Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጎሽ ተባረክ ያለሀሜት አንድም ቁምነገር የላትም ባለጌ ነች
ትክክል ወንድም አብርሽ ቅን መልካም ሰው በርታልን
Wow
እኔ ረጅም አመት ሶሪያወች ጋር እየሰራሁ ነው በጣም ጥሩ ናቸው
Kkkkkkkkkkkiiiiiiii
ሰው ሁሉም ይለያያል. እንደ ስር ያም ጨካኝ ያለ አይመስለኝም.
አብርሽ የቄራው በጣም ልክ ነህ ሶሪያ በአሁን ሰአት ሀሜት ሳይሆን ጸሎት ነው የሚያስፈልጋቸው አውነትና ንጋት..... 🙏🙏🙏
የስደተኞች.ወድም.የኛመካሪ.አላህይጠብቅህ
እረ በህግ አምላክ ሶርያዎች መልካም ሰዎች ናቸው
❤
እኔ ሶሪያጋ ነው የሰራው ያለሁት ዘጠኝ አመቴ
😂😂😂😂. አጭበርባሪ. ናት አብርሽየ. የአረብ. ሀገር ሴቶች የዋህ ናቸው እያሉ የማንም መጨዋቻ አትሁኑ ለራሳችሁ ሁኑ እሽ የሀገሬ ልጆች እህቶች 💖💖💖
ኸረ። እኛ። የሀረብ። ሀገር። ሴቶች። አገታችን። ደፍተን። ነዉ። የምሰራዉ። እደሷ። የመቀባባ።ግዜ። የለንም። የሀረብ። ሀገር። ሻማናት
እናመስግናለን በአንዳንድ ባለጌ ሁሉም ስሙ ሲጠራ ነው እሚገርመኝ
Hi.sealm.now
የሚያሳዝነኝ የትቸገሩ ሰወች እንዳይረዱ እንቅፋት ሆኑ
ትክክል
ከመዳሜጋ እንዳታጣሉኝ መዳሜ ሶሪያናት ግን በጣም መልካምናቸዉ❤❤❤❤❤❤
የኔምሶርያናመዳሜ
ሶርያዎች ጥሩ ናቸው
ኧረ እኔም ሶሪያ፡ቤት ነው 4፡አመት ነው የሰራሁት ጥሩ ናቸው
እኔም አውቃቸዋለሁ ቤሩት ሳለሁ የሰውየየ ልጅ ዘበኛ ሆኖ የሚሰራ ነበር ከሚስቱ ጋር ቤት ተሰጥቷቸው እዛው አድ ግቢ ሲበዛ የዋህ ናቸው እኔ እዳየሗቸው
የኔም መዳም
ወይኔ በናትክ አፏን ትዝጋ እኔ ሶርያ ዳማሰኮ 6አመት ኖርያለው እንኳን ሊሰርቁን ይሰጡካል ኑሮ እራሱ በጣም እርካሸ ነበር የዛሬን አያርገው
በእውነት ለሰገጤዎች መዳኒት ነህ ብዬሀለሁኝ አብርሽዬ 100 ከመቶ አብርሽ በርታ አብርሽ የኔ ሚስኪን የአረብ እህቶቼን አንቃልኝ አብርሽ እስቲ ስለ ልጅቷም እንጠብቃለን
ጀግና ትመቸኝ አለህ ቆይልን እዉነታን ይዘህ ስለምተድ በዛላይ ግልፀኛ ነህ
❤💋😆😆😆😆
በጣም የምትመቸኝ ሰው ነህ ቀጥልበት ስራህ ምርጥና ማራኪ ነው
ይች የ ጁንታው ተላላኪ የ ሶሪያወቹን ስማቸው የምታጠፋው ቍሻሻ ናት አብርሽ የ አራዳ ልጅ ይመችክ
ተባረኽ ኣብርሽየ ውለታህን ካኣምላክነው🇪🇷♥🇪🇹፡♥በርታ ለሁላቹም የውሚወዳት ሃገር ሊባኖስ ያላቹና እብዲሁም በሌካ ስደት ኣገር ኣምላኽ ይጠብቃቹ።
♥♥🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥♥♥💝💝💝💝💝
አጥበህ አስጣልኝ አብርሽ ኢቺ ገልቱ ምስኪን ሶሪያዎች ቀን ጥሎአቸው ካገራቸው ቢወጡ ጭራሽ ስማቸውን ታጠፋቸዋለች የሰው ቆሻሻ አይገልፃትም
ጀግና ዋንድሜ አዋ ሶሪያዊያና ምለት ፈጠሪያቻውን ያምፋሩ ማልካም ስዎች ነቻው
ከአላህበታችበአላህፍቃድ እና እገዛ የስደተኞችአባትአዛኝ አብርሺእናደሞ አተእዉነትህንመስሎኝ ማለቴ ከዉሰደብኝስትል
🤣ወይ አብርሽዬ ተመቸሕኝ 🤣ሳቅህ ደሞ ውስጤ ነው ስትስቅ አንጀት ታርሳለህ😘🤣ውለህ ግባ👍🏾
አረ በመደሀኔአለም ሌላ ሌባ ፈልጊ ሶሪያዎች ግን በጣም ደግ ናቸው እኔ ዱባይ አብሪያቸው ሰርቻለው አገርቤት እንካኳ ሰገባ ትኬት ቆረጠው ልክውኛል ዞር በይ ኦኦኦኦኦኦ ዮኒ ወሰደበኝ እንኳን አላልሸ 😨
