Ethiopia - ምክር ቤቱ ስለነ እስክንድር ድርድር፣ በጉዳዩ እስራኤል ገባችበት፣ ሶማሊያ ኢትዮጵያውያንን አሳደደች፣ አስደንጋጭ የአውሮፕላንአደጋዎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 янв 2025

Комментарии •

  • @biniammekonnen2130
    @biniammekonnen2130 10 часов назад +4

    ድል ለፋኖ

  • @adeytube6750
    @adeytube6750 13 часов назад +7

    ኣብይ ወላዋይ ስለሆነ ጊዚያዊ እንጂ ቋሚ ወዳጅ የለውም።
    ወሳኝ ወሳኝ ኣትበል ወሳኝ ፈጣሪ ብቻ ነው‼️‼️‼️

    • @WodosanJemal
      @WodosanJemal 13 часов назад

      ቁልቋላሞች። አብይን ከመተቸትህ በፊት አስመራ ጎዳና ለይ አር ማራትህን አቁም ምድረ-አራም

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 16 часов назад +19

    FANO for Ethiopian freedom 💚💛♥️🙏🏻

    • @faliahimed
      @faliahimed 15 часов назад +1

      No fano ገዳይ ነዉ😂

    • @Tigest-m3g
      @Tigest-m3g 2 часа назад +1

      Tegaremalahe bamenu nawe yadagafekawe ba huyemanote kahona isu musilemem ayedal or chirstin kamenem yabatem isun yamedagefe ya666 evils yahona becha nawe Egizehubiher (Alahe)zaragnenaten yetsayafale dame afesashenem yetsayafale selazehe erasehen maremere.​@faliahimed

  • @FEWAZ-e5d
    @FEWAZ-e5d 13 часов назад +3

    ምን ይገርማል ታድያ እኳዋን ከሱማሌያ ኢትዮጵያስ ውስጥ ከኦሮሞያ ክልል በአማራነታችው ብቻ ከራሳቸው ሀገር እያፈናቀሉ አይደል እዴ

  • @احمدالجهني-ب1ص
    @احمدالجهني-ب1ص 2 часа назад

    እባካችሁ በሳኡዲ አረብያ እሰረ ቤት ልሚሰቃዩ ኢትዮጵያ ደምፅ እንሁን 🙏

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 14 часов назад +3

    የወደቡ ስምምነት መንግሥት አልባዋ ሶማሊያ ከኢትዮጵያ በላይ ተፅዕኖ መፍጠር እንደምትችል አሳይቶናል። ከዚህም በላይ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያንን እንዲናቁ አድርጎአል።
    የሰሞኑ የሶማሌላንዱ የጅምላ እስርና የደቦ ድብደባ የዚህ ዉጤት ነዉ።

    • @adeytube6750
      @adeytube6750 13 часов назад

      እናንተ መንግስት ኣላቹንዴ??? ነው ኣ.ኣ ሚያስተዳድረውን ልጅ ነው🤣🤣🤣🤣

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 13 часов назад +5

    እስክንድር ለፋኖ አይወክልም 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @abelcherent5477
    @abelcherent5477 13 часов назад +4

    Free Amhara Country 💚 💛 ❤️ it is time for our independence let us finally live in peace ✌🏿

