ይህንን ቪዲዮ ካዩ በኋላ ለቴምር ያሎት አመለካከት ይቀየራል | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Комментарии • 134

  • @zekeryamohamed7862
    @zekeryamohamed7862 3 года назад +23

    ስላስታወስከን እናመሰግናለን
    ለአለማት እዝነት የተላኩት ነብይ ይህን ሁሉ ጠቀሜታውን ከ1400 አመት በፊት ያውት ነበር
    ሙሀመድ አለይሂ ሰላቱ ወሰላም

  • @ተፈጥሮአየሁ
    @ተፈጥሮአየሁ 3 года назад +30

    እናመሰግናለን አቤሎ መልካም ቀን ይሁንልን በጎ በጎ ነገር የምንሰማበት ቀን ይሁንልን

  • @Wagwan123.
    @Wagwan123. 3 года назад +53

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለረመዳን ከሪም በአል በሰላም አደረሳችሁ፡፡ ሀገራችን ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን፡፡

    • @ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ
      @ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ 3 года назад +2

      እንኳንም አብሮ አደረሰነረ🙌🙌🙌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @taibata4820
    @taibata4820 3 года назад +13

    የአላህ ሰላም እና እዝነት በርሳቸው እና በቤተሰባቸው ላይ ይስፈን

  • @amyramh5800
    @amyramh5800 3 года назад +12

    ቴምር ትልቅ ጠቀሜታ አለዉ ። ከረሱል ስለላሁ አለይህ ወሰለም ( የአላህ ሰላም እራህመታ በሳቸዉ እና አጠቃላይ በቤተሰባቸዉ ለይ ይሁን ) ከሳቸዉ በፊት መሬም (ማሪያም) የእየሱስ ( የኢሳ አለይህ ሰላም) ናት ሰላም በእሷ ለይ ይሁንና ልጇን በወለደች እና ደክሟት ቴምር ግድ በተቀመጠች ስሀት እርቧት ነበር እና :_ የመሪየም ሱራ ወይም ሱረቱል መሪየም በመሬም (በማሪያም )ስም የተሰየመ ፍህራፍ አለ :: እዛለይም እዲህ ይላታል ። አቀጽ 24 ለይ :_ ከበታቿም እዲህ ሲል ጠራት :_ አትዘኚ ጌታሽ ከበታችሽ በርግጥ ትንሽ ወዝን አድርጓል ። አቀጽ 25 :_ የዘባባይትንም ግድ ወዳቺ ወዝዉዣት ባችለይ የበሰለን የተምር እሸት ታረግፍልሻለች ይላል ። ብዙ ትንታኒዎች አሉት ። በአጭሩ ይሄን ያመጣሁት አድ ሴት እኳ ወልዳ ምንም እህል ባልቀመሰች እበት ስሀት ይህ ማለቱ አላህ ሱበሀነዉ ምን ያህል ጥቅም እዳለዉ ያሳያል ። ረሱልም ስለላሁ አለይህ ወሰላም ምን ያህል ጥቅም እዳለዉ አስተምረዉናል ።💐💐💐💐💐

  • @yutub624
    @yutub624 3 года назад +10

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹🌹🌹የአላህ ሰለም እና እዝነት ይስፈና በሳቸውና በቤተሰባቹው ላይ

    • @seadaassen4016
      @seadaassen4016 3 года назад

      ስለላህ አለይሂ ወሰለም

  • @juhar_jmohammed7774
    @juhar_jmohammed7774 3 года назад +12

    አላህ ይባርክህ አቤላዬ

  • @jemilamolla2815
    @jemilamolla2815 3 года назад +9

    ትክክል ብለሃል እናመሰግናለን!! አልሀምዱሊላህ አለ ኒአመቲል ኢስላም!

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 3 года назад +8

    ስለላህ ወአለይሂ ወስለም ያሀቢበላህ ፊዳክ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @husenhashem4200
    @husenhashem4200 3 года назад +12

    አቤሎ በአንተ አፍ ነብዩ መሀመድ ብለህ ስትጠራቸው ውስጤ እንዴ ደስ እንዳለው ምን ብዬ ልንገርህ በጣም ደስ አለኝ
    ነብዩ መሀመድ ብለህ ስትል ቅላፄህ ያምራል ወላሂ አቤላ እወድሀለው ምርጥ ሰው ነህ

  • @ያረብፍትህለወገኖቸ
    @ያረብፍትህለወገኖቸ 3 года назад +8

    እኳንአደረሰን የዕሥልምና እምነት ተከታይውዶቸ ኢድሙባረክ

  • @yirgalemmokonen5159
    @yirgalemmokonen5159 3 года назад +4

    እናመሰግናለን አቤል እስከ ቤተሰቦችህ እንደ ቴምር ጣፍጡ

  • @maremnuru5044
    @maremnuru5044 3 года назад +4

    Alhamdulilah because I m muslim ☪️

  • @እኔማለትያውእኔነኝ
    @እኔማለትያውእኔነኝ 3 года назад +11

    እፍ አገላለፅህ እንዴት ደስ ይላል ተባርክ አቤልዬ

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 3 года назад +5

    አቤሎ እናመሰግናለን

  • @aniuf6vuadyg349
    @aniuf6vuadyg349 3 года назад +7

    ለእስልምና ኢምነት ተከታዮች ኡኳን ለእድ በሰላም አደረሰን አቤሎ ቀጥልበት ጡሩስራ ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💖💘🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦

  • @semira1209
    @semira1209 3 года назад +8

    እደው ምንም አይቀርህ ሁሉንም ታቃለህ የተምርም ምን ያክል እደሚፈቀዲ በርታ

  • @ያረብፍትህለወገኖቸ
    @ያረብፍትህለወገኖቸ 3 года назад +4

    ተክክል አተቅን ነህ አላህቀኙንመገድይምራህ ያረብ

  • @jemalmuhaba9399
    @jemalmuhaba9399 3 года назад +2

    Able thanks so machi bro betam betam enamsgnalew berta befker new yemadmethi

  • @አልሃምዱሊላሂበቀንምበማታ

    ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 3 года назад +4

    አለህምድልለህ ነህመታል እስለም አቤሎ እነመሰግነሌን ምርጥ ልጅ

  • @ሠሚራብንትየሱፍወለየዋ

    ቴመር በጣም ጠቃሚ ነው ለጤና ። ሳይበዛ በባዶ ሆዳችሁ አለያም ስትጨናነቁ ብሉበት

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 года назад +3

    አቤሎ እንኳን በስላም መጣህ ስላም።ለሁላችንይሁን

  • @የሊፊኒየከፊኒቲዩብእማዬኑ

    የኛንሀይማኖት እንኳንም አወከዉ አላህአንተንም ቀጥተኛዉንይምራህ

  • @ethiopneur
    @ethiopneur 3 года назад +1

    ምርጥ. የሰዓት. አጠቃቀም. ዘዴዎችን. ለማየት. ይህን. ገፅ. ይጎብኙ..💚💛❤

  • @nesryutub5941
    @nesryutub5941 3 года назад +2

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @ኢማንየደቡቧ
    @ኢማንየደቡቧ 3 года назад +7

    ስናፈጥር 3 ፍሬ ቴምርና ውሀ ከዛ ቀለል የለ ፈሳሽ እንጠቀማለን መዳኒት ነው

  • @martamarkus1346
    @martamarkus1346 3 года назад

    Tank you so mach abelo

  • @redutube9816
    @redutube9816 3 года назад +4

    ሰለላሁ ዐአለይሂ ወሰለም

  • @meftahali8839
    @meftahali8839 3 года назад

    ሹክረን አቤላ

  • @zelalembelayneh9148
    @zelalembelayneh9148 3 года назад

    አቤል እናመሠግናለን

  • @J...D-j1g
    @J...D-j1g 3 года назад +3

    ቴምር ከሙስሊም ዉጭ የሆኑ ሰወችም ይወዳሉ ግን ችግሩ አይገኚም በብዛት የሚገኘዉ አረብ ኢሜሬት አካባቢ በብዛት ሳኡዲ አረቢያ

  • @fanafana9966
    @fanafana9966 3 года назад

    Tebarek

  • @faisalalaghbari1069
    @faisalalaghbari1069 3 года назад

    እኛም እናመሰግናለን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @asmaibrahim122
    @asmaibrahim122 3 года назад +2

    Hi Abel yatemir zaaf 300 Amat balay yamiqoy zaf naw masha allah ❤️❤️❤️❤️👍

  • @martagetcew5292
    @martagetcew5292 3 года назад +1

    Thanks Abel ❤️

  • @maremnuru5044
    @maremnuru5044 3 года назад +2

    Rasull sulalah alehwasalem ya Rasull Allah habibina I love so so so much Rasull Allah

  • @ያረብፍትህለወገኖቸ
    @ያረብፍትህለወገኖቸ 3 года назад +1

    ሡለላህወሰለም

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 3 года назад +1

    አነመስግነለን አቤሎ ጠቃሚ መርጃ ነው

  • @ritagiuseppe6125
    @ritagiuseppe6125 3 года назад

    Thanks Abelu💖

  • @ganjamganjam3782
    @ganjamganjam3782 3 года назад +1

    Good morning abel 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @Seid21sm
    @Seid21sm 7 месяцев назад

    አላህ ሚያዘን ጥቅም ያለው ነው alehamedulilah

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 3 года назад +1

    ትክክል ትምር ጠቃሚ ነው

  • @fuadjuhar1148
    @fuadjuhar1148 3 года назад +1

    dates is our prophet favorite food

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk Год назад

    አቤል ቴምር በጣም ጥቅም አለ :እኔ እወዳለሁ እናመሰግናለን ሰላም ይብዛ

  • @seada4769
    @seada4769 3 года назад +1

    Enamesegnalen🙏🙏

  • @latinsan9925
    @latinsan9925 3 года назад

    Thank you 🙏

  • @fite_cap
    @fite_cap 3 года назад +2

    ተመችቶኛል

  • @kalab2461
    @kalab2461 2 года назад

    አቤላ እስጢ እባክህን ስለዙምቢ ስራልን ