Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለመድሐኒዓለም ወርሐዊ በአል አደረሳችሁ መምህር ተስፋ ስላሴ በምታስተምረን ትምህርት የብዙ ሰዎችን ነብስ እያዳንክ ስለሆነ እግዚአብሔር እስከ ፍፃሜህ በቤቱ ያጽናህ
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
Amen amen amen bahwatan qalehwat yasamala eankan abaro adarasan adarsachu
መምህር ህዝቡ ጨረስዎ በአጋንት የተያዘ ነውውው አንተን እሚተች እሚሣደብ ያልታደለ ነው እኔ በጣምምም ደስስስስ ብሎኛልልልል አንተን በማወቄ
መምህር ልክ ብለሀል እኔ አንተ ሳታቀርባቸዉ አያቸዋለሁ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ በጣም ጥሩ መምህር ናቸዉ ግን አንዳንዴ ጣል የሚያደርጐት ቃላት አሉ እና እኔ እንዳልሰማ ነዉ የማልፋቸዉ የሚጠቅመኝን ብቻ ነዉ የምወስደዉ ብዙ ጊዜ ታዝቢያቸዋለሁ አለማስተዋልና ፈዛዛነታችን ነዉ እንጂ የተናገርከዉ 100% ልክ ብለሀል ምንም ጥፋት አላየሁብህም ቆይ ግን ይኸንን ያክል ጊዜ ተምሮ የማያስተዉል አለን
በውሸት ከተማ እውነት እንግዳ ነው ይባላል 😭😭 አይዞህ መምህርዬ አንተንም እኛንም እግዚአብሔር ይጠብቀን
ሰላም መምህራችን ዛሬ መድሃኒአለም አባቴ ነው ቀሪ ዘመንህ ይባርክልህ ከነ ቤተሰቦችህ 👏👏👏🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️
💚💛❤️🙏🙏💒💒🥰🥰🥰💐🌻🌺🌹
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛ እየተማርን እየዳንን ነው ሌሎችን እግዚአብሔር ልቦናቸውን ያብራው
መምህር እውነት የንተ ሀሳብ ይገባኛል ።እምነታችንን በመከራ ውስጥ ነው ለመናገር የሚከብድ ነው በርታ ወደፊት እንጅ ወደ ኋላ የለም እድሜና ጤና ከነመላ ቤተሰብህ ይስጥህ ለኛም ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን
መማህርዪ በጣም እርግጠኝ ነኝ አባታችን ምን ያህል ደስተኝ እንደሁኑ ሁላ አንዱን ስዉ ችግር ስፈጥር ዉይ ስሳደበ አይ ስራ ስራችላሁ ይላሉ አንተም ለስዉ ሰጋት ከሆንኳ ስራ እይስራህ ነዉ ማላት ነዉ እይየህ የሰይጣን መህበርታኝ ማንም መማህርን በያቆ ከልትንበረከኩ መደን ያልም እንደትሳሰት ክርሰቱሰ ይቃሉ እንደሁም የንቀጠቀጠሉ አደል ታደ ለሁላት ስዉ በለህ አተጨናቅ በርታ እኝ ኦናዉቀዉል
እኔም ለአቡነ ሀብተ ማርያም ተስያለሁ 2 ወንዶሞቸ መውለዲ አትችሉም ተብለው የሚሳም ልጂ እዲሰጣቸው እኔ ደግሞ ወለተ ማርያም እዲሜየ36 አመቴ መልካም ትዳር እዲሰጠኝ ተስያለሁ ሁላችሁም ስለ አቡነ ሀብተ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡን❤ ።መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እሚቃወሙት ይጠመቁ
መምህር እባክህ በእግዚአብሔር ስም ትምህርቱን ዝብለህ አስተምር እኛ ድነናል አትስማቸዉ ልቦና ይስጣቸዉ ቡዙ ሰወች ወደመስመር እየገባን ነዉ ለኛ ስትል መምህርየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጥላታችንን ይሰርልን መድሀኒአለም
ኸረ መምህር እንደዚህ አትጨናነቅ ሁሉም መልካም ሰው እኮ አይገኝም በአንድ በጎ ስራ ላይ ነቃፊ አይጠፋም ግን በጣም ብዙ ሰው ስለተቀየረበት ብዛቱን እና ሰው መትረፉን እያሰብክ አስተምረን ለነቃፊዎቹም ልቦና ይስጣቸው ቸሩ መድሐኔዓለም
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ መምህሬ የምታቀርበው ገጠመኝ ሁሉ የኔ ህይወት ነው ይችን እንዴት ነው እማገኛት እግዚአብሔርዬ እባህ እኔንም እንደዚህ ለውጠኝ
ሠላም መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ዛሬ አንደኛ ነኝ ኑ እንማር የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች ገባ ገባ በሉ🏃🏃
መምህር ሰወችን አትስማ ትምርትክ ለኛ በጣም የጠቀመን ሰወች አለን እኔ ተመችቶኛል በጣም አስተምሮኛል በርታ መንፈሱ ነው ሚሳደበው
መምህር ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት፤ እንደ እርሶ ያሉ ቀሲስ ሄኖክንና መምህር ግርማን የመጥፎ መናፍስት ውግያ የሚገልፁልንንና የምናሸንፍበትን መንገድ የምታስተምሩበትና የምትፈውሱበትን ፕሮግራሙን እኮ" ቪዲዮ የሚሸጡ" ብለው እንደሚጠሯቹ እናውቃለን፤ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው።
መምህር እኔ በበኩሌ አንተ በምታቀርበው ገጠመኝ እና በመምህር ግርማ የወውስ ፕሮግራም አይኔ ተገልፃል፣ መንቀፍ ባህላችን ሆናል ቅር አይበልህ የኛ ህዝብ ወርቅም ቢነጠፍለት ከመተቸት ወደ ኻላ አይልም፡፡ አንተ ስራህን ቀጥል ዘመንህ ይባረክ🙏
የኛ እንቁ መምህር ተስፍዬ ፀጋውን ያብዛልህ ያልገባቹው እውነቱ ውሽት መስሎ ይታየቸዋል ምን ይደረግ ከባድ ነው አይነልቦናችው እግዚአብሔር ያብራልን አንተ ማንም አንነቀፍክም እንተጋገዝ ትውልዱ እናድን ነው ያልከው እኛ የቀመስነው ህመሙ ስለምናቀው የመንፈስ ሴራ እንረድሃለን ትናትና በማራኪ ቤት ስንናገር ነበር ስምተሃናል መምህር ብቃ የአንተ ፍሬ ነን ደስ ይበልህ አንድ ስውም ማዳን ትልቅ መታደል ነው አንተ ደግሞ ስንቱ ስው በትምህርህ ተቀይረዋል በርታልኝ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ የኛ ልዩ ቃላት ያጥረኛል ቃል ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
#ተስፋስላሴ አምላክ በአገልግሎት ያፅናህ ፈተናህን ያቅልልህ ወንድሜ ❗️
በ ክርስቶስ የተወደዳችሁ እህት ወንድሞቼ ገብረ ፃድቅን ወለተ ሚካኤልን ወለተ መድህንን በፀሎት አስቡን ❤❤❤
እመብርሃን ታስባችሁ💒✝️💚💛❤
እግዚአብሔር ያስባችሁ
ሰዉ ዝምብሎ ነዉ ጠቆይን ቢሆን አይነቅፍም መዳኛችን ስለሆነ ቀቶ ነዉ ይቃጠል ዳቢሎስ መምህሬ አተ በርታ አይዞህ ሁሉም ለበጎነዉ ተባረክ አሜን
መምህርዬ ካልተረዱህ የተረዳንህና የተጠቀምነው ብዙዎች ነን ዝም ብለህ መንገድህን ቀጥል የእውነት መንገድ ይዘሀልና ። አንድም መጥፎ አስተያየትና ስድብ የሚፅፉ ሰዎች ብቻቸውን አይደሉም ከመናፍትስም አንፃር ይሆናል ።
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው የአቡነ ሀብተማርያም በረከታቸው ይደርብኝ እንዴት ደስ ይላል መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን እድሜ መቱሳላን እግዚአብሔር ያድልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የእህታችን እና የወድማችን በረከታቸው ይደርብኝ አመሰግናለሁ
መምህሬ ተናጋሬ እና ተቃዋሚዎች ቡዙ ነገር ሳይገባቸው ነው ኮመት ለመፃፍ የሚደፋፉት እግዚአብሔር ፈቅዶልክ እኛን እያስተመርክ ከብዙ የመንፈስ ሴራዎች አስወጥተክና እና እግዚአብሔር ያበርታክ ስተትን ስተት ነው እውነትን እውነት ማለት መታደል ነው
መምህር ኮሜንት የየሚሰጡትን አትመልከት ምክንይቱም እኛ ቤት በሙሉ አንተንና መምህርን ተቃዋሚ ናቸው ስስለዚህ አያሳስብህ እኛ በትምህርትህ በጣም በጣም ተለውጠንበታል በርታ ጊዜው መንፈሳዊ ውጊያ የተጀመረበት ወቅት ነው ጥሩ ነገር ሰውን ከተንኮለኞች ካስማተኞች ስላወጣህ የተከፈተብህ ውጊያ ነው አንተ ስትጎዳ ማየት አንፈልግም በርታ ዋጋህን የሚከፍል የእኛ የምስኪኖች አምላክ እግዚአብሔር ይከፍለሃል በትምህርት በጣም ተለውጫለሁ ፈተናው ያልፋል
መምህር ሀሳብህ ሁሉ ይገባኛል የእኛ የአብዛኞቻችን ኦርቶዶክሳዊያን ችግር ሰው የመከተል ዝንባሌ ስላለን እምንከተላቸው ሰዎች ሲነኩ ወይም የተነኩ ሲመስለን እንቆጣለን፡፡ አንተ እውነት በሆነው ነገር ሁሉ በርታልን እኛ እየተማርን ነው፡፡
የአቡነ ሀብተ ማርያም በረከት ይደርብን ቃለሒወትን ያሰማልን መምህር እድሜና ጤናውን ጨምሮ ይስጥልን 🙏🌺🙏🌺
ትግስትዬ የኔ ንግስት እኔ ገና እየሰማሁት ነው
@@BeteHohe እሺ ማሬ እስከመጨረሻው አዳምጪ መጨረሻው የደስ የሚል ገጠመኝነው