ትክክል ትክክል 💯💯💯💯💯ትክክል
እኔ በስደት በጣም በጣም የስራ እድል የለኝም ነበር በዚህ ምክንያት የተለያዮ ዜጎች ጋር ሰርቻለሁ አበሻ ሱዳኒ ባንጋሊ እናፖክስታን ቤት አልሰራሁም ግን እንደሳሪያ ሰራተኛ አክባሪ ደሞዝ ሳትጠይቅ የሚሰጥ አላየሁም በጣም ዘናጫች ውድ ቤት ተከራይተው የሚኖሩ ናቸው ታዲያ ዛሬ ችግር ገጠማቸው ተብሎ ስም ማጥፋት ምን ይሉታል??በአሁን ሰዓት የሚታለል የለም ለቀበጠ የሚረዳ የቀበጠ ነው።
ኧረ ሶርያዎች በጣም ጥሩዎች ናቸው ለጊዜው ችግር ቢጥላቸውም በእነሱ ላይ አይፈረድም በጣም መልካሞች ናቸው
እኔ ሶሪያዎች ናቸው ሚያሰሩኝ ዘጠኝ አመቴ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጥሩዎች ናቸው
ጎሽ እሰይ ይበላት አንድ ሰሞን ፉንፉን አድርጎአት ነበር ሀረግን አትደርስባትም ትቦንሳታለች አብርሽ አጥበክ ጨምቀኽ አስጣልን የታባቷ
ሊያ የመወዳት ልጀ ነች ግን የተቸገር ሠዉ ሥርዳ አይቸ አላቅም የወኔ የተቸገር ወገን ይርዳል የወኔ ይርዳት
አብርሽ የቄራው ይመችህ ወንድሜ እውነቱን እግዚአብሄር ይስጣቸው
አቦ ይመችህ አብርሽ አተ ሁሌም እውነት ተናጋሪ ነህ
አይዞህ።አታልቅሥ።እግዚአብሔር። ለሠዉ።ደግ።ሥለሆክ።ፈጣሪ።ይርዳሀል
🇪🇹አረሶርያበጣምደጎችናቸውበጣም፡ይገርማል፡ደጎችናቸው፡ለልብሽንንፁአርጊው፡አስቢበትልያይዬ
ባህሬን ነው ብለዋል ግን ባህሬን ደሞ በጣም ትንሽ አገር ነት እኔ እዛ ነው ያለሁት እንደዚ አይነት ነገር ተሰምቶም አያውቅም ለዚሁም ውጪ እየሰራቼ ከሁነ ብዙ ሰዎች ማወቅ ትችላለች ስማቸሁን ታውጣ መናማ ደሙ በጣም ብዙ ሰው አለ ብትጨው ይደርሱላታል ግን ልጆቹ በጣም ነውወ የሚያሳዝኑት
ትክክል ነክ አብርሽዬ ምርጥ ስው
አብርሽዬ። ስወድክ። ብቻ። ፈጣሬ። ከክፉ። ነገር። ይጠብቅክክ። የስደት። ወደጃችንን
I LOVE YOU ETHIOPIAN 💚💚💚💚💛💛💛💛♥️♥️♥️♥️💪💪💪💪
አባቴ ይሙት ብዙም አላይህም ነገር ግን አንዳንድየ ሳይህ እውነትነ እውነት ስታወራ ደስ ትላለህ ።ሶርያዎች እንደዚህ አይነት ባህርይ የላቸውም አልባሺ አጉራሻችን ነቸው አስፈላጊ ከሆነ አብርሺ ነግረን ቪዲዩ እንዲሰሩ እነረጋለን ይባስ ጫማ አረ እህት ደስ አልም ።የጠፍባትን 2000$ ስጣት ወንድም።
Esa yedrsubaten new yawerchw ena lesa wegega adelum enam turke new yalhut enam dersobgalu lebochu nachwe
ትክክል ነህ አብርሽ መልካም ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ
እውነት አብሩሽ አሏህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ አተን የሚጠሉህ እውነት ስለምትናገር ነው ይቺ ጥንብ ።
ድሮም አትመቸኝም አሁንም ያው የቄራው ጎርቤቴ ኑርልኝ
አብረሽዬ እግዚአብሔር ያክብረልን በጣም ነው የምወድክ
በርት ወንድም አንድት ሚድያ ከመጣሁ ሰምት አለሞላኝም።በጣም ቁም ነገሮችን ሽምችብሀለሁ ሀቅ ስለምትነገር በጣም አው የማክብርህ ምትልህን ያብዥልን አላህንም ያሚፈር እንድተ ያሉት ወንድሞች ይብዙ ተኳለኛ ያጥፍልን ያርብ
ይልቁንስ ሀገሬ ልገባ ነው መርቁኝ
በሰላም ግቢ እህቴ
በሰላም ግብልን እህታችን
የሰብሽውይሳካ
በሠላምግቢ
