ሴት ለምንድነው አልጋ ላይ ባልዋን እቢ እምትለው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • #seblebekelegizaw
    #seblebekele
    #dallolentertaiment
    #abelbrhanu
    #mikimiko
    #ebs
    #rakebalemayehu
    #zhabesha
    #ethiopian
    #seblebekele
    #seble
    #ashruka
    #mensurjemal
    #love
    #life
    #ebstv
    #midia
    #yelebweg
    #comedianeshetu
    #ebstvworldwide
    #eyohamedia
    #arttvworld
    #annabey
    #easytube
    #donkeytube
    #addischewata
    #ethiopiandrama
    #babi

Комментарии • 3,2 тыс.

  • @tegenedeme4314
    @tegenedeme4314 6 лет назад +48

    በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባረኪ ይሄ ትምህርትሽ ብዙ ሊፈርሱ ጫፍ ላይ ያለውን የብዙዎችን ትዳር እንደምትታደጊ በጣም ተስፋ አደርጋሁ ፡፡ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ፡፡

  • @genetsamuel966
    @genetsamuel966 6 лет назад +380

    ሰብሊ ... ወንድ ልጅ ያውም ያበሻ ወንድ ሆዱን ከሞላና ስሜቱን ካረካ ሌላው አይታየውም ያበሻ ወንድ 97 %ፍቅር አያቅም ሆዱንና ስሜቱን ብቻ

  • @betiadise3161
    @betiadise3161 6 лет назад +92

    የሀበሻ የትዳር መፍረስ ችግሩ በግልፅነት አለመወያየት ነው።
    ስለዚህ እንዳንቺ አይነት አመለካከት ያለው ይብዛ።እወድሻለው።😍😘

  • @sunnatobe2720
    @sunnatobe2720 6 лет назад +169

    አሰላሙአለይኩም ለክረስቲያን ወገኖቸ ሰላም ዋላችሁ እኔምለው እናተ ሙስሊም እህቶቸ ተው ሰው አትሳደቡ ልጂቱ ምን አጠፉች መስማት የፈለገይስማ መዛለፉን ምን አመጣው ስትሰዳደቡ አላስቻለኝም እኔምለው በዘድሮው ዘመን መደመር ነው እንደት ትጣላላችሁ አገር የገራነው ሀይማኖት የግል ነው እኔ ሙስሊምነኝ ግን ማንንም መሳደብ አልፉልግም ምክነያቱም ኢትዮጲያዊ በሙሉ እህት ወድም ነው መሰዳደብ መዘዝነው

    • @african8846
      @african8846 6 лет назад +1

      hayat hasen
      Anchie.ye wolo.muslim.ye abuke.gorebet.mehone alebish.wollo muslimoch.fiker.nachew.nger.tenkole.ayakum

    • @sunnatobe2720
      @sunnatobe2720 6 лет назад +1

      አወ የኔ ቆጆ አውቀሻል የደሴ ልጂነኝ እናም ሁሉንም ወገኖቸን እኩል እወዳለሁ አልሀምድሊላህ የኔ ምርጦች

    • @أمسعدمنهجالسلفي
      @أمسعدمنهجالسلفي 6 лет назад

      hayat hasen አለህ ሀምድልለ እስል ምነችን ሁልንም አስተም ርነል ኢየሱስ ኢሰ ነብይነው ጌተ አይደለም

    • @umunebil1140
      @umunebil1140 6 лет назад

      በጣም ደስ ይላል የምትይው ነገሮች ሁሉ በአብዛኛው የኢትዬጲያ ወንዶች ችግር ነው ግን ለመነጋገር ፍቃደኛ ካልሆኑስ

    • @fasikabelihu4076
      @fasikabelihu4076 6 лет назад

      Kkkkk

  • @nagatahmed3988
    @nagatahmed3988 5 лет назад +11

    ምን ላርግሽ 100%ትክክል ነው የሁሉም ቤት ችግር ነው።ደሞ የምትሳደቡ ሰዎች ስነስርአት ይኑራችው ።ሰላምሽን እስከነ ቤተሰቦችሽ ያብዛልኝ💖👌

  • @cell4652
    @cell4652 5 лет назад +24

    እኔ አክራሪ (ኦርቶዶክስ) ነኝ ግን በትምህርትሽ በጣም እየተጠቀምኩ ነው።(የድግል) ልጅ ዘመንሽን ይባርክልሽ

    • @dayner989
      @dayner989 5 лет назад

      እመአምላክ ደግፊኝ Cell ምን ዋጋ አለው ስም ብቻ ግብር ዜሮ

    • @megersaargaw7448
      @megersaargaw7448 5 лет назад

      God bless you abundantly. your are wonderful. Excellent teaching .please teach/tell ladies to talk their needs openly.
      megersaarga@gmail.com

    • @سارهس-ح8ن
      @سارهس-ح8ن 4 года назад

      አቦ ይመችሽ ተመቸሽኝ

  • @tube-tz9tl
    @tube-tz9tl 6 лет назад +101

    ጥሩ ትምርት ነው
    እኔ አለሀምዱሊላህ ባለትዳር ነኝ በትዳሬ በጣም ደስተኛ ነኝ ምክኒያቱም ሁለታችንም ግልፅ ነን ባሌ ፊቴን አይቶ ነው ውስጤን የሚረዳው ፍቅር አየሰራን እራሱ ከሱ ስሜት በበለጠ የኔን ይጠብቃል መርካቴን ያረጋግጣል ስለዚ እንደዚ ምርጥ ባሎችም አሉ ሁሉም አይደሉም

  • @meletsega6255
    @meletsega6255 6 лет назад +142

    በመጀመርያ ደፍረሽ ወገንሽን ለመርዳት ይህን አርስት ይዘሽ መውጣት ሽን አደንቃለሁ ! ምክንያቱም በሀበሻ society በግልጽ የማይወራ ግን ለብዙ ትዳር መፍረስ ምክንያት የሆነ ነገር ነው ! ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክሽ!

    • @sarrarksa4830
      @sarrarksa4830 6 лет назад

      ሜላት ፍቅር ያሸንፋል አንች አጭበርባሪ ነሽ ኢየሱስማ ጌታ ነው

    • @meletsega6255
      @meletsega6255 6 лет назад

      @@sarrarksa4830 excuse me ! What is that mean? What is wrong?

