100ሺ $ የሚፈጀው የገና ስጦታ! ካሰብኩት በላይ ሆነልኝ!
HTML-код
- Опубликовано: 19 окт 2024
- Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
የሜትሪክስ ሪል ስቴት የሽያጭ አማካሪን ለማግኘት +251 923 542 160
ኢትዮጵያዊ ማለት እንዲህ ነዉ ይች ሰው አታውቃትም ያገሬ ልጅ ብላ ተሯርጣ ያንድን ሰው ህይወት መቀየር እጅግ መልካም ከፈጣሪ የተላክሽ ሰው ነሽ❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ለሌላው ቅን ልቦና ያድለን🙏
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ከለመነው በላይ አብልጦ የሚሰጠን ድንቅ አምላክ ነው ተባረኩ
እህታችን ትዝታ አስጨናቂ አንቺ ስታለቅሺ አብሬሽ አልቅሻለሁ
ያንቺ መልካምነት ቅነት ይጋባል ለስው ልጆች የምትጨነቅ መልካም ኢትዮጵያዊ ስለሆንሽ ኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያ ልጆች ኮራንብሽ
የኢትዮጵያ አምላክ ላንቺም ይጨነቃል የፈጣሪ ድልድይ በመሆንሽ አመስግንሻለሁ
ትዙ ዘመንሽ ይባረክ you are so beautiful very humble good hearted lady may Allah bless you
ለዚህ ሁሉ መልካም ስራ የተባበራችሁ ሁሉ ዘመናችሁ ጤናችሁ ይባረክ አላ ብድራችሁን ይክፈል
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ እጅግ በጣም ስላንቺ ደስ ብሎኛል ስለመሲ ስለትዝታ እንዲሁም ለተጨነቀ ግራ ለተጋባ ፈጥነው ስለሚደርሱ ደጋግ ልቦች ሁሉ መድሀኒያለምን ከልቤ አመሰግናለሁ ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን።
ወ/ሮ ትዝታ አንቺ ትልቅ እህት አንቺ ትልቅ እናት የወገን መከታ ስም አጣሁልሽ እግዚአብሔር አምላክ ብዙ የምትሰሪበትን እድሜ ጤን ይስጥሽ🙏መሲም አምላክ ለዚህ አላማ ስላስቀመጠሽ እድሜውን ጤናውን ይስጥሽ🙏🙏እህቴም ደስታሽን እስከመጨረሻው ያርግልሽ ሁሌም እንደዛሬው ደስይበልሽ🙏🌹🌹🌹
እግዚአብሔር ይባርክሽ ወ/ሮ ትዝታ እንዳንቺ አይነት ቅንና እሩህሩህ ሰዎችን ያብዛልን። ሄሉዬ እንኳን ደስ አለሽ።
እግዚአብሔርን ይባርክሽ ትዙዬ እህታችን ቤትሽን በበረከት ይሙላልሽ። በልጆችሽ ተደሰቺ ። መታደል ነው ለተቸገረ መድረስ የተመረጥሽ እህታችን እንወድሻለን❤
Tizita God bless you
የሚበልጠውን በሕይወትሽ ይዘሽዋልና እግዚአብሄር ዕድሜሽን ይባርክ
ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ
Ameen
አሚንንንን
መሲ እንኳን አደረስሽ ከመላው ቤተስብሽ ጋር የኔ እናት
ትዙዬ ተባረኪልን የኔ እናት ህይወትሽ በደስታ የተሞላ ይሁን መሲዬ እንኳን አደረሰሽ ተባረኪ
ዶክተር ሰለሞን የብዙዎች አባት እግዚአብሔር ይባርክህ፣ ዕውቀትን ጥበብን የገለፀልህ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን፣
ለብዙዎች የእግር ችግር መልስ ስትሰጥ አይቻለሁ እና እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ፣