በትክክል የኔ ወንድመች አብርሽ ፈጠር ይጠብቅህ
እውነት ነው አብርሽ ማንነቷን ረስታ እራሷን ቆለለች ቱርክ ስለገባች። የሆነች አሥሟጣጭ ነችምስኪን ሶሪያዎችን 😭😭😭😭
Thank you God Bless 🙏
ጎበዝ አብርሽ ልክ ልክኮን ነዉ የነገርካት እደዋን መክፈል ቢያቅታት ሰረቁኝ ብላ በሰዉ ታሳብባለች እዴ ጉድ እኮነው
አማረኛ አይሰሙም ብላ ነው የምትበጠረቀው ይቺ ባለጌ ነገ አንቺ ምን እንደሚገጥምሽ አታውቂም
እቺ ልጅ በጣም ነው የምትደብርኝ በተለይ በተለይ የምትስቀው ሳቅ እንደፍርስ አፉን ስትከፍት በጣም ነው የምታስጠላኝ አሁን ለሷ የሚርዳ ስው አለ ያበደ ካለ ነው የሚስጣት እቺ ዝርጥጥ 🤣🤣🤣🤣
ሳቃ እኔራሱ ሲያስጠላኝ የውሸት ሳቅ ነው ምትስቀው
እኔ ቤሩት ከመጣሁ ብዙ አመት ሁኖኛል ነገር ግን ቤሩት ላይ የኢትዮጵያ ዜጋ ወንድ መኖሩን ያወቅኩት አንተ እኔ ቤሩት ነው የምኖረው ስትል ሰምቼ ነው
እዴ እዳለ የኢትዮ ወንዶች ቤሩት አይደሉ እዴ በጣም ብዙ ናቸው
ልክነህ አብርሽ
አቦ አተልጂ ስወዲክ ወላሂ ለእውነት ብቻ ስለቆምክ ደስ ምትለኚ you tube ነህ በርታ ለእውነት ስለቆምክ እውነትን ተከተል በርታ
አብርሽዬ አጥበህ አስጣልኝማ ይቺዱቄት ሴሪያዎች ሙስሊሞቹም ክርስቲያኖቹም በእምነታቸው ጠንካራናቸው እንኳን ሊሰርቁ የራሳቸውንም ሲነጥቋቸው ምንምአላመጡም እያየናቸው ነው
የኔ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤
እያጓለለ አለ ያገሬ ሰው ስታደባት ነበር ገባችልህ ሶብር ማረግ እደዚህ ነው 👍
አብርሽዬ እሰከ መጨረሻው ማዬቴ ጠቀመኝ የውሰጤን ነው ያወጣህልኝ በርታልኝ ወንድማለሜ❤❤❤🙏🙏🙏
ውይ ባርከላው ፊክ አብርሽ። በጣም ይገርማል እርዳታ ጎፈንድ ለማግኘት በሚስኪኖች ቀን በጣላቸው ሱሪያን ማላከክ 🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️
እርርርርርር የዘንድሮ ጁኑታ ከሀገሬ የስው ሀገር ገባ እኳ ወገን ንቃ🖐📖🌷😂😂😂🇬🇳🇱🇧🇱🇧😭
አሥተህፊረላህ ከሀሜት ጠብቀን አብርሽ ቆፍጣና ልጅነህ የአራዳ ልጅ
አብርሻ ሀሀሀሀ አቦ ድመቅ አዋርድልኝ ምድረ የሴት ሺማግሌ
ለዚይ ነው እኔዬ ማኛ ያልኩህ የቄራው ነጭ ነጭዋን ድቅ ሁሌም።።።
ወይ ሊያ አልከታተላትም የሆነች አሮጊት ይሄሁሉ አሽሙር ግን ዮኒ ሰረቀኝ ለማለት ፈልጋ እንዳይሆን ሶሪያ ያለችው አመዳም ሲቀጥል ባረብኛ ነበር ተርጉሞ ይቺን ማዋረድነበር አይለቁአትም እውነት ሁሉም አንድ ላይሆን ይችላል ግን ሶሪያዎች በጣም ጥሩዎች ናቸው ፡፡ ግን አብርሽ የተደፈረችዋ ልጅ ምን አልባት ፈርታ ቢሆንስ ያልከሰሰችው
Era ena soriya bete serechalehu masha Allah enesu allahen yemferu ena yesewe hake ayinekum gn ahune selegodelebachew leba tebalu yasazenale
❤❤❤❤❤ አብርየ ምርጡ ስወድህ እኮ ትክክል የች ዘልዛላ ነች ሊያ የች የደያስፖራ ቅምጥ ነች
ጎበዝ አብርሽ ይችን ልጅ ድሮም አሎዳትም
**ሶሪያወች ዉይይይ የኔ መሳኪን አላህ ይድርስላቸዉ**
አብርየ ወንድሜ እግዚአብሄር ይስጥህ ይችን ሱሳም ሽርሙጣ ደግ አረካት
ትክክልልል ነህ ውንድሜ
የዛሬን አያድርግና ሶሪያ ሲተኙ በር አይዘጉም ነበር!!
