Jud Tube
Jud Tube
  • Видео 94
  • Просмотров 2 813 014
ከዚህ ቪዲዬ በኋላ አረብኛ ይከብዳል እንዳትሉ! | 100 በአማርኛም በአረብኛም ተመሳሳይ ቃላት | Jud Tube | ቀላል አረብኛ
#ቁርአን #ኢስላም #ሙስሊም #ኡስታዝ #ሙስሊሞች #ቀላል_አረብኛ #አረበኛ #አረብ #ቋንቋ #የተጅዊድ_ትምህርት #የቁርአን_አቀራር
#ሳውዲ #ጂዳ #ሪያድ #ዱባይ #ኢማራት #አረብ #አረበኛ #አረብኛ #ቀላል_አረብኛ #አረቦች #አረብሀገር #አረብአገር #አረብኛ_በአማርኛ #ቀላል_አረበኛ
የመፅሀፉ ሊንክ: publuu.com/flip-book/717536/1594315
በዚህ ገብታችሁ ማንበብ ትችላላችሁ
ለዩቱዩብ ቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ Subscribe ያድርጉ፣ ይህን ቪዲዬ ከወደዱት Like በማድረግ ፣ ለሌሎች ይጠቅማል ብለው ካሰቡ Share በማድረግ እና በየዕለቱ ከዚህ ቻናል የሚለቀቁት ትምህርቶች እንዲደርስዎ የደውል ምልክቷን ይጫኑ፣ ለትብብርዎ አመሰግናለሁ።
🔺ቻናሉን Subscribe ለማድረግ ይህን ይጫኑ 👇
www.youtube.com/@Learn_Arebic_with_Jud
#Learn_Arebic_with_Jud #arebic #ቋንቋ #አረብኛ #ትምህርት
እነዚህን ቪዲዬዎች ብትመለከቷቸው መልካም ነው
የየት ሀገር አረብኛ ነው የምታስተምረው?!
ruclips.net/video/l3glSKX4vVM/видео.html
አረብኛን ከዜሮ ጀምሮ ለመማር መሰረታዊ ትምህርት
ruclips.net/video/hDMLXoIKjuA/видео.html
50 የምግብ...
Просмотров: 36 269