    • @jfyjhjftjvss7091
      @jfyjhjftjvss7091 5 лет назад

      ከምጠላው ሀይማኖት ጲንጤ ነው

    • @ማሻአላህአላህያግራልህሁሉ
      @ማሻአላህአላህያግራልህሁሉ 5 лет назад +2

      ኧረ እየሡሥ ጌታ አይደለም ፍጡር ነዉ

    • @simeneshayalew992
      @simeneshayalew992 5 лет назад

      ጉራጌ አይናውጣ ሀበሻ አሰዳቢ ባለጎች ወራዳ ኩራተ ቢሶች

  • @gentapk1620
    @gentapk1620 6 лет назад +61

    የኔ ቆንጆ ስታአምሪ ምክርሽ ብቻ ሳይሆን ሁሉ ነገር በጣም ነው ደስ ያአለኝ እናመስግናለን እኔ ላገባ ስለወነ በዚ ትምህርት ነው የምቀጥለው

  • @amanamare8886
    @amanamare8886 6 лет назад +34

    wow amazing personality...amazing words ....true life story ....thanks a lot sebli god bless you

  • @nebt9215
    @nebt9215 6 лет назад +155

    ጼንጤ አይደለሁም ግን ትመችኛለሽ ሰብሊያችን .እግዚአብሔር ይስጥሽ. እንደው ንገሪልኝ ለአንዳንድ አበሻ ወንዶች ፍየል ፍየል እየሸተተ ቆንጆ ሴት የሚመኘውን :) ሰብልዬ ያምትይው አይነት ይዜ ቁጭ ብያለው በጊዜ. ተባረኪ.አትጥፊ

    • @dhghogg5780
      @dhghogg5780 6 лет назад

      Me to you. So ilke s.

    • @ምህረትየበዛላትሰላምየክር
      @ምህረትየበዛላትሰላምየክር 6 лет назад

      Hhhhhhhh blew

    • @unicellkh2845
      @unicellkh2845 6 лет назад

      ስብሊዬ ተባርኪ ዘመንሽ ይባርክ

    • @Haile-1979
      @Haile-1979 6 лет назад +4

      ኣይንሽን ሸፍኖ ፓስተር ስረኣረካሽ እፍረት የለሽም ዙሙት ወንግል ሆነ ጉድ ነው ሳይንስና ወንገል እርስ በርሳቸው ሞኝ ሞኝ ነው የሚባሉ በ መናፍቃን ግን ጛድኞች ናቸው

    • @nebt9215
      @nebt9215 6 лет назад +2

      @@Haile-1979 መማማር እኮ አልዝቻልንም .leave her alone

  • @ኩክየለሽማርያምባለውለታየ

    ሰብልየ ስወድሽ የምወድሽ ጴንጤ ስለሆንሽ አይደለም እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የምታስተምሪው ሁሉ መሬት ጠብ አትልም አብሶ እሄ እናመሰግናለን ሰብልየ ቀጥይበት

    • @sofiasofia3018
      @sofiasofia3018 5 лет назад

      yene eht bmegemery geta ybarkish betam new mfelgsh kechalsh xaflign telephonn elklshalehu

  • @hzhzbznzn8014
    @hzhzbznzn8014 6 лет назад +88

    እኔ ገና ዛሬ አየሁሽ ግን በጣም ትምህርት አለው ችግሩ የሀበሻ ወንድ አይገባውም

    • @heyrealiyu3093
      @heyrealiyu3093 6 лет назад +1

      Hzhz Bznzn አይባልም የኔ ቆጆ ሁሉም ወንድ አይደለም

    • @mdselman1868
      @mdselman1868 6 лет назад

      ባጋሊ ይሽናብሻ ደደብ

    • @tensaetadiwos1708
      @tensaetadiwos1708 6 лет назад +1

      አይባልም ምክንያቱም አንቺም የሀበሻ ሴት ነሽ ቢትችይ የእሱን ባህሪ ለመቀየር ሞክሪ

    • @melakeafroafrica5211
      @melakeafroafrica5211 6 лет назад

      But Why ?

  • @kadeet4088
    @kadeet4088 6 лет назад +52

    I’m orthodox but I appreciate your honesty and advice, Thanks

    • @hafetamumelack2240
      @hafetamumelack2240 6 лет назад +1

      መናፍቅ ዝንበይ ሰዪጣነ

    • @lobabaajman2345
      @lobabaajman2345 6 лет назад

      የኔቆጆስታምሪእናመሰግናለን

    • @sebatinfo1904
      @sebatinfo1904 6 лет назад +1

      Kade ET አስመሳይ እራስሽን ችለሽ አውሪ

  • @Tube-dr6ym
    @Tube-dr6ym 5 лет назад +14

    የኔ ቆንጆ በጣም ታምሪያለሽ ሲገርም ደስ እያለኝ ነው የሰማውት ልክልካቸውን ንገሪያቸው ማር ነገር ነሽ!!!!

    • @hamidadem9536
      @hamidadem9536 5 лет назад

      sEBEKA ሠበካ ነዉ እንዴ?

  • @ገራሚሁን
    @ገራሚሁን 5 лет назад +6

    እኛ ወንዶች .ምክርሽን በጣም ያስፈልገናል ድፍረትሽ ሳላደንቅ አላልፍም

  • @workeafre4389
    @workeafre4389 5 лет назад +71

    ማንጠግቦሽ አልኩሽ ሥታምሪ ልክልካቸውን ንገሪልኝ

  • @munagizaw3798
    @munagizaw3798 4 года назад +5

    የኔ ቆንጆ ሰብልዬ የእውነት በዚህ video ብዙ ትዳር ታተርፊያለሽ ተባረኪ!!