ትክክል የኛ ጀግና የኚ ወድም የሥደተኚ መከታ አላህ ዪጠብቅህ
አብርሽ wow ደስ ይላል በጣም ግን የስድብ ቃል ብቻ አትጠቀም ጌታ ይባርክህ
ሊየ የምትበል ግም ድሮም ጠለታለው አሁን የበሳ አስጠለችኝ የሰራቀት ሰታቅ እጇን ሶሪያውየን ለይ ጠቆማች የዳሃ ልጅ ስየልፍለት ግም
ግልፀኛ አዘኝ ጥሩ ሰው ናክ ወለሂ አድናቂህ ናኝ ይህች ደሞ ሶሪያወች ምንም ያሀገረቻው ጦርናት ቢሰደቻውም ሌበ አይደሉም ከንቺ ያሚሸሎ ግልፆ ታናግረው ለመኝ ናቻው ያሆንሽ ቃዳደ
ተባረክ አብርሽዬ ሊያ ጉረኛ ነች
Endih eyenenterk lebochin agaletelen....👌Gobez yene geta berta 🤣🤣👏👏👏👍
ግን እውነት ተሰርቃ ነው ብየ ነው እምገምተው አብርሺ የማያጋጥም ነገር የለም
ሊያን ""አንሰብሰክራይብ ፒሊስ ""ይች አመዳም ሶሪያ በአንች አፍ አይጠሩም ጊዜ ነው የነሱ ገረድ ነበርሽ
ሶሪያወች አንቺን ጥቁር የበታች አርገው ነው የሚያዩሽ ቦታሽን እወቂ ፤ የማንንም ነጮጭባ ሶሪያን ደግፈሽ የአገርሽን ሰው ትሳደቢያለሽ? አንቺስ የተረገምሽ ነህ ። ደነዝ ።
አብርሽ መልካም ሰው ስወድህ
ቪዲዮችህ ላይ የምትጠቀመው የመዝሙር ካሲካል በጣም ደስ ይላል
የወደቀ ዛፍምሳር ይበዛዋል እንደሚባለው እነሲ ጊዜ ነው የጣላቸው ትላንት ተሰደን እንዳልሰራንባቸው ዛሬ ሌባ ብሎ መናገር አይከብድም አንቺ ባለጌ
ልክነሕ
ትክክል ወድሜ. እች. ባለጌ. ናት
*እሰከ መጨረሻ ጀግና ሁንን ጎበዝ👏👏👏👏✅✅✅✅✅*
ትክክል 🇱🇧👈
ትክክል ነህ ወንድም እራሷን በጣም ነው የምትቆልልው
ክክክክክክክክ አብርሽ በጣም ነው ያሳከኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እውነት ☝💜👍👍👍👍👍👍
እውነት ይውጣልህ እውነተኛ ነህ ምክናያቱም በጦርነት በችግር ውስጥ የሚንከራተቱ ወገኖቻችንን እጇን መቀሰር ያሳዝናል ይች ጥንብ ውሻ አላህ ይለአንሽ ቱ
ይመችህ ወንዱሜ
Thank you enmsganelan
አብርሽየ መልካም ሰው
አስታክፊሩላ በመጨረሻ ያልከው ቃል ፈገግም አልኩ አዘንኩም ቱ ይቅር ይበልህ
ወለህ የምር ምታለቅስ መስሎኝ ኡኡልል ስዘገጅ ሰቅ ለቃቅክ አራ አብርሽ ይመችህ
ግዜ ጥሎዋቸዋን ብለሽ አትበጥረቂ የሆንሽ ደነዝ አብርሽ ታስቀኛለህ ኑርልን አቦ
አብርሽ ግፅነህእኮ ይመችህ ወንድሜ
ልክ ነህ ወንዴም
ለምን በአካል አትደባደቡም? የሶሻል ሚዲያ ድብድብ ሰለቸንኮአይዞክ ብሮ
ይመችህ ወንድሜ
WowWowWowYou are strong💪💪💪💪👍👍👍😘😘
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪአስደነገጥከኝ ወድሜሙሀም እካንም አልተረክ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድም በርታ
አብርሽክበርልንአንተመልካምሰውነህአላህይጠብቅህ❤❤❤❤
Tebareki.abirish
ሊያ በጣም ደባሪ ሴት
ጎሽ ተባረክ ያለሀሜት አንድም ቁምነገር የላትም ባለጌ ነች
ትክክል ወንድም አብርሽ ቅን መልካም ሰው በርታልን
Wow
እኔ ረጅም አመት ሶሪያወች ጋር እየሰራሁ ነው በጣም ጥሩ ናቸው
Kkkkkkkkkkkiiiiiiii
ሰው ሁሉም ይለያያል. እንደ ስር ያም ጨካኝ ያለ አይመስለኝም.