Видео

ከዚህ ቪዲዬ በኋላ የነዚህ የፊደላት ጥምረት በጭራሽ ግራ አይገባችሁም! | Jud Tube | ቀላል አረብኛ
Просмотров 39 тыс.14 дней назад
#ቁርአን #ኢስላም #ሙስሊም #ኡስታዝ #ሙስሊሞች #ቀላል_አረብኛ #አረበኛ #አረብ #ቋንቋ #ተጅዊድ #learn_arebic_with_jud ቁርአንን በኦንላይን መማር ከፈለጉ በዚህ ቴሌግራም ያመልክቱ t.me/FurqanOnlineQuran ወይም 0907227959 ላይ ደውለው ፈጥነው ይመዝገቡ! የአሊፍ እና የሀምዛ ፊደል ልዩነት በቀላሉ ruclips.net/video/lcQsMcH41wY/видео.html ለዩቱዩብ ቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ Subscribe ያድርጉ፣ ይህን ቪዲዬ ከወደዱት Like በማድረግ ፣ ለሌሎች ይጠቅማል ብለው ካሰቡ Share በማድረግ እና በየዕለቱ ከዚህ ቻናል የሚለቀቁት ትምህርቶች እንዲደርስዎ የደውል ምልክቷን ይጫኑ...
99% ሙስሊሞች ይህንን ቃል በትክክል አያነቡትም! | ተጅዊድን በቀላሉ | ቀላል አረብኛ | Jud Tube
Просмотров 48 тыс.Месяц назад
#ቁርአን #ኢስላም #ሙስሊም #ኡስታዝ #ሙስሊሞች #ቀላል_አረብኛ #አረበኛ #አረብ #ቋንቋ #ተጅዊድ #learn_arebic_with_jud ለዩቱዩብ ቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ Subscribe ያድርጉ፣ ይህን ቪዲዬ ከወደዱት Like በማድረግ ፣ ለሌሎች ይጠቅማል ብለው ካሰቡ Share በማድረግ እና በየዕለቱ ከዚህ ቻናል የሚለቀቁት ትምህርቶች እንዲደርስዎ የደውል ምልክቷን ይጫኑ፣ ለትብብርዎ አመሰግናለሁ። 🔺ቻናሉን Subscribe ለማድረግ ይህን ይጫኑ 👇 www.youtube.com/@Learn_Arebic_with_Jud #Learn_Arebic_with_Jud #arebic #ቋንቋ #አረብኛ #ትምህርት እነዚህንም ቪዲዬዎች ብትመለከቷቸው መልካም...
ቁርአንን ባማረ ድምፅ ለመቅራት 5 ሚስጥሮች | አሁኑኑ ይሞክሩት! | ቀላል አረብኛ | Jud Tube
Просмотров 28 тыс.Месяц назад
#ቁርአን #ኢስላም #ሙስሊም #ኡስታዝ #ሙስሊሞች #ቀላል_አረብኛ #አረበኛ #አረብ #ቋንቋ #አረብኛ 1 - الشيخ أ.د. سعود الشريم youtube.com/@shuraym1414?si=5gRGUuE3wIwGGYol 2 - الشيخ سعد الغامدي youtube.com/@SheikhSaadAlGhamdi?si=QA1TZXwo2oFHApJS 3 - الشيخ عبد البارئ الثبيتي ruclips.net/video/GKSyX_k44z4/видео.htmlsi=0W1SSCB414f4Q-tG 4 - الشيخ محمود خليل الحصري youtube.com/@HosariOfficial?si=N5UnrNwFQz8umxeJ 5 - الشيخ علي جابر yout...
አዛን እንደዚህ አይደረግም! 25 ከባባድ ስህተቶች | አሁኑኑ አቁሙ! | ቀላል አረብኛ
Просмотров 30 тыс.Месяц назад
#ኢስላም #ሙስሊም #ቁርአን #ኡስታዝ #ሙስሊሞች #ነሽዳ #ነጃህ_ሚዲያ #ቀላል_አረብኛ #ቀላል_አረበኛ ለዩቱዩብ ቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ Subscribe ያድርጉ፣ ይህን ቪዲዬ ከወደዱት Like በማድረግ ፣ ለሌሎች ይጠቅማል ብለው ካሰቡ Share በማድረግ እና በየዕለቱ ከዚህ ቻናል የሚለቀቁት ትምህርቶች እንዲደርስዎ የደውል ምልክቷን ይጫኑ፣ ለትብብርዎ አመሰግናለሁ። 🔺ቻናሉን Subscribe ለማድረግ ይህን ይጫኑ 👇 www.youtube.com/@Learn_Arebic_with_Jud #Learn_Arebic_with_Jud #arebic #ቋንቋ #አረብኛ #ትምህርት እነዚህን ቪዲዬዎች ብትመለከቷቸው መልካም ነው 🚫 ከቁርአን ጋር በተያያዘ በ...
