some of the EBS workers are anti-orthodox. they didn’t care. If they have respect for orthodox believers they should not put that on emotional TV. For those of us who Orthodox believers, The holy waters are medicine for us:: For those who does not believe it might not work for you, but it should not criticize our religion or national TV 😡
Sedbeh lesedabi eyeseteh yalehew eko ante neh. Like lemagegnet sayataru ena sayadametu bemelaw Alem yemetelalefu program mesrat min yilutal? EBS endegena temelket.
ነብስ ይማር
ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑራቸው ዓለም ለነሱ ስለማትመጥን ነው ዓምላክ የመረጠላቸው።
እመቤታችን ድንግል ማርያም ከአስራት አገርሽ ከኢትዮጵያ የወንድሞቻችን የእቶቻችን የነገ አገር ተራከብ እፀን ልጆቻችን ደም የምያፈሳሁን ጠለት ድያብሎስን ነቅለሽ ጠይልን
አሜን
Amen amen amen
ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን
ነፍስ ይማርልን ለመላው ቤተሰቦቻቸው እና ጎደኞቻቸው መፅናናትን ይስጥልን 🙏🏽
ነብስ ይማር
አቤቱ ጌታዬ ማረን
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ህጻናትን የሚበላ ሰይጣን ተለቀቀብን አቤቱ ማረን😢😢😢😢
ነፍስይማር
አሜን ነፍሳቸውን ከደጋግ አባቶችጋር ያሳርቃልን. ድንግል ትቁምላቸው
አሜን ነፍስ ይማር
አራያ ወንድሜ ሰዉ አዉሬ ሆነ አዉሬ እንደሰዉ ማሰብ ጀመረ ከሰዉ አዉሬ እግዚሐብሄር ይጠብቀን
አሜን ነፍሳቸውን ይማር
ነብስ: ይማር::
ነፍስ ይማር 🙏🙏
😭😭😭
አሚን በአፀደ ገነት ያኑረቸው
ነፍስ ይማር መታደል ነው እመቤቴ ደጅ ደርሳችሁ ሒወታችሁ ማለፍ ትልቅ እድል ነው አሁንም እመቤቴ እልጆ ጋር ታድርሳችሁ ነፍሳችሁን እመብርሐን ነፍሳችሁን በገነት ታኑረው
ነፍስ ይመር
ነፍሰ ይማር
ነፍስ ይማር
ልኡሌ እና ይህሳቅ ነፍሳችሁን ከደጋጓቹ ጎን ያሳርፍልን ወንድሞቼ😢😢😢
ዳንኤል ግን ፀባይ ነው ያለው ደግመህ በደምብ ብታዳምጠው እባክህ ወንድሜ።
ነፍስ ይማር
እግዚአብሔር ይቅር በለንን እንደዚህ አይነት ፈተና ለኦርቶዶክስ ፈተና አበዛባት እግዛአብሔር እባክህ ይቅርታህን ስጥ ለሞቶት ነፍስ ይማር
እግዝኦ መሐረነ ክርስቶስ ምእንተ ማርያም መሐረን ክርስቶስ😭😭😭😭😭☝☝☝☝☝☝ወንድሞቻችን ነብሳቸዉ ይማርልን🙏🙏🙏
በስማም! ውድ፡ የፈረንሳይ፡ ልጆች፡ ትብብራችሁ፡ ትልቅ፡ ነውና፡ ፈጣሪ፡ ወላጆቹንም፡ ያጽናናቸው!!!
ነብስ ይማር😭😭
ነብስ ይማር ወንድሞቻችን
ፀባይ ነው ያለው ግን ሰምታችውታል በደንብ??
አልባሌ ሰወች ሚጠቀሙበት ሲባል ልጅ ማለት የፈለገው ሚመስለኘ አልባሌ ሰወች ሚድኑበት ብሎ አስባ 9:46 ይመስለኘለ ደግሞ እውነት ነው አልባሌ የተባልነው ሰወች ምንድንበት ፀበል ነው ፀበል የእግዚአብሔር ስለሆነ ያድናል
ሲጀመር ኢቢኤስዎች ከትንሳኤ ከነፍሱን ይማረውና አስፋው ሊያ ቃልኪዳን በስተቀር ሌሎቹ ዝም ብለው በዘመድና በፎርጂድ የትምሕርትና የስራ ማሰረጃ የተሰበሰቡና በሚከፈላቸው ረብጣ ብር ደመወዝ የተነሳ የሚሰሩትን አያውቁትም ብር አስከሮአቸዋል ስለዚህ ሃይማኖታቸውን አክራሪ ጋዜጠኞችን አባረው ቦታቸውን ይዘው ያለእድሜአቸው የሚበላቀጡት አሁን ግን በሀይማኖታችን ከመጣችሁ ቀልድ የለም አደብግዙ ብር የጋረደው አይናችሁ ይገለጥ አንድ አባባል አለ ጌታዋን የተማመነች በግ
ላቷን አደጅ አሳደረች ይባላል።
እና ሰይጣን ምን እንዲል ነበር የሚጠበቀው በፀበል ስንት ድነት እንዳገኘን እኛ እናውቃለን ❤
@@Yedingillij2127 ፀባይነው ያለየሜመሥለው
ምርጥ ሚድያ
ምንእናድርግ ጮህን መልስየለም ከፈጣሪ እንጠብቃለን ።😢😢😢😢
እኔ ደጋግሜ ሰማውት ፀባይ የለ ነው የሚመስለኝ
እስቲ ስሙት እሱም መልስ ይስጥ አኔ ግን ፀባይ ያለ መሠለኝ ተሳስቼ ይሆን
እኔም ፀባይ መሰለኝ ያለው
ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ
ጠብ ለማለት ፈልጎ እንደሆነ እንጅ እንዴት ጠበል አልባሌ ይላል ታሟል ሰውየ 🙄🙄🙄🙄
wenedema ahunemen lante kelehiwot yasemahe amen!!!
