Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እኘን አባት በቅርቡ ነዉ መስማት የጀመርኩት ,በእዉነት አምላኬ በጆሮዬ እየነገረኘ እንደሆነ ነዉ የተሰማኘ😢እንደገና በድካምና በመልፈስፈሰ ልወደቅ የነበረዉን እኔን እነደገና እድል እየሰጠኘ ይመስለኛል😢😢ተባረኩልኘ አባቴ ፀልዩልኘ በሉልኘጌታ በእምነት እነዲያፀናኘ እና ሀይል እነዲሰጠኘ 😢😢ሰሜ ሩት ይባላል የሁለት ልጆች እናት ነኘ በሉልኘ አደራ
ቄስ እግዚአብሔር ካንተ ጋር እንደሆነና መንፈስ ቅዱስ ውስጥህንም ላይህንም እንደሸፈነው ይሰማኛል ተባረክ!!!!!!!!!!
GLORY TO THE MIGHTY LORD 👑 JESUS CHRIST OF NAZARETH AMEN 🙏🏿 🙏🏿 🙏🏿
በዚህ አገልግሎት የተሣተፋችሁ በሙሉ ጌታ ይባርካችሁ ። በተለይ እንደእኔ በአካል መካፈል ለማይችሉ እንዴት ያለ እድልና መባረክ እንደሆነ!!! ቄስ ከዛሬ10 እና 15 አመት በፊት MKC መሀል አጥቢያ ብዙ ተምሬ ተባርኬብህ ነበር ...አሁን ደሞ በዚህ መልኩ ስላየሁህ እጅግ ደስ ብሎኛል ተባረክ !!!
ተባረክ ይገርማል ድንቅ ትምህርት በጣም ግልፅ ያለ መንፍስ ቅዱስ ይተሙላ አሜን የስሙ ኃይል ድንቅ ነው አሜን
ኣሜን ተባረክ ኢየሱስ ያድናል ደግሞ ይወጣል ሃሌሉያ ማራናታ ♥️♥️🎉🎉
Amen 🙏🏽 amen 🙏🏽 God bless you and thank you 🙏🏽
እውነት ነዉ መንፈስ ቅዱሰ የ ውሰጥ ደስታ እና ሰላም ነው እንደዚህ የሚያስተምረን አምላክ ይመስገን ።
እግዚአብሔር ይመስገን እንደናንተ ያለ ኣገልጋይ የሰጠን❤ተባረክ ቄስ
ዋው! የሰላሜ የደስታዬ ምጭ መንፈስቅዱስ ሁለንተናዬን ውረስው 🙏
ቄስ,ዘመንህ,ይባረክ,ጌታ,ክብሩን,ሁሉ,ይውሰድ
Waaaaaaw praise God powerful message,,,,amennn haleluyaaaaaa ❤❤❤
ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ቄስ ትግስቱ ዘመንህ ይባረክ ተባርኬያለሁ
kes geta eyesus yebarekeh
አሜን አሜን እንደሌላ ሰው የሚያደርግ ቅባትህን አንደቤቴን ሚቆጣጠርመንፈሰ ቅዱሰ ተባረክ ቄሰ!!
ቄስ ዘመንህ ይባረክ ከመጀመሪያው ክፍል ጀምሮ እየተማርኩኝ ነዉ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ።
ቄስ ሁሉም አገልጋይ ፀጋው ን ለይቶ ቢያገለግል
እናመስገናለን እግዚአብሔር ይባርካቹ 🙏🙏🙏🙏🥰🥰👏👏
Oooohhh....stay blessed Rev.
ጌታ ዘመኖትን ይባርክ❤❤
wow kes yabezaleh tebarek
Kes zemeneh yibarek
❤❤❤❤❤ yessss bemeablu wust selamu ena destaw yasdenkgnalll yihn timhr kemayete 20 min before...mindnew des yelilgn yemilw zmare wuste moltot nebr❤
God bless you abundantly!
ከዙህ በበለጠ እግዚአብሔር ይጨምርልህ ተባረክ
Amrn amen 🎉❤
❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ
ይሕ የመንፈስቅዱ ሥራ መለኮታዊ ከሖነ ለምን ሐዋርያትሥ ይጨነቁ ነበር እርግጥጠነው እእምሮን የመያልፍ ሰላም አለን ግን አንዳዴ ደግሞ መጨነቅ አለ ግልፅ አድርገው
ቄስ ውስጥህም ላይህም በመንፈስ ቅዱስ እንደተጠቀለለ ይሰማኛል ይህ አይወሰድብህ!!!!!!!!!!!
😂AMEN
???
እኘን አባት በቅርቡ ነዉ መስማት የጀመርኩት ,በእዉነት አ
ምላኬ በጆሮዬ እየነገረኘ እንደሆነ ነዉ የተሰማኘ😢እንደገና በድካምና በመልፈስፈሰ ልወደቅ የነበረዉን እኔን እነደገና እድል እየሰጠኘ ይመስለኛል😢😢ተባረኩልኘ አባቴ ፀልዩልኘ በሉልኘጌታ በእምነት እነዲያፀናኘ እና ሀይል እነዲሰጠኘ 😢😢ሰሜ ሩት ይባላል የሁለት ልጆች እናት ነኘ በሉልኘ አደራ