የፆም ምስር ቀይ ወጥ አስራር ethiopian food

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 янв 2025
  • #lentilstewveganrecipe#ምስርቀይወጥ#howtomakemisirwot#ethiopianfood#zedlitchen#
    ምስርቀይ ወጥ አስራር ethiopian food

Комментарии • 93

  • @Toybakelaka
    @Toybakelaka Год назад +1

    ዘቢብ የሀበሻዋባለሙያ✅✅✅✅

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 4 года назад +1

    Watching

  • @yordanos2546
    @yordanos2546 4 года назад +1

    ዋዉ በጣም ቆንጆ እንደሆነ በአይን ያሣዉቃል በርቺልኝ የኔ ዉድ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 года назад

      Thank you so much I will try 😍

  • @sabamtube1095
    @sabamtube1095 4 года назад +1

    በጣም ቆንጆ ነው ምርጥ ነው አሪፍ አርገሽ ነው የሰራሽው ተባረኪ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 года назад

      አሜን🙏 በጣም አመስግናለው😍

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 4 года назад +1

    👀watching

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 4 года назад +2

    እጅሽ ይባረክ ብያለሁ ዜድዬ የሰራሽዉ ምስር በጣም ጤናማ በጣም የሚያምር የሚያስጎመጅ ከለሩ ራሱ ብሉኝ የሚል ተባረኪልኝ በርቺ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 года назад

      thank you so much my dear

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 4 года назад +1

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ብርክ ይበል

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 года назад

      አሜን የኔ ቆንጆ🙏🙏

  • @cookingwithsis3230
    @cookingwithsis3230 4 года назад +1

    በጣም አሪፍ ነው ሼር አድርጌዋለው

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 года назад

      ከልብ አመስግናለው የኔ ቆንጆ😍😍🙏🙏

  • @maremaru
    @maremaru 4 года назад +1

    በጣም ያምራል የኔ ባለሙያ 👌😋

  • @yemiten
    @yemiten 4 года назад +2

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ!!!

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 года назад +1

      አሜን አሜን ከልብ ነው የማመስግነው😍😘🙏

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 4 года назад +1

    ዜድ ዋው በጣም ቆንጆ አስራር ነው ያስጎመጃል እናመስግናለን🙏🤩👌🏽💕

  • @Tizbt8733
    @Tizbt8733 4 года назад +1

    ዋው በጣም የሚያምር ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ውዴ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 года назад

      ከልብ አመስግናለው😍🙏

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 4 года назад +1

    እውነት ነው ይህ ምስር ከዛኛው ይጣፍጣል ይበዛልም ቆንጆ አሰራር ነው መልኩ እራሱ እንዴት እንደማያምር 👏🏾👏🏾👏🏾

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 года назад +1

      አመስግናለው የኔ ውድ አዎ ልክ ነሽ😍🙏

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 4 года назад +1

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ዘውዲ እጅሽ ይባረክ ሼር👌❤️

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 года назад +1

      አሜን ሁሌም ስለምትስጭኝ ቀና አስተያየና ድጋፍ ከልብ አመስግናለው ተባርኪልኝ😍🙏🙏

    • @ethiotubeyebahlgebeta6936
      @ethiotubeyebahlgebeta6936 4 года назад

      @@zedkitchen አሜንየኔውድ 🙏🥰

  • @BEAUTOPIA218
    @BEAUTOPIA218 9 месяцев назад

    Nice job ❤

  • @alwafimerja
    @alwafimerja 4 года назад +1

    እጅሽ ይባረክ ሁሉም ሰው የራሱ አዘገጃጀት እና አሰራር አለው 👌ያስጎመጃል

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 года назад

      በጣም አመስግናለው አልዋፌዬ😍

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 4 года назад +1

    Mert wot new ejesh yebarek!

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 года назад

      አሜን🙏🙏😍😍

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 4 года назад +1

    እጅሽ ይለምልም 🍏😍🍎

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 года назад

      አሜን😍🙏🙏 በጣም አመስግናለው

  • @IT_4class
    @IT_4class 4 года назад +1

    Yaletekeka misir lemalet new yefelegeshew segebagn.. Yet Hager nesh yehe misir enm Hager ale.. Abet konjo wet new yeserashew.. Misir amargn min yeshalale😋😋 ejish yebark😋 share❤️

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 года назад

      እስይ እግዝር ይስጥሽ ያልተከካ ለማለት እንዴት ዙርያ ጥምጥም እንደሄድኩ አየሽልን አይደል🙈 የኔ ውድ የአርቦች, ህንዶች ወይም ቱርኮች ሱቅ ታገኘዋለሽ

  • @TigitheHabeshatube
    @TigitheHabeshatube 4 года назад +1

    Watching 😍

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 4 года назад +1

    ምሰርዬ በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አሰራር ነው እጅሸ ያባረክ የኔ ቆንጆ🙏❤

