የአዳም 1 ዓመት ልደት በደማቁ ተከበረ 🎉🎉🎉

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 сен 2024

Комментарии • 504

  • @jrethio8618
    @jrethio8618 9 месяцев назад +1

    አዳም እንኳን ተወለድክ በጤና ያሳድግህ
    ለሳምሪ ግን የማሳስብሽ ወይው የምለምንሽ ነገር በማሪያም ከእናትሽ ጋር ተስማሚ በእውነት ሲያልፍ የሚቆጭ ነገር እንዳይኖር ተጠንቀቂ እኔ እናት የለኝም ግን ብዙ ልቤን የሚያደማው ነገር አለ አንችም እንደኔ እንዳትቆጭ ቀዳሚውን እግዚአብሔር ቢሆንም የሚያውቀው ግን በህይወት እያለን እንጠያየቅ ይች ምድር ጊዜአዊ ነች በፈጠረሽ አምላክ እለምንሻለሁ አጠገብሽ ብሆን በርከክ ብየ እለምንሻለሁ እንዳደረኩት ቅጠሪው እና ደውይ እናትሽ ጋር ፍፁም የለም ቤተሰብ ከፍቅራቸው የተነሳ በኑሮአችን ጣልቃ ይገባሉ ግን የምንጎዳ ስለሚመስላቸው ነው ዞሮ ዞሮ እናት ምንም ብታደርግ ኩቁጥር አይገባም በማሪያም በሚካኤል በመዳህኒአለም ልለምንሽ በቃ ይቅር በይ እና አብራችሁ ልያችሁ የእውነት እንዳይቆጭሽ ልጆቹም ከአያታቸው አትለያቸው ለሚቀጥለው ከጂጂ ጋር ነው ማየት የምፈልገው ደግሞ ለዚህ ጊዜአዊ አለም ለምን ብለሽ ከእናትሽ ትለያለሽ ጥለነው ለምንሄደው ነገር

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 9 месяцев назад +45

    ልጅ የምትመኙ በሙሉ ፈጣሪ ወልዶ ለመሳም ያብቃቹ🙏🙏🙏❤

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 9 месяцев назад +12

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏እንኩዋን ተወለድክ አዳምዬ 🎂🧨🧨🎁🎁ፍሎየም እድግ በይ እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድጋችሁ ለቤተሰብ እና ለሀገር እምጥቅሙ ያደርጋቹ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 9 месяцев назад +18

    አባት እግዚአብሔር
    በሙገስ በጥበብ ያሳድግላቹ
    ጧሪ ልጅ ያርግላቹ
    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @userenter2635
    @userenter2635 9 месяцев назад +9

    መልካም ልደት ለአዳም 🎂🎉ዋው ምርጥ ምርጥ የኘሮግራም ተጋባዠ እንግዶች ናቸው የኢትዮጵያን ባህል የሆነ ምርቃትነው የሁላችሁም ምርቃት አሜን ብለናል🙏❤

  • @tsegahewa547
    @tsegahewa547 9 месяцев назад +3

    አዳም ጌታ በሞገስ በጥበብ እግዚአብሔርን በመፍራት እና በመውደድ ያሳድግህ።ሁሌም የአባትህን እና የእናትህን ምክር ስማ።😍❤❤ፊሎ ታላቅ እህት 😍❤

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 9 месяцев назад +11

    አይ እናት😢😢😢
    ከኔ እድሜ ቀንሶ ላተ አለች
    እግዚአብሔር ለሁላቹሁም
    እድሜና ጤና ይስጣቹ
    ሳምሪዬ የኔ ውድ ከእኔ እድሜ ቀንሶ
    ስትዬ እባዬ ነው የፈስስው
    እናትንት ጥልቅ ነው ስሜቱ