መሲ አቺ ደልድይ የደሆች እናት ስላቺ ቃላት ይለም ትዝታ እግዚአብሔር ይስጥሽ ሄሉ አቺም እንኳን ደሳለሽ
ሄለን ጌታቸው እንኳን ደስ አለሽ፣
ወ/ሮ ትዝታ አስጨናቂ እግዚአብሔር ከማያልቀው በረከቱ ያድልሽ፣
መሢ የእውነት በዚህ ልክ ለሰው ህይወት መለወጥ ምክንያት መሆን መታደል ነው፣
ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ🙏🙏🙏🙏
መስዬ አንቹ መልካም ሰው ነሽ አብሮ አደጌ ወንድሜ እንደዝ ገና በልጅነቱ ነበር እግሩን ያጣው እግሩን በማጣቱ ምክንያት የልጅነቱን ሆልምን የወሰደበት እሄን እድል ቢያገኝልኝ በምን እድሊ ነበር እባካቹ ኢትዮጵያዊያን በእግዚአብሔር ስም እለምናቹዋለው
በጣም በጣም ደግ የሆንሽ ትዝታ እግዚአብሔር በደንብ ተጠቅሞብሻል ታድለሽ በ እግዚአብሔር መጠቀሚያ ስለሆንሽ እድለኛ ነሽ እንዲሁም መሲ እግዚአብሔር ይባርካቹ ሄለን እንኮን ደስ አለሽ መልካም የገና በዓል ለ ትዝታ
ለሁላችሁም 🎄🎄
የእግዚአብሔር ስራ ይደንቃል ማነው የሚሰማው ነው መስማት ሁሉ ሰምትዋል ይህ ግን ፍሬ ያሳየ ነው ትዝ ዘመንች ይባረክ በጎነት ላራስም ነው ይህች እህታችን ደግሞ እግዚአብሔር አስደነቃት መሲ ስራሽ ያስደንቀኛል በዚሁ ቀጥይ ይህ አይነቱ አገልግሎትሽ ፍሬ አሳይቶናል የስውን ደስታ ማየት ትልቅ ነገር ነው በርቺ
ለሀገራችን ደጋግ ስዎችን ያብዛልን ይቺ ደግ ሴት እግዚአብሔር ከነቤተስብሽ ይባርክሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እህቴም እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ ስቀሽ ማየት ደስ ይላል ❤ መስረትም መልካም ሴት ተባረኪ❤
እናንተ ደጋግ ኢትዮጵያን እግዚአብሄር በያላችሁብት ይጠብቃችሁ ::🙏🏽❤️🇪🇹🎄
ትዙ ፈጣሪ ይባርክሽ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን 🙏ከነ ቤተሰቦችሽ❤
❤❤❤እግዛብሄር ይባርክሽ ትዝታ ዘመንሽ ን ድስታ ያርግልሽ
መሲዬ ተባረኪ እንደአንቺ መልካም ስራ የሚስሩትን ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጥሽ ።
መሲዬ በጣም አድናቂሽ ነኝ ፈጣሪ አንችን ለተቸገሩ ለተጨነቁ ሰዎች መፍትሔ እንዲያገኙ ምክንያት ስላረገሽ ምስጋና ለአላህ ለአለማት ጌታ መሲ አንችንም ፈጣሪ በተራመድሽበት መንገግ ሁሉ መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ
አቤት ምን ቡየ እደምመርቅ ቃላቱቾ ጠፍብኝ ህወታችሁ ቡርሀን ይሁን አቧ ይህ ደስታ በአገራችን ሰላም ያስደስተን መስየ ፍቅራቾንን በአገራችን ይመልስልን ባንቺ የፍቅር መንደርእህቴ❤❤❤❤❤
እግዚያብሔር ዘመንሽን ይባርክ ወ/ሮ ትዝታ። ብድርሽን በልጆችሽ አግኚ የምትከበሪ ያገር ልጅ ነሽ።
መሲ ዘርሽ ይብዛ
እኳን ደስአለሽ እህቴ ትዙ ተባረኪ
ኢትዮጵያ ኖች እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤😢
የእኔናት ቃል የለኝም .....የእኔ እየሱስ ዘመንሽን ይባርከው,!!!