በቁርአን ዙሪያ በርካቶች የሚፈፅሟቸው 10 ስህተቶች | አሁኑኑ አቁሙ | ቀላል አረብኛ
Просмотров 59 тыс.2 месяца назад
#ቁርአን #ኢስላም #ሙስሊም #ኡስታዝ #ሙስሊሞች #ቲላዋ #ቀላል_አረብኛ #አረበኛ #አረብ #ቋንቋ #የተጅዊድ_ትምህርት #የቁርአን_አቀራር በዚህ 👆 ቪዲዬ ላይ በተነሱት ነጥቦች ዙሪያ ለተጨማሪ ማብራሪያና ማስረጃዎች ለማየት ይህን 👇 ፒዲኤፍ ያንብቡ። ar.islamway.net/book/20465/البدع-العملية-المتعلقة-بالقرآن-الكريم ለዩቱዩብ ቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ Subscribe ያድርጉ፣ ይህን ቪዲዬ ከወደዱት Like በማድረግ ፣ ለሌሎች ይጠቅማል ብለው ካሰቡ Share በማድረግ እና በየዕለቱ ከዚህ ቻናል የሚለቀቁት ትምህርቶች እንዲደርስዎ የደውል ምልክቷን ይጫኑ፣ ለትብብርዎ አመሰግናለሁ። 🔺ቻናሉን Subs...
አረብኛ ፅሁፍ በቀላሉ ማንበብ - የአረብኛ ፊደላት - ክፍል 1 - ቀላል አረብኛ | አረበኛ ቋንቋ መማሪያ | አረብኛ ቋንቋ ለመማር | አረበኛ በአማርኛ
Просмотров 11 тыс.3 месяца назад
#ሳውዲ #ጂዳ #ሪያድ #ዱባይ #ኢማራት #አረብ #አረበኛ #አረብኛ #ቀላል_አረብኛ #አረቦች #አረብሀገር #አረብአገር #አረበኛ_በአማርኛ #ቀላል_አረበኛ #አረበኛ_ቋንቋ_መማሪያ #አረብኛ_ቋንቋ_ለመማር #አረበኛ_ቋንቋ ለዩቱዩብ ቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ Subscribe ያድርጉ፣ ይህን ቪዲዬ ከወደዱት Like በማድረግ ፣ ለሌሎች ይጠቅማል ብለው ካሰቡ Share በማድረግ እና በየዕለቱ ከዚህ ቻናል የሚለቀቁት ትምህርቶች እንዲደርስዎ የደውል ምልክቷን ይጫኑ፣ ለትብብርዎ አመሰግናለሁ። 🔺ቻናሉን Subscribe ለማድረግ ይህን ይጫኑ 👇 www.youtube.com/@Learn_Arebic_with_Jud #Learn_Arebic_with_Jud #a...
በቁርአን ውስጥ ያሉ ምልክቶች ትርጉም | የቁርአን ምልክቶች | የማቆሚያ ምልክቶች | ቁርአንን እንዴት እናንብብ | ቁርአንን በቀላሉ ለማንበብ | ቀላል አረብኛ
Просмотров 90 тыс.3 месяца назад
#ቁርአን #ኢስላም #ሙስሊሞች #ቁርዓን #ተጅዊድ #አቀራር #ቲላዋ #ሙስሊም #ቀላል_አረብኛ #አረበኛ #አረብ #ቋንቋ #የተጅዊድ_ትምህርት #የቁርአን_አቀራር #ቂርአት ለዩቱዩብ ቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ Subscribe ያድርጉ፣ ይህን ቪዲዬ ከወደዱት Like በማድረግ ፣ ለሌሎች ይጠቅማል ብለው ካሰቡ Share በማድረግ እና በየዕለቱ ከዚህ ቻናል የሚለቀቁት ትምህርቶች እንዲደርስዎ የደውል ምልክቷን ይጫኑ፣ ለትብብርዎ አመሰግናለሁ። 🔺ቻናሉን Subscribe ለማድረግ ይህን ይጫኑ 👇 www.youtube.com/@Learn_Arebic_with_Jud #Learn_Arebic_with_Jud #arebic #ቋንቋ #አረብኛ #ትምህርት እነዚህን ቪ...
አረበኛ ቋንቋ እንዴት ቻልኩ? አዲስ ቋንቋ በቀላሉ ለመቻል | ቋንቋ ለመቻል የሚረዱ መንገዶች | ቀላል አረብኛ | አረበኛ በአማርኛ | አረበኛ ቋንቋ መማሪያ
Просмотров 11 тыс.3 месяца назад
#ሳውዲ #ጂዳ #ሪያድ #ዱባይ #ኢማራት #አረብ #አረበኛ #አረብኛ #ቀላል_አረብኛ #አረቦች #አረብሀገር #አረብአገር #አረብኛ_በአማርኛ #ቀላል_አረበኛ Timecodes 0:00 - Intro 0:50 - 1st Method 2:35 - 2nd Method 4:30 - 3rd Method 6:02 - 4th Method 7:26 - 5th Method ለዩቱዩብ ቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ Subscribe ያድርጉ፣ ይህን ቪዲዬ ከወደዱት Like በማድረግ ፣ ለሌሎች ይጠቅማል ብለው ካሰቡ Share በማድረግ እና በየዕለቱ ከዚህ ቻናል የሚለቀቁት ትምህርቶች እንዲደርስዎ የደውል ምልክቷን ይጫኑ፣ ለትብብርዎ አመሰግናለሁ። 🔺ቻናሉን Subscribe ለማድረግ ይ...
