Emebet Negasi - Atimal - እመቤት ነጋሲ - አትማል - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 322

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan 4 года назад +136

    ስው ውፍሮ ሲያምርበት ያየሁት የሽመቤት እና አምሳል ምትኬ ናቸው እናተስ👸🏽👉💋💋💋

  • @እማማኢትዮጵያችንለዘላለም

    የኔ ደርባባ ስወድሽ ምርጥ ስራ ነው ፈገግታሽ ብቻ ይማርካል❤🌷👌

    • @bestcell3426
      @bestcell3426 4 года назад +1

      እውነትምደርባባ

    • @sarasarah5036
      @sarasarah5036 4 года назад

      what is the word gravity 35 30th band the 3 per 30th 6 ÷of is 3 3 other 6ťý other 5th other 5th of friction other 6ťý see 7al29a 30th see 7al29aother 6ťý see 7al29a

  • @ዜድየመቅደላዋ-ቘ8ቈ
    @ዜድየመቅደላዋ-ቘ8ቈ 4 года назад +27

    ጋይስ እመቤትና ገነት ንጋቱ ይመሳሰሉብኛል እኔን ብቻነው ወይስ እናንተም

    • @jeeds8409
      @jeeds8409 4 года назад

      አው ይመሳሰላሉ

  • @madinakhan860
    @madinakhan860 4 года назад +4

    እንኳን በሰላም መጣሺ የኔ ፀይም አሳ መሳይ አቤት ስወዲሺ ቆጆዋ የሀበሻ ልጂ

  • @zenebeisac4778
    @zenebeisac4778 2 года назад

    ለአይን የምታአሳሳአናት እሙየ ድምጽሽ እርጋአታአሽ አለባአበስሽ ትማአሪኪያአለሽ ማአራአኪኤ መባአል ያአለብሽነሽ

  • @kadejahasdf2494
    @kadejahasdf2494 4 года назад +4

    ይመችሽ እሙዬ ሁሉም የኢትዮጵያ እናቶች ልክ እንዳንች በሳቅ ፍልቅልቅ ሲሉ ማየት ናፍቆኛል

  • @hulagarzewudo1868
    @hulagarzewudo1868 4 года назад +3

    አቤት እመቤት ስወድሽ የኔ እልልት እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @djzoma5344
    @djzoma5344 4 года назад +1