  • @yonast.samuel233
    @yonast.samuel233 6 лет назад +87

    አንቺ ጀግና ሴት ነሽ የስንቱን ደካማ ባህሪ በምክርሽ ያስተማርሽ ነሽ አድናቂሽ ነኝ ቀጥይበት

  • @assimbamedia12
    @assimbamedia12 6 лет назад +18

    ትክክል ነሽ ቆንጆ ምክር ነው ሴት ልጅ ግን በጣም ፍቅር ከሰጠሃት እና ካከብርካት ሁሉም ባይሆኑም ባለጌዎች ይገኙታል እና ኣስቸጋሪ ነው በጸወታዊ ርክብ ላይ ግን ሁሉም በፍቅር መሆን ኣለበት ብየ ኣምንበት ኣለሁኝ ፡ ትዳር ውስጥ መናበብ ኣስፈላጊ ነው ፡ ደሞ ግልፅነት ኣስፈላጊ ነው በጣም በግልፅ መነጋገር ካልቻለን ትዳራችን ልፈርስ ይቻላል ፡ ከሁሉም የበለጠ ደሞ ሁለቱም እግዚኣብሔር የሚፈሩ ከሆኑ ነው እና ሁላችን ጌታን ልመፍራት እሱን ለመከተል ያብቃን በትዳል ያላቹህ ትዳራቹህ ይባሪክላቹህ ፡ ገና ላለን ደሞ የተባረከ ትዳር ይስጠን ኣገራችን እግዚኣብሔር ይባሪክልን መልካም ኣድስ ዓመት ለመላው የኣገሬ ልጆች።

  • @birzafadmasu388
    @birzafadmasu388 3 года назад +2

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ዉድ እህት ምን ላርግሽ ጣፍጭ አንደበትሽ ሁሌም ያረካኛል ተባርኪ ዘመንሽ ይለምልም

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 5 лет назад +7

    እኔ የሴት ልጅ ደጋፊ ነኝ እና ተመችተሽኛል አስተምሪያቸው ብዙ ገገማ ወንዶች አለ ሴትን የሜያሰቃይ እረ አሲድም እየደፉ ነው

    • @orangelemmon3753
      @orangelemmon3753 5 лет назад

      አዉሬ የመሠልሽ ሸርሙጣ ለራሥሽ ተኝ አሥር ጴጤ ጋር

  • @suratn2975
    @suratn2975 6 лет назад +33

    ባልሽ የታደለ ነው! ተባረኩ ችግሩ የሀበሻ ሴቶች ግልፃነትን አለመዱም ለመነጋገሩም ለምኑም ነገር ።ግን በሌላ ፕሮግራምሽ ወንዶች ስለሚፈልጉት አጥንተሽ እነደምታስተምሪ ተስፋ አለን ok?

  • @አላህዬእወድሀለውባንተነው

    አርእሡን ሣይ ለመሥማት ፈርቸ ነበር በሀይማኖት ሣይሆን በወዶች ምክር ውሥጤ ነሽ ሠብል ልክ እደመልክሽ ግልጥልጥ አድርገሽ ተናገረሽው ወላሂ መቶ 100% አላህ ይጠብቅሽ

  • @የጎጃምጉብል
    @የጎጃምጉብል 6 лет назад +20

    ሰብለ የንድነገር ነግሬ ላስቅሽ
    ምንተፈጠረ መሰለሽ እንተባለው ተዘጋጅታ ሻማአብርታ ሮማንትክ ብላ ስጠብቀው ምንቢላት ጥሩነው ምንድነው የሻማብዛት ቤቱን እዳታቂጥው ብሎ እርፍ ምንያህል የስሜትና የሞራል ስብራት ሊደርስባት እንደሚችል ታዘቢ
    ዘረዘርሽው ነውየሚባለው ሁላቹም ሰምታቹሀል!!

    • @የጎጃምጉብል
      @የጎጃምጉብል 6 лет назад

      ወደክ በሳቅ 😀😀😀

    • @ተዋህዶሀይማኖቴየጥን-ረ1ጰ
      @ተዋህዶሀይማኖቴየጥን-ረ1ጰ 6 лет назад +1

      ድሮስ መናፍቅ ማለት ሴጣን አይደል የዝሙት ወሬ ይዘሽ በአደባባይስትወጪ የማትፈሪ በዚ እድሜሽ ማፈሪያ አሮጊት የኢትዮጵያ ሴቶች ጨዋ አንቺ ዘልዛላ ስላንቺ እኔ አፈርኩ ስላንቺ

    • @mamelegesse1450
      @mamelegesse1450 6 лет назад

      r

    • @hulubersuhone4320
      @hulubersuhone4320 6 лет назад

      Kkkkkkkk degarglat kulatam

    • @የጎጃምጉብል
      @የጎጃምጉብል 6 лет назад +1

      ሰብለ ስህተት በሞላበት አለም እውነተኛ መሆን ያስቸግራ እውነቱን መጋፈጥ (መቀበል) የማይችሉ ስላሉ ለነሱ ቦታአትስጪአቸው እሺ በርቺ ::
      ጤነኛ ዐእምሮላለው ሰው የቱጋነው ስለዝሙት ያወራትው ስለሰውልጅ
      ስለ ባል እና ሚስት በትዳረ አለም ሲገባ
      ባል ለሚስቱ ሚስት ለባለ የሚገባቸውን
      ያድርርጉ ነው የሚለው የሰማሽው
      ለምን ትሳደቢያለሽ ባለጌ ይባላል
      አሮጊት ማለት እግዚአብሔር የወደደው ሰው ነው።
      ለማርጀት መኖር ያስፈልጋል ስትኖሪ እድትኖሪየፈቀደልሽ አምላክ እያመሰገንሽ
      በመልካምስራ ማሳየት ልክ እንደሰብለ !!
      ድሮ ዛሬ አይደለም ከነችግርሽ መቆራመድ
      በድክመትና በብርታት መካከል ትልቅልዩነት አለ መነጋገር የሚባልነገር አለ
      ሲጋብ ለዳሯቸው ሰዎች ሳይናገሩ የመነጋገሩልምድ ካለመኖሩየተነሳ በቃኛ በቃኝ የሚባባሉ የኔና የሷ የኔናየሱ እዚጋ ስመጠራራት ያበታል ማሬ የለም የስኳርእቃዬ የለም ለቄስም አይነገር ይባልና ይካበዳል ቤት ያዘማል(እዳይቃናአድርጉነገሮችን ማየት )
      ተ ነ ጋ ገ ሩ ስለገደለው ነው ያለችው አዲስነገር አልተናገረችም የተፈጥሮን ህግ
      ተከተሉ በተለይ አዳሞች ሄዋኖችም አትነጫነጩ ሻሽ አስረሽ ካልሲለብሰሽ
      የእስፖርት ቱታለብሰሽ የምተኚ ሁላ
      ገና በር ተዘግቶ መብራት ጠፍቶ ብርድልብስ ተለብሶ በዛላይ የለበሽውን እስክታወልቂ የአለም ዋንጫ ይደርሳ
      ሴቶች መንገድ እደተነሳ ሰው በቤትውስጥ አለባበስ ይቅር