    • @saranigatu6037
      @saranigatu6037 9 месяцев назад +1

      በጣም እናትነ ከባድ ቃልኪዳን ነው

    • @GalilaRout
      @GalilaRout 9 месяцев назад

      @@saranigatu6037 እውንት ነው

  • @elsabetshume4775
    @elsabetshume4775 9 месяцев назад +27

    ደስ የምትሉ ቤተሠቧች መልካም ልደት አዳም ፈጣሪ ልጃቻቹን ፈጣሪ በፀጋ ያሳድግላቹ

  • @gjghhhbjghgg6820
    @gjghhhbjghgg6820 9 месяцев назад +3

    አዳማችን እንኳን ተወለድክ የኔ አባት እግዚአብሔር በጥበብና ሞገስ ያሳድግላችሁ ፊሎዬ ስወድሽ የኔ ቅመም❤❤❤❤

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 9 месяцев назад +4

    እንኳን ተወለድክልን አዳምዬ መልካም ልደት ይሁንልህ 🎂🎂🎁🎊💐❤️ እግዚአብሔር አምላክ በሞገስ በጥበብ በፀጋ ያሳድህ አድገህ ለቁም ነገር ብቃልን የፊሎዬ ወንድም እደጉልን 🤲❤️❤️❤️🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 9 месяцев назад +3

    አዳምዬ እንኳን ተወለድህ መልካም ልደት እድግ በል የአዳም ክርስትናባት ትለያለህ በርቱ ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @hayathagos2988
    @hayathagos2988 9 месяцев назад +1

    ጂጂ ብትኖር ደስ ይል ነበር ሲወለድ ሰለነበረቺ 😒ብቻ ለዚህ አብቅቶ አቺሁ ሰላየሁ ደስ ብሎኛል ይቱብ ስጀምሩ ጀምሮ ተከታታይ ነኚ እደዚህ 4 ሆናቺሁ ሳይ በጣም ትልቅ ደስታ ተሰማኝ እኔም 5ኛ ቤተስብ ነኝ ሆ ♥️የናተን 1 ቪደኦ ያላየሁት የለም ሰለዚህ ቤተሰብ ነኝ ❤🎉

  • @kedestterefe697
    @kedestterefe697 9 месяцев назад +9

    መልኳም ልደት አዳም ቀሪው ዘመንህ የተባረከ ይሁንልህ❤❤❤❤

  • @tsigedemeke7453
    @tsigedemeke7453 9 месяцев назад +1

    አዳምዬ መልካም ልደት የኔ አባት እድግ በልልን። ሳምሪዬ አንቺ አዉቀሽበታል የሴት ጓደኛ አያስፈልግም የሚያዉቅ ያዉቀዋል በዚሁ ቀጥይበት

  • @ሜና
    @ሜና 9 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ የኔ ማር አያስቸግር ጨዋ ❤እንኳን ተወለክ አዳምዬ❤

  • @user-gb5yj8io7x
    @user-gb5yj8io7x 9 месяцев назад +2

    የልጅነት ሀብቶቻችሁ ናቸው ልጆቻችሁ እመብርሀን ታሳድህላችሁ

  • @ፌቨንመዝናኛ
    @ፌቨንመዝናኛ 9 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ ኣዳምየ እኳን ተወለድክልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zainabyzz
    @zainabyzz 9 месяцев назад +2

    ወላሂ ይሄንን ቀን ስጠብቀው ነበር አዳምየ እንኮን ተወለድክ ፌሎየም የኔጣፉጭ አላህ ያሳድጋቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fm-fk6os
    @Fm-fk6os 9 месяцев назад +1

    H.B አዳምዬ እድግ በልልኝ ፈጣሪ ያሳድግክ ለቁም ነገር ያብቃክ ፈጣሪ❤

  • @suzananeb9861
    @suzananeb9861 9 месяцев назад +1

    እንኳን ተወለድክ አዳምዬ እግዚአብሔር እቅፍ ድግፍ አድርጎ ያሳድግህ🎉🍭🍭🍭🎂🎂🎂🍥🍥🍡🍡🍡🍬🍬🍬

  • @user-hh3rm1zc3y
    @user-hh3rm1zc3y 9 месяцев назад

    እንኳን ተወለድክ አዳምየ ሳምሪ ፋኒ የተባረካችሁ የልጅ አዋቂዎች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤ሀያቱ የለችም ያልታደለች