    Selam tena ystilign enkuan aderesachihu ቆንጆ ሙዚቃ ነው በርቱ ሰላም ፍቅር አንድነት ለ ሀገራችን ይሁን

  • @eyobdereje6635
    @eyobdereje6635 4 года назад +2

    በጣም የሚያምር ዘፈን ነዉ የኔ ፍልቅልቅ ፈግግታሽ ይበቃል።

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 4 года назад +3

    እውነት ነው ከዎደድከኝ ታመነህ ኑርልኝ

  • @fikerabi9151
    @fikerabi9151 4 года назад +5

    _የነኔ __#ደርባባ__ ሰወዲሽ እኮ_ 😊😍😘
    _ማሬዋ ደርባባዬውዋ_ 💚💛❤👈

  • @belayenshaeylegobeaw4834
    @belayenshaeylegobeaw4834 4 года назад

    አይ አትማልልይ እወነት ነው የኔ ቆንጆ ማን ይታምናል ባሁን ጌዜ በርችልይ የኔ ቆንጆ

  • @hayatwude
    @hayatwude Месяц назад

    የኔ ውድ በጣም ❤❤ ነው የምወድሽ ባገኘሁሽ

  • @abeba5164
    @abeba5164 4 года назад +1

    የኔ ደርባባ። ሰላምሽ ይብዛ ልኝ። ለሀገራችንም ሰላም ይብዛልን። የግሸኖዋ እመቤት ትጠብቀን

  • @የጌታየእናትለምኔእናቴናት

    የኔ ደርባባ ስወድሽሽሽሽሽ አለባበስ ዋውውው ድምፅ መረዋ ሴት ልጅ እንደዚህ ቀሚስ ስትለብስ ነው ሴት ሴት የምትመስለው💃💃💃👈👈

  • @loveethiopian5399
    @loveethiopian5399 4 года назад +44

    እስኪ እሙን እምትወዷት እንደኔ እንክዋን አደረሰሽ በሏት🙏🙏

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 года назад +1

    እሙየ የኔ ደርባባ ውበት ደም ገባት አደሎሻል. የኔ ደምፅ መርዋ. ስወድሽ

  • @obiyya3372
    @obiyya3372 4 года назад +2

    እስስስስክክክክክስ
    ሰርተሽዋል በቃ ደርባባዬ
    Nahom Records የሁልግዜ ምርጫችን
    ገለቶማማማማ💗

  • @hhhhhhhh8812
    @hhhhhhhh8812 4 года назад +10

    አቤት አለባበስ ምርጥኮ ነሺ 😍

  • @hermalakk4505
    @hermalakk4505 4 года назад +4

    ሁሌ የምትሰሪው ሰራ ባህላዊ ሰለሆነ ደሰ ይለኛል።

  • @ሂወቴነኝከግሽአባይሰከላ

    የኔ ዘንካታ ሁሌም ስራዎችሽ ውብ ናቸው

  • @kahsayngus5978
    @kahsayngus5978 4 года назад +1

    ቆንጂዬ ዘመንሽ ይባረክ ደስ የሚል ዘፈን ነው

  • @YohannesTibebu
    @YohannesTibebu 4 года назад +1

    ስወድሽ ሙዚቃዎችሽ ልዩ ናቸው

  • @mlove4025
    @mlove4025 2 года назад +1

    ስወድሽ 💚💛❤

  • @እህቴንናፋቂስደተኛዋ
    @እህቴንናፋቂስደተኛዋ 4 года назад +2

    እሙዬ የኔ ደርባባ ሲያምርብሽ ፈገግታሽ
    በዛላይ ስወድሽ እኮ እማ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ

    ዋውውው የኔ ማር በጣም ጥሩ ስራነው አረ ድምፅ👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌💚💛❤💚💛❤ በጣም ነው የምወድሽ እሙዬ 😘😘😘😘

  • @merondesalignmeron2921
    @merondesalignmeron2921 3 года назад +1

    wooowww👌gobiz eko nesh

  • @ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ

    የኔ ደርባባ ድምፀ መረዋ ሥወድሽኮ♥️😘 በርች

  • @fatmamohamed660
    @fatmamohamed660 4 года назад +1

    የኢትዮጵያ ንግስት ነሽ በባህልሽ የምትኮሪ ጣፈጭ ማር ነገር

  • @ሊናዘሀበሻ
    @ሊናዘሀበሻ 4 года назад +3

    በርች እሙዬ ያምራል ደግሞ ፈገግታሽ😍😘😘😘💙

  • @kagneweshetu7428
    @kagneweshetu7428 3 месяца назад

    ቆንጆ ነው ቀጥይበት🌻🌼🌻🌼

  • @mugarurafred4487
    @mugarurafred4487 8 месяцев назад

    I love Emebet's songs from my ❤️❤️ am from Uganda 🇺🇬

  • @saraselam4313
    @saraselam4313 4 года назад +1

    የኔ ፍቅር እንደው ስወድሽ ምንም ነገር እኮ ያምርብሻል አንደኛ 😘😘😘😘

  • @ליליבלאי-ת2ס
    @ליליבלאי-ת2ס 4 года назад +5

    አድናቂሺ ነኚ እመቤት ነጋሲ👌👏❤

  • @GiasBd-kb2mk
    @GiasBd-kb2mk 4 года назад

    እመት ጥሩስራነዉ ኑሬልን ለዘላለም እድሚናጠጋ ይጨምርልሽ በሱእጂ

  • @መቅዲከወሎወልደያ
    @መቅዲከወሎወልደያ 4 года назад +1

    ውይ ስወዳትትትትትትትት ይችን ሴት የኔ መልካም ውበት፣አለባበስ፣ፈገግታ፣ወይኔ በቃ ሁሉም ነገር ውድድድድድድድ

  • @yohannessharew3337
    @yohannessharew3337 4 года назад +1

    እሙዪ ቆንጆ ወስደነዋል

  • @ቤቲወሎየዋ-ኸ1ዠ
    @ቤቲወሎየዋ-ኸ1ዠ 4 года назад

    እንኳን ደህና መጣሺ የኔ ድቡሼ

  • @BachayehuTesfaye
    @BachayehuTesfaye Год назад

    እሙየ ስወድሽ እኮ

  • @Sasan-xc8oo
    @Sasan-xc8oo 4 года назад +2

    እካን አደረሳቹ የአርተደግስ እምነት ተከታዎች አሙየ አርፍ ስራ ነዉ እስክይ እንደንየ እሙ የምትወዱlaik በልኝ እሙ የኔ ፍልቅልቅ

  • @benyamtesema4089
    @benyamtesema4089 4 года назад +7

    The queen 👸of Ethiopian music is back again, it’s beautiful as usual,keep shining Thanks