አብርሽ የቄራው በጣም ልክ ነህ ሶሪያ በአሁን ሰአት ሀሜት ሳይሆን ጸሎት ነው የሚያስፈልጋቸው አውነትና ንጋት..... 🙏🙏🙏
የስደተኞች.ወድም.የኛመካሪ.አላህይጠብቅህ
እረ በህግ አምላክ ሶርያዎች መልካም ሰዎች ናቸው
❤
እኔ ሶሪያጋ ነው የሰራው ያለሁት ዘጠኝ አመቴ
😂😂😂😂. አጭበርባሪ. ናት አብርሽየ. የአረብ. ሀገር ሴቶች የዋህ ናቸው እያሉ የማንም መጨዋቻ አትሁኑ ለራሳችሁ ሁኑ እሽ የሀገሬ ልጆች እህቶች 💖💖💖
ኸረ። እኛ። የሀረብ። ሀገር። ሴቶች። አገታችን። ደፍተን። ነዉ። የምሰራዉ። እደሷ። የመቀባባ።ግዜ። የለንም። የሀረብ። ሀገር። ሻማናት
እናመስግናለን በአንዳንድ ባለጌ ሁሉም ስሙ ሲጠራ ነው እሚገርመኝ
Hi.sealm.now
የሚያሳዝነኝ የትቸገሩ ሰወች እንዳይረዱ እንቅፋት ሆኑ
ትክክል
ከመዳሜጋ እንዳታጣሉኝ መዳሜ ሶሪያናት ግን በጣም መልካምናቸዉ❤❤❤❤❤❤
የኔምሶርያናመዳሜ
ሶርያዎች ጥሩ ናቸው
ኧረ እኔም ሶሪያ፡ቤት ነው 4፡አመት ነው የሰራሁት ጥሩ ናቸው
እኔም አውቃቸዋለሁ ቤሩት ሳለሁ የሰውየየ ልጅ ዘበኛ ሆኖ የሚሰራ ነበር ከሚስቱ ጋር ቤት ተሰጥቷቸው እዛው አድ ግቢ ሲበዛ የዋህ ናቸው እኔ እዳየሗቸው
የኔም መዳም
ወይኔ በናትክ አፏን ትዝጋ እኔ ሶርያ ዳማሰኮ 6አመት ኖርያለው እንኳን ሊሰርቁን ይሰጡካል ኑሮ እራሱ በጣም እርካሸ ነበር የዛሬን አያርገው
በእውነት ለሰገጤዎች መዳኒት ነህ ብዬሀለሁኝ አብርሽዬ 100 ከመቶ አብርሽ በርታ አብርሽ የኔ ሚስኪን የአረብ እህቶቼን አንቃልኝ አብርሽ እስቲ ስለ ልጅቷም እንጠብቃለን
ጀግና ትመቸኝ አለህ ቆይልን እዉነታን ይዘህ ስለምተድ በዛላይ ግልፀኛ ነህ
❤💋😆😆😆😆
በጣም የምትመቸኝ ሰው ነህ ቀጥልበት ስራህ ምርጥና ማራኪ ነው
ይች የ ጁንታው ተላላኪ የ ሶሪያወቹን ስማቸው የምታጠፋው ቍሻሻ ናት አብርሽ የ አራዳ ልጅ ይመችክ
ተባረኽ ኣብርሽየ ውለታህን ካኣምላክነው🇪🇷♥🇪🇹፡♥በርታ ለሁላቹም የውሚወዳት ሃገር ሊባኖስ ያላቹና እብዲሁም በሌካ ስደት ኣገር ኣምላኽ ይጠብቃቹ።
♥♥🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥♥♥💝💝💝💝💝
አጥበህ አስጣልኝ አብርሽ ኢቺ ገልቱ ምስኪን ሶሪያዎች ቀን ጥሎአቸው ካገራቸው ቢወጡ ጭራሽ ስማቸውን ታጠፋቸዋለች የሰው ቆሻሻ አይገልፃትም
ጀግና ዋንድሜ አዋ ሶሪያዊያና ምለት ፈጠሪያቻውን ያምፋሩ ማልካም ስዎች ነቻው
ከአላህበታችበአላህፍቃድ እና እገዛ የስደተኞችአባትአዛኝ አብርሺ
እናደሞ አተእዉነትህንመስሎኝ ማለቴ ከዉሰደብኝስትል
🤣ወይ አብርሽዬ ተመቸሕኝ 🤣ሳቅህ ደሞ ውስጤ ነው ስትስቅ አንጀት ታርሳለህ😘🤣ውለህ ግባ👍🏾
አረ በመደሀኔአለም ሌላ ሌባ ፈልጊ ሶሪያዎች ግን በጣም ደግ ናቸው እኔ ዱባይ አብሪያቸው ሰርቻለው አገርቤት እንካኳ ሰገባ ትኬት ቆረጠው ልክውኛል ዞር በይ ኦኦኦኦኦኦ ዮኒ ወሰደበኝ እንኳን አላልሸ 😨
ትክክል ትክክል 💯💯💯💯💯ትክክል
እኔ በስደት በጣም በጣም የስራ እድል የለኝም ነበር በዚህ ምክንያት የተለያዮ ዜጎች ጋር ሰርቻለሁ አበሻ ሱዳኒ ባንጋሊ እናፖክስታን ቤት አልሰራሁም ግን እንደሳሪያ ሰራተኛ አክባሪ ደሞዝ ሳትጠይቅ የሚሰጥ አላየሁም በጣም ዘናጫች ውድ ቤት ተከራይተው የሚኖሩ ናቸው ታዲያ ዛሬ ችግር ገጠማቸው ተብሎ ስም ማጥፋት ምን ይሉታል??በአሁን ሰዓት የሚታለል የለም ለቀበጠ የሚረዳ የቀበጠ ነው።
