- Видео 139
- Просмотров 2 199 416
ABIYU Media
Великобритания
Добавлен 4 окт 2021
Welcome to ABIYU Media! Join us as we explore the fascinating world of literature through narrations of carefully selected books. Delve into insightful technology reviews and practical guides to enhance your understanding. Excitingly, we're expanding to include psychology, offering valuable insights into the human mind. Your satisfaction is our priority, so feel free to reach out at asmareabiyu@gmail.com for inquiries or collaborations. Let's embark on this enriching journey together!
🔴ትረካ |ጌቶች ብሬን እንደሚወስዱት እያወቅሁ... | የኢትዮጵያ መሰረት መፍረሱን እያወቅሁ.. | Bewketu Seyoum | #ትረካ #2024 #tereka
#audio_book #ትረካዎች #bewketu #motivational
CHAPTERS:
00:00 intro
01:16 የገነት በር
12:54 ደስታ እና ቀቢጸ ተስፋ
27:01 የላስታ ገጸ በረከት
1:01:20 ከቸርችል ጎዳና ወደ ቸርችል ደመና
1:44:35 የጎበና ቅኝት
2:19:04 የመጨረሻው ምሳ
2:39:17 ሶስቱ ኤልሻዳዮች
2:57:22 ስምና ማንነት
3:29:03 ስለገብረእግዚአብሄር
3:58:31 ገመና ገላጭ
ይህ ትረካ ከአሜን ባሻገር ከተሰኘው የበዕውቀቱ ስዩም መፅሃፍ "የገነት በር፣ ደስታ እና ቀቢጸ ተስፋ ፣ የላስታ ገጸ በረከት ፣ ከቸርችል ጎዳና ወደ ቸርችል ደመና ፣ የጎበና ቅኝት ፣ የመጨረሻው ምሳ ፣ ሶስቱ ኤልሻዳዮች ፣ ስምና ማንነት ፣ ስለገብረእግዚአብሄር እና ገመና ገላጭ" ከተሰኘው ክፍል የተወሰደ ምርጥ ትረካ ነው። ይህ መፅሃፍ በ2008 ዓ.ም ለንባብ የበቃ ሲሆን፤ በዚህ ፅሁፉ ለምን አፄ ምንሊክ ጨካኝ ይባላሉ? በማለት ከሌሎች ነገስታት ጋር በማወዳደር ያለውን ኢ-ፍትሃዊ አመለካከት በማስረጃ በማቅረብ የሚያትት ፅሁፍ ነው።
እንደምትዎዱት አንጠራጠርም።
ለዚህ ቻናል አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉን።
It Came Upon a Midnight Clear by Kevin MacLeod is ...
CHAPTERS:
00:00 intro
01:16 የገነት በር
12:54 ደስታ እና ቀቢጸ ተስፋ
27:01 የላስታ ገጸ በረከት
1:01:20 ከቸርችል ጎዳና ወደ ቸርችል ደመና
1:44:35 የጎበና ቅኝት
2:19:04 የመጨረሻው ምሳ
2:39:17 ሶስቱ ኤልሻዳዮች
2:57:22 ስምና ማንነት
3:29:03 ስለገብረእግዚአብሄር
3:58:31 ገመና ገላጭ
ይህ ትረካ ከአሜን ባሻገር ከተሰኘው የበዕውቀቱ ስዩም መፅሃፍ "የገነት በር፣ ደስታ እና ቀቢጸ ተስፋ ፣ የላስታ ገጸ በረከት ፣ ከቸርችል ጎዳና ወደ ቸርችል ደመና ፣ የጎበና ቅኝት ፣ የመጨረሻው ምሳ ፣ ሶስቱ ኤልሻዳዮች ፣ ስምና ማንነት ፣ ስለገብረእግዚአብሄር እና ገመና ገላጭ" ከተሰኘው ክፍል የተወሰደ ምርጥ ትረካ ነው። ይህ መፅሃፍ በ2008 ዓ.ም ለንባብ የበቃ ሲሆን፤ በዚህ ፅሁፉ ለምን አፄ ምንሊክ ጨካኝ ይባላሉ? በማለት ከሌሎች ነገስታት ጋር በማወዳደር ያለውን ኢ-ፍትሃዊ አመለካከት በማስረጃ በማቅረብ የሚያትት ፅሁፍ ነው።
እንደምትዎዱት አንጠራጠርም።
ለዚህ ቻናል አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉን።
It Came Upon a Midnight Clear by Kevin MacLeod is ...