መቸገር ቀረ! | በአረብኛ ለመገበያየት የሚያስፈልጉ ቃላትና ንግግሮች | አረበኛ በአማርኛ | አረበኛ ቋንቋ ተማሩ | ቀላል አረብኛ | አረበኛ ቋንቋ መማሪያ
Просмотров 15 тыс.4 месяца назад
መቸገር ቀረ! | በአረብኛ ለመገበያየት የሚያስፈልጉ ቃላትና ንግግሮች | አረበኛ በአማርኛ | አረበኛ ቋንቋ ተማሩ | ቀላል አረብኛ | አረበኛ ቋንቋ መማሪያ
ህመሜን በአረብኛ መግለፅ አልቻልኩም! | ሆስፒታል ውስጥ አስፈላጊ ቃላትና ንግግሮች | አረበኛ በአማርኛ | አረበኛ ቋንቋ ተማሩ | ቀላል አረብኛ | በቀላሉ
Просмотров 6 тыс.4 месяца назад
ህመሜን በአረብኛ መግለፅ አልቻልኩም! | ሆስፒታል ውስጥ አስፈላጊ ቃላትና ንግግሮች | አረበኛ በአማርኛ | አረበኛ ቋንቋ ተማሩ | ቀላል አረብኛ | በቀላሉ
የሰውነት ክፍሎች || 25 የሰውነት አካላት በአረብኛ| ለጀማሪዎች | አረበኛ በአማርኛ | አረበኛ ቋንቋ ተማሩ | ቀላል አረብኛ | አረብኛ ቋንቋ መማሪያ
Просмотров 9 тыс.4 месяца назад
የሰውነት ክፍሎች || 25 የሰውነት አካላት በአረብኛ| ለጀማሪዎች | አረበኛ በአማርኛ | አረበኛ ቋንቋ ተማሩ | ቀላል አረብኛ | አረብኛ ቋንቋ መማሪያ
መሰረታዊ የአረብኛ ትምህርት ለጀማሪዎች|| 80 መሰረታዊ የአረበኛ ቃላት | አረበኛ በአማርኛ | አረበኛ ቋንቋ ተማሩ | ቀላል አረብኛ | አረብኛ ቋንቋ መማሪያ
Просмотров 123 тыс.5 месяцев назад
መሰረታዊ የአረብኛ ትምህርት ለጀማሪዎች|| 80 መሰረታዊ የአረበኛ ቃላት | አረበኛ በአማርኛ | አረበኛ ቋንቋ ተማሩ | ቀላል አረብኛ | አረብኛ ቋንቋ መማሪያ
የምግብ ስያሜዎች በአረበኛ | 50 የምግብ፣ መጠጥና ፍራፍሬ አይነቶች በአረበኛ || አረበኛ በአማርኛ | አረበኛ ቋንቋ ተማሩ | ቋንቋ መማሪያ | ቀላል አረብኛ
Просмотров 30 тыс.5 месяцев назад
የምግብ ስያሜዎች በአረበኛ | 50 የምግብ፣ መጠጥና ፍራፍሬ አይነቶች በአረበኛ || አረበኛ በአማርኛ | አረበኛ ቋንቋ ተማሩ | ቋንቋ መማሪያ | ቀላል አረብኛ
አረበኛ ቋንቋ መማሪያ: ስሜታችንን ለመግለፅ በአረበኛ || የሚሰማንን ስሜት ለመናገር || ቀላል አረብኛ || አረበኛ በአማርኛ | አረበኛ ቋንቋ ተማሩ
Просмотров 17 тыс.5 месяцев назад
አረበኛ ቋንቋ መማሪያ: ስሜታችንን ለመግለፅ በአረበኛ || የሚሰማንን ስሜት ለመናገር || ቀላል አረብኛ || አረበኛ በአማርኛ | አረበኛ ቋንቋ ተማሩ
በአረብኛ ስልክ ለማውራት || 30 በቀላሉ በአረበኛ ስልክ ለማውራት አስፈላጊ ቃላትና ንግግሮች || አረበኛ በአማርኛ | አረበኛ ቋንቋ ለመማር | ቀላል አረበኛ
Просмотров 20 тыс.6 месяцев назад
በአረብኛ ስልክ ለማውራት || 30 በቀላሉ በአረበኛ ስልክ ለማውራት አስፈላጊ ቃላትና ንግግሮች || አረበኛ በአማርኛ | አረበኛ ቋንቋ ለመማር | ቀላል አረበኛ
ከማዳም ጋር አለመግባባት ቀረ!! | 15 የቤት ውስጥ ትዕዛዛት በአረበኛ || ስንታዘዝና ስንመልስ || አረበኛ በአማርኛ | አረበኛ ቋንቋ ተማሩ
Просмотров 63 тыс.6 месяцев назад
ከማዳም ጋር አለመግባባት ቀረ!! | 15 የቤት ውስጥ ትዕዛዛት በአረበኛ || ስንታዘዝና ስንመልስ || አረበኛ በአማርኛ | አረበኛ ቋንቋ ተማሩ
አረበኛ ቋንቋ ትምህርት: በአረብኛ ጥያቄ ለመጠየቅ አስፈላጊ ቃላት || ለጀማሪዎች || በቀላሉ ለመማር || አረበኛ ትምህርት ለጀማሪዎች
Просмотров 31 тыс.6 месяцев назад
አረበኛ ቋንቋ ትምህርት: በአረብኛ ጥያቄ ለመጠየቅ አስፈላጊ ቃላት || ለጀማሪዎች || በቀላሉ ለመማር || አረበኛ ትምህርት ለጀማሪዎች
