalen

  • @cookingcorner8348
    @cookingcorner8348 5 месяцев назад

    Selam selam weda selameshe yebeza ekwane dena mexashe endat neshi hulu selam new berche ena siri weda wowwwwww gobeze ❤❤❤❤

  • @aduyoutv8249
    @aduyoutv8249 5 месяцев назад

    Wawawww betame arifena dese yemlenw betame gobeaze balemoya byalchubet egzaber yetbekachu 🎉

  • @elsaayoutube
    @elsaayoutube 5 месяцев назад

    wwwwwwww betam arif daboo aasrar new ajash yebark balmoyaa barchii kazii yeblat antbqalan kanchii barchi selasayshin anamsgnaln

  • @ellahamshow
    @ellahamshow 5 месяцев назад

    Selam lanch wudee aref dabo aserar new yasayeshin kaleb enamseginalen selamish yebzaa biy tach melkam mead

  • @neju9654
    @neju9654 5 месяцев назад

    Mashaallhe tabrk erhmane wow batme das yamile yadbou asrare naw wed ejouchs yebarku batme das yamil kuyta naw barch

  • @beautywithkal
    @beautywithkal 5 месяцев назад

    Selam selam endet neshi wed ehtachin enkuan beselam metashi wowwwww betam konjoooo new enamesegnalehu ehte berchi❤🎉🎉

  • @AMIR465
    @AMIR465 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 hunda dura baga nagan dhufte qalii wow wow wow jabadhu Bay ee gariidha hojii kee itti fufii wan ofi

  • @DadyFamily-vg9by
    @DadyFamily-vg9by 5 месяцев назад

    Wooww good job jabadhuu ittii fufii Qaaxalee keenyaa❤

  • @mediyoutube2916
    @mediyoutube2916 5 месяцев назад

    Selam selam lanechi yihun berechilegni keteyibatt selemeshi yibezaa baleshibat woooow betam yameral dess yemil new selamechi yibezaa berechi keteyibat

  • @zementube21
    @zementube21 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ZenaweteTadesse-jf1gi
    @ZenaweteTadesse-jf1gi 5 месяцев назад

    Selmeshe yebeza ehetachen enkun dehen metashe mereten bahelawe dabon buna wowww yameral barechi

  • @dammeetube1
    @dammeetube1 5 месяцев назад

    Woow woow ogeeti nama waaqayyoo harkaa kee haa Ebbisuu qaxaleekoo jabadhuu itti fufii nagaan gooftaa nagaan mana kee haa gutuu giftikoo❤❤

  • @MulatYesss
    @MulatYesss 5 месяцев назад

    ዋውውውውውውውው ምርጥ ነው

  • @martahailu4634
    @martahailu4634 5 месяцев назад

    ሰላም ሰላምአህታንአንዃንደናመጣሸዋውውውውውበጣምአሪፍአሰራርነወበርችየኔባልሙያአህት

  • @obseegorba
    @obseegorba 5 месяцев назад

    Naganii waqayoo sifii yaa bayatuu bagaa naganii dhutee jabadhuu waaa nyataabaredaa bunaa bayee namaa awachisuu ❤❤❤❤🎉🎉

  • @Rimnatube89
    @Rimnatube89 5 месяцев назад

    Selamsh yibzalign ehite zarem endetelemedew tiru yemigib azegejajet new ketybet ❤❤❤

  • @mesikebe5692
    @mesikebe5692 5 месяцев назад

    Selam lench yihun wude Enkuan beselam metash fetari Agerachen selam yadergilen legnam fekir yisten🎉🎉🎉

  • @ZiyadaMahmud
    @ZiyadaMahmud 5 месяцев назад

    ወዉ መሻአለህ መልካምዬ ሰለምሽ ይብዛ መልካሚዬ ያዳቦ ነገር አይሆንልኝ በቃ ያንችን ደቦ አይቼ እኔም ለቦካነዉ በቃ ልገግር ሆ ሞተለዉ እንዴ😅

