Emebet Negassi - Nekaktew - እመቤት ነጋሲ - ነካክተው - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 117

  • @mesiethio2857
    @mesiethio2857 Год назад +8

    አማራየ❤❤ውበት ሲለካ ባአማራ ነው ለካ❤ እሙየ የጸይም ወይዘሮ ስወድሺ ምርጥ ስራ ነው❤🎉🎉🎉🎉

  • @edengetinet2891
    @edengetinet2891 Год назад +14

    ነካክተዉ ነካክተዉ😢😢😢 አማራዬ ይነጋል

  • @zx9713
    @zx9713 Год назад +10

    የኔ ጀግና እሙየ አማራየ ባለቅኔዉ አይዞን ይነገል ለገባዉ ይገባዋል የማይገባቸዉ ሰላም የሆነዉን ህዝብ ሰላም ነሱት😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @መኖርሺያኖረኛልእማ

    የመቤት አድናቂዋች ዛሬ ኪዳነ ምህረት ናት በለትቀኗ አገራችንን ሰላም ያድርግልን እስኪ በላይክ የገሩ ሰላም እደኔ በስደት መሺቶ እስኪነጋ የሚያስጨንቀው 😢😢😢😢😢

    • @hayminatannatanhaymi46
      @hayminatannatanhaymi46 Год назад +1

      አሜን እህታለም እኔም ሁሌ ይጨንቀኛል ሰላገሬ ሳስብ😭💔

  • @yesufmohammed3901
    @yesufmohammed3901 Год назад +5

    ዋውውው እማይነጥፍ ውበትና ድምፅ ፈጣሪ ሰላምሽን ያብዛልን ምርጥ ስራ ነው

  • @AradaMarketing
    @AradaMarketing Год назад +1

    በርቺ ቆንጆ ዘፈን ነው

  • @መይሳውካሳ-ቐ1ወ
    @መይሳውካሳ-ቐ1ወ Год назад +3

    #አማራዬ ነይ ሙሽራዬ ፣ #አማራ #ፈሪሃ #እግዚአብሔር (አላህ) ያለው ፣ #ኢትዮጵያን ወዳጅ ፣ ልዩ #የባህል ባለቤት ፣ #አትንኩኝ ባይ ፣ #ስምና ወርቅ አዋቂ ፣ ውለታው ግን #ወርቅ ላበደረ #ጠጠርና #አመዳፋሽ መሆኑ ነው ግን የዘላለም ተስፋው እንደ #እምዬ #ሚኒሊክ #እግዚአብሔርና #እግዚአብሔር ብቻ ነው ።

    • @ነፍጠኛዋአማራ
      @ነፍጠኛዋአማራ Год назад

      አብሽሩ አማራየ አንድ ቀን ለእኛም ይነጋል እንደመሸ አይቀርም 😢😢😢😢 ኢንሻአላህ ያረብ☪️❤✝️🤝💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬😘😘😘😘😘😘😘

  • @ftsumsbhatu6790
    @ftsumsbhatu6790 7 месяцев назад

    በጣም ደስ የምል የኢትዮጵያ ዘፈን እመቤት ጎበዝ

  • @pratikshaacharya5796
    @pratikshaacharya5796 Год назад +11

    I don’t understand the lyrics but love the Ethiopian music ❤❤. Lots of love from Australia

  • @mingutade5568
    @mingutade5568 Год назад

    በጣም ሃሪፍ ስራ ነዉ ይበልጥ ጥፍርሽ ቀለሙን ብታስለቅቂዉ ትክክለኛ የባላገር ሴት ያስመስልሽ ነበር። እንደሁልግዜ ድምፅሽ❤❤❤❤

  • @מהרטהדסלה
    @מהרטהדסלה 3 дня назад

    אני לא יכול להפסק לשמע את השיר הזה תודה רבה על השיר הזה ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @noorhusienabdul5722
    @noorhusienabdul5722 Год назад +1