Просмотров: 2 770
Видео
🔴ትረካ | አዲስ አበባ የማን ናት? | ማስረጃዎች ምን የላሉ? | Bewketu Seyoum | #ትረካ #2024 #tereka
Просмотров 6 тыс.7 часов назад
#audio_book #ትረካዎች #bewketu #motivational ይህ ትረካ ከአሜን ባሻገር ከተሰኘው የበዕውቀቱ ስዩም መፅሃፍ "የጎበና ቅኝት" ከተሰኘው ክፍል የተወሰደ ምርጥ ትረካ ነው። ይህ መፅሃፍ በ2008 ዓ.ም ለንባብ የበቃ ሲሆን፤ በዚህ ፅሁፉ ለምን አፄ ምንሊክ ጨካኝ ይባላሉ? በማለት ከሌሎች ነገስታት ጋር በማወዳደር ያለውን ኢ-ፍትሃዊ አመለካከት በማስረጃ በማቅረብ የሚያትት ፅሁፍ ነው። እንደምትዎዱት አንጠራጠርም። ለዚህ ቻናል አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉን። It Came Upon a Midnight Clear by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons At...
🔴ትረካ | ምንሊክ ጡት ቆርጧል? | ማስረጃዎች ምን የላሉ? | Bewketu Seyoum | #ትረካ #2024 #tereka #Anolie #Arsi #Menlik
Просмотров 4,2 тыс.16 часов назад
#audio_book #ትረካዎች #bewketu #motivational ይህ ትረካ ከአሜን ባሻገር ከተሰኘው የበዕውቀቱ ስዩም መፅሃፍ "ምንሊክ እና አርሲ" ከተሰኘው ክፍል የተወሰደ ምርጥ ትረካ ነው። ይህ መፅሃፍ በ2008 ዓ.ም ለንባብ የበቃ ሲሆን፤ በዚህ ፅሁፉ ለምን አፄ ምንሊክ ጨካኝ ይባላሉ? በማለት ከሌሎች ነገስታት ጋር በማወዳደር ያለውን ኢ-ፍትሃዊ አመለካከት በማስረጃ በማቅረብ የሚያትት ፅሁፍ ነው። እንደምትዎዱት አንጠራጠርም። ለዚህ ቻናል አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉን። It Came Upon a Midnight Clear by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons...
🔴ትረካ | ስለ ገብረ እግዚአብሄር | የታመነው ባንዳ | Bewketu Seyoum | #ትረካ #2024 #tereka #menlik #harer #Jegol
Просмотров 8 тыс.День назад
#audio_book #ትረካዎች #bewketu #motivational ይህ ትረካ ከአሜን ባሻገር ከተሰኘው የበዕውቀቱ ስዩም መፅሃፍ "ጁገልን ጥሰው የገቡ ሃሳቦች" ከተሰኘው ክፍል የተወሰደ ምርጥ ትረካ ነው። ይህ መፅሃፍ በ2008 ዓ.ም ለንባብ የበቃ ሲሆን፤ በዚህ ፅሁፉ ለምን አፄ ምንሊክ ጨካኝ ይባላሉ? በማለት ከሌሎች ነገስታት ጋር በማወዳደር ያለውን ኢ-ፍትሃዊ አመለካከት በማስረጃ በማቅረብ የሚያትት ፅሁፍ ነው። እንደምትዎዱት አንጠራጠርም። ለዚህ ቻናል አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉን። It Came Upon a Midnight Clear by Kevin MacLeod is licensed under a Creative C...
🔴ትረካ | ጁገልን ጥሰው የገቡ ሃሳቦች | Bewketu Seyoum | #ትረካ #2024 #tereka #menlik #harer #Jegol
Просмотров 9 тыс.14 дней назад
#audio_book #ትረካዎች #bewketu #motivational ይህ ትረካ ከአሜን ባሻገር ከተሰኘው የበዕውቀቱ ስዩም መፅሃፍ "ጁገልን ጥሰው የገቡ ሃሳቦች" ከተሰኘው ክፍል የተወሰደ ምርጥ ትረካ ነው። ይህ መፅሃፍ በ2008 ዓ.ም ለንባብ የበቃ ሲሆን፤ በዚህ ፅሁፉ ለምን አፄ ምንሊክ ጨካኝ ይባላሉ? በማለት ከሌሎች ነገስታት ጋር በማወዳደር ያለውን ኢ-ፍትሃዊ አመለካከት በማስረጃ በማቅረብ የሚያትት ፅሁፍ ነው። እንደምትዎዱት አንጠራጠርም። ለዚህ ቻናል አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉን። It Came Upon a Midnight Clear by Kevin MacLeod is licensed under a Creative C...
