Bitsat Seyoum - Wil Alegn - ብፅአት ስዩም - ውል አለኝ - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 450

  • @tube.9687
    @tube.9687 4 года назад +22

    እንደኔ አገሩ የሚናፍቅው ኢትዮጵያ ሲባል አይኑ በአንባ የሚሞላ ማነው አገሬ ሁሌም በልቤ ነሽ

  • @tube2134
    @tube2134 4 года назад +34

    ወይኔ ድምፅሽ አሁንም እዳለ ነው እንኳን ደህና መጣሽ በፍቅር ነው ምወድሽ

  • @yohannesgirma5236
    @yohannesgirma5236 4 года назад +122

    ብፅአት ስዩም አርፌ ቁጭ ባልኩበት ሆድ አስባሺኝ አገሬ ለዘላለም ኑሪልኝ

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 4 года назад +2

      እኔምበጣም ባሰኝ:: ሰው ናፈቀኝ:: ቤተሰብ ጏደኛ ሳሩ አፈሩ ናፈቀኝ

  • @Tube-cg9kz
    @Tube-cg9kz 4 года назад +33

    እኔ አሁንስ ዘፈን እያዳመጥኩ ራሴን የምረብሸው ነገር ነው ያልገባኝ መፍትሔ ላይሆነኝ
    ለማንኛው እምዬ ኢትዮጵያ መመኪያዬ ክብሬ ነሽ እወድሻለው💚💛❤

  • @markenhenok7286
    @markenhenok7286 4 года назад +17

    ምርጥ ስራነው ሀገርና ወገን እንዲህ ይገለፃል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ብፃትዬ
    ከልብ እናመሰግናለን 💚💛❤️ 🙏🙏🙏

  • @እናቴማሪያምለኔስልዩናት

    ሁሌም በትዝታ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ አይ የሰው ሀገር ውል አለኝ ሀገር ኢትዮጵያ 💚💛❤👈😍😍😍😍💔💔💔💔😭

  • @addis2653
    @addis2653 4 года назад +4

    ብፅሃት መቼም ድምፅሽ አይለወጥ እንኳን መጣሽ በድጋሚ የነ ጊልዶ እና ካሙዙ ዘፈን ጨርሶን ነበር በጤና ማየታችን አንቺን በጣም ደስ ይላል እናት

  • @fikertebirhanetadesse8086
    @fikertebirhanetadesse8086 4 года назад +1

    የዘፈንሻቸው በሙሉ ልብን የሚሰብር ነው በርቺ የቂርቆስ ልጅ ነኝ

  • @jojosol5632
    @jojosol5632 3 года назад +1

    ከዘር የወጣች በኢትዮጵያ ፍቅር የወደቁ ብዙ የጥበብ ሰዎች አሉን ከነዚህ መካከልም አንዱዓ ዕንቁዋችን ብፅአት ስዮም ነች ትለያለች ምርጥ ስራ ነው

  • @kalusmaster78
    @kalusmaster78 4 года назад +41

    what a voice! after all these years still she sounds the same.

  • @seideshetie4266
    @seideshetie4266 4 года назад +2

    ብፃት ስዩም በጣም እናመሰግናለን ምርጥ የኢትዮጲያን ወግ ባህል አኗኗር ና አነድነትን የሚገልፅ ዜማ ነው

  • @samuelasres2283
    @samuelasres2283 4 года назад +12

    Brothers and Sisters who live abroad stayed too long away from your mother land, I really wish all to have a moment to be in your beloved country even for a day. Bitseat well done!!

  • @muktirk
    @muktirk 4 года назад +6

    You are always exceptional, No one can imitate your voice! Though am at home ,I feel how spiritually difficult to live outside Ethiopia.

  • @meseretabebe9335
    @meseretabebe9335 4 года назад +27

    ብፅአት ስዩም ስትዘፍን አንጀቴን ትበላዋለች፡፡ ይሄንን ድምፅ ይዘሽ ለምንድነው የጠፋሽው?
    በነካ እጅሽ አልበሙንም አስቢበት!!
    ምርጥ ዘፈን ነው፡፡
    እግዚአብሄር ይባርክሽ!!