_መምህሬ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ የእኛ እንቁ መምህር እንኳን ደህና መጣችሁልን 🌺🌺🌺🌺 መምህሬ በነገራችን መጥፎ መጥፎ ኮመንቶችን አይታችሁ እለፉት ምክንያቱም አይሰሙምኮ ለምሳሌ ቅድም Live ሆናችሁ የሆነ ኮመንት ተፅፌ ነበር ዮሃንስ የተባለው ግለሰብ አንተ ማን ስለሆንክ ነው አባ ገብረ ኪዳን ላይ የሚትናገረው እያለ ነበር ከዛ እርሶ መልስ ከሰጣችሁም በኃላ እሱን ኮመንት ይደግመው ነበር ምክንያቱም መስማት ተስናቸዋል እነሱ አሁን ይህንን መልስንም አይሰሙምኮ አይገባቸውም ሲጀምር አባ ገብረ ኪዳንን ምንም እኮ አላላችሁም እርሶ ጥሩ ትምህርት ይሰጣሉ አላችሁ እንጂ ሌላ ምንም አላላችሁምኮ መምህሬ ስለዚህ እነዚህ እውነትና ውሸቱን ለይቶ የማያውቅ ሰዎች የሰው ህሊና የሚነካ ኮመንት ይፅፋሉ ምን አለበት ዝም በማለት በተባበሩን እኛ እንማርበት ተውልን ለእኛ መምህራችን አታስከፉብን እግዚኦ ለማንኛውም መምህሬ የሚቃወም አካል ከሌለ ጥሩ አይደለም ግድ የለም ይቃወሙ ምክንያቱም ሌላ ሰው ይገብዙታል ወደ ቻይናላችሁ ችግር የለም አንድ ሰው የእርሶን ትምህርት አይወድም ነበር ከዛ ስቃወም ሰምታ አንድ ጓደኛዬ ምን አስተምሮ ነው ብላ ስትገባ የእርሶ ትምህርት ማረካትና እዚው ቤት ቀረችው ከዛ ቤት ወጥታ ስለዚህ መምህሬ እናመሰገናለን የሚቃወሙትን ሰዎች በነገራችን ነገሩ ገብቶ ትምህርቱን ሰምቶ ብቃወሙትኮ ምንም ችግር የለም ነበር ግን አልሰሙትም ደግነቱ እርሶም መጥፎ ቃል አልተናገራችሁምና ምንም አይደንቅም የፈለገውን ይበሉ ግድ የለም ምን አለበት የእርሶን አንድ ገጠመኝ በሰሙት ያኒ ይገባቸው ነበር ግንኮ እነሱ ላይ ያለው ክፉ መንፈስ ነው እርሶን የሚቃወሙት የተጠሩት ብዙዎች ናቸው የመረጡት ጥቅቶች ናቸው እንደ ተባለ እውነቱ ተደብቆባቸው ነው እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድልልን እኔ ሌላ ምንም አልልም ልቦና ይስጣችሁ እውነቱን እግዚአብሔር ያሳያችሁ መምህር ተስፋዬን የተቃወማችሁ ወገኖቼ ወዳችሁ እንዳልሆነ እናውቃለን እግዚአብሔር ይድረስላችሁ የሊድያን ልብ የከፈተ አምላክ የእናንተን ልብ ይክፈትላችሁ ይህንን እውነት ስትሰሙት ምስክር ትሆናላችው ለመምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቃችሁ ብዙ ዓመት ኑርልን መምህሬ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺_መምህሬ በዋናው ቻይናላችሁ ላይ 23ኛው ገጠመኝ ላይ የፃፍኩትን ኮመንቴን አንብቡልኝ በሞቴ ከይቅርታጋር 💔💔💔
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የሚገርም ገጠመኝ ነው ለኛም ትልቅ ትምህርት ነው እድሜና ጤና ይስጥክ
መተኪያሽ ስሜ የህታችን ‼‼አካውቱን አይለይም መምህር እባክህ ከስር አስቀምጥልን🙏🙏
የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይመስገን ምን የሳነዋል የደንግል ማርያም ልጅ ክብር እና ምስጋና ለሱ ይሁን ይሄን ያደረገ ቅዱሳን መላእክት በረከታቸው አይለየን 🙏🙏🙏🙏
መምህር አብዛኞቹ ገጠመኙን በደንብ አዳምጠው አይደለም እየተቃወሙህ ያሉት ከሰዎች በመስማትና ለመቃወም የተዘጋጁ ብቻ ናቸው እባክህ አንተ ብቻ በርታ በሌላ ጎኑ የሚለወጠውን ሰው አይተህ ተጽናና፤ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ እና ከቤተሰቦችህ ጋር ይሁን
መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የሚገርም ገጠመኝ ነው የአብነ ሀብተ ማርያም በረከታቸው ይደርብን በጣም የሚገርመው ነገር ደግሞ በገጠመኝም በአብዛኛውጊዜ ሁሉ ወዳተ ይመጣሉ የአብነት ሀብተማርያም ተአምር በጣም ደስ ይላል መምህራችን በርታልን እግዚአብሔር ካተጋራ ይሁን 💕💕
አሜን መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እዴት ያስቀናል እህት ወድም ለናተም እደደረሱ ለኔም በረከታቸው ይድረሰኝ እህቴ በፀሎትሽ አሲቢኝ አስካለ ማሪያም
አሜን አሜን የኛንም ችግር ይፍቱልን አቡነሀብተማሪያም አባታችን
መምህረችን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህይህ ገጠመኝ አሰታምረ እና የነፈሰ ትምህረት ነው
ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልን መምህርእየ የሰዉ ወሬ አትስማ የሚሳደቡትን ትተህ ትምህሩትን ሰምተዉ የተለወጡትን ህይ ትምህርቱ ትዉልዱን ይቀይራን እዉነት አትበጠሰም
የአባታችን አብነ ሃብተ ማርያም በረከትና ረዴኤት ይደርብን ለንየም ይዲሮስልን በጣም ነው የምወዲቸው በትዳሬ በጣም ከባዲ ፈተና ነው ያለሁት አባቴ ይዲረሱልኝ የኔ አባት
ሰላም መምህራችን የእርሶን ትምህርት መክታተል ክጀመርኩ ጀመሮ ብዙ ነገር ተምሬለው እግዝአብሔር እድሜና ጤና ኣብዝቶ ይስጥልን መምህር
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእድሜ በጤና እውነት ስንቱ ተለውጧል ባንተ ትምርህት አትቀየም መንፈስ ነዉ የሚሳደብት 🙏🙏🙏 እኛ እንወደሀለ ምን አለ አባቶች ሚስማሙ ምን አለበት አንተ በርታ አንድ ቀን ይሰሙ ይሆናል እግዚአብሔር ተዋህዶ ይጠብቅልን አገርችን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ውዱ መምህራችን በርታ እግዚያብሄር ይጠብቅህ በአንተ ትምህርት በጣም ተለውጫለው ገጠመኞችህ በጣም ጥሩ ናቸው ኑርልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር አትርሱኝ በፆለት ግሩም ገጠመኝ👏
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደና መጣህ ውዱ መምህራችን በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው በጣም ቡዙ ትምህርት አግኝቸበታለው ፀጋውን ያብዛልህ ኮመንት የምትሰጡ ስዎች እያስተዋልን እንስጥ አባ ገበረኪዳን በጣም ጎበዝ መምህር ናቸው ግን እንዳያቹት ነው ስለ አጋንንት እንደ መምህር ጥልቅ ብለው አያስተምሩም ስለዚህ የምንናገረው እያስተዋልን እንናገር መምህር ተስፋዬ ስለሳቸው ክፉ ነገር አልተናገረም እና አይዞህ እግዚአብሔር ፀናቱን ብርታቱን ይስጥህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞💞
ፈጣሪ ይመስገን እሂን ታሪክ የቀየርክ አምላክ የመንፈስ ስራ እኔም ሳይገባኝ ሂወቴን አበላሸብኝ በተክሊል አግብቸ አፋታኝ እሂን ትምህርት አዳምጨ ብሆን እንደዚህ አይሆንም ነበር
መምህር የአንድ ሰዉ ነብስ ማዳን በእግዚአብሔር ዘንድ ትልቅ ዋጋ አለዉ ።እናም ደስ ይበልህ እዉነት ትልቁን ዋጋ ትከፉልሀለች ፈጣሪ ከክፉነገሮች ሁሉ ይከልልህ እድሜ ጤናዉን ይስጥህ ቤትህ ከእግዚአብሔር ነዉና ከቶም አትስጋ much respect and love for you Memeher 🙏🙏🙏
እሄን ያደረገ አምላክ ክብርና ምስገና ይግባዉ ዳቢሎስ ተሸንፎ ማየት ደስ ሲል ትዳራቸዉን ለማፍረስ ነበር የሱ ሀሳብ ድል አደረጉ
መምህር ያንዳድ ስው በሀሪ ፈተና ነው እና በርታ በአስተያየታቸው ብዙም ቦታ አትስጠው ሲገባቸው ይስተካከላሉ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን # እግዚአብሄር የማቱሳን ዕድሜ ይስጥልን ቃል አጣውልህ መምህርዬ 💕
ልክ ነህ መምህር የሀይማኖት አባቶችን እንደመልአክ የሚያዩ አሉ ሰው ናቸውኮ ይሳሳታሉ እኔ በራሴ ለያስኩት እምነት ማንንም አላይም አንድ አባት ሲሳሳት አይቼ የማምነውን አልተውም እንጂማ ብዙነገሮች አሉ እንድትወጣ የሚያረጉ እኔ ለምሳሌ የገጠመኝ በቃጥላ ማርያም ፀሎት አርጉልኝ ለማለት ሀብታምና ደሀ ይለያሉ በጣም ነው ያሳፈሩኝ እና ብዙ ነገር አለ በየቦታው ትውልዱ ገና አልነቃም
መምህር እውነት ፀገውን ያብዛልህበእድሜ እና በጤና እስከቤተሰቦችህቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅህ እውነትምንእንደምል አላቅም ከወደቅንበት አነሳህንእውነት እቃ እያጠብን በስደት ሁነን እየተለወጥን ነው በጣም እናመሰግናለንእግዚአብሔር ይስጥልን