  • @Haile-Gebriel
    @Haile-Gebriel 8 часов назад

    ጥሩ የዜና ቅንብር ነው። የሌሎቹን ተመልክቶ ይህን አለማድነቅ አይቻልም።

  • @KhudirChamsu
    @KhudirChamsu 12 часов назад

    ዋውዛሬገናአኳሩንአወጣህገናነውገናነውጠብቁ

  • @abebameresa1205
    @abebameresa1205 8 часов назад +1

    Etiópíà channel is most themselves layer

  • @adeytube6750
    @adeytube6750 13 часов назад +2

    Somaliland ፍቅር ፍቅር ወደብ ቅብርጥሶ ቀረማለት ነው😂😂😂😂

  • @abide-oe8hi
    @abide-oe8hi 14 часов назад +1

    አሁንም ያለነው ሱማሌያ ቡትላንድ ነው እየተዘረፍን እየተገደልን ነው የሚደርስልን የለም

  • @SmilingBassGuitar-dp8dw
    @SmilingBassGuitar-dp8dw 9 часов назад

    ፈታ እችን ኮሜት ካያሐት ሊቢያ ሠው ሡቅ ወቶ እየጠፋን ነው እባክሕ ለመግሥት አድርሥልን እየታፈንን ጠፍተን እየቀረንነው

  • @ገኒፋኖአንድአማራ
    @ገኒፋኖአንድአማራ 13 часов назад +1

    እስክድር ማነዉየፋኖመሪያደረገዉ😂😂😂😂😂😂

  • @fentayabuhay1527
    @fentayabuhay1527 14 часов назад +1

    እስክንድር ማነው የፍና መረ አይደለም ፈታ ደሊ አስተካክለው እሺ

  • @HabteMichael-pj7id
    @HabteMichael-pj7id 9 часов назад

    እስክንድር ፋኖ ም አማራም አይደለም እሱን ፋኖ ብላችሁ አትጥሩት

  • @MesganaPaulos
    @MesganaPaulos 11 часов назад

    Whetam

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 13 часов назад

    SOMALIA 🇸🇴 MERIT YE ERITREA 🇪🇷 WETHADER AGBTALECH ISRAEL MINM MARAG ATICHILM

  • @semiraomerdin3164
    @semiraomerdin3164 15 часов назад

    OMG!☝️🙏

  • @rttr3992
    @rttr3992 15 часов назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BiniNoel
    @BiniNoel 14 часов назад +1

    Eskindir yefano amerar aydelem leyiteh zegib

  • @teguaasefa7977
    @teguaasefa7977 14 часов назад

    አብይ የሚያመልከዉ አምላክ ነገሰታትን ያነቃንቃል 🙏

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 13 часов назад

    ERITREA 🇪🇷 SOMALIA 🇸🇴 EGYPT 🇪🇬 DEGMO LE TIGRAY ENA LE UGADIN EWQINA MESTET NEOW

  • @EgigeTube
    @EgigeTube 15 часов назад +6

    እስክድርን ማነው የአማራ ፋኖ መሪ ያረገው እርስ በርስ አባላን እንጂ ትግሉን ያጓተተው ማነው

  • @malikShahzad-rd3nn
    @malikShahzad-rd3nn 15 часов назад +3

    እክድር የሚፈልገዉ የራስን ስልጣን መያዣነዉ። ለአማራ ነፃነት የሚታገል አይደለም የአማራ ትግል የመኖርና ያለመኖርነዉ።

  • @samru2018
    @samru2018 15 часов назад +3

    Man nat israel ante feri nonsense idea.😅😅😅😅

  • @abaysisay8921
    @abaysisay8921 12 часов назад

    ማን መረጠዉ ማን ወከለዉ ዝም ብሎ እስክንድር ማለት ምን ማለት ነዉ
    እንናተ ሚድያዎች ህዝብ ሁናችሁ የህዝብን ፍላጓት አይታችሁ መዝናችሁ መግለፅ ሲቻል አሁንም በጭፍን ምርጫ አቁሙ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 15 часов назад +2

    ሱማሌም ሀገር ሁና እንዲህ ትፈንጭብን😢😢😢አይይ ሀገሬ😕

  • @Temsgen-d1w
    @Temsgen-d1w 14 часов назад

    ጋዜጠኞች የዶክተር አብይን ስም ለገቢያቸው ማደግ ሲሉ በሆነ ባልሆነ ሲያቆሽሹ ቆይተዋል ።አሁን አሁን ነገሮች እየተለወጡ ስለሆነ ፈታዎችም ብታስቡበት ጥሩ ነው ።