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 4 года назад +13

    የኔ ደርባባ እረጂም እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰቦችሽ አብዝቶ ይስጣችሁ

    • @sahmilkader2498
      @sahmilkader2498 4 года назад +1

      ልክ አንዳኔ ሀጋር ወዳድ መነው

    • @abirayakobo4723
      @abirayakobo4723 4 года назад

      @@sahmilkader2498 🙋‍♀️

  • @mikesibhatu8043
    @mikesibhatu8043 4 года назад +1

    ብፅዓት ስዪም የምንግዜም ድንቅ ድምፃዊት ረጅም እድሜ ይስጥሽ የኔ ደርባባ።

  • @tube.9687
    @tube.9687 4 года назад +5

    ብፀሀት የደግሽበት ሰፈር ትንሿ ኢትዮጵያ ናት ጨርቆስ

  • @hananitube4162
    @hananitube4162 4 года назад +1

    ብዕዬ ስወድሽ እኮ አብሶ አደራልጄን አደራ የሚለውን ስሰማ የትተፋች እያልኩ ነበር እንኳን ደና መጣሽ

  • @beemnetmesfin7628
    @beemnetmesfin7628 4 года назад +1

    ምርጥ ሙዚቃ በተወዳጅዋ ብፅአት ስዩም ፡፡ አስደሳች ነው ፡፡

  • @mahletlovenigussie3313
    @mahletlovenigussie3313 4 года назад +3

    ብፃትዬ በጣም ነው ምወድሽ በመጀመርያ ደሞ ውስጤን ነው የዘፈንሽው በርቺ አትጥፊ የኔ ውድ

  • @shenbelel123
    @shenbelel123 4 года назад +5

    I can’t wait to go back home after this coronavirus God please give me one more time to see my family

  • @Love-99-Allah
    @Love-99-Allah 4 года назад +42

    ሀገራችንን ምድራችንን ከኮርና በሽታ ይጠብቅልን ስደት ላይ ያለን ምንም አይንካን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እስቲ አሜን በሉ

  • @ሳዱላወሎየዩቱብ
    @ሳዱላወሎየዩቱብ 4 года назад +5

    ብጽየ መጅመሪያ እንኳን ደህና መጣሽ ስቀጥልም ናፍቆትና ትዝታ ቤቱን ከስራብን ቆየ ማርየ ኡፍፍፍፍፍ ብቻ በቃ ይበለንንንንንን እስኪ ........

    • @semung2513
      @semung2513 4 года назад +1

      Eteb eten...endet yamiyamer kal naw
      Endiyaw sasebsh betam konjo web set
      Temslyalsh

    • @ሳዱላወሎየዩቱብ
      @ሳዱላወሎየዩቱብ 4 года назад

      @@semung2513 ኪኪኪ አመስግናለሁ

  • @rosieposie.x0
    @rosieposie.x0 4 года назад

    ብፅአት ምነው ለኛ ለስደተኞች ወጠን ለቀረነው ብታዝኝ ገደልሽን በትዝታ እንዲያውም ብሶት ብሶት ይለኛል እንኳን አንች ተጨምረሽ 😭😭😭 ብቻ በደንብ ስርተሽዋል👌👌👌👌 እናመስግናለን በርች

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 4 года назад +9

    ብፅዬ መልካሙን ዘመን አስታወሽኝ ድምፅሽ ደስ ሲለኝ

  • @workutheo1598
    @workutheo1598 4 года назад +7

    Wish you the Best 👍you are also part of Golden times Ethiopian History
    I had enjoying my youth period with your unique voice
    It is blessing to be born and grow in Addis Ababa

  • @samyesimenulij.7658
    @samyesimenulij.7658 4 года назад +5

    You such strong women you still keep going my habesha jigina women..
    From Australia.

  • @nesuhebekele2135
    @nesuhebekele2135 4 года назад +11

    ብጽይንዬ ሰርተሽዋል አይገልፀውም በርቺልን💚💛❤️🙏💐💐💫👏

  • @addisalemkidanou6893
    @addisalemkidanou6893 4 года назад +2

    ወየው ድምፅ እንዴት እንደሚመስጥ እኮ እውነት በ አሁኑ ጊዜ ማንም መቶ ይፈነጭብናል ብፅአት ዋው ነው 👌👌👌👌👌👌

  • @hayat-youtube-9682
    @hayat-youtube-9682 4 года назад +10

    ኡፍፍፍፍፍ አሁንሥ ብረሪ አለኚ ሠለቸኚ ሁሉም ኤጭ ፈጣሪ ሆይ ትዕግሥቱን ሥጠን👏👏👏👏

  • @ለሀገሬሰላም
    @ለሀገሬሰላም 4 года назад +3

    ውል አለኝ በጣም ውይይይይይይ ስደት ትንሽ ሰቶ ብዙ የሚወስድ የእድሜ ሌባ የሀገሬ ልጆች የልባችን ምልቶ ወደ ሀገራችን ይመልሰን!!!

