ይህን ስህተት አሁኑኑ አቁሙ! | የሚወፍሩ እና የሚቀጥኑ የአረብኛ ፊደላት | Jud Tube | ቀላል አረብኛ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 250

  • @Learn_Arebic_with_Jud
    @Learn_Arebic_with_Jud  13 часов назад +7

    በየዕለቱ ጠቃሚ የተጅዊድ ትምህርቶችን ለመከታተል ይህን የቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ
    t.me/Jud_Acadamy

    • @HawaHawa-n3x
      @HawaHawa-n3x 8 часов назад

      መረሀባ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @SedruAman
    @SedruAman День назад +25

    ከሰዎች ሁሉ በላጩ ቁርዓንን ተምሮ ያስተማረው ነው
    የኔ አንደኛ
    በርቱልኝ

  • @mekaassefa5774
    @mekaassefa5774 День назад +5

    ሁልጊዜ ልቀቅልን በጣም ጠቃሚ ትምህሪትነው አላህ በሠማነው ተጠቅመን ቂሪአታችንን የምናስተካክል ያሪገን አንተንም ጀዛህን አላሆ ይክፈልህ

  • @SedruAman
    @SedruAman День назад +14

    ይሄንን የመሰለ ትምህርት ከ1000 እይታ
    አንድ ሺ like ይገባዋል ማለትም
    እንዴት ነው like ሳናደርግ የምንወጣው

  • @طيبهالعرابي
    @طيبهالعرابي 19 часов назад +1

    ማሻአላህ ✅✅✅💯

  • @aminasurur2523
    @aminasurur2523 23 часа назад +2

    ባረከላህ ፊክ ያአኺ🎉🎉🎉

  • @መሬምወሎየዋስደተኛዋነኝበ

    ማሻ አሏህ አላህይጨምርልህ ጀዛከሏህ ኸይር

  • @GgGg-g1l5h
    @GgGg-g1l5h 22 часа назад +1

    ጀዛኩሙላክ ከይር 🎉🎉🎉🎉

  • @ahaduahad9903
    @ahaduahad9903 10 часов назад

    ጀዛኪላሁ ኸይረን👍👍👍👍👍

  • @ህልመኛዋ-ተ2ቨ
    @ህልመኛዋ-ተ2ቨ День назад +1

    ማሻ አላህ ጠቃሚ ትምህርት ነው
    ጀዛከሏሁ ኸይር

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 14 часов назад

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ🌹🌹

  • @temrefentaweethiopia301
    @temrefentaweethiopia301 14 часов назад

    ጀዛኪላህ ኸይር🎉🎉🎉

  • @Ruki-k6k
    @Ruki-k6k День назад +2

    ጅዛኩሙላህ በርታ❤❤👌👌

  • @muna-u5i
    @muna-u5i День назад +2

    አላህ ያግራልን 🎉🎉

  • @mekibintbaba-q2w
    @mekibintbaba-q2w 14 часов назад

    ሹኩራን ሁሌም ተጅዉድ ልቀቅለን🎉🎉🎉🎉

  • @saadase4968
    @saadase4968 День назад +4

    ጀዛከላኽይር በርታ ይጠቅመናል ጀሚአን እናበረታታው 👍🥀

  • @foziyayassinawol9716
    @foziyayassinawol9716 Час назад

    ጀዛኩም አሏህ ኸይረን ጀዛእ

  • @osmandawud3687
    @osmandawud3687 22 часа назад

    ጥሩ የማስተማር ክህሎት ግልጽ የሆነ እና በምሳሌ ስለምታስረዳን እናመሰግናለን።

  • @ዝምታነውመልሤ
    @ዝምታነውመልሤ День назад +2

    የሚወፍሩት4,2,3 የሚቀጥኑት1,5,6 ጀዛከላሏሁ ከይር ያንተን ቪደወ መከታተል ከጀመርኩ አንስቼ ለውጥላይነኝ በቅርብ ቀን አከትማለሁ❤❤❤❤❤

