አረብ አገር የሚፈነዳው ድሰት በየ አረብ አገራቱ ያላቹ ሳታዩ እንዳታልፉ እንዲሁም ማዳም ቤት የምሰራው በቲክቶክ ጉድ ሆነች ተጠንቀቁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 ноя 2024

Комментарии • 479

  • @mohemmedsiyed1580
    @mohemmedsiyed1580 8 месяцев назад +41

    ላወቀበት ድስቱ አሪፍ ነው ምግብ ቶሎ ያበስላል ግን በጣም ጥንቃቄ ይፈልጋል ከጋዙ ላይ ካወጣችሁ በሖላ ሳትከፍቱ በደንብ ጭሱን ካስወጣችሁ በሖላ ውሃ ድፉበት ሳትክፍቱ አላህ ይጠብቃችሁ እህቶቸ

    • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
      @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 8 месяцев назад +2

      ቀላል ሰወደው እኔማ

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 8 месяцев назад

      በጣም እኔም ለብዙ አመት ሰርቼበታለሁ ጥፋቱ የራሳቸው ነው አጉል ስልጥንና ስልክ ላይ ተተክለው ስራቸውን ከልብ ሁነው አይሰሩም

  • @mehditube15
    @mehditube15 8 месяцев назад +96

    ይቺን ኮሜት የምታነብ ያልታሰበ የማታ እጀራ ይስጣቺሁ❤❤

    • @wuba3439
      @wuba3439 8 месяцев назад +2

      አሜን ተባረክ 😍🙏

    • @FafiAhmed-vr9uj
      @FafiAhmed-vr9uj 8 месяцев назад

      Ameniii

    • @zed8332
      @zed8332 8 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤

    • @jesus-x1k1d
      @jesus-x1k1d 8 месяцев назад

      Ameen❤❤

    • @jesus-x1k1d
      @jesus-x1k1d 8 месяцев назад

      Enaa gam alee yeh daset yaa Haris maseray nw

  • @hdherhrh6052
    @hdherhrh6052 8 месяцев назад +28

    አብርሽየ በጣም አሪፍ ድስት ነው ዋናው ነገር አጠቃቀሙን ማወቅ ነው እኔ እሰራበት አለው

    • @sablaayele8859
      @sablaayele8859 8 месяцев назад +7

      😂😂😂 አዎ አጠቃቅም ነው እንጂ አሪፍ ነው ግን ካላውቃችሁ ጠይቋችው ደግ ማዳም ከሆንች ታሳያለች አይዞችሁ እህቶቼ በርቱ❤❤❤

    • @ያልተኖረልጂነት-ጠ2መ
      @ያልተኖረልጂነት-ጠ2መ 8 месяцев назад +6

      😂😂😂ቢገድል እኔን ነበር አሚያፈነዳኝ ግን ከጥንቃቄ ጉድለት ነው በደንብ መገፈል አለበት ሲከፈት ደግሞ መጀመሪያ መተፈስ አለበት ሳይተነፍስ ቶሎ አይከፈተም አለዛ ድስቱ ይቃጣላል እንጂ በራሱ አይፈነዳም

    • @klovemys7062
      @klovemys7062 8 месяцев назад +1

      ውዴ ሲበላሺም ችግር ያመጣል ብቻ ከክፉ ነገር ይጠብቀን እኔስ ተገላግያለሁ

    • @hiwettesefu5479
      @hiwettesefu5479 8 месяцев назад +1

      አጠቃቀሙን ካወክበት ጥሩ ነው ግን በወከባ በሀሳብ ከሆነ ጥንቃቄ ስለማናደርግ አደጋ ነው ።

    • @Hadyah-g3d
      @Hadyah-g3d 8 месяцев назад

      በመጀመሪያ ትንፋሹን አሥወጥቶ መክፈት ነዉ አደል ዉዶቸ እሚጠበቅብን መልሱልኝ ወይሥ ሌላ ምሥጢር አለዉ??

  • @ሳዶርአላዶር
    @ሳዶርአላዶር 8 месяцев назад +13

    ውድ የተዋህዶ እህት ወድሞቼ እናት አባቶቼ እንኳን ለጽመ ዓብይ በሰላም አደረሳቹ የበረከት ጶም ያርግል
    ዘወረደ ብለን ጀምርን ሆሳእና እድንል ያብቃን

    • @SamSya-b3u
      @SamSya-b3u 8 месяцев назад

      Amen❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @123abay
    @123abay 8 месяцев назад +13

    አጠቃቀሙን የማያውቁ ልጆች ናቸው እንጅ አደጋ የሚደርስባቸው ድስቱ ስጋ በሰላም ደቂቃ ሙክክ ይላል ጊዜ ቆጣቢ ነው እኔም የዛሬ አመት ቡለኑ ወልቆ ፈንድቶብኝ በፈጣሪ ጥበቃ አንድም ጠብታ ሳይነካኝ ድኛለሁ እግዛብሔር ይመስገን❤

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 8 месяцев назад +13

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ♥️እንዲያዉ እኛ ኢትዮጵያዎች ሲቃያችን በዛ በማርያም🤲😥በወጣንበት እየቀረን ነዉ እህት ወንድሞቼ በቻላችሁት መጠን እራችሁን ጠብቁ♥️😭😭😭😭😭

  • @Tነኝያሲልጤዋ
    @Tነኝያሲልጤዋ 8 месяцев назад +9

    እኔ ሁሌም በዚ ድስጥ ነዉ ሚሰረዉ ቶሎ ሲለሚየበስል አለህ ይጠብቀን የረቢ

  • @mehditube15
    @mehditube15 8 месяцев назад +39

    እንኳን ለ1445የረመዷን ፆም አደርሳሁ🕌❤

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 8 месяцев назад +9

    አብርሽ የቄራው ነፍ አመት ኑርልን ወንድማችን

  • @RaniRani-br9gh
    @RaniRani-br9gh 8 месяцев назад +7

    ወንድሜ አብርሽ ድስቱ ለፈጥነት በጣም አሪፍ ነው ግን ጥንቃቄ ይፈልጋል ከመክፈትህ በፊት ቀዝቃዞ ውሃ እላዩ ላይ ማድፋት አሪፍ ነው