አረብኛ ተማሩ: በአረብኛ ቋንቋ ስራ ላይ የምንጠቀማቸው ወሳኝ ቃላቶች | ለጀማሪዎች || work vocabulary in arebic
Просмотров 12 тыс.6 месяцев назад
አረብኛ ተማሩ: በአረብኛ ቋንቋ ስራ ላይ የምንጠቀማቸው ወሳኝ ቃላቶች | ለጀማሪዎች || work vocabulary in arebic
የየት ሀገር አረበኛ ነው? ለጥያቄያችሁ ምላሽ || አረቦች የሚጠቀሙት አረበኛ | አረበኛ ቋንቋ ለጀማሪዎች | ቀላል አረብኛ
Просмотров 8 тыс.7 месяцев назад
የየት ሀገር አረበኛ ነው? ለጥያቄያችሁ ምላሽ || አረቦች የሚጠቀሙት አረበኛ | አረበኛ ቋንቋ ለጀማሪዎች | ቀላል አረብኛ
እንኳን አደረሳችሁ | መልካም በአል || በአረበኛ || አረብኛ ቋንቋ ለመማር
Просмотров 5 тыс.7 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ | መልካም በአል || በአረበኛ || አረብኛ ቋንቋ ለመማር
በአረበኛ ይቅርታ ለመጠየቅ || ይቅርታ መጠየቅ || አረበኛ ቋንቋ ለመማር || ለጀማሪዎች በቀላሉ || አረበኛ በቀላሉ
Просмотров 4,5 тыс.8 месяцев назад
በአረበኛ ይቅርታ ለመጠየቅ || ይቅርታ መጠየቅ || አረበኛ ቋንቋ ለመማር || ለጀማሪዎች በቀላሉ || አረበኛ በቀላሉ
ቁጥሮች በአረበኛ || የአረበኛ አቆጣጠር - Numbers in Arebic - الأرقام بالعربية
Просмотров 10 тыс.8 месяцев назад
ቁጥሮች በአረበኛ || የአረበኛ አቆጣጠር - Numbers in Arebic - الأرقام بالعربية
አረብኛን በ3 ደቂቃ - አርሂቡ በአረብኛ || How to say welcome in arebic
Просмотров 6 тыс.8 месяцев назад
አረብኛን በ3 ደቂቃ - አርሂቡ በአረብኛ || How to say welcome in arebic
"ሹክረን" አትበሉ! || አመሰግናለሁ በአረበኛ || ሹክረን ከተባልን በአረበኛ ምን ብለን መመለስ እንችላለን?
Просмотров 13 тыс.9 месяцев назад
"ሹክረን" አትበሉ! || አመሰግናለሁ በአረበኛ || ሹክረን ከተባልን በአረበኛ ምን ብለን መመለስ እንችላለን?
አረብኛ ተማሩ - አረብኛን በ3 ደቂቃ - ሰላምታና ስንብት በአረብኛ
Просмотров 17 тыс.9 месяцев назад
አረብኛ ተማሩ - አረብኛን በ3 ደቂቃ - ሰላምታና ስንብት በአረብኛ
❤️ፍቅርን በአረብኛ ለመግለፅ | የተመረጡ የቲክቶክ ስብስቦች 01 || How to Express Love in Arebic
Просмотров 4,5 тыс.9 месяцев назад
❤️ፍቅርን በአረብኛ ለመግለፅ | የተመረጡ የቲክቶክ ስብስቦች 01 || How to Express Love in Arebic
ይህን ቪዲዬ ሳትመለከቱ ጉዞ እንዳትጀምሩ!! አረብኛ ቃለምልልስ ኤርፖርት ውስጥ || Arebic Conversation At Airport
Просмотров 2,7 тыс.9 месяцев назад
ይህን ቪዲዬ ሳትመለከቱ ጉዞ እንዳትጀምሩ!! አረብኛ ቃለምልልስ ኤርፖርት ውስጥ || Arebic Conversation At Airport
አረብኛን በቀላሉ: ራስን ማስተዋወቅ || التعريف عن النفس || Self introduction in Arebic
Просмотров 9 тыс.10 месяцев назад
አረብኛን በቀላሉ: ራስን ማስተዋወቅ || التعريف عن النفس || Self introduction in Arebic
አረብኛ ተማሩ: 100 ቃላት በአረብኛ በ10 ርእሶች || Learn Arebic || تعلم اللغة العربية
Просмотров 25 тыс.10 месяцев назад
አረብኛ ተማሩ: 100 ቃላት በአረብኛ በ10 ርእሶች || Learn Arebic || تعلم اللغة العربية

