The concept of trinity

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 июл 2024
  • Hailu Yohannes

Комментарии • 74

  • @Ruthinaye_succesful
    @Ruthinaye_succesful 8 месяцев назад

    Amazing Hailshaye. This is my favorite, and I am watching it for the third time.

  • @user-pd7jr2ws9d
    @user-pd7jr2ws9d 7 месяцев назад

    ሀይልሻ ተባረክ ወንድሜ

  • @arkishateam278
    @arkishateam278 Год назад

    ተባረክ ሃይልሻ

  • @senaiabebe4811
    @senaiabebe4811 9 месяцев назад

    I’m heer to watch after 7 years

  • @song-ug9jf
    @song-ug9jf 5 лет назад +5

    ወንድሜ ለማብራሪያህ ባመሰግንህም የራስህን ሃሳብ መጨመርህ ግን ልጠይቅህ ፈልጋለሁ
    1. አልፋ እና ኦሜጋ ማን ነው
    2. ሶስት ገዥ እንዴት ሊስማሙ ይቸላሉ
    3. እንፍጠር ብሎ እግ/ር ፈጠረ….እንውረድ ብሎ ወረደ የቱ ጋ ነው ሶስት የሆነው
    4. አንተ ስንት አባት አለክ….ኢየሱስ አባትህ ከሆነ፡ አብ ደሞ የኢየሱስ አባት ከሆነ አብ ቅድም አያትህ ነውን
    5. በሰማይ ስንት ዙፋን አለ፡ አንድ አይደለምን ለሶስት ይመቻቸዋል
    6. ኢሳ 9፡6 ህፃኑን የዘላለም አባት ያለው ለምን ይመስልካል፡ሁለት አባት ሊኖር ይችላልን
    7. በመጨረሻው ዘመንስ ስነት ሆነው ይመጣሉ ዘካርያስ 14 ፡ 9 ብቻውን እንደሚመጣ ይናገራል….
    …….እስቲ እንደገና ማንመቡ መልካም ነው፡፡ ተሳስቶ ሰውንም ከማሳሳት
    ኢየሱስ ብቻውን ለፍርድ ይመጣል፡፡

  • @haimanotterefe1201
    @haimanotterefe1201 3 года назад

    Thank you, Hailu. It is so descriptive and free of complication

  • @oromiyaaqaccee1399
    @oromiyaaqaccee1399 3 года назад

    Thank you so much,you’re blessed

  • @yesudaniel
    @yesudaniel 2 года назад

    God bless you, You don't have to worry about people not understanding you.

  • @user-sl2zj3im8f
    @user-sl2zj3im8f 7 лет назад +3

    WOOW ሀይሉ ጌታ ይባርክ ብዙ የማላውቀውን ነገር አውቄለው
    እንዳነተ ያሉሁት ያብዛልን

  • @meseretmulugeta6256
    @meseretmulugeta6256 Год назад +1

    አስር ሺህ ሰአት ሰምቼው ያልገባኝን በሃያ ስምንት ደቂቃ 😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱

  • @oromiyaaqaccee1399
    @oromiyaaqaccee1399 3 года назад

    Blessed

  • @tsigemengstu4193
    @tsigemengstu4193 7 лет назад +4

    ወንድሜ ሀይሉ
    ብሩክ ነህ ይብዛልህ
    ወገኖች በርግጥም እግዚአብሔር አንድ አምላክ ነው፡፡
    በአማርኛ ኤሎሂምን የሚለውን ሀሣብ ለማሥረዳት ቋንቋው ሥለሚገድበው እንጂ መጀመሪያ በተፃፈበት ቋንቋ
    አብን ወልድን መንፈስ ቅዱስን በአንድ የሚገልጥ እንደሆነ መረዳት እንችላለን፡
    እንደምታሥቡት የተወሣሠበ አይደለም፡
    እኔ እንደተረዳሁትም
    አንድ አምላክ በሶስት ማንነት መገለጡን እረዳለሁ፡ ያም የሆነበት አግዚአብሔር የሠዎችን ልጅች ከጥፋት ለማዳን፡ሢገለጥ
    አብ በአባትነት
    ወልድ የማዳንን ሥራ በመሥራት
    መንፈስ ቅዱስ አሁን ከእርሱ እየወሠደ የሚነግረን
    በሠዎች ውሥጥ ሆኖ የክርሥቶሥን ሥራ በመግለጥ
    ክርሥቶሥን ያከብራል፡
    ክርስቶስ በምድር
    አብን እንደተረከ
    መንፈስ ቅዱሥም በውስጣችን ሆኖ የክርሥቶሥ ሥራ በምድር አንዲገለጥና ሠዎች አንዲድኑ የሚያደርግ ያው አንዱ የእግዚአብሔር መንፈስ ነው፡
    እግዚአብሔርን ያየው የለም ግን ሥራው ፡በሚታየው በመልኩ በተፈጠረው በሠው ልጅ ፡የማይታየው መንፈስ ቅዱሥ የሚታይን ሥራ ይሠራል፡
    አምላካችን በሥራው ድንቅ ነው፡
    ለምድራዊ ሠው የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ ሞኝነት ሆኖበታል
    ያለመንፈስ ቅዱሥ ሊገለጥለት
    አይቻለውም

