ድንቅ ነው❗️ታላቁ ሰው ! ታላቁ ቤተመንግስት! ታላቁ ታሪክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 янв 2025

Комментарии •

  • @tadougalaxy9799
    @tadougalaxy9799 2 дня назад +35

    መልካም ሰው ሁሌም የጀመረውን የሚጨርስ እግዚአብሔር የምያሳካለት እንዳንተ አላየሁም ይሳካልህ አቦ ተከናወን ተራጋምዎችህ ሞትህን ፈላጊዎችን እግዚአብሔር ያሳፍራችው ለኢትዮጵያ የመታየት የእድግት ዘመን ነው ጠላት አይኑ እያየ ይሳካል እግዚአብሔር ከነመላው ቤተሰብህ ይጠብቅህ 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @berhaneabera5743
    @berhaneabera5743 3 дня назад +61

    አቢቺዬ፣ የምትመኛትን 🇪🇹 ያሰብክላት ደረጃ ደርሳ ለማየት ረጅሙን ዕድሜ ና ሙሉ ጤና እንዲሰጥህ የዘወትር ፀሎቴ ነው። ጌታ ዘመንህን ይባርክ 🙏🙌❤️🥰❤️🙏🙌

    • @BeNegashti
      @BeNegashti 2 дня назад

      Afer belu sentu ayeterabe androgens yeamhara he be eyemot.

    • @GETAHUN-v5z
      @GETAHUN-v5z День назад

      Amen 🙏🏽 God bless Our Beloved PM Abiy Ahmed & God bless Ethiopia 🇪🇹

    • @hamrawitdebele
      @hamrawitdebele 22 часа назад +1

      @@BeNegashti why don’t you ask FANo about that? Zeregna

  • @user-Eth
    @user-Eth 2 дня назад +28

    To my beloved Prime Minister a brilliant leader Dr, Abiy ❤thank you! 👏🏾

  • @retadinka1346
    @retadinka1346 2 дня назад +41

    በዚህ 6 ዓመት ስንቱን አየነው ጦርነቱ መፈናቀሉ ግን ለኔም ለሚቀጥለውም ትውልድ ሀገር እንዴት እንደሚገነባ እና ሀገርህን በዚህ ደረጃ ስለምትወድ ዶ/ር አብይ እናመሰግናለን ዘመንህ ሁሉ ቀና ይሁንልህ

    • @deehope9477
      @deehope9477 2 дня назад

      Wow! What a profound statement? GBU dear for your wisdom to see all these beautiful happenings in our beautiful PM & country!🎉❤

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 3 дня назад +24

    ❤❤❤ታሪክ ሠሪ ታሪክ አዳሽ መሪ አብያችን ስንት በሀገራችን አይተን የማናውቀውን ተአምር አሳየኸን እናመሰግናለን ክብር ይገባሃል ።🎉🎉🎉

  • @belehubrehan2524
    @belehubrehan2524 2 дня назад +20

    የኢትዮጵያ ከፍታ በመሪዎችዋ ብቃት ይለካል። long live abechu

  • @TiztaRustu
    @TiztaRustu 2 дня назад +23

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ረጅም ዕድሜና ጤና ለመሪያችን የሠራችሁ ጉልበታችሁ ይባረክ

  • @TiruworkSimeneh
    @TiruworkSimeneh 2 дня назад +51

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጠላቶችህ ይገዙልህ ታላቁ መሪያችን እግዚአብሔር የሰጠን ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

    • @jemberebiza-nv6ee
      @jemberebiza-nv6ee 2 дня назад +3

      Amne❤❤❤

    • @Tur-n4n
      @Tur-n4n 2 дня назад

      አገር መውደድ በተግባር! ከሰዎቹ በላይ ስለአገራችን በምላሱ የጮኽ የለም፣ ነገር ግን በተግባሩ ያሳየው ሰውዬው፡ የተሰደበው የተዋረደው የተናቀው የተገፋው ‹ከማዳጋስካር› ነው ተብሎ ከአፍሪካ ውጭ መጣህ የተባለው ሰው አገር ምን መምሰል እንዳለባት የገለጠው ታላቅ ሰው፡፡