  • @ሀገሬኢትዮጵያ-ወ3ኀ
    @ሀገሬኢትዮጵያ-ወ3ኀ 6 лет назад +55

    ጽድት ያልሽ ደስ ትያለሽ። ግልጽ መነጋገር መልካም ነው ለሁሉም ነገር ግልጽነትን እንማር

    • @ኡምሮፊፍ
      @ኡምሮፊፍ 6 лет назад

      አይይይይ ማርዋ የኢቶዬ ወድ መቸ እንደዚህ ነው

    • @seadaseada2295
      @seadaseada2295 6 лет назад

      ላይክ

  • @sumayaa1271
    @sumayaa1271 6 лет назад +17

    አዳዶች ግርም ቱሉኝ አላችሁ እሶ ስለባልና ሚስት ነው የምታወራው እኔ ሙስሊም ነኝ ግን እገድፋታለሁ

  • @Ros-om3pz
    @Ros-om3pz 6 лет назад +17

    ...ሴቶችም ለዚህ ተጠያቂ ናቸው ምክንያቱም ልጅ ከወለዱ በሃላ እራሳቸውን ይጥላሉና።
    ወንድ ደግሞ ባየው ነው የሚማርከው ሰለዚህ ሴት ልጅ ሁሌ የመልካም ሽታ ባለቤት መሆን አለባት።
    እንቺ ያልሽው እንዳለ ሆኖ ማለት ነው ባብዛኛው የኢትዮጵያ ወንዶች የግል ንፅህና የመጠበቅ ጉድለት አለባቸው
    ንፅህና ፣ግልፅ ውይይት በሁለት ስዎች መካከል ግንኙነትን ለማጠንከር ወሳኝ ከሆኑት ነገሮች መካከል ዋናዎቹ ናቸው ብዩ አምናለሁ።
    በተርፍ የመልካም ሴትን ቦታ በጋብቻው ውስጥ ምን መምሰል አለበት ብሎ ላማወቅ የፈለገ ካል
    ምሳሌ 31 በሙሉ አንብቡ...በዚህ መጽሓፍ የተገልፅችው ሴት...ከአለባበስ ጅምሮ ስለምትበላው ምግብ ይዘርዝርና ...ባሏ ምን ያህል እንደሚኮራባት እና ምን እያለ እንደሚያመሰግናት ይዘርዝራል...

  • @helenhelen-mf6vs
    @helenhelen-mf6vs 6 лет назад +6

    ዋውው ሰብልዬ የኔውብ በትክክል ጥሩትምህርት ነውእናመሰግናለን..የኢትዮጵያ ወንዳች መቼም አይገባቸውም ጌታእየሱስ ይክፈትላቸው ማስተዋሉን ያድላቸውም..እኛንም ልብይስጠን ጌታይባርክሽ የኔእህቴ ውድድድ

    • @oromay02
      @oromay02 6 лет назад

      helen helen ምነው እረኔ እስማለሁ

  • @merrymerry4231
    @merrymerry4231 6 лет назад +18

    የኔ ቆንጆ ባለቤትየን ከሚገባ በላይ ገልፅሽዋል። ሰላምሽን ይብዛ ክፉ ኣይንካሽ ኣመሰግናለው

    • @sarasara-ky3gy
      @sarasara-ky3gy 6 лет назад

      ያድናል ግን ያለናቱ ያለድግል ማርያም የሚሆን የለም

  • @misrachigonderwa3092
    @misrachigonderwa3092 6 лет назад +43

    ወይኔ ዛሬ ገና አየዉሽ ማር እናመሠግናለን በጣም አሪፍ የሆነ ምክር ነው በዛ ላይ ግልፀኝነት ያለው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ወደድኩሽ በቃ የሠላም አምላክ ሠላምሽን ያብዛልን እማ

  • @sarahissa2109
    @sarahissa2109 6 лет назад +7

    You’re absolutely knowledgeable in this subject and thank you for mentioning everything about men👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @mihrettube5211
    @mihrettube5211 3 года назад +1

    ሠብልዬ ተባረኪ የኛ ሰው ግልፅነት ብልግና ይመስለዋል አንቺ በርቺ ወደፊት ከዚህ ሁሉ አንድ ነፍስ ብታተርፊ ትልቅ ነገር ነው

  • @alemshifera1544
    @alemshifera1544 6 лет назад +40

    ኧረ.ወይኔ.እኔ.በዚህ.ጉዳይ.ነው.ትዳሬን.የፈታሁት.ምን.ይህንን.ቢሰማ.ሰብልይ.ዘመንሽ.ይባረክ

  • @hiwetbahayiluyeromanreigns3303
    @hiwetbahayiluyeromanreigns3303 6 лет назад +29

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ያንችን ፔጅ እከታተላለሁ ማር ንገሪልኝ የኔ ቅመም ምንም አይወጣለት አንች የተናገርሽው ሁሉ

    • @rozroz9244
      @rozroz9244 6 лет назад

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💝👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌💝💝💔💕💕💞💖💘❤❤👄👄👄👄

  • @smuluneh1
    @smuluneh1 6 лет назад +7

    You are amazing, I was not sure to watch this video but it is an eye opener. Thanks love you. You are So honest and sweet.