    konjo muziqa ,, konjo muziqa ,, we thankyou musian emebet negasi ,,,

  • @endateww6889
    @endateww6889 Год назад +2

    ሁለት Ethiopiawi ከለር ያላቸው በየት ተገናኙ ታምራላችሁሁሁ Dave vs Emu

  • @hiareg-oz3ot
    @hiareg-oz3ot Год назад +1

    ሰላም ለሀገርቸን በተረፈ ያመረል

  • @ግዮናዊት-በ6ጘ
    @ግዮናዊት-በ6ጘ Год назад

    ዴቭ የኔ ጌታ ሞቸ እኮነዉ የምወድክ❤❤❤❤

  • @BetyAtk
    @BetyAtk Год назад +4

    ዋው ቅንብሩ ደስ ሲል በርቱ❤❤

  • @engdasewfenkle2082
    @engdasewfenkle2082 Год назад

    ስራሽ ሁሌም ምርጥ ነው ማስታወቂያ ግን መስራት አለብሽ

  • @yeshambelagegen9106
    @yeshambelagegen9106 Год назад +1

    ለገባው ሰው ምርጥ ፖለቲካው ዘፈን ነዉ ለመንግሥት አሰሙት

  • @DesalegnAlebachew-b9e
    @DesalegnAlebachew-b9e Год назад +3

    በጣምጥሩነው ወደነዋል❤

  • @ሸደሆመቄት
    @ሸደሆመቄት Год назад +3

    እሙየ የምወድሽ ቆንጆ ስራ ያምራል
    ፈጣሪ ሰላም ለሀገራችን ያጣልን

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ

    ዳዊት ስወድህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @abrahamkuhulay9401
    @abrahamkuhulay9401 Год назад +1

    ሃሪፍ ባህላዊ ዜፈና ፍቅራዊ አገላለጽ ደስ ይላል

  • @reqiqmedia
    @reqiqmedia Год назад

    እሙየ ስራሽ ልቤን ይነዝረኛል። በጣም ክብር ይገባሻል። ስብእናሽ መልካም መሆኑ ካንቺነትሽ ይታያል። በጣም የሚያምርና ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃ ሰርተሽልናል።

  • @macyul3662
    @macyul3662 Год назад +1

    የኔ ደርባባ ሁሌም ዝፈኝ❤
    ፈረሱ ሲያስሳፍርሽ እንጂ ሲያሻግርሽ አልታየኝም, የኔነገር እስኪ ደጋግሜ ልየው🤔

  • @Tibika-c3v
    @Tibika-c3v Год назад +1

    What a beautiful lyric and composition has your music! I love it, please do more. Thanks!

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Год назад

    መቼም የማይቀየር ድምፅ ውበት 👌👌አሪፍ ስራ ነው እሙዬ ❤😘ዴቫዬ ስወድሕ

  • @madimadi-xo7fv
    @madimadi-xo7fv Год назад

    ሁሌም አሪፍ ስራ ነው የምሰሪው በርቺ የኔ ደረባባ

  • @EnatTube-u7c
    @EnatTube-u7c Год назад +2

    ❤እመቤት እደስምሽ ስራሽ ያማራ ማራኪ ነው ውበትሽ ልዩ ነሽ እናመሰግናለን ❤

  • @melkammel436
    @melkammel436 Год назад

    የምወድሽ እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤

  • @zeyeneabebe4509
    @zeyeneabebe4509 Год назад +15

    She has a beautiful voice❤❤

  • @Tube-nv2jg
    @Tube-nv2jg Год назад

    ዴቭን ስወደው

  • @hayminatannatanhaymi46
    @hayminatannatanhaymi46 Год назад

    የኔ ቆንጆ ምርጥ ሰራ ነው

  • @tenad7309
    @tenad7309 Год назад

    ዋዉ ድምፅ ግጥም ♥️🌺እሙዬ🙏🏾💚💛♥️🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @Hermela_eliass
    @Hermela_eliass Год назад

    ጎበስ ነሽ ኢና አመስጌናሎ

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre9652 Год назад +1

    የኔ ንግስት እሙ ❤

  • @elilta01
    @elilta01 Год назад +4

    እሙየ ዋው ያምራል ❤❤❤ ሰላም ለሃገራችን

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey Год назад +1

    የማይደበዝዝ ውበት❤❤❤

  • @WiztesfshLove
    @WiztesfshLove Год назад +1

    Waw konjo berchi❤❤❤

  • @ፋፊነኝየልጄናፋቂ

    እሙዬ ዴርባባዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @מהרטהדסלה
    @מהרטהדסלה 4 дня назад

