መርካቶ ምን አለሽ ተራ የተቀመመች እና ሌሎች የምግብ አሰራሮች/ቅዳሜን ከሰዓት/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 ноя 2020
  • Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
    #SaturdayAfternoonShow_EBSTV
    Subscribe to EBS worldwide
    Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
    Telegram Channel: t.me/ebstvworldwide
    Facebook: / ebstv
    Watch EBS TV on NILESAT
    Frequency: 10791, 10792,10793, 10794
    Symbol rate: 27500
    Polarization: Horizontal
    EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
    #Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1choice
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 71

  • @akiluaweno4894
    @akiluaweno4894 3 года назад +6

    ምናለሽ ተራ ከአስራ ሶስት አመት በፊት ተመጋቢ ነበር በጣም ይጥማል ግን ትንንሽ ነው ሚሰጠው ግን ሶስትና ሁለት ምግብ ነው ሚበላው አቤት ጥፍጥና ይመቸኝ ነበር

  • @danielzewdu343
    @danielzewdu343 3 года назад +1

    Biruktawit is the reason why I watch this show......endet ababtuwa endemetamer eko

  • @aynalemnima5553
    @aynalemnima5553 3 года назад +4

    የተቀመመች(ዝማሞጃት)ይባላል አሰራር የተፈጨ አብሽ በስሱ ;ነጭና ጥቁር ቅመም ;ኮረሪማ ;ሚጥሚጣ ; ቂቤና ጨው እንደ አስፈላጊነቱ ይጨመራል አይብና ጎመኑ እስኪዋሀድ በደንብ ማሸት ከዚያማ ያሚ የሆነ ዝማሞጃት ይባላል

  • @fatumaali8439
    @fatumaali8439 3 года назад

    MashaAllah it will be nice if you try both meals like Yoni trying Fatira and Birukti trying gored gored

  • @MR-er7pp
    @MR-er7pp 3 года назад

    Almost 1millon Almost..... EBS.... 👏👏💐🎉🎉

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 3 года назад +1

    እረ አስጎመጃችሁኝ ምርጦችዬ ኡፍ

  • @proudorthodoxchristian6351
    @proudorthodoxchristian6351 3 года назад +6

    ከፆም በፊት የተቀረፀ. ከሆነ ጥሩ። ግን በፆም ምድር ከሆነ የበላቹት ታሳፍራላቹ ውርደትም ጭምር ነው!!!!!

    • @kiki7863
      @kiki7863 3 года назад

      Zemeda tgegnh subscrib argyalwe

  • @meazi01
    @meazi01 3 года назад +1

    Yoni 👍

  • @hananadem5921
    @hananadem5921 3 года назад

    Betam des yemil program new hulunem betam new mewedewu betam new mewedachu yoni stegi abereshe brukti dagi saya weyi gud betame new des metelut