  • @subscribereu
    @subscribereu 4 месяца назад

    ስወደሽ የኔ ውድ ምናለ እህቴ ብቶኝ❤❤❤

  • @aynadisnegash1391
    @aynadisnegash1391 4 года назад

    ውይይይይይ ምርጥ ሙዚቃ በማይረባ ሙዚቃ ከሚያደክሙን ምን አላ ካንቺቢማሩ

  • @tube-ct4yw
    @tube-ct4yw 4 года назад +3

    የኔ ድምፀ መረዋ ዉድድድድድድድ በቃ ቃላት የለኝም💋💋💘💘💘

  • @talezemedkun3175
    @talezemedkun3175 4 года назад +1

    አቤት ግርማ ሞገስ ድምፅ አረ ሁሉም ነገር 👌👌👌

  • @ኪያሀበሻዊት
    @ኪያሀበሻዊት 4 года назад +1

    ኣትማልልኝ ደስ የምል ስራ ነው በርች

  • @enyewnigatu1979
    @enyewnigatu1979 4 года назад

    ደረጄ

  • @loveethiopian5399
    @loveethiopian5399 4 года назад

    እሙ በጣም ነው እምወድሽ አሉ እንጅ የዘመኑ እንታይ እንታይ እሚሉ እንደ እነ አንዚጋ ናና ምን የሚሉት ሙዚቃ እንደሆነ አላቅም

  • @የወልዲያሼጋ
    @የወልዲያሼጋ 4 года назад

    እመቤትዬ በጣም ነው የማከብርሽ የምወድሽ እናት አለምዋ

  • @betitube12
    @betitube12 4 года назад +1

    እሙየ በድጋሚ መጣሽ ምርጥ ስራ ነው

  • @eritreanfan2773
    @eritreanfan2773 3 года назад

    በጣም ውብ ነሽ ዘፈንችም ደስ ይላል

  • @hayat3685
    @hayat3685 4 года назад +1

    ወይኔ እርጋታሽን ስወደውእሙየ💚💛❤️

  • @hayulove4021
    @hayulove4021 4 года назад +1

    እፍፍፍ ጥሎብኝ ሥወድሽ የኔ ሣቂታ 💞💞💞

  • @getenetmuche2855
    @getenetmuche2855 4 года назад

    ናሆም ሪከርድስ በዚሁ ከቀጠላችሁ 1ኛ ተመረጠ ናችሁ

  • @mayteasfaw2857
    @mayteasfaw2857 4 года назад

    የኔ እመቤት ደስ የሚል ስራ ነው በርቺልኝ በጣም ነው የምወድሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @TamiratKebede-ei2jk
    @TamiratKebede-ei2jk Год назад

    እድምሽን ይጨምርልሽ

  • @mazengya_bablebable9928
    @mazengya_bablebable9928 Месяц назад

    አህየ አህየ ኧረ ይህ ስወየ

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 4 года назад +1

    እሙ ደርባቢት ከአናለባስዋ ጨዋ😍😍🇪🇹✅

  • @babelohelu707
    @babelohelu707 4 года назад +1

    የኔ ደርባቢት ስታምሪ

  • @ወለየዋነኝያባሰሏ
    @ወለየዋነኝያባሰሏ 3 года назад

    በጣም ነዉ የምወድሽ

  • @papethiam4676
    @papethiam4676 4 года назад +3

    Je suis sénégalais j'aime tellement votre pays à travers votre présidente que je respecte et que j'admire je prie pour sa.reussite et que Dieu l'accompagne et la protège de même que tout son peuple et aussi travers votre musique votre originalité j'aime Ethiopie que la paix couvre votre pays par la volonté de Dieu tout puissant

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 года назад

    እሙዬ ግን ለኔ ሁሌም ልጅ ነሽ በጣም ነው የምወድሽ

  • @saraboodi6985
    @saraboodi6985 4 года назад

    እሙዬ የኔ ቆጆ

    • @saraboodi6985
      @saraboodi6985 4 года назад

      ሰወድሸ የኔ አንደኛ

  • @hiwimillyman3681
    @hiwimillyman3681 4 года назад

    ሥወድሽ እኮ ቆንጆ ስራ ነው ሢያምርብሽ እኮ ደሞ ሁሉም ነገር💝💝💝

  • @ሀገሬሀገሬ-ጠ1መ
    @ሀገሬሀገሬ-ጠ1መ 4 года назад +1

    እመቤት ቆንጆ😍😍😍

  • @tigisttadele6163
    @tigisttadele6163 4 года назад

    Swedshko muzikash muhu befiker new msemawu bezalay abesha lbsocish wubetshn yagolawal yene flklk