Комментарии

  • @KeyreBehre
    @KeyreBehre 11 минут назад

    Jezakumulah❤

  • @Yhiwoik
    @Yhiwoik 2 часа назад

    ❤❤

  • @HawwaaWii-gk1ge
    @HawwaaWii-gk1ge 3 часа назад

    ለኔደሞ እወድሻለሁበአረበኛ ንገረኝ//እወድሀለሁ

  • @zenshbalgo524
    @zenshbalgo524 7 часов назад

    ሁዙ ቃላት ይለያል ካንተ ለምሳሌ ቀለም ያልካዉ ቡና ግሁዋ መጻፍ ክታብ ዱቄት ትህን እስክብርቶ ከላም ቀርፋ ግርፋ ፈርስ ሀሳን ኮከብ ቃምር አፍንጫ ካሺም ጥርስ ስናን የማውቅዉን ነው

  • @7ayatLolo-d6r
    @7ayatLolo-d6r 7 часов назад

    ማሻ አላህ

  • @Ikram-r7wtub
    @Ikram-r7wtub 18 часов назад

    ማሻአላህአተባትኖረዘድሮሙቸነበረ❤❤❤❤❤❤እስኪክብርለወድማችንየምትሉ👍👍👍👍👍

  • @AbA-b6u
    @AbA-b6u 19 часов назад

    Maasha alaha

  • @nur2024-n7h
    @nur2024-n7h 20 часов назад

    جزاك الله خيرا

  • @kokeabayen9855
    @kokeabayen9855 21 час назад

    እኔ አተህ የምታስተምረኝ ይገባኛል ❤❤❤❤❤አመሰገናለው ወድሜ

  • @MhadiMoon
    @MhadiMoon 22 часа назад

    ማሽአላህ

  • @Zamzam-g8y
    @Zamzam-g8y 23 часа назад

    ሚሸአለበሩት

  • @Mነኝሰደተኛዋ
    @Mነኝሰደተኛዋ День назад

    ጀዛከላሁ ኸይር

  • @Mነኝሰደተኛዋ
    @Mነኝሰደተኛዋ День назад

    ብዚ ትምሀርት አለፎኛል ገነ ዛሬ አየሁት ቤታችሁን

  • @kamilzeynu1049
    @kamilzeynu1049 День назад

    What a great lesson it is u are great

  • @Gjvjn-f5m
    @Gjvjn-f5m День назад

    Fetare yerdahe

  • @የኔንጉስሀላሌA
    @የኔንጉስሀላሌA День назад

    ልብስ ሲያብ ነዉ ኮከብ ደሞ ነጅም ፈረስ ደሞ ኢህሳን

  • @AaA-e1u1x
    @AaA-e1u1x День назад

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @munirbalo7555
    @munirbalo7555 День назад