  • @hdhghvfgsh6342
    @hdhghvfgsh6342 3 года назад +7

    እንዴት በፃም ምድር ዛሬ በጣም አልተመቻችሁኝም ሌላውን ምን ማስተማር ነው

  • @user-zj9xp9hk8d
    @user-zj9xp9hk8d 3 года назад +2

    በፆም እንዴት እንቁላል ቂቤ ምናምን የምትሉ ይህ ቪዲዮ የተቀረፀዉ ፆም ከመግባቱ በፊት ነዉ እንጂ ዛሬ የተሰራ አይደለም

  • @user-mu3vd9jf9d
    @user-mu3vd9jf9d 3 года назад

    ዮኒማ ጎበዝ ነው ጠአሙን ያለውን አወቀ

  • @ayshutubeofficial7653
    @ayshutubeofficial7653 3 года назад +2

    ዮኒዬ ምግቤት ብትከፍት አሪፍ ሼፍ ይወጣሀል በነገራችን ላይ አንተ ምግብ ቤት ስትከፍት እኔ ሀገር ቤት እገባለሁ ለመቅመስ

  • @hanang7517
    @hanang7517 3 года назад +2

    ፈጢራ አሰራሯ በጣም ቀላል ነው ፣ከባድ ነገር ይመስለኝ መበር

  • @user-ip1oi1ur2c
    @user-ip1oi1ur2c 3 года назад +5

    አሳሳቾች በፆም ምድር ወይስ እምነታችሁ ምንድነው ለገዘብ ብላችሁ እኮ ገደል መግባት ነው የቀራቹ እናተ የሚድያ ሰዎች ከተወሰኑት ሰዎች በስተቀር እናተ ብሉ ግን ሌላ ሰው ታሳስታላችሁ እወቁ ተጠያቂዎች ናችሁ

    • @henock8230
      @henock8230 3 года назад

      were alebsh hahahahha

    • @bltanyagetachew6659
      @bltanyagetachew6659 3 года назад

      እህቴ ሁሉም ሰው እኮ የገናን ፆም አይፆሙም እሺ

    • @user-qd9jo6tb8e
      @user-qd9jo6tb8e 3 года назад

      እንዴ ይህን ካልፆሙ ምን ሊፆሙ ነው አሰበቱ አፇማት አንዱ ነው

  • @seblelema7316
    @seblelema7316 3 года назад +1

    Wow

    • @lovehelinarecipe9932
      @lovehelinarecipe9932 3 года назад +1

      ሰስክራይብ እንድታደርጉኝ በትህትና እጠይቃለሁ

  • @user-sh9ug9se2z
    @user-sh9ug9se2z 3 года назад

    መርካቶ 😍

  • @abdunur8211
    @abdunur8211 3 года назад

    yetekememech special yemibal migb ebela nebe nafekegn

  • @user-sh9ug9se2z
    @user-sh9ug9se2z 3 года назад

    ምን አለሽ ተራ የተቀመመች በር ጋ መቀመጣችሁ ጥሩ ሆነልኝ መንገደኛውን 👀ከላይ የተቀረፀው ደስ ይላል ግን አሳነሳችሁት
    እናመሰግናለን

  • @romaroma1651
    @romaroma1651 3 года назад

    ዮንዬ ይሄ እየወጡ መብላት እያወፈረህ ነው እንደተመኝህው አስጎመጀህኝ ቆጮ አገማመጥህ

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 3 года назад

    ወይኔአገሬ

  • @haleluya.bhaleluya5538
    @haleluya.bhaleluya5538 3 года назад +5

    እኔም ሀገሬ ገብቼ ልሰራ ነው ፈጣሪ ቢፈቅድ

    • @user-iu5iz1yu7n
      @user-iu5iz1yu7n 3 года назад +1

      እኔም ለምድስራትወስኔያለሁ እሽ ለባሊነው ክክክክ

  • @user-hz2zb9lz3c
    @user-hz2zb9lz3c 3 года назад +1

    እድሜ ላአረብ ሀገር በደንብ አስተምሮኛል ፈጢራ

    • @lovehelinarecipe9932
      @lovehelinarecipe9932 3 года назад

      ሰስክራይብ እንድታደርጉኝ በትህትና እጠይቃለሁ

  • @user-nq5rk9rs9t
    @user-nq5rk9rs9t 3 года назад +3

    የገና ፆም እናተጋ አይታወቅም ሆዳሞች የተ ክርሥትና

    • @user-zj9xp9hk8d
      @user-zj9xp9hk8d 3 года назад

      ፆም ከመግባቱ በፊት የተቀረፀ ነዉ

  • @merkatomedia
    @merkatomedia 3 года назад

    ወዳጄ ዮኒ ብዙ ፅድት ያሉ ነገሮች ያሉት ምን አለሽ ተራ ነው...
    ብዙ ፅድት ያሉ ሰፈሮች እና ውብ ቤቶች የምታየው እዚህ ባሉ ውብ እጆች እና አዕምሮ ዎች ነው::
    እውነት ነው ዮኒ ምን አለሽ ተራ አንደኛ 👍🏽

