//ባለትዳሮቹ // "ይሄ ሚስቱ ያልወለደችው ልጅ መጣ ተብያለሁ ለካ መልሱ አላህ ጋር ነበር ...አሁን ግን ሶስት ሆነናል" //በእሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 309

  • @islamicshorte8546
    @islamicshorte8546 Месяц назад +330

    በመጀመሪያ ሙስሊም ወንድ ሴት አይጨብጥም ሁለተኛ በእስልምና ያለኒካህ መቆየት አይቻልም ሶስተኛ ፀጉር እንደ ግመል ሻኛ ማቆም አይቻልም አራተኛ መውሊድ ቢዳአ ነው እና እላችኀለሁ ከናንተ ትዳር መማር አያስፈልገንም ምክንያቱም ለጌታው ትእዛዝ እጅ ያልሰጠ ለኔ አስተማሪ ሊሆን አይችልም

  • @አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ዠ7ዐ

    የምትሳደቡ ሰወች ኢትዮጵያ ተወልደን አላደግንም አላችሁ እሳ አረብ ሀገር ስትሄዱ ትረሳላችሁ

    • @ሀዩቲ-ወ4ሠ
      @ሀዩቲ-ወ4ሠ Месяц назад

      እነሱኮ ይብሳሉ እንዲ ሚናገሩት ኢትዮ ላይ ተለምዷል አይደንቅም እስልምና ቢከለክልም ብቻ አሏህ ይቀይረን

    • @umhibetulahbntsherefa5672
      @umhibetulahbntsherefa5672 Месяц назад

      ዝምበይ ደዩስ።

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu Месяц назад

      አላህምዱሊላህ ዋናው ማወቃችንነው በስደትምላይ ይሁንምንም

  • @hayatarebo1582
    @hayatarebo1582 Месяц назад +3

    ማሻ አላህ ይህ ያአላህ ተአምር ነው አላህ ከጠየቁት ሚሰጥ ጌታ ነው ሁላችንም ወደአላህ እንሽሽ ባለትዳሮቹም በንግግራቸው አላህን ሚያወሱበት መንገድ ደስይላል

  • @alnurzeman
    @alnurzeman Месяц назад +15

    በጣም እናመሰግናለን EBS TV ከመላዉ አባላት ጋር 🙏❤

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 Месяц назад +40

    ሲጀመር መጨበጥ አይቻልም ኧረ ለዲናቹ ክብር ይኑራቹ

    • @ZamzamZamzam-n1w
      @ZamzamZamzam-n1w Месяц назад +3

      ኤጫ ጂሎቺ

    • @MaryamMaryam-oj8cb
      @MaryamMaryam-oj8cb Месяц назад +2

      አህባሽ ለፍትፍት እንጂ ለድን አያውቁም

    • @ZamzamZamzam-n1w
      @ZamzamZamzam-n1w Месяц назад

      @@MaryamMaryam-oj8cb እደናአተ አይነቱ እርምጦቺ አይሆኑም እህግዜ ቅናአት ነው እጂ ተክክለኛአ መካአሪ በጪዋአ መምከር እናተ በየ ኮሚቱ ተርመጥመጡ

    • @راشدالغيثي-ش1ط
      @راشدالغيثي-ش1ط Месяц назад +1

      አደለምሀበሻ+አረቡምይጨብጣል??

    • @ZamzamZamzam-n1w
      @ZamzamZamzam-n1w Месяц назад

      @@راشدالغيثي-ش1ط የኔ አበሣ ንገሪልኚ

  • @tf7382
    @tf7382 Месяц назад +7

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ።ከፈተና በኋላ ጸጋን ይሰጣል።እንኳንም ደስ ያላችሁ።

