አባዱላ ገመዳ ከደረጀ ኃይሌ ጋር ክፍል 2 - Benegerachin lay
HTML-код
- Опубликовано: 9 фев 2025
- አባዱላ ገመዳ ከደረጀ ኃይሌ ጋር
ክፍል 2 Benegerachin lay -Abadula Gemeda With Dereje Haile
#Benegerachinlay #AbadulaGemeda #Dereje Haile
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World
በንባብ የ #ደረጀ #ኃይል!
የጋዜጠኝነት ልቀት ጥግ!
ልባምና ገራገር ሰው!
እንኳን ተወለድክልን።
ደርዬ ዛሬ ልደቱ ነው እንኳን
ተወለድክ!
Happy birthday! 🎉🎈
I must admit that this interview has completely changed my rather negative view of Abba Dula Gemeda and his role in Ethiopian politics. I never knew that Abba Dula is such a simple, unassuming, down-to-earth, good-natured, and peace-loving human being! So thank you very much for making this interview possible. I have decided to buy his book tomorrow morning to read more of what he has to say!!
ስለእዉነት ደረጄ ሀይሌ እና መአዛ ብሩ የእዉነት ጋዜጠኛ።
L
አባዱላን በተመለከተ (ሌባ ዉሸታም )ላልክበት በመረጃ መሞገት ከቻልክ ፃፍልኝ ።
ሁለቱ ብቻ ናቸው ያሉን !!!
የአመቱ ትልቁ ውሽት በአባ ዱላ !! እግዚአብሔር ያሳያችሁ ሊገድላቸው ከፊት እያነጣጠረ ያለውን ሽፍታ እሳቸው መድረግ ላይ ነበሩ ድንጋይ ፈልገው ባገኙት ድንጋይ ሊገድላቸው የነበረውን ሽፍታ የያዘውን መሳሪያ ተቀብለው ... እግዚአብሔር ያሳያችሁ ሲጀመር ተጀምሮ እስኪያልቅ ድረስ ውሽት ውሽት ነጭ ውሽት ብዝህ እድሜ እንደዝህ ከመቀበጣጠር መሞት ሳይሽል እይቀርም! ነፍሱን አይማረውና መለስ በደንብ ነበር ይጋልበው የነበረ
ህፃናት ራሱ እንዲህ አይፎገሩም። ሚስቱ ታሳዝናለች ከዚህ ሰዉዬ ጋር መኖር የነርቭ መቃወስ ያመጣል። በረባሶ አድርጎ ተሸክሞ መኖር የነበረበት ሰዉ የህዝብ አደራ ተሸክሞ መኖሩ ያሳዝናል። ህውሀት በኩርኩም አያለዉ ሲያዘው ድንጋይ የለም ነበር።
Hard talk ማለት ይሄ ነው። ተጠያቂን ከፍ ዝቅ ማድረግ ሳይሆን እንደ ደረጀ ጥልቅ እውቀት ኖሮት ተጠያቂን አክብሮ ነገር ግን ሳይፈሩ ሕዝብ የሚፈልገውን መጠየቅ። ቤቲ ሰማሽ?
አባ ዱላ ረጅም ጤና ና ዕድሜ !!
ለሀገሩ ሙሉ ጊዜውን እና ዕድሜዉን የሰጠ።
እናመሰግናለን ደረጀ። ደስ ይል ነበር። አንድ ቀን አቶ በረከትን ስምዖንን ታገኘዋለህ ብዬ አምናለው።
When did we Ethiopians blame individuals based on facts? I really sorry to misunderstanding you (Mr. Abadulla) while you tried your best during your career for this nation. Blessings!!!
Derie, you are so smart and best journalist. Keep going!
ስምንትኛው ንጉስ አባዱላ ምላሰኛ ሆኖ የለ እንዴ
its Ok We understand You oromo Is Alwas Mis Understud In Ethiopian Socity Starting From our On Oromo PeoPle If You are Secsessful In Oromo Socity Some People Will Spread Roomers That Your NoT Even Oromo To Bigin With And When OnE Day You Stand Strong And Become Top People Will Say I Miss Understud You ItS The Way People Are even In Amhara And Tigray People Its The Seam If Your A Sucsusfull tigre They Will Say Your not tigre if your a succsessful amhara its the seam they will say your not amhara this comen
Derege egeqe betame yemewedeke yemakebereke edeme ketena abezetwo yeseteke 💒⛪💒🗼💯💚💛💟akebareke k. U. A. S. A. A
I have great respect for sir💜 you do your best to your Country Ethiopia I believed your story that is way God protected you God be with you avery stop of your way thank you for your service 💜🙏
አባ ዱላ ገመዳ ረጅም እድሜ ጤና እና ህሊና ይስጥልን እናመሰግናለን !