  • @user-bl9fj6ew2l
    @user-bl9fj6ew2l 8 лет назад

    Oh JESUS helpthis pepele too difficult understanding my God JESUS helping u One day

  • @haimanotterefe1201
    @haimanotterefe1201 3 года назад +1

    What an expression! May God bless you even more!!!

  • @Adonaymekonnen
    @Adonaymekonnen 2 года назад

    I was strict believer of trinity but after so many prayers and studing the bible; the holly spirit reveled it to me now to realize that; there is only one God( Adonay) our farher and we do have one lord Jesus christ (adon)! Jesus is not God the father he is the son' that every power has given to him also he is the right hand of God! Jesus is our mighty master and leader even our God but not as same sense of our father YHWH(jehovah) ! God as the sense of above all! Plsss study" pray and ask God to reveal this to you; unless and otherwise the culture and the false feer of Trinitarian politics will crush you!

  • @meseretmulugeta6256
    @meseretmulugeta6256 Год назад

    አንተ ተናገር እንጂ ጌታዬ !!!🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @user-mg1ct3eq8x
    @user-mg1ct3eq8x 5 лет назад +3

    ኤሎሂ ሳይሆን ኤሎሃ ነው። አስተካክለህ ተናገር። “ኤሎሃ” אלוהּ ትርጉሙም “አምላክ” ማለት ሲሆን በብሉይ ኪዳን 60 ጊዜ መጥቷል፤ የኤሎሃ ብዜት ደግሞ “ኤሎሂም” אלהים ሲሆን በብሉይ ኪዳን 2500 ጊዜ መጥቷል፤ “ኤል” אֵל የኤሎሃ ምፃረ-ቃል ሲሆን የኤል ብዜት ደግሞ “ኤሊም” אֵלִ֑ים ነው። አምላክ አንድ አምላክ ሆኖ ሳለ “ኤሎሂም” אלהים ማለትም “አማልክት” መባሉ ሥላሴን ያሳያል የሚሉ ቂሎች አልታጡም፤ የዕብራይስጥ ሰዋስው ምሁራን”grammerian” ሲናገሩ፦ “ኤሎሂም” የሚለው ቃል እንደየ አገባቡ ይለያያል፤ የዓረፍተ-ነገሩ ግስ ነጠላ ሆኖ “ኤሎሂም” ከተጠቀመ “የግነት ብዜትን”plular of amplitude” ያመለክታል፤ ነገር ግን የዓረፍተ-ነገሩ ግስ ብዜት ከሆነ ግን “የነቂስ ብዜትን”plural of multitude” ያመለክታል” ይላሉ። ዋቢ መጽሐፍ ይመልከቱ፦
