ተጠነቀቀልኝ!! TETENEEKELEGN EBENEZER TAGESSE

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии • 370

  • @EbenezerTagesseofficial
    @EbenezerTagesseofficial  2 месяца назад +357

    ሰላም ቤተሰቦቼ የተወለድኩበትን ቀን አስመልክቶ ጌታን ያከበርኩበት ዝማሬ ነው!! እናንተም ተባረኩበት!!🙏 ሌሎች ጋር እንዲደርስ ሼር እና ላይክ አድርጉት!! ተባረኩ!!

    • @EtsegentTilahun
      @EtsegentTilahun 2 месяца назад +11

      HAPPY BIRTHDAY🎉🎉🎉🎉🎊🎊🎊🎈🎈🎈🎁🎁🎁🎁🎂🎂🎂🎁🎁🎁🎈🎈🎈❤❤❤❤❤

    • @EtsegentTilahun
      @EtsegentTilahun 2 месяца назад +4

      Geta abizito abizito abizito yibarkh tebareklgn

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 2 месяца назад +1

      Happy birthday 🎂 I wish you many many more years with blessings , happiness and prosperity . GOD bless you all the way your life 🙏🏾❤️

    • @tamiratwanore1297
      @tamiratwanore1297 2 месяца назад

      💕👍

    • @TsionTafesse-k6q
      @TsionTafesse-k6q 2 месяца назад +1

      Enwedhale enkwan tewledkelen sile ante Egzihbeher yimesgn 🙏❤❤❤❤

  • @bereketgetachew6810
    @bereketgetachew6810 2 месяца назад +47

    ድንቅ ነህ አቢዬ ሰማይ እንድንገባ ነው ምታረገን።መልካም ልደት🎉🎉🎉 እንኳን ተወለድክልን ። ኢየሱስዬን የሚያከብር አሁንም ይብዛልን❤❤❤

  • @MOGOSDANEBA
    @MOGOSDANEBA 4 дня назад

    አሜን አሜን ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ይሁንለት ስለ ተሰጠው ጸጋ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ይብዛልክ❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 месяца назад +25

    ለዝማሬ የተፈጠርክ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ የመላእክትን ዝማሬ ያስማህ🙏🏾 እድሜ ዘመንህ ይባረክ🙏🏾 ጥላና ጋሻችን አንድ አምላክ ብቻ ነው ስሙ ለዘለአለም ከፍ ይበል🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @tigistdegefu9926
    @tigistdegefu9926 2 месяца назад +16

    አቤኒዬ በርታ ይሄ ፀጋ አይወሰድብህ ይጨምርልክ የሚያረሰርስ ልብ የሚነካ መዝሙር ነው በየጊዜው የምትለቀው bless you🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @endalechmamo2769
    @endalechmamo2769 2 месяца назад +11

    ውይውይ እንተ ልጅ ብርርርክ በል አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ እንኳን ተወለድክ ልን ወንድማችን እንወድሀለን

  • @jyservices1244
    @jyservices1244 Месяц назад +3

    ይህ ቅባት ከላይ ነው እድለኛ ነህ ጌታ ይባርክህ ጠብቀው እኔ በጣምበጣም እየተባረኩበት ነው።❤

  • @Luliqueen8
    @Luliqueen8 10 дней назад

    Am orthodox Christian this mezmur helps me to be strong through my hard times god bless you ❤

    • @bee_hemo.
      @bee_hemo. 8 дней назад

      god love you don't worry he will help you

  • @asterhagos4325
    @asterhagos4325 11 дней назад

    ተባረክልኝ ልጄ ከነቤተሰብህ ❤❤❤❤❤❤

  • @sunkarkel5267
    @sunkarkel5267 2 месяца назад +6

    አቤንዬ አንተ ትለያለህ በልጅነትህ ክብሩን የገለፀብህ ጌታ ይባረክ የማይሰለች የእውነት መንፈስ ያለበት ነው ዝማሬህ ብዛ ተከናወን ❤️❤️

  • @GirumKifle-qt8ky
    @GirumKifle-qt8ky 2 месяца назад +15

    ኡፍፍ😭😭😭 እኔ ብቻ ነኝ የተባረኩበት????🥺🥺🥺
    አቡካ እግዚአብሔር ይባርክህ🎉 ረጅም እድሜ ያኑርህ❤

  • @ZufanZed
    @ZufanZed 2 месяца назад +5

    ዋው ድንቅ ዝማሬ ነው ተባረክ ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ለዚህ ድንቅ ጌታ እንደዘመርክለት ዘመንህ ይለቅ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @YeabDesta
    @YeabDesta 2 месяца назад +6