መምህር በርታ አንተ.... ራሳችንን እንድናይ አድርገኸናል ስንቱ ተለወጠ እግዚአብሔር አምላክ እንድናስተውል ይርዳን
መምህር አንተ ማስተማርን አታቁም የሚሳደበውን ሰው ልቦና ይስጠው ሁሉም የተለያየ ስጦታ አለው ያንተ ስጦታ መንፈስን ማጋለጥ ነው ::
መምህር በጣም ነው እምወድህ በጣም ነው እማከብርህ አንተ ለዚህ ትውልድ የሂወት መንገድ ወደ ክርስቶስ የምትመራ ብርሃን ነህ እኔ ይህንን በሂወቲ እያለው እመስክራለው እየሱስ ክርስቶስን ያሳወቀኝ ከ አጋንት እስራት እንዲት መላቀቅ እንዳለብኝ ሂወቲን እንዲት መምራት እንዳለብኝ ተምርያለው ነገር ግን አንድ ነገር መናገር እምፍለገው ነገር አለ የማንም ስም አትጥቀስ የማንንም አስተምህሮ አታንሳ የራስህን መንገርድ ቀጥል ሁሉንም ተዋቸው አንተን ያስተማር አምላክ እነሱንም ያስተምራቸው
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
አባ ኪዳነ ማሪያምን በጣም ነው የምወዳቸው ትምህርታቸውን በጣም ነው የምከታተለው ግን አይሳሳቱም ማለት አይደለም ለምሳሌ ስለስግደት ሲያስተምሩ 28 የሚሰገደውን በጭራሽ አልጠሩትም ከእሁድ አስከ እሁድ የሚሰገድ ስግደት በጭራሽ አላነሱትም እኔ ግን ከመምህር ተስፋዬ ከመምህር ግርማ በተማርኩት መሰረት እየሰገድኩ ትልቅ ለውጥ አምጥቼበታለሁ እግዚሃብሄር ይመስገን ክብሩ ይስፋ ለመዳኒያለም እና ማንም ፈጽም የለም ከመምህራኖቻችን እሚጠቅመንን ነገር እየወሰድን እራሳችንን እንለውጥ ።
መምህር እንኳን ደና መጣህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ የልዑል እግዚአብሔር ስም የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ስም የተመሰገነ ይሁን
እናመሰግንአለን መምህራችን አይዞህ አትሳቀቅ ያልገበው ያለውን ይበል. ግን ብዙ ነፍስን እየቅየረክ እደሁ አትረሳ በጣም ነው ደስ የምትለሁ ባተ ትምረትነው እኔ የጠነከረኩት የነ ፍሴን መገድ የመራከኝ. እግዚአብሔረ ፀገውን ያብዛልህ👏👏👏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ዳቢሎስን አሳፈሩት መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እሽ መምህር በአቅማችን እንረዳታለን አሜን መምህር ነቃፊዎችን አትጥላ አንተን ያበረቱሀል መምህር አዉዲዮን በቴሌ ግራም ላክልን
እግዛብሄር ይመስገን መምህር ስላም ላንተ ይሁን በርታልን መምህር ተዋቸው ዝም ብለክ ብረሃንህን አብራ ጨለማው በራሱ ግዜ ይጠፋል
መምህር እንኳን ሠላም መጣህ ስለሌሎች መምህራን ያነሣህው ትምርት እውነት ነው በነሡላይ እያደረ ጠቆር እየረበሸን ሥላለ ሁላችሁም የመምህር ተማሪወች በፀሎት እናሥባቹው ብዙ ጠንካራዎች ስላላችሁ እደመምህራችን ያለ ትሁት እዲበዙ ለተቃዋሚዎች ልቦና ይሥጥ መምህር በርታልን ያለፈተና ክርሥትና የለምና እደሚከብድ ይገባኛል ግን ከእግዚአብሔር አይበልጥም
አትተዎው ለእኛ ትልቅ ትምህርት ነው አለማወቅ ነው እግዚአብሔር ልቦናና ማስትዋሉ ለሁላችን
መምህር ተስፋየ አበራ (ተስፋ ሥላሴ)ወንድሜ አባታችን እውነት እኔ ገጠመኝ እከታተላለሁ ሌሎችም ቢሰሙ ይለወጡበታል ብየ እነግራለሁ እኔ እራሴ ክፋ መንፈስ ያለብኝ በእግዚአብሔር ፈቃድ በእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መንፈስ የተሰናበተልኝ አሁንም በእግዚአብሔር ኃይል በመታገል ላይ ነኝ ግን አባታችን አባ ገብረ ኪዳን የሆነ ጊዜ መንፈስ የለም ብለው ሲያስተምሩ ሰምቸ እንዲሁም ልዩ ጉባኤ ላይ ሰዓሊተ ምህረት ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን በጣም ልብን የሚያረሰርስ ጥሩ ትምህርት ስለ እመቤታችን ሲያስተምሩ ነበርኩ ነገር ግን ስለ መንፈስ የለም ብለው ሲያስተምሩ ከፍቶኝ ነበር እኔ እና ጎደኞቸን እንዴት እየተፈተንን ህይወታችን ሊያበላሽ ሰይጣን ቀን በቀን መንገዳችን ላይ መሰናክል ሆኖብን እያየነው የለም ሲሉ ከፍቶናል መምህር ተስፋየ አባታችን መላእከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ቀሲስ ሄኖክ(ወይን አምባ) ዋኖቻችን እኔን እና መሰሎቸን በእግዚአብሔር ፈቃድ እና ኃይል እንዴት ሊያግዙን እንደሚጥሩ ሰለቸን ደከመን ሳይሉ እያየን እያሰተዋልን ለምን ስለ አባቶች እሄ ነው መንገዱ እባካቹ የተጎዱትን እዩ በእየ ፀበሉ ስላሉ እውነትን ስለተናገሩ አትጥሎቸው አትስደቦቸው ይልቅስ እራሳቹን ፈትሹ!!!!!!!!አባቶቻችን ያኑርልን ተስፍሽየ እኛ ሰንፈን comment ስለ ማንፅፍ እንጅ ቀን በቀን የምትለቅልን ሁሉም ነገር የአንተ ሁለቱም youtuboch ጋ ያሉት ትምህርቶች የልጆችህም ቢሆን 1 እንኳን የሚጣል የለውም !!!!!!!! በርታልን !!!!!!!
በርታ ጀግና ነህ ለማንም አትጨነቅ ወንድሜ አይዞህ ካንተ ብዙ ነገር ተምራለሁ በገጠመኝ ያላወኩት ነገር የለም ያባ ግርማ ፍሬ ነህ መቼም የመንደር ወሬ አይደለም ሂወት እንጂ እግዝያብሄር ያለበት ለዛዉም ልቦና ይስጠን ብቻ እወድሀለሁ መምህሬ ወንድሜ እመቤቴ ፀጋዉን ታብዛልህ
መምህረ እንኳን ደህና መጣህ እኛ ባተ ትምህረት ያላወቅነውን እያወቅን የመንፈሰን ሴራ እያወቅን ነው እድሜ ጤና ይሰጥልን 🙏🙏🙏አባታችን አባ ገብረ ኪዳንን እጅግ የምወዳቸውና ጣፈጭ አደበታቸው አይጠገብም ያቆይልን 🙏
አይዞህ በርታልን መምህራችን እግዚ አብሄር ይጠብቅህ ሺአምት ኑርልን
መምህር ምንም ቅር አይበልህ እረግጠኛነኝ ትምህርቱን በስነስራት ያላዩ ሰወች ናቸው የሚሳደቡ
የእግዚአብሔር ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በፀሎት አስቡኝ ወለተኪዳን ተክለ ፃድቅ እህተ ጎርጊስ አስካለ ማርያም ከኔ የበረታችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህልን እንቁ መምህራችንእኔ ላተ ቃላት የለኝም ምን ብየ ልፃፍ ወገኖች በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ያተ ገጠመኝ ስንቶቻችን በዚህ ገጠመኝ ተቀየርን ኦ አምላኬ ለሀገሬ በስላም አብቅተህኝ ቤተስቦችን ለመቀየር ያብቃኝ ወገኖቻችን እንማርበት እኔ ብዙ ትምህርት ተምሪበታለሁ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ባለህበት ከነቤተስቦችህ
መምህርዬ አንተ በርታ እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤
መምህረ በእወነት ቃል ህይወት ያሰማልን ቀጠልበት በጣም ደሰሰሰ ይላል ቅዱሰ ሚካኤል ከከፈ ነገረ ይጠብቅልኝ ኣይዛህ ወንድሜየ እግዜአብሔር አምላከ ትግሰት ይሰጠህ እና አንድ ቀን እወነቱ ይወጣል ❤❤💓❤💓💕💓💕💕💓💕💓💕💓💕
መምህ ርዬ እንወድሀለን በጣም ተቀይሪይለሁ ባተትምህርት እረጅም እዴሜ ቀጤናጋ ያድልልን
አይዞህ መምህራችን ለሁሉም እግዚአብሔር ቀን አለው አዎ ብዙ ጉድ አለ በቤተክርስቲያን አድፍጥው የተቀመጡት በድንብ አውቃለሁ እጮኛዬ ዲያቆን ነበር ለ5 አመታት አብረን ሆነን ግን ሰማይና ምድር ነን ለካ እንዲህ ነው እንዴ የኦርቶዶክስ እምነት እስከልና እስክጠራጠር አድርሳኝ ሀይማኖቴን ልቀይርም ትንሽ ነበር የቀረኝ ግን እድሜና ጤና ላንተ ትምህረትህ አግቼ መስማት ከጅምርኩ ቡሃላ ሁሉ ገባኝ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አንተም በርታልን መምህራችን ባንዱ ስንጎዳ ባንዱ ተከሰን ...።🙏🙏🙏🙏እመብርሃን አንድ ታርገን 🙏😍
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ያንተ ሀሳብ እረዳለሁ ሰውን ለማዳን ያለህድካምና ጥረት በእዉነት እግዚአብሔር የባርክህ ባተ ትምህርት እኮ ነዉ ሰዉ የሆንኩት በእዉነት መምህርዬ እግዚአብሔር ዘመንህ ሁሉ ይባርክልህ ወሬኞችን ተዋቸው እሚረዱ ይረዱሀል ምእመናኖች እባካችሁ አስተዉሉ እንደ መምህር የመሰሉትን አባቶች ልንረዳቸዉ ይገባል የነፍስ ጉዳይ ነዉ እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን
እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ከጤናጋር ለጅህታችንም በውነት እግዚአብሔር ይመስገን ለዚያበቃሽ የኛም ልብ ያብራልን እምነት አሜን አሜን አሜን