  • @askal6750
    @askal6750 9 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ❤ግን ሳምሪ ስትወፍሪ ነው ሚያምርብሽ ❤

  • @temimayasin663
    @temimayasin663 9 месяцев назад

    Happy birthday Adame !!Samriya yane Konjoo enantame she amate nurulen enwodcuwlne ❤❤❤❤

  • @Athashi-c9m
    @Athashi-c9m 9 месяцев назад +2

    እንኳን ተወለድክ አዳም እመብርሀን ታሳድግህ የኔ ቆንጆ🎉🎉🎉🎉

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 9 месяцев назад +3

    እንኳን ተወለድክ አዳም🎂🎂🎂🎂
    እንኳን አደረሳችሁ የፍቅር ተምሳሌቶች ሳምሪ እና ፋኒ❤
    ዝሆኔን ያያችሁ አላየነም ባካችሁ🤨

  • @mbet1840
    @mbet1840 9 месяцев назад +1

    አዳም እንኳን ተወለድህ እድግ በል ❤ሳምሪ ፋኒ እንኳን ደስ አላችሁ እያየናችሁ ነው እና ለዚህ ደረጃ የደረሳችሁ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ❤❤

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 9 месяцев назад +133

    ሳምራዊት ፊቷ የከሳብኝ ለኔ ብቻ ነው?

    • @maheyohannes3071
      @maheyohannes3071 9 месяцев назад +21

      ሁለቱም ከሥተዋል ከተከታተልሻቸው አውቀው ውፍረት የመቀነሥ ሂደት ላይ ነበሩ ተሳክቶላቸዋል ፕራውድ

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 9 месяцев назад +5

      @@maheyohannes3071 ከባድ ነው እኔ ትንሽ ልክሳ ብዬ በጣም ወረድኩ አውን በምን ልጨምር ግራ ገባኝ

    • @HsjJd-qy2ny
      @HsjJd-qy2ny 9 месяцев назад +1

      argzalche

    • @mudsirmohmmed1299
      @mudsirmohmmed1299 9 месяцев назад +2

      ፈልጋው ነው

    • @heiue7e207
      @heiue7e207 9 месяцев назад +6

      ሰለምልኳ አስተያየት ማንሰጭ አደረገሽ መልካም ልደት አትይም ገለቴ😊

  • @tgttjjju7261
    @tgttjjju7261 9 месяцев назад +1

    ማነው እንደኒ የኢቶቢያ ሰላም የናፈቀው አላህ ሰላምሽን ይመልስልስ እማማ ላይክ

  • @sadasada4221
    @sadasada4221 9 месяцев назад +1

    ፍኒ ሳምሪ እኳን ለዚህቀን አደረሳችሁ
    አዳም መልካም ልደት አድገህ ለቤተሰቦችህ ለአገራችሁ አድገህ ጠቃሚ ያርግህ

  • @hayathagos2988
    @hayathagos2988 9 месяцев назад +5

    አዳም ጎበዝ ሳያለቅስ ልደቱን ያከበረ ብርቅዬ ልጅ አዳም 🎉😮😅እኔ የማቃቸው ሁሉ በለቅሶ ነው የሚያከብሩት ❤

  • @سلامال-ج5م
    @سلامال-ج5م 9 месяцев назад +4

    ስወዳችሁ ❤️ አዳምዬ መልካም ልደት እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ ባባዬ❤️

  • @laalisemedia
    @laalisemedia 9 месяцев назад +1

    Happy birthday 🎉🎉🎉❤❤❤❤ waaqayyoo isin haa guddisuu

  • @mintamir4333
    @mintamir4333 9 месяцев назад +2

    ፌሎዬ ውድ ድድድ ነወ ማረግሽ የኔ ጣፋጭ

  • @martagetnet1165
    @martagetnet1165 9 месяцев назад +1

    አዳምዬ መልካም ልደት 🎉🎉🎉እግዚአብሔር በሞገሱ ያሳድጋችሁ🙏🙏🙏😘😘😘😘

  • @marym-dw9hc
    @marym-dw9hc 9 месяцев назад +3

    ሁላችሁም ታምራላችሁ እግዚያብሔር ይባርካችሁ አዳም እንካን ተወለድክ ባንተ ዘመን ሀገሬ ከጦርነት, ከመከራ,ከርሀብ ትረፍ የምድራችን በረከት ሁን❤❤