🔴ትረካ | ሲደጋገሙ እውነት የሚመስሉ ውሸቶች | Bewketu Seyoum | ትረካ #ትረካ #2024 #tereka #menlik #oromo
Просмотров 8 тыс.14 дней назад
#audio_book #ትረካዎች #bewketu #motivational ይህ ትረካ ከአሜን ባሻገር ከተሰኘው የበዕውቀቱ ስዩም መፅሃፍ "ሲደጋገሙ እውነት የሚመሰሉ ውሸቶች" ከተሰኘው ክፍል የተወሰደ ምርጥ ትረካ ነው። ይህ መፅሃፍ በ2008 ዓ.ም ለንባብ የበቃ ሲሆን፤ በዚህ ፅሁፉ ለምን አፄ ምንሊክ ጨካኝ ይባላሉ? በማለት ከሌሎች ነገስታት ጋር በማወዳደር ያለውን ኢ-ፍትሃዊ አመለካከት በማስረጃ በማቅረብ የሚያትት ፅሁፍ ነው። እንደምትዎዱት አንጠራጠርም። ለዚህ ቻናል አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉን። It Came Upon a Midnight Clear by Kevin MacLeod is licensed under a Creati...
🔴ትረካ | የአብሪ ትል መታሰቢያ | ታይሰን ቢያሸንፍ ኖሮ | Bewketu Seyoum |#ትረካ #2024 #tereka #narration #Tayson #box
Просмотров 18 тыс.21 день назад
#audio_book #ትረካዎች #bewketu #motivational ይህ ትረካ ከአሜን ባሻገር ከተሰኘው የበዕውቀቱ ስዩም መፅሃፍ "የመጨረሻው ምሳ፣ገምና ገላጭ ፣ የማይድን ናፍቆት ፣ ሶስቱ ኤልሻዳዮች " ከተሰኘው ክፍል የተወሰደ ምርጥ ትረካ ነው። ይህ መፅሃፍ በ2008 ዓ.ም ለንባብ የበቃ ሲሆን በዚህ ትረካ ግን ሌሎች ሰሞንኛ ትረካዎችን አካተናል። እንደምትዎዱት አንጠራጠርም። ለዚህ ቻናል አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉን። Chapters 00:00 Mike Tyson 02:54 የአብሪ ትል መታሰቢያ 06:03 ቦጋለ ያይኔአበባ 08:53 የማይድን ናፍቆት 30:36 ገመና ገላጭ 50:48 የመጨረሻው ምሳ 1:11:01 ...
🔴ትረካ | ሴቶች በዋሉበት | Bewketu Seyoum | ትረካ #ትረካ #2024 #tereka #narration #diaspora
Просмотров 10 тыс.21 день назад
#audio_book #ትረካዎች #bewketu #motivational ይህ ትረካ ከአሜን ባሻገር ከተሰኘው የበዕውቀቱ ስዩም መፅሃፍ "ሴቶች በዋሉበት" ከተሰኘው ክፍል የተወሰደ ምርጥ ትረካ ነው። ይህ መፅሃፍ በ2008 ዓ.ም ለንባብ የበቃ ሲሆን፤ በዚህ ፅሁፉ ለምን አፄ ምንሊክ ጨካኝ ይባላሉ? በማለት ከሌሎች ነገስታት ጋር በማወዳደር ያለውን ኢ-ፍትሃዊ አመለካከት በማስረጃ በማቅረብ የሚያትት ፅሁፍ ነው። እንደምትዎዱት አንጠራጠርም። ለዚህ ቻናል አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉን። It Came Upon a Midnight Clear by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons A...
🔴የንቀት ውሃ ሙላት ሲወስድ እያያሳቀ ነው | Bewketu Seyoum | #ምኒልክ #oromo #oromia #news
Просмотров 8 тыс.28 дней назад
#audio_book #ትረካ #ላሊበላ ይህ ትረካ ከአሜን ባሻገር ከተሰኘው የበዕውቀቱ ስዩም መፅሃፍ "የንቀት ውሃ ሙላት ሲወስድ እያሳሳቀ ነው" ከተሰኘው ክፍል የተወሰደ ምርጥ ትረካ ነው። ይህ መፅሃፍ በ2008 ዓ.ም ለንባብ የበቃ ሲሆን፤ በዚህ ፅሁፉ ለምን አፄ ምንሊክ ጨካኝ ይባላሉ? በማለት ከሌሎች ነገስታት ጋር በማወዳደር ያለውን ኢ-ፍትሃዊ አመለካከት በማስረጃ በማቅረብየሚያትት ፅሁፍ ነው። እንደምትዎዱት አንጠራጠርም። ለዚህ ቻናል አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉን። It Came Upon a Midnight Clear by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attri...