  • @GoldenHearts-fl6pc
    @GoldenHearts-fl6pc Месяц назад +17

    ሙስሊም እህቶች በሰላም ነው ይህ ሁሉ ያልተገባ ቃላት ስንዘራ ልክ ባይሆንም ኢትዮጵያ ላይ ሁሉም በሚባል ደረጃ አጅነቢ ሚጨብጥ ነው ይህ ደግሞ የራሱ ምርጫ ነው ብዙ ሙስሊሞች እስልምና የሚያዘውን ነገር ማይተገብሩ ብዙ አሉ አላህ የሰዎችን ነውር እንዳንከታተል አዞናል ኦስኪ ወደ ራሳችን እንመልከት ዲንን ማወቅ ተሳዳቢ ሚያረግ ከሆነ ደግማቹ ሸሀዳ ያዙ አላመናቹም

    • @AbdulhakimLalu-s1q
      @AbdulhakimLalu-s1q Месяц назад +1

      በጣም ነው ሚገርመኝ የአሁን ሰው ሙስሊሙ በተለይ ስድብ እየቀናው ነው አላህ ይጠብቀን

  • @ሶፊሶፊ
    @ሶፊሶፊ Месяц назад +7

    መዉሊድ ቢድ ፈጠራ ነው አላህ እና መልዕክተኛው አልደነገጉትም ሰወች የፈጠሩት የፈጠራ ስራነው አላህን እንፍራ!!!

  • @DreemDubai-zr2cs
    @DreemDubai-zr2cs Месяц назад +3

    ትክክል.ሙስሊምእህት.ወድሞቼ.አላህሂዳያይስጠን😮😮😮

  • @ማዳምደበረችኝ
    @ማዳምደበረችኝ Месяц назад +21

    እረ ቀኝ ጎኔ የት ነው ያለኸው??
    እረ የወደፊቷ አማቴ ባሌን ቶሎ ውለጅልኝ😢እዚህ ፕሮግራም ላይ እንድቀርብ😂😂😂

  • @HayatAbdu-tg5vh
    @HayatAbdu-tg5vh Месяц назад +7

    ይህፈተና አኔም ጋ አለ አላህ ይፍርጀን

  • @YuyGgg-n4j
    @YuyGgg-n4j Месяц назад +46

    እኔም እየተባኩ ነው አላህ እድስጠኝዱአ አድርጉልኝለእናተ የስጠው ጌታ ለኔም እንድስጠኝ

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 Месяц назад +4

      አላህ ይስጣን ላጣነዉ ሁሉ ኢሻ አላህ

    • @TamriyaMurad
      @TamriyaMurad Месяц назад +1

      አይዞሺ ዉደ አላህ ይሰጥሺ

    • @ziyadahassen5876
      @ziyadahassen5876 Месяц назад +3

      አላህ ሰጥቶ ያስደስትሽ እህት አላህ አያልቅበትም

    • @mednamohmmed
      @mednamohmmed Месяц назад +2

      እኔምእዳቻኔኝአላህይስጠን

    • @Sየሀይቋ
      @Sየሀይቋ Месяц назад +2

      አላህ ይወፍቅሽ ውዴ ለሱ ምንም አይሳነውም

  • @فاطمهحبش-ق7غ
    @فاطمهحبش-ق7غ Месяц назад +22

    የምን በአል ነው ሙስሊም ከአረፋ እና ኢድ በስተቀር ኢድ የለንም እና ጁመአ ቀን

  • @Zahrazahra-zl3lu
    @Zahrazahra-zl3lu Месяц назад +7

    የኔ ደርባባ ወሎየዋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShalomShalom-s8x
    @ShalomShalom-s8x Месяц назад +4

    ኑሩዋ አንተ በጣም አስተዋይና ጠንካራ ልጅ ነህ አብሽር ፈጣሪ ቀሪ ዘመናችሁ ይባርክ በርታ!