    ሁሌ እዉነት በአንተ መዝሙር ብቻ ነዉ ምፀልየዉ በጣም ድንቅ ነዉ ተባረክልኝ እዉድሀለዉ❤❤❤🥹

  • @MichaelDarcho
    @MichaelDarcho 2 месяца назад +3

    ተጠነቀቀልኝ አምለክ ስመሽ ስኔጋ ጠባቅያዬ ክብርና ምስጋና ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን ❤❤❤

  • @adanetirfe7025
    @adanetirfe7025 2 месяца назад +7

    ዘመንህ የተባረከ ይሁን@አቤንህ ዘመንህ ይለምልም ጌታም በነገር ሁሉ ማስተዋልን ያብዛ፡፡

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 2 месяца назад +3

    አሜን ክብር ለእርሱ ይሁን የተባረክ መልካም ልደት

  • @MantegboshArgaw-om3kt
    @MantegboshArgaw-om3kt 2 месяца назад +1

    ስለዝማሪህ እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ ❤❤❤❤

  • @wondyiradyaekob100
    @wondyiradyaekob100 2 месяца назад

    እጆችህን ስልፍ አንደበትህን መንፈሳዊ ቅኔን በልጅነትህ ያስተማረው ፈጣሪ ይመስገን። ከአንተ ብዙ እጠብቃለሁ ወንድሜ።❤❤❤❤❤

  • @majormelese2725
    @majormelese2725 2 месяца назад +1

    ዋው ወንድም ኤቢ በምን ቋንቋ ምን ልበል ድቅና የወቅቱን መልእክት በየጊዜው በጣፈጠና በመንፈስ ቅዱስ የተቀኘ መልእክት ይዘህ የጌታን ህዝብ በመባረክ በማፅናናት ደግሞ ለእግዚአብሔር ክብር የሚያመጡ ዝማሬዋች እግዚአብሔር ስላበዛልህ ስለ አንተ ጌታን እባርካለው ፀጋና ሰላም ይብዛልህ።❤❤❤❤❤

  • @Bezawit-m5v
    @Bezawit-m5v 2 месяца назад +1

    መልካም ልደት እንኳን ተወለድክልን ተባረክ

  • @Asterberhanu6712
    @Asterberhanu6712 Месяц назад

    ምን አይነት እኮ አምላክ እንዳለን!!! ይሄ አለም ሁሉ ቢረዳው!!!!❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥🙌🏽🙌🏽🙌🏽

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 2 месяца назад

    አሜን አሜን!!!
    ኢየሱስ በሰላም በደስታ ለዘላለም ያድናል

  • @VeinTadie
    @VeinTadie 2 месяца назад +3

    Happy Berthday እንኳን ተወለድክ ጌታ ኢየሱስ በብዙ ይባርክህ ለየት ያለ ዝሜሬ ነው የእውነት ተባርክቤታለሁ ዘመንህ ይለምልም

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 2 месяца назад +2

    አሜንንንን አሜንንንን ተባረክ ዘማንህ ይባረክ አቤኔዬ የመዝሙር ሀይል መጉስ በእጥፍ ይጨመረልህ በኢየሱስ ስም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesfinlemma5209
    @mesfinlemma5209 2 месяца назад

    ኤቢ፤አዜብ፤ ሊሊ ሁሉም ያምርብሀል ተባረክ

  • @MillionTekeste-uo5tn
    @MillionTekeste-uo5tn Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ግጥሙን አስቀምጥልንንን❤❤❤❤❤❤❤❤ እኔ message ስለሆነ ነው blessed 😇

  • @Top5shorts23
    @Top5shorts23 2 месяца назад

    የሚገርም ዝማሬ ቃል የለኝም ተባረክ ።

  • @azebyemane6605
    @azebyemane6605 2 месяца назад

    My brother, your gospel songs 🎵 are always delightful, and soul touching be blessed.