  • @ፍቅርነኝ-ከ3ረ
    @ፍቅርነኝ-ከ3ረ 6 лет назад +8

    ወይኔ ሳቄ ናልኝ በሳቅ ገደልሽኝ
    ምችት ይበልሽ ማሬ እናመሰግናለን

  • @ጌታአጢያትንይጠላልአጥያተ

    የኔ ቆጆ እደዉ ዝቡዬ ሳይሺ ደስ ነዉ የምትይኝ ፈገግታሺ ተሰጦሺ ነዉ ከላይ አዳይነት ነኔ ቆጆ ጌታ ይባርክሺ

  • @alshammri8429
    @alshammri8429 5 лет назад +1

    ላኢነሀኢነላ መሀመደርሱላህ ጌታ ቁጥር ስፉር የሌለው ምስጋና ይገባህ ሙስሊም ያደርከኝ ጌታ

  • @dishtaginayoutube9915
    @dishtaginayoutube9915 6 лет назад +35

    የኔ እህት ማን ነው ያበሻ ወንድ እድል ሰቶሽ አጠገቡ ቁጭ ብለሽ ልትስሚው የምትችይው የለም

    • @rozroz9244
      @rozroz9244 6 лет назад

      💋👍💪✊👏👏👄💖💖💖💗💕💕💕💕👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌💟💝💝💝💪💪💕💕💕💕💕💔💝

    • @oromay02
      @oromay02 6 лет назад

      Selam Shiferow minew selam

    • @dishtaginayoutube9915
      @dishtaginayoutube9915 6 лет назад

      Sam Kidd ምነው ላልከው ምን ጥያቄ አለው እስካሁን ብዙ ሴቶችን አነጋግሬአለሁ ቁጭ ብለው አብረው ጎን ለጎን ቁጭ ብለው አይታዩም ትምህርት ጉድለት አለ በፊልም ብቻ ነው የኝናየው

    • @onelove2401
      @onelove2401 6 лет назад

      Edlu benorm ya afu Sheta aystgam gmtam nachow ya habsa wondoch eyeyey

    • @tayegeressu8733
      @tayegeressu8733 6 лет назад

      ይቅርታ እንስሳት አይደፋፈሩም ጉዳዩንም የሚጠቀሙት ለመራቢያ ብቻና ብቻ ነው ። እዚህ ጋ ማስተካከያ ቢደረግ

  • @lelawenida1339
    @lelawenida1339 6 лет назад +6

    ማርያምን ብዙ ነገሮች ያልሻቸው ትክክለኛ የወንድ ባህሪ ነው።የሚገርመው የኔ ጉድ ብቻ ይመስለኝ ነበር።10q

  • @paulosmehreteab4534
    @paulosmehreteab4534 5 лет назад +1

    You are very wise and beautiful woman. I heard someone said " if you want an angel woman, you have to provide her a heavenly environment. Beacuse, angles don't live in hell". That is what I provided for my wife.
    Keep on sharing your wisdom.

  • @ኢትየኦርቶዶክስልጅ
    @ኢትየኦርቶዶክስልጅ 5 лет назад +3

    ጎበዝ ነሽ ስታስተምሪ ከፔጤወች አችን ነው የምከታተለው ደስ ትያለሽ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ

  • @selampeace9707
    @selampeace9707 6 лет назад +6

    በመጀመሪያ አንብቡት ኢትዮጵያ ላይ ብቻ ሳይሆን እኔ ብዙ የአፍሪካ የአረብ የምስራቅ ኤዥያ ሀገሮች ህዝቦችን በቴሌቭዥን ፕሮግራም አስተያየታቸውንም በብዙ አይነት አይቻለሁ ሴቶችም የራሳቸውን ወንዶች በማጥላላት የሌላን ሀገር ወንዶች ያሞግሳሉ ወንዶቹም እንደዛው ግን ነጮች ላይ ግን ይህን ነገር አላየሁም ችግር ካለ በመነጋገር ከወንድም ሆነ ከሴት ይፈታሉ እና መሆንም ያለበት እንደዚህ ነው ሰው ነን ከሁላችንም ችግር ሊኖር ይችላል ከፅዳትም ከባህሪም ግን በመነጋገር መፍታት ይቻላል የሌላን ሀገር እያሞገሱ የራስን ማንቓሸሽ ተገቢ አይደለም ሀበሻ ለሀበሻ አረብ ለአረብ ነጭ ለነጭ ነው የሌለ ነገር አትበሉ ስለ ሃይማኖትም ያለ ቦታው አታዎሩ

  • @rehimaaberar80
    @rehimaaberar80 5 лет назад +1

    ደም የሃበሻ ወድ የሃበሻ ወድ የምትሉ አፋችሁን ዝጉ ወላሂ የኔ ባል አላህ ይጨምርለት በሁሉም ደስተኛ ያረገኛል ግን ሀበሻ ነዉ

    • @gigi_shebabbawfan
      @gigi_shebabbawfan 5 лет назад +1

      Mashaalh bedenb akebriw adera muselim emiyakeberg bal felgileg bewnet muselim mehon efelgalhu

    • @rehimaaberar80
      @rehimaaberar80 5 лет назад

      ኢሻአላህ የኔ ቆጆ ነይ በዋትሳፕ
      00251925693646

  • @ruthabrham2859
    @ruthabrham2859 6 лет назад +10

    Thank u so much my dear!what a wonderful subject! Very tuching! !!yes yes።u r 100%right!!!!!!praise lord!!!!የምትሳደቡ ወንዶች ሴቶች።እስኪ ዝምምምምምምምምም ብላቹ አዳምጡ።በጣም የጠቅማል ።።ቤታችን የደፈረሰብን ብዙ አለን።።።።ስብሊ ተባረኪ።አበሻ ትክክል ነገር ደስ አይለውም።።።keep going my dear።።።god bless u ።thanks

  • @rittys81
    @rittys81 6 лет назад +8

    ጥሎብኝ ስወዳት ....እኛ ሀበሾች ሀቁን ይሚነግረንን አንወድም ... ይመችሽ እናቱ...love her Confidence Keep doing what you are doing , We don't share the same religion but I love your message

  • @greenheaven1802
    @greenheaven1802 5 лет назад

    Sable sister God bless you this is your minister helping people how to respect each other and to make there life wonderful.I admire you I don't think I will be on RUclips talking about it if that was me thanks.

  • @የወልድያልጅነኝከርታታዋ

    ዛሬ ነዉ ያየውሽ የዉሥጤን ነዉ የተናገርሽዉ ይመችሽ

  • @amikidane3265
    @amikidane3265 2 года назад +1

    Sebleye I love u so mach god bles U

  • @fanaabebe9727
    @fanaabebe9727 6 лет назад +22

    እውንትሽን ነው እህት! !!ግን ይገርምሻል አንችን ስሰማ ተኝቸ ነው ሰው እንዳይሰማኝ ከሰሙማ አር እንዴት ቆላሽ ብለው ይብሉኝ ።።።።።የዚህን ያክል ነው የኛ ኑሮ የኛ ግልፀኝነት አይ ሴት!!!!