ኢትዮጵያውያዊነት እንደዚህ ነው ብዙ ደጎች አሉ እህቴ እንኮን ደስ አለሽ እህቴ ጌታ ዘመንሽ ይባረክ ቤትሽ ይባረክ ዘርሽ ይባረክ ክፉ አይንካሽ ቃላት አጣሁልሽ❤️
ትዝዬ እግዚአብሄር ያክብርሽ ❤❤❤
መሲትዙ እግዚአብሄር ደግም ደጋግሞ ይባርካችሁ ይህ ሁሉ የሆነው በናንተ ነው ሄለንዬ ታሪክሽን ሰምቼ እጅግአልቅሻለሁ አሁን ደግሞ በደጋጎቸ ምክንያዩ ሀዘንሽ ወደ ደስታ በመለወጡ እንኳን ደስአለሽ እሀቴ እግዚአብሄር እነደ ትዙ ቀና ልብ ያላቸውን ኢትዮጲያኖች የያበርክትልን ሁሌም ሰላም ፍቅርአንድነትለሀገሬ ህዝብ❤️❤️❤️❤️ 🍀🍀🍀🌼🌼🌼🌺🌺🌺🍀🍀🌼🌼🌺🌺
ትዝዬ የምድሩን ብቻ ሳይሆን ዘላለማዊውን የሠማይ ቤትሽን በሩን በደንብ ከፍቶ ከነቤተሰብሽ በክብር ይቀበልሽ!!!!! ያወጣሺውን ወጪ ሚሊዮን እጥፍ አድርጎ ይተካልሽ!!!!!! ልብሽ ንፁህ ነው መቼም አይቀይርብሽ!!!!!
ትዙ ፈጣሪ ያሰብሽውን ቀርቶ ያላሰብሽውን እሱ ላንቺ አስቦ ይሰጥሽ ፈጣሪ ከነ ቤተሰቦችሽ ይባርክሽ ሔለን ደግሞ ቀሪ ዘመንሽ በደስታ የተሞላ ይሁን 🙏🙏🙏
Meseye egezyabeher yebarekesh kenebetsebesh 🎉🎉🎉
ወሮ ትዝታ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ኮርተንብሻል ተባረኪ ልጆችሽን ቤተሰብሽን ትዳርሽን ይባርክልሽ የተባበራችሁ በሙሉ እግዚአብሄር ይባርካችሁ መሲ ምርጥ የኢትዮጲያ ልጅ
እንኳን ደስ ያለሽ እህታችን እግዚአብሔር ጊዜ አለው ታግሰው ለጠበቁት ወ/ሮ ትዝታ የእግዚአብሔር መልእክተኛ ነሽ እግዚአብሔር በልጆችሽ ይባርክሽ በገንዘብ የማይገኘውን ጤናን እግዚአብሔር ይስጥሽ እረጅም እድሜና መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ ይህቺን ሚስኪን ልጅ እንደጎበኘሻት እግዚአብሔር ይጎብኝሽ
የሌለ ሲመሰል እግዚአብሔር አለ❤ ያላየ ሲመሰል ያያል ይፈርዳል ይታደጋል ይረዳል ይኸው አያየን ነው ቸርነቱቱን ትዝዬ ቤትሸ በትውልድሸ በዘርሸ አሰከ 4 ትውልድሸ የሚያነክ የሚያለቅሰ አይኑር ይሄ ለደሀ የሰጠ ለእግዚአብሔር ያበደረ ነው ሄለንዬ እግዚአብሔር ነው ፊቱን ወደአንቺ ዞር ያደረገው ነፍሰም አልቀረልኝ በደሰታ ❤❤❤❤ መሲዬ ተባረኪ
እግዚአብሔር አምላክ ክብሩን ይውስድ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ተመልክቷል አስቧችዃል አሁንም የድንግል። ልጅ መልካም ሁሉ ያርግላችሁ። እህቴ ከእሜሪካ። ያለቀው ከመላው። ከቤተስብሽ ጋር መልካሙን። ሁሉ ያርግልሽ መስዬ የተጎዱትን ድምፅ። ሆነሽ በማቅረብሽ አንቺም እህቴ ተጎዳሁ ስትይ የጨለመውን አበራልሽ ክብሩን የድንግል። ልጅ ይውስድ ስላማችሁ ይብዛ
እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ.የአንተ ሥር ድንቅ ነው መንገድሕ ረቂቅ ኡህ::
ሄሉዬ እኳን ደስ አለሽ❤ መሲዬ የኔ የዋህ ፈጣሪ ይባርክሽ❤
መሲየ እግዚአብሄር ይባርክሽ ትዙም እግዚአብሄር ይስጥልን ሄሉየ ብመንገድሽ ሁሉ እግዚአብሔር ከፊትሽ ይቅደምልሽ ❤❤
እንዲህ አይነት ኢትዬጵያዊ ያብዛልን ፈጣሪ አብዝቶ ከነ ቤተሰብሽ ባርኮ ይጠብቅልን በዚህ ዘመን የሰው ህመም የሚሰማው ወገን ማግኘት ከእይምሮ በላይ ነው ውስጤ እንዴት ደስ እንዳለው መግለጽ አልችልም እግዛብሄር ካንች ጋር ይሁን እህቴ
ትዙ እግዚአብሔር ያልታሰበውን ስጡታ ለአንች ያበርክትልሽ በልጆችሽ ተደሰች በጣም እናመሰግናለን ::