    ባረከላሁ ፊክ

  • @عبداللهآلسعيد-ر9ع

    ሁሉም ቋንቋ ከአረበኛ ከተገናኙ ከአረበኛ ነው የተኮረቸ

  • @JfgHgh-mw6dm
    @JfgHgh-mw6dm День назад

    جذاك الله ❤❤❤

  • @ShdhdhdhdhHsueehe
    @ShdhdhdhdhHsueehe День назад

    Enamesegnalen wedme

  • @ልይህ
    @ልይህ День назад

    ደዉለሽ ነበር ማለትስ

  • @TcyfGuugug
    @TcyfGuugug День назад

    mashallah❤❤❤❤❤

  • @zenebewerw
    @zenebewerw День назад

    የኔዉድ

  • @zenebewerw
    @zenebewerw День назад

    በደብይገባልትምርቱማሻአላ

  • @zenebewerw
    @zenebewerw День назад

    የኔዉድወድምኑርልን

  • @zenebewerw
    @zenebewerw День назад

    ዋዉአተልጂተባረክ❤❤❤❤❤

  • @MalluL-g7z
    @MalluL-g7z День назад

    Emigermachhu yesewyeye sm ferhan new hadiya mn ladrgsh endatlugn

  • @SadiaMohamed-n6u
    @SadiaMohamed-n6u День назад

    Ante dedeb lebs lybas aydelem Hyrum neaw atekebatr😅😅 🤪

  • @asnakeDemeke-i7f
    @asnakeDemeke-i7f День назад

    Tnx betam

  • @medutube45
    @medutube45 День назад

    مشاء الله جزاك الله خير

  • @Gambo-m5q
    @Gambo-m5q День назад

    የአረብ ንግድ ተፅኖ ወይስ የኢትዮጵያ የቀድሞ ሃያላን ነገስታት ተፅኖ?

  • @fetiyaamde8205
    @fetiyaamde8205 День назад

    ጀዛከላህ

  • @Lubaba-e6r
    @Lubaba-e6r 2 дня назад

    ሎሚ ለይሙን

  • @rajuusalah45
    @rajuusalah45 2 дня назад

    Amharegna konkuwa ye 150 amet edme yalew naw. Ke arebegna gar liwedader ayichelim

  • @GcYfuft
    @GcYfuft 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @namosash2755
    @namosash2755 2 дня назад

