🔴ትረካ | ምንሊክ ጡት ቆርጧል? | ማስረጃዎች ምን የላሉ? | Bewketu Seyoum |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024
  • #audio_book #ትረካዎች #bewketu #motivational
    ይህ ትረካ ከአሜን ባሻገር ከተሰኘው የበዕውቀቱ ስዩም መፅሃፍ "ምንሊክ እና አርሲ" ከተሰኘው ክፍል የተወሰደ ምርጥ ትረካ ነው። ይህ መፅሃፍ በ2008 ዓ.ም ለንባብ የበቃ ሲሆን፤ በዚህ ፅሁፉ ለምን አፄ ምንሊክ ጨካኝ ይባላሉ? በማለት ከሌሎች ነገስታት ጋር በማወዳደር ያለውን ኢ-ፍትሃዊ አመለካከት በማስረጃ በማቅረብ የሚያትት ፅሁፍ ነው።
    እንደምትዎዱት አንጠራጠርም።
    ለዚህ ቻናል አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉን።
    It Came Upon a Midnight Clear by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommon...
    Source: incompetech.com...
    Artist: incompetech.com/
    ሙሉ መግባት እና መውጣት ትረካን ለማዳመጥ ከታች ያለውን ይጫኑ።
    • 🔴ትረካ | መግባት እና መውጣት | ...
    🔴መግባት እና መውጣት ሙሉ ትርካ በክፍል
    👉ከፍል 1፡ አምባገነን ቂጥ • 🔴አምባገነን ቂጥ | Bewketu S...
    👉 ከፍል 2፡ መላጣው ሼፍ • 🔴መላጣው ሼፍ | melataw shi...
    👉 ከፍል 3፡ አከራዮቼ • 🔴አከራዮቼ | Bewketu Seyum...
    👉 ከፍል 4፡ አስተያየቱ ደግሞ ከመጥባት አይተናነስም • 🔴አስተያየቱ ደግሞ ከመጥባት አይተና...
    👉 ከፍል 5፡ የብልት መጠን ምርመራ... • 🔴የብልት መጠን ምርመራ... | B...
    👉 ከፍል 6፡ ወንዶች ቁመት እንጅ ሲቪ አያዩም • 🔴ወንዶች ቁመና እንጅ ሲቪ አያዩም....
    👉 ከፍል 7፡ ገጠር ስገባ ወደ ድሮ የተወረወርኩ ይመስለኛል • 🔴ገጠር ስገባ ወደ ድሮ የተወረወርኩ...
    👉 ከፍል 8፡ ጀግና በደሙ ወላድ በስፐርሙ ሀገር • 🔴ጀግና በደሙ ወላድ በስፐርሙ ሀገር...
    👉 ከፍል 9፡ የሽሮሜዳ ልጅ • 🔴የሽሮሜዳ ልጅ | Bewketu Se...
    👉 ከፍል 10፡ ማቄጥ የተሳናቸው • 🔴ማቄጥ የተሳናቸው | Bewketu ...
    👉 ከፍል 11፡ የጥበብ መጀመሪያ ብሄርን መፍራት ነው • 🔴የጥበብ መጀመሪያ ብሄርን መፍራት ...
    👉 ከፍል 12፡ ሻለቃ • 🔴ሻለቃ | Bewketu Seyum |...
    👉 ከፍል 13፡ አባዬ እና ውሽማው • 🔴አባዬ እና ውሽማው | Bewketu...
    👉 ከፍል 14፡ ፅንፈኛ ሃይማኖተኛ • 🔴ፅንፈኛ ሃይማኖተኛ | Bewket...
    👉 ከፍል 15፡ አዲስ አበባን ከመዲናነት ወደ ማድቤትነት • 🔴አዲስ አበባን ከመዲናነት ወደ ማድ...
    👉 ከፍል 16፡ ህይወት ለአንዱ እንቁ ለሌላው እንቁልልጭ ናት • 🔴ህይወት ለአንዱ እንቁ ለሌላው እን...
    👉 ከፍል 17፡ የሙት መንፈስ ጠሪ • 🔴የሙት መንፈስ ጠሪ | Bewketu...
    👉 ከፍል 18፡ እርጅናን በቦዲጋርድ... • 🔴እርጅናን በቦዲጋርድ... | Bew...
    👉 ከፍል 19፡ ቡና እና የወሲብ ትርጉሙ • 🔴ቡና እና የወሲብ ትርጉሙ | Bew...
    🔴ሌሎቸ የበእውቀቱ ስዩም ሰራዎች
    👉 ታላቁ ሩጫ • 🔴ታላቁ ሩጫ | ታላቁ ሰፈር አቋራጭ...
    👉 ሽፍታ ድሮ ቀረ! • 🔴ሽፍታ ድሮ ቀረ! | በዕውቀቱ ስዩ...
    👉 ጠረባ • 🔴ጠረባ | Tereba | Bewket...
    👉 የአህያ ስጋ እና ፈስ.. • 🔴የአህያ ስጋ እና ፈስ...| Bew...
    👉 የሚያሳስበኝ • 🔴የሚያሳስበኝ | Bewketu Sey...
    👉 ቀደዳ... • 🔴ቀደዳ... | Kededa | Bew...
    👉 መውዜር አማረኝ • 🔴መውዜር አማረኝ | Mewuzer a...
    👉 አውቆ አበድ እና አስቂኝ አስተያየቶች • 🔴አውቆ አበድ እና አስቂኝ አስተያየ...
    👉 ከእዳ ወደ የምን እዳ • 🔴ከእዳ ወደ የምን እዳ | Bewke...
    👉ነገረ አድዋ • 🔴ነገረ አድዋ | Bewketu Sey...
    👉ጅንጀና • 🔴ጅንጀና | Bewketu Seyum ...
    👉ራይድ vs ላዳ • 🔴ራይድ vs ላዳ | Lada | Be...
    👉 • 🔴 ዳቦሽ እንዳማረኝ | Dabosh ...
    👉የበየነ በግ: • 🔴 የበየነ በግ | Yebeyene ...
    👉የዲቦራ ቂጥ: • 🔴 አብይ ወደ ስልጣን ሲመጣ | #2...
    👉ኢትዮጵያ ውስጥ ፡ • 🔴 ኢትዮጵያ ውስጥ ይሄ ሁሉ እየሆነ...
    Subscribe us:
    / @abiyumedia