🔴ምኒልክ የጭካኔ ቁንጮ የሆነው ከማን ጋር ተወዳድሮ ነው | Bewketu Seyoum | #ምኒልክ #news
Просмотров 4,3 тыс.Месяц назад
#audio_book #ትረካ #ላሊበላ ይህ ትረካ ከአሜን ባሻገር ከተሰኘው የበዕውቀቱ ስዩም መፅሃፍ "ምኒልክ የጭካኔ ቁንጮ የሆነው ለማን ጋር ተወዳድሮ ነው?" ከተሰኘው ክፍል የተወሰደ ምርጥ ትረካ ነው። ይህ መፅሃፍ በ2008 ዓ.ም ለንባብ የበቃ ሲሆን፤ በዚህ ፅሁፉ ለምን አፄ ምንሊክ ጨካኝ ይባላሉ? በማለት ከሌሎች ነገስታት ጋር በማወዳደር ያለውን ኢ-ፍትሃዊ አመለካከት በማስረጃ በማቅረብየሚያትት ፅሁፍ ነው። እንደምትዎዱት አንጠራጠርም። ለዚህ ቻናል አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉን። It Came Upon a Midnight Clear by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Com...
🔴ላሊበላ ለተፈናቀሉት ካሳ ሲሰጥ ፤ በአዲስ አበባ ግን... | የላስታ ገፀ-በረከት | Bewketu Seyoum | #tereka #lalibela #news
Просмотров 6 тыс.Месяц назад
#audio_book #ትረካ #ላሊበላ ይህ ትረካ ከአሜን ባሻገር ከተሰኘው የበዕውቀቱ ስዩም መፅሃፍ የላስታ ገፀ-በረከት ከተሰኘው ክፍል የተወሰደ ምርጥ ትረካ ነው። ይህ መፅሃፍ በ2008 ዓ.ም ለንባብ የበቃ ሲሆን፤ በዚህ ፅሁፉ ስለ ላሊበላ በዝርዝር እና በስፋት በመፃፍ ጥሩ ያላቸውን በመደገፍ ጥሩ አደሉም ብሎ ያሰባቸውን በመተቸት አብዛኛው ጎብኝ ያላስተዋላቸውን ነገሮች የሚተነትን እና የሚያስገነዝብ ምርጥ ትረካ ነው። እንደምትዎዱት አንጠራጠርም። ለዚህ ቻናል አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉን። It Came Upon a Midnight Clear by Kevin MacLeod is licensed under a Creativ...
🔴ኦሮሞ በጎጃም ንጉስ ነበር | ስም እና ማንነት | Bewketu Seyoum | #tereka #2017 #ኦሮሞ #አማራ #ብሄር #news
Просмотров 9 тыс.Месяц назад
#audio_book #ትረካዎች #newyear ይህ ትረካ ከአሜን ባሻገር ከተሰኘው የበዕውቀቱ ስዩም መፅሃፍ ስም እና ማንነት ከተሰኘው ክፍል የተወሰደ ምርጥ ትረካ ነው። ይህ መፅሃፍ በ2008 ዓ.ም የታተመ ነው። በዚህ ፅሁፉ የሰው ልጆች ላይ በተለያየ ዘመን ተፅእ ያሳድሩ የነበሩ ነገሮችን ማለትም ስለ ግዝት፣ ስለ መውዜር እና ስለ ገንዘብ ይተነትናል። እንደምትዎዱት አንጠራጠርም። ለዚህ ቻናል አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉን። It Came Upon a Midnight Clear by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creative...
🔴ሦስቱ ኤልሻዳዮች | Bewketu Seyoum | #tereka #2017 #ገንዘብ #ግዝት #መውዜር #news
Просмотров 7 тыс.Месяц назад
#audio_book #ትረካዎች #newyear ይህ ትረካ ከአሜን ባሻገር ከተሰኘው የበዕውቀቱ ስዩም መፅሃፍ ሦስቱ ኤልሻዳዮች ከተሰኘው የተወሰደ ምርጥ ትረካ ነው። ይህ መፅሃፍ በ2008 ዓ.ም የታተመ ነው። በዚህ ፅሁፉ የሰው ልጆች ላይ በተለያየ ዘመን ተፅእ ያሳድሩ የነበሩ ነገሮችን ማለትም ስለ ግዝት፣ ስለ መውዜር እና ስለ ገንዘብ ይተነትናል። እንደምትዎዱት አንጠራጠርም። ለዚህ ቻናል አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉን። It Came Upon a Midnight Clear by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecomm...
🔴የማይድን ናፍቆት | Bewketu Seyoum | #tereka #2017 #Irrecha
Просмотров 16 тыс.Месяц назад
#audio_book #ትረካዎች #newyear ይህ ትረካ ከአሜን ባሻገር ከተሰኘው የበዕውቀቱ ስዩም መፅሃፍ የማይድን ናፍቆት ከተሰኘው የተወሰደ ምርጥ ትረካ ነው። ይህ መፅሃፍ በ2008 ዓ.ም የታተመ ነው። እንደምትዎዱት አንጠራጠርም። ለዚህ ቻናል አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉን። It Came Upon a Midnight Clear by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/by/4.0/ Source: incompetech.com/music/royalty-free/index.html?isrc=USUAN...