    Gesenius’ Hebrew Grammar, Wilhelm Gesenius in Halle in 1813.
    ይህንን መሰረት አድርገን ኤሎሂም ለሥላሴ ነቂስን ወይስ ለአንድ ማንነት ግነትን? የሚለውን ነጥብ በነጥብ እናያለን፥
    ነጥብ አንድ
    “ግነት”
    የዓረፍተ-ነገሩ ግስ ነጠላ ሆኖ “ኤሎሂም” የሚለውን ቃል ከተጠቀመ ያ ቃል ገናናነትን፣ ክብርን፣ ግርማን፣ ሞገስን፣ ሉአላዊነት፣ ልዕልናን ያሳያሉ፤ ይህ የግነት ብዜት”plular of amplitude” ነው፤ ይህንን በጥቅስ ማየት ይቻላል፦
    መሳፍንት 16:23 የፍልስጥኤምም መኳንንት። *”አምላካችን”* אֱלֹהֵ֖ינוּ ጠላታችንን ሶምሶንን በእጃችን አሳልፎ *”ሰጠን”* እያሉ “ለአምላካቸው” ለዳጎን ታላቅ መሥዋዕት ይሠዉ ዘንድ ደስም ይላቸው ዘንድ ተሰበሰቡ።
    “ዳጎን” አንድ ጣኦት ሆኖ ሳለ በብዜት “ኤሎሄይኑ” እንደተባለ አስተውል፤ ታዲያ ዳጎን ሥስት ወይም ከሦስት በላይ ነውን? ቅሉ የዓረፍተ-ነገሩ ግስ ነጠላ “ሰጠን” እንጂ “ሰጡን” ስለማይል ይህ “ኤሎሂም” የግነት ኤሎሂም ብቻ ነው፦
    1ኛ ነገሥት 18:26-27 ወይፈኑንም ወስደው አዘጋጁ፥ ከጠዋትም እስከ ቀትር ድረስ። በኣል ሆይ፥ *”ስማን”* እያሉ የበኣልን ስም ጠሩ። ድምፅም አልነበረም፥ የሚመልስም አልነበረም፤ በሠሩትም መሠዊያ ዙሪያ እያነከሱ ያሸበሽቡ ነበር። በቀትርም ጊዜ ኤልያስ። “ኤሎሂም” אלהים ነውና በታላቅ ቃል ጩኹ፤ ምናልባት አሳብ ይዞታል፥ ወይም ፈቀቅ ብሎአል፥ ወይም ወደ መንገድ ሄዶአል፥ ወይም ተኝቶ እንደ ሆነ መቀስቀስ ያስፈልገዋል እያለ አላገጠባቸው።
    “በኣል” አንድ ጣኦት ሆኖ ሳለ በብዜት “ኤሎሂም” እንደተባለ አስተውል፤ ታዲያ በኣል ሥስት ወይም ከሦስት በላይ ነውን? ቅሉ የዓረፍተ-ነገሩ ግስ ነጠላ “ስማን” እንጂ “ስሙን” ስለማይል ይህ “ኤሎሂም” የግነት ኤሎሂም ብቻ ነው፦
    መሳፍንት 11:24 “አምላክህ” אֱלֹהֶ֖יךָ ካሞሽ” *የሚሰጥህን* አትወርስምን? እኛም አምላካችን እግዚአብሔር ከፊታችን ያስወጣቸውን የእነርሱን ምድር እንወርሳለን።
    “ካሞሽ” አንድ ጣኦት ሆኖ ሳለ በብዜት “ኤሎሄከ” እንደተባለ አስተውል፤ ታዲያ ካሞሽ ሥስት ወይም ከሦስት በላይ ነውን? ቅሉ የዓረፍተ-ነገሩ ግስ ነጠላ “የሚሰጥህን” እንጂ “የሚሰጡህን” ስለማይል ይህ “ኤሎሂም” የግነት ኤሎሂም ብቻ ነው፤ ብዙ ናሙና በኤሎሂም ቃል ላይ ማቅረብ እንችል ነበር፤ እስቲ ሌላም ናሙና እንይ፦
    ዘፍጥረት 31:19 ላባ ግን በጎቹን ለመሸለት ሄዶ ነበር፤ ራሔልም የአባትዋን “ተራፍሂም” הַתְּרָפִ֖ים ሰረቀች።
    ዘፍጥረት 31:34 ራሔልም “ተራፍሂምን” הַתְּרָפִ֖ים ወስዳ ከግመል ኮርቻ በታች *ሸሸገች*፥ በላዩም *ተቀመጠችበት*። ላባም ድንኳኑን ሁሉ ፈለገ፥ አንዳችም አላገኘም።”