  • @hikmakelalawa6429
    @hikmakelalawa6429 9 месяцев назад

    ዋው መልካም ልደት🎉አዳም ፊሎዬ አደግሽ🤩❤ በመቀጠል ሳምሪዬ ፋኒ ከስታችሀል

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 9 месяцев назад +2

    መልካም ልደት አዳም እግዚያብሄር ያሳድግላችሁ ፋኒና ሳምሪ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-dt2pc1eq2n
    @user-dt2pc1eq2n 9 месяцев назад

    እንኳን ተወለድክ አዳምየ❤❤❤❤❤በሞገስ በጤና ያሣድግህ

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 9 месяцев назад +1

    አዳም ፋኑኤል እንክዋን አደረስህእግዚአብሄር ያሳድግህ!!በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው ታምራላችሁ :::

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene 9 месяцев назад

    እንኳን ተወለድክ አዳምዬ እድግ በል መልካም ልደት ፊሎዬ በጣም አምሮባታል የኔውብ❤😘🥰

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 9 месяцев назад +5

    ዋውውው እኔ በስደት ሆኘህ እናተህ ሁለት ወልዳቹሁ እያየናቸው አደጉ አዳም መልካም ልደት

    • @AishaTesfa
      @AishaTesfa 9 месяцев назад

      አይዞሽ ያንቺም ጊዜ ይደርሳል 😊

  • @mesifeker9234
    @mesifeker9234 9 месяцев назад +1

    ሳምሪዬ ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ አናተም ሰላማቹ ይብዛ ውዶቼ❤❤❤

  • @destadejene777
    @destadejene777 9 месяцев назад +2

    Happy birthday admyee🎉🎂🎂🎂🎉🎊🎊

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 9 месяцев назад

    አዳሚዬ የእኔ ቆንጆ ልጅ መልካም ልደት ይሁንልህ

  • @mintamir4333
    @mintamir4333 9 месяцев назад +2

    ሰላም በያላችሁበት መልካም ልደት አዳምዬ እግዚአብሔር ያሳድግህ

  • @tigistamaru4037
    @tigistamaru4037 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳happy birthday love ad🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meronseyfu1174
    @meronseyfu1174 9 месяцев назад

    መልካም ልደት አዳም እንኳንም ተወለድክ እድል በል የኔ ቆንጆ ፊሎዬ ቆንጆ አንቺም እድግ በይ

  • @Fanta12w3f
    @Fanta12w3f 9 месяцев назад +2

    መልካም ልድት እንኳን ተወለድክ አዳም❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @saringiyemaminafki578
    @saringiyemaminafki578 9 месяцев назад +1

    Happy birthday baby 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 9 месяцев назад +1

    እንኳን ተወለድክ ጎረምሳው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 9 месяцев назад

    አዳምዬ እንኩዋን ተወለድክ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ የኔ ቆንጆ 🥰
    HBD🎉🎊🎈🎂

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 9 месяцев назад

    መልካም ልደት አዳምዬ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ

  • @lenaib7947
    @lenaib7947 9 месяцев назад

    Happy birthday Adam 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉Happy birthday 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hanageleta634
    @hanageleta634 9 месяцев назад

    Happy birthday ❤❤❤❤🎉🎂🎉Adam konjoo Egzeyabehare yasadegelachu ke🇦🇪

  • @AsnkechMekonnen
    @AsnkechMekonnen 9 месяцев назад

    እንኳን ተወለድክ አዳም እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግላችሁ Happy birthday 🎉🎈🎂🎊