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 8 месяцев назад +7

    ውድበስደትያላችሁ እህቶቼ ረመዳን ሙባረክ የኔውዶች አላህ ብርታቱን ይስጣችሁ በዚህ ድስት ስትስሩ ተጠቀቁ ጠባቂው አላህነው ነገርግን ሰበቡን አድርሱ ቶሎ አትክፈቱ ከቀዘቀዘ ቡሓላነው መክፈት እራሳችሁም ጠብቁ ምግብ ብሎ ውሀ ጠጡ 😢😢አላህ ያበርታችሁ

  • @woinshetieta7479
    @woinshetieta7479 8 месяцев назад +11

    አይአብርሽ ድስቱ በጣም አሪፍ ነው ነገር ግን ሳይቀዘቅዝ መክፈት አያስፈልግም ምርጥ ድስት ነው ዋናው ማስተዋል አለብን ሀሳባችን ሰብሰብ ማረግ ነው ፡

    • @ymaeienat6905
      @ymaeienat6905 8 месяцев назад +1

      በትክክል ጥንቃቄ ይላል እንጅ ጥሩ ድስት ነው

  • @ማሜሀድ
    @ማሜሀድ 8 месяцев назад +2

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ. ውድ እና የተከበራችሁ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንድሁም ክርስቲያን እህት ወንድሞች እንኳን አደረሳችሁ
    በራሱ ነው የሚያበስለው ወንድሜ. ጋዙ ከጠፍ በሃላ እስከሚበርድ መጠበቅ አለብን. ሳይበርድ ከተከፈተ. ይፈነዳል በጣም ከባድ ነው. እህቶቸ አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ያረብ

  • @selamawitsinaanaa781
    @selamawitsinaanaa781 8 месяцев назад +11

    አብርሽዬ በብዛት ስጋ ነው የሚቀቀልበት ሁሉም ቅመሙም ጨውም እንድላይ ነው ከዉሀ ጋር የሚገባው ከዛ ሰዓት አለው ደሞ ሀገራችን ላይም ገብቶ እየተሸጠ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @halimaali1185
    @halimaali1185 8 месяцев назад +1

    አልሐምዱሊላህ የኔ ሴትዮየ አትወዴውም የለም ከቤት ቢኖር እኔነበርኩ ስቻኮል የምነዴው ጥንቃቄ አድርጉ እሕቶች እናመሰግናለን ወንድማችን አብርሽ

  • @raheltsegaye4445
    @raheltsegaye4445 8 месяцев назад +3

    አብርሽ ሁልግዜም ሳቅን በቁም ነገር ስለምታካፍለን ጌታ ይባርክህ ሁልጊዜ ደስ ይበልህ በጌታ ሳቅህ ደስ ይለኛል ታስቀኛለህ ተባረክ ልጄ ❤❤❤❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 8 месяцев назад +5

    እህታችን እንኩዋን የዛሪዋ ልደታ ማርያም አተረፈችሽ
    የማዳም የ ሂወት ቅመሞች
    ከዚህ ድስት እራቁ !
    ማዳማችሁን እባክሽ ሌላ ግዥልን ለእኛም ለ እናንተም
    ቤት ሴፍ ..አይደለም በሉዋችው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እህቶቼ !
    🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻

  • @samritube645
    @samritube645 8 месяцев назад +9

    *አዎ አብርሽ ይሄ ብረድስት እኔም ፈጣሪ ነው በፍቃዱ ያተረፈኝ ተቃጥዬም ዛሬ ላይ በሂወት አለሁ ክብር ምስጋና ለፈጣሪዬ እና አዎ በጣም ይታፈናል ከፈነዳ ቤትም ያፈርሳል አሁን ያለሁበት በት አለ ክዳኑን ገጥሜ ይች የምገጠመዋን ብምት አልገጥም አልኩዋት ለምን ስትለኝ ነገርኩዋት እሺ አለችኝ እና እባካችሁ እህቶቼ ተጠንቀቁ ለነገሩ አይጣለው ነው በመጠንቀቅ አይዳንም ፈጣሪ ይጠብቅ😭እኔ በቻናሌ ስንቴ ለፍልፍያለሁ ያው ተከታይ ስለሌኝ ብዙም ሰው አያየውሞ*

    • @edumt2039
      @edumt2039 8 месяцев назад

      Atekakemu silematakut new enji simple neger new. Migbu desert siyalk metenfesha finish neger kemekdegnaw yalew kes bilo metemzez new keza steam wetito eskemiyal metered techemari demo 10 dekika metebek new keza kes eyalsh tikefchiwalesh. Minim chigir ayhonim. Yematakut kehone demo yemitaserachihun teyku. Enie yih eka temari eyalehu new yemakew enatie geztaw. Ahunim temesasay alegn siga yemaslibet minim chgir yelewum. North America new yminorew hulie new mitekemew. Enante gin atakutum atinkut lebalibiwtwa tewulat.