  • @nardosasers8736
    @nardosasers8736 3 года назад

    Yuuu

  • @silas8349
    @silas8349 3 года назад

    እንዴት ነው ባለፎቅ የማትረሳው ይተቀመመች ምግብ ቤት ን ያላቀረባችሁት? እውነተኛው የተ ቀመመች ባለ ደረጃው ቤት ነው እዛው ሰፈር

  • @MiKi-ft6ge
    @MiKi-ft6ge 3 года назад

    Eslam bete lekeskesochiiii

  • @fegegtatube3107
    @fegegtatube3107 3 года назад +1

    ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን!
    የTikTok ንግስቶቹ yeti እና hayutiን እንዲሁም #junta tiktok challengeን ጨምሮ ሌሎችም በየዕለቱ የሚለቀቁ አዝናኝ የTikTok ቪዲዮዎችን በኛ ቻናል ማግኘት ይችላሉ። አንድ አፍታ ጎራ በማለት እውነታውን ያረጋግጡ። ቪዲዮው ከተመችዎት like እና subscribe ካልተመችዎት ደሞ ቢሻሻል የሚሉትን ነገር comment section ላይ ያስቀምጡልን። እናመሰግናለን!!

  • @zekariyaspes8972
    @zekariyaspes8972 3 года назад +2

    First comment

    • @lovehelinarecipe9932
      @lovehelinarecipe9932 3 года назад

      ሰስክራይብ እንድታደርጉኝ በትህትና እጠይቃለሁ

  • @kaleabe_a_tilahun2100
    @kaleabe_a_tilahun2100 3 года назад +1

    tegi tegii timelese ere tew

  • @bertukan7335
    @bertukan7335 3 года назад +1

    አረ በስመአብ የ ገና ፆም ነው እኮ እኔ አረብ ሀገር ሆኜ። ለሀገር አብቃኝ እያልክ ነው

  • @user-mu3vd9jf9d
    @user-mu3vd9jf9d 3 года назад

    አክስራችሁ አደማትወጡ ተስፋ አለኝ

  • @zenebewendmsisha3586
    @zenebewendmsisha3586 3 года назад +2

    ምነው ዮኒ ምግብ ቤት መግባት አዘወተርክ ሌላ የለም ወይ?

  • @ethiopiaethiopia3217
    @ethiopiaethiopia3217 3 года назад +1

    ብሩክክታዊን አያያዝሽ ደሲላል

  • @user-ev6ij7pv5i
    @user-ev6ij7pv5i 3 года назад +6

    በፆመ ነብያት እንቁላል ቅቤ ስጋ እንዴት ነው ነገሩ እናንተው 😏😏😏 መብላታችሁ የራሳችሁ ጉዳይ ደሥ እዳላችሁ ምናለ ሚዲያ ላይ አውጥታችሁ ሰው ባታሳስቱ ቱ አይ

    • @user-zj9xp9hk8d
      @user-zj9xp9hk8d 3 года назад +1

      ከፆም በፊት የተቀረፀ ነዉ

  • @chfhrthfh4586
    @chfhrthfh4586 3 года назад

    አስቃነሃኝ ዮኝ አይቤ እንዴት እንዳናፋቃኝ

  • @habtamutechsociety
    @habtamutechsociety 3 года назад +2

    arif newu .
    💡 ስለ ቴክኖሎጂ አሰራር፣አጠቃቀምና መረጃ ከፈለጉ ይህን ቻናል ይጎብኙ ሊንኩን ጠቅ ያድርጉ ይጠቀሙበታል.
    💡