  • @anilkumarkumar1257
    @anilkumarkumar1257 2 дня назад +25

    ኣብቹ ቃላት ዬለኝም አላሃ ረጅጅጅጅጅጅምም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ❤❤❤❤❤❤

  • @atadesse
    @atadesse 3 дня назад +41

    የ በሻሻው ንጉሥ የኢትዮጵአን እና የጃንሆይን ስም በድጋሚ አነገሰ. May God protect our leader አንድ ፕም for ever. ጃንሆይ and ያብቹ ቤተሰቦች በሰማይ are smiling❤❤❤❤❤❤

    • @abdissagammada5694
      @abdissagammada5694 2 дня назад

      የአጎብዳጆችና አድር ባዮች ከንቱ ውዳሴ ይሏል እንዲኽ ዓይነቱ ነው::

    • @ibrahimabdo705
      @ibrahimabdo705 2 дня назад

      ​@@abdissagammada5694ምነው:ቡሃቅህን:ብትዘጋው!!?

    • @ZeWord-t6g
      @ZeWord-t6g 2 дня назад

      Tikikil. Amlak yebarkewu.

    • @ZeWord-t6g
      @ZeWord-t6g 2 дня назад

      @@abdissagammada5694yehe kentu new be ewunet?

  • @MohamedAli-t1n6w
    @MohamedAli-t1n6w 3 дня назад +30

    ለእኛ መሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥህ ፈጣሪ የስልጣን ዘመንህም ራጅም ይሆን ኢትዮጵያን እንድትቃይሪ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 3 дня назад +23

    Amen 🙏🙏🙏🙏 ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመስግናችኋለን ውዶቻችን blessed

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
    @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 3 дня назад +25

    የሰማይ አምላል ያክብርህ ❤❤❤

  • @awsoufi
    @awsoufi 2 дня назад +10

    MashaAllah ታላቅ ክብርና ምስጋና ለታላቋ ኢትዮጵያ መሪዎቻችን❤እናመሠግናለን ወሏሂ ሹክረን

  • @Bget6474
    @Bget6474 3 дня назад +67

    የማይቆጨኝ ነገር በመሪያችን አንድ ቀን ተስፋ ሳልቆርጥ መደገፌ ነው ይኸው ተመልከቱ ገና ብዙ ያሳየናል ክብር የሚገባው ምርጥ መሪ ዕድሜና ጤና ይስጥ ።

  • @nathanaelkebede5073
    @nathanaelkebede5073 3 дня назад +12

    ጆዬ you also Amaizing! አንተ ራስህ ድንቅ ነህ!❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HelenKifle-x6q
    @HelenKifle-x6q 3 дня назад +15

    ወዳጆቼ እደኔ የሀሳብ ሚዲዬ በጉጉት የሚጠብቅ አለ አቢቹዬ ወድሜ እድሜ እና ጤና ይስጥክ እግዚአብሔር ኢትዮጽያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅ ሰላም ላገራችን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @MikiyasYosef-yo4ym
    @MikiyasYosef-yo4ym 17 часов назад +1

    We genuinely love and appreciate you. Thank you, Prime Minister Abiy Ahmed. 🙇

  • @lenchohamza704
    @lenchohamza704 2 дня назад +13

    Abichu Thank You my King 🙏🙏🙏🙏💪💪🇪🇹💪💪🇪🇹💪🇪🇹💪🙏💪🇪🇹

  • @TilayeYemurgatlig
    @TilayeYemurgatlig 2 дня назад +13

    አብይ 1ኛ የስራ ሰው ❤❤❤❤ ነገር ግን የኑሮው ሁኔታ ርብርብ ያስፈልጋል ።በተረፈ ምርጥ ነው ።❤❤❤❤❤

  • @NafiraWakeeyo
    @NafiraWakeeyo День назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ገናብዙ በሚልዮን የሚቆጠር እድገት እናያለን መሪያችንን ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅልን አንተንም ያክብርልን ተባረክ ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 2 дня назад +7

    በዚህድንቅስራለተሳተፋችሁወገኖቻችንሁሉታሪክሰርታችሆልእናከብራችሆለን እናመሰግናለን 🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼

  • @nabilteha4432
    @nabilteha4432 3 дня назад +6

    Tariken akbari meri. Thanks pm
    Yehualaw kelele, yelem yefitu

  • @Muridabedru
    @Muridabedru 3 дня назад +11

    ሃይ ልጃችን እንዴት ነህ አላህ ይጠብቅህ ሁሉም የዘጠኝ ወር ልጅ ነው ማንም ከማንም አይበልጥም ከአሁን በኋላ በኢትዮጵያ የብሔር ፖለቲካ አብቅቷል ፡፡

  • @fetleworktsigie5636
    @fetleworktsigie5636 2 дня назад +1

    ,ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን:: እንኳን ጌታ ረዳህ/ረዳችሁ

  • @GezahgnAbebe-h8e
    @GezahgnAbebe-h8e 2 дня назад +6

    ይመችክ ያራዳ ልጅ። አብቹ ኣባመላ

  • @MesataKefe
    @MesataKefe 3 дня назад +4

    አቦ እንዴት ልብ ሚያሞቅ ቪዲዮ ነው !?
    እንኳንም አብሬህ ቆምኩኝ አብቹ አላሳፈርከንም ሠርተህ ትውልድን አያይዘህ በቅብብሎሽ እንዴት ሀገር እንደምትቀጥል ነው ያሳየኸን በአላህ ፍቃድ።
    አቦ አላህ ይጨምርልህ።

  • @AyellegneKassie
    @AyellegneKassie 3 дня назад +6

    ይህ ቤተመንግስት የቀድሞ ስሙ
    (እእዩቤልእዩ ብሔራዊ ቤተ መንግስት )እንደሚባል ነው ቀደም ሲል የሚጠራው
    ታላቁ ቤተመንግስት የላይኛው አሁን አንድነት ፓርክ ወይም በደረግ ዘመነመንግስት የምኒልክ ቤተ መንግስት ወይም ደርግ /ጽ/ቤት ነበር የሚባሉት
    ስለጠቅላያችን ታላቅነት ምንም ተቃውሞ ወይም አልሰኝም እንዴውም ሌላ ተኪ የተሻለ ስም ቢሰጣቸው በጣም ደስ ይለኛል
    በእርግጥ በዚህ ዘመን ይህ ቤተ መንግስት ታላቁ ተብሎ ቢጠራ ያንስበታል እንጅ የሚበዛበት አይሆንም
    በፊት ተሰጥቶት የነበረውን ስም የአንድነትንም የተመረቀው ይህን ታላቅ ሙዝየም ለሐገራችን በከፍታላይ ከፍታን የጨመረ ሁሉንም የሚያኮራ ቅርስ ነው

  • @osmansirag-vu6nn
    @osmansirag-vu6nn 3 дня назад +5

    ዋው ኢትዮፒያችን ለዘላለም ትኑር

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 2 дня назад +6

    Dr.Abiy betam enamesegnalen ❤❤❤

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 2 дня назад +3

    ባለእራዩስንልበምክንያትነዉትናትንከዛሬያጋመደየተሸፈንገላጭታሪክሰሪፈተናያላስቆመዉይህድንቅስራከቃልበላይነዉትችላለህዶርአብይአህመድአሊ ዘመንህይባረክእናከብርሀለንእናመሰግናለን🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 2 дня назад +5