  • @ahmadm5724
    @ahmadm5724 8 месяцев назад +2

    አብርሽ በመጀመራ እንኳን ደና መጣክ በመቀጠል ስለድስቱ ትንሽ ማብራራ ልስጥክ ድስቱ ያፈጥናል ጊዜ ይቆጥባል እንጂ ሌላ ጥቅም የለውም ለምሳሌ 40ደቂቃ ሚፈጅ ክሆነ ይሄኛው ድስት ግን 15ደቂቃ ይበቃዋል ብቻ ሁላችንም አላህ ይጠብቀን እኔ 12 አመት ሆነኝ መጠቀም ክጀመርኩ አልሀምዱሊላ

  • @uaeu7765
    @uaeu7765 8 месяцев назад +3

    አብረሽየ እንኳን ደህና መጣህልኝ ምነው ጠፍህ ኸር አትጥፍ በመቀጠል እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሰህ 🤲ከዚህ ያላችሁ ሙስሊም ወንድምና እህቶቸ እንኳን ለተከበረው ለረህመቱ የረመዳን ፆም በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ 🤲🤲🤲በመቀጠል ለክርስቲያን ወጎኖቻችን እንኳን ለአብይ ፆም አደረሳችሁ 🤲

  • @meseretEyase
    @meseretEyase 8 месяцев назад +3

    ወድሜዋ እግዚአብሄር ይስጥህ ልክ ነህ ድስቱ በጣም ከባድ ነው አቁላልተህ ስትጨርስ ሁሉንም ጭምርምር አድርገህ ትከድነዋለህ ከበሰለ ቡሀላ ቶሎ አይከፈትም ትንሽ ትጠብቀዋለህ ትንሽ ከቆየ አየሩ ይቀንሳል ግዴታ መጠበቅ አለበት

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 8 месяцев назад +3

    ልደትዬ እንኳን አተረፈችሽ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube 8 месяцев назад +2

    አብርሽዬ ይህ ድስት ቶሎ ለማብስል ነው የሚጠቅመው ወይም ለጥራጥሬ እና ስጋ ነው የምንጠቀመው ፕርስቶ ይባላል ሰርተው ሲጨርሱ ቶሎ መክፍት የለባቸውም እስከሚብርድ መጠበቅ አለባቸው ከቸኮሉ ግን ቧንቧ ስር አርገው በደንብ ውሃ ይክፍቱበት ቢያንስ ለአንድ 15 ደቂቃ ያህል ያፍሱበት አደራ እራሳችሁን ጠብቁ ❤❤❤❤❤

  • @birtukanmengistu3814
    @birtukanmengistu3814 8 месяцев назад +6

    በትኩው ስለሚከፍትት ነው መጀመርያ መቀዝቀዝ አለበት እጂ ድስቱ ችግር የለውም አጠቃቀሙን አለማወቅነው

  • @Expo2020-n8b
    @Expo2020-n8b 8 месяцев назад +4

    ማስተፈሻ አለው ድሰቱ ገን ባንጠቀምበት የመረጣል አምላክ የሰወረን😢😢😢

  • @JameelaSelman
    @JameelaSelman 8 месяцев назад +3

    ድስቱ በጥንቃቄ ከተጠቀምነው አሪፍ ነው ካሎነ ግን አደጋው የከፋ ነው እኔ ከአመት በፊት ያጋጠመኝ ነገር ቤት ያለው አሮጌ ነበር በሱ ብዙም ባልጠቀመውም አንዳንዴ እጠቀመው ነበር ከዛ ማዳም አዲስ ገዛች የሆነ ቀን ረፍዶብኝ ቶሎ እንዲበስልልኝ ብዬ ስጋ ቅመሞችም ጨምሬ እሳት ላይ አደረኩት ከዛ እንደ አሮጌው ላስተነፍሰው ብሞክር እንቢ አለኝ አልቻልኩበትም ብሞክር ብሞክር ከዛማ ሙቀቱ ታፍኖአል ምንም አልተነፈሰም ደግሞ ሳይቀዘቅዝ አይከፍትም ብታገል ብታገል ለመክፈት ውጦት ዝም አለኝ ከዛ ለብዙ ደቂቃዎች ተውኩትና በዃላ በግድ ክፍት ሳደርገው ውሃው ከነስጋው እየጨፈሩ ነው ውስጥ ላይ ፍንጥዝ ብሎ ነው እንዳለ የጋለው ውሃ ከነ ስጋው አንድ ሳይቀር ግልብጥ ያለው ድንጋጤዬ ድንጋጤ አይደለም አላህ ነጃ ሲያወጣኝ ሮጬ ወጣሁኝ የበረደ መስሎኝ ፊቴ እስትሬት አይን አይኑን እያየሁ ነበር የከፈትኩት ሳስታውሰው እራሱ ይዘገንነኛል አልሀምዱሊላህ አላህዬ ስለጠበቀኝ አዳዲስ የሆኑ እና ሲስተሙ ያላወቅን እህቶች ጥንቃቄ እናድርግ ቀዘቀዘ ብለን ስንከፍት እራሱ ፊታችን አንስጠው ራቅ ብላቹ በእጃቹ ክፈቱ ለጥንቃቄ አህል አላህ ይጠብቃቹ ይጠብቀን ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለተከበረው ወር ሸህሩ ረመዳን በሰላም አደረሳቹህ!!

  • @zamzam372
    @zamzam372 8 месяцев назад +2

    እኔ ኩትራት ቤት እያለሁ በዚህ ነበር እምሰራው ሽኩርቱም ምኑን ጨማምረን ካበሰለ ቡሀላ ስጋውን ጨምረን መዝጋት ነው ደቂቃውን ጠብቀን እድተነፍስ ማድረግ ነው እኔ ግን ይሄንን ሁሉ ስላላየሁ ፈርቸው አላውቅም ከዛ ወድህ ግንአጋጥሞኝ አያውቅም በጣም ከባድ ነው አብርሽየ አላህ ይጠብቀን ሁላችነንም😢

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
    @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 8 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ ይሄንን ድስት በጣም ነው እምጠላው

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 8 месяцев назад +4

    እኔይሄን ድስት ለሁለትአመት ሰርቼበታለሁ ግን መጨረሻላይ ሲከፈት ትንሽ ጥንቃቄ ያስፈልገዋል ብቻፈጣሪይጠብቃችሁ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 8 месяцев назад +2