    “ሂም” የሚለው በስም መዳረሻ ላይ የሚገባው ቃል ግነትን ለማመልከት “ተራፍ” רָפָא በሚል ቃል ላይ “ተራፍሂም” הַתְּרָפִ֖ים በሚል መጥቷል፤ “ተራፍሂም” አንድ ጣኦት ሆኖ ሳለ በብዜት ሂም” እንደተባለ አስተውል፤ ታዲያ ተራፍ-ሂም ሥስት ወይም ከሦስት በላይ ነውን? ቅሉ የዓረፍተ-ነገሩ ግስ ነጠላ “ሸሸገች” ወይም “ተቀመጠችበት” እንጂ “ሸሸገቻቸው” ወይም “ተቀመጠችባቸው” ስለማይል ይህ “ሂም” የግነት ሂም ብቻ ነው፤ ይህ ሰዋስው ሌላ ቦታ ላይ እንዲህ ተቀምጧል፦
    መኃልይ ዘሰሎሞን 5፥16 *አፉ* እጅግ “ጣፋጭ” מַמְתַקִּים ነው፥ እርሱም ፈጽሞ “ያማረ” מַחֲמַדִּים ነው፤ እናንተ የኢየሩሳሌም ቈነጃጅት ሆይ፥ ውዴ ይህ ነው፥ ባልንጀራዬም ይህ ነው።
    ሱናማይቱ ልጃገረድ የንጉሥ ሰለሞንን አፍ “ጣፋጭ” ነው ትለናለች፤ “ጣፋጭ”sweetness” ተብሎ የተቀመጠው ቃል “መምተቂም” מַמְתַקִּים ማለትም “ጣፋጮች” ሲሆን ብዜት ነው፤ በነጠላ “ሙተቅ” מֹתֶק ነው፤ ታዲያ የንጉሥ ሰለሞን አፍ ሥስት ማንነት ይዟልን? በመቀጠል “ያማረ” ነው ትለናለች፤ “ያማረ”desirable” ተብሎ የተቀመጠው ቃል “መኽመዲም” מַחֲמַדִּים ማለትም “ያማሩ” ሲሆን ብዜት ነው፤ በነጠላ “መኽመድ” מַחְמַד ነው፤ ታዲያ የንጉሥ ሰለሞን አፍ ሥስት ማንነት ይዟልን? እስቲ እንቀጥል፦
    መዝሙር 105:21 የቤቱ “ጌታ” אָד֣וֹן ፥ የጥሪቱ ሁሉ ገዢ *አደረገው*፥
    “አዶውን” אָד֣וֹן በብዜት ሲሆን “ጌቶች” ማለት ነው፤ በነጠላ “አዶን” אֲדֹנֵ֥י በነጠላ ሲሆን “ጌታ” ማለት ነው፤ የግብጹ ንጉሥ አንድ ማንነት ሆኖ ሳለ “አዶውን” እንደተባለ አስተውል፤ የዓረፍተ-ነገሩ ግስ ነጠላ “አደረገው” እንጂ “አደረጉት” አይልም፤ ለምን የግብጹ ንጉሥ ሥላሴ አልሆነም? ይህ ውሃ የማያነሳ ሙግት ነው፦
    ኤርምያስ 22:18 ስለዚህ እግዚአብሔር ስለ ይሁዳ ንጉሥ ስለ ኢዮስያስ ልጅ ስለ ኢዮአቄም እንዲህ ይላል። ወንድሜ ሆይ፥ ወዮ! እያሉ አያለቅሱለትም፥ ወይም። “ጌታ” אָד֖וֹן ሆይ፥ ወዮ! እያሉ *አያለቅሱለትም*።
    ኢዮአቄም አንድ ማንነት ሆኖ ሳለ “አዶውን” እንደተባለ አስተውል፤ የዓረፍተ-ነገሩ ግስ ነጠላ “አያለቅሱለትም” እንጂ “አያለቅሱላቸውም” አይልም፤ ለምን ኢዮአቄም ሥላሴ አልሆነም? ይህ ውሃ የማይቋጥር ሙግት ነው፦
    ዘፍጥረት 21:7 ደግሞም። ሣራ “ልጆችን” בָנִ֖ים እንድታጠባ ለአብርሃም ማን በነገረው? በእርጅናው “ልጅን” בֵ֖ן ወልጄለታለሁና አለች።
    “ባኒም” בָנִ֖ים በብዜት ሲሆን “ልጆች” ማለት ነው፤ በነጠላ “ቤን” בֵ֖ן በነጠላ ሲሆን “ልጅ” ማለት ነው፤ ይስሐቅ አንድ ማንነት ሆኖ ሳለ “ባኒም” እንደተባለ አስተውል፤ ሳራ ያጠባችው ልጅ ይስሐቅ “ልጆች” ስለተባለ ይስሐቅ ሥላሴ ነውን? ብዙ ስሙር ሙግት ማቅረብ ይቻል ነበር።