  • @Amiinakitchen
    @Amiinakitchen 5 месяцев назад

    jiiraa jiirtuu bagg nagandhuftee nagan siif habbytuu woow wooow mashallha mashallha jajabadhuu❤❤❤❤

  • @FkrLove-g7c
    @FkrLove-g7c 5 месяцев назад

    ሰላም ጤና ይሰጥልኝ ዋውውውውውውውውውው

  • @selamethiopiantube4662
    @selamethiopiantube4662 5 месяцев назад

    Wowowowowowow baxam desi yilalai yamirali selam yibizalishi xagawil yibizalishi ijishi yibizalishi ❤❤

  • @Mari-dq4gc
    @Mari-dq4gc 5 месяцев назад

    wow wowo wow wow wowwwwww

  • @MsMesafe
    @MsMesafe 5 месяцев назад

    Wow balemoya

  • @bontushawaa515
    @bontushawaa515 5 месяцев назад

    ashamaa ashamaa harka fune nagaan waqayyoo mana kanaaf matii kanaaf dachaa dachaan haa bayyatu baga nagaan dhufte obboletii tenya qalii welcom wowowow bayyee namati tolaa jabesi itti fufi 🥰 ❤

  • @TesehAyasah
    @TesehAyasah 5 месяцев назад

    Selame selame xena yesxelan wuankn dena mexashe haulchum selame biyloaw fexar agerchen selame xena fker. Andet yadelan waww bale mow ijshe yebareki wudee❤❤❤

  • @kayyooftube8649
    @kayyooftube8649 5 месяцев назад

    Nageenyii jalalii waqayyoo mana kanaf Haa ta.uu ta.uu ta.uu dhuftee qaaliikoo jabadhuu waawwww hedduu itti boharee galatomii the ❤❤🎉🎉😊

  • @መልካምዩቱብ
    @መልካምዩቱብ 5 месяцев назад

    Wowo wowo tru debo bew

  • @MeronNegashi
    @MeronNegashi 5 месяцев назад

    Selam selam lezih bet enikuwan dena metashi ehiteeeee beteseb❤❤

  • @ObsiTuu-qh1oj
    @ObsiTuu-qh1oj 5 месяцев назад

    Yoyaa Ashamaa Harkaa funee jirtuu wow wow wow ogumaa kee Addaa dha jabesii bexm xiru qoyita nebere berchi

  • @mehereteZenawet
    @mehereteZenawet 5 месяцев назад

    Selmeshe yebeza enkun dehen metashe ejrshe yebarek merex yedabo agegager new yayehut bareche fetare hagerachen selm yaregeln amen bunawem seyamer

  • @tadeluyoutube8486
    @tadeluyoutube8486 5 месяцев назад

    Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati tola jabadhu itii fufi wan bekan ira walif qodun garidha jabadhu waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu waqayyoon wan hunda dandaha inni karaa isa iraa nuha qabu

  • @Jalaneshow10
    @Jalaneshow10 5 месяцев назад

    Nagaan waaqayyoo isin yaa baayyaattuu obbollootaa koo Akkam jirtu ebbifaami oggeetti koo Ebbifaami Jabdu koo jabaadhuu tiruu koo buna Texas roadhouse

  • @siham_tube2024
    @siham_tube2024 5 месяцев назад

    ስላም ስላም ስላም ውድ ያገሬ ልጆች እህቶቼ ስላምና እዝነት የናተ ይሁን ቤተስቦቻችን አላህ ይጠብቅልን እኛም አላህ ይጠብቀን አሚን

  • @micumegebaserar-2722
    @micumegebaserar-2722 5 месяцев назад

    Selam Selam Lanci Yehun Ehitacen Selameshen Yabezaw Egziyabehar Amelak Hageracinen Selam Yadereglen Selam Weten Selam Yemnegeba Yaderegen Ejeshin Yebarekew Balemaya Neshi Bereci Gobez