    ዘይነብ እንድሪስ.. አይዞሽ አብሽሪ እህት ያጋጥማል !
    ፈጣሪ ለክፉ አሳልፉ አይስጥሽም ዱአ አድርጊ !
    ለሌሎች ዩቲዩበሮች ትልቅ ትምህርት ነው ???
    አይዞሽ እንኩዋን አንቺን በስላም ለቀቁሽ ሞትም አለ እኮ አይደለም ቻናል መዘጋት
    ስላም ሁኝ ትከፍቻለሽ ሌላ ::
    🙏🙏🙏❤️❤️❤️😍

  • @ahmediseid5428
    @ahmediseid5428 8 месяцев назад +2

    እህቴ በቅድሚያ እኛሴቶች መድያ እድንወጣ ሀይማኖታችን አይፈቀድም በመቀጠል ተይስትባይ ምናገባችሁ እኔ ልጠየቅበት ትዬነበር ስት መከሪኳ አሰሚምነበር አላህይጠይቀኝ እያልሽ ምናልባይ በነሱስበብ ሊያሰተምርሽ ይሆናል አላህ ተደበቂ ማነዉ አችን ያረቤት እድትቀርጭ የፈቀደልሽ መብታቸዉነ ዉ የነሱገበና እየተገለጠነዉ ባችና በመሰሎችሽ ወላሂ ሀቂቀ ተን እደዉም ጥሩናቸዉ ምናቸዉምኮ ሳይቀርነዉ ሁሉነገራቸዉ የሚወጣዉ ሜድያ አላህን እንፍራ ሀቂቃ ቲክቶክና ይቱብ የምሰሩ እህቶች እኔ ባረቦቹ አልፈርድም ድግ አረጉ ሚስክኖችን በናተምክንያት ተጎዱጂ

  • @AdanechTamire-lu5hl
    @AdanechTamire-lu5hl 8 месяцев назад +13

    ምግብ ቶሎ ያበስላል ለዎጥ ግን አይሆንም

  • @EnatAlemnew-t9k
    @EnatAlemnew-t9k 8 месяцев назад +18

    ለመላውየኦርቶዶክሳዊያን እንኳን አደርሳችሁ ለፅም አብይ🎉🎉🎉

    • @bayosh7590
      @bayosh7590 8 месяцев назад +1

      አሜን እኳን አብሮ አደረሰን

    • @monisabri4082
      @monisabri4082 8 месяцев назад

      ተቁላልቶ. ሲያበቃ ነው. የምንዘጋው

    • @monisabri4082
      @monisabri4082 8 месяцев назад

      ቶሎ ይመስላል በማለትነው

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 8 месяцев назад +1

    ሰላም ለሁላችሁም ድስቱ በጣም አደገኛነው እምጨምርውን ነገር ጨማምሮ አንድግዜ ይከደናል ለ1 ስአት አይከፈትም ማስተንፈሻ አለው በጣም በጥንቃቄ ማስተንፈስ ነው እህቶቸ ተጠቀቁ ቲክቶክ የለኘም ጭራሺም አላውቅም ስለአየር መንገድ እባካችሁ ድምጽ ሁኑን ምን ጉድ ነው በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢

  • @lase-of9wq
    @lase-of9wq 8 месяцев назад +1

    ውይ አስለቀሰችኝ እግዚአብሔር እንኳን አተረፈሽ እህቴ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል።

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 8 месяцев назад +2

    አብርሽ የስፈሪ ልጅ እንኩዋን በስላም መጣህ ወንድማችን !
    💪🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️🙌🏻😍
    አብርሽ እሚገርመኝ የ ኢትዮጵያ የ አየ ር መንገድ ስራተኞች ከ እውቀት ፆመኞችን ስብስቦ ስብስቦ !
    እንዲስሩ ነው እንዲማሩ ???
    ህብረተስቡን እኮ አጉላሉት @ አማረሩት... በቃ ይሄ ዘረኝነት
    እከክልኝ @ ልከክልህ ሆነ በቃ ???
    ዘረኝነት ኪሞ እማያድነው !
    ካንስር ነው .. ተማሩ ተማሩ
    ተማሩ .. ወይ ለተማረ ስው
    ልቀቁለት ሀገራችን ትዳን በተማሩ ስዎች ::

  • @selammakeuryaw
    @selammakeuryaw 8 месяцев назад +8

    አብርሺዬ ድስቱ ቆንጆነው ግን አጠቃቀሙን በደንብ ማወቅ አለባቸዎ ካላወቁ አናቅም ማለት አለባቸው ከባድ ድስት ነው ጋዙ እስኪበርድ መቆየት አለባቸው ማስተንፈሻዋን ማላላትና መቆየት አለበት የማታቁ አናቀውም በሉ አረቦች ይናገራሉ እኛ ካልገባን አልገባንም ማለት አለባቸው ካሲድ ይብሳል ካላወቁት ወይም በዛ አትስሩ ለፍጥነት ብላችሁ

  • @መሳቅነውአመሌ-ጸ2ገ
    @መሳቅነውአመሌ-ጸ2ገ 8 месяцев назад +2

    አረብሀገር,የምፈራው,ነገር,ቢኖር,ይህን,ድስት,ነው,ፈጣሪ,ሁላችንንም,ይጠብቀን,❤❤❤❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 8 месяцев назад +4

    አብርሽ እንኩዋን የስፈሪ ልጅ ሆንክልኝ ! በጣም እኮ ፈታ @ ዘና እምታረገኝ ሙድ አለህ !
    ያራድዬ ልጅ ዘመንህ ይባረክ ከነ ቤተስብህ !
    👏👏👏💪🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻 🤣🤣🤣

  • @የሃሮንሚድያአድነቂ
    @የሃሮንሚድያአድነቂ 8 месяцев назад

    አብርሽዬ የኔ ወንድም ድስጡ አሪፍ ነዉ እኔም ሀገር ልኪዋለሁኝ ግን ጥንቀቄ ይፈልገል ማለቲ ለወቀበት በጠም ቀለል ነዉ ለገዝም ቁጠባ ይጠቅማል አንደንዴ ግን ሚፈነደዉ የሆና ስታት ሲኖር ነዉ እጂ ዝም ብሎ አይፈነደም እኳ እኔ ሁሌ ምሰራዉ በሱ ነዉ