    • @mengistumulatu3703
      @mengistumulatu3703 4 года назад +1

      ሰው በእርግጥ ልቡን ከከፈተና እልኸኝነቱን ትቶ የእግዚአብሔርን ምህረት ከወደደ እያንዳንዱ የእግዚአብሔር ቃል የተፃፈበትን አውድ ወይም መንፈስ ያስተውላል። ምክንያቱም ለማወቅ ብቻ ሳይሆን ለአምላኩ ቃል በመታዘዝ የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ የተገለጠውን ክርስቶስን እየመሰለ የእግዚአብሔርን ባህርይ በህይወት እየገለጠ ይሄዳልና።
      ጌታ እየሱስ ስለራሱ ፣ስለ መንፈስ ቅዱስና ስለ አብ በትክክል ገልጦልናልና እንዲህ ባይሆን ስለ እኔ የሚመሰክር አለ ደግሞም እኔ ብሔድ ይሻላል የምልክላችሁ የእውነት መንፈስ ወደ እውነት ይመራችኋል ፣ ወደ አባቴ እሄዳለሁ ሌላም ቦታ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ እያጠመቃችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው---።
      እንግዲህ ሶስትነትንና እራሱ ከሰማይ የመጣ መሆኑንና ማንም መከራከር በማይችልበት ሁኔታ አስረድቷል።
      ሌላው ይቅር ከአዳም ዘር ከሆኑት ሀጢያት ካበላሸው ስጋ እንኳን ስጋና ደም አለመካፈሉ እርሱ እራሱ እንዳለው መስዋዕትን አልወደድክም ስጋን ግን አዘጋጀህልኝ እንዳለ ማስተዋል እርሱ በስም እየሱስ ተብሎ የተጠራው ደግሞ ክርስቶስ ሆኖ የተገለጠው በሰማይ የሚኖረው እራሱ ከሰማይ ወርጃለሁ ያለው በእርግጥ አምላክ ነው።
      ብንቀበል ባንቀበል አምላክ ነው። ነገር ግን የመጣበት አላማ በሶስቱ ምክር የጠፋውን ከክብር ፣ ከስልጣንና ከገዢነት የጎደለውን በአንድ ወቅት ግን በዚህ ማንነት ሾሞት ባርኮት የነበረው እራሱ በመልክና በምሳሌው የሰራው ሰው በነፃ ፈቃዱ በሀሳቡ ስለተለየው ወደ በፊቱ ማንነት ለመመለስ ሲል በዚህ ማንነት ወደ ምድር መጣ።
      የሰው ሁለንተናው ዘፍ: 26 ሲሆን የእግዚአብሔርም ሀሳብ ይህንን ስራውን ዳግም ወደ ቀድሞ ማንነት መመለስ ነው።
      የመፅሀፍ ቅዱስ ዋና ሀሳብ እግዚአብሔር አምላክነቱን ለፍጥረት ለመግለጥ ሳይሆን የጠፋውን ልጁን ወደ ቀድሞ ልጅነቱ ለመመለስ ነው ። ይሄው ነው በቃ።

  • @jobtesfagiwergis9664
    @jobtesfagiwergis9664 3 года назад

    but the doctrine what you explain is not explained by the early apostles . where do you get this explanation from the bible or Greek philosophy ??

  • @rajibiru2282
    @rajibiru2282 3 года назад

    Christ is our true nature

  • @graceandgrace3136
    @graceandgrace3136 7 месяцев назад

    Personality or person?

  • @weldegabrokbazgi6076
    @weldegabrokbazgi6076 3 года назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🍇🍇🍇🍇🍇🍇

  • @graceandgrace3136
    @graceandgrace3136 7 месяцев назад

    If it is not written do not talk about it; that easily period!

  • @yesusmedhani6937
    @yesusmedhani6937 7 лет назад

    you r blessed !

  • @jordannatesfaye4537
    @jordannatesfaye4537 6 лет назад

    Amazing explanation

  • @ephrataelias8792
    @ephrataelias8792 4 года назад

    Be blessed !!

  • @weldegabrokbazgi6076
    @weldegabrokbazgi6076 3 года назад

    YOU are so much blesssed

  • @Dan_davey1
    @Dan_davey1 2 года назад

    Hey Brother, are you still struggling to understand a concept?