  • @zewditu1735
    @zewditu1735 Месяц назад +5

    ባልና ሚስት በጣም ታምራላችሁ ❤🎉❤🎉

  • @Asniamona2284
    @Asniamona2284 Месяц назад +3

    ዋውውው ሁሉም ነገር በፈጣሪ እጅ ነው❤❤❤❤❤❤ እሳይ እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AminaNuryeTube
    @AminaNuryeTube Месяц назад +2

    አሁንይሄ ምንትምህርት አለው መውለድ ቢዲአነው ለሙስሊም አድስአመት የቢባልየለም ለሙስሊም እያዳዱ ቀን እያዳዱ ሰከድ ልዩቀንነው የለለ ነገር እያመጣችሁ እስልምናችንን አታበላሹ ግንልጂቱ ከሆላ የቆለልሽው ነገር ከከፈርሽ የደፈደፈሽው ቀይ አፈር ያስጠላል

  • @FayoAbdulah
    @FayoAbdulah Месяц назад +2

    Masha Allah Long Life sitamru❤😊

  • @fafihabshawit5032
    @fafihabshawit5032 25 дней назад

    የአላህ ተአምር ይለያል እኮ😢 ❤

  • @fzad7909
    @fzad7909 Месяц назад +4

    Mashalllah Allah yechemrelachu

  • @Fuex-p4h
    @Fuex-p4h Месяц назад +1

    ፅናታቹ አጃኢብ ነው አላህ ይጨምርላቹ

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 Месяц назад +5

    #ኢቢኤስ የኛ ጀግና ሚድያ እናመሰግናለን የነብዩ መሀመድ ሰ ዐ ወ መውሊድ ፕሮግራም ስላከበራቹልን በጣም ደስ ይላል ❤ ለተሳዳቢዎች ቦታ አትስጡው የአረብ ካድሬ ናቸው መውሊድ ሙባረክ ለኛ ለሆናቹህ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zmzamzmzam9253
    @zmzamzmzam9253 22 дня назад

    በመጀመሪያ መሻአላህ ብያለሁ አይለያችሁ ያገሬ ልጆች ግን በልጅነት በልጅነት የሚሉት ነገር እኔ በ16 አመቴ አደልዴ የተዳርኩት😅

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf Месяц назад +2

    የምን ባእል ነው? የሙስሊም ባእል 2 ነው ኢድና አረፋ

  • @MahbibaHassen
    @MahbibaHassen Месяц назад +3

    ❤❤❤Mashalah rejim edime ke tena gar yistachu

  • @hibaEssa-v9w
    @hibaEssa-v9w Месяц назад +1

    አላህ ተአምረኛ ጌታ ነው ለሁሉም አላህ ይወፉቃችሁ

  • @አወል-ኀ8ጸ
    @አወል-ኀ8ጸ 15 дней назад

    ማሻአላህ በርቱ ግንሴትንልጅአትጨብጥወንዲምሜ❤

  • @SabrinaAli-d4m
    @SabrinaAli-d4m Месяц назад +3

    ልጅትዋ እድሜዋን ለመናገር ቸኮለች አበሻ እድሜውን እንደሚፈራ ለምን ይሆን😂😂

  • @አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ዠ7ዐ

    መሻ አላህ ❤❤❤❤❤

  • @አቡሀሊድ
    @አቡሀሊድ Месяц назад +9

    ፈጣሪ ሆይ በ2017 ባልም ስጠን አናስከፋም፣
    ብርም ስጠን አናጠፋም፣ምክንያቱም ከቲቢት ወደ ተውበት ገብተናል😂😂

    • @خالدسلطان-ذ8ذ
      @خالدسلطان-ذ8ذ Месяц назад

      😂😂😂

    • @አቡሀሊድ
      @አቡሀሊድ Месяц назад

      @@خالدسلطان-ذ8ذ ምን ያስቅሻል፣እኔ መሮኛል

    • @selamlesewhulutube1992
      @selamlesewhulutube1992 Месяц назад

      አትቀልድ ከልብ ካለቀሱ እንባ አይገደብም ተናንሰህ ከልብህ ጠይቀው እሱ አያልቅበትም ይሰጠሃል አንጠያየቅህን ብቻ አሳምር ደግሞም ደጋግመህ ጠይቅ