  • @emutube818
    @emutube818 8 месяцев назад +1

    አላህ ይጠብቀን ውድ እህት ወንዲሞቸ አብርሽ መልካም ሰው

  • @MelkamWorku-uu4wk
    @MelkamWorku-uu4wk 8 месяцев назад +1

    አብርሺየ ፈጣሪ ካንተጋራ ይሁን የእውነት ስው ነክ እናመስግነለን

  • @mayaahemed-m1w
    @mayaahemed-m1w 8 месяцев назад +2

    ትክክል.እኔ.ያለሁበት.ቤት.ሁሌም.ተጠንቀቂ.እያሉኝ.ነው.አላህ.ይጠውቀን❤❤❤❤😭😭😭😭

  • @ahaduahad9903
    @ahaduahad9903 8 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን እንደአንቴ የብዛሊን ይህ ድስጥ በጣም አደጋ አላዉ ግን መስተንፋሻ አለዉ እኔ ፈረላዉ ሴትዬ ክፈችልኝ ነዉ ምለት እረሷ ጉደይ

  • @FeruzAbie
    @FeruzAbie 7 месяцев назад +1

    እራሱ አማስሎ አላለም የዋህ በነገራችን ላይ ድስቱ ከሚባለው በላይ ከባድኘዉ

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube 8 месяцев назад +2

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ክርስቲያኖ ለታላቁ አብይ ፆም ለምስሊሙች ለርመዳም ወገኖቼ መልካም ፆም ይሁንላችሁ እላለሁ ❤❤❤❤

  • @emanwelyewayawmamaraytu5919
    @emanwelyewayawmamaraytu5919 8 месяцев назад +1

    አወን አብርሺ ይማሠልም ሢጨርሥ ነው የምከፍተው

  • @susuwarknh3321
    @susuwarknh3321 8 месяцев назад +1

    አብርሽ እኔ ስልክ አልጠቀምም አጠገባቸው ክፍሌ ካልገባው በስተቀር አይወዱም በጣም ስለሚበሳጩ ስልክ በእጄ ላይ አያዩም።

  • @ፍቅር-ጨ6ጸ
    @ፍቅር-ጨ6ጸ 8 месяцев назад +1

    አብርሽዬ ይሄ ድስት እኔም አልወደውም አሁን እራሱ እሱ ተጥዶ እየሰራሁበት ነው ያለሁት
    ጥቅሙ ስጋውን ሙክክ አድርጎ ያበስለዋል ሰአት ይቆጥባል ምናምን ምናምን
    ግን ስንጨርስ ማስተንፈሻዋን ከፍተን ለተወሰነ ደቂቃዎች መተው ነው ከዛ ድምፁ ሲጠፋ መክፈት ነው

  • @Robaketema
    @Robaketema Месяц назад

    በመጀመርያ እድሜ እና ጤና ይስጥል ውድሜ አይማሰልም ሁሉንም የሚያስፈልገውን ነገር ክተጨመረበጓላ ይከደና ሚግቡ እስኪበል በደቂቃ

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 7 месяцев назад +1

    ወይ ጉድ ማስረዳት አለባቸው ወዲያው አይከፈትንም

  • @bezualemabebe3019
    @bezualemabebe3019 8 месяцев назад +1

    አብርሽ፡ወንድማችን፡እንኳንአደረሰኽ፡ለሁዳዴፆም፡ይኽብረድስትእየተማሰለየሚሰራበትሳይሆን፡ስጋማብሰያነው፡ለማብሰያነውየሚጠቀሙበት፡ከእዛበሌላድስትነውየሚሰራው❤

  • @hawaibrahim9830
    @hawaibrahim9830 8 месяцев назад +1

    አላህይጠብቀን አብዛሀኛዉ ሳዉድነዉ የሚጠቀሙት ዱባይ በብዛት አይገዙም ጥንቃቄ አርጉ በደብ ቶለ አትክፈቱ ዉሀ ድፊበት እጅ አትክፈቱ ባይበርድ ብቻ አንሰራም በሉ

  • @ZodaEds
    @ZodaEds 8 месяцев назад +1

    አወ ከባድነው ሳየበርድ አይከፈትም ያለያ ወሀ ከላዩ ላይ መደፌት ይቺ ላይዋ ላይ ያለቺውን ትንሺ መተንፈሻዋን ንፋስ በሚወጣበት ን ተንሽዋን ቅድሜ ማንሳት ከዛ ካልበረደ አታሱ እህቶቸ እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 8 месяцев назад +1

    ድስቱ እኔ በሁለቱም አለኝ ያው ጊዜ ለመቆጠብነው ምግቡ እንደደረሰ ይቀዝቅዝ ራሱ ሲጨርስ ክፈቱነው አደራ አጥፍቶ ጠፊነው ተጠንቀቁ

  • @mihretumahrega2461
    @mihretumahrega2461 8 месяцев назад +6

    አብርሽ ወዳጄ ምነው ምነው ጠፋህ ? በሰላም ነው ።

  • @yamiyemesrachwadaje1898
    @yamiyemesrachwadaje1898 8 месяцев назад +1

    አብርሽዬ ድስቱ አሪፍ ማብሰያ ነው ግን ጥንቃቄ ይፈልጋል 1ኛ ረጅም ሰአት ስለሚጣድ ቀዳዳዋን በስሱ እየከፈቱ ማስተንፈስ አለባቸው 2ተኛ አብስለው እስኪጨርሱ ፈፅሞ ክዳኑን መክፈት የለባቸውም 3ተኛ ከውስጡ የያዘውን ትኩስ ጭስ እስኪጨርስ ማስተንፈሻውን ብቻ መክፈት ነው ከዛም ውሃ ክዳኑን መንካት የለበትም ምክንያቱም ከግለቱ የተነሳ መስታወት ስለሆነ ይፈነዳል እናም የድስቱን ዙሪያ በውሃ ማቀዝቀዝ አለባቸው