  • @aneleywondimu9631
    @aneleywondimu9631 4 года назад

    i remembered Nazareth.
    ብፅዐት! ጋሽ ሰለምን እና ባለቤቱ የታሉ?

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 4 года назад +1

    የጨርቆሷ ምርጥ ብፃትዬ ከነሙሉ ስነምግባርሽ ልዩ ነሽ የፍቅር ሰፈር ልጅ ቂርቆስዬ ሁሌም ካንቺ አይለይሽ

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 4 года назад +1

    ማነው እንደ እኔ ይህንን ሙዚቃ ሲሰማ ሆድ የባሰው እምባው የመጣው?

  • @meronwedajo4854
    @meronwedajo4854 4 года назад +4

    ወይኔ ውል አለኝ ሐገሬ ትዝ አለኝ ያደኩበት ቅዬ!የልጅነት ትውስታዬ መጣብኝ!የሀሪቲው ሽታ!እስኪ እንደኔ በስደት ያለ ሀገሩ የናፈቀው አለ ግን???

  • @bezawitgirma2638
    @bezawitgirma2638 4 года назад +5

    ኡኡኡኡኡኡ ፍፍፍፍፍፍ ናፍቆት ና ትዝታው ገደለኝ አቦ አሁንስ ስደት በርችልን እማ በጣም አሪፍ ስራ ነው እኛ በስደት ያለነው እደምንፈልገው አይነት ስራ ነው ክሊፑም ያምራል ባገር ውስጥ ያሉት የሚወዱት እራ ነው እማ እማ ብሎሽ አይከፈሽም አይደል የኔ እናት ሰላምሽን ያብዛው የድግል ልጅ ሆድዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰላምታዬ-ዠ4ቘ
    @ሰላምታዬ-ዠ4ቘ 4 года назад +15

    እህህህህህ
    ትዝታ ማን እንደ ሀገር
    ጥሪኝ ሀገሬ

  • @Mercy1916
    @Mercy1916 4 года назад

    Uffffffff hode basgneeee betammmmmmm Weyyyy Sedt Ayenu Yetfaaaa Aboooo Bisye Rejime Edeme Temgnehulishe yene Wed

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 4 года назад +1

    Wow,I remember you before 30 yers,still now you doing good, Bisat you are bless amazing, God bless you, Thanks my sister

  • @familypromotion1217
    @familypromotion1217 4 года назад +22

    ማምዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ ንግስት

  • @anwarmohammed6125
    @anwarmohammed6125 4 года назад

    እረጅም እድሜን ያጎናፅፍሽ ፈጣሪ ከጌዜው መቅሰፍት ሃገሬንና ህዝቧቿን ይጠብቃት

  • @kidanujida6886
    @kidanujida6886 4 года назад +5

    ስራዋን ሳንጠግብ ድምጿ የጠፋብን ምርጥ!!!!!!!!!

  • @ፍቅርየሚካኤልልጅ
    @ፍቅርየሚካኤልልጅ 4 года назад +2

    ማን እንዴ እናት ሀገሬ 🇪🇹
    ሁሉም የምያምረዉ በ ሀገር በ ወንዝ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አይ ስደት ስንቱን አሳየን 😭

  • @mywollraya
    @mywollraya 4 года назад +1

    አየ ስደት ብዬ እንዳልወቅሰው ብዙ ነገር አስተምሮኛል እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በትዝታ እስከ መቼ አገሬ እምዬ ኢ/ያ ሰላምሽ ይብዛ

    • @gggyyy8570
      @gggyyy8570 4 года назад

      Betam bezu temerebetalhu

  • @EG-dd7rs
    @EG-dd7rs 3 года назад +1

    The legend Besiat, thank you for making cry a grown up me like a baby!!!