  • @Selamfikir-e1m
    @Selamfikir-e1m 2 месяца назад

    አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ በኢየሱስ ስም አሜን አሜን እውነት ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ሃሌሉያ የክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታ ከየሱስ ክርስቶስ የሆነው ሰላምና ዓለም ዙሪያ ላላቸው ቅዱሳን ለናንተ ይሁንላችሁ በዚህ ሁላችሁም እንደተባረካቸው እርግጠኛ ነኝ እኔም ተባርኬያለሁ እየሱስ ጌታ ነው

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 2 месяца назад

    ❤❤❤❤Ameeeeen AMEEEN GATA EYESUSS TETENEKEKELIGN !!!❤❤❤Zemenik Hulu yibarek Miritu Wedimachin!❤❤❤

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 2 месяца назад +1

    አሜን::🙌💕🙏
    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ::
    ፀጋውንም ያብዛልህ::
    ዘማሪ አቤኒ.💕
    ተባረክ::

  • @TarikaTarika-y6m
    @TarikaTarika-y6m 14 дней назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ🙏❤️❤️❤️

  • @MimiNegash-t6n
    @MimiNegash-t6n 2 месяца назад

    አቤኒ ጌታ አንተን የአንተ የሆነውን ሁሉ ይባረክ ረጋ ብለው የሚዘምሩ መዝሙሮች ናፍቀውን ነበር በአንተ በኩል አገኘናቸው ስላንተ ጌታ ክብሩን ይዉሰድ 🙏🙏🙏

  • @kebeneshwaldselasa2138
    @kebeneshwaldselasa2138 27 дней назад

    ተባረክ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ 🙏🙏🙏❤❤

  • @YewobdarAdera
    @YewobdarAdera 2 месяца назад

    አመለኩኝ ጌታን ደግሞ በመንፈስ ወደ ፀሎት በፊቱ መውደቅ ሆነልኝ ወንድሜ ለበረከት ያደረገህ ጌታ ይባረክ በርታ

  • @YabFikir
    @YabFikir 2 месяца назад

    geta yibarkih abeni yetewededik ❤❤❤❤
    ጌታ በብዙ እያጽናናን ነው

  • @AlazerAbata
    @AlazerAbata 2 месяца назад +1

    ቅዱስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ጸጋውንም ያብዛልህ እንኳንም ተወለድክ አንተን የመሰለ ጀግና አሁንም ይወለድ 💚

  • @elfineshfalk4170
    @elfineshfalk4170 17 дней назад

    ዋ ዋ ዋ ጌታ ይባርክህ ነፍስን የሚያረስርስ

  • @saraworkneh1620
    @saraworkneh1620 2 месяца назад +1

    ተባረክ ወንድሜ

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. 2 месяца назад +3

    ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ መዝሙሮችህ ሁሉ በጣም ይባርኩኛል ❤❤❤

  • @PizaPizza-p1u
    @PizaPizza-p1u 2 месяца назад +2

    Abineye ine yanten zimare ke liginete jemire neber gin ahun sadig tirgumu sigebagn ante mizemiraw Lene iyemeselegn naw .yemir bante mezmur yaltebarekubet yelem.bicha ante bicha zemir stegawun yabizalik.betam naw miwodik wondime.mlakam lidet 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Mebiratutesfaye154
    @Mebiratutesfaye154 2 месяца назад

    You know what brother l Lerne your song fast your blesd guy really my god bless you again brother your number one 👌👍😘

  • @nebiyoutesfaye4800
    @nebiyoutesfaye4800 Месяц назад

    Loved it! Stay blessed, AB!

  • @wudetamiru7098
    @wudetamiru7098 2 месяца назад

    Ahunim Abatihe Egizehabiherin yemitebarekebet zemen yichemerilehe!Ine inde tebareku bereketi bezemenih hulu yefeligeh!

  • @ejigayehuasfaw2855
    @ejigayehuasfaw2855 2 месяца назад

    አቤኑ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በአንተ በኩል ጌታ ያፅናናኛል ይናገገረኛል ስሙ ብሩክ ይሁን።ከዚህ በበለጠ ጌታ ይጠቁምብህ።

  • @selamawitwondu9975
    @selamawitwondu9975 2 месяца назад

    ብርትት እላለው ያንተን ዝማሬ ስሰማ ፀጋውን ይጨምርልክ ተባርክ ❤

  • @MazaMaza-ep9gd
    @MazaMaza-ep9gd 2 месяца назад

    መልካም ልደት አብዬ 😊😊😊😊😊😊ተባረክ ደግሞ በረከታቺን ነህ ዘመን ይርዘምእንዎድሃለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞

  • @enbayneshtigabu9382
    @enbayneshtigabu9382 2 месяца назад

    ተባረክ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @MessiFan2023Official
    @MessiFan2023Official 2 месяца назад