    • @rahmakemal1920
      @rahmakemal1920 Месяц назад

      😅😅

    • @fguctb4638
      @fguctb4638 Месяц назад

      አሜን ለሁላችን ኢንሽ አሏህ😢

  • @ethioasni6631
    @ethioasni6631 Месяц назад

    መቅድዬ እንዴት ነው የምትገኙት?አረአያ የሚሆኑ ባለትዳሮች ልጠቁምሽ ነበር።

  • @ZamzamZamzam-n1w
    @ZamzamZamzam-n1w Месяц назад +3

    ኑሪየ የኔ ጀግናአ ማአንንምአ አት ሥማአ

  • @ZamzamZamzam-n1w
    @ZamzamZamzam-n1w Месяц назад +4

    ኢቢኤሤቺ እናመሠግናአለን የዛሬው ይለያአል

  • @aishamohammed4459
    @aishamohammed4459 Месяц назад +1

    Allah yichemirlachihu nuru bednachihum tenkir belu❤

  • @neima2690
    @neima2690 Месяц назад +2

    😂😂😂ወረኝች የምን በአል ነው እረወደዛ

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 Месяц назад +4

    የሁለታችሁም ሽፎን በጣም ያምራል

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ Месяц назад +7

    ባለትዳሮች እንኳን በደና መጣችሁ

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 Месяц назад +7

    ማአአሻአላ አላህ እስከ ጀነት ያዝልቃችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @NejatSiraj-p3f
    @NejatSiraj-p3f Месяц назад

    Masheallah allah abrachuh metareju yargachuh

  • @SofiaSherifo
    @SofiaSherifo Месяц назад +1

    25 አማቷ ነው ውይይይይ

  • @waskan5109
    @waskan5109 Месяц назад +19

    መውሊድ አዲስአመትም የለም

  • @ሀዊቢቲእድሪሥአላሀምዱሊላ

    Alhmdllhአላህመልሥይሠጣል😭😭

  • @ZamzamZamzam-n1w
    @ZamzamZamzam-n1w Месяц назад +2

    እራአቢየ የኔ ደርባአባአ የኔ መልካአም

  • @AllahuAkbar-gd5sn
    @AllahuAkbar-gd5sn Месяц назад +2

    እራቢአ ስትላት የኔ መደንገጥ ስም ያለው ክፍ ነው አሉ😂

  • @NefisaMohammed-z9u
    @NefisaMohammed-z9u Месяц назад +1

    Masheallah alah yechemrelachu

  • @ማሚ-ኘ7የ
    @ማሚ-ኘ7የ Месяц назад +1

    ከዚህ ትምርት

  • @زمزماحمد-ب8و
    @زمزماحمد-ب8و Месяц назад +2

    መውሊድ❤❤መውሊድ ❤❤መውሊድ❤❤መውሊድ❤❤መውሊድ❤❤ይከበራል❤❤ይከበራል❤❤ይከበራል❤❤❤

  • @RahmaNere
    @RahmaNere Месяц назад +2

    Mashall Allah ❤❤❤

  • @SeadaSeada-oy6my
    @SeadaSeada-oy6my Месяц назад +3

    Mashallahe😊

  • @HMio-t7c
    @HMio-t7c Месяц назад +2

    ያረቢየአሰብኩትንአሰከአልኚ.የመደአምቅመሞችዱአአረጉልኚ.እሺ.

  • @ZeynebaZeyneba-fd1ic
    @ZeynebaZeyneba-fd1ic Месяц назад +1

    ክክክክክክ 25 አላለችም ደፋር አነጋገራቸው እንዴት ነው እሳ ሳገባ የአስራ ምናምን ልጅ ነበርኩ አለች ግን ከተጋቡ 5 አመት ክራ የገባቹ ናቸው

  • @ghybvcd4024
    @ghybvcd4024 Месяц назад +1

    ሙስሊም ያለኒካህ መቆየት አይችልም አስራአንድ አመት ለምን ቆየ

  • @ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው

    ሙዓዝ ዛሬ አልመጣም እሳ😅

  • @selamawitlemma5742
    @selamawitlemma5742 Месяц назад +1

    አንድ ጥያቄ አለኝ እባካቹ በመልካምነት መልሱልኝ ፣ግን እንዳትሳደቡ፣ እናማ ምን መሰላቹ ሙስሊም ወገኖቻችን ፣የዘመን አቆጣጠራቸው እንዴት ነው? እኔ እስከዛሬ አብረን ነው ብዬ ነበር አሁን ግን አብረን አይደለንም ሲሉ ሰማው።