  • @ליליבלאי-ת2ס
    @ליליבלאי-ת2ס 4 года назад

    እህታችን ብፅዓት ስው አክባሪ ነሺ ከሞያሺም ውጭ በጣም ነው የማደቅሺ እህታችን እረጂም እድሜ ይስጥሺ ኑሪልን እንኑር እድንገናኜ በሀገራችን እደድሮው ሞቅ ደመቅ እድናረግ በሀገራችን የድሮውን በማስተወ እግዚአብሔር ይርዳን በጣም ነው የምወድሺ 😍🙏

  • @cherugebriye3551
    @cherugebriye3551 3 года назад

    ብስሩ ምስጋና ይገባሻል። አገሬን እየኖርኩባት እንድትናፍቀኝ አደረግሽኝ።እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም።ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር።

  • @atinasya37
    @atinasya37 2 года назад

    ብጺ የኔ ቆጆ መልካምነትሽ ገና ሲያዩሽ ፊትሽ ላይ ይነበባል ሞቼ ነው የምወዳችሁ ከነ ቤተሰቦችሽ የኔ ምርጥ አንደኛ ነሽ 😍😍😍

  • @kidisttilahun1118
    @kidisttilahun1118 4 года назад +2

    ብጽአአትዬ ስላየየሁሽ ደስ አለኝ።

  • @erer7134
    @erer7134 4 года назад +4

    በጣም የምወዳት ድምፀ ሰረቅራቃዋ እንቁ ድምፃውይት ይመችሽ

  • @melakuzeleke4498
    @melakuzeleke4498 4 года назад

    Enkuan des aleshe!
    Betame grume deke sera!
    Egezabehere yebarekeshe!
    Ende teje eyadereshe new ende emetetafechew!

  • @سلاممحمد-ز2خ
    @سلاممحمد-ز2خ 4 года назад +3

    እፉፉፉፉ የኔ ቆንጆ እንኳንም ዘፈንሽ የምር ስወድሽ ኢትዮጵያ በፍቅር ሁሌ አምሮባት ይኑር 💚💛❤💋

  • @deguabdu6332
    @deguabdu6332 3 года назад

    the music well excuted . we thankyou musian prouducer bitsat seyom . keep it up good music ..

  • @yoseftekel6915
    @yoseftekel6915 4 года назад

    የኔ ቆንጆ ኢትዮጵያዊት ብፅአትዬ በጣም ነው የምወድሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አምላክ ከነቤተሰብሽ ይስጥሽ ።ሀገራችንን እግዚአብሔር ይባርክልን ፡።

  • @hailetarekegn2528
    @hailetarekegn2528 4 года назад

    ተባረኪ፣ እግዚአብሔር ይስጥልኝ! ደስ ብሎኛል በእውነት፣ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @teferifanta5874
    @teferifanta5874 3 года назад

    እንኳን ለአዲስ አመት በሰላም አደረሰሽ !!!
    መልካም በአል ።

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 4 года назад +6

    great song, I completely forgot about tsewa.

  • @FerezerLegesse
    @FerezerLegesse Год назад

    The most underated singer ...when I hear ur voice it touch my soul ...

  • @አማራመሆንመመረጥነውአማራ

    ሀገሬ ውል አለኝ የ17 አመት ስደት ስረግመው እኖራለሁ ሀገሬ አማራየ ውል አለኝ ወይ አይሞላ ሁልግዜ በጉርጉሮ አይጣል

    • @yenatyenayerakienat8129
      @yenatyenayerakienat8129 4 года назад +1

      አማራ መሆን መመረጥ ነው አማራየ ዉብ ገነት የመካነ ሰላም ዉብ ሸበላ ayizoshi ehitalem 🙏

    • @danielabebegirma5443
      @danielabebegirma5443 4 года назад

      አይዞሽ አንድ ቀን ውል ያለሽን ታይው አለሽ

    • @himanotdegene5194
      @himanotdegene5194 4 года назад

      ይዣት እዞራለሁ እምዬ ኢትዮጵያ 😂😂😂😂😂ኡፍፍፍፍፍፍፍ

    • @himanotdegene5194
      @himanotdegene5194 4 года назад

      ይዣት እዞራለሁ እምዬ ኢትዮጵያ 😂😂😂😂😂ኡፍፍፍፍፍፍፍ

    • @semung2513
      @semung2513 4 года назад

      Denkoro korokonda zergna hagersh ETHIOPIA naw Amhara belo hager yelem.