  • @zeydeytube6915
    @zeydeytube6915 5 месяцев назад

    enken beslam metsh selamtsh selamtsh selamtsh selamtsh wed berta eht wowww betam.des yelale edsh yebrksh wed berta eht selam hez etan hegerta yenber keyt betam.berta eht

  • @mesimaed3403
    @mesimaed3403 5 месяцев назад

    Konjo new gen syayut keze yemsel buna gare ejes yebareke enamsgnaln egzyabhre amlake hagrhenn yetbkelene selenberen koyet

  • @ShewayeTube-143
    @ShewayeTube-143 5 месяцев назад

    ሠላምሰላምለቺይሁንእህታቺንዋዉዉአሪፍአሰራርነዉያሣየሺንእናመሠግናለንበርቺቀጣይበሌላቢደወእንጠብቃለን

  • @beteseb292
    @beteseb292 5 месяцев назад

    selmeshe yebeza selm laneche yehun ehetachen enkun dehen metashe selm lagerachen lehezebachen yehun merexe dabon buna wowwww new

  • @zinashzbyoutube5327
    @zinashzbyoutube5327 5 месяцев назад

    Enkuan dehna mexash arif qoyita neber sle nebern qoyita kaleb enamesginlen wed yagere lijochi bamolaw alem yalachu hula selam fiqer adnetun yabzalen hagerachinen selam adnetun yabzalen enamesginlen beetulen

  • @Rabiitube-qb4cw
    @Rabiitube-qb4cw 5 месяцев назад

    Salmishi yebzalgna enkowan Dena mexashi Hagerchin Ethiopia salm yadrglin wwwwwww ijshii yebareki bexam arfe asrarine new gobeza berachi arfe qoyiata nebar

  • @RahaoroShow79
    @RahaoroShow79 5 месяцев назад

    Ashama harka fune baga Naayani dhufatee umata fiqirii jabesa Hindi kesanu wali namaste bashasha umata fiqirii jabesa Hindi kesanu jabesa 🎉🎉🎉❤❤

  • @shebeezaawol.
    @shebeezaawol. 5 месяцев назад

    💕share like good Selma Selma Selma new yene wudi good Selma Selma Selma new yene wudi thanks you wdeshlwo konjo Ethiopia zalalam tenure emuaaa barchee azoshe thanks you tagore seraaaa daselea barchee like sirash tagore ❤❤❤ EthiopiaSalami 🇪🇹💕share like good Selma Selma Selma new yene wudi thanks you wdeshlwo konjo Ethiopia zalalam tenure emuaaa barchee azoshe thanks you tagore seraaaa daselea barchee like sirash tagore

  • @አይናለምባያብልዩቱብቻናል

    Wawuuu yebawud syamr aserarsh kongo newu yeba melkzm trnkrilg esh melkam guza temegdhulshj hagerachinn sekam yargln fkr ystdn abshifu

  • @AniBekele3
    @AniBekele3 5 месяцев назад

    Akkam jirttuu maatii jalala nagaa keessan hundii keessanuu hayyee jabbadhuu hojii garii jabbadhuu jabbadhuu jabbadhuu jabbadhuu jabbadhuu jabbadhuu jabbadhuu jabbadhuu hayyee turtii gardii baayee bareeda

  • @FURTUMEDIA4
    @FURTUMEDIA4 5 месяцев назад

    Selam ye egziabher Selman fiqir Le sewo lij Hulu yihun egziabher melkam new
    Sila Hulu neger enamesaginalen berchi Arif new ye sebshu yisakalish selam Le hagerchin yihun

  • @ShewayeTube-143
    @ShewayeTube-143 5 месяцев назад

    ሠላምሠላምላቺይሁንእንኳንሰላምመጣዋዉአሪፍአሰራርነዉያሳየሺንእናመሰግናለንበርቺየተባረከይሁንቀጣይእንጠብቃለን