  • @AddisuAddisu-uf5ix
    @AddisuAddisu-uf5ix 11 часов назад

    አፈርብላ

  • @TayeMokonen
    @TayeMokonen 13 часов назад

    😂እግዜአብሄር አንተን ይጫንህና ያራግፍህ. ሰው ይሣፈራል። ይወርዳል። አይጫንም ወይም አይራገፍም።

  • @Samirnasir-c1e
    @Samirnasir-c1e 11 часов назад

    ሰላም
    ❤❤❤

  • @samru2018
    @samru2018 15 часов назад +2

    😂😂😂😂😂😂

  • @norinafereg8400
    @norinafereg8400 15 часов назад

    DUROS DR. WAHA TELELAKI MEHONU YETAWEQE NOW AND. YE UAE AND YE ISRAEL ANDE YE MIRABAWYAN TELELAKI SILE HONE AGERU ISAT BE ISAT ADEREGAT LE HODU INA LE RASU BICHA RAS WEDAJ YE HONE MERI NOW

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 13 часов назад

    AMLAK YMESGEN LENEZI GALAEOCH BEMULU BTIGEDLACHEW

  • @AdiamTesfu-ly9uc
    @AdiamTesfu-ly9uc 15 часов назад

    Always wrong information you are funny 🤡

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 13 часов назад

    ENDE ETHIOPIA 🇪🇹 DENQORO YEHONE HIZB AYCHE ALAWQM
    ISRAEL 🇮🇱 MINM LEMAREG AQIM YELATM
    ERITREA 🇪🇷 AKOREFECH MALET ISRAEL BE GOROROWA MEYAZ MALET NEOW

  • @amachidanu540
    @amachidanu540 13 часов назад

    ስክንድር ብሰኣኤ ጫካ የገባ ለኣማራኣይደለም ካ ኣመሪካ መስራት ማለት ሃገርመፍረስማለትነው

  • @mesraklisanework5446
    @mesraklisanework5446 14 часов назад

    የአፄወች አፅም ሲንቀሳቀስ ሥላሴወች አስፈቅዶ በእውነት መፅሀፍ ቅዱስን ማንም አንብቦ አልጨረሰው ሕይወትን እንው ማንም ፍፆም ሰው የለም ሸክማችን ሲከብደን ወደላይ የምናየው ባለስልጣን ማለት በስልጣን ላይ ባልግ አይደለም ሁሉም ስልጣን ሲይዝ ማንነትን ይረሳል እደው" ማ" ይሙት አጋሮን ይዞ ❤ ይሳየ እደኔ ትዳሮን ይልገራ ተሾሚ ባይሾም ቢቀር ይሻላል ሰው ቤቱን ሳይሸነፍ እዴት ነዎ ሀገርን የሚያሸንፍ ፅዳት እና ሻወር ከእራ ይጀምራል ለሞቶት እደስራቸው ለምነው ፈጣሪ ይስቍምላቸው🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    😂ለቀለድ ግባት
    የቀድሞ ባለስልጣን እና የኦሮሞ ነጻነት የማያውቅ ነፆውጭ አብረው ሲሆን አህይ ሞተው ሲገኞ ወደነፆውጭው ጠጋ ብለው V8 ወድቆል ይለው ሲመለሱ አህይው ድብ እየበላው ሲየው ተመልከት ,V8 እየፋታታቾሁት ብሎት አረፈ በሉ በርቶ እኛም እዳቅማችን ሰርቆ አደሮችን እናገልጣለን ኬኬ የምሮ ነጋ ባይነጋም ባይነጋም የሴት እረጅም የወንድ ቄጣም አይስጎመጅም በሎ ቀረላም❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ጃ ማን!

  • @AbramFire
    @AbramFire 15 часов назад

    ❤❤❤❤❤

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 13 часов назад

      ⚰️⚰️⚰️⚰️⚰️⚰️⚰️

  • @sarajoh313
    @sarajoh313 15 часов назад +5

    😂😂😂😂

    • @AbramFire
      @AbramFire 15 часов назад

      ⚰️⚰️⚰️⚰️⚰️

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 13 часов назад

      ​@@AbramFire🤮🤮🤮