ደሬ እንዴት አድርጌ ላመስግንህ ? ኢህአዴግ ራሱ ስርአቱን ብትንትን አድርህ አሳይተህኛል !
ደረጀ በስራህ በጣሙን አመሰግናለሁኝ
መፅሀፉን በሽፋኑ አትፍረድ ይባላል
አባ ዱላ በስራህና የህይወት ልምድህ ያሳላፍከውን ጊዜ ከደረጀ ጋር በነበረህ ቆይታ አካፍለህናል በጣም አመሰግናለሁኝ ለእኔ ዛሬ ነው ሰው ሰው የሸተትከኝ በተቻለ መጠን ወደሚዲያ አንተና ሌሎች እየመጣቹ እደዚህ ብትናገሩ ጥሩ ነው
ሳምንቱን በጉጉት የምጠብቀው ዝግጂት.ባክክ ደሬ ፕሮግራምክን በሳምንት አንዴ ሳይሆን ቢያንስ ሶስት ቀን አድርገው.የጋዜጠኝነት ብቃትንና ጥግን ሌሎች ይማሩበታል.በርታልን ደሬ የሰው ማኛ
ደሬ እጅግ በጣም ነው የማደንቅህ። በተለይ ደግሞ አቶ ጄነራል አባዱላ በድንጋይ.... ብሎ ሲቀደድ አምልጦህ ባለመሳቅህ። ሶስተኛውን ክፍል በጉጉት እየጠበኩ ነው።
Thank you Abbaa Duulaa Gammada
ደረጀ ሀይሌ አክባሪህ ነኝ ዛሬ ግን አባ ብላን ስለጋበዝከው ለማየት ከብዶኝ
በአስተያየት ብቻ ወጥቻለሁ ደሬ ትልቅ
ሰው!!!
He is very Graceful man I like him 💜
አቶ አባዱላ የፈለገ ወንጀል ይስሩ አያገባኝም አብይን እውቀቱን አይተው ወደ ፊት ስላመጡልኝ እናመሰግናለን በዚህ ክሰውናል እድሜና ጤና ይስጥልን
እይታ
@@seifuteshome5338 7777777777777777777777777777777777777777777uűyewwee3errrr444rrr4rrrrrrrr4rrrrrrrrrrdddddddddddddddrrrrrrrrrrrrrr4rr444
ሰዉ የፈለገዉን ይበል ነገር ግን ሌላዉ ይቅር እሳቸዉ የአገራችን ትልቅ ጄኔራል ናቸዉ መከበር አለባቸው ዝም ብለው ያመጡት ስልጣን አይደለም ስናወራ ከአፋችን ለሚወጣዉ ቃል ብንጠነቀቅ ጥሩ ነው ዝም ብሎ መቀባጠር ኢትዮጵያዊ ወጉ አይደለም
በተረፈ እኔ እሳቸዉን በጣም ነው የመወዳቸዉ የማከብራቸው
የምንወድህ የምናከብርህ ጋዜጠኛ ደሬ ሀሌ መልካም ልደት ይሁንልህ!እንኳን ተወለድክ ሺ አመት ኑርልን💚
zúzú móhåmmëd donkey Amhara game over
ሰዉ ኩፉ !ታድያ ለምን የኣባድላ የተከበረ መልካም ስም ታጠፋላቹ.አባዱላ እንደዚህ ዓይት ሰዉ እንዳልሆንእነዉቃለን
ቀረ ሂወትህ ይባረክ ኣባቴ
ከትግራይ ናከአማራ ተራራዎች ግንባረ ሰትመራ የነበረክ ነወ።
እንደ እባዱላ ፍራንካ የሌላችሁ እርዳታ ስለምንስጥ ተመዝገቡ 💸
ደስ የሚሉናቸው በፊት እጠላቸው ነበረ አፉ በሉኝ አባዱላ
ስው ለምን እንደጠላው ብዙ አልገባኝም። ለእኔ የማላቀው አሳውቀውኛል በአንድ ወቅት ሀገርን የመሩ ናቸው ስለዚህ ቢመስገኑ መልካም ነው።በመቀጠል ግን የገርመኝ አሁን ያለው ጠብ በፊትም መኖሩ ነው። ለመስተካከል ቢሰራ መልካም ነው።
Dere real jornalist. I respect you all the time
አባባባባባ ዱላላላላ ( የዱላ አባት)