    • @Adam-k7n8o
      @Adam-k7n8o Месяц назад +1

      ትክክልነሽ እስልምናየራሱ ቀን አቆጣጠር አለው እሱም ሂጅሪያይባላል

    • @aishamohammed4459
      @aishamohammed4459 Месяц назад

      Ye hijra zen aqotater new

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu Месяц назад

      ይለያያል ግንባገራችን አንድነው እናእደትልንግባባነው ኧረተው

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu Месяц назад

      የኔመልካም እዳችያሉትን ያብዛልን ❤❤

  • @zeinebabdelkader9205
    @zeinebabdelkader9205 Месяц назад

    5 amet min alat enante eko gena chgula lay nachihu ,EBS gen min asbachu new edis teganiwechn yemtaqerbut ye 5 amet lemdachewn liyakaflun 😊😊

  • @Boo900Aa-zj2is
    @Boo900Aa-zj2is Месяц назад +1

    መውሊድ ሚባል ባእል የለም በኢስላም ።

  • @EMuMlek
    @EMuMlek Месяц назад

    አኡዙቢላ በሙስሊም ጓደኛ የለም አላህ ዩስትር
    የመቸዉ በአል
    ይገርማሉ የናተደሞ ለየትአለ

  • @kemilafetene7869
    @kemilafetene7869 Месяц назад +1

    ማሻአላህ

  • @SEIDMOHAMMED-h1w
    @SEIDMOHAMMED-h1w Месяц назад +2

    Mashaallah

  • @አሚሬ
    @አሚሬ Месяц назад +20

    አኡዙቢከ ሚነል መውሊድ እብድ ጥርቅም
    የለም አድሣመትመውሊድ የለም ኢሥላምንአይወክልም ሄይ

    • @ZamzamZamzam-n1w
      @ZamzamZamzam-n1w Месяц назад

      @@አሚሬ እብድ እዳአቺ አይነቱነው ካፍሺ ከይር እማይወጣአ ቆሻአሻአ

    • @አሚሬ
      @አሚሬ Месяц назад

      @@ZamzamZamzam-n1w እሠይ ለሆድና ለቅጠል ሚደገሥ ዳኪራ እብደትነው አላህ ይህዲሽ ወዴጀነትሠፊሀገርነውእመኝልሻለሁ

  • @rozabati3686
    @rozabati3686 Месяц назад +1

    ለሙስሊሙ አርኣያ መሆን አትችሉም

  • @HabeibAyalaew
    @HabeibAyalaew Месяц назад

    ምኑን ነው ከእናንተ የምማረው
    ሲጀመር ከእስልምና እምነት
    ያፈነገጣችሁ ናችሁ

  • @-swtube5575
    @-swtube5575 Месяц назад +2

    ከተከሻዋ ያለው ምንድነው ግን 😊

  • @ghybvcd4024
    @ghybvcd4024 Месяц назад

    ebsሶች መውልድ የሙስሊም በአል አደለም ሙስሊሙን አይወክልም መውልድ የጠመሙ ሰዎች ነው አጣርታችሁ እባካችሁ

  • @alefiyadaredo885
    @alefiyadaredo885 Месяц назад

    እምንን እንደዚህ ነውብለው ሚየስቸግሩኝ ሰዎች አቶልዱም ወይ

  • @JamilaJamila-d4s
    @JamilaJamila-d4s Месяц назад

    ይሄ ልጅነት በእግሩ ሄደ ሆሆሆ 30 አመት ያለፈው ሁሉ ገና 20 አመቴ ነው ይሉናል

  • @أمي_حبيبتي-ذ1ر
    @أمي_حبيبتي-ذ1ر Месяц назад +1

    አንደኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ

  • @Madena45
    @Madena45 Месяц назад +1

    አሚን

  • @SadDsa-b6q
    @SadDsa-b6q 28 дней назад

    ምን ይመስላሉ

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 Месяц назад

    መቅዲዬ 🥰🥰🥰

  • @ማሚ-ኘ7የ
    @ማሚ-ኘ7የ Месяц назад

    አለፈራችሁ መውሉድ ወውሉድ አትበሉ 9:15 9:17 9:18

  • @memberekidane9096
    @memberekidane9096 Месяц назад

    Yasalme yacekere geza yaderegelahehe

  • @Fuex-p4h
    @Fuex-p4h Месяц назад

    አራቱ አመት የመጠኛኛ ግዜ ነው?