  • @ליליבלאי-ת2ס
    @ליליבלאי-ת2ס 4 года назад

    ምርጥ ነው አዲሱ ክሊፕሺ ብፀዓት ስዩም አድናቂሺ ነኚ ስው አክባሪ ነሺ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ የድሮውን አስታወሺ ካሳችስ መዝናኛ ባታ 19 98 አካባቢ ናይት ክለብ መተን ነበር ያ ድባብ ተመልሶ ቢመጣ በጣም ደስ ይላል ያ ትህትና ነው የናፈቀን ብፀዓት አች ያለሺበት ባታ ሁሉ መጥች ብዝናና ደስ ይለኛል የኔ እህት እግዚአብሔር ይጠብቅሺ ይጠብቀን ለመገናኛት ያብቃን እደገና የድሮውን ድባብ በማስታወስ ያገናኛን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤

  • @tgsdetegnawa4627
    @tgsdetegnawa4627 4 года назад +1

    እፍ ናፍቆቴን አባባሽው እኔስ ማበዴ ነው ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ እኛም ስደተኞች ልጆችሽ በሰላም ለመሰባሰብ እምላክሽ ይርዳን ውብ ሀገሬ

  • @Meba94
    @Meba94 4 года назад

    I saw you in Nairobi...almost 30 years... that electric voice still gives shock and tears...

  • @እማምትክሽነኝእኔ
    @እማምትክሽነኝእኔ 4 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣሽ ብፃቴ ሲዮም ምርጤ ነሺ ለኔ

  • @ኣናፍራንክ
    @ኣናፍራንክ 4 года назад +1

    "" ከማን እድር ልሰብሰብ ፣ ከማን እቁብ ልጣል "" ብፅአትዪ ፣ ሰፈራችንን ወደ ሗላ መለሽኝ ። ጨርቆስ ማርገጃ ፣ ገብሩ ግሮሰሪ ፣ ዘምዘም ቅቤ ሻጭዋ፣ ጨነቀው ሱቅ ……… እድሜና ጤና ከነ ልጅሽ ብፅአትዪ።

  • @omehikma5073
    @omehikma5073 4 года назад

    ብፅዓት ሁሌም አስታውስሻለሁ በተለይ ልጄን አደራ በሚለው ሙዚቃሽ ዘፈንሽ በሙሉ ውስጥ ይነካል አይ ስደት አይንህ ይጥፋ አላህ ሆይ ከስደት ንሮ አላቀን አረ አሁንስ ተፈተንኩ በናፍቆት

  • @selamloveteyeselamloveteye5691
    @selamloveteyeselamloveteye5691 4 года назад +2

    Wowwwewww betam konjo new yene derebaba

  • @Love_Ethiopia1
    @Love_Ethiopia1 4 года назад +2

    Welcome came back We love you !

  • @onelovelovelove930
    @onelovelovelove930 4 года назад +3

    ብፅአትዬ የኔ ልእልት ምርጡዋ የ90ዎቹ

  • @habtamuaweke5852
    @habtamuaweke5852 4 года назад +2

    It is a beautiful song and I love it so much!!! God bless you sister!!!

  • @ritalove2287
    @ritalove2287 4 года назад +2

    የኔ ውድ ምርጥ ስራ ነው ናፍቀሽኝ ነበር

  • @Amlak_me
    @Amlak_me 4 года назад +4

    ወይኔ ይህን ድምፅሽን ይዘሽ የትነው የጠፋሽው እንኳን መጣሽ

  • @wmm2608
    @wmm2608 4 года назад

    ብፁዬ የኔ ውድ ገደልሽን በዚህ ጣፋጭ ዘፈን እና በወርቅ ድምፅሽ!!!!!💚💛❤

  • @Helen-tz5xh
    @Helen-tz5xh 4 года назад +5

    ከልቤ የምውዳት ሙዚቃኝ እውነት ሀገር የሰው ሀገር የሰው ነው ፈጣሪ አገራችንን ሰላምያድርግል በሰላምለአገራችን ያብቃን ማን እደ አገር💚💛❤️

  • @makidkiki5648
    @makidkiki5648 4 года назад +1

    የኔ ምርጥ ስውድሽ ያሁኑቹማ ጆሮአችን መቀለጃ አረጉት አደኛንሽ ማር

  • @rihananeymar1373
    @rihananeymar1373 4 года назад +4

    በፂየ የኔ ምርጥ እሄን ድምፅ ይዘሽ ነበር የጠፋሽብን

  • @hagermenor3842
    @hagermenor3842 4 года назад +2

    Excellent music that we want to hear Long live My Beloved Ethiopia Tanku

  • @azmimogs9271
    @azmimogs9271 4 года назад +3

    ብፅአትዬ በጣም ቆንጆ ስራ ነው ❤️

  • @samsonbeyene7989
    @samsonbeyene7989 4 года назад

    ብፅአት ስዩም የስሜ መጠርያ ኢትዮጽያዬ ክብሬ ልክ ነሽ ክብር ለሀገ

  • @melawolde5298
    @melawolde5298 4 года назад

    ብጺ የኔ ውድ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ኑሬልኝ ሳዳምትሽ ሳላስበው እንባዬ ፈሰሰ የኔ የዋህ ኑሬልኝ