Ewnet new kelebachen west alwetahem hulem belebachen west alek enewedehalen rejem edme ketenagar yesteh keber lemigebaw kebren ensetalen we have Big Respect for you God bless you with your all family
እንደው ደሬ በዚ ጣፋጭ ድምፅክ ኣንድ ረጅም ልብወለድ መፅሐፍ ከበዓሉ ግርማ ሀዲስ እሚል ካልተረክልን እከሰሃለው ለዚ ላማረ ድመፅ ለሰጠክ ጌታ
መልካም ልደት ደሬ ድንቅ ጋዜጠኛነህ ነህ ለኔ።
Obboo nama aja'ibaati isin
ደሬ ምርጡ መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ መልካም ከስራችሁ ጊዜ እውነት ያግዛችኃል
ደሬ እየገረመኝ ነው የተከታተልኩህ !
ተባረክ
ከሰማሁት ስለ ዶ/ር አብይ ስለ ኦቦ ለማ ስለ ጀዋር 👉ያለውን ዕይታ አደንቃቸዋለሁ!
አመስግንልኝ::
ደሬ ስታነብ አባ ዱላ እንደ አዲስ ይስመሀል እሱ የፃፈው እስከ ማይመስል ድረስ እውነትም ድምጽህ በጣም በጣም ድንቅ ነው ።አጠያየቅህም ሀላፊነት ያለው ነው። አባ ዱላ ገመዳ እግዚአብሔር ቀሪ ጊዜዎትን እግዚአብሔር ይባርኮት።
Welcome ተወዳጁ ክቡር ደሬ
Peace Message Is Lessthan For War Message
All Educated Ethiopians know every thing about this person. Talk....talk...talk...talk!!!
ደሬ ደርዳሬ ከች አለ ዛሬ.እንኳን ደህና መጣህልን
ere friend lela derje comedian atetra
seare kidane ደሬ ደርዳሬን ለኮሜዲያን ደረጄ ብቻ ማን ነው የሰጠው ? Patent right ይጠበቅለት ልትይኝ ባልሆነ
We do urge Mr. Abadula Gemeda to respect the sovereignty and autonomy of people in a democratic state. I am sure his Excellency Ato Abadula does not believe in putting pressure over the people of Wolaita to Box-in a repressive political structure without the Will of Wolaita people! Let all support such a peaceful people of Wolaita!!
Wolaita Demands its own self-Administration and Political Self-Determination!!
Wolaita Regional State!!
Peace and Justice for Ethiopia!!
Aba dwola qemeda eqezyabere 💒⛪⛪kere zemenewete kedeme ketena abezetwo yesetewete enewedewete slene enameseqenalene⛪💒⛪🗼💚💛💟💯
ደሬ ወንድሜ እንኳን ተወለድክልን መልካምልደት
ሳሚ ከስውዲን
ወይኔ እንዴት እንደተመቻችሁኛ ፍርንካ አለ የለም ምክንያቱም ተርት ተርት በጣም ደስ ይለኛል
መልካም ልደት ለእንቁው ጋዜጠኛ ደረጀ ኃይሌ::
Mr. Dereje Thank you for being professional journalist.