  • @saedahimed1400
    @saedahimed1400 Месяц назад

    መቅዱ አድድመት ተጠያቂ ተብየዋ አድ ድመት ክክክክ ለምን እዳልኩ ?

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit Месяц назад +4

    ኧረ ሙስሉሞች አረጋጉት 😡😏 ምክርም ከሆነ በስነምግባር ምከሩ 😳🤔

  • @ህልሜቲዮብ
    @ህልሜቲዮብ Месяц назад +6

    እናተን እደሙስሊም ስለማትወክሉ ለዛሬ ላናያችሁ ተሸሽገናል አላህ ሂደያን ይወፍቃችሁ ይወፍቀን ያረብ

    • @ZamzamZamzam-n1w
      @ZamzamZamzam-n1w Месяц назад +1

      ቀናአ ቺሁ ነው

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Месяц назад

      ምንያሥቀናል አጅነብይሤት መጨባበጥ​@@ZamzamZamzam-n1w

    • @memberekidane9096
      @memberekidane9096 Месяц назад

      Tasasegake yemetesarawen belgenaken tawe Segamare

    • @ZamzamZamzam-n1w
      @ZamzamZamzam-n1w Месяц назад

      @@memberekidane9096 አቺ በየ ኮሜቱ እየሄድሺ ተርመጥመጪ ቲሺ ቆሻአሻአ

  • @etopeetope62
    @etopeetope62 Месяц назад

    የምን ባአል ነዉ ሰሜታቹሁን ነወ እንጂ ዲናቹሁ መቸ ፍቅደላቹሁ መወሊድ ለማከበረ ።

  • @ZAMZAMAhmedfreepalestine
    @ZAMZAMAhmedfreepalestine Месяц назад

    uuuuuuuufffffg ahuns betam absachihut ye ewunt be enate mekinat Islaam yesdeb muslimoch abezachuhut

  • @siedyoutube7357
    @siedyoutube7357 Месяц назад

    ሙሲሊም ጓደኛ እሚባል

  • @የማያእናትነኝልባሟሴት

    ፍጣሪየ ሆይ ምን ጉድ ነዉ እኳን አደርሳችሁ እየተባባሉ እኮ ነዉ እኔ የማላቀዉ ባአል አሏህ ልብ ይስጣችሁ ምንም አልልም ከናተ ምን እንማራል 😢😢😢😢😢

  • @ZamzamZamzam-n1w
    @ZamzamZamzam-n1w Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @rozinaendalk4730
    @rozinaendalk4730 Месяц назад

    እሷ አታወራም

  • @rahimabeautiful7566
    @rahimabeautiful7566 Месяц назад +1

    ጀመራቺሁ አራምነዉ አራም አደለም አያገባቺሁም

  • @Honestmarblegernat
    @Honestmarblegernat Месяц назад +2

    Weye sayesbew yhonal ychbtat esti lemfred atchokelu andande satsubt yefteral

  • @terhasgebregziabher8550
    @terhasgebregziabher8550 Месяц назад

    ሳይጥይቅ ቶሎ ቶሎ የምያወራረጋበል

  • @HalitynuryeHalim
    @HalitynuryeHalim Месяц назад +1

    Ene becha awureche lemut alke eko😀

  • @መሪየምወሎየዋ-ከ6ዀ
    @መሪየምወሎየዋ-ከ6ዀ Месяц назад +3

    የዛሬወቹ ሙስሊምባለትዳሮች እንደሙስሊም እርእያልትሆኑምአትችሉ
    ምክንያቱም ቢድዓን ምክትል አድስአመት
    ሲቀጥል ልጅቱ ፁጉርሽንከምርሽ አትቅረቢ