  • @maret3381
    @maret3381 4 года назад

    የኔ ምርጥ ሁሉም ነገርሽ ይመቸኛል

  • @serkalemdubale3209
    @serkalemdubale3209 4 года назад +7

    እንኳን አደረሳችሁ ለመስቀል በአል ውድ የኦርቶዶክስ ልጆች

  • @lostsamsung5552
    @lostsamsung5552 4 года назад

    የኔ እክብልል እንዴት እኮ እደምወድሸ😘😘😘

  • @najaddis874
    @najaddis874 4 года назад +1

    ሁሉም ያምርብሻል ጭፈራዉም

  • @ጓልትግራይፃዕዳ-ጀ1ወ
    @ጓልትግራይፃዕዳ-ጀ1ወ 4 года назад +1

    ደስ ስትይ😚😍😘

  • @ጊዜአለዉለሁሉም
    @ጊዜአለዉለሁሉም 4 года назад

    የኔ ደመ ግቡ ስወድሽ

  • @honormobile4854
    @honormobile4854 4 года назад

    የኔ ቆጀ ሰወድሸ በጣም ጥሩ ሰራ ነው

  • @ትግስትታርቀኝ
    @ትግስትታርቀኝ 4 года назад +2

    የኔ ውድ

  • @mohmmed702
    @mohmmed702 3 года назад

    አቤት አለባበስሽ

  • @hvbgghcg3743
    @hvbgghcg3743 4 года назад

    እሙየ ሰወድሺ ማረ እኮነሺ

  • @ዜድሻእናፈራህ
    @ዜድሻእናፈራህ 4 года назад

    አጀት አርስ ነሽ ስወድህ እድሜሽን ያብዛልሽ እናትየ

  • @zabibaarca255
    @zabibaarca255 4 года назад

    ሥወድሽ

  • @dohadoha4459
    @dohadoha4459 4 года назад

    Yeshi. Shikor. Ftw. Eyezebleki. Xubuk. Derfi. Kexliyo. 😍😍😘😘💋💋❤❤

  • @wubegecho4405
    @wubegecho4405 4 года назад +1

    እሙ በጣም ያምራል ደሞበጣም ነው የማደንቅሽ

  • @hanadijassim6908
    @hanadijassim6908 4 года назад

    Abeti wibeti damo albabsishi samrbishi mirti sira naw wefirshim tamrlshii berchii

  • @aishz8104
    @aishz8104 4 года назад

    ዋውውው ያበደ ነው

  • @minetoumina5830
    @minetoumina5830 4 года назад +2

    J'AIME LES PEUPLES ÉTHIOPIENS 😘😘😘 🇫🇷❤🇪🇹

  • @ሉሉነኝፀይሟ
    @ሉሉነኝፀይሟ 4 года назад +2

    ዋውውውው

  • @eeee4817
    @eeee4817 4 года назад

    እድሜሽ ይባረክ

  • @jerrysalem1115
    @jerrysalem1115 4 года назад

    nu esti echin mrt Ethiopiawi aberetatu ...hedachu ye habtam bet kemtamoku....bedemb eyulat....nahom recordsnm subscribe argu

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад +1

    ዋውውውውውው የኔ ዘናጭ አው አትማል ከወደድከኝ ታመንንልኝ

  • @SaSa-qr8wx
    @SaSa-qr8wx 4 года назад

    እሙየ አሪፍ ነው ገና ብዙ እንጠብቅአለን ካንች

  • @eeee4817
    @eeee4817 4 года назад +3

    አንቺው ደጋግመሽ ዝፈኝበት የኔ ውብ ቆንጆ እቀፈኝአዛጋእዚጋ እያሉ ከሚሸራሞጡብን

  • @onelove6208
    @onelove6208 3 года назад

    I like your own color and style

  • @kahsayteklemicheal9996
    @kahsayteklemicheal9996 3 года назад

    Xweta mkanu akedime khbr yfetu abkale atesrfwo

  • @wiznuru315
    @wiznuru315 4 года назад

    Yemigerem Sera New✌Yemechishi Embet Negasi✌

  • @sa_kokeb15
    @sa_kokeb15 4 года назад

    ውብ ሴት ምርጥ ድምፅ ታድለሻል አልኩሽ❤

  • @molla3397
    @molla3397 4 года назад +1

    እመቤቷ ያምርልሻል።♥✔

  • @መሲየድንግልልጅ
    @መሲየድንግልልጅ 4 года назад

    የኔ ምርጥ ስወድሽኮ

  • @እምየምንሊክየነፃነትአርማ

    ወይኔ ጉዴ ሞዴሉን ሰወደው

  • @awokeawon7525
    @awokeawon7525 4 года назад

    ትመችኛለሽ.

  • @zedlove703
    @zedlove703 4 года назад

    Ewunetm emebat endesmshi srashim konjo new berchilgn

  • @tigelove7531
    @tigelove7531 4 года назад

    ጥሎብኝ ሥወዳት የኔ ድቡሽቡሽ ❤ስራዎችሽ ሁሉ ሢመቹኝ

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ

    ደርባቢት ስወድሽ እሙ ቆንጆ❤❤❤❤❤