    זה שיר יפה מאוד תודה רבה על השיר המהנה הזה

  • @abdullaalblooshi1944
    @abdullaalblooshi1944 Год назад

    ታምራለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 Год назад +3

    ይችልጅ የሚያደንቅ ላይክ ግጩ👍👈

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 Год назад

    ስያምርብሽ የአገርቤቱ ሀገሪቸቺን ሰላም ሁኙልን❤❤❤❤❤ ዙረን መግባቺን

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Год назад

    እሙቲ ዋው በጣም ነው,የወደድኩት የገጠር ትውስታዬን ቀሰቀሰብኝ

  • @theworldintheweek6850
    @theworldintheweek6850 Год назад

    Make me cry, I don't know why?

  • @bruktiyoutube7958
    @bruktiyoutube7958 Год назад +1

    እሚገርም ሙዚቃ ነው❤❤❤❤

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 Год назад

    ስወድሽ አሙዬ❤❤❤❤

  • @abeladugna7621
    @abeladugna7621 Год назад

    ❤❤❤❤❤ ቆንጆ ያምራል ስራሽ እሙየ

  • @tekabemoges9171
    @tekabemoges9171 Год назад +2

    i love Emebet negassi music

  • @djsmooth4596
    @djsmooth4596 Год назад +1

    Wow love it great lyrics and voice..unique

  • @abdulhamidnuri9556
    @abdulhamidnuri9556 Год назад +2

    ስወድሽ እኮ ለጉድ ነው ድንግል ማርያምን ትችያለሽ የእስልምና እምነት ተከታይ ብሆንም እመቤቴን በጣም ስለምወዳት ነው በጥቅሉ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ተመኘሁልሽ

  • @aynadisyeshambel6944
    @aynadisyeshambel6944 Год назад

    Dev ❤sarye yalayechiw😂gud ❤❤dev

  • @zofanmelesw
    @zofanmelesw Год назад

    ሰውደሸ እኮ❤❤❤

  • @Gadot-d6r
    @Gadot-d6r Год назад

    ነካክተው ነካክተው ደሞ - ይሉኛል አንቺን ተው... ዓለሜ

  • @Mesganwe123
    @Mesganwe123 Год назад

    አየነነ

  • @ZemenLemlem
    @ZemenLemlem Год назад

    wawwwwwww good job emuye

  • @ethiopianism22
    @ethiopianism22 Год назад

    ቅኔ ነውኮ

  • @simonalemazag6998
    @simonalemazag6998 Год назад

    wow sis

  • @HabtamuGetahun-z9e
    @HabtamuGetahun-z9e Год назад

    it is good voice, I like it

  • @fatumaadem1948
    @fatumaadem1948 Год назад

    ጀግኒት

  • @taki2268
    @taki2268 Год назад

    I invited this song for Abey Ahmed

  • @genevievem9918
    @genevievem9918 Год назад

    I love listening to your music! Your vibe is always so beautiful. I don’t understand the lyrics, but I’d like to think that I know what you’re saying 💜✨

  • @አሳምነውፅጌየዘመኔጀግና

    😢አማራየ

  • @abayaschale5295
    @abayaschale5295 Год назад

    She is always on paradise. I love you

  • @ras2472
    @ras2472 Год назад +1

    Always love her work

  • @GizeaddisLamesgin
    @GizeaddisLamesgin Год назад

    እሙ የኔ ማር❤

  • @tenad7309
    @tenad7309 Год назад +1

    ያ ማ ል ቅ ኔ ው ::እንደው ምን ተሻለ?????

