መንፈሳዊ ሕይወታችን በሥራ እንዲገለጥ የሚረዱን ጥቂት ነጥቦች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederet...
    ሰብስክራይብ / Subscribe - www.youtube.co...
    Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
    Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
    More Videos
    RUclips ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- www.youtube.co...

Комментарии • 68

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ ዲያቆን ናችን

  • @meskremsaar523
    @meskremsaar523 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግሥት ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ፍቅሩ በረከቱን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን

  • @sunnightmohammed8188
    @sunnightmohammed8188 2 года назад +7

    እግዚአብሔር ሰላም ቅዱስ ጊዮርጊስ እንኳን አደረሳችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን💚💛❤ ለኢትዮጵያ ሀገርራ ሰላም🙏

  • @samratoo2307
    @samratoo2307 2 года назад +1

    Amen amen amen klhiwot yasemalen memerachin amen

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 2 года назад +1

    Amen Ehziabher ymesgen
    Kalehiwot yasemaln Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asterzewdie3160
    @asterzewdie3160 2 года назад

    Amen Amen Amen 🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾

  • @hammyyemariam7570
    @hammyyemariam7570 2 года назад

    Amen Amen Amen Dicon Tibebu Egziabhere Amlak tsegawen yabzaleh. Kale hiweten yasemalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @almazteklemikael4070
    @almazteklemikael4070 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያአሰማልን ዲያቆን!!!

  • @user-li2oz9xm8j
    @user-li2oz9xm8j 2 года назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @messihayile4043
    @messihayile4043 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ያሰማልን መምህር በጣም እናመሰግናለን የሂወት ምግብ ነው

  • @mangalg783
    @mangalg783 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃልሕወት ያሰማልን ፀጋዉ ያብዛልን ወንዲማቺን🙏🙏🙏❤💚💛🌾💐

  • @zinabmengste8150
    @zinabmengste8150 2 года назад

    አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን👏

  • @romanghandour2003
    @romanghandour2003 2 года назад

    አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
    በፀሎት አስቡኝ አስካለ ማርያም ብላቹ

  • @MimichkaBirtoukan
    @MimichkaBirtoukan 2 года назад

    Amen Amen Amen lememhrachin kalehiwetn yasemaln amen yesemanewn belbachin yasaderben

  • @edlawitdembelash9829
    @edlawitdembelash9829 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃልዬት ያሰማልን። በርቱ ከናተ ብዙ ተምራለው በዚ ቀጥሎ እግዚብሔር ያበርታልኝ በረከቱ ያድልልኝ።

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 2 года назад

    Amen amen amen qala Hiwot yasamalan inamsaginalan wanidimachin fixari libon lahulachanam yisixan lanisah yabqan ❤💛💚😭😭😭😭😭😭😭😭⛪⛪⛪

  • @EthiopiaTewahedo
    @EthiopiaTewahedo 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን። ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @romamcdo1513
    @romamcdo1513 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያቡዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን! በእውነት የህይወት ቃል ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምለክ እድሜ ዘመንህክን ይባረክልን: መልካም ልብን ለሁላችንም ያድለን

  • @user-pe2qo4hd5w
    @user-pe2qo4hd5w 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ዲያቆን ጥበበ

  • @mimiselemon7131
    @mimiselemon7131 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ከማር ከወተት ዬበለጠ ምግብ ❤❤❤

  • @user-jw8on7lq1k
    @user-jw8on7lq1k 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን በእውነት ሁል ጊዜ የምትለቀው ትምህርት ልዬ ተሰምቶ የማይጠገብ ነው ብርታልን የእግዚአብሔርን ሰላሙ አይለይህ

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 2 года назад

    AMEN AMEN AMEN KALE HAWTE YASEMALNE ABATACHNE

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha5959 2 года назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @Tube-qo6cp
    @Tube-qo6cp 2 года назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-vf8iz9yd1m
    @user-vf8iz9yd1m 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለወንድማችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እንደ ቃሉ ያኑረን ቃሉን በልቦናችን ይዝራብን በከንቱ እንዳንመላለስ የእሱ ፍቃድ ይሁንልን ጌታ ሆይ አስተምረን ለአገራችን ሰላም ፍቅር አድልልን በቃ በለን አሜን አሜን አሜን

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 2 года назад

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen memeherachen

  • @meseretmeseret9342
    @meseretmeseret9342 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @seble4194
    @seble4194 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን። በእውነት የተረጋጋ ወደውስጥ ጠልቆ የሚገባ ልዩ ትምህርት ነውና መምህራችን በርታልን ሁልጊዜ የምታቀርብልን ትምህርት ለየት ይላል እግዚአብሔር እውቀቱን ጥበቡን ጨምሮ ይስጥልን

  • @elsabekele8124
    @elsabekele8124 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 2 года назад

    የሠማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ዲያቆን ጥበበ ማሞ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-vi6sl9rs9w
    @user-vi6sl9rs9w 2 года назад