ለወንድሞቻችን ነብስ ይማር። ይቅርታ ግን ልጁ የተናገረውን ደጋግሜ አዳመጥኩት ፀበል ሳይሆን ፀባይ ያለ ነው የሚመስለኝ
ሰላም እንዴት ነህ አርአያ እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ልጁ ብሎ ከሆነ ትክክል ነህ ንቀት ነው ነገር ግን እስኪ ደጋግመህ ብትሰማው እሱ ያለው ፀበል ሳይሆን ፀባይ መሰለኝ
ፈጣሪ ፈረድልን ህጻናትን እየገበሩ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ፀባይ ነዉ ያለዉ ደጋግሜ ሰማሁት
እስኪ ደጋግማቹህ ስሙት።
ሕፃን፡ ልጅ፡ ራሷን፡ ገደለች??? ጂኒው፡ የቀይ፡ ቀዮችን፡ ደም፡ እየጠጣ፡ ነው!
wenedema lante kele hiwot yasemahe lenesu gene lebe yesetachewe amen!!!
ወገኖቼ፡ በአብ፥ በወልድ፥ በመንፈስ፡ ቅዱስ፡ የምታምኑ፤ መጀመሪያ፡ እኔ፡ ስናገር፡ ፈጣሪን፡ አስቀይማለሁ??? ከዚያ፡ ከክርስትያን፡ ወገኖቼ፡ እጣላለሁ? ጠብ፡ እግዜር፡ ይጠለል!
Very sad
ebs ፀበል አልባሌ ከሆነ እግዚአብሔር አምላክ ፍርዱን ይስጣችሁ ☝️
ካልተሳሳትኩኝ ደጋግሜ አዳምጨዋለሁ ፀባይ ያለ ነው የመሰለኝ።
ህፃናት ሴት ልጆቻችንን መድፈር እና መግደል በአስቸኳይ ይቁም
ፈጣሪያችን እግዚአብሔር EBS ችን ልቦና ይስጣቸው።😂 ከዚህ በኋላ እንዳይደገም የምትሰሩትን እወቁ።
👍👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅
ሰላም አርያችን
አንተ ከሀዲ ሆዳም ሰው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እንደ አንተ ያሉትን ትፀየፋለች እናመሰግናለን አርአያ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ይብቅህ
ለስድብ አቸኩሉ
ተረጋጋ እባክህን ልጁ ያለው ጸበል ሳይሆን ፀባይ ነው እንደው ፈርዶበት ኢቢኤስ
አስቦት ላይሆን ይችላል ያው ቆርጠው አለማውጣታቸው እንጅ ሰው ፍፁም አይደለም
Bemotechiw lej guday wendemoa kes belew biteykut yaweral legizew asferartewet naw😢😢
እኔ ኢቢኤሶች መሀተብ በማድረጋቸው ደስ ብሎኛል
ለመሆኑ ጠበልና ሱስ እንዴት ነው እኩል ሊጠሩ የሚችሉት ?
በነገራችን ላይ ebs የተባለውን ሚዲያ የኢትዮጵያ ሕዝብ በተለይ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኑ አልተረዳውም።
ጠበል አልባሌ ነገር ነው ዋነኛ መልእክቱ ነው።
የባዕድ ባህሎች
- ቤቢ ሻወር
-ቫላንታይን ደይ
ዋነኛው ትኩረታቸው ነው።
ነፍሳችሁን በአጸደ ገነት ያሳርፋት ለቤተሰቦችም መጽናናት ይስጥልን
"አርአያዬ እኔ ደጋግሜ ሰማሁት (ፀባይ) ነው የተሰማኝ ሌሎች ሰዎችስ ምን ሰሙ
Wegenoche. RIP 🙏🌹🌹🌹
በቃ የኦርቶ ዶክስ ቅናት አቃጥሎ ሊገላቸው ነው ይቃጠሉ ኦንበዛለን እንጂ አንጠፋም❤🙏🙏🙏❤
ምን ብንጨክን ነው እባካችሁ ህፃናትን አንካቸው እባካችሁ ልጅች ምን ባጠፉ ማራናታ ቶሎ ና
እባክህን ስሕተቱ ያለው አንተጋ ነው በመጀመሪያ ልጅ ያለውን ቃል አድምጥ ወንድሜ ቆም ብለሕ አስብ ያለው ፀባይ ነው።
አስተውል ወንድሜ ልጁ የተናገረው ፀበል አደለም ፀባይ ነው ያለው በእርግጥ ይመሳሰላል ግን በደንብ ማዳመጥ ያስፈልጋል
ሁሉን ነገር ፀጉር ሰንጥቀህ ትችለዋለህ??? አንዳንዴ እኮ ዝም ስንለው እንዲሁ የሚያልፈውን እኛው አራግበን ሰው ጆሮ እንዶለዋለን
ኢቢኤሶችን ማየት አያስፈልግም
😢ፀባይ ነው ያለው
Mejemera bedenb adamtu. TSEBAY new yalew enji TSEBEL alalem
Bechuhet silemetejemir yasdenegetal. Ebakeh teregageteh jemir.