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 года назад

      አሜን የኔ ማር መስግናለው

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 4 года назад +1

    ቆንጆ አሰራር ነው ዜዶ እጅሽ ይባረክ👌👌👍👍

  • @EthioPrecious
    @EthioPrecious 4 года назад +1

    ዋዉ በጣም ያምራል እጂሽ ይባረክ🙏👍👌

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 года назад

      አሜን አሜን🙏🙏😍😍

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 4 года назад +1

    ዋው በጣም የሚያምር ሲያዩት ያስጎመጃል በርቺ ማር❤👌

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 года назад

      Thank you so much 💓 💗

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 4 года назад +1

    ልዩ አሰራር ነው ዜድ thanks 😋👌

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 4 года назад +1

    ቆንጆ ምስር ወጥ እንደሆነ ያስታውቃል ዜድዬ እጅሽ ይባረክ👍♥️

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 года назад

      አሜን በዚዬ ከልብ አመስግናለው😍🙏🙏

  • @yodethailu6702
    @yodethailu6702 4 года назад +1

    Of of of of çok güzel ellerine sağlık ablacığım 😋😋😋

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 года назад

      አሜን የኔ ቆንጆ

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 2 года назад

    wow, looks beautiful. my misir wat was a Joke. will do the same . thanks

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 года назад +1

    በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ 👍👍🥰

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 года назад

      Amen 🙏 thank you so much 💓

  • @successtube9723
    @successtube9723 4 года назад +1

    በጣም ቆንጆ ምስር አመሰግናለሁ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 года назад

      ከልብ አመስግናለው🙏🙏

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 4 года назад +1

    Betam Konjo new Zedye ejesh yibarek ehete 😋👍👍👌👌❤️

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 года назад

      ቀልምዬ ከልብ ነው የማመስግነው

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle 4 года назад +1

    Thanks for sharing 😍👌 Betam yamral ejish yibarek 💗💗

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 года назад

      አሜን እህቴ አመስግናለው😍🙏🙏

  • @IT_4class
    @IT_4class 4 года назад +2

    Ekesalew beye tedefechi neber😮

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 года назад

      😃🥰የኔ ቆንጆ ከልብ አመስግናለው ተባርኪልኝ🙏🙏

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 4 года назад

    ምርጥ ምስር ወጥ ✅ዜድዬ እጅሽ ይባረክ ውጄ🥰🥰🥰👌👌👌

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 4 года назад +1

    Watching 🥰

  • @K_LFCeditzz
    @K_LFCeditzz 4 года назад +1

    እንኳን ደና ቆየሽን 👌👌👌

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 года назад

      የኔ ውድ አመስግናለው😘🙏

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle 4 года назад +1

    ልዩ ወጥ ነው እኔ በድልህ ወጥ ሰርቼ አላውቅም ነበር ከእንግዲህ ሞክረዋለሁ ማቃጠሉን የሚቀንስ ይመስለኛል እናመሰግናለን ውዴ 💞👍🏾

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 года назад

      ስራ በጣም ነው የሚያቀለው ሞክርው ትወጂዋለሽ

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 4 года назад +1

    Watching ❤️

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 4 года назад +1

    Zedye this so yummy 🤤 thank you for sharing stay blessed 🙏🏾❤️

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 года назад

      ሒሚቲዬ አመስግናለው 😍🙏🙏

  • @merryyemaryam8094
    @merryyemaryam8094 4 года назад +1

    I will tray it thanks dear

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 года назад +1

      በጣም አመስግናለው ውዴ😍🙏🙏

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 4 года назад +1

    ቤተስብ ሆኛለሁ አንቺም ወደኔ ጎራ በይ ቆንጆ አስራር ነውወድጄዋለሁ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 года назад

      Thank you 😊 eshe mare 😘

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 4 года назад +1

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 года назад +1

      amen @weyniya keleb new yemamesegnew

  • @merontesfaye152
    @merontesfaye152 4 года назад +1

    ዎው አጅ ይብርክ የኔ ውድ 👌👌👌

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 года назад

      Thank you my dear 😘❤

  • @eskuschoice1730
    @eskuschoice1730 4 года назад +1

    Zedye endehulgezew new betam yamerale 😋😋

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 года назад

      ከልብ አመስግናለው😘🙏

  • @aklilebeshah5249
    @aklilebeshah5249 2 года назад

    Rolled lentils

  • @zedkitchen
    @zedkitchen  4 года назад +5

    እንኳን ደና መጣችው ወደዚ ቻናል!! ለመጀመራ ጊዜ የመጣችው ስብስክራይብ በማድርግ የቻናሌ በተስብ እንድትሆኑ በአክብሮት እጠይቃለው!! 😍🙏🙏🙏🙏
    በርበሬ ድልህ አስራር
    ruclips.net/video/hVPKqeMZDrw/видео.html

    • @IT_4class
      @IT_4class 4 года назад +1

      Sorry my love I was out side on the phone already shared 😊 berchilgn

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 года назад

      አመስግናለውውዴ🙏🙏😘😘

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 2 года назад

    zedyea comment ስንፅፍልሽ ጥያቄዎችን መልስ አትነግሪንም??? ብዙ ቦታ እይው ተባረኪልይ##❤

  • @IT_4class
    @IT_4class 4 года назад +3

    Kass new 1gna

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 года назад

      ከልብ አመስግናለው🙏😍

  • @ጥንቅሽሚዲያ
    @ጥንቅሽሚዲያ 4 года назад +1

    ይስለሙ ምጥ ነው

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  4 года назад

      አሜን አሜን የኔ ቆንጆ😍🙏

  • @food_4u
    @food_4u 4 года назад +1

    👍👍

  • @eekulove2313
    @eekulove2313 3 года назад

    እህቴ የፍስክም ምስር አለ እንዴ ሲያምረን ስጋ ጣል ጣል እናደርጋለን እንጂ