አንድ የታዘብኩት ነገር የአባዱላ ጥርስ ፕሮቴክትድ ነው። በምን አወቅህ ብትሉኝ በጉንጩ።
የተከበሩ አባ ዱላ በጣም ነው የተመችኝ
I'm really sure this man 100% tigre new
የቀድሞው ባለስልጣኖች በሙሉ ገንዘብ የለንም ይላሉ እስካሁን ከአቦይ ፀሀዬ እሰከ አባዱላለነብሳቸው ስለሚሰሩ ገንዘብ የላቸውም ታዲያ ማነውገንዘብ ያለው አይኢቺ አገር ስታሳዝን ።
Er minbwetachew bzorbet ayzorum lzayawem Abayen abadula kkk
ያነጣጠረን ወታደር በድንጋይ ሀሀሀሀ
ደሬ የማትጠገብ ከች አልክልኝ አቀራረብህ ደስ ስለሚለኝ ነዉ የማየው
Betikikl ene yewelega lij negn yigermegnal ende abadula be welega hizb tekebayinet yagegne meri yelem betam le teresawu le wellega hizb bizu negr yaregu Meri nachewu astawusalewu lik Kellem wollega zone sihon wana menged tito Ke Gimbi be Genji argo yubdo meto sewun aweyayto nebr betam hitsan hogne filefitachewu kome ayachewu nebr kesewu gar komo siweyayu betam sewu des alewu mechem ke wollega hizb lib atwetam ke oromoon hizb ❤️
This men is responsible for the 27 years of mess in Ethiopia. Great respect for Dareje Haile.
ጀግና ምናሴ ክላሸ ታጣቂን በድንጋይ ማራኪ kkkkk
ደሬ ሰላም ሁን።እኔ በወቅቱ እንዴት አደርግ ነበር? ብለን መጠየቅ ይገባናል ብዬ አምናለሁ ።ኮመንቶቹ ላይ መተቸት አንድ ነገር ነው ።ስድድብ ምን ያደርግልናል ።
endet yehzib shilmat bedrjit mels yibalal betam yegermal aba dulla betam talak sew neh abet giff
አባ ዱላ ወደ ካሜራው ሰረቅ እያረገ የሚያያት ነገር ጥርጣሬ አሳደረብኝ ።
Man yehone awo servkyalehu belo ewnetun yemyawera
pls dere bereket semon
Abadula zaray anten madinek jemeriku respect ❤
እኔ አብይን ብሆን ይህን መልካም፤ ቅን የሆነ ምርጥ ሰው ስሜ የእድሜ ልክ የኦሮምያ ፕሬዝዳንት አደርገው ነበር። ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ አባ ዱላ ክበር፤ ክበር፤
Whichone Is Send Info About WAR???
Equality Is First
Matured politician
ፍራንካ ለሚለዉ ጥያቄ የተመለሰዉ መልስ ተመችቶኛል……… መልካም ቆይታ
The Most tube are amazing.
I like the way you ask you are very smart Dereje
ደሬ አቀራረብህ መሳጭ ነው። thanks
ጎበዝ ቀልደኛው በዝቷል ። አባ ዱላ ግን ደቡብንም በድንጋይ ነው እንዴ የበታተንከው ። ወይ ቀልደ ክበብ ተበላህ ኡኡ በል ስራህን ተቀማህ ።
This is so far from lie because where did he get the stone 😂😂😂😂
Straggle Is Start From Any Country 👌
ልቦለድ ይበዛዋል
አይ ደሬ በጣም ነው ያሳከኝ ፈራንካ ሰትል ዘፈኑን ነው እንዴ እያልኩ ነበር ሀሀሀሀሀሀ አታየውም እንዴ የፋሲካ ድልብ በሬ አክሎ ኬት መጣ
ልክ ነህ ደቡብን ለመከፍፈል በድብቅ እየሰራህ ነው አጋሰሰስ
Dere I like your program
And please Ermiyas Amelegan interview argew
ደሬ ከራንካ የለውም እነሡ እኮ ፈራንካ አይዙም ዶላርና ይሮ ፖውንድ እንጂ አሳቀህ አይደል ደሬ እኔም ስቃለሁ 🤣😂🙃🤓🤣😂😆😅😁😀
ER ENEM LBE ESKMFERS NW YSAKUT
" ሙስና"ተቆለፓፕሳ አምራ ተውባ ስጦታ" "ሽልማት "ተብላ ተገልፃለች
ደረጀ ግን ደህና ጎርጓሪ ነህ። ጋዜጠኛ እንዲህ ነው ሲበስል ማየት። ኮርተንብሃል።
እጅግ ደስ የሚል መልስ - አላውቅም!! ማለትም በእግዚያብሔር ሀይል፡፡
i really appreciate and respect his honesty
really?