  • @አስተግፊሩሏህወአቱቡኢለይ

    አልሀምዱሊላህ ኢስላም ሁለ ገብ ነው ይህ ማለት ስለሁሉም ነገር አብራርቶ በመመሪያችን ቁርአንና እና በመሪያችን ረሱል ሰአወ ሱና ግልፅና ግልፅ የሆነ ሸም የሚባል ነገር የሌለው ነው አልሀምዱሊላህ
    አንድ ሚስት ባሏ ለግንኙነት ፍልጓት እንቢ ብትል ወይም ብትዞር እስኪ ነጋ ድረስ መለኢካ ሲረግማት ያድራል ይህንን ኪሳራ ይገጥመናል ብላ የምትፈራ ሴት የባሏን ሀቅ መጠበቅ አለባት እርሱም እንደዛው
    ለምክርሽ እናመሰግናለን ለመሰሎችሽ ይጠቅማቸዋል ደግሞ እየሱስ ያድናል ያድናል አትበይ ማዳን በቻለ ራሱን ለምን ከመሰቀል አላዳነም??
    እየሱስ ሰው ነው ፍጡር ነው ፈጣሪ አይደለም በእርሱም በእናቱም የአላህ ሰላም ይሁን

    • @mugleesaweer8853
      @mugleesaweer8853 6 лет назад

      ሀሊማ አወል አህመድ batekekel yana konijo alihamdulilh muselum laragan aliha

    • @የሀራልጅነኝ-ደ1የ
      @የሀራልጅነኝ-ደ1የ 6 лет назад +2

      ሀሊማ ። ትክክል ነሽ። አልሀምዲሊላ ሙስሊም ላደረገንጌታ

    • @Tube-gn4du
      @Tube-gn4du 5 лет назад

      ትክክል እህቴ

    • @Tefelf
      @Tefelf 5 лет назад

      Tenb ansa!

    • @kubrakubra9735
      @kubrakubra9735 5 лет назад

      ሳህ ሀቢቢቲ

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኈ6ቀ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኈ6ቀ 5 лет назад

    ሰብልየ የኔ ፈልቅልቅ እግዛብሔር ጸጋውን አብዙቶ ይጨምርልሽ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርቺ የሚሳደቡት የሸይጣን መፈስጨያለባቸው ናቸው ተያቸው ልቦና ይስጣቸው

  • @abealrobeen7600
    @abealrobeen7600 5 лет назад +3

    ሰብለ ትምርትሽ ጥሩ ነው ግን ደግሞ ትንሽ ለወንዶች ትንሽ ጥላቻ ያለሽ ይመስላል
    እንጃ ብቻ እኔ ውስጤ ተቃጠለ ለማንኛውም ቀጥይበት GOD bless you

  • @zeze4837
    @zeze4837 6 лет назад +4

    ሰብልዬ አይሰሙሽም እኔም ተሽውጄ አበሻ አገባሁ አንቺን ጌታ የወደደሽ ሴት መሆኑን ያወቅኩት ባልሽ አበሻ አለመሆጉን ስስማ ነው ለማንኛውም 90% ያበሻ ወንድ ስንፈተ ወሲብ እና ንቃt ህሊና ያነሳቸው ናቸው በተለይ ዲያስፓራዎች አንድ አይነት ናቸው
    ለማ ታከለን ታከለ ቴዲን ቴዲ ገበየሁን ገበየሁ ጫላን ጫላ ጉታን ጕታ መለስን መለስ አብይን ሁሉም አንድ አይነት የአንድ እናት የእንድ አባት ውይ,.......ተቃጠልን ተቃጠልን ስብልዩ እስቲ ንገሪልን ከሰሙሽ ነው ለማንኛውም በጣም ጠቃሚ ምክር ተባረኪ

    • @hannihanni6203
      @hannihanni6203 5 лет назад

      Ere anchi lij endeza ayibalim hooo hulum habesha wend and new ende??

  • @ጌታሆይበመልካምመንገድምራ

    ሰብሊ በእውነት በጣም ጥሩ ግልፅ አስተማሪ ነሽ ዋዎ በእውነት ጥሩ ነገር ነው የምታስተምሪው ደስ ይላል ግልፅነትሽን አምላክ ሰላሙን ያብዛልሽ

  • @yourapollo5555
    @yourapollo5555 6 лет назад +10

    በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ይህ ለሁሉ ሰው ኧኹል የሚመለኸት ትምህርት ነው ።

  • @ruthtesfaye1811
    @ruthtesfaye1811 6 лет назад +8

    I proud of you my sis! i wish you can be my BFF

  • @kalekale9389
    @kalekale9389 5 лет назад +1

    እፕጽ ሰብሊዬ የኛ ወንዶች ሆዳቸው ከሞላ ስሜታቸውን ካረኩ በሁዋላ ለሴትዋ ስሜትና ፍላጎት ምንም አይደንቃቸውም ፊቱን አዙሮ ማንኮራፋት ነው የሚያውቁት። ገፍተው ገፍተው እንድንጠላቸው አደረጉን። በዛላይ ንፅህና እውነትሽን ነው

  • @queenfufu120
    @queenfufu120 6 лет назад +7

    I proud of you konjo.des setyi atslchim💯👏👏👏👏👏

  • @yonaswoldetsadik4292
    @yonaswoldetsadik4292 6 лет назад +12

    This is a very REAL and GENUINE issue. Sadly, for most of us already in marriage, your message comes a little too late. Frankly, this lesson should be strictly given to newly weds, those on the way as well as single young adults. The gen Xs of our generations have definitely missed out on that and there is little or nothing to salvage from their current marital situation. Out parents- bless their hearts- had little experiance to offer to us for that part of married life. What you say word for word is 200% true. I hope and pray that you could pass this VERY IMPORTANT information to those who have not yet arrived at the iron gates of holy matrimony so they walk into it knowing and understanding this. Oh yeah...it makes a hell of a difference. Keep preaching the good news, sister and may God richly bless you with more courage and wisdom to help the I-know-everything- millenials of our days!