  • @arabia1239
    @arabia1239 День назад

    ሡብሀንአሏሕ

  • @فاطمهمحمد-غ8ص
    @فاطمهمحمد-غ8ص День назад

    ማሻአሏህ✅✅✅✅

  • @kunisnidarba1094
    @kunisnidarba1094 23 часа назад +2

    Jazakallh. Keyr wndeme

  • @BMn-fd5gq
    @BMn-fd5gq День назад +4

    ጀዛኩሙሏህ ኸይር በጣም የምፈልገው ት/ት ነበር አሁን ገባኝ የሚቀጥኑትን ልሞክር 😊1,5, 6, ሌሎቹ ይወፍራሉ ወንድም በርታ አላህ ይጨምርልህ ሰብስክራይብ አድርጌሀለሁ አመሠግናለሁ❤❤❤

  • @رحيم-ب7ظ
    @رحيم-ب7ظ День назад +1

    ጀዛከላሁ ኸይር

  • @laelahaelolah155
    @laelahaelolah155 День назад +1

    ማሻኣላህ ተባረከላህ ፊክ🎉

  • @رحيم-ب7ظ
    @رحيم-ب7ظ День назад +7

    የምፈልገው ትምህርት በተለይ ሀመርቡጣ በጣም እቸገራለሁ አሰቀሪዎቸን አዛያረኩ አላህ ይስቱርናበስ ያረብ አኔተአግራልን

    • @ዝምታነውመልሤ
      @ዝምታነውመልሤ День назад

      እኔም❤

    • @Madina-y3b
      @Madina-y3b 20 часов назад

      እኔም

    • @Sነኝወሎየዋ-c5o
      @Sነኝወሎየዋ-c5o 12 часов назад

      ها ላቃሽን ከፈት አርገሽ ከደረትሽ ጉልበት ስጭው እድወፍርልሽ ኢሻአላህ ይስተካከልልሻል እስተካከልልሽ

    • @رحيم-ب7ظ
      @رحيم-ب7ظ 12 часов назад

      @Sነኝወሎየዋ-c5o የኔውዲ የኔ የጉዲነው ወላሂ ጨራሽ ሰደጋግመው ይብሰብኛል ሀመርቡጣ ያለበት ሰቀራ ብዙጊዜ ሙራጃአ ግዲነው ወላሂ ዳይሰለቹኝ ፈራሁ እህቶቸ

  • @xfat-vw1ot
    @xfat-vw1ot День назад

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ብረታ ጎበዝ

  • @ሠሊማየለሚዋ
    @ሠሊማየለሚዋ 23 часа назад

    ጀዛከላህ ኸይር ወሣኝ ትምህርት ነው ቀጥልበት

  • @SaM-b9s5x
    @SaM-b9s5x 17 часов назад

    ማሻአላህ ባረከላሁ ፊክ

  • @fe4743
    @fe4743 14 часов назад

    ማሻአላህ ጀዛክአሏህ ኽይር

  • @አቡኑህሙሀመዲሰኢድ
    @አቡኑህሙሀመዲሰኢድ День назад +1

    ጀዛከሏህ ኸይር
    አኺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hnegnkeqatar3895
    @hnegnkeqatar3895 11 часов назад

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ

  • @aminaeslam3942
    @aminaeslam3942 День назад +1

    ባረከላሁፊክ

  • @smieradowed
    @smieradowed День назад

    ጀዛአኩምአላህኽይር

  • @Fedila-k4r
    @Fedila-k4r 19 часов назад

    ሹክረንኡስታዝ

  • @ElemaElema-m8r
    @ElemaElema-m8r День назад

    እድሜግ ሁሌም መልከም እየተመረጠ ዪርዘም❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MunibaHeyredin
    @MunibaHeyredin 23 часа назад +1