አንች በጣም መልካም ነሽ እግዛአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ የልጆች እናት ያድርግሽ ተባረኪ
ትዝታ ፀሎትሽን ሰምቶና በአንቺ አድሮ ለሔለን ይህንን ስላደረገላት እግዚአብሔር ይመስገን፣ ልጆችሽን ሁሉ ከክፉ ይጠብቅ።
መሲ ትዙ አላህ እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ትዝታ ግን እንዴት ታድለሻል ተባረክሽ አሁንም ዘመንሽ ሁሉ ከነመላው ቤተሰብሽ ብርክ ያርግሽ መሲም ተባረኪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ቤተሰብሽን ይባርክልሽ ሁሉም ነገር ባንቺ ነው መልካም ነገር ማድረግ እንዴት ያስቀናል ዘመንሽ የደስታ ይሁን አንቺም ድነሽ ያሰብሽዉ ሁሉ ተሳክቶ ቆመሽ ለማመስገን ያብቃሽ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
እህታችን ትዝታ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከነመላው ቤተብሽ❤
መስዬ እንኳን ደስ አለሽ ደስታን ማብሰር ህይወት ያለመልማል በጣም ደስ ብሎኛል ጌታችን እኮ ቸርነቱ እያልቅበትም እኛ እሚገባንም ባንሆን በልጆቹ የማይጨክነው በሰዐቱ ሁሉን ያደርጋል መስዬ አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ይባርክክሽ ድልድይ ስለሆንሽ ሁልጊዜ ደስታ አብሳሪ ያድርግሽ እወድሻለሁ
እግዚአብሔር ታላቅ ነው ክብር ለእርሱ ይሁን ትዙዬ የኔ ቆንጆ ጌታን ታምነሽ ወጥተሽ ሁሌም አታፍሪም ጌታ ብርክ ያድርግሽ መሲዬም ተባረኪ እህቴ እንኳን ደስ ያለሽ
የኔ ወርቅ እንኳን ደስ ኣለሽ መሲየ ትዙየ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
እህታችን እግዚአብሔር ዘመንሽ ሁሉ ከንቤተሠብሽ ይባርክሽ🙏
Tezuye, I have no words for your kind gesture. may God bless you and your beautiful family. God is so good
ቅን ልቦች ይበርክቱልን እንኳን ድእስ ያልሽ እህታችን የኢትዮጵያ ልጆ ለሃገራቸው ለማግልግል ቅን ነበሩ ግን ሃገራችን ጥሩ መሪ እጆች እንጂ ።
እግዝያብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር።
ደግ እህታችን ቅን ልቦና ያለሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ ልጆሽን ይባርክልሽ እውነተኛ አገር ወዳድ እናመሰግናለን
ድንቅ ነገር እግዚአብሔር ይስጥሽ በልጆችሽ ተደስቺ የሚገርም ነው ተባረኪ
ጌታ አየሱስ ይባርክሽ ትዙዬ አንቺ መልካም ልብ አለሽ ዘመንሽ ይባክሽ 🙏
ተመስገን
እነደእህታችን አይነት ቀና ሰዎች በዚህ ክፉ ዘመንም እነኳን አላሳጣኸን።
ትዙ እግዝአብሔር ብድራትሽን ይክፈልሽ ❤❤❤❤❤❤
You guys make me cry thank you so much tezeta ❤❤❤ you're very kind 💖
እግዚአብሔር ለሁሉም ሰው አለው ትዙ ዘመንሽ ይባርክ ሄለን እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር ይወድሻል መሲ ዘመንሽ ይባረክ።
መሲ ትዙ እግዚሐብሔር ይባርካችሁ
ኢትዮጲያን በአናንተ አየኋት
Yeserashiwin tiru sira hulem bezemenish atichegeri zerish hulu yibarek moges yisitish.