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 9 месяцев назад

    ሰላም ሳምሪዬ የኔ ውብ ስወዳቹ እኮ አዳምዬ እኳን ተወለድክ መልካም ልደት እመቤቴ ታሳድግህ እድግ በልልን ፊሎዬ የኔ ማር እድግ በይ እናትና አባታቹ እኳን ደስ ደስ አላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎂🎂🎂🍽🍬🍬🍭🍭❤️❤️❤️❤️❤️

  • @edelawitmusse7292
    @edelawitmusse7292 9 месяцев назад +1

    Happy birthday 🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎀🎀🎀🎀

  • @mounmoun6574
    @mounmoun6574 9 месяцев назад

    መልካም ልደት ጎምሳው አዳም እድግ በል ለወግ ማረግ ያብቃክ 🙏🛍️🪅🎉🎁🎁🎁🎁🪅🪅🪅🪅🪅

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 9 месяцев назад +1

    እንኳን ተወለድክ አዳም መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZeroOrange-h9j
    @ZeroOrange-h9j 9 месяцев назад

    አዳምዬ የኔ ቆንጆ 🥰🥰♥️ መልካም ልደት 🥰♥️🎂🎂🎂🎂🥂🎂🍭🍹🍹🍹🍾🍾ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግልን 🥰♥️

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 9 месяцев назад +1

    አዳምዬ እግዚአብሔር ያሳድግህ መልካም ልደት 🥰🥰🥰

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ 9 месяцев назад

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫❤❤
    እንኳን ተወለድክ አዳም ፋኑኤል እናትና አባት እንኳን ደስ አላቹሁ❤
    የነፍስ ዋጋ ያድርግላቹ ኢትዮጵያ ዘካረያስ ኪሮስ ላይ ብዙ ነድያን የእኔ ብጤ መገባቹ በርቱ

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 9 месяцев назад +1

    ትንሹ ናቲ እንኳን ተውለድክልን መልካም ልደት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👑

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr 9 месяцев назад

    መልካም ልደት አዳምዬ የኔ ማር እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qq8ck6hw6n
    @user-qq8ck6hw6n 9 месяцев назад +1

    መልካም ልደት ቢቢየ ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግላቹሁ የኔውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ 9 месяцев назад

    አዳምየ የኔ ጌታ አደገ እኳን ተወለድክ

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 9 месяцев назад +1

    adameye yene konjo happy birthday edege bele god bless you❤❤❤❤❤❤

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 9 месяцев назад +1

    እካንተወለድክ አዳም🚴🚴🚴🚴🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐,መልካምልደት❤❤❤❤❤❤❤

  • @akmam5900
    @akmam5900 9 месяцев назад +1

    መልካም ልደት እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ በጤና በፍቅር ያሳድግላችሁ

  • @simegnkefelegn208
    @simegnkefelegn208 9 месяцев назад

    Enquan aderesachu Adam enquan teweldk fetari telq yadrgeh tebarek🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hanadeissa2118
    @hanadeissa2118 9 месяцев назад

    መልካም ልደት አዳም ፈኒ ሳምሬ በጣም ነዉ የምወዳቹ

  • @EYASUFikre-y7s
    @EYASUFikre-y7s 9 месяцев назад

    Samriye wendemeshen degmesh nw yeweldshew HBD adam🎉

  • @meseretaymeseretay7199
    @meseretaymeseretay7199 9 месяцев назад +1

    🎉እግዚአብሔር ዘመንሕን ይባርክ የኔ ቆጆ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TitiTiti-cz8hj
    @TitiTiti-cz8hj 9 месяцев назад +1

    እንዃ ተወልድካ አዱም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 9 месяцев назад