  • @jordannatesfaye4537
    @jordannatesfaye4537 6 лет назад

    u r blessed hailu

  • @liibanqanoo3505
    @liibanqanoo3505 8 лет назад

    Thanks, Hailu! I Got Many Points

  • @ghideighebresillassie7164
    @ghideighebresillassie7164 3 года назад

    You are so blessed

  • @agape4497
    @agape4497 8 лет назад

    God bless you, brother Hailu. Mehiret God is one not three, it is easy explanation gives us if you want understand open your heart and read God's word. GBY

  • @mikidemeke2280
    @mikidemeke2280 7 лет назад

    Ante sew yehasetega astemari neh. nesha geba. Jesus yemetal
    Jesus geta na negus new

  • @raiemedavision7137
    @raiemedavision7137 4 года назад

    Gob Bless you brother

  • @seblesweetyegetalej5240
    @seblesweetyegetalej5240 8 лет назад

    amen geta ybarkh kezihm belay yekalu telke mistr ygeletlk god blessed u

  • @fremanpool4575
    @fremanpool4575 Год назад

    Face to face

  • @ggdhxhzhshdhdhdhshhd1163
    @ggdhxhzhshdhdhdhshhd1163 7 лет назад

    Tank you hailu

  • @rahelgere9127
    @rahelgere9127 3 года назад

    Thank you

  • @getnetgetachew7855
    @getnetgetachew7855 7 лет назад +2

    (የዮሐንስ ወንጌል ምዕ. 17)
    ----------
    5፤ አሁንም፥ አባት ሆይ፥ ዓለም ሳይፈጠር በአንተ ዘንድ በነበረኝ ክብር አንተ በራስህ ዘንድ አክብረኝ።
    6፤ ከዓለም ለሰጠኸኝ ሰዎች ስምህን ገለጥሁላቸው። የአንተ ነበሩ ለእኔም ሰጠሃቸው፤
    7፤ ቃልህንም ጠብቀዋል። የሰጠኸኝ ሁሉ ከአንተ እንደ ሆነ አሁን ያውቃሉ፤
    8፤ የሰጠኸኝን ቃል ሰጥቻቸዋለሁና፤ እነርሱም ተቀበሉት፥ ከአንተም ዘንድ እንደ ወጣሁ በእውነት አወቁ፥ አንተም እንደ ላክኸኝ አመኑ።
    9፤ እኔ ስለ እነዚህ እለምናለሁ፤ ስለ ዓለም አልለምንም ስለ ሰጠኸኝ እንጂ፤ የአንተ ናቸውና፤
    10፤ የእኔም የሆነ ሁሉ የአንተ ነው የአንተውም የእኔ ነው፤ እኔም ስለ እነርሱ ከብሬአለሁ።
    11፤ ከዚህም በኋላ በዓለም አይደለሁም፥ እነርሱም በዓለም ናቸው፥ እኔም ወደ አንተ እመጣለሁ። ቅዱስ አባት ሆይ፥ እነዚህን የሰጠኸኝን እንደ እኛ አንድ እንዲሆኑ በስምህ ጠብቃቸው።
    12፤ ከእነርሱ ጋር በዓለም ሳለሁ የሰጠኸኝን በስምህ እኔ እጠብቃቸው ነበር፤ ጠበቅኋቸውም መጽሐፉም እንዲፈጸም ከጥፋት ልጅ በቀር ከእነርሱ ማንም አልጠፋም።
    13፤ አሁንም ወደ አንተ እመጣለሁ፤ በእነርሱም ዘንድ ደስታዬ የተፈጸመ እንዲሆንላቸው ይህን በዓለም እናገራለሁ።
    14፤ እኔ ቃልህን ሰጥቻቸዋለሁ፤ እኔም ከዓለም እንዳይደለሁ ከዓለም አይደሉምና ዓለም ጠላቸው።
    15፤ ከክፉ እንድትጠብቃቸው እንጂ ከዓለም እንድታወጣቸው አልለምንም።
    16፤ እኔ ከዓለም እንዳይደለሁ ከዓለም አይደሉም።
    17፤ በእውነትህ ቀድሳቸው፤ ቃልህ እውነት ነው።
    18፤ ወደ ዓለም እንደ ላክኸኝ እንዲሁ እኔ ወደ ዓለም ላክኋቸው፤
    19፤ እነርሱም ደግሞ በእውነት የተቀደሱ እንዲሆኑ እኔ ራሴን ስለ እነርሱ እቀድሳለሁ።
    20-21፤ ሁሉም አንድ ይሆኑ ዘንድ፥ ከቃላቸው የተነሣ በእኔ ስለሚያምኑ ደግሞ እንጂ ስለ እነዚህ ብቻ አልለምንም፤ አንተ እንደ ላክኸኝ ዓለም ያምን ዘንድ፥ አንተ፥ አባት ሆይ፥ በእኔ እንዳለህ እኔም በአንተ፥ እነርሱ ደግሞ በእኛ አንድ ይሆኑ ዘንድ እለምናለሁ።
    22-23፤ እኛም አንድ እንደ ሆንን አንድ ይሆኑ ዘንድ፤ እኔም በእነርሱ አንተም በእኔ ስትሆን፥ በአንድ ፍጹማን እንዲሆኑ፥ የሰጠኸኝን ክብር እኔ ሰጥቻቸዋለሁ፤ እንዲሁም ዓለም አንተ እንደ ላክኸኝ በወደድኸኝም መጠን እነርሱን እንደ ወደድሃቸው ያውቃል።