    የሚወፍሩት 2.3.4
    የሚቀጥኑት1.5.6ናቸው
    جزاك الله خيرا يا اخي ❤❤❤❤

  • @EtenatTalema
    @EtenatTalema День назад

    ማሻአሏህ ጀዛክሏህ ኸይር

  • @نصرهاحمد-ذ2ق
    @نصرهاحمد-ذ2ق День назад

    ማሻአላህ. ተባረከላህ. አላሁ አክበር ጀዛከላህ. ኸይር ወንድማችን

  • @layla_murad
    @layla_murad День назад

    جزاك الله خيرا

  • @samirasamira943
    @samirasamira943 День назад

    جزاكم الله خير الجزاء ياخوي

  • @SadaaSadaa-od7iy
    @SadaaSadaa-od7iy 11 часов назад

    ማሻአላህተባረከላህ

  • @طيبة-ي8ع
    @طيبة-ي8ع День назад

    ጀዛከላሂ ኽይረን

  • @FatemaFatema-p6s
    @FatemaFatema-p6s 11 часов назад

    ماشاءالله تبارك الله جزاك الله خيرا

  • @طيبهالعرابي
    @طيبهالعرابي 19 часов назад

    ማሻአለህ

  • @FatumaFafi-dy3eo
    @FatumaFafi-dy3eo День назад

    አላህ ይጨምርልህ በርታ

  • @RahimeYesuf-lb8wj
    @RahimeYesuf-lb8wj День назад +2

    masha alah arif tmhrt newu ustaz alah ystln 🙏🙏🙏

  • @EmuYusra-l3n
    @EmuYusra-l3n День назад

    ጀዛከላህ ኸይር ወንድም

  • @جميلةقادر-م6ص
    @جميلةقادر-م6ص День назад +1

    جزاك الله خيرا بارك الله فيكم احسن الله إليكم دنيا واخره

  • @AsQw-x7k
    @AsQw-x7k День назад

    ጀዛካላሑኸይረን

  • @Fatema-fv5bw
    @Fatema-fv5bw 14 часов назад +1

    ማሻአለህ ጃዘክ አለህ ኸይር እኔ ሚከብዳኝ ዷድ ነው

    • @njoodkrieshan8283
      @njoodkrieshan8283 14 часов назад +1

      እኔም ወላ ሌላው አልሀምዱሊላህ

    • @Fatema-fv5bw
      @Fatema-fv5bw 13 часов назад

      @njoodkrieshan8283 አው እሷን ማወፈር ይከብደኘል ከዳል ይማሰሰልብኘል ብቻ እንሸአለህ እንለምዳለን

  • @nuruahmed78
    @nuruahmed78 День назад

    ❤❤❤ ما شاء الله تبارك الله❤❤❤

  • @umdunia5681
    @umdunia5681 17 часов назад

    استاذ جزاك الله خيرا وجعله في ميزان حسناتك 🌸

  • @mensuramohammed1310
    @mensuramohammed1310 18 часов назад

    Masha'Allah!
    JazakAllah khair

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 День назад +1

    Mashalla ❤❤❤

  • @seidalene5368
    @seidalene5368 День назад

    Jezakelah

  • @gytg9393
    @gytg9393 21 час назад

    جزاك الله خيرا وبارك الله فيك أخي الكريم ❤❤❤❤❤

  • @alemashama5995
    @alemashama5995 15 часов назад

    እዴት እደምትመቸኝ ማሻ አላህ በደብ ታስረዳለህ

  • @faezabekri7999
    @faezabekri7999 15 часов назад

    جزاك الله خيرا وبارك الله فيك

  • @allhamdulillahalakulihal
    @allhamdulillahalakulihal День назад

    ጀዛከላህ

  • @zinetabate5195
    @zinetabate5195 День назад

    ጀዛክላህህይር ወድማቸን በርታ
    1የሚቀጥን
    2የማወፍር
    3የምወፍር
    4የሚወፍር
    5የሚቀጥን
    6የሚቀጥል አላህወአለም