  • @negestqueen
    @negestqueen Год назад

    ስታምሪ, ድምፅሽ በጣም ቆንጆ ነው!
    ግን ክሊፑ መስተካካል አለበት! ብዙ የማይስፈልጉ ነገሮችን ክሊፑ ውስጥ ገብተዋል ለምሳሳሴ: ስል ፍቅር እይዘፈነች እግሮን ሾክ ወግቶት ደም መፍሰስ! ይሄን ክሊፑ ውስጥ መክተት ምን እስፈለገ

  • @dasenechnasa9855
    @dasenechnasa9855 Год назад

    wow amazing voice

  • @Matimesfin-ou1ji
    @Matimesfin-ou1ji Год назад

    Tena yestishi

  • @fendishatube
    @fendishatube Год назад

    I am frm mars, and I like earth music😂😂

  • @benjamintherighthandofgod9339
    @benjamintherighthandofgod9339 Год назад +1

    First

  • @alemetesfay6397
    @alemetesfay6397 Год назад

    አየዳ አየዳ እውነትም አየእዳ

  • @Mikifani2139
    @Mikifani2139 Год назад

    Wawooo ❤❤❤

  • @gheremewaraghaw4993
    @gheremewaraghaw4993 Год назад

    Nice Melody

  • @Abichusam4444
    @Abichusam4444 Год назад

    ነካክተዉ ነካክተዉ hulume yalfal ymanem ekek maragfiya hunen ankerm

  • @ወሽታምቄስይወደም

    ላይ አርጉ

  • @tenad7309
    @tenad7309 Год назад

    ነካክተው ገፋፍተው???🥲💔

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 Год назад

    ❤❤❤😢

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 Год назад

    ዋው ምርጥ ስራ እሙየ የኔ እናት ስወድሽ እረጅም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ሰላም ለሀገራችን ❤

  • @ወሽታምቄስይወደም

    ላይክ አደርጉ

  • @Amhara782
    @Amhara782 Год назад

    እንኳን አማራ ሆንኩ

  • @worke7270
    @worke7270 Год назад

    wowo

  • @almazghilamicael5934
    @almazghilamicael5934 Год назад +1

    😍😍😍😍💐💐💐💐💐❤❤❤❤

  • @Natimusic-t4z
    @Natimusic-t4z Год назад

    Emu

  • @enattareko4994
    @enattareko4994 Год назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zainabmohammed1961
    @zainabmohammed1961 Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @Hhh-mh2er
    @Hhh-mh2er Год назад

    ዴቭ እና እሙ ግን እህትና ወንድምይመስሉኛል

  • @Lart-p7e
    @Lart-p7e Год назад

    10q

  • @HawaMhmmed
    @HawaMhmmed Год назад

    ያልተመቸኚ ነገር ቢኖር የገጠር ልብስ ለብሰሺ ጥፍር ቀለሙ ነው ሌላው ያበደ ነው

    • @ethiopia819
      @ethiopia819 Год назад

      እኮ የገጠር ልጅ ጫጉላ ሲኖር ብቻ ነበር ምንቀባው ከሙሽሪት😂

    • @HawaMhmmed
      @HawaMhmmed Год назад +1

      @@ethiopia819 እውቅ ያርግሺ አቦ ይህን የሚያቀው እደኛ የገጠር ልጅ ነው

  • @prime7581
    @prime7581 Год назад

    በየቤተክርስቲያኑ እንዳልዘመርክ አሁን የዘፈን ደጋፊ ሆንክ አይይ ኦርቶዶክስ

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 Год назад

      አንችስ እዚህ ምንተሰሪያለሽ?

    • @prime7581
      @prime7581 Год назад

      @@selammesganaw3899 ተገርሜ

    • @Yige1998
      @Yige1998 Год назад

      አፍቅርሸ ይሆናል😢

  • @ethiopia7387
    @ethiopia7387 Год назад

    I like your music but it's not tbe time to listen this kind of music at this time. Watch hanan Abdu

  • @genetdesaleng8969
    @genetdesaleng8969 Год назад

    Wowww🎉🎉

  • @amelkachtube942
    @amelkachtube942 Год назад

    ❤❤❤

  • @accacc4823
    @accacc4823 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannateshager1282
    @hannateshager1282 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Saratube-is4bz
    @Saratube-is4bz 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lilidemelash6431
    @lilidemelash6431 Год назад

    ❤❤❤