    • @sulamith.9031
      @sulamith.9031 6 лет назад +1

      Yonas woldetsadik, I cann't agree more brother, God bless you you words are so positive and constructive, geta endante aynet wondoch yabzalen, amen.

  • @dyzvsujs3262
    @dyzvsujs3262 4 года назад +1

    እኔም፡ትዳሬን፡የፈታሁት፡ለመኝታ፡እና፡ለሆዱ፡ሲሆን፡ፊቱ፡ይፈታል፡በወጣ፡በገባ፡ቁጥር፡መነዝነዝ፡እቤተሠቦቹ፡ፊት፡መሳደብ፡ሁሉም፡ወንዶች፡አይደሉም፡ግን፡የኔን፡ልጅ፡ወልጀለት፡እንኳን፡ክብር፡አይሠጠኝም፡ከፈታሁት፡በሗላ፡ግን፡ሠላም፡አገኘሁ

    • @alemfantsh1838
      @alemfantsh1838 2 года назад

      ሁላችንም ጋ አለ ለማፋታት ደግሞ ልጆችስ

  • @azenegaseifu705
    @azenegaseifu705 6 лет назад +25

    ጌታ ይባርክሽ…… አይናችንን ነዉ የገለጥሽዉ፡፡

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 6 лет назад +8

    Good job sweety i like all your idea 👌👌👌👌👌👌👍

  • @የልጄእናት
    @የልጄእናት 6 лет назад +2

    የእውነት በጣም ጎበዝ ነሽ ነገር ግን የኔ ባል ዓይኔን አይቶ ነው የምፈልገውን የሚያውቀው
    ባሌ ውድድድ ነው የማደርግህ

  • @asterwolde69
    @asterwolde69 6 лет назад +4

    This is the biggest problem, especially with habesha guys. Glad you bring this up

  • @menasmenasmenasmenas4201
    @menasmenasmenasmenas4201 5 лет назад +5

    ለኔ ትመችኛለሽ ግልፅ ማውራት ብልግና አይደለም ትክክል ነሽ ሰብል
    ስለ ሀይማኖትሽ አያገባኝም ግን ግልፅነትሽን ወድጄልሻለው

  • @haimanotkiros6104
    @haimanotkiros6104 2 года назад

    ሰብለ እህቴ ተባረኪ ጀግና በጣም የሚጠቅም ትምህርት ነዉ በተለይ ለወንዶች

  • @selameloveselam5436
    @selameloveselam5436 6 лет назад +6

    ሰቢሊ ግን አድናቂሸ ነኝ ድፈርሸ ይህን በመምከርሸ በርቼ

  • @አማማኢትዮጵያ
    @አማማኢትዮጵያ 6 лет назад +27

    ጵጤ አይመቸኝም አችግን ተመቸሽኝ ጥሩ ነውግልፅነትሽ ቁጭብለው ተረተረት ከሚያወሩት ትሻያለሽ

  • @samuelfutsum2713
    @samuelfutsum2713 5 лет назад

    ykerta amarigna slemachl betgrigna ltxaflsh.ብጣዕሚ ክትምስገኒ ዝግበኣኪ ፍጥረት ኢኺ እሞ ክብርን ምስጋናን ይሃብኪ ፈጣሪ።Betam new mamesegnew.

  • @አፎሚያዩቱብቁ2
    @አፎሚያዩቱብቁ2 6 лет назад +7

    በትክክል እውነትሽ ነው እናመሰግናለን እህት

  • @موضيالمري-ض5ط
    @موضيالمري-ض5ط 6 лет назад +24

    ግልፅ ነሽ አዴንቅሻለሁ። ለባለትዳሮች ወሳኝ ነው

  • @hiwoteeshtou4927
    @hiwoteeshtou4927 5 лет назад

    Wow geta Abezetou Ybarkishe Enai Enkwan GenA Alagebawem Lewodefit Telek Temhirt New Batifu Tebariklig👏👏👏👏👏👏👏👏👏💓

  • @da8387
    @da8387 6 лет назад +10

    You so grateful.
    God bless you!

  • @ካሚልሁሴን
    @ካሚልሁሴን 6 лет назад +8

    በሣቅ ገዴልሺኝ እንሺአላህ እናዴርገዋለን

  • @lide6971
    @lide6971 3 года назад

    Yene konjo melkam mikirishin I hope they will listen! You are beautiful woman! Keep up konjo

  • @ሕጊሓሉኣማንመታንክትድሕን

    ስታምሪ ደስ ስትሊ የነ ማር ፍቅር ነሽ እኮ ።

  • @aminayasin7579
    @aminayasin7579 6 лет назад +4

    Eht Betam Enamesgenalen
    Betam Asefelage Poynt New
    Thank You So Much

  • @tsiyonadeba5059
    @tsiyonadeba5059 6 лет назад +1

    ሰብልዬ ተባረኪ ግልጽ ነት ሽን እንዴት እንደምወድልሽ ጌታ ዘመን ሽን ይባርክ ማር

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 6 лет назад +4

    ትክክል፡ነሽ፡አብዛሀኛው፣ሰው፡በሴቶችልይ፡ነሁሉን፡ነግርየሚተውት፡ተውበሺ፡ጠብቃው፡አምረሺ፡ምናምን፣ይላሉ፡ግን፣ሴት፣መዋብን፣መብጃጀትን፣ሳፈልግ፣ቀርታ፣አይደለም፣ከሳይልቅ፣ለልጆቾ፡ለባላ፣ለቤቶ፣ስትል፣እራሶን፣ትጥላለች፣በዛንግዜ፣ወንዱ፣ሌላሴት፣ይፈልግል፣ይህማለት፣መሰዋት፣መክፈሎን፣አልተረዳላትም፣ማለትነው፣ለስመቱ፣እናለአይኑ፣ብቻእማሰብ፣ከሆነ

  • @hiwetzelalem6105
    @hiwetzelalem6105 6 лет назад +14

    ልባም እናም እውነትን ፅድቅን የምታስተምሪ ሴት ነሽ ኣሁንም ኣብዝቶ ይባርክሽ

    • @usetntew272
      @usetntew272 6 лет назад

      ይመችሽ ያራዳልጅ

  • @ايمانخضراثيوبيا
    @ايمانخضراثيوبيا 5 лет назад +1

    ተበረክ እውናት ምርጥ እህት ናሺ እናመሰግናላን ከምንም በለይ ናው የስደሰሽኝ ግበዝ የሴት ጀግና ናሽ ሰምቼ ወደው ለበሌ ሼር የረኩት አመሰግናለው