  • @meriammohammed6722
    @meriammohammed6722 17 часов назад

    Thank you so much you make explaining to me more easier

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 14 часов назад

    ማሻአላህ ተከታትየህ አላቅም ነበር አሁን እንካን አገኘሁህ🌹

  • @AyishaIdris
    @AyishaIdris День назад

    ማሻአላህ

  • @zenitahmed2519
    @zenitahmed2519 День назад

    ጄዛካላህ ከየረ ❤❤❤❤❤❤

  • @ኡሙኢማንየረስልውድጅ

    ጀዛክምአላህኽይርውድምበርታ

  • @MsRoqya-s8u
    @MsRoqya-s8u 21 час назад

    ወላሂ የሚገርም ትምህርት አረህማን በጀናት ይመንደህ

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 День назад

    Thanks for your help and dedication Bro thanks Again

  • @hawabushira255
    @hawabushira255 День назад +4

    የምትቀጥነው 1,5,6 የምትወፍረው 2,34 ነው ወሏሁ አዕለም

  • @ahaduahad9903
    @ahaduahad9903 10 часов назад

    1:የሚቀጥን
    5:የሚቀጥን
    6:የሚቀጥን
    2:የሚዉፊር-
    3:የሚወፊር
    4: የሚዉፊር-
    ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ዋላሁ አእለም!!

  • @zuzu-j9w
    @zuzu-j9w 23 часа назад

    #ቪድየውን ላይክ #ሸር በማድረግ እናበረታታው በጣም ወሳኝ #ትምህርት ነው የሚያስተላልፈው

  • @allahwakiil4329
    @allahwakiil4329 14 часов назад +1

    1)የሚቀጥን
    2)የሚወፋር
    3)የየሚወፉር
    4)የመወፉር
    5)የሚቀጥን
    6)በሚቀጥን
    🎉🎉🎉🎉🎉ጀዛኩመአሏሁከይረን

  • @JimmittiJimma-wp8pi
    @JimmittiJimma-wp8pi 22 часа назад

    ماسا الله شكرن

  • @ZeyadGultamotub
    @ZeyadGultamotub День назад

    Jezak allah kayer

  • @fouzeyaabajebel6305
    @fouzeyaabajebel6305 День назад

    Maasha Allah

  • @AbsuaAhmed
    @AbsuaAhmed День назад +1

    አልላህ

  • @ሁሉምያልፋል-ረ7ጘ
    @ሁሉምያልፋል-ረ7ጘ 18 часов назад

    _1_5_6 ቁጥር ላይ ያለውየሚቀጥኑ ያኔ ተቀጥነው የሚነበቡ ናቸው 2_3_4 ቁጥር ላይ ያለው የሚወፍሩ ያኔ ተወፍሮ የሚነበቡ ናቸው ጀዛኩሙሏህ ኸይር በርቱ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ በቅርብ ነው የተቀላቀልኳችሁ_

  • @ZeharaHusen-g9c
    @ZeharaHusen-g9c 14 часов назад

    ወአሊኩም.ሰላም

  • @جميلة-ع2ب
    @جميلة-ع2ب День назад

    ماشاء الله

  • @EkeramMohmmed
    @EkeramMohmmed День назад

    እሽ ጀዛኩም አላህ ኸይር ኢንሻ አሏህ ቁጥር 4 ከወፈራለች ሌሎቹ ሁሉም ከ1 2 3 4 5 6 ሁሉም ሚቀጥኑ ናቸው በተማርነው መሰረት🥰🥰

    • @B-m7c
      @B-m7c День назад +2

      እህት ከይቅርታ ጋ 1 5 6 ይቀጥናል ይዞ የመጣውን ሀረካት ነው ማየት ለምሳሌ፦2, ረዘቀሁሙሏህ ነው የሚሆነው ምክንያቱም مُ ስለሆነ 3. دُ ስለሆነ አሏሁ አእለም