    Amen Amen Amen

  • @farewtfarewt5462
    @farewtfarewt5462 2 года назад

    አሜን አሜን አሜንቃለህይወት ያሰማልን

  • @yodittadeseabraham432
    @yodittadeseabraham432 2 года назад

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @user-gn2rj9fm7q
    @user-gn2rj9fm7q 2 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @user-jy8zj2sg5e
    @user-jy8zj2sg5e 2 года назад

    አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @Sara-uu6hy
    @Sara-uu6hy 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @hana-hs1fd
    @hana-hs1fd 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ለእኛም ማስተዋልን ያድለን

  • @tizitat658
    @tizitat658 2 года назад

    Amen Amen Amen kale hiywet yaseman

  • @kidusanabebe4303
    @kidusanabebe4303 2 года назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን🙏

  • @MaryMary-rz8zf
    @MaryMary-rz8zf 2 года назад

    አሜን፫ቃለህይወት ያሰማልን

  • @fayisesksa4932
    @fayisesksa4932 2 года назад +1

    Amne amneAmne

  • @Hewan-rt3lr
    @Hewan-rt3lr 2 года назад

    Amen Amen Amen Amen Amen
    God bless you Gives you Long Life My Amazing Husband From This World Up to On The Haven

  • @adhanethabteyes6686
    @adhanethabteyes6686 2 года назад

    Amen Amen🙏 yen hewit endes newna wet medehn bexltach asben leni hateitch beryaa barya

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን ።

  • @tamrin_negadiew
    @tamrin_negadiew Год назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን!

  • @user-qt3fg1qe5b
    @user-qt3fg1qe5b 2 года назад

    አሜን

  • @shashibazezew1573
    @shashibazezew1573 2 года назад

    Amennn

  • @hymanotdejene783
    @hymanotdejene783 2 года назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @tibeyinkebie7503
    @tibeyinkebie7503 2 года назад

    Amen kale hiwet yasemalin.

  • @jjcfdhdo6034
    @jjcfdhdo6034 2 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-vg7fx5jq2p
    @user-vg7fx5jq2p 2 года назад

    *ቃለህይወትን ያሰማልን*

  • @selamforethiopian3116
    @selamforethiopian3116 2 года назад

    Kale hewot yasemaln

  • @shashibazezew1573
    @shashibazezew1573 2 года назад

    💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @shashibazezew1573
    @shashibazezew1573 2 года назад

    💚💛❤

  • @shashibazezew1573
    @shashibazezew1573 2 года назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @allgames7481
    @allgames7481 2 года назад

    🙏👏🙏👏

  • @AS-yh1yr
    @AS-yh1yr 2 года назад

    👏🙌🙏💖🌹

  • @wosenwalelign7154
    @wosenwalelign7154 2 года назад

    Kale hewit yasmalen.

  • @shashibazezew1573
    @shashibazezew1573 2 года назад

    🤲🤲🤲

  • @romamcdo1513
    @romamcdo1513 2 года назад

    ርንደቃሉ ያኑረን

  • @fantubayu6476
    @fantubayu6476 2 года назад

    Qal hiywot yasemaln

  • @farewtfarewt5462
    @farewtfarewt5462 2 года назад

    አድጥያቄልጠይቅህ ወድማችን ህልም አያለሁ ግን ሲነጋ አላስታውስም ምን እዳየሁ ለምን ይሆንከይቅረታጋ ንገሩኝ

  • @kidusanabebe4303
    @kidusanabebe4303 2 года назад

    የእኔ ጥያቄ ግን ከረጅም ጊዜ በፊት ንሰሀ ገብቼ ነበር ንሰሀ የገባሁት ግን ለንሰሀ አባቴ አልነበረም የተሰጠኝን ስግደትና ፆም አድርሻለሁ እናም ንሰሀዬን የተቀበሉኝ አባት ስትጨርሺ ነይ ብለውኝ ነበር በጨለማ ስለነበር ያገኘሁዋቸው መልካቸውን መለየት ስላቃተኝ ሳላገኛቸው ቀረሁ ስለዚሕ ድጋሜ ንሰሀ መግባት አለብኝ ?ወይስ ምን ማድረግ አለብኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ።

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 2 года назад +1

      ንስሐ እንዲሁ ላገኙት አባት የሚነገር ሳይሆን በቋሚነት አባት ይሁኑኝ ብሎ ከሚሄዱበት አጥቢያ አንድ አባት ይዞ በየጊዜው የሚያገኙዋቸው መሆን አለበት:: አሁንም አባት ይያዙና ቀድሞ እንዲህ አድርጌ ነበር ብለው ይንገሯቸው ውሳኔው የካህኑ ነው:: የቀድሞውን ተቀብያለሁ ይበሉም አሁንም ከዚያ በሁዋላም ስለሆነው ተመካከሩ:: እግዚአብሔር ያመለከተዎን የንስሐ ሕይወት ችላ ሳይሉ በቶሎ ሌላ አባት ይዘው ይፈጽሙት::
      እመብርሃን ትርዳዎ

  • @sabaokubay1000
    @sabaokubay1000 2 года назад

    Amen amen amen kale hiwet yasemaln