    የበሻሻው ጀግና አብቹዬ

  • @amulove5866
    @amulove5866 3 дня назад +6

    Wowo jagnchne bartlne❤❤❤❤

  • @lemlempatero3574
    @lemlempatero3574 3 дня назад +6

    ዋዉ ቃላት የለኝም

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 2 дня назад +8

    አብቹዬ የኔ ጌታ ጥበብህ እልፍ ነው። እንወድሀለን። ጠላቶችህ ሁሉ በእግዚአብሔር ክንድ ይደቃሉ። ሺ አመት ንገሥልን።

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 2 дня назад +1

    ዮሐንሳችን የኛ ኢትዮጵያዊው ጀግናችን በርታልን።

  • @wudigutema8234
    @wudigutema8234 День назад +2

    ለአገሬ መሪ የሰጠ የሰማይ አሞላክ እግዚሐብሄር ይመሰገን አሜን

  • @kidistyemanebirhan6185
    @kidistyemanebirhan6185 2 дня назад +4

    ጎበዝ ቆንጆ ጀግና ወጣት ልጅ ነህ አቢቹ እንዳንት ዓይነት ልጆች ነው ይሚያስፈልጉት

  • @dawit8576
    @dawit8576 2 дня назад +5

    አገር እንዴት መስራት እንደሚቻል ከጠቅላዩ ተማሩ:ለማይረባ ጦርነት ጌዜያቹሁን አታጥፉ

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo 19 часов назад

    From dust collector changing to treasures. Abbch Jeggnawwe fully wisdoms leader. Brilliant and smart leader working hard for mama Ethiopia's development with all aspects. Long life and health for my beloved Abbch Anbsaw. Amen

  • @Mena-k2g
    @Mena-k2g 21 час назад

    ታሪክ ሰሪ አብቹ የኛ ጀግና መሪያችን ኑርልን 🙏 አብቹዬ ❤️❤️❤️🇪🇹

  • @EliasMekuria-m2j
    @EliasMekuria-m2j День назад +1

    እውነቱን እግዚአብሔር ያውቃል ። አውኘተኛው ዳኛ ይፈርዳል። ለሁሉም ጊዜ አለው።
    ሰው የዘራውን ያጭዳል።

  • @elsadibaba7670
    @elsadibaba7670 3 дня назад +12

    አብቹ አዋራውን አራግፎ ለትውልድ ያሳየ ድንቅ መሪ❤❤❤❤❤❤

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 3 дня назад +6

    እኛ አቧራችን ሲጠረግ ለውዷ እናታችን ስናስብ እንዲህ ነው ውብ እና ድንቅ ❤

  • @nugusuzewdie9991
    @nugusuzewdie9991 2 дня назад +4

    እውነት ነው እውነተኛ ንጉስ ታሪክን ያነግሳል፣ በዘመኑም ብቻ ሳይሆን በመጪውም ዘመን እንደነገሰ በታሪክ ትልቅ ስፍራ አለው። ምከንያቱም መንገሻው ልብ ነውና። ዶ/ር አብይ ከምንም በላይ ሰው መሆኑ ስለሚልቅ ቅን ልብ ካለን በልባችን መንገሱ የማይቀር ነው። ወደን ነው? አትሉኝም።

  • @TerezaBoshe
    @TerezaBoshe 2 дня назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 День назад

    ብቻ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
    በየክልልሉ የሚገኙ አስመሳይ (በሁለት መልክ የሚኖሩ) እና የውስጥ ባንዳዎችን ይንቀልልህ።

  • @khadrayoonis9420
    @khadrayoonis9420 2 дня назад +2

    SANAD WACAN HOOYO ABIY. HAPPY NEW YEAR MAMA

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 3 дня назад +4

    Ethiopia was a sleeping giant whose people's desperate hope for change in early1990's was exploited by its internal and external enemies to taint its history, culture, and territorial integrity. That's why it's crucial for the new generation to have a continuation of political leadership, which will continue to undo unjustified and unfair political decisions, loss of vital ports, and access to the Red Sea. The current generation of Ethiopians wants political leadership, that prioritizes national security and creates infrastructure that enables citizens of this beautiful and diverse country of ours to be able to flourish with health, safety, secuity, and welfare. This new generation of this great nation demands to be able to walk our country to its height and claim the deserved position in the world that matches our history. God bless Ethiopia and its leaders. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @mohamedkedir6650
    @mohamedkedir6650 5 часов назад

    ይህንን ብሔራዊ ቤተመንግሥት ነው ብትለኝ ማመን አልችልም።

  • @demekedessie
    @demekedessie 3 дня назад +3

    ዋው❤❤❤🙏🙏🙏

  • @YosefTeshome-h8c
    @YosefTeshome-h8c 2 дня назад +2

    አብቹ ንጉሳችንንን❤❤❤

  • @ejigayhuayana7435
    @ejigayhuayana7435 3 дня назад +4

    Berta wendeme 👍👍👍👍👍👍

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 2 дня назад

    እግዚአብሔር ከድል ወደ ድል ያሻግራ ል እናመሰግናቸዋለን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AntenehHailu-s2t
    @AntenehHailu-s2t День назад +1