  • @fikrbesufiqad4752
    @fikrbesufiqad4752 8 месяцев назад

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር መነሳን እንደኛውን በቸርነቱ የሚያድነን የሚጠብቀን የትም ከኛ ጋር የሚሄድ ፈጣሪ ይመስገነው 😭

  • @bayosh7590
    @bayosh7590 8 месяцев назад +2

    አይ አብርሽ ምን የሚቁላላም አለብለክነው ሁሉንነገር ከተጨመረበሀላነው የሚከደነው😢😢

  • @MuluGermay
    @MuluGermay 8 месяцев назад +2

    እኔ ኤሄ ድስት 7 አመት ሰሪቻለው ምንም አይልም ሰታች ሰለምችኩሉ ነው እንጂ በጣም አሪፍ ነው

  • @Beemenet
    @Beemenet 8 месяцев назад +1

    ይሄ ድስት ፕሬስቶ ይባላል አርቦቹ ይወዱታል ቶሎ ያበስላል ይላሉ እና ትኩስ እያለ በጭራሽ አይከፈትም እስኪቀዘቅዝ ድርስ ማመስል አስሬ መክፈት የለም የሚጨምሩትን ነገሮች አንዴ ጨምርው ይዘጋሉ ከዛ ጭራሽ አይከፈትም ከፈላ በማስተንፋሻ ትንሽ ማስተንፈስ ነው እኔ የቤሩት የአስሪዬ ባል ነው የነገርኝ እኔማ አጠገቡም አልደርስም አላውቅም ነው ምላት ሆ መዳሞች አይነግረንም እኮ ስለኛ ምን አስጨነቃቸው እህቶች ተጠንቀቁ

  • @የመዳምታክሢነኝ
    @የመዳምታክሢነኝ 8 месяцев назад +2

    ድስቱሥ ምቾቱ አሪፍ ነበር አጠቃቀሙ አለማወቅጅ ሢመች ነበር ቀደር አላህ❤

    • @woyay2095
      @woyay2095 8 месяцев назад

      ሳህ ወላህ

  • @ሳዶርአላዶር
    @ሳዶርአላዶር 8 месяцев назад +1

    ፕሬሰቱ ምርጥ እኮነው ሰጋ ቶሎ ያበሰላል እኔ ምንም ሳይደርሰኝ አገሬ ገብቼ ሰላማዊ ህይወት እኖራለሁ ማን ቅረጹ አላቸው ይበሏት ደም አልቅሺ የአባትሸ ቤት መሰለሸ እዴ ብር ጉድ አመጣ

  • @HaeatSerag
    @HaeatSerag 8 месяцев назад +2

    አብርሽ አተብቻኑርበት

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 8 месяцев назад +2

    ስለድስቱ አለማወቅ በስልክ ላይ ተጠምደው አርፍደው እየሮጡ ሄደው ይከፍቱና ድስቱ ድስቱ ይላሉ ስንፍና ነው እንጂ ድስቱ ሰዓት አለው ከበሰለ ፈረኑን ዘግተው ይተውታል ከበረደ ነው ምከፈተው ስጋ ቶሎ ያበስላል ግዜ አይፈጅም የሰዉ አለማወቅ ነው

    • @zeyne-u4s
      @zeyne-u4s 8 месяцев назад

      ትክክል አረ ከቸኮሉ እራሡ ሞቅሰላውላይ አርገው ውሀ ቢያፈሡበት ይበርዳል ከዛ የትንፋሽ ማሥወጫዋን ቀስ እያረጉ ማየት ነው ትንፋሹ ማቁሙን ያቁታል ከዛ መክፈት ነው ይሔ ሥልክ እማያመጣብን መዘዝ የለም ከዲንም ከዱኒያውም ሥራችን እያሠናከለን ነው

  • @wuba3439
    @wuba3439 8 месяцев назад +1

    ይሄ ድስት ስሰራበት እሳቱን መጀመሪያ ይጠፋል ከዛም ይበርዳል ከበረደ በኋላ የምጨመሪበት ነገር ይጨመሪና ይዘጋል። ፈጣሪ ይጠብቀን እንጅ 😢😔🤲🙏

  • @ZeynebWagaye
    @ZeynebWagaye 8 месяцев назад

    በሰላም ሽንትቤትሽን። አታጥቢየመጣሽበት ዝምድና አዝማድ መጠየቅ አነሰሽ ስላሐገርሽ የምትሰሚው ትልቅ ነገር ንብረት ድጋፍ አርገውሻል

  • @atikaahmed
    @atikaahmed 8 месяцев назад +1

    መጠንቀቁ ጥሩ ነዉ ሊያጋጥም ይችላል ግን ደግሞ ማስተንፈሻ አለዉ ትኩሱን መከፈት የለበትም ማስተንፈሻዉን ከፍታችሁ ኢንፋሎቱ ሙሉ በሙሉ መጥፋት አለበት በጨራሺ ኢንፋሎት እያለዉ እንዳት ሞክሩት ራሳችሁን ጠብቁ እኔ እንኳ ራሷ ናት የምትሰራበት

  • @የማርያምልጅነኝ-ቀ7ወ
    @የማርያምልጅነኝ-ቀ7ወ 8 месяцев назад

    ወይኔ እግዚአብሔር ነው ያወጣኛ በጣም ብዙ ጊዜ ማዳሜ በሱ እድሰራ ትነግረኝ ነበር ሁሌም ግን በሱ አልችልበትም ነበር ምላት ጉዳቱ ገብቶኝ ሳይሆን አይመቸኝም ገና ሳየው እራሱ ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @Enen550
    @Enen550 8 месяцев назад +8