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ፀባይ ነው ያለው አንቸኩል
እኛ ን ይበለን ሲያንሰነ ነው ተከታዮች እኛ ብር የሚያገኙት ከኛ አሚሰድቡት አኛን ዋጋችን ነው
ከእንደነዚህ አይነት የጥሩ ቤተሰብ ስር ከሌላቸው ውዳቂዎች ምን ይጠበቃል?
ማጭበርበር በራሱ ሃጢያት ሆኖ ሳለ ጳጳስ ጨዋ እያልክ ጎራ ስትይዝ ለካ አርዓያ የከሰረው ብልፅግና ነው ያሰኛል
የዝች ልጂ ሞት ከአባቷጋር የተያያዘ ነው ብየ አምናለሁ አባትየው ከሆነ አብሯት ምሳ የበላሉትእሱ ተጠያቂነው ህፃኑንም ምን እንዳየ በደንብ ሊጠየቅ ይገባል
እኔም ይሄንን ጠርጥሬያሁ ። ንግግሩ እራሱ በጣም ግራ ያጋባል ። እናትየው ሀዘን ብቻ ሳይሆን ፍራቻም አለባት
ደሞ፡ ራቁቷን፡ የመጣቸው፡ ለወጣቶቹ፡ እንዲህ፡ ልበሱ፡ ነው፡ ቀላል፡ አትቅለይ!
ዘወትር፡ ጥበብና፡ እውቀት፡ ያለው፡ ድንቅ፡ ሰው፡ ነው! እኔ፡ ኦርቶዶክስን፡ ለማጥላላት፡ አይመስለኝም! ""ጠበል"" በአጋጣሚ፡ ከአፍ፡ የወጣ፡ ቃል፡ ነው!!!
nfese yemare wendemocheachen!!!
Bedenb adamet tsebay nw yalew tsebel alalem
ይቅርታ አድርጉልኛ ይመስለኛል ፀባይ ያለ ይመስለኛል
ፀባይ ነው ያለው
😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
ጋዜጠኛው ለመክሰስ አትቸኩል ፀባይ ነው ያለው
አንድ የመንደር ዱርየ ስለፀበል መቀለዱ እይግርምህ ትንንሽ ብዙ ስዎች አሉ
ለምንድነው ህፃናትን እቤትውስጥ ጥላችሁ የምትሄዱት በውጭው አለም ልጆቹን መንግስት ወስዶ ቤተሰቡን እስርቤት ነበር የሚያስገቡት ግን ህፃኑ እንዴት እንደሞተች አላየ ይሆን😮😮😮
አትቃወሙ ማለት ምንማለት ነው
awko new yeh mahayemmmm
I don’t think so tsebai new yalew
TSEBAY new yalew. Yikerta teyek. Atechekul
እግዚአብሔር ይገስጽህ
ተሳስተህም ከሆነ ይቅርይበልህ በተደጋጋሚ
የኢቢሴ ጤቢያ ሀላፌነቱን ይውስድ ግን በተደጋሃሚ። የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖትን መጎሸም
ኦርቶዶክስ ግን ምን አጠፋች?
ኢብኤስ ዉስጥ ነውር የሚባል ነገር የለም ይኤን አታቅም እንዴ እስካሁን
አልባሌ ነገር? ፀበል!🤔
Hagerachin wisiti minidinw yegebaw are zim anibel
ፀበል ነው ጸባይ ነው ያለው?
anite gin ariaya tiliki sew neh berita
መንግስት አለ እንዴ ኢትዮጵያ?
some of the EBS workers are anti-orthodox. they didn’t care. If they have respect for orthodox believers
they should not put that on emotional TV.
For those of us who Orthodox believers, The holy waters are medicine for us::
For those who does not believe it might not work for you, but it should not criticize our religion or national TV 😡
Sedbeh lesedabi eyeseteh yalehew eko ante neh. Like lemagegnet sayataru ena sayadametu bemelaw Alem yemetelalefu program mesrat min yilutal? EBS endegena temelket.
Yikirita meteyek alebet
እርሱ ያለው ፀባይ ነው ።በደንብስሙት
ebs makom alebet wa bitarifu yishalali
are sewoch minidinw ethiopia wisit yeminisemaw are zim atibelu ibakachu
ሠውዬው ያለው ፀባይ ነው ፀበል ነው