    ሁለት ሆናችሁ ሥትዘምሩ በጠም ያምራል እባክህ
    አብራችሁ ዘምሩ ያምራል

  • @asterw.g.1166
    @asterw.g.1166 Месяц назад

    Happy birthday 🎁🎈🎊🎉🎂 ብርክ በልልኝ

  • @BemnetWondimhungen
    @BemnetWondimhungen 2 месяца назад

    Yehen mezmur betam degagme bemsmate kebad mekera alefebetalehu be Geta erdata tebarek

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 2 месяца назад +1

    ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @BelayMelse
    @BelayMelse 2 месяца назад

    አቤ ጌታ ትላንትን አስበእ አንድተዘምር ቅኔ የሰጠእ ጌታ ይባረክ

  • @almazdidimos1626
    @almazdidimos1626 2 месяца назад

    እንኳን ተወለድክልን የኛ የዘመኑ መልእክተኛ የምታነቃን ከእግዚአብሄር ቤት አትታጣ የኔ ወድ ልጅ❤❤❤

  • @MelkaTesfsye
    @MelkaTesfsye 2 месяца назад +1

    ዘመንህ የተባረከ ይሁን❤❤❤

  • @msrachTadele
    @msrachTadele 2 месяца назад

    Wowww እንደት ግሩም መዝሙር ነው አቤኒ ፀጋ ይብዛልህ 🎉🎉❤

  • @YewobdarAdera
    @YewobdarAdera 2 месяца назад

    አለመቀየሩ ሲገርመኝ ከስንት ሞት ጠበቀኝ ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም ቤት ይባረክ

  • @MessisFamily
    @MessisFamily 2 месяца назад +1

    አቤኒዬ እንኩዋን ተወለድክልን ስጦታችን🥳. እግዚአብሔር ለበረከት አድርጎሀል ለምድሪቱ ገና ባንተ ያለው አለምን እንደሚሞላ አልጠራጠርም !

  • @mekdeszewdie5609
    @mekdeszewdie5609 2 месяца назад

    እንኳን ተወለድክ አንተ በረከታችን ዘመንህ ይለምልም ተባረኩ አንተና ኤዱ ኑሩልን❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tahaye460
    @Tahaye460 2 месяца назад +1

    Amene amene tabaraki geta zamanikin cariso geta yibariki basamayawi bamidirawi ba saga ba mogosi ba hali geta abizito yibsraki 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @bamafurniture2022
    @bamafurniture2022 2 месяца назад +2

    ሰው ወደ እዝህ አለም የሚመጣው ለእግዚአብሔር አላማ ነው ❤❤❤

  • @EbisaYonas
    @EbisaYonas 2 месяца назад +2

    Tebarek God 🙏 Bless you 🙏

  • @diborawoldee
    @diborawoldee 2 месяца назад

    ተባረክ አቤኒ! እረጅም ጤና እና እድሜ ያጨምርልህ ወንድሜ 🥳

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal 2 месяца назад +1

    ብዙ ጊዜ በጥሞነ ጊዜ ነው የምሣመው ወንድሜ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Blenkelali12
    @Blenkelali12 2 месяца назад +4

    😢😢😢😢😢 ኣባባ አንደ አንተ ማን አለ የትስ ይገኛል በድካሜ ብርታት የሆንክልኝ!!!!

  • @selemawittsehaye3831
    @selemawittsehaye3831 2 месяца назад

    Amen Amen Amen 🙏 ❤❤ god bless you my brother ❤❤

  • @talia4448
    @talia4448 2 месяца назад +1

    Tebarek abenezer ❤❤

  • @adissdej2717
    @adissdej2717 2 месяца назад

    Wow Wow god bless you brother🌸🌸🌻🌻🙏🙏

  • @bezaabebe5149
    @bezaabebe5149 2 месяца назад +2

    ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን ዘመንህ በቤቱ ይለቅ❤❤❤❤

  • @Tsehayabune
    @Tsehayabune 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ተበርክ በብዙ ፀጋ❤❤❤

  • @Feven-f9d
    @Feven-f9d 2 месяца назад +1

    Congregation🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤ Enkuwan tewoldikilgn Happy birthday to u🎉🎉🎉🎉

  • @besufekadhailu396
    @besufekadhailu396 2 месяца назад

    Woow...amazing and spiritful song Melkam lidet Abye tebarek wedhalew. Eduye zemensh yibarek

  • @AddisAbaba-j3s
    @AddisAbaba-j3s 2 месяца назад +1

    AB የኔን ህይወት ተቀኝህልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤😭😭😭 የምስጋና መስዋት

  • @Wassie12
    @Wassie12 2 месяца назад

    Wow እንዴት ነፍስን ያረሰርሳል! አቤያችን ብሩክ ነህ!