    የኸው ከ8 አመት በላይ ሁኖኛል ይሄን ድስት አጋጥሞኝ አያቅም ላይብ እሚባለውንም ነገር ገብቸም አስገብቸም አላቅ ተመስገን የካርጎው ነገር አሳስቦኛል ከወር ቡሀላ እገባለሁ እሱ ያቃል ❤❤

    • @fjgdgg1538
      @fjgdgg1538 8 месяцев назад

      ደግ አረግሽ የሚያዋጣንም እሱ ነዉ ብር በለን መተን ጥጋብ

  • @tube2341
    @tube2341 8 месяцев назад

    አብርሽየ ድሥቱ ለጊዜ ቁጠባ ቶሎ ያበሥላል ምግብም ያጣፍጣል ያጠካቀሙን ላወቀበት እጂ ከባድ ነው

  • @fantualemayehu
    @fantualemayehu 8 месяцев назад +1

    ትለያለህ ኣንደኛ ተባረክልን

  • @ቆንጅት-ቈ8ጐ
    @ቆንጅት-ቈ8ጐ 8 месяцев назад

    ተበርክ አብርሽ ❤❤
    እውነት ነው መጥፎ ድስጥ ነው
    እኔ እንደ መጠሁት በዝህ ድስጥ ለይ ምሳ እየሰርሁ ስሌ አልከፈት ስልኝ ስትዮን ጠርወት ስትከፍቷ ፈደበት በእውነት ሰምንት ሙሉ ነው በሆስፓተል የተኘቹ አብርሽ እነመሰግነለን ስለ ምክር

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008 8 месяцев назад +1

    ይህ ድሰት አጠቃቀሙን ካላወቁት ነው ሚጎዱው ፕሪሰቶል ይባላል አቁላልተክ ከተከላለሰ በኋላ ነው መሚከደነው በሰአት ነው ሚሰራው ሲበሰል እራሱ ድምፅ ያሰማል ሲጀመር ወዲያው አይከፈትም ሲከፈትም መጀመርያ ክዳኑ ላይ ቀዝቃዛ ውሀ ይፈሰበታል ያኔ ድምፅ ያሰማል ሲከፈት ኖርማል ነው ግን ጥንቃቄ ይፈልጋል

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 8 месяцев назад

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፍሽ እህቴ ልደታይ ልደትሽ ልደታችን ነው እንኳን እመቤታችን አተረፍችሽ. አወ መጥፎ ደስት ነው. በቃ ስጋ የሆን ነገር ክዛው ብስል ነው ይምደርገው. እንደ. ቆልፍህ ውሃ መጥንህ ክዛ ብስል ነው የማደርግ ክዚህም ናበር. አይማስልም. ክዛው ሁሉንም ጨማምራህ መቀቅል በልው. ብስል ነው ይምደርገው ደግም በጣም ውድ ነው ኩዌት 14 ዲናሪ ነው

  • @alemneshgibo565
    @alemneshgibo565 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ አይዛሽ😭😭😭 ከባድ ነዉ የሰዉ ሀገር😭😭😭

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 8 месяцев назад +2

    አለንል እንኳን ደህና መጣክ 🙏አብርሽዬ

  • @araguaraara8286
    @araguaraara8286 8 месяцев назад

    እግዚአብሄረ ይመስገን ባታለ ማሪያም እናቴ እኳን አተረፈችሽ የኔ ውድ❤❤❤😢😢👏👏👏ያችን ስም ጠረቶ ማን ያፉራል እናቴ እኔጋ በዬቀኑ እሱ ነው ወድሜ እመቤቴ ትጠብቀኝ እንጂ😔😢😢😢

  • @asgdfgh5669
    @asgdfgh5669 8 месяцев назад +2

    አይማሰልም መፍላት ሲጀምር ጋዙ በጣም መቀነስ አለበት ካልሆነ ይፈነዳል

  • @bertukaneasfaw2505
    @bertukaneasfaw2505 8 месяцев назад +1

    አብርሸየ አጠቀሙን ካወቁ አርፈ ነው

  • @SaraBisrat-l9h
    @SaraBisrat-l9h 8 месяцев назад +1

    አብርሽዬ ሰገጤ ስትል እንዴት እንደምታስቀኝ ❤kiikikikikikikikiki

  • @መቅደስአበባዬ
    @መቅደስአበባዬ 8 месяцев назад +1

    ለስጋ ማብሰያ ነዉ የሚሰራበት ሲጨርስ ከላይ ብረቷን በርቀት በጨት ወደላይ ሲከፈት ከዉስጥ የታፈነዉ ይወጣል ከዛ ሲቀዘቅዝ ይከፈታል ሲከደን እራሱ ወዶች ናቸዉ የሚያጠብቁት እዴት አይፈዳ 😢😢😢😢😢😢

  • @Mas-bn2by
    @Mas-bn2by 8 месяцев назад +1

    ስጋ ቶሎ እንድበስል ይጠቀሙበታል እንጅ ወጥ እይስራም እዎ ይፈነዳን ስክፈት ቀስ ብለው ንፋስ እያውጡ ካል ሆነ ባንዴ እንክፍት ካሉ መጥፎ ነአ

  • @Biba-y9z
    @Biba-y9z 8 месяцев назад +1

    እኛ ቤት አሌ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ማዳሜ ናት ምግብ የምት ሰራው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 8 месяцев назад

    😢የኔ ውድ እንኳን እመብርሀን አተረፈችሽ አይዞሽ
    እኔ ጋር የለም ተመስገን 🙏

  • @tsoinfikadu6562
    @tsoinfikadu6562 8 месяцев назад +2

    መጀመርያ እንኩን ፈጣሪ አተረፈሽ እኔን ተውይ ላልሽው ማሬ ከራስ በላይ ንፍስ ለህይወትሽ ትልቅ ዋጋ ስጪው

  • @susuwarknh3321
    @susuwarknh3321 8 месяцев назад +1

    ድስቱ ፕሬስቶ ይባላል እኔ አንድም ቀን ነክቼው አላውቅም ሴትዮዬ ናት የምትዘጋውም የምትከፍተውም አጠቃቀሙን አውቃለው ግን ሴትየዋ እንዳትነኪው እኔ ነኝ የምከፍተው ትለኛለች እኔም እያወኩ አላውቅም ስለምላት እሷም ራሷ ናት የምትሰራበት።