🔴ገመና ገላጭ | Bewketu Seyoum | #tereka #2017 #Irrecha
Просмотров 15 тыс.2 месяца назад
#audio_book #ትረካዎች #newyear ይህ ትረካ ከአሜን ባሻገር ከተሰኘው የበዕውቀቱ ስዩም መፅሃፍ ገመና ገላጭ ከተሰኘው የተወሰደ ምርጥ ትረካ ነው። ይህ መፅሃፍ በ2008 ዓ.ም የታተመ ነው። እንደምትዎዱት አንጠራጠርም። ለዚህ ቻናል አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉን። It Came Upon a Midnight Clear by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/by/4.0/ Source: incompetech.com/music/royalty-free/index.html?isrc=USUAN110...
🔴የመጨረሻው ምሳ | Bewketu Seyoum | #tereka #2017 #Irrecha
Просмотров 15 тыс.2 месяца назад
🔴የመጨረሻው ምሳ | Bewketu Seyoum | #tereka #2017 #Irrecha
🔴የኢሚግሬሽን ዘበኛ ያደረሰብኝን ግፍ... | የፈረንጅ ለማኝ እና የሀበሻ ለማኝ... | Bewketu Seyoum | #tereka #2017
Просмотров 31 тыс.2 месяца назад
🔴የኢሚግሬሽን ዘበኛ ያደረሰብኝን ግፍ... | የፈረንጅ ለማኝ እና የሀበሻ ለማኝ... | Bewketu Seyoum | #tereka #2017
🔴የአምባገነን መንግስት ባህርያት በሀዲስ አለማየሁ እይታ... | Bewketu Seyoum | #tereka #2017
Просмотров 6 тыс.2 месяца назад
🔴የአምባገነን መንግስት ባህርያት በሀዲስ አለማየሁ እይታ... | Bewketu Seyoum | #tereka #2017
🔴በሰባ ደረጃን ስሰማው እልም ያለ የፍቅር... | Bewketu Seyoum | #tereka #2017
Просмотров 8 тыс.2 месяца назад
🔴በሰባ ደረጃን ስሰማው እልም ያለ የፍቅር... | Bewketu Seyoum | #tereka #2017
🔴የተቸካዮች ምክር ቤት | አፈናና ልማት እሳትና ጭድ ናቸው | Bewketu Seyoum | #tereka #2017 #audio_book #habesha
Просмотров 37 тыс.2 месяца назад
🔴የተቸካዮች ምክር ቤት | አፈናና ልማት እሳትና ጭድ ናቸው | Bewketu Seyoum | #tereka #2017 #audio_book #habesha
🔴ፖሊስ የቤተመንግስቱን በር እንጂ ያንድን ሴት ገላ መጠበቅን | Bewketu Seyoum | #tereka #2017
Просмотров 9 тыс.2 месяца назад
🔴ፖሊስ የቤተመንግስቱን በር እንጂ ያንድን ሴት ገላ መጠበቅን | Bewketu Seyoum | #tereka #2017
🔴ኢትዮጵያ ሀገሬ ስንት ገባ ይሆን የውጭ ምንዛሬ | Bewketu Seyoum | #tereka #2017 #audio_book #habesha #ethiopian
Просмотров 65 тыс.3 месяца назад
🔴ኢትዮጵያ ሀገሬ ስንት ገባ ይሆን የውጭ ምንዛሬ | Bewketu Seyoum | #tereka #2017 #audio_book #habesha #ethiopian
🔴አመልክን በጉያህ ስንቅህን በሲኖትራክ | Bewketu Seyoum | #tereka #2017 #bobmarley #Bob
Просмотров 7 тыс.3 месяца назад
🔴አመልክን በጉያህ ስንቅህን በሲኖትራክ | Bewketu Seyoum | #tereka #2017 #bobmarley #Bob
🔴አሳዛኝ ያውዳመት ገጠመኝ | እንቁጣጣሽ | ፀጥታን የሚያደፈርሱት ፀጥታ አስከባሪዎች ናቸው! | Bewketu Seyoum | #tereka #2017 #bewketu
Просмотров 9 тыс.3 месяца назад
🔴አሳዛኝ ያውዳመት ገጠመኝ | እንቁጣጣሽ | ፀጥታን የሚያደፈርሱት ፀጥታ አስከባሪዎች ናቸው! | Bewketu Seyoum | #tereka #2017 #bewketu
🔴በበጎች አይን ስንታይ ISIS ነን | | Bewketu Seyoum | #ትረካ #2024 #tereka #narration #እንቁጣጣሽ #newyear
Просмотров 8 тыс.3 месяца назад
🔴በበጎች አይን ስንታይ ISIS ነን | | Bewketu Seyoum | #ትረካ #2024 #tereka #narration #እንቁጣጣሽ #newyear