መምህር በእውነት እሂ የኔ እደል ነውለሰተማራችሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም እግዚአብሔር አምላክ የረዳን ወደፊት እንጂ ወደሃላ ይልም ከግዲ❤❤❤ እንኳ ወደ እግዚአብሔር ቤት ገብልን
መምህር ፀጋውን በረከቱን ያብዛልህ ከነመላ ቤተሰብህ ጤናውን በረከቱን ፀጋውን ያብዛልህ ገብረ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን :: በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው :: መምህር ፀጋውን ያብዛልህ :: እኔ በበኩሌ በሰዎች ገጠመኝ እንድንማር አንተን መሳሪያ ያደረገህ እግዚአብሔር ነው በእውነትም ደግሞ በመንፈስ ቅዱስ ሀይል እንደምታስተምር 100% አምናለሁ :: አይዞህ በፈተና ውስጥ ሁሉ በረከትህ ስለሚበዛ :: ጥቂቶች ናቸው እንጂ ብዙዎቻችን ተጠቅመንበታል :: ደግሞ የመምህር ግርማና ያንተ ትምህርት አላማው አንድ ነው ምን ይለየዋል ይሁልታችሁም ጠላትን ማዋረድ ነው :: እንደው ማስተዋል ቢኖረን መልካም ነው :: ሰውን ሳይሆን አስተምሮውን ብንከተል ይሻላል ይጠቅመናልና :: መምህር ብርታቱንና ፀጋውን ያብዛልህ::
ሰላም መምህር እባክህ የሚቻል ከሆነ በስልክ ወይንም በዙም የምክር አገልግሎት ብትጀምርልን ብዙዎች ይህንን ሀሳብ የሚጋሩ ይመስለኛል
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር በቤቱ እስከመጨረሻው ያፅናህ 💒ባተ ትምርት እውስጥ ያለውን እድመለከት አድርጎኛል በእድሜ በጤና ያኑርህ
አንድ ቃን እግዚአብሔር እውነት ያውጣል መምህራችን😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏💒💒💒
መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን በአንተ ተምህርት ብዙ ሠው ተለውጧል ከኔ ጀምሮ ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ለተሣዳቢወች ልቦና ይሥጣችሁ
ሰለማይነገር ሰጡታው እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በረታ እመአምላክ ትረዳህ
በእውነት መምህር እናመሰግናለን እኔም አንድቀን በትምህርትህ ተለውጬ እንድመሠክር እግዚአብሔር ይርዳኝ
, መምህር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስ ጥ ልን
መምህር ስለ ዓብይ ፆም ብታስተምረን ደስ ይለናል።
ወለትሚካኤልበጸሎትአስቡኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ሥጋውን ያብዛልህ የምሰመውን በልቦናችን ያሳድርልን ሰምተን ምንተገበር ያድርግልን በጣም ግሩም የሆነ ገጠመኝ ነው
የኔ ወንድም መምህርዬ በአንድ እጅ ማጨብጨብ ሆነብህ እኮ ወንድሜ አይዞህ!! እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን ያብራልን!!እውነተኛውን ግዜ ያምጣልን:: Amen 🙏🏻 የልፍትህን መድሀኒአለም ይክፍልህ!!! የኛ ህዝብ ከባድ ነው መምህር ::
መምህር የምታቀርብት ነገር ጥሩነው እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርእውነት ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መጀመራያ ቢያሳዝን መጨረሻው ግን ደስ የሚልነው ተመስጌን ♥መምህር ፊትህ ላይ ሀዘን ይታያል አትዘን መምህር እንረዳካለንእንውድካለን ሁሌም ከጎንክነን የኝ መምህር
መምህር ቃልህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
መምህር እኔ ባንተ ትምህርት ከጨለማ ሂወቴ ወጥጅ ኣሁን እግዚአብሔር ይመስገን እና እማ ፍቅር ትጠብቅህ😍😍😍😍😍
አግዛኣቢሄር ይመሰገን መምህራችን በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ለርሳቸው የደረሰ ኣምላክ ለኛም ይድረሰኝ መምህራችን ኣይዞህ ተሰፋ ኣትቁረጥ አንተለኛ ብለህ ነህ ሰድም ፈተናን የምታገሰው አንጂ ለራሰህ ተፈውሰህ ከነ ልጆችህ ዝምብለህ ለኛ ወንጌል ኣሰተምረህ ዝም ብትል ማንም ኣይነካም ነበር ኣባካቹ መማህራን አናንተ አርዱኝ አናንተ ፈተና ኣትሁኑ ለመኣምናን መኣምናን ደሞ ተሎ ብለን አንወሰን ከኣንዱ ሰባኪ ወደኣንድ አየተጋለበጣቹ ከናንተ የማይ ጠበቅ ሰድብ ኣትሳደቡ ለነገሩሰ ከሰድብ ምን ኣይነት ጥቅም ኣለ የሚያሰፈልገን አንማር የማይሰፈልገን ደሞ አንተወው ግዴታነው አንድሰው ከሺ ቃላት ኣንድ ሰህተት ይነረው ይችላል አኛ ኮ ሰው አንጂ ፈጣሪ ኣይደለንም ሶ በካቹ ሰባክያን አንደኔ ደካማዎች መኣምናን አርሰበርሳችን አንታጋገሰመምህራችን አድሜና ጤና ይሰጠልኝ ፈጣሪ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የአቡነ ሐብተማርያም በረከታቸው ፀሎታቸው በኛም ላይ ይደርብን መምህር በእውነት የድካምህን ፍሬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተሳዳቢዎችን እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቸው
መምህር...የሰው ንግግር ልብ ያቆስላል እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ያፅናህ።ዋጋ ያለው ነውና እባክህ አትዘን።የተማርነውን የገባን ሰዎች እንዳለን ሁሉ ያልገባው አለ። አርቲስት ደሳለኝ እንዳለው ሲገባላቸው ይገባቸዋል።
በግል ሞክር መምህር የነሱን ስታወጣ አተ ማነህ ነው የሚሉት በእብዶች ማሀልያለ ጤነኛ እሱ ያበደ ነው የሚመስለን ጤነኛው ብቻ ልቦና ይስጠን
መምህር እንኳ ን ደህና መጣህ አባ ገብረ ኪዳን ያሉት ነገር በጣም ይገረማል አጋንት የለብህም ያሉት ነገር በጣም ነው የገረምነኝ ምን ለማለት እንዳሰብዐአልገባኝምኀ
መምህርዬ አስተምህሮህ ያልገባውና በመናፍስት የታሰረ ነው አንተንና የመናፍስት ሴራን የሚያጋልጡ የሚጠሉ ወይም የሚተቹ የገባንማ እስክትመጣ በጉጉት ነው የምንጠብቀው ምክንያቱም እጅግ ብዙ ትምህርት ነው የማገኝበት የምናገኝበት በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤️❤️❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለቸሩ መድኃኒያለም ወርሀዊ በአል አደረሳችሁ
ሰላም መምህር እውነት ነው ትውልድ ጠፍቷል ስለ እውነት አባ ገብረ ኪዳንን ትምህርታቸውን በጣም ነው የምወደው ነገር ግን በመንፈስ ላይ ያላቸዉ ግንዛቤ ግን ያሳዝናል መንፈስ ልብ አያነብም ሲሉ በጣም ነው የደነገጥኩቱኝ እውነት ደብተራ የለም ካሉ ደብተራ ትዩብ ብለው ይግቡ እና የአባቶቾ ጥበብ ብለው የሚያስተምሩትን ይዩ እና ይፍረዱ በእውነት መምህር ድካምህን እና ንዴትህን በአንድ ቪዲዮ አየሁት እንዴት ትውልዱን እንዳደነዘዙት እና ስመ እግዚአብሄርን ከድግምት ስም ጋር ሰውታን ቀንታን ቀስታን እያሉ ምንም የማያቀው የዋሁ ህዝብ እፁብ ድንቅ ብሎ ሲቀበል ማየት በጣም ያማል ብቻ እግዚአብሄር ማስተዋሉን ይስጠን
መምህራችት በርታልን ወደኋላ እዳትል ገና ያልገባቸው ነው እደዚህ እሚሉት አተ ባታስተምር ስለ መናፍስት ውጊያ ማንም አይነቃም ነበር በልበለኝ እያለ መፈስጋ ዲውይ ሁኖ መኖር ነው የነበረው እድሜና ጤና ይስጥህ መምህራችን
መምህራችንአተትክክነህምንምየሜሣሥብነገርየለውም።
እግዚአብሔር ይመሰግን ቃል ያስማልን ህይውት ፀጋውን ይብዛልህ መምራችን እኛም ሰተዋል ይሰጠን እግዚአብሔር አመላክ አሜን🤲😥
መምህር አንተ የያዝከውን መሰመር አትልቀቅ ወርቅም በእሳት ተፈትኖ ነው ጌጥ የሚሆነው ከአሰሩ በጎች አንዷ የጠፋችበትን እንደሚፈልገው እረኛ ነህ አንተ ። አንድ ሰውም ወደ እግዛብሔር መንገድ መመለሰ ማለት እጅግ እፁብ ድንቅ ነው።።አንተ እንደ 5 መክሊት ተሰጥቶት 10 እንዳተረፈው ነህ ሰለዚህ እባክህን ዝም ብለህ አሰተምር የሰው ልጅ በጣም በብዙ የተወላገደ በጣም ብዙ ግዜ ተቀጥቅጦ የሚሰማ ፍጡር ነው ልክ እንደ ብረት የሰው ልጅ ልክ እንደ ጠብ ጠብ እያለ እንደሚሞላ ባሊ ነው ያ ጠብታ ውሀ ያንተ ትምህርት ነው።።።።።።!!ክፍያውም በልዑል እግዛብሔር ዘንድ ብዙ ነው እና ማዳንህን እንዳታቆም ቀጥል የሚጎትቱህን አትሰማ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለመድሐኒዓለም ወርሐዊ በአል አደረሳችሁ መምህር ተስፋ ስላሴ በምታስተምረን ትምህርት የብዙ ሰዎችን ነብስ እያዳንክ ስለሆነ እግዚአብሔር እስከ ፍፃሜህ በቤቱ ያጽናህ