  • @dargeabebe364
    @dargeabebe364 3 дня назад

    ዋዉ አርይፈ ዘፈንነዉ

  • @hbhnhbng2282
    @hbhnhbng2282 2 месяца назад +1

    የልጅ አዋቅ ሽይ አማት ኑር ዘመን በጌታ ቤት ይለቅ ተበራኪ❤❤❤ስዉድይ

  • @Galanechalchisa
    @Galanechalchisa 2 месяца назад

    Tebareki yene wendeme❤

  • @BettyMarky
    @BettyMarky 2 месяца назад

    መዝሙሮችህ በሙሉ ያረኩኛል ዘመንህ ይባረክ

    • @asayenigatu7845
      @asayenigatu7845 2 месяца назад

      አቤነዘር በእውነት ተባረክ በብዙ የተባረክንበት ዝማሬ ነው!!!!!

  • @AgegnewXO
    @AgegnewXO Месяц назад

    Abeni egziabher yebarkeh

  • @martamm7637
    @martamm7637 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉Tebarek. Zemenik 🎉🎉🎉🎉

  • @eliltabirhane4954
    @eliltabirhane4954 2 месяца назад

    Tebarek yenie wendim.

  • @TsedalMoche
    @TsedalMoche 2 месяца назад +2

    ኤብ ጌታ አብዝቶ ይባርክ እድሜህ ሁሉ በፍቱ ይላቅ እንኳን ተወላድክልን🎉🎉❤❤❤ 2:36

  • @mogesgoa907
    @mogesgoa907 2 месяца назад

    Thank you, bro. God bless you abundantly and continue shining in Jesus' name. Happy birthday 🎈🎉🎂

  • @selftech2828
    @selftech2828 2 месяца назад +1

    ወንድሜ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ!

  • @هانااثيوبيا-ل1ز
    @هانااثيوبيا-ل1ز Месяц назад

    Geta yesuse zemeneh ybarek ❤❤❤❤

  • @SimonSoliye-qb7xv
    @SimonSoliye-qb7xv 2 месяца назад

    God bless you more my beloved bro

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 2 месяца назад

    Kibir legeta yehun Yabizaleh wendemie ❤❤❤👏

  • @kingdom_principle
    @kingdom_principle 2 месяца назад

    Wow betam des nw minewu wonidem tebarekilign ❤❤❤❤❤ zemenik yibarek

  • @Meharig17
    @Meharig17 2 месяца назад +1

    ጎይታ ዘመንካ ይባርክ መሊስካ ፈልፍል ከም ዓይኒ ማይ ❤❤❤❤❤ ብተዓሚ አየ ዝፈትወካ ተባረከይ

  • @hjhjww3776
    @hjhjww3776 2 месяца назад +1

    Ameeeèen ameeeèen ameeeèen ameeeèen ameeeèen ameeeèen ameeeèen ameeeèen ❤❤❤Tebarek

  • @nebiyoutesfaye4800
    @nebiyoutesfaye4800 Месяц назад

    Thanks!

  • @ABAYINESHGETACHEW
    @ABAYINESHGETACHEW 2 месяца назад

    አሜን አሜን እንኩዋን ተወለድክ አቤነዘርወንድሜ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EliyasAyana
    @EliyasAyana Месяц назад

    Tebarek wandime

  • @በወንጌልአላፌሬም
    @በወንጌልአላፌሬም 2 месяца назад

    ኡፈ ኡፈ አሜን አሜን ተባረክ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢አየሱስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DembaluDegu-rq2rf
    @DembaluDegu-rq2rf 2 месяца назад +1

    አሁንም በድንቅ ቅኔዎቹ ይጎበኝህ !
    ተባራኪ🎉🎉❤❤❤❤

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew2693 2 месяца назад

    Wow men ayenet amelko new. God bless you and ur beautiful families.

  • @MilenBeyene
    @MilenBeyene 2 месяца назад

    Anthe hulu geze zmhre ewenet hulu mezmhur betam kenjo new tebarek❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢየሱስየዘላለምአምላክነው

    Amen 🙏 tebarek ❤❤❤ tebarek ❤ amen thank you 🖐️🖐️🖐️🙏

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 месяца назад +1

    ❤❤❤አሜን እግዚአብሔር ሁልጊዜ ይጠነቀቅልናል❤🎉