    የመብለጭለጭ ፖለቲካ ጥቂት ቱጃሮችን እንጂ ብዙ ድሃዎችን አያረካ።
    እኔ የምረካው ከዘረኝነት በጸዳ ስብዕና ግንባታ እመርታ ላይ ነው

  • @SadikAli-no6br
    @SadikAli-no6br 2 дня назад +1

    It is surprisingly beautiful, beyond any palaces sovereign set up in the world !! Kudos to everyone, primarily to PM Abiy Ahmed, the visionary!!!

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds 3 дня назад +3

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mamokacha-xo7uz
    @mamokacha-xo7uz 2 дня назад

    የምቀኛንንና የተቃዋሚነን ባዮችን ጭንቅላት እንደዚ ለመቀየር ተግተን መስራት አለብን።በቅርብ የገማ ጭንቅላትን የሚያድስ clinic የከፈትልን

  • @EndalkachewTujar
    @EndalkachewTujar 19 часов назад

    ከዛሬ 9 ዓመት በፊት ለጉብኝት እንግዶች ለማሳየት አዲስ አበባ ሙዜም ገብተን አዝኜ የተመለስኩት።
    አሁን ሚታየውን ማመን አቃተኝ ወደፊት

  • @retabrave1695
    @retabrave1695 День назад

    እባክህ እኛ ያገኘናትን ህጋዊ ነጋዴዎች አንሆንም አንባገነን የሆኑ የቀበሌ ደንብዎች ለበረንዳ ቅጣት ተብሎ 5000 ከተራ ቸርቻሪ ነጋዴዎች በመሰብሰብ ላይ ይገኛል ስር ያለዉ ህዝብ ፋትህ ከተነፈገ የማያሳምን መቅጣትና ትርምስ ካልተወገደ ደስታችን ይነጠቃል ሁሉም የጎበዝ አለቃ ሆነ ።

  • @tsadikbeyana6962
    @tsadikbeyana6962 2 дня назад +1

    Jaginaa inamiiiii koraniii hagaree kafiiii bayeeee ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistashenafi4520
    @tigistashenafi4520 2 дня назад

    ኦ አብይ እድሜ ይስጥህ ሌላ ምን ይባላል እኔ የሚቆጨኝ አንተን ሳያዩ ያለፉ አባቶቻችን ይሁን አምላክ የፈቀደው ነው የሚሆነው

  • @hanaestifanos5153
    @hanaestifanos5153 День назад

    Keber le Dr.Abey Ahemed Amerar,
    Ethiopia lezelalem Tenur

  • @TesfayeLako
    @TesfayeLako 2 дня назад +1

    Best of best❤

  • @JemalZuber
    @JemalZuber 2 дня назад +1

    አብቾ በጠም የምርል? ጋና ብዙ ተምር ተሠይናል እጆችህ ይባሬኩ, የኢቶጰያ ጣለት ይፈር?😊

  • @Romana7777
    @Romana7777 2 дня назад

    🥰🥰🥰 አብቹዬ ሲስቅ ሲያምር 🥰🥰🥰

  • @ashenafinigussie7796
    @ashenafinigussie7796 2 дня назад

    Bravo PM!

  • @nabilteha4432
    @nabilteha4432 3 дня назад +1

    Yes! Ethyopyachen nuri
    Egnam banchi enkura

  • @WendmalemWa-uq3cb
    @WendmalemWa-uq3cb День назад

    Johny, why in silence? come on brother! You are not alone, in millions stood besides you. keep on brother. I want to tell you that you are on the right track, that is why the dogs are barking, and crying.