🔴ግብረስጋና ትጥቅ ትግል | በሥጋና በግብረስጋ ቀልድ የለም | | Bewketu Seyoum | #ትረካ #2024 #tereka #narration #comedy
Просмотров 8 тыс.3 месяца назад
🔴ግብረስጋና ትጥቅ ትግል | በሥጋና በግብረስጋ ቀልድ የለም | | Bewketu Seyoum | #ትረካ #2024 #tereka #narration #comedy
🔴ባለጊዜ | የዛሬ አበባዎች የነገ ሰለባዎች ሴቶች ሆይ | Bewketu Seyoum | #ትረካ #2024 #tereka #narration #comedy
Просмотров 8 тыс.3 месяца назад
🔴ባለጊዜ | የዛሬ አበባዎች የነገ ሰለባዎች ሴቶች ሆይ | Bewketu Seyoum | #ትረካ #2024 #tereka #narration #comedy
🔴የርቃን ዳንስ ቤት | ላቅመ አዳም ረታ... | Bewketu Seyoum | #ትረካ #2024 #tereka #narration #comedy #ethiopian
Просмотров 10 тыс.3 месяца назад
🔴የርቃን ዳንስ ቤት | ላቅመ አዳም ረታ... | Bewketu Seyoum | #ትረካ #2024 #tereka #narration #comedy #ethiopian
🔴በሃይማኖት ስም የሚያጭበረብሩ... | Bewketu Seyoum | #ትረካ #2024 #tereka #narration #comedy #ethiopian
Просмотров 12 тыс.3 месяца назад
🔴በሃይማኖት ስም የሚያጭበረብሩ... | Bewketu Seyoum | #ትረካ #2024 #tereka #narration #comedy #ethiopian
🔴ትረካ | የአለም መሃኖች ቀን... | Bewketu Seyoum | #ትረካ #2024 #tereka #narration #paris
Просмотров 6 тыс.3 месяца назад
🔴ትረካ | የአለም መሃኖች ቀን... | Bewketu Seyoum | #ትረካ #2024 #tereka #narration #paris
3 comments & 43 likes only, that mines ???
እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅልን።እኛን ህዝቦችዋንም ተስማ ምተን ተከባብረን ተዋደን የምንኖር ያድርገን።
በውቀቱ ስዩም እውቁት ጥበብ እንደ ውሀ ስትፈስ ባንተ ላይ ተመለከትሁ❤❤❤❤❤
መሠረቱ ጠንካራና የማይፈርስ በመሆኑ ነው አንተም እንደፈለክ የምትፅፈው---የምትፖስተው።እኛም የምናዳምጠው። መሠረቱ ከፈጣሪ ነው።ምነው አገራችን ፈረሰች ብሎ በድፍረት እውቅና ለመሥጠት መሯሯጡ በዛሳ???ይልቁን በፀሎትም ሆነ በጥበብ አገር እንዳይፈርስ መታገሉ አይሻልምን???
😂😂😂😂😂 ወገኛ
ታላላቆቻችንን ለምንድን ነዉ በአንቱታ እማትጠራቸዉ? በዚህ በጣም ነዉ እማዝንብህ ። እሴቶቻችንን ማከበር መልካም ነዉ።
አንተ ግን በጣም ያበዛህው አልመሠለህም
በዕውቀቱ እያዛባህ ነው። ሸዋ ወደ ድርቡሽ አልዘመተም።
Lela leba sew new
Cuqaalaa sayhon Cuqqaalaa q titebkalech.
Beuketu : you are our hidden treasure... reincarnet of Lauret Tsegaye Gebremedhin???
ላንተ ስራ ማለት ኦሮሞን መዉቀስ ነው:: ኦሮሞ ታሪኬ የሚለዉን አይ አንተ ታሪክ የለህም ማለት ነው ያው አንትም ደብተራ ነህ ከደብተራ ደግም ከዚህ የተሻለ ነገር አንጠብቅም
ወደድህም ጠላህም እውነታው ይኼነው! እንዲህ ሀገሩን ኢትዮጵያን ከወንድሞቹ ጋር በደሙ ያቆማትን ኦሮሞ በጠላት የጥላቻ ስብከት ሀገር አልባ ልታደርጉት የምትጥሩ ማፈርያ የሆናችሁ የስም ኦሮሞዎች በጣም ታሳፍሩኛላችሁ። #ይህ ግን ኢትዮጵያዊ መሆኑን ያልካደውን ኦሮሞ አይመለከትም ። @"ለማንኛውም ... # ኦሮሞ መሆን ሥጋ ቢሆን ነፍሳችን ደግሞ ኢትዮጵያ ናት።( ከሥጋና ከነፍስ ማን እንደሚበልጥ ለእናንተ ትቼያለሁ።)
ደሞ የት ጋር ነው ኣሮሞን ያጥላላው ?ጸጉር ስንጠቃ ካልሆነ እንደውም የቀድሞ ኦሮሞዎች ለኢትዮጵያ የከፈሉትን ውለታና ሀገራችውን እንዴት ይወዱ እንደነበር ነው።
Beuke #1
ሠላም ለቅሶ ይቅር ተው
በእውቄ ተስፋዬ አማራ ጠል ዘረኛ መሆኑን ጠንቅቄ አውቀው ነበር: ነገር ግን የአንቴ ኦሮሞና ሐራሪ ጠል ዘረኛ መሆን ገርሞኛል። በእውነት ትለያለህ ብዬ አስብ ነበር። ለካስ እንደ ሀገር ሁላችንም ዘቅጠናል። ተስፋዬ ገብረአብ አማራ ጠል የኦሮሞ ዘረኛ በዕውቀቱ ስዩም ኦሮሞና ሐራሪ ጠል የአማራ ዘረኛ ምንም ልዩነት አላየውባቸውም
Just love this guy!