    24፤ አባት ሆይ፥ ዓለም ሳይፈጠር ስለ ወደድኸኝ የሰጠኸኝን ክብሬን እንዲያዩ እኔ ባለሁበት የሰጠኸኝ እነርሱ ደግሞ ከእኔ ጋር ይሆኑ ዘንድ እወዳለሁ።
    25፤ ጻድቅ አባት ሆይ፥ ዓለም አላወቀህም፥ እኔ ግን አወቅሁህ እነዚህም አንተ እንደ ላክኸኝ አወቁ፤
    26፤ እኔንም የወደድህባት ፍቅር በእነርሱ እንድትሆን እኔም በእነርሱ፥ ስምህን አስታወቅኋቸው አስታውቃቸውማለሁ።
    (1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች ምዕ. 3)
    ----------
    11፤ አምላካችንና አባታችን ራሱ ጌታችንም ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ እናንተ መንገዳችንን ያቅና፤
    12-13፤ ጌታችንም ኢየሱስ ክርስቶስ ከቅዱሳኑ ሁሉ ጋር ሲመጣ፥ በአምላካችንና በአባታችን ፊት በቅድስና ነቀፋ የሌለበት አድርጎ ልባችሁን ያጸና ዘንድ፥ እኛ ደግሞ ለእናንተ እንደምንሆን ጌታ እርስ በእርሳችሁ ያላችሁን ለሁሉም የሚሆን ፍቅራችሁን ያብዛ ይጨምርም።
    (ኦሪት ዘፍጥረት ምዕ. 1)
    ----------
    26፤ እግዚአብሔርም አለ። ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌአችን እንፍጠር፤ የባሕር ዓሦችንና የሰማይ ወፎችን፥ እንስሳትንና ምድርን ሁሉ፥ በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ይግዙ።
    27፤ እግዚአብሔርም ሰውን በመልኩ ፈጠረ፤ በእግዚአብሔር መልክ ፈጠረው፤ ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው።
    28፤ እግዚአብሔርም ባረካቸው፥ እንዲህም አላቸው። ብዙ፥ ተባዙ፥ ምድርንም ሙሉአት፥ ግዙአትም፤ የባሕርን ዓሦችና የሰማይን ወፎች በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ግዙአቸው።
    29፤ እግዚአብሔርም አለ። እነሆ መብል ይሆናችሁ ዘንድ በምድር ፊት ሁሉ ላይ ዘሩ በእርሱ ያለውን ሐመልማል ሁሉ፥ የዛፍን ፍሬ የሚያፈራውንና ዘር ያለውንም ዛፍ ሁሉ ሰጠኋችሁ፤
    30፤ ለምድርም አራዊት ሁሉ፥ ለሰማይም ወፎች ሁሉ፥ ሕያው ነፍስ ላላቸው ለምድር ተንቀሳቃሾችም ሁሉ የሚበቅለው ሐመልማል ሁሉ መብል ይሁንላቸው፤ እንዲሁም ሆነ።
    31፤ እግዚአብሔርም ያደረገውን ሁሉ አየ፥ እነሆም እጅግ መልካም ነበረ። ማታም ሆነ ጥዋትም ሆነ፥ ስድስተኛ ቀን።
    (የዮሐንስ ወንጌል ምዕ. 1)
    ----------
    1፤ በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።
    2፤ ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ።
    3፤ ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም።
    4፤ በእርሱ ሕይወት ነበረች፥ ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረች።
    5፤ ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም።

  • @brktiarayaembaye7944
    @brktiarayaembaye7944 6 лет назад

    Waw tebarek egzabher ybarkh

  • @temesgenkidane7767
    @temesgenkidane7767 7 лет назад

    You are blessed and humble

  • @ethiopianagelgil918
    @ethiopianagelgil918 5 лет назад +1

    ምርጥ ሰው ነክ ጌታ ዘመንክን ይባርክ

    • @saraalsara6572
      @saraalsara6572 4 года назад +1

      ሃይልሻ ይህን ትምርት ፍልገው ነበር ተባረክ ዘመንክ ይባረክ

  • @rahelgere9127
    @rahelgere9127 3 года назад

    Amennn bless you

  • @kiberenigestsebez6633
    @kiberenigestsebez6633 5 лет назад

    aye hayleeesh , your English is so like Californian, estee beyeew indegna " so cleaaar " lol