  • @Megenorthodox
    @Megenorthodox 6 лет назад +7

    አበጀሽ፣እህቴጥሩ፣ምክርነው፣የሁሉምሀይማኖትይመክራል፣እናመሰግናለን

    • @HelloWorld-fk8nn
      @HelloWorld-fk8nn 6 лет назад

      ሰብሊ ዘመንሽ ይባረክ እውነት ነው ብዙ ተምሬበታለው

    • @fatuma7965
      @fatuma7965 5 лет назад

      ጥሩነውምክርሽ

  • @ኢትዮጲያዊነኝ-ኰ3ጠ
    @ኢትዮጲያዊነኝ-ኰ3ጠ 6 лет назад +30

    Geta ybarkish 100% Tikikil nesh Konjoye

    • @abdullahhailu1656
      @abdullahhailu1656 6 лет назад

      Anche kulitam eskahun sente geze recheshe ?

    • @newsjhg3181
      @newsjhg3181 6 лет назад +1

      ቋንቋየ ነሽ ድንግል የ

    • @rozroz9244
      @rozroz9244 6 лет назад +1

      👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍💟💝💔💕💖💖💖💖💞💕💕💔👌👌👌👌👌👌👌👑👑👑💋💋💋💋💋👄👄👄👄👄👏

    • @ኢትዮጲያዊነኝ-ኰ3ጠ
      @ኢትዮጲያዊነኝ-ኰ3ጠ 6 лет назад +1

      @@rozroz9244 ♥♥♥

    • @laylashalabi8800
      @laylashalabi8800 6 лет назад +1

      P

  • @ኢየሱስጌታነው-ጰ1ቀ
    @ኢየሱስጌታነው-ጰ1ቀ 6 лет назад

    ከአምቺ ይልቅ አሜን ተባረኪ እያሉ በኮመንት የሚያበረታቱሽ ናቸው
    ወምጌል ስለ ክርስቶስ ሞትና ትምሳኤ እንጂ.....ስለ ወምድና ሴት የአልጋ ግኑኝነት አይደለም
    እረ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ልቦናሽን ያብራው
    ጳውሎስ ነው?.....ጴጥሮስ ነው?.....ወይስ ክርስቶስ ነው ስለ ወንድና ሴት የአልጋ መጣጣም ስበኪ ያለሽ?
    ጌታ ኢየሱስ ልቦናሽን ያብራልሽ በእውነት!
    በጣም ያሳፍራ እጅግ በጣም!
    በወንጌል አመካኝተሽ ስለ ስጋዊ መሴሰን ታወሪያለሽ?
    አሳፋሪ.....የራስሽን ገመና በአደባባይ?.....አሁን አንቺ አይምሮሽ ትክክል ይሰራል?
    እኔ አፈርኩ ለአንቺ
    ሲጀመር የአንቺ አኲኃንም የሴተኛ አዳሪዎች አይነት ነው

  • @Addis42433
    @Addis42433 6 лет назад +5

    Am not Protestant but about relationships ur telling the truth.thanks kip doing what you doing .

  • @-2129
    @-2129 6 лет назад +29

    አረ.ፍገግታሽ.ብቻ.ይበቃል

  • @iamblessed411
    @iamblessed411 6 лет назад +1

    Geta ybarkshe konjo....trgum yalew weriy now mtaweriw....thanks dr bless you

  • @hiwottesfaye8899
    @hiwottesfaye8899 6 лет назад +7

    ምን ላድርግሽ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ዘመንሽ የተባራከ ይሁን

    • @rozroz9244
      @rozroz9244 6 лет назад

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💋💟💝💔💕💕💞💖👄👄👄❤❤❤❤👄👄👄👄👄👄👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @ethiopianatbete9730
    @ethiopianatbete9730 6 лет назад +39

    ቆይ እሄን ቪድኦማ ዳውን አድርጌ ሀገሬ ስገባ አሳያዋለው ለባሌ

  • @amesalams7764
    @amesalams7764 5 лет назад

    ሰብልዬ እንዴት እንደምወድሽ ትክክለኛ ሰው ነሽ ቡዙ ቤት የፈረሰውበዝህ ነው ባለ ሽበት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ብርቱ ቡዙ ነገር ካንቺ ተምሪያለው የኔ ቆንጆ

  • @harege3552
    @harege3552 6 лет назад +6

    Weye Endeat Anjete Yemetareshi Seat neash?
    Almighty God bless you life!!

  • @genetgebretatious3870
    @genetgebretatious3870 6 лет назад +5

    ውይይይይይ !!አላቅም ምን እንደምልሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ስለኔ የምታወሪ ነው የመሰለኝ

  • @የነገንማንያውቃልወይኩንፈ

    እግዚአብሔር ይመስገን የእኔ የሆነውን ልዩ ባል ሰጥቶኛል እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @ትጅየማርያምልጅየተዋህዶፍ

    እኔ 18 አመት አልሞለሁም አልሰመሽም ሰብልዬ በታረፋው ግልፂነትሽን እወዳለሁ

  • @tesfamesfanit1944
    @tesfamesfanit1944 6 лет назад +6

    እኔ.በበኩሊ.ምክርሽ.ተመችቶኛል.ነገር.ግን.በአጭሩ..አቅርቢልን.ይህን.ሁሉ.ለመስማት..ብዙ.ስዓት.የለለው.ስው.አለ.በተርፍ.ቀጥይበት

  • @shewayeamakelew87
    @shewayeamakelew87 5 лет назад

    seblye temecheshgn,hasaben tenagershw ,ewodishalehu,ketybet.i appreciat you.

  • @nardostekle8705
    @nardostekle8705 6 лет назад +5

    ሁሉም ሰው እናመሰግናለን ይላል ኮሜንቱ እሄን ያህል ችግር አለ ማለት ነው

  • @tadios.a552
    @tadios.a552 6 лет назад +8

    ሰብልዩ ምናለ በዚ ማታ ባታማሙቂኚ እንካን ነካክታኚ እንዲሁም አስቸግሮኛል 😜