ኧረ ሶርያዎች በጣም ጥሩዎች ናቸው ለጊዜው ችግር ቢጥላቸውም በእነሱ ላይ አይፈረድም በጣም መልካሞች ናቸው
እኔ ሶሪያዎች ናቸው ሚያሰሩኝ ዘጠኝ አመቴ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጥሩዎች ናቸው
ጎሽ እሰይ ይበላት አንድ ሰሞን ፉንፉን አድርጎአት ነበር ሀረግን አትደርስባትም ትቦንሳታለች አብርሽ አጥበክ ጨምቀኽ አስጣልን የታባቷ
ሊያ የመወዳት ልጀ ነች ግን የተቸገር ሠዉ ሥርዳ አይቸ አላቅም የወኔ የተቸገር ወገን ይርዳል የወኔ ይርዳት
አብርሽ የቄራው ይመችህ ወንድሜ እውነቱን እግዚአብሄር ይስጣቸው
አቦ ይመችህ አብርሽ አተ ሁሌም እውነት ተናጋሪ ነህ
አይዞህ።አታልቅሥ።እግዚአብሔር። ለሠዉ።ደግ።ሥለሆክ።ፈጣሪ።ይርዳሀል
🇪🇹አረሶርያበጣምደጎችናቸውበጣም፡ይገርማል፡ደጎችናቸው፡ለልብሽንንፁአርጊው፡አስቢበትልያይዬ
ባህሬን ነው ብለዋል ግን ባህሬን ደሞ በጣም ትንሽ አገር ነት እኔ እዛ ነው ያለሁት እንደዚ አይነት ነገር ተሰምቶም አያውቅም ለዚሁም ውጪ እየሰራቼ ከሁነ ብዙ ሰዎች ማወቅ ትችላለች ስማቸሁን ታውጣ መናማ ደሙ በጣም ብዙ ሰው አለ ብትጨው ይደርሱላታል ግን ልጆቹ በጣም ነውወ የሚያሳዝኑት
ትክክል ነክ አብርሽዬ ምርጥ ስው
አብርሽዬ። ስወድክ። ብቻ። ፈጣሬ። ከክፉ። ነገር። ይጠብቅክክ። የስደት። ወደጃችንን
I LOVE YOU ETHIOPIAN 💚💚💚💚💛💛💛💛♥️♥️♥️♥️💪💪💪💪
አባቴ ይሙት ብዙም አላይህም ነገር ግን አንዳንድየ ሳይህ እውነትነ እውነት ስታወራ ደስ ትላለህ ።ሶርያዎች እንደዚህ አይነት ባህርይ የላቸውም አልባሺ አጉራሻችን ነቸው አስፈላጊ ከሆነ አብርሺ ነግረን ቪዲዩ እንዲሰሩ እነረጋለን ይባስ ጫማ አረ እህት ደስ አልም ።የጠፍባትን 2000$ ስጣት ወንድም።
Esa yedrsubaten new yawerchw ena lesa wegega adelum enam turke new yalhut enam dersobgalu lebochu nachwe
ትክክል ነህ አብርሽ መልካም ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ
እውነት አብሩሽ አሏህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ አተን የሚጠሉህ እውነት ስለምትናገር ነው ይቺ ጥንብ ።
ድሮም አትመቸኝም አሁንም ያው የቄራው ጎርቤቴ ኑርልኝ
አብረሽዬ እግዚአብሔር ያክብረልን በጣም ነው የምወድክ
በርት ወንድም አንድት ሚድያ ከመጣሁ ሰምት አለሞላኝም።በጣም ቁም ነገሮችን ሽምችብሀለሁ ሀቅ ስለምትነገር በጣም አው የማክብርህ ምትልህን ያብዥልን አላህንም ያሚፈር እንድተ ያሉት ወንድሞች ይብዙ ተኳለኛ ያጥፍልን ያርብ
ይልቁንስ ሀገሬ ልገባ ነው መርቁኝ
በሰላም ግቢ እህቴ
በሰላም ግብልን እህታችን
የሰብሽውይሳካ
በሠላምግቢ
በትክክል የኔ ወንድመች አብርሽ ፈጠር ይጠብቅህ
እውነት ነው አብርሽ ማንነቷን ረስታ እራሷን ቆለለች ቱርክ ስለገባች። የሆነች አሥሟጣጭ ነች