  • @guadatube5661
    @guadatube5661 3 года назад

    በስልኮት አሪፍ የyou tube ቪዲዮ ለመስራት ቪዲዮዉን ይመልከቱ

  • @ronikaweleyewa9483
    @ronikaweleyewa9483 3 года назад

    Saku des yelal

  • @user-fm1dl5yw4r
    @user-fm1dl5yw4r 3 года назад +1

    እኔምለው የገናፆም የገባ መስሎኝ እዴት ስጋና እቁላል እበላላችሁ🙄

    • @proudorthodoxchristian6351
      @proudorthodoxchristian6351 3 года назад

      እኔም ግራ ገብተውኛል እህቴ ።

    • @user-fm1dl5yw4r
      @user-fm1dl5yw4r 3 года назад

      @@proudorthodoxchristian6351በጣም ይደብራል መፆም ባይችሉእኮን ስጋመብላትየለባቸውም እኮ

  • @alemsaham638
    @alemsaham638 3 года назад

  • @nejuyebilalzr8171
    @nejuyebilalzr8171 3 года назад

    ፈጢራው ከስራው መቅለል ጣዕሙ 😋

  • @user-ux8qx8xj1z
    @user-ux8qx8xj1z 3 года назад +1

    ኢናንተ አገስሶች ሀይማኖታችሁ ምንድነው 😞🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

    • @adenhabeshawit7767
      @adenhabeshawit7767 3 года назад

      @daniel james colobong በስመአብ ይሄ ሁሉ ስድብ ምነው እና ክትፎው ስጋ አይደል እንዴ

  • @adad708
    @adad708 3 года назад

    ሂንዶ ናቸው ስጋ ማይበሉት

  • @user-jh9iw4rc8l
    @user-jh9iw4rc8l 3 года назад

    ክትፎ አይቤ ይስራው ጉራጌ

  • @lifenoro3638
    @lifenoro3638 3 года назад

    ኸከአሠሠኘመነ

  • @user-ew8ek8hc8o
    @user-ew8ek8hc8o 3 года назад

    እናተ ህዝቡ ተጨቆ ታሽቃብጣላችሁ

  • @mrchu5492
    @mrchu5492 3 года назад

    🤮🤮

  • @Getaneh188
    @Getaneh188 3 года назад

    digusting

  • @hiruthirut9000
    @hiruthirut9000 3 года назад +3

    መጥበሻው በጣም ቆሻሻ ነው ለመብላት ይዘጋል

    • @bsgshggsgssge9742
      @bsgshggsgssge9742 3 года назад +1

      አይበለም፡ሞየበልብብነው፡ለውርነው፡እድሜለማደም፡ብለቹ፡አርፈቹ፡፡ተቀማጡ፡

    • @elsabetalemu5986
      @elsabetalemu5986 3 года назад +1

      ማነሽ አቃቂር መጥበሻዉ እኮ ዘወትር የሚሰራበት እቃ ነዉ ሊያዉም ዘይት የሚጣድበት የስራ መጥበሻ ነዉ እንከን አታዉጪ ዝም በይ 🤐🤐🤐🤐🤐🤐እረ በጌታ እኔ እኮ አንዳንዶች ብቻ ተዉኩት አናጋሪ ሁላ 😏😏😏😏😏

  • @peaceethiopia638
    @peaceethiopia638 3 года назад +4

    ዮናስ አሁን ከከፍታህ ወረድክ ፣ አብዛኛው ተመልካች የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ መሆኑን የዘነጋህ መሰለኝ ነው ወይስ ሃይማኖትህን ለማስተዋወቅ ነው እናንተ የመጀመሪያ እንደሆናችሁ እወቁ ፣ ፆማችንን ስታራክሱ ማንም አርጎት አያውቅም መስሏችሁ ነው ኦርቶዶክስ ሃይማኖት
    ፆም ፀሎቷ ለሕዝብና ለሀገር ነው ።ለገንዘብና ለቁሳቁስ አይደለም። ሆን ብላችሁ ፆሙን ጠብቃችሁ !!! ኦርቶዶክስን ማዳከም ማለት ሐገርን እንደማዳከም ይቆጠራል ከጁንታዎቹ ለይተን አናያችሁም።