  • @zekiyashikur7581
    @zekiyashikur7581 Месяц назад +14

    Ebs ሙስሊምን ስትጋብዙ comment ዝግ አድርጉ ተሳዳቢ ናቸው አብዛኛወቹህ አላህ ሂዳያ ይስጠን በጣም እያፈርኩ ነው በተከታዮች ካፊሮች እየተሻሉን ነው በብዙ ነገር ወላሂ😢😢

    • @memberekidane9096
      @memberekidane9096 Месяц назад +2

      Batekekel

    • @abuyetube
      @abuyetube Месяц назад

      ካፊሮች እነማን ናቸው ልቦና ይስጣችሁ😢😢😢

  • @F-vb9dd
    @F-vb9dd Месяц назад +2

    ሙውሊድ የሚባል ነግር የለም ክኒካህ ውጪ ጓድኛ ይገባል ነግር የለም ሴት መጭብት አይችልም ዝም ብላችሁ ሲስጥሎ ሁሉም ነግር በእስልምና የማይፍቅድ ተግባር ነው ሁሉም

  • @umured2120
    @umured2120 Месяц назад +1

    5 amet bizu mehonu 😄😃😀

  • @azizamoha8579
    @azizamoha8579 Месяц назад

    Begewadegenet yelalu ende ayferum 😂

  • @HayatAman-r2g
    @HayatAman-r2g Месяц назад

    Molid akibari sele honu norimal new 😂

  • @HuaweiRedmi-v1t
    @HuaweiRedmi-v1t 14 дней назад

    Ye agre lejochi

  • @ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው

    ትክክለኛ አስልምናን የሚወኩሉ ሙስሊሞቸ እደዚህ አይነት ፕሮግራም አይገኙም ። በሱና እና በተውሂድ ያበቡ ናቸው አህባሽና ሶፍያወችን ወይም
    ድኑን ጠቅቀዋው የማያውቁት ናቸው በየቴሌቪጅኑ የሚመጡት።

  • @ysiehvvdgd7317
    @ysiehvvdgd7317 Месяц назад

    ደሞልጅናቹ አላለችም

  • @waskan5109
    @waskan5109 Месяц назад +5

    ምንጉድነው ከፀጉርሽ ያደርግሽው

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 Месяц назад

      ፀጉር ማዝያዣ አያመጡት የለጨርቁን ቆልለዉ ፋሺን ሆናል

    • @አቡሀሊድ
      @አቡሀሊድ Месяц назад +3

      አዎ ግን ምንድነው ልክ እንደ ራስ ዳሽን ተራራ የከመረችው፣አላህ ይስቱር

    • @meryemmohammed4942
      @meryemmohammed4942 Месяц назад +2

      @@አቡሀሊድአሂር ዘመን ላይ ጸጉራችው ላይ እንደግመል ሻኛ ጨርቅ ሚቆልሉ ሴቶች ይመጣሉ እነሱምጀነት አይሸታቸውም ብለዋል ረሱልበሀዲስ ላይ ይሄውይሄን ጸጉር ማስያዝዣ ፋሽን ብለው ሚጠቀሙ ፋሽን ሚሉ ሙስሊም ሴቶች በዙ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

    • @emuemran-zw9vj
      @emuemran-zw9vj Месяц назад

      ኢትዮጵያ ላይ ፈሽንነው 700ብር ነውየሚገዛው አሉኝ አድቱ እደዚህ ቆልላ ሀራምነው መቸምፀጉርሽ አይሆንም እደግመልሻኛ ወደላይ ቆልላያሰረችን ሴት ነብዩረግመዋልስል መልሳቸው ፈሽነው አሉኝ

  • @Khalidsee
    @Khalidsee Месяц назад +1

    Mebsel telk temert nw
    Birr yeten enagebalen

  • @ZizuAli-k9k
    @ZizuAli-k9k Месяц назад +4

    አይ የቢደያ ሰዎች ከሁሉም የኢስላም ህግ የወጡ አላህ ሂደያ ይስጠን ለሁላችንም መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ

  • @Na2waMawa
    @Na2waMawa Месяц назад +3

    መወለድ እሚባል በአል የለም