ምስኪን ሶሪያዎችን 😭😭😭😭
Thank you God Bless 🙏
ጎበዝ አብርሽ ልክ ልክኮን ነዉ የነገርካት እደዋን መክፈል ቢያቅታት ሰረቁኝ ብላ በሰዉ ታሳብባለች እዴ ጉድ እኮነው
አማረኛ አይሰሙም ብላ ነው የምትበጠረቀው ይቺ ባለጌ ነገ አንቺ ምን እንደሚገጥምሽ አታውቂም
እቺ ልጅ በጣም ነው የምትደብርኝ በተለይ በተለይ የምትስቀው ሳቅ እንደፍርስ አፉን ስትከፍት በጣም ነው የምታስጠላኝ አሁን ለሷ የሚርዳ ስው አለ ያበደ ካለ ነው የሚስጣት እቺ ዝርጥጥ 🤣🤣🤣🤣
ሳቃ እኔራሱ ሲያስጠላኝ የውሸት ሳቅ ነው ምትስቀው
እኔ ቤሩት ከመጣሁ ብዙ አመት ሁኖኛል ነገር ግን ቤሩት ላይ የኢትዮጵያ ዜጋ ወንድ መኖሩን ያወቅኩት አንተ እኔ ቤሩት ነው የምኖረው ስትል ሰምቼ ነው
እዴ እዳለ የኢትዮ ወንዶች ቤሩት አይደሉ እዴ በጣም ብዙ ናቸው
ልክነህ አብርሽ
አቦ አተልጂ ስወዲክ ወላሂ ለእውነት ብቻ ስለቆምክ ደስ ምትለኚ you tube ነህ በርታ ለእውነት ስለቆምክ እውነትን ተከተል በርታ
አብርሽዬ አጥበህ አስጣልኝማ ይቺዱቄት ሴሪያዎች ሙስሊሞቹም ክርስቲያኖቹም በእምነታቸው ጠንካራናቸው እንኳን ሊሰርቁ የራሳቸውንም ሲነጥቋቸው ምንምአላመጡም እያየናቸው ነው
የኔ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤
እያጓለለ አለ ያገሬ ሰው ስታደባት ነበር ገባችልህ ሶብር ማረግ እደዚህ ነው 👍
አብርሽዬ እሰከ መጨረሻው ማዬቴ ጠቀመኝ የውሰጤን ነው ያወጣህልኝ በርታልኝ ወንድማለሜ❤❤❤🙏🙏🙏
ውይ ባርከላው ፊክ አብርሽ። በጣም ይገርማል እርዳታ ጎፈንድ ለማግኘት በሚስኪኖች ቀን በጣላቸው ሱሪያን ማላከክ 🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️
እርርርርርር የዘንድሮ ጁኑታ ከሀገሬ የስው ሀገር ገባ እኳ ወገን ንቃ🖐📖🌷😂😂😂🇬🇳🇱🇧🇱🇧😭
አሥተህፊረላህ ከሀሜት ጠብቀን አብርሽ ቆፍጣና ልጅነህ የአራዳ ልጅ
አብርሻ ሀሀሀሀ አቦ ድመቅ አዋርድልኝ ምድረ የሴት ሺማግሌ
ለዚይ ነው እኔዬ ማኛ ያልኩህ የቄራው ነጭ ነጭዋን ድቅ ሁሌም።።።
ወይ ሊያ አልከታተላትም የሆነች አሮጊት ይሄሁሉ አሽሙር ግን ዮኒ ሰረቀኝ ለማለት ፈልጋ እንዳይሆን ሶሪያ ያለችው አመዳም ሲቀጥል ባረብኛ ነበር ተርጉሞ ይቺን ማዋረድነበር አይለቁአትም እውነት ሁሉም አንድ ላይሆን ይችላል ግን ሶሪያዎች በጣም ጥሩዎች ናቸው ፡፡ ግን አብርሽ የተደፈረችዋ ልጅ ምን አልባት ፈርታ ቢሆንስ ያልከሰሰችው
Era ena soriya bete serechalehu masha Allah enesu allahen yemferu ena yesewe hake ayinekum gn ahune selegodelebachew leba tebalu yasazenale
❤❤❤❤❤ አብርየ ምርጡ ስወድህ እኮ ትክክል የች ዘልዛላ ነች ሊያ የች የደያስፖራ ቅምጥ ነች
ጎበዝ አብርሽ ይችን ልጅ ድሮም አሎዳትም
**ሶሪያወች ዉይይይ የኔ መሳኪን አላህ ይድርስላቸዉ**
አብርየ ወንድሜ እግዚአብሄር ይስጥህ ይችን ሱሳም ሽርሙጣ ደግ አረካት
ትክክልልል ነህ ውንድሜ
የዛሬን አያድርግና ሶሪያ ሲተኙ በር አይዘጉም ነበር!!