    እንኳን ተወለድክ ልጄ በሞገስ በጥበብ ያሳድግህ እንኳን ደስ አላችሁ ሳምሪ

  • @dfggdghhj8061
    @dfggdghhj8061 9 месяцев назад +1

    መልካምልደትአዳምዬ አደኛነኝዛሬ

  • @TizitaMersha-jv3pb
    @TizitaMersha-jv3pb 9 месяцев назад

    Filipe yene wed sewedeshe eko adamye Happy birtday🎉🎉🎉

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 9 месяцев назад +9

    እንኳን ተወለድክ አዳም ቸሩ አምላክ በጥበቡ ያሳድግላቹ🎉🎉❤

  • @rehyaresamalejreh3582
    @rehyaresamalejreh3582 9 месяцев назад

    Wow ekinem tawaladelahehu egzabehar yasadegelahehu 🙏🥰🥰

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 9 месяцев назад

    እንኳን ተወለድህ አዳምዬ መልካም ልደት 🥰🥰❤❤

  • @user-hh3rm1zc3y
    @user-hh3rm1zc3y 9 месяцев назад

    ፊሎ የኔ ማር ልጆቹ እራሱ ስራአታቸው በጥበቡ ያሳድጋችሁ

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu 9 месяцев назад

    አዳምዬ እድግ በል እንኳን ተወለድክ HBD🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @HanaDejen
    @HanaDejen 9 месяцев назад

    እድግ በልልን አዳምዬ ዲያቆን እድትሆን ምኞቴ ነው ፊሎ የኔ ጨዋ

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or 9 месяцев назад +1

    የሚያምሩ ጥዶች ናቸው የምር የምቅር ተምሳሌት 👍👍👍

  • @user-vd7lb3gz6q
    @user-vd7lb3gz6q 9 месяцев назад +2

    ❤❤❤

  • @በእምኒጌታቸው
    @በእምኒጌታቸው 9 месяцев назад

    የኔ ውድ እንኳን ተወለድክ ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግህ❤

  • @ehte6276
    @ehte6276 9 месяцев назад

    እኳን ተወለድህአዳምእግዜአብሔር በጥበብያሳድግህ❤

  • @nasanate8410
    @nasanate8410 9 месяцев назад +1

    መልካምልድት,ለአዳምዬ🎉🎉🎉🎉🎉ፊሎዬስወዳት❤❤❤

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 9 месяцев назад +1

    Happy birthday, Adam🎉🎉🎉❤❤❤

  • @merymryana-oy3sz
    @merymryana-oy3sz 9 месяцев назад

    ባባየ መልካም ልደት እግዚአብሔር በጥበብ በጤናያሳዲግህ

  • @zahara2701
    @zahara2701 9 месяцев назад

    አዳምየ መልካም ልደት አላህ ያሳድግህ

  • @አፀደማርያምአለሙዩቱብ
    @አፀደማርያምአለሙዩቱብ 9 месяцев назад

    ቀኑምኔውንውየሚሆደዉ እንኳንተወለደህአዳም ፈጣሪያሳድግህ❤❤❤❤

  • @user-xu5oq2kv5g
    @user-xu5oq2kv5g 9 месяцев назад +1

    መልካም ልደት ፈጣሪ ያሣድግህ እድግ በል❤❤❤

  • @betalhemtube
    @betalhemtube 9 месяцев назад

    አዳምዬ እንኳን ተወለድህ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ 🥰

  • @መሲጦና
    @መሲጦና 9 месяцев назад

    መልካም ልድት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ለ አዳም🎉🎉🎉

  • @betrumulugeta4532
    @betrumulugeta4532 9 месяцев назад +2

    መልካም ልደት ለአዳም እንኳን ደስ አላችሁ

  • @tigistadugna85
    @tigistadugna85 9 месяцев назад +1

    Happy birthday 🎉🎉🎉🎂🎂🎂

  • @youtube3789
    @youtube3789 9 месяцев назад

    ፉኒ ስስምሪ ስወዳችሁ ❤❤❤አዳም እንካን ተወለድክ አድገህ ተምረህ ተመርቀህ ልእናት ለእኔ ባት ጠቃሜ ያርገህ አላህ ያሳድግህ❤❤❤❤

  • @user-bc5ib2yr4o
    @user-bc5ib2yr4o 3 месяца назад

    Happy birthday Adam ❤❤🙏🤞🎂🎁🎉🎉

  • @Messi.m-x3b
    @Messi.m-x3b 9 месяцев назад

    አዳም እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት❤❤❤❤🍰🎂🍰🎂🍰🎂🎂