የኦሮሞ የሚባል ምድር በታሪክ አልተመዘገበም። አርሲ የተባለው የሲዳማ፣የሃድያ፣የማያ፣ከንባታና ጋላ ጎሳዎች ጥምር ህዝብ ነው። ከጋላ ወረራ በፊት ቦታው ፈጠጋር ተብሎ የሚታወቅ እንዲያውም ቦታው የአፄ ዘርዓያቆብ የትውልድ ቦታ እንደነበር ይነገራል።
አዎ እንክት አድርጎ ቆርጧል። ታሪክን መመርመር ይህን ያረጋግጣል።
Enesu yekoretutnm asb
ከፈረንጅ ፀሀፍት አልክ .......... አንተ እስኪ ከፈረንጅና ከኦሮሞ ሌላ የጻፈውን ጸሐፊ በመረጃህ ንገረን:: እንኮዋን ያኔ አሁን በ21ኛው ክፍለ ዘመን ምን እንደምታደርጉ እያየን ነው:: የቡርቃ ዝምታን ብቻ እንዳይሆን መረጃህ?
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
'አንዳንድ ምሁራን....በወራሪው አማራና በሰላማዋዊው ኦሮሞ መካከል የተደረገ አስመስለው መሞከራቸው አሳዛኝ ነው' አልክ እስቲ አንተ 'አቃንተህ' ለመግለፅ ሞክረዋ...በቀዬው ላይ ባለበት የተወረረውን ህዝብ እናድርገው? የዚህ ምዕራፍ አላማ....ማቃናት ነው አልክ? ዓላማውማ ይህን የአድርባይ ወሬህን አድማጮች በማብዛት ሳንቲምህን ማብዛት ነው። ታዲዎስ ታንቱ በሰላ አንደበት መምጣትህ ነው። ለማንኛውም የምትላቸውን ነገሮች በሀቅ ሚዛን ለመቃኘት ለራስህም ስትል አስብበት። ሳትሞት በቁምህ በግፋቸው ሲዖል የወረዱትን በመከላከል ሳንቲም ለመሰብሰብ ከፈረንጅ ፀሀፍት ለስብከትህ የሚመችህን ብቻ መራርጠህ አየጠቃቀስክ ህዝብን ለማጠልሸት መሞከርህ ሌሎቹስ አልፈው የቁም ሲኦልም መኖሩን አትርሳ ወይስ ጃስ የሚሉህ አይዞህ ባዮች አሉህ...እንደኔ እነዚህን መሰል ይዘት ያላቸውን በሀቅ ሚዛን መቃኘት እስካልሆነልህ ድረስ ባትገባበትና እንደ ጥሩ 'satirical comedian' ፀሀፊነትህን ብትቀጥልበት ያዋጣሀል እላለሁ።
He is challenging the narrative based on facts not lies and fairy tales.
በጣም ቆንጆ ነው.. በሁሉም በኩል ያሉ ድፍን ጭንቅላት ላላቸው ሰወች ፍቱን መዳኒት ነው
Bewketu you are wonderful
በአሁኑ ብልፅግና የአማራ ሴት አይደለም ጡትዋን ሆድዋን ተቀዳ ልጅን አውስተው የሰው ልጅ ተዘቅዝቆ የተሰቀለበት ዘመን ሰው ልጅ ሞት በተለይ የአማራው ብልፅግና እንኳንአልተወለድኳቸው ያስብላል መርጦ የተፈጠረ ባይኖርም 😢😢😢
Beweke best of the best.
ሠላም ወዳጀ
ቅዠታም ስማ ኢትዮዽያ ማለት የመን ሱዳንን ጨምሮ ነበር። ኤርትራ መቼም ኢትዮዽያ ነበረች። የዉሸት ትርክት ይዘህ አትለፍልፍ
Zare kebaterk.