የኔ ውድ እህት ትዙ ልበ ቀና የሆንሽ ሴት እግዚአብሔር ባንቺ በኩል ትልቅ ነገር ስላደረገላት የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን ያንቺም ዘመን በመስጠት የተሞላ ይሁን ኑሪልን ። ያጣነውን መተሳሰብ እና የመረዳዳት መንፈስን አንደገና እንድናየው ስላደረግሽ ተባረኪ። እንዲሁም አብረውሽ ያሉትንም የጤና ባለሙያዎች እግዚአብሔር ይባርካቸው ዕውቀቱን ይጨምርላቸው::
መሲ አንችም ልዩ ሰው ነሽ ለእውነ
ት የቆምሽ ዘመንሽ ሙሉ የተባረከይሁን ።
እህቴ አንቺም እንኳን ጌታ ረዳሽ🎉🎉🎉❤❤❤
To God be the Glory , God is faithfull He looks after His children. 💜Meseret may your show reach to many people who are in need and pray God to reach them . Love you Tizu 💓💜💓
Mese egzabeher yetebeklen Amen 🙏
Waw that is wenderfull god bless you.
ዘርሽ ይባረክ!!!
Egzyabhar zershn yibarkew tzu mesim endihu ❤❤❤
Tezuye yenekonjooo egzabher yestesche ahunem amlake kedusan yelebeschen meschat yefetemelesche lejoteschenem egzabher betebeb bemoges yasadegelesch yenewed ❤❤
እኛ ኢትዮጽያዊ እኮ ልዩ ነን ጤኒኛ መንግስት ቢኖረንማ ተባረኪ እህታችን ቆንጆና ደግ ባወጣ ይተካ 🙏
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
May God bless you and your family ❤
እግዚአብሔር ታላቅ ነዉ ተባረኪ
Thank you. Masi. tsehay from Manchester Mary Christmas with Ur all family TX
my dearest sister tizita aschenaqy you are so humble,good Hearted lady i am proud of you i am so happy you born to help those who need your help al Ethiopian will pray for including me keep it up my sister tizita may Allah Bless you and your family
እግዚአብሔር ይባርክሽ በልጆቻችሁ ይክፈላችሁ ለሁለታችሁምመሴ አንቺ ፍፁም ልዩ ነሽ😢😢😂❤
Mesiye yene sus nesch wiy swedsch geta betsch y
bark berchi
Betam des blognal tizata egziabher betishin bebereket yimulaw may my lord bless u nd de all family
Esone endasedesetshat anchen degmo allah yasedeseteshe I don't have words you are amazing person
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን❤😢😢
መሲየ እንክዋን አደረሰሽ
የመጀመሪያ ላክ ያረኩ ስለሆነ ደስስስ አለኝ🎉
Endew min libelesh e/r kene lijochesh yibarkesh❤❤😂
Hello. tezta. thank you so much 🙏👍
Egzibher melkam nw❤🙏🙏🙏🙏
እየሱስ ያያል ተባረኩ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በእውነት ሴት ሆነሽ ሴት መስለሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል።
Egzabher yestshe yene melkam
God bless you abandently Tizita 🙏,
Messey betame telke saw kekefow yetebekehse
ተባረኪ 🙏🏾😢😢😢❤️❤️❤️
መሲ ትዙን በደንብ አመስግኛት
❤❤❤❤Temesgen Egzeabher🙏🙏🙏🙏
Mesiyi.nafaki❤❤❤❤❤
ትዝታ ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤❤❤