34:01 ኣከባቢ ኣረ ስሙት እማ የህንድ ፊልም እየመሰለኝ ነው ማን ነበር ስሙ ያ ዝናብ እየዘነበ ኣይነካኝም ያለ ፓስተር ሁሉ ነገር ራሱ ነው ያዘጋጀው።
በጣመ የሚያስቅ እና የሚገርም ነው
በጣም ነው ያዝናናኝ ለህጻናት የሚነገር ተረት ነው የመሰለኝ
ባለ ጠመንጃው ሊተኩስ ሳይሆን
ጠመንጃው ለምርኩዝነት ሊጠቀምበት የያዘው ነው የመሰለኝ
ከዚህ በመነሳት ጀኔራሉ የሚናገረው ሁሉ ውሸት መስሎ ተሰማኘ
ምኑንም ማመን አልቻልኩም
😆😆😆😆
@@awabi4005 🤣🤣🤣 በጣም ተጫወተብን እሄን ሽሬክ ፊት
@@kante5318 ruclips.net/video/xsthQADFl2Y/видео.html
Dereje Haile betam adnaqih negni Abadulan yemesele tiliq ye hageritu mery mehon yichil yenebere sew yizeh bemeqrebih amesegnalehu begile. Hurso maseltegna sifetsem ene belela siltena kelela guadochi gar nebern iziyaw Hurso.yetenagerew tikikilegna yagateme new betam migerm new be hiwot enayewalen bilen alasebnim neber tamir.
Ask im about baykrome
Skilfull Interview
ከኣህያጋ የዋለች ጊደር ወያኔ በድንጋይ ኮሎኔል ማርከናል ሲሉ ሰምቶ እኮነው መሳርያ ያነጣጠረብኝ በድንጋይ መትቼ መሳርያው ነጠቅኩት የሚለው ኪኪኪኪኪ
I am hear b/c I like like like......Derege Hayle voice!!!!!!!!
Wow! You are incredible journalist.
Welcome Aba Dula.
About PEACE Watch Equality
Always respect for this respected man Abbaa Duulaa
WAR Message
Happy Birthday 🎁 dereje haile
ke oneg yeteshale tekebaynet alen yemilew betam geremegn. minew zarem ewunetun menager lemin akatot aba dula ?
ለኦሮሞ ሀዝብ ከኦሮሞ ሀዘበ ይበልጥ የትግራይ ሕዝብ ያቀርበዋል 👮🏾♀️
leba eko new
ደረጀ በጣም ወድጀሀለሁ!!!!
ደርዳሬ
ወይ ጉድ!!!!
😂 😂 😂 34:05 bedngai metchew mesariyawun tekebelkut 😂 😂
ክቡር አባዱላ ደህና መጠህ መጠህ የህንድ ፍልም አደረከው እንዴት ነው ያነጣጠረውን ሰው መድረክ ላይ ዲንጋ ፈልገህ 😁 ወርውረህ መተህ ጠበንጃ እምትነጥቀው ነውስ በማጂክ አፍዘህው ነው😁😁😁
ይሄ ሰውዪ በጣም ውሸታም ነው በድንጋይ መትቼ ጠመንጃውን ተቀበልኩት ይላል ተኝቶ የነበረና ያነጣጠረን ወታደር በድንጋይ አንተን የሚጠብቅ ድንጋይ ነበር
ከቀደሙት ፓለቲከኞች የተሻሉ ሰው መሆናቸውን መታዘብ ችለናል ::
ሌላው ቢቀር ተተኪዎችን አፍርተዋል ::
Nice Indian movie
ክላሽን በድንጋይ ማረኩ ይላል አባ ድላ!
007
ይህቺ ጥሩ ቀልድ ናት ! ነፋስ በጎራዴ ይሉሃል እንዲህ ነው።አነጣጥሮ የተቀመጠን ሰው አባዱላ ድንጋይ ፈልጎ በድንጋይ መትቶ ጠመንጃ ሲቀበለው ታየኝ እኮ ! አይ አይ ድሬ ሰውየው ታዲያ ሞተ ወይስ ተረፈ ቢለው ኖሮ !
Beterunet tashenfalh gna mazen aykerbhm