  • @ruhihussen8092
    @ruhihussen8092 День назад

    1 ለው አመኑ ቢላሂ
    2 ረዘቀሁሙሏህ
    3 ቃለ ኢኒ አብዱሏህ
    4 ዒላ ዒባደሏሂ
    5 ፊዲኒላሂ
    6 ኢነማ ኑጥዒሙኩም ለወጅሂላህ
    ጀዛ ከሏህ ወንድሜ

  • @amrallaabdalla55
    @amrallaabdalla55 18 часов назад

    Shukren yaa Akiy❤❤🎉 yemiqexinut 1 3,4,5 and 6 yemiwofirut 2 ,3,4

    • @amrallaabdalla55
      @amrallaabdalla55 18 часов назад

      Ye tajweed aqerar hig bitseralin or be online kalem link lakiln

  • @suleimannesredin4484
    @suleimannesredin4484 16 часов назад

    1- light 2- Heavy 3-Heavy 4-Heavy 5-Light 6-Light.
    JezakeAllahukhera.

  • @ZainabBinthassen
    @ZainabBinthassen 4 часа назад

    جزاك الله خيرا أخي ለጏደኞቼ አስተላልፌላቸዋለሁ ይጠቀሙበታል ትኩረት ካደረጉ❤🎉

  • @ZinetEndries
    @ZinetEndries День назад

    መሻአላህ ይህ ለኔ ነው

  • @ሰዉበሰወ
    @ሰዉበሰወ День назад

    ይህ ለኔ ነው 🎉

  • @ZaboArabu-w1u
    @ZaboArabu-w1u День назад +1

    ቀጥልበት

  • @T.bint.mehamed12127
    @T.bint.mehamed12127 День назад +2

    ጀዛከሏሁ ኸይር
    የሚወፍሩት ቁጥር 2.3.4 ሲሆኑ የሚቀጥኑት ቁጥር 1.5.6 ናቸው

  • @ጦይባነኚሠለምቴዋ
    @ጦይባነኚሠለምቴዋ День назад +3

    ጂዛክ አሏህ ወንዲም ከቻልክ ሥለ ተጂዊዲ ልቀቅልን?

  • @sofiyasofiya8776
    @sofiyasofiya8776 22 часа назад

    Jezakelah heyre

  • @ZehraZehra-tf3sg
    @ZehraZehra-tf3sg 9 часов назад

    Walikum.selam.werhmtllahi.webrktu jezak.Allah.heyir

  • @mohalma8822
    @mohalma8822 23 часа назад

    ማሻአልላህ የአብደል አሰመድን የዜማን አወጣጥ ብትለማመድ ጥሩ መቀራረብን ያለውን ዜማ ይኖርሃል

  • @SedruAman
    @SedruAman День назад

    የሚቀጥነው 1 5 6
    የሚወፍረው 2 3 4
    አለሁ የእለም
    ጀዛኩሙላህ ኻይር

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 14 часов назад

    እኔ ሷድ ላይ ማወር ላይ እቸገራላው አወፍራለሁ ስል አጠብቃለሁ በጣም ያስቸገረችኝ ኹሩፍ ናት ሌላውን አልሀምዱሊላህ

  • @Keyriaseidjemal
    @Keyriaseidjemal День назад

    Jezakum allah kheyira

  • @Aden-w9g
    @Aden-w9g 22 часа назад

    ❤❤❤❤❤

  • @meazamedlock6134
    @meazamedlock6134 День назад

    JZAK brother

  • @Sofia-q2f
    @Sofia-q2f День назад

    Jezzakum ALLAH kulu khair jezza

  • @ChaltuChaltuu-s9b
    @ChaltuChaltuu-s9b 21 час назад

    Jkl Allah yicamirilik

  • @yekonjowochienat2273
    @yekonjowochienat2273 10 часов назад

    ما شاء الله عليك
    كل مره اللي اغلط فيهم س و ص 😢
    زوجي الله يجزاء الخير كل مايسمع يعدل الكلمات و يعلمني الحمدلله تعلمت اكتب و اقراء