  • @mryamahmed6222
    @mryamahmed6222 4 месяца назад

    የሄ ማስተፈሻዉ በጣምነዉ ይሚጮሆዉ በጣም እጠላዋለሁ ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 8 месяцев назад +1

    አብርሽዬ ትክክነህ እኔ ልጅ ሥለምወድ በፊት የምኖርበት ቤት ህፀን ልጅ ፎቶ አንሥቼ አበዱ ለምን ፎቶ ታነሻታለሽ ብለውኝ እኔ ቢድዮ እየሠራሁ አይደለም ዝም ብሎ ፎቶ አንሥቼ ኤጀንሢ ድረሠ ደወሉ ከዛቤት አልቆየሁም ወጣሁኝ አሁን እግዚአብሔር ይመሥገን ጥሩ ቤት ገብቼ አለሁ

  • @hiwet__dagne4697
    @hiwet__dagne4697 8 месяцев назад +2

    እንዴቀረፀ ካልፈለጉ ለምን ለቀቅሽባቸዉ ያች ጥፋት ነዉ ዝም በሎ ማልቀስ መፍቴሄ አይሆንም

    • @woyay2095
      @woyay2095 8 месяцев назад

      ሳህ በዚሁ በተዋት ከባድ ነዉ

    • @hiwet__dagne4697
      @hiwet__dagne4697 8 месяцев назад

      @@woyay2095 ፈጣሪ ይርዳት እነሱኮ አይጥመሙብሽ ሴጀመር ካልፈለጉ አለመቅርፆ ተወደድሁ ተብሎ ማይፈልጉትን መሥራት ተገቤ አይደለም

  • @ትበይንፀጋየ
    @ትበይንፀጋየ 8 месяцев назад

    ይሆ ድስት በጣም ግም ነው የኔ መዳም በየቀኑ ነው የምታስጠነቅቀኝ እዳከፉችው እያለች ከተከደነ በውሀላ የሆነች ቀይ ነር አለች ወደለይ የምወጣ ሲበርድ ደሞ ትወርዳለች እና የዛን ግዜ ነው መክፈት ውዶችየ ተጠንቀቁ የእውነት ከባድ ነው

  • @ymaeienat6905
    @ymaeienat6905 8 месяцев назад +1

    እሱ እሳት ሲበዛበት ነው የሚፈነዳው ግደታ እሳቱን ቀንሶ ነው መስራት መጨረሻ ላይ ደግሞ ማስተፈሻውን በአንድ ጊዜ አይደለም የሚነሳው እሳቱን ካጠፉ በኋላ ቀስ ቀስ እያረጉ ማስወጣት አለባችሁ በእጅ ብድግ ብድግ አድርጋችሁ በአንደየ አይነሳም ማስተፈሻው ።።።።።።።

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
    @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 8 месяцев назад +1

    በጣም የምወደው ድሰት ሲጀመር ምግቡ ከበሰለ በሆላ የተወሰነ ደቂቃ ጋዙን አጥፍተህ አየር ማውጫውን ትነቅላለ እንፉሎት ሲወጣ ከቆየ በሆላ አሸከርክረህ መክፈት ነው አለቀ

  • @kzra-xt7dk
    @kzra-xt7dk 8 месяцев назад

    ድስቱ ሀሪፍነው አጠቃቀማቸው ነውጅ ደግም ዋናው ፈጣሪ ሲጠብቅ ነው

  • @ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ
    @ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ 8 месяцев назад

    እህት ዘይነብ እራስሽን ጠብቂ አረቦች ተንኮል ካሠቡ በጣም ልክስክስ አረመኔ ናቼው።ሁሉንም እያልኩ አይደለም 50%ቱ በጣም አስመሳይ እና ከሃዲ ናቼዉ እኛም በተግባር ብዙ መሬዝ የሆኑ አሠሪ አጋጥሞናል😢

  • @siombira9134
    @siombira9134 8 месяцев назад

    አብርሽ እኔ አንድ ነገር ልንገርህ አዲስ ስለነበርኮኝ ሴትየዋ ምግብ አሰጠኝም መጨረሻ ምን አደረገችኝ ምግብ እንስራ ብላ ድስት የተጣደበት ቦታ ነይ ቁሚ አለችኝ ከዛ እኔ አዲስ ስለነበርኮ እግሬላይ አፈነዳችው እሳ ሸሸች ተንኮለኛም ማዳሞች አሉ ተጠንቀቁ

  • @asdpeh3842
    @asdpeh3842 8 месяцев назад +2

    ለወጥ አይሆንም ስጋ ምናምን ነው ሚቀቀልበት

  • @SaraFule-g2r
    @SaraFule-g2r 8 месяцев назад +1

    ድስቱ ጥንቃቄ ያስፈልገዋል ከመከፈቱ በፊት ውሃ እያፈሰሱ ቀሰ,ቀሰ,ያሉ ማስተፈሰ ነው

  • @ኩብራወሎየዋቲውብ
    @ኩብራወሎየዋቲውብ 8 месяцев назад +1

    እኔም ይሄ ድስት በራሱጊዜ ብለኑ ላልቶ ነበርና በራሱ ጊዜ ፈንድቶብኛል ግን አልሀምዱሊላ አላህ አተረፈኝ

  • @heymanothemanot2317
    @heymanothemanot2317 8 месяцев назад +1

    እግዛብሔር ይርዳሽ ውዴ አይዞሽ😥😥