  • @derejejordan1019
    @derejejordan1019 4 года назад

    በጣም አሪፍ ዘፈን። ውጪ ላለነው ትንሽ ሆድ ያስብላል። Well done

  • @rosekelemwork5276
    @rosekelemwork5276 Год назад

    ሀገሬ❤ ፈጣሪ ሀገራችንን እና ህዝቦችዋን ሰላም ያርግልን ይጠብቅልን🙏

  • @fikertebirhanetadesse8086
    @fikertebirhanetadesse8086 4 года назад

    ብፅአትዬ የድሮዋ የቂርቆስ ልጅ ኑሪበት አልሸው

  • @haregewoinnegash2855
    @haregewoinnegash2855 4 года назад

    ኦፍፍፍፍ ወይ ሀገር ወይ ቤተሰቦቼ ደጋግሜ እየሰማሁልሽ ነው ብፃትዬ እድሜና ጤና እመኝልሻለው ❤😍😘👸🌹🐞

  • @timnithabtemicael5688
    @timnithabtemicael5688 4 года назад +2

    What a voice
    ቆንጆ ድምፅ

  • @tezetanishan8866
    @tezetanishan8866 4 года назад +1

    Good job!!♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡ beautiful! please can do more song we love you.

  • @kasukasu6916
    @kasukasu6916 4 года назад

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
    ያገር እና የእናት መቼም ድሃ የለው

  • @elisabethneguse7055
    @elisabethneguse7055 4 года назад +1

    ብፅዬ እውነትም ውል አለኝ ሁሌም ውል እንዳለኝ ነው 😢😢😍👌

  • @yegetaseyoum8828
    @yegetaseyoum8828 4 года назад

    ብፅሃትዬ የኔ መድኃኒት ምናባቴ ላርግሽ ህናቴ

  • @michaeltikur9681
    @michaeltikur9681 4 года назад

    I miss you betam Ethiopiaye. Long live Hagere.
    Good job Bitsat 👍👏👍

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 4 года назад +16

    This woman has a beautiful unique voice.

  • @asmaasma-rk1vg
    @asmaasma-rk1vg 4 года назад +3

    ብፅትዬ እድሜና ጤና ስለስማሆሺ ደስ ብሎኛል ይቅናሺ♥

  • @debelae
    @debelae 4 года назад +3

    የማይደበዝዝ የማያረጅ ድምጽ😍💚💛❤️😍👍🏾🙏🏾

  • @yayeshworkneh9938
    @yayeshworkneh9938 4 года назад +1

    So beautiful and true there is no place like home

  • @Haile-mt5wk
    @Haile-mt5wk 4 года назад +1

    Oh my God, beautiful. Thank you lovely lady 🙏🏿❤

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 4 года назад +2

    😭😭😭😭 ብፅእትዬ እውነት ብላሻል መቶ እመት ላይኖር የስው እገር ቢሞላም ጎደዶሎ ነው 🇪🇹😭😭😭

  • @simegnhaile8263
    @simegnhaile8263 4 года назад +5

    እናትና አገር ለዘላለም ይኑሩሉንንንንንንን

  • @bethelhemsisay690
    @bethelhemsisay690 4 года назад

    Bitsiye I didnt know that u had a new song. So happy to see u again. I missed u. I remember your night club kasanchise , we had good time

    • @mukhtaraaden5072
      @mukhtaraaden5072 3 года назад

      Where did she life bitiyas.she.was good song

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ
    @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ 4 года назад +3

    Woooo beautiful song

  • @meklitmekonnen8539
    @meklitmekonnen8539 4 года назад +2

    😍😍😍😍😍😍🌼🌼🌼🌼ሁሉም ለይመስል ነው ኖሮ ማን እንደሀገር

  • @sarasarita835
    @sarasarita835 4 года назад

    ኡፍ ስደት ናፍቆቱ ይከብዳል እናቴ ሀገር ብፂዬ አስለቀሽኝ