    جزاك الله خير وحفظكم الله

  • @LouatLouat-g2b
    @LouatLouat-g2b 2 дня назад

    جزاك لله خير❤

  • @LouatLouat-g2b
    @LouatLouat-g2b 2 дня назад

    ماشاءلله❤

  • @LouatLouat-g2b
    @LouatLouat-g2b 2 дня назад

  • @LouatLouat-g2b
    @LouatLouat-g2b 2 дня назад

  • @LouatLouat-g2b
    @LouatLouat-g2b 2 дня назад

    ماشاءلله جزاكلاح خير❤

  • @Madenah2030
    @Madenah2030 2 дня назад

    የየትአገርነዉ ወድም

  • @AbdurohmanNuru
    @AbdurohmanNuru 2 дня назад

    ጀዛከለህ

  • @ZebibaAbdelah
    @ZebibaAbdelah 2 дня назад

    ማሻአላህ ወድሜ

  • @ZebibaAbdelah
    @ZebibaAbdelah 2 дня назад

    ማሻአላህ ወድሜ

  • @MalluL-g7z
    @MalluL-g7z 2 дня назад

    Wendme eyetemarku new amesegnalehu berta

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 2 дня назад

    አስቸኳይና ኣስጊ ኣስፈሪ ጥንቃቄና መሰናዶ የታከለበት ዝግጅት ብቻ ሳይሆን ተሰባስባችሑ ዕራሳችሑን ዕንድትከላከሉ ሞክሩ ኣለዚያም ወደ ኣማራ ክልል ማናችሑም ኢትዮጵያውያን ግብተችሑ ማድረግ የምትፍልጉትን ኣድርጉ። ምክንያቱም ኣሁን በዚህ ደቂቃ የኛ ኣደሉም ያልዋቸውን ከየክለሉ ሊያፀዱ በምግደል ኣስፈራርተው ነቅለው ዕንዲወጡ ለማድረግ ኣልፎም በጦርነቶች ምክንያት ከየመኖሪያ ቤታቸው፣ መንደራቸው ተፈናቅለው የተሻለ ሰላም ወዳልቸው የሃገር ግዛቶች የሸሹ የመታወቂያ መለያ ደብተርም ይሁን የኣሃዝ (ዲጂታል) መለያ ዕንዳይሰጣቸው በመንግስት ተከለከሉ፣ ለምን ዕንድሆነ ሲጠይቁ ከመንግስት የወረደ ትዕዛዝ ነው የም ኣማሮችን ባገለለ መልክ በተለይ ለነሱ ዕንዳይሰጥ ተደርጎ ለምን ሲሉ ወደ ክልላችሑ ግቡ ዕዚህ ቀርታችሑ ለሚደርስባችሑ ኣደጋ ሃላፊነት ኣንወስደም በሚል በድሬዳዋ ከንቲባው በግልፅ ኣሳወቋል። ዓብዛኞቹም ሴቶችና ህፃናት ያላቸው በመሆናቸው ዕባካችሑ ድረሱልን ብለው ለኣለም ማናቸውም የሰላም ኣስከባሪ ተቋማት ስጋታቸውን ዕንድናስረዳና ወታደራዊ ጣልቃገብነት ካልታከለበት ማለቃችን ነው ብለዋል። ሦማሌውንና ዖሮሞዎቹን መንግስት በገጀራና በሜንጫ ሁሉንም ኣስታጥቀዋቸውል። ይሔንን በቸልተኝነት ኣትለፉ። በያላችሑበት ሃገር ለመንግስት ስጋቱን በፅሁፍ ኣስረዱ። አንሰማ ካሉ ጦርነቱን ዕዚህ ይዘንባቸው ዕንድንመጣ ስለማይፈልጉ። ዝም ብለውን ከዕርምጃ መውሰድ ጠቆጥበው ኣንድ ኣደጋ ቢደርስ በወገኖቻችን ላይ። የዚህ ወንጀል ተሳታፊና ኣካል ወይ ደጋፊ በሆኑ ላይ በሁሉም ኣውሮፓ ሃገራትም ይሁን ኣሜሪካ ባሉ ላይ የትጥቅ ዕርምጃ ዕንደምንወስድ ኣሳውቁ። ይሄንን መረጃ ኣዳርሱ ተጋሩ። ዕኔ ከቻልኩኝ የምረዳቸውን ከአማራ ክልል የተሰደዱን ወላጆች ወደ ሩዋንዳ ዕንዲሄ ዕረዳለሁ በግሌ። ሌላ ምን ለማድረግ ዕንደምችል የመጣልኝ ነገር መላ የለም። ምን ጉድ ነው የመጣብን፧ ከሜሪ ኣን ማክሊኦድ ከስኮትላን ስደተኛና ከኣባቱ ፍሬድ የጀርመን ስደተኛ፣ ኣሜሪካ ዛሬ በሚሏት፣ ከሌሎች ህብረተሰቦች በተወረረችና በተነጠቀች 500 ኣመት ዕድሜ ብቻ ባላት ሃገር ተጠረቃቅመው ያሉ ኣውሮፓውያን የኛ የነጮች ብቻ የሆነች ሃገር ደፍረው ሲሉ ዕኛ ኣለም ሥትፈጠር ጀምሮ የኖርንባት ኣፍሪካ ያውም ኢትዮጵያውያን ኣፍሪካ የኛ ሆና ለኛ ሳትሖን ስትቀር፣ ኣሁንም ስንገፋፋ ላየንና ለሰማ ምን ችግር ቢኖርባቸው ነው ብለው ቢጠይቁ ኣያስደንቅም። በኣፍሪካውያን ምሑር ነን ባዮችና ፖለቲከኞች ያላፈርን በምን ዕንፈር፧ ችግሮች ሁሉ መፍትሔ ኣላቸው፣ ለመፍታት ግዜ ይወስድ ይሆን ዕንጂ፣ በሚል ዕምነታችን ብዙ ስቃይና መከራ ፈተና ተቋቁመን በተፈጥሮም ይሁን ሰውሰራሽ የሆኑን ኣሸንፈናቸዋል። ለምንድነው ግን ይቺን ኣጭር ዕድሜያችንን ጥለናት በምንሞት ኣለም ውስጥ በሰላምና በደስታ መኖርና ማለፍ ግን ያቃተን፧

  • @almazibrahim7448
    @almazibrahim7448 2 дня назад

    This was one of the best education 👏 may allhah rewards you good deeds hear and after. JasakumAllah

  • @FetiYassin
    @FetiYassin 2 дня назад

    jezakumulah❤❤❤❤❤❤