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
Amen amen amen bahwatan qalehwat yasamala eankan abaro adarasan adarsachu
መምህር ህዝቡ ጨረስዎ በአጋንት የተያዘ ነውውው አንተን እሚተች እሚሣደብ ያልታደለ ነው እኔ በጣምምም ደስስስስ ብሎኛልልልል አንተን በማወቄ
መምህር ልክ ብለሀል እኔ አንተ ሳታቀርባቸዉ አያቸዋለሁ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ በጣም ጥሩ መምህር ናቸዉ ግን አንዳንዴ ጣል የሚያደርጐት ቃላት አሉ እና እኔ እንዳልሰማ ነዉ የማልፋቸዉ የሚጠቅመኝን ብቻ ነዉ የምወስደዉ ብዙ ጊዜ ታዝቢያቸዋለሁ አለማስተዋልና ፈዛዛነታችን ነዉ እንጂ የተናገርከዉ 100% ልክ ብለሀል ምንም ጥፋት አላየሁብህም ቆይ ግን ይኸንን ያክል ጊዜ ተምሮ የማያስተዉል አለን
በውሸት ከተማ እውነት እንግዳ ነው ይባላል 😭😭 አይዞህ መምህርዬ አንተንም እኛንም እግዚአብሔር ይጠብቀን
ሰላም መምህራችን ዛሬ መድሃኒአለም አባቴ ነው ቀሪ ዘመንህ ይባርክልህ ከነ ቤተሰቦችህ 👏👏👏🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️
💚💛❤️🙏🙏💒💒🥰🥰🥰💐🌻🌺🌹
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛ እየተማርን እየዳንን ነው ሌሎችን እግዚአብሔር ልቦናቸውን ያብራው
መምህር እውነት የንተ ሀሳብ ይገባኛል ።እምነታችንን በመከራ ውስጥ ነው ለመናገር የሚከብድ ነው በርታ ወደፊት እንጅ ወደ ኋላ የለም እድሜና ጤና ከነመላ ቤተሰብህ ይስጥህ ለኛም ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን
መማህርዪ በጣም እርግጠኝ ነኝ አባታችን ምን ያህል ደስተኝ እንደሁኑ ሁላ አንዱን ስዉ ችግር ስፈጥር ዉይ ስሳደበ አይ ስራ ስራችላሁ ይላሉ አንተም ለስዉ ሰጋት ከሆንኳ ስራ እይስራህ ነዉ ማላት ነዉ እይየህ የሰይጣን መህበርታኝ ማንም መማህርን በያቆ ከልትንበረከኩ መደን ያልም እንደትሳሰት ክርሰቱሰ ይቃሉ እንደሁም የንቀጠቀጠሉ አደል ታደ ለሁላት ስዉ በለህ አተጨናቅ በርታ እኝ ኦናዉቀዉል
እኔም ለአቡነ ሀብተ ማርያም ተስያለሁ 2 ወንዶሞቸ መውለዲ አትችሉም ተብለው
የሚሳም ልጂ እዲሰጣቸው
እኔ ደግሞ ወለተ ማርያም እዲሜየ36 አመቴ መልካም ትዳር እዲሰጠኝ ተስያለሁ
ሁላችሁም ስለ አቡነ ሀብተ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡን❤ ።
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
እሚቃወሙት ይጠመቁ
መምህር እባክህ በእግዚአብሔር ስም ትምህርቱን ዝብለህ አስተምር እኛ ድነናል አትስማቸዉ ልቦና ይስጣቸዉ ቡዙ ሰወች ወደመስመር እየገባን ነዉ ለኛ ስትል መምህርየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጥላታችንን ይሰርልን መድሀኒአለም
ኸረ መምህር እንደዚህ አትጨናነቅ ሁሉም መልካም ሰው እኮ አይገኝም በአንድ በጎ ስራ ላይ ነቃፊ አይጠፋም ግን በጣም ብዙ ሰው ስለተቀየረበት ብዛቱን እና ሰው መትረፉን እያሰብክ አስተምረን ለነቃፊዎቹም ልቦና ይስጣቸው ቸሩ መድሐኔዓለም
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ መምህሬ የምታቀርበው ገጠመኝ ሁሉ የኔ ህይወት ነው ይችን እንዴት ነው እማገኛት እግዚአብሔርዬ እባህ እኔንም እንደዚህ ለውጠኝ
ሠላም መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ዛሬ አንደኛ ነኝ ኑ እንማር የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች ገባ ገባ በሉ🏃🏃
መምህር ሰወችን አትስማ ትምርትክ ለኛ በጣም የጠቀመን ሰወች አለን እኔ ተመችቶኛል በጣም አስተምሮኛል በርታ መንፈሱ ነው ሚሳደበው
መምህር ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት፤ እንደ እርሶ ያሉ ቀሲስ ሄኖክንና መምህር ግርማን የመጥፎ መናፍስት ውግያ የሚገልፁልንንና የምናሸንፍበትን መንገድ የምታስተምሩበትና የምትፈውሱበትን ፕሮግራሙን እኮ" ቪዲዮ የሚሸጡ" ብለው እንደሚጠሯቹ እናውቃለን፤ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው።
መምህር እኔ በበኩሌ አንተ በምታቀርበው ገጠመኝ እና በመምህር ግርማ የወውስ ፕሮግራም አይኔ ተገልፃል፣ መንቀፍ ባህላችን ሆናል ቅር አይበልህ የኛ ህዝብ ወርቅም ቢነጠፍለት ከመተቸት ወደ ኻላ አይልም፡፡ አንተ ስራህን ቀጥል ዘመንህ ይባረክ🙏
የኛ እንቁ መምህር ተስፍዬ ፀጋውን ያብዛልህ ያልገባቹው እውነቱ ውሽት መስሎ ይታየቸዋል ምን ይደረግ ከባድ ነው አይነልቦናችው እግዚአብሔር ያብራልን አንተ ማንም አንነቀፍክም እንተጋገዝ ትውልዱ እናድን ነው ያልከው እኛ የቀመስነው ህመሙ ስለምናቀው የመንፈስ ሴራ እንረድሃለን ትናትና በማራኪ ቤት ስንናገር ነበር ስምተሃናል መምህር ብቃ የአንተ ፍሬ ነን ደስ ይበልህ አንድ ስውም ማዳን ትልቅ መታደል ነው አንተ ደግሞ ስንቱ ስው በትምህርህ ተቀይረዋል በርታልኝ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ የኛ ልዩ ቃላት ያጥረኛል ቃል ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
#ተስፋስላሴ አምላክ በአገልግሎት ያፅናህ ፈተናህን ያቅልልህ ወንድሜ ❗️
በ ክርስቶስ የተወደዳችሁ እህት ወንድሞቼ ገብረ ፃድቅን ወለተ ሚካኤልን ወለተ መድህንን በፀሎት አስቡን ❤❤❤
እመብርሃን ታስባችሁ💒✝️💚💛❤
እግዚአብሔር ያስባችሁ
ሰዉ ዝምብሎ ነዉ ጠቆይን ቢሆን አይነቅፍም መዳኛችን ስለሆነ ቀቶ ነዉ ይቃጠል ዳቢሎስ መምህሬ አተ በርታ አይዞህ ሁሉም ለበጎነዉ ተባረክ አሜን
መምህርዬ ካልተረዱህ የተረዳንህና የተጠቀምነው ብዙዎች ነን ዝም ብለህ መንገድህን ቀጥል የእውነት መንገድ ይዘሀልና ።
አንድም መጥፎ አስተያየትና ስድብ የሚፅፉ ሰዎች ብቻቸውን አይደሉም ከመናፍትስም አንፃር ይሆናል ።
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው የአቡነ ሀብተማርያም በረከታቸው ይደርብኝ እንዴት ደስ ይላል መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን እድሜ መቱሳላን እግዚአብሔር ያድልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የእህታችን እና የወድማችን በረከታቸው ይደርብኝ አመሰግናለሁ
መምህሬ ተናጋሬ እና ተቃዋሚዎች ቡዙ ነገር ሳይገባቸው ነው ኮመት ለመፃፍ የሚደፋፉት እግዚአብሔር ፈቅዶልክ እኛን እያስተመርክ ከብዙ የመንፈስ ሴራዎች አስወጥተክና እና እግዚአብሔር ያበርታክ ስተትን ስተት ነው እውነትን እውነት ማለት መታደል ነው
መምህር ኮሜንት የየሚሰጡትን አትመልከት ምክንይቱም እኛ ቤት በሙሉ አንተንና መምህርን ተቃዋሚ ናቸው ስስለዚህ አያሳስብህ እኛ በትምህርትህ በጣም በጣም ተለውጠንበታል በርታ ጊዜው መንፈሳዊ ውጊያ የተጀመረበት ወቅት ነው ጥሩ ነገር ሰውን ከተንኮለኞች ካስማተኞች ስላወጣህ የተከፈተብህ ውጊያ ነው አንተ ስትጎዳ ማየት አንፈልግም በርታ ዋጋህን የሚከፍል የእኛ የምስኪኖች አምላክ እግዚአብሔር ይከፍለሃል በትምህርት በጣም ተለውጫለሁ ፈተናው ያልፋል
መምህር ሀሳብህ ሁሉ ይገባኛል የእኛ የአብዛኞቻችን ኦርቶዶክሳዊያን ችግር ሰው የመከተል ዝንባሌ ስላለን እምንከተላቸው ሰዎች ሲነኩ ወይም የተነኩ ሲመስለን እንቆጣለን፡፡ አንተ እውነት በሆነው ነገር ሁሉ በርታልን እኛ እየተማርን ነው፡፡
የአቡነ ሀብተ ማርያም በረከት ይደርብን
ቃለሒወትን ያሰማልን መምህር እድሜና ጤናውን ጨምሮ ይስጥልን 🙏🌺🙏🌺
ትግስትዬ የኔ ንግስት እኔ ገና እየሰማሁት ነው
@@BeteHohe እሺ ማሬ እስከመጨረሻው አዳምጪ መጨረሻው የደስ የሚል ገጠመኝነው