  • @Hir19
    @Hir19 2 дня назад

    Very impressive 👍 job well done!! 💯

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 2 дня назад +1

    ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @minyahelwolde6080
    @minyahelwolde6080 2 дня назад

    ታላቅም ነብርን ታላቅም እንሆናለን

  • @senaitbikila7505
    @senaitbikila7505 3 дня назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 3 дня назад +3

    አሁን ፡ የጠ/ምንስቴራችንን ፡ የዶክተር ፡ አብይን ፡ ታላቅነት ፡ ተመልከቱ ፡ እናንተ ፡ አጋንንት ፡ ያዛችሁ ፡ መሰቀል ፡ በአንገተችሁ ፡ አንግባችሁ ፡ ዘረኞነትን ፡ ያቀነቀናችሁ ፡ ሁሉ። አብቹ ፡ ከዘራኛነት ፡ በላይ ፡ ሁሉን ፡ አክባሪ ፡ እግዘአብሔር ፡ የቀባዉ ፡ የmodern time Joseph ነዉ። ዓለም ፡ ያደነቀዉን ፡ ሰዉ ፡ በደደብነት ፡ ጥግ ፡ የአባታችንን ፡ ቤት ፡ ብሎየተመኘ ፡ የድንቁርና ፡ ጥግ ፡ ሁሉ ፡ ይህንን ፡ ሲያዩ ፡ ምን ፡ ይሉ ፡ ይሆን? ፡አብቹያችን ፡ ጌታ ፡ ከአንተ ፡ ጋር ፡ ነዉና ፡ ደስ ፡ ይበልህ ፡ allthe days of your lufe.🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Viva Abiye Ahmed!!!!!!!!

  • @Tur-n4n
    @Tur-n4n 2 дня назад

    አገር መውደድ በተግባር! ከሰዎቹ በላይ ስለአገራችን በምላሱ የጮኽ የለም፣ ነገር ግን በተግባሩ ያሳየው ሰውዬው፡ የተሰደበው የተዋረደው የተናቀው የተገፋው ‹ከማዳጋስካር› ነው ተብሎ ከአፍሪካ ውጭ መጣህ የተባለው ሰው አገር ምን መምሰል እንዳለባት የገለጠው ታላቅ ሰው፡፡

  • @nassersaid1258
    @nassersaid1258 2 дня назад

    WE PROUD OF YOU ABBY AND ADANCH

  • @SA-gn7ie
    @SA-gn7ie 2 дня назад +1

    ይሰራዋል ከልብ
    እንደ ንብ!

  • @SurafelGashawe
    @SurafelGashawe 3 дня назад +1

    አብቹዬ የኔ ጀግና እግርክ ተቆርጦ እጅክ ተቆርጦ አጀትክ ተዘርግፎ ለመምት ስታጣጥር ያሳየኝ

  • @lukassettena6220
    @lukassettena6220 3 дня назад +14

    ዝም ብዬ ስታዘብ ተውው!ግድየላችሁም ይህ ድንቅ ሰው ከእግዚአብሔር የተሰጠን ስጦታ ይመስለኛል

  • @liyaa2896
    @liyaa2896 3 дня назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nassersaid1258
    @nassersaid1258 2 дня назад

    ALLAH BLESS EHIOPIA AND ETHIOPIAN

  • @samueldemissi1
    @samueldemissi1 2 дня назад

    Great work

  • @MeazaZewide
    @MeazaZewide 10 часов назад

    እኔን የሚገርመኝ ቀደም ያሉት እንዴት ይሄንን አላሰቡትም? ገንዘብ አጥተው እንዳትሉኝ ልብ አጥተው ነው።

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 2 дня назад +1

    አብቹ 1/ኛ #

  • @diborahrema6685
    @diborahrema6685 2 дня назад

    Selamachinim endi bitadesse Arif neber 🙏🙂

  • @krasnyglucklih517
    @krasnyglucklih517 2 дня назад

    MAY the Almigjty God,The GREAT I AM,The Holly ONE OF ISRAEL,THE OMNIPOTENT,THE OMNIPRESENT,AND THE ELSHADAI BLESS YOU AND THE ENTIER ETHIOPIA,THE LEADERSHIP,THE WHOLE POSITIVE THINKERS, REGINAL GOVERNERS AND CITY MAYORS ABOUNDANTLY!!!!

  • @mohammedabagissa1405
    @mohammedabagissa1405 2 дня назад +1

    አብቹ አንተ ስራ እኛ ምቀኞች እንበድ

  • @MartaMartha-w7t
    @MartaMartha-w7t 2 дня назад

    ተስፍ አለን

  • @boshe3716
    @boshe3716 Час назад

    ታላቅነት በታናሽ ተግባራት አይገልጽም አለ ሆድያባው! እውነቱን ነው😅

  • @አድሥህይወት
    @አድሥህይወት 2 дня назад +1

    አይአብይአተከመጣህወድህ መከራችንበዛ

  • @zegeyealene4360
    @zegeyealene4360 11 минут назад

    Thank you French government

  • @abenettadesse228
    @abenettadesse228 3 дня назад +1

    የደርግና የወያኔ-ኢህእዴግ መንግስታት ቤተ-መንግስቱን ጠብቀው በማለፋቸው ሊመሰገኑ ይገባል።

  • @nebeyatkifle2795
    @nebeyatkifle2795 3 дня назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @wossenuephriem7971
    @wossenuephriem7971 2 дня назад

    You young man that I proud of the way percent your logics and true today when say I keep quiet my self man you not generation to quiet you don't have time for that
    በብርጭቆ ጠብ ባለ መርዝ ብዙ ንጽ ህ ወሃ በመጨመር ታርክሰዋለህ እንጅ ዝም አትለዉም
    The county lives if you keep quiet, that is, you accept and diffited, or you have mental issues

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 День назад

    ይህንን ቤተመንግስት ልዩጥበቃ እየተደረገለት ጎብኚ እየበዛ ሊሄድ ስለሚችል። በተመጣጣኝ ዋጋ ተደርጎለት በቀጠሮን በምዝገባ እንዲጎበኝ ቢደረግ። መቼም ይህ ኢጠፋችሁ አይመስለኝም። ብዙ ሰው ባንዴ ከገባ ጥፋት እና መዝረክረክ ልፈጠር ስለሚችል ለጥንቃቄና ጥበቃ ሲባል።

  • @jonyjony2927
    @jonyjony2927 19 часов назад +1

    የሚበላው ያጣው ሰው አይታያችሁም አብቹ ባዮች የተፈናቀለው ሕብ እርስ በእርስ የሚጨራረሰውስ አያሳዝናችሁም

  • @BranchofOlive-t5q
    @BranchofOlive-t5q 2 дня назад

    I'm young and full of passion and energy to work. I see what the Prime Minister is trying to do, and while I don't completely disagree, I believe the main issue is the priorities. Instead of focusing on extravagant palace buildings or corridors, the focus should be on peace. Right now, we can't even work or hike outside of Addis Ababa safely. It seems like the focus is on the next generation, but what about us? What kind of generation are we building? One like France, which is spoiled, or like Japan, which maintains its culture and advances in technology? I believe infrastructure alone doesn't change a country, but the mindset of its people does. I’ve been working for three years, and my annual tax contribution was 96,000 ETB. That's why I feel the need to speak up.because it's my money too.
    BET LENBOSA

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b Час назад

    🔺️#Abeiy Ahmed Ali ዜጎችን በብሄር ማንነታቸው ያስጨፈጨፈ (ወለጋ ቡራዩ ጌዶ ሱማሌ ትግራይ ቤንሻንጉል)
    ንብረታቸውን ያቃጠለ (ሻሸመኔ :መርካቶ) ት/ቤት ጤና ጣቢያ ያወደመ (አማራ ክልል) ከ 90 በላይ መነኮሳትን የአብነት ተማሪዎችን "ፋኖ" በሚል ስም የጨፈጨፈ: የደሃ ቤት በልማት ስም ያፈረሰ መሬቱን ነጥቆ በሚስቱ ስም ሪል ስቴት የሚሰራ እጁ በንጹሃን ደም የተጨማለቀ ክርስቲያኖችን ከስራ ከመኖሪያቸው ሚያፈናቅል ግፈኛ ....👌

  • @ChuchuDebebe-q9i
    @ChuchuDebebe-q9i День назад

    ❤❤❤❤❤ abicho react

  • @elfinesh7721
    @elfinesh7721 2 дня назад

    💚💛❤👍🏾🙏🏾😎💋💋💋👍🏾👍🏾