Комментарии • 12

  • @assefaabebe474
    @assefaabebe474 6 дней назад +1

    አዎ እንክት አድርጎ ቆርጧል። ታሪክን መመርመር ይህን ያረጋግጣል።

  • @dawitMontreal3706
    @dawitMontreal3706 7 дней назад +1

    በጣም ቆንጆ ነው.. በሁሉም በኩል ያሉ ድፍን ጭንቅላት ላላቸው ሰወች ፍቱን መዳኒት ነው

  • @abiyworku2635
    @abiyworku2635 7 дней назад +1

    Beweke best of the best.

  • @EyasuTeshale
    @EyasuTeshale 7 дней назад

    Bewketu you are wonderful

  • @salemmekonenn2416
    @salemmekonenn2416 6 дней назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 7 дней назад +1

    ሠላም ወዳጀ

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 7 дней назад +3

    በአሁኑ ብልፅግና የአማራ ሴት አይደለም ጡትዋን ሆድዋን ተቀዳ ልጅን አውስተው የሰው ልጅ ተዘቅዝቆ የተሰቀለበት ዘመን ሰው ልጅ ሞት በተለይ የአማራው ብልፅግና እንኳንአልተወለድኳቸው ያስብላል መርጦ የተፈጠረ ባይኖርም 😢😢😢

  • @thaile9751
    @thaile9751 6 дней назад

    ከፈረንጅ ፀሀፍት አልክ .......... አንተ እስኪ ከፈረንጅና ከኦሮሞ ሌላ የጻፈውን ጸሐፊ በመረጃህ ንገረን::
    እንኮዋን ያኔ አሁን በ21ኛው ክፍለ ዘመን ምን እንደምታደርጉ እያየን ነው:: የቡርቃ ዝምታን ብቻ እንዳይሆን መረጃህ?

  • @mideksahora8453
    @mideksahora8453 7 дней назад

    'አንዳንድ ምሁራን....በወራሪው አማራና በሰላማዋዊው ኦሮሞ መካከል የተደረገ አስመስለው መሞከራቸው አሳዛኝ ነው' አልክ እስቲ አንተ 'አቃንተህ' ለመግለፅ ሞክረዋ...በቀዬው ላይ ባለበት የተወረረውን ህዝብ እናድርገው? የዚህ ምዕራፍ አላማ....ማቃናት ነው አልክ? ዓላማውማ ይህን የአድርባይ ወሬህን አድማጮች በማብዛት ሳንቲምህን ማብዛት ነው። ታዲዎስ ታንቱ በሰላ አንደበት መምጣትህ ነው። ለማንኛውም የምትላቸውን ነገሮች በሀቅ ሚዛን ለመቃኘት ለራስህም ስትል አስብበት። ሳትሞት በቁምህ በግፋቸው ሲዖል የወረዱትን በመከላከል ሳንቲም ለመሰብሰብ ከፈረንጅ ፀሀፍት ለስብከትህ የሚመችህን ብቻ መራርጠህ አየጠቃቀስክ ህዝብን ለማጠልሸት መሞከርህ ሌሎቹስ አልፈው የቁም ሲኦልም መኖሩን አትርሳ ወይስ ጃስ የሚሉህ አይዞህ ባዮች አሉህ...እንደኔ እነዚህን መሰል ይዘት ያላቸውን በሀቅ ሚዛን መቃኘት እስካልሆነልህ ድረስ ባትገባበትና እንደ ጥሩ 'satirical comedian' ፀሀፊነትህን ብትቀጥልበት ያዋጣሀል እላለሁ።

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ 5 дней назад +1

      He is challenging the narrative based on facts not lies and fairy tales.