_መምህሬ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ የእኛ እንቁ መምህር እንኳን ደህና መጣችሁልን 🌺🌺🌺🌺 መምህሬ በነገራችን መጥፎ መጥፎ ኮመንቶችን አይታችሁ እለፉት ምክንያቱም አይሰሙምኮ ለምሳሌ ቅድም Live ሆናችሁ የሆነ ኮመንት ተፅፌ ነበር ዮሃንስ የተባለው ግለሰብ አንተ ማን ስለሆንክ ነው አባ ገብረ ኪዳን ላይ የሚትናገረው እያለ ነበር ከዛ እርሶ መልስ ከሰጣችሁም በኃላ እሱን ኮመንት ይደግመው ነበር ምክንያቱም መስማት ተስናቸዋል እነሱ አሁን ይህንን መልስንም አይሰሙምኮ አይገባቸውም ሲጀምር አባ ገብረ ኪዳንን ምንም እኮ አላላችሁም እርሶ ጥሩ ትምህርት ይሰጣሉ አላችሁ እንጂ ሌላ ምንም አላላችሁምኮ መምህሬ ስለዚህ እነዚህ እውነትና ውሸቱን ለይቶ የማያውቅ ሰዎች የሰው ህሊና የሚነካ ኮመንት ይፅፋሉ ምን አለበት ዝም በማለት በተባበሩን እኛ እንማርበት ተውልን ለእኛ መምህራችን አታስከፉብን እግዚኦ ለማንኛውም መምህሬ የሚቃወም አካል ከሌለ ጥሩ አይደለም ግድ የለም ይቃወሙ ምክንያቱም ሌላ ሰው ይገብዙታል ወደ ቻይናላችሁ ችግር የለም አንድ ሰው የእርሶን ትምህርት አይወድም ነበር ከዛ ስቃወም ሰምታ አንድ ጓደኛዬ ምን አስተምሮ ነው ብላ ስትገባ የእርሶ ትምህርት ማረካትና እዚው ቤት ቀረችው ከዛ ቤት ወጥታ ስለዚህ መምህሬ እናመሰገናለን የሚቃወሙትን ሰዎች በነገራችን ነገሩ ገብቶ ትምህርቱን ሰምቶ ብቃወሙትኮ ምንም ችግር የለም ነበር ግን አልሰሙትም ደግነቱ እርሶም መጥፎ ቃል አልተናገራችሁምና ምንም አይደንቅም የፈለገውን ይበሉ ግድ የለም ምን አለበት የእርሶን አንድ ገጠመኝ በሰሙት ያኒ ይገባቸው ነበር ግንኮ እነሱ ላይ ያለው ክፉ መንፈስ ነው እርሶን የሚቃወሙት የተጠሩት ብዙዎች ናቸው የመረጡት ጥቅቶች ናቸው እንደ ተባለ እውነቱ ተደብቆባቸው ነው እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድልልን እኔ ሌላ ምንም አልልም ልቦና ይስጣችሁ እውነቱን እግዚአብሔር ያሳያችሁ መምህር ተስፋዬን የተቃወማችሁ ወገኖቼ ወዳችሁ እንዳልሆነ እናውቃለን እግዚአብሔር ይድረስላችሁ የሊድያን ልብ የከፈተ አምላክ የእናንተን ልብ ይክፈትላችሁ ይህንን እውነት ስትሰሙት ምስክር ትሆናላችው ለመምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቃችሁ ብዙ ዓመት ኑርልን መምህሬ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺_
መምህሬ በዋናው ቻይናላችሁ ላይ 23ኛው ገጠመኝ ላይ የፃፍኩትን ኮመንቴን አንብቡልኝ በሞቴ ከይቅርታጋር 💔💔💔
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የሚገርም ገጠመኝ ነው ለኛም ትልቅ ትምህርት ነው እድሜና ጤና ይስጥክ
መተኪያሽ ስሜ የህታችን ‼‼አካውቱን አይለይም መምህር እባክህ ከስር አስቀምጥልን🙏🙏
የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይመስገን ምን የሳነዋል የደንግል ማርያም ልጅ ክብር እና ምስጋና ለሱ ይሁን ይሄን ያደረገ ቅዱሳን መላእክት በረከታቸው አይለየን 🙏🙏🙏🙏
መምህር አብዛኞቹ ገጠመኙን በደንብ አዳምጠው አይደለም እየተቃወሙህ ያሉት ከሰዎች በመስማትና ለመቃወም የተዘጋጁ ብቻ ናቸው እባክህ አንተ ብቻ በርታ በሌላ ጎኑ የሚለወጠውን ሰው አይተህ ተጽናና፤ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ እና ከቤተሰቦችህ ጋር ይሁን
መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የሚገርም ገጠመኝ ነው የአብነ ሀብተ ማርያም በረከታቸው ይደርብን
በጣም የሚገርመው ነገር ደግሞ በገጠመኝም በአብዛኛውጊዜ ሁሉ ወዳተ ይመጣሉ የአብነት ሀብተማርያም ተአምር በጣም ደስ ይላል መምህራችን በርታልን እግዚአብሔር ካተጋራ ይሁን 💕💕
አሜን መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እዴት ያስቀናል እህት ወድም ለናተም እደደረሱ ለኔም በረከታቸው ይድረሰኝ እህቴ በፀሎትሽ አሲቢኝ አስካለ ማሪያም
አሜን አሜን የኛንም ችግር ይፍቱልን አቡነሀብተማሪያም አባታችን
መምህረችን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ
ይህ ገጠመኝ አሰታምረ እና የነፈሰ ትምህረት ነው
ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልን መምህርእየ የሰዉ ወሬ አትስማ የሚሳደቡትን ትተህ ትምህሩትን ሰምተዉ የተለወጡትን ህይ ትምህርቱ ትዉልዱን ይቀይራን እዉነት አትበጠሰም
የአባታችን አብነ ሃብተ ማርያም በረከትና ረዴኤት ይደርብን
ለንየም ይዲሮስልን በጣም ነው የምወዲቸው በትዳሬ በጣም ከባዲ ፈተና ነው ያለሁት አባቴ ይዲረሱልኝ የኔ አባት
ሰላም መምህራችን የእርሶን ትምህርት መክታተል ክጀመርኩ ጀመሮ ብዙ ነገር ተምሬለው እግዝአብሔር እድሜና ጤና ኣብዝቶ ይስጥልን መምህር
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእድሜ በጤና እውነት ስንቱ ተለውጧል ባንተ ትምርህት አትቀየም መንፈስ ነዉ የሚሳደብት 🙏🙏🙏 እኛ እንወደሀለ ምን አለ አባቶች ሚስማሙ ምን አለበት አንተ በርታ አንድ ቀን ይሰሙ ይሆናል እግዚአብሔር ተዋህዶ ይጠብቅልን አገርችን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ውዱ መምህራችን በርታ እግዚያብሄር ይጠብቅህ በአንተ ትምህርት በጣም ተለውጫለው ገጠመኞችህ በጣም ጥሩ ናቸው ኑርልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር አትርሱኝ በፆለት ግሩም ገጠመኝ👏
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደና መጣህ ውዱ መምህራችን በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው በጣም ቡዙ ትምህርት አግኝቸበታለው ፀጋውን ያብዛልህ ኮመንት የምትሰጡ ስዎች እያስተዋልን እንስጥ አባ ገበረኪዳን በጣም ጎበዝ መምህር ናቸው ግን እንዳያቹት ነው ስለ አጋንንት እንደ መምህር ጥልቅ ብለው አያስተምሩም ስለዚህ የምንናገረው እያስተዋልን እንናገር መምህር ተስፋዬ ስለሳቸው ክፉ ነገር አልተናገረም እና አይዞህ እግዚአብሔር ፀናቱን ብርታቱን ይስጥህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞💞
ፈጣሪ ይመስገን እሂን ታሪክ የቀየርክ አምላክ የመንፈስ ስራ እኔም ሳይገባኝ ሂወቴን አበላሸብኝ በተክሊል አግብቸ አፋታኝ እሂን ትምህርት አዳምጨ ብሆን እንደዚህ አይሆንም ነበር
መምህር የአንድ ሰዉ ነብስ ማዳን በእግዚአብሔር ዘንድ ትልቅ ዋጋ አለዉ ።እናም ደስ ይበልህ እዉነት ትልቁን ዋጋ ትከፉልሀለች ፈጣሪ ከክፉነገሮች ሁሉ ይከልልህ እድሜ ጤናዉን ይስጥህ ቤትህ ከእግዚአብሔር ነዉና ከቶም አትስጋ much respect and love for you Memeher 🙏🙏🙏
እሄን ያደረገ አምላክ ክብርና ምስገና ይግባዉ ዳቢሎስ ተሸንፎ ማየት ደስ ሲል ትዳራቸዉን ለማፍረስ ነበር የሱ ሀሳብ ድል አደረጉ
መምህር ያንዳድ ስው በሀሪ ፈተና ነው እና በርታ በአስተያየታቸው ብዙም ቦታ አትስጠው ሲገባቸው ይስተካከላሉ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን # እግዚአብሄር የማቱሳን ዕድሜ ይስጥልን ቃል አጣውልህ መምህርዬ 💕
ልክ ነህ መምህር የሀይማኖት አባቶችን እንደመልአክ የሚያዩ አሉ ሰው ናቸውኮ ይሳሳታሉ እኔ በራሴ ለያስኩት እምነት ማንንም አላይም አንድ አባት ሲሳሳት አይቼ የማምነውን አልተውም እንጂማ ብዙነገሮች አሉ እንድትወጣ የሚያረጉ እኔ ለምሳሌ የገጠመኝ በቃጥላ ማርያም ፀሎት አርጉልኝ ለማለት ሀብታምና ደሀ ይለያሉ በጣም ነው ያሳፈሩኝ እና ብዙ ነገር አለ በየቦታው ትውልዱ ገና አልነቃም
መምህር እውነት ፀገውን ያብዛልህ
በእድሜ እና በጤና እስከቤተሰቦችህ
ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅህ እውነት
ምንእንደምል አላቅም ከወደቅንበት አነሳህን
እውነት እቃ እያጠብን በስደት ሁነን እየተለወጥን ነው በጣም እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይስጥልን
መምህር በርታ አንተ.... ራሳችንን እንድናይ አድርገኸናል ስንቱ ተለወጠ እግዚአብሔር አምላክ እንድናስተውል ይርዳን
መምህር አንተ ማስተማርን አታቁም የሚሳደበውን ሰው ልቦና ይስጠው ሁሉም የተለያየ ስጦታ አለው ያንተ ስጦታ መንፈስን ማጋለጥ ነው ::
መምህር በጣም ነው እምወድህ በጣም ነው እማከብርህ አንተ ለዚህ ትውልድ የሂወት መንገድ ወደ ክርስቶስ የምትመራ ብርሃን ነህ እኔ ይህንን በሂወቲ እያለው እመስክራለው እየሱስ ክርስቶስን ያሳወቀኝ ከ አጋንት እስራት እንዲት መላቀቅ እንዳለብኝ ሂወቲን እንዲት መምራት እንዳለብኝ ተምርያለው ነገር ግን አንድ ነገር መናገር እምፍለገው ነገር አለ የማንም ስም አትጥቀስ የማንንም አስተምህሮ አታንሳ የራስህን መንገርድ ቀጥል ሁሉንም ተዋቸው አንተን ያስተማር አምላክ እነሱንም ያስተምራቸው
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
አባ ኪዳነ ማሪያምን በጣም ነው የምወዳቸው ትምህርታቸውን በጣም ነው የምከታተለው ግን አይሳሳቱም ማለት አይደለም ለምሳሌ ስለስግደት ሲያስተምሩ 28 የሚሰገደውን በጭራሽ አልጠሩትም ከእሁድ አስከ እሁድ የሚሰገድ ስግደት በጭራሽ አላነሱትም እኔ ግን ከመምህር ተስፋዬ ከመምህር ግርማ በተማርኩት መሰረት እየሰገድኩ ትልቅ ለውጥ አምጥቼበታለሁ እግዚሃብሄር ይመስገን ክብሩ ይስፋ ለመዳኒያለም እና ማንም ፈጽም የለም ከመምህራኖቻችን እሚጠቅመንን ነገር እየወሰድን እራሳችንን እንለውጥ ።
መምህር እንኳን ደና መጣህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ የልዑል እግዚአብሔር ስም የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ስም የተመሰገነ ይሁን
እናመሰግንአለን መምህራችን አይዞህ አትሳቀቅ ያልገበው ያለውን ይበል. ግን ብዙ ነፍስን እየቅየረክ እደሁ አትረሳ በጣም ነው ደስ የምትለሁ ባተ ትምረትነው እኔ የጠነከረኩት የነ ፍሴን መገድ የመራከኝ. እግዚአብሔረ ፀገውን ያብዛልህ👏👏👏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ዳቢሎስን አሳፈሩት መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እሽ መምህር በአቅማችን እንረዳታለን አሜን መምህር ነቃፊዎችን አትጥላ አንተን ያበረቱሀል መምህር አዉዲዮን በቴሌ ግራም ላክልን
እግዛብሄር ይመስገን መምህር ስላም ላንተ ይሁን በርታልን መምህር ተዋቸው ዝም ብለክ ብረሃንህን አብራ ጨለማው በራሱ ግዜ ይጠፋል
መምህር እንኳን ሠላም መጣህ ስለሌሎች መምህራን ያነሣህው ትምርት እውነት ነው በነሡላይ እያደረ ጠቆር እየረበሸን ሥላለ ሁላችሁም የመምህር ተማሪወች በፀሎት እናሥባቹው ብዙ ጠንካራዎች ስላላችሁ እደመምህራችን ያለ ትሁት እዲበዙ ለተቃዋሚዎች ልቦና ይሥጥ መምህር በርታልን ያለፈተና ክርሥትና የለምና እደሚከብድ ይገባኛል ግን ከእግዚአብሔር አይበልጥም
አትተዎው ለእኛ ትልቅ ትምህርት ነው አለማወቅ ነው እግዚአብሔር ልቦናና ማስትዋሉ ለሁላችን
መምህር ተስፋየ አበራ (ተስፋ ሥላሴ)
ወንድሜ አባታችን እውነት እኔ ገጠመኝ እከታተላለሁ ሌሎችም ቢሰሙ ይለወጡበታል ብየ እነግራለሁ እኔ እራሴ ክፋ መንፈስ ያለብኝ በእግዚአብሔር ፈቃድ በእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መንፈስ የተሰናበተልኝ አሁንም በእግዚአብሔር ኃይል በመታገል ላይ ነኝ ግን አባታችን አባ ገብረ ኪዳን የሆነ ጊዜ መንፈስ የለም ብለው ሲያስተምሩ ሰምቸ እንዲሁም ልዩ ጉባኤ ላይ ሰዓሊተ ምህረት ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን በጣም ልብን የሚያረሰርስ ጥሩ ትምህርት ስለ እመቤታችን ሲያስተምሩ ነበርኩ ነገር ግን ስለ መንፈስ የለም ብለው ሲያስተምሩ ከፍቶኝ ነበር እኔ እና ጎደኞቸን እንዴት እየተፈተንን ህይወታችን ሊያበላሽ ሰይጣን ቀን በቀን መንገዳችን ላይ መሰናክል ሆኖብን እያየነው የለም ሲሉ ከፍቶናል መምህር ተስፋየ አባታችን መላእከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ቀሲስ ሄኖክ(ወይን አምባ) ዋኖቻችን እኔን እና መሰሎቸን በእግዚአብሔር ፈቃድ እና ኃይል እንዴት ሊያግዙን እንደሚጥሩ ሰለቸን ደከመን ሳይሉ እያየን እያሰተዋልን ለምን ስለ አባቶች እሄ ነው መንገዱ እባካቹ የተጎዱትን እዩ በእየ ፀበሉ ስላሉ እውነትን ስለተናገሩ አትጥሎቸው አትስደቦቸው ይልቅስ እራሳቹን ፈትሹ!!!!!!!!
አባቶቻችን ያኑርልን ተስፍሽየ እኛ ሰንፈን comment ስለ ማንፅፍ እንጅ ቀን በቀን የምትለቅልን ሁሉም ነገር የአንተ ሁለቱም youtuboch ጋ ያሉት ትምህርቶች የልጆችህም ቢሆን 1 እንኳን የሚጣል የለውም !!!!!!!! በርታልን !!!!!!!
በርታ ጀግና ነህ ለማንም አትጨነቅ ወንድሜ አይዞህ ካንተ ብዙ ነገር ተምራለሁ በገጠመኝ ያላወኩት ነገር የለም ያባ ግርማ ፍሬ ነህ መቼም የመንደር ወሬ አይደለም ሂወት እንጂ እግዝያብሄር ያለበት ለዛዉም ልቦና ይስጠን ብቻ እወድሀለሁ መምህሬ ወንድሜ እመቤቴ ፀጋዉን ታብዛልህ
መምህረ እንኳን ደህና መጣህ እኛ ባተ ትምህረት ያላወቅነውን እያወቅን የመንፈሰን ሴራ እያወቅን ነው እድሜ ጤና ይሰጥልን 🙏🙏🙏አባታችን አባ ገብረ ኪዳንን እጅግ የምወዳቸውና ጣፈጭ አደበታቸው አይጠገብም ያቆይልን 🙏
አይዞህ በርታልን መምህራችን እግዚ አብሄር ይጠብቅህ ሺአምት ኑርልን
መምህር ምንም ቅር አይበልህ እረግጠኛነኝ ትምህርቱን በስነስራት ያላዩ ሰወች ናቸው የሚሳደቡ
የእግዚአብሔር ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ
በፀሎት አስቡኝ
ወለተኪዳን
ተክለ ፃድቅ
እህተ ጎርጊስ
አስካለ ማርያም
ከኔ የበረታችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህልን እንቁ መምህራችን
እኔ ላተ ቃላት የለኝም ምን ብየ ልፃፍ ወገኖች
በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ያተ ገጠመኝ ስንቶቻችን በዚህ ገጠመኝ ተቀየርን ኦ አምላኬ ለሀገሬ በስላም አብቅተህኝ ቤተስቦችን ለመቀየር ያብቃኝ ወገኖቻችን እንማርበት እኔ ብዙ ትምህርት ተምሪበታለሁ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ባለህበት ከነቤተስቦችህ
መምህርዬ አንተ በርታ እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤
መምህረ በእወነት ቃል ህይወት ያሰማልን ቀጠልበት በጣም ደሰሰሰ ይላል ቅዱሰ ሚካኤል ከከፈ ነገረ ይጠብቅልኝ ኣይዛህ ወንድሜየ እግዜአብሔር አምላከ ትግሰት ይሰጠህ እና አንድ ቀን እወነቱ ይወጣል ❤❤💓❤💓💕💓💕💕💓💕💓💕💓💕
መምህ ርዬ እንወድሀለን በጣም ተቀይሪይለሁ ባተትምህርት እረጅም እዴሜ ቀጤናጋ ያድልልን
አይዞህ መምህራችን ለሁሉም እግዚአብሔር ቀን አለው አዎ ብዙ ጉድ አለ በቤተክርስቲያን አድፍጥው የተቀመጡት በድንብ አውቃለሁ እጮኛዬ ዲያቆን ነበር ለ5 አመታት አብረን ሆነን ግን ሰማይና ምድር ነን ለካ እንዲህ ነው እንዴ የኦርቶዶክስ እምነት እስከልና እስክጠራጠር አድርሳኝ ሀይማኖቴን ልቀይርም ትንሽ ነበር የቀረኝ ግን እድሜና ጤና ላንተ ትምህረትህ አግቼ መስማት ከጅምርኩ ቡሃላ ሁሉ ገባኝ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አንተም በርታልን መምህራችን ባንዱ ስንጎዳ ባንዱ ተከሰን ...።🙏🙏🙏🙏እመብርሃን አንድ ታርገን 🙏😍
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ያንተ ሀሳብ እረዳለሁ ሰውን ለማዳን ያለህድካምና ጥረት በእዉነት እግዚአብሔር የባርክህ ባተ ትምህርት እኮ ነዉ ሰዉ የሆንኩት በእዉነት መምህርዬ እግዚአብሔር ዘመንህ ሁሉ ይባርክልህ ወሬኞችን ተዋቸው እሚረዱ ይረዱሀል ምእመናኖች እባካችሁ አስተዉሉ እንደ መምህር የመሰሉትን አባቶች ልንረዳቸዉ ይገባል የነፍስ ጉዳይ ነዉ እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን
እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ከጤናጋር ለጅህታችንም በውነት እግዚአብሔር ይመስገን ለዚያበቃሽ የኛም ልብ ያብራልን እምነት አሜን አሜን አሜን