ወግህ እየበሰለና እየረቀቀ፤ ይበል የሚያሰኝ እየሆነ ነው። ተባረክ!
Thank you indeed!!
የስያሜ መለዋወጥ ካልሆነ በስተቀር ኢትዮጵያ ነበረች ሀበሻ ; አቢሲኒያ ወይም በሌላ ስም : ነበረች :: የቆዳ ስፋትዋም ከአሁንዋ ኢትዮጵያ ይበልጥ ነበር :: ታሪክን ከመሰረቱ ማወቅ የሚጠቅም ይመስለኛል !!
Berta
ኢትዮጵያ አላለም ኢትዮጵያራስዋ መቸ ነበረችና !! !!!
Ethiopia kezemene mesafint behuala yetefeterech new yemimelih?
በጣም አመሠግናለሁ🎉
P . P.p Pip
Wesagne sewe
ሠላም
በእውቀቱ ታሪክን በእውቀት መነፀር እየመረመረ ሳይሰለች የሚያስተምር የዘመናችን ምርጥ
Bewkie z one#
Bewke is my favorite person
በጣም አደናቂህ ነበርኩ ኣሁንም ነኝ:: ግን እባክህ ኣንዳንድ ታሪኮችን ስትፅፍ ብዙ ኣንብበ:: ለምሳሌ ስለ ሐረር ስትፅፍ (Richard Burton) የፃፈው ብቻ ሳይሆ ሌሎች ፀሃፊዎች የጻፉት ብዙ መጽሐፈ ኣሉ ለምሳሌ አረቦች የጻፉትን እና ወ.ዘ.ተ መጽሀፈት, ጽሁፎች, ድርሳን ሌላ ሌላ ምንጮች ብታይ ብትመረምር ብታነብ ጥሩ ይመስለኛል:: ምክንያቱም ስለ ኣንድ ነገር ሁሌት ሶስት ቦታ ስናይ ስንመረምር የበለጠ ወደ እውነታው እንቀርባለን:: ሌላው ጉዳይ አባቶቻችን የሠሩት ስህተት የኔ ያንተ ወይም የኛ የልጆቻቸው አይደለም በጥሩ ስራቸው እንደምንኮራወ ሁሉ በመጥፎ ስራቸው ልንማርበት ይገባል:: ባለፈ ታሪክ ዛሬ መብላት መጣላት እንደኔ አስተሳሰብ ወይም አተያይ ሗላ ቀረነት, የአስተሳሰብ ችግር, ከሰው ባህሪ የወጣ ችግር ነው:: ኣሁን እኛ Ethiopian መደጋገፍ መረዳዳት ኣብሮ በመስራት አገራችንን ማሳደግ ነው ያለብን:: ብዙ እውነታዎች ብናወራቸው ሊያስቀይሙን ይችላሉ ግን እውነታው እዉነት ነው መቀየር ኣንችልም እውነተኛ መሆን ግን ግድ ይላል "ሓቁን ተናግሮ በመሸበት ማደር" ያላል የሀገሬ ሰው መቼም ሓቅ እውነታ በይበልጥ ደሞ እዉነተኛ ታሪክ ለጠብ ለጥል ኣይጋብዝም መንሰኤም ሊሆን አይችልም መማማሪያ መደጋገፊያ መካካሻ ኣንድነት ኣብሮነት ምክንያት ነው እንጂ:: በፍቅር ባንድነት መኖር ለኛ ትልቁ ሀብታችን ሀይላችን ነው:: በመጨረሻም ስለ ሰላም ሰለ ፍቅር ስለ ኣንድነት ያለህን አተያይ ሳላደንቅ ኣላልፍም በርተ አድናቂህነኝ!
በዕውቅዬ😊
በዕውቅዬ😊
ሠላም ወዳጀ
Do you realize what you are saying I wish there is heal just for you
ምነው ስለ ራስ ጎበና ዳጬ ዘርና በሚኒልክን ዘመን ስራውን ሹመቱን አልነገርከንም ? ረሳኸውና!!!
አማራ" ብሄረ ሰብም የሸዋ ኦሮሞዎች "ሲዳማ" ብሎ ሲጠራቸው ወያኔ እስከ መጣ ድረስ አውቃለሁ።
Ante sew min neger tegonegunanel.
habte girorgis dinegede oromo+gurage
Tefu eko
አንተ እምነት የሌለህ የሰይጣን መልእክተኛ እርኩስ ሉሲፈር
ምነው ሁለት ፀጉር ካወጣህ በኋላ? ወቅትንም መምረጥ እንደስምህ ይሆን ነበር። ለመሆኑ ከኢሉባቦር ባሪያ የሚሸጡት እነማን ነበሩ