  • @eleltah6555
    @eleltah6555 7 лет назад

    geta yebarkh

  • @user-gv7bw5mb8o
    @user-gv7bw5mb8o 7 лет назад

    ዋው እንዴት ነው ምታስረዳው ይገርማል ያብዛልህ ጥበብን 👍👍👍

  • @lewisoncohen6842
    @lewisoncohen6842 7 лет назад

    This is what I want. God bless you. bro

    • @yakobtesfalem1358
      @yakobtesfalem1358 3 года назад

      Is it about what you want it’s not about what the Bible say it 😓

  • @yonasabel245
    @yonasabel245 4 года назад

    እየሱስ ክርስቶስ አንድም ቦታ አምላክ ነኝ አላለም በመጽሐፍ ቅዱስ በግልጽ ተቀምጣል ዩሐንስ ወንጌል 20 ቁ17 ለማርያም ኢየሱስም። ገና ወደ አባቴ አላረግሁምና አትንኪኝ፤ ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ። እኔ ወደ አባቴና ወደ አባታችሁ ወደ አምላኬና ወደ አምላካችሁ ዓርጋለሁ ብለሽ ንገሪአቸው አላት። ስለዚህ እርሱ አምላክ ነው ይህ ያው የእግዚአብሔር ልጅ ነው ሀዋርያቱን ሲጠይቃቸው አንተ የሕያው የእግዚአብሔር ልጅ ነህ ነው ያሉት እርሱም በመንፈስ ቅዱስ ተገለጠልህ ይህ እውነት አለው ስለዚህ እየሱስ እግዚአብሔር አይደለም

    • @misganawtasew3576
      @misganawtasew3576 4 года назад

      "በእሱ የሚያምን".. የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፉ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ እንዲሁ ዓለምን ወዷልና!?

    • @misganawtasew3576
      @misganawtasew3576 4 года назад +1

      ቃል ነበር ፣ ቃልም ከእግዚአብሔር ዘንድ ነበር ፣ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ ፣ ቃልም ሥጋ ሆነ.!?🤔

  • @getnetgetachew7855
    @getnetgetachew7855 7 лет назад

    thanks, good understanding!

  • @shalom1008
    @shalom1008 7 лет назад

    Bless you

  • @tsegabefekadu4278
    @tsegabefekadu4278 8 лет назад

    Great Job!

  • @fekede1411
    @fekede1411 8 лет назад

    You Are Blessed

  • @iyerusimesifindfggv2626
    @iyerusimesifindfggv2626 7 лет назад

    aniten bilo asitemar yetuga new e/r kali e/r sosit new mili koyi ke metsaf wositi yelelawing keti tametalachu??? e/r ene ene negn kene bekir lela amiki yelem eyesus erasu ene alifana omega negn kale eninite e/r enidet sosit taregalachu???? hawariya pawuros ke anidum lela amilak enidelele enawukalegn ayalew lemidinew?? degimo sile silase yemingager yetuga new??? eyesus ene be abi enidalew abim be ene enidale atawukum yalew lemidinew ?

  • @seniaymuhammad8954
    @seniaymuhammad8954 7 лет назад

    you are much blessed

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 4 года назад

    GBU

  • @sosiasheashe9219
    @sosiasheashe9219 7 лет назад

    Good teacher!!

  • @rajibiru2282
    @rajibiru2282 3 года назад

    ያለ እና የሚኖር = Consciousness

  • @jesuslovelove703
    @jesuslovelove703 7 лет назад

    tebark bbzu

  • @user-bl9fj6ew2l
    @user-bl9fj6ew2l 8 лет назад

    Oh Jesus help this pepele too difficult to understanding you

  • @user-bl9fj6ew2l
    @user-bl9fj6ew2l 8 лет назад

    To difficult to understand you God is only one one person not 3 person trintey idea for human beings Jesus bless open eyes this pepele

    • @abuadammaskiin6595
      @abuadammaskiin6595 7 лет назад +1

      Meheret Beyene its 3 Persons not one each one person is full God each one is not same the father is full God but hè is not Jesus dont worship Human or prophet or angels islam is the beste anwser nothink is God but one Allah (God)