መምህር በእውነት እሂ የኔ እደል ነው
ለሰተማራችሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም እግዚአብሔር አምላክ የረዳን ወደፊት እንጂ ወደሃላ ይልም ከግዲ❤❤❤
እንኳ ወደ እግዚአብሔር ቤት ገብልን
መምህር ፀጋውን በረከቱን ያብዛልህ ከነመላ ቤተሰብህ ጤናውን በረከቱን ፀጋውን ያብዛልህ ገብረ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን :: በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው :: መምህር ፀጋውን ያብዛልህ :: እኔ በበኩሌ በሰዎች ገጠመኝ እንድንማር አንተን መሳሪያ ያደረገህ እግዚአብሔር ነው በእውነትም ደግሞ በመንፈስ ቅዱስ ሀይል እንደምታስተምር 100% አምናለሁ :: አይዞህ በፈተና ውስጥ ሁሉ በረከትህ ስለሚበዛ :: ጥቂቶች ናቸው እንጂ ብዙዎቻችን ተጠቅመንበታል :: ደግሞ የመምህር ግርማና ያንተ ትምህርት አላማው አንድ ነው ምን ይለየዋል ይሁልታችሁም ጠላትን ማዋረድ ነው :: እንደው ማስተዋል ቢኖረን መልካም ነው :: ሰውን ሳይሆን አስተምሮውን ብንከተል ይሻላል ይጠቅመናልና :: መምህር ብርታቱንና ፀጋውን ያብዛልህ::
ሰላም መምህር እባክህ የሚቻል ከሆነ በስልክ ወይንም በዙም የምክር አገልግሎት ብትጀምርልን ብዙዎች ይህንን ሀሳብ የሚጋሩ ይመስለኛል
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር በቤቱ እስከመጨረሻው ያፅናህ 💒ባተ ትምርት እውስጥ ያለውን እድመለከት አድርጎኛል በእድሜ በጤና ያኑርህ
አንድ ቃን እግዚአብሔር እውነት ያውጣል መምህራችን😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏💒💒💒
መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን በአንተ ተምህርት ብዙ ሠው ተለውጧል ከኔ ጀምሮ ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ለተሣዳቢወች ልቦና ይሥጣችሁ
ሰለማይነገር ሰጡታው እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በረታ እመአምላክ ትረዳህ
በእውነት መምህር እናመሰግናለን እኔም አንድቀን በትምህርትህ ተለውጬ እንድመሠክር እግዚአብሔር ይርዳኝ
, መምህር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስ ጥ ልን
መምህር ስለ ዓብይ ፆም ብታስተምረን ደስ ይለናል።
ወለትሚካኤልበጸሎትአስቡኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ሥጋውን ያብዛልህ የምሰመውን በልቦናችን ያሳድርልን ሰምተን ምንተገበር ያድርግልን በጣም ግሩም የሆነ ገጠመኝ ነው
የኔ ወንድም መምህርዬ በአንድ እጅ ማጨብጨብ ሆነብህ እኮ ወንድሜ አይዞህ!! እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን ያብራልን!!እውነተኛውን ግዜ ያምጣልን:: Amen 🙏🏻 የልፍትህን መድሀኒአለም ይክፍልህ!!! የኛ ህዝብ ከባድ ነው መምህር ::
መምህር የምታቀርብት ነገር ጥሩነው እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
እውነት ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መጀመራያ ቢያሳዝን መጨረሻው ግን ደስ የሚልነው ተመስጌን ♥መምህር ፊትህ ላይ ሀዘን ይታያል አትዘን መምህር እንረዳካለን
እንውድካለን ሁሌም ከጎንክነን የኝ መምህር
መምህር ቃልህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
መምህር እኔ ባንተ ትምህርት ከጨለማ ሂወቴ ወጥጅ ኣሁን እግዚአብሔር ይመስገን እና እማ ፍቅር ትጠብቅህ😍😍😍😍😍
አግዛኣቢሄር ይመሰገን መምህራችን በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ለርሳቸው የደረሰ ኣምላክ ለኛም ይድረሰኝ መምህራችን ኣይዞህ ተሰፋ ኣትቁረጥ አንተለኛ ብለህ ነህ ሰድም ፈተናን የምታገሰው አንጂ ለራሰህ ተፈውሰህ ከነ ልጆችህ ዝምብለህ ለኛ ወንጌል ኣሰተምረህ ዝም ብትል ማንም ኣይነካም ነበር ኣባካቹ መማህራን አናንተ አርዱኝ አናንተ ፈተና ኣትሁኑ ለመኣምናን መኣምናን ደሞ ተሎ ብለን አንወሰን ከኣንዱ ሰባኪ ወደኣንድ አየተጋለበጣቹ ከናንተ የማይ ጠበቅ ሰድብ ኣትሳደቡ ለነገሩሰ ከሰድብ ምን ኣይነት ጥቅም ኣለ የሚያሰፈልገን አንማር የማይሰፈልገን ደሞ አንተወው ግዴታነው አንድሰው ከሺ ቃላት ኣንድ ሰህተት ይነረው ይችላል አኛ ኮ ሰው አንጂ ፈጣሪ ኣይደለንም ሶ በካቹ ሰባክያን አንደኔ ደካማዎች መኣምናን አርሰበርሳችን አንታጋገሰ
መምህራችን አድሜና ጤና ይሰጠልኝ ፈጣሪ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የአቡነ ሐብተማርያም በረከታቸው ፀሎታቸው በኛም ላይ ይደርብን መምህር በእውነት የድካምህን ፍሬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተሳዳቢዎችን እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቸው
መምህር...የሰው ንግግር ልብ ያቆስላል እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ያፅናህ።
ዋጋ ያለው ነውና እባክህ አትዘን።
የተማርነውን የገባን ሰዎች እንዳለን ሁሉ ያልገባው አለ። አርቲስት ደሳለኝ እንዳለው ሲገባላቸው ይገባቸዋል።
በግል ሞክር መምህር የነሱን ስታወጣ አተ ማነህ ነው የሚሉት በእብዶች ማሀልያለ ጤነኛ እሱ ያበደ ነው የሚመስለን ጤነኛው ብቻ ልቦና ይስጠን
መምህር እንኳ ን ደህና መጣህ አባ ገብረ ኪዳን ያሉት ነገር በጣም ይገረማል አጋንት የለብህም ያሉት ነገር በጣም ነው የገረምነኝ ምን ለማለት እንዳሰብዐአልገባኝም
ኀ
መምህርዬ አስተምህሮህ ያልገባውና በመናፍስት የታሰረ ነው አንተንና የመናፍስት ሴራን የሚያጋልጡ የሚጠሉ ወይም የሚተቹ የገባንማ እስክትመጣ በጉጉት ነው የምንጠብቀው ምክንያቱም እጅግ ብዙ ትምህርት ነው የማገኝበት የምናገኝበት በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤️❤️❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለቸሩ መድኃኒያለም ወርሀዊ በአል አደረሳችሁ
ሰላም መምህር እውነት ነው ትውልድ ጠፍቷል ስለ እውነት አባ ገብረ ኪዳንን ትምህርታቸውን በጣም ነው የምወደው ነገር ግን በመንፈስ ላይ ያላቸዉ ግንዛቤ ግን ያሳዝናል መንፈስ ልብ አያነብም ሲሉ በጣም ነው የደነገጥኩቱኝ እውነት ደብተራ የለም ካሉ ደብተራ ትዩብ ብለው ይግቡ እና የአባቶቾ ጥበብ ብለው የሚያስተምሩትን ይዩ እና ይፍረዱ በእውነት መምህር ድካምህን እና ንዴትህን በአንድ
ቪዲዮ አየሁት እንዴት ትውልዱን እንዳደነዘዙት እና ስመ እግዚአብሄርን ከድግምት ስም ጋር ሰውታን ቀንታን ቀስታን እያሉ ምንም የማያቀው የዋሁ ህዝብ እፁብ ድንቅ ብሎ ሲቀበል ማየት በጣም ያማል ብቻ እግዚአብሄር ማስተዋሉን ይስጠን
መምህራችት በርታልን ወደኋላ እዳትል ገና ያልገባቸው ነው እደዚህ እሚሉት አተ ባታስተምር ስለ መናፍስት ውጊያ ማንም አይነቃም ነበር በልበለኝ እያለ መፈስጋ ዲውይ ሁኖ መኖር ነው የነበረው እድሜና ጤና ይስጥህ መምህራችን
መምህራችንአተትክክነህምንምየሜሣሥብነገርየለውም።
እግዚአብሔር ይመሰግን ቃል ያስማልን ህይውት ፀጋውን ይብዛልህ መምራችን እኛም ሰተዋል ይሰጠን እግዚአብሔር አመላክ አሜን🤲😥
መምህር አንተ የያዝከውን መሰመር አትልቀቅ ወርቅም በእሳት ተፈትኖ ነው ጌጥ የሚሆነው ከአሰሩ በጎች አንዷ የጠፋችበትን እንደሚፈልገው እረኛ ነህ አንተ ። አንድ ሰውም ወደ እግዛብሔር መንገድ መመለሰ ማለት እጅግ እፁብ ድንቅ ነው።።
አንተ እንደ 5 መክሊት ተሰጥቶት 10 እንዳተረፈው ነህ ሰለዚህ እባክህን ዝም ብለህ አሰተምር
የሰው ልጅ በጣም በብዙ የተወላገደ
በጣም ብዙ ግዜ ተቀጥቅጦ የሚሰማ ፍጡር ነው ልክ እንደ ብረት
የሰው ልጅ ልክ እንደ ጠብ ጠብ እያለ እንደሚሞላ ባሊ ነው ያ ጠብታ ውሀ ያንተ ትምህርት ነው።።።።።።!!ክፍያውም በልዑል እግዛብሔር ዘንድ ብዙ ነው እና ማዳንህን እንዳታቆም ቀጥል የሚጎትቱህን አትሰማ