ትክክል የኛ ጀግና የኚ ወድም የሥደተኚ መከታ አላህ ዪጠብቅህ
አብርሽ wow ደስ ይላል በጣም ግን የስድብ ቃል ብቻ አትጠቀም ጌታ ይባርክህ
ሊየ የምትበል ግም ድሮም ጠለታለው አሁን የበሳ አስጠለችኝ የሰራቀት ሰታቅ እጇን ሶሪያውየን ለይ ጠቆማች የዳሃ ልጅ ስየልፍለት ግም
ግልፀኛ አዘኝ ጥሩ ሰው ናክ ወለሂ አድናቂህ ናኝ ይህች ደሞ ሶሪያወች ምንም ያሀገረቻው ጦርናት ቢሰደቻውም ሌበ አይደሉም ከንቺ ያሚሸሎ ግልፆ ታናግረው ለመኝ ናቻው ያሆንሽ ቃዳደ
ተባረክ አብርሽዬ ሊያ ጉረኛ ነች
Endih eyenenterk lebochin agaletelen....👌
Gobez yene geta berta 🤣🤣👏👏👏👍
ግን እውነት ተሰርቃ ነው ብየ ነው እምገምተው አብርሺ የማያጋጥም ነገር የለም
ሊያን ""አንሰብሰክራይብ ፒሊስ ""ይች አመዳም ሶሪያ በአንች አፍ አይጠሩም ጊዜ ነው የነሱ ገረድ ነበርሽ
ሶሪያወች አንቺን ጥቁር የበታች አርገው ነው የሚያዩሽ ቦታሽን እወቂ ፤ የማንንም ነጮጭባ ሶሪያን ደግፈሽ የአገርሽን ሰው ትሳደቢያለሽ? አንቺስ የተረገምሽ ነህ ። ደነዝ ።
አብርሽ መልካም ሰው ስወድህ
ቪዲዮችህ ላይ የምትጠቀመው የመዝሙር ካሲካል በጣም ደስ ይላል
የወደቀ ዛፍምሳር ይበዛዋል እንደሚባለው እነሲ ጊዜ ነው የጣላቸው ትላንት ተሰደን እንዳልሰራንባቸው ዛሬ ሌባ ብሎ መናገር አይከብድም አንቺ ባለጌ
ልክነሕ
ትክክል ወድሜ. እች. ባለጌ. ናት
*እሰከ መጨረሻ ጀግና ሁንን ጎበዝ👏👏👏👏✅✅✅✅✅*
ትክክል 🇱🇧👈
ትክክል ነህ ወንድም እራሷን በጣም ነው የምትቆልልው
ክክክክክክክክ አብርሽ በጣም ነው ያሳከኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እውነት ☝💜👍👍👍👍👍👍
እውነት ይውጣልህ እውነተኛ ነህ ምክናያቱም በጦርነት በችግር ውስጥ የሚንከራተቱ ወገኖቻችንን እጇን መቀሰር ያሳዝናል ይች ጥንብ ውሻ አላህ ይለአንሽ ቱ
ይመችህ ወንዱሜ
Thank you enmsganelan
አብርሽየ መልካም ሰው
አስታክፊሩላ በመጨረሻ ያልከው ቃል ፈገግም አልኩ አዘንኩም ቱ ይቅር ይበልህ
ወለህ የምር ምታለቅስ መስሎኝ ኡኡልል ስዘገጅ ሰቅ ለቃቅክ አራ አብርሽ ይመችህ
ግዜ ጥሎዋቸዋን ብለሽ አትበጥረቂ የሆንሽ ደነዝ አብርሽ ታስቀኛለህ ኑርልን አቦ
አብርሽ ግፅነህእኮ ይመችህ ወንድሜ
ልክ ነህ ወንዴም
ለምን በአካል አትደባደቡም? የሶሻል ሚዲያ ድብድብ ሰለቸንኮ
አይዞክ ብሮ
ይመችህ ወንድሜ
Wow
Wow
Wow
You are strong
💪💪💪💪👍👍👍😘😘
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
አስደነገጥከኝ ወድሜ
ሙሀም እካንም አልተረክ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድም
በርታ
አብርሽክበርልንአንተመልካምሰውነህአላህይጠብቅህ❤❤❤❤
Tebareki.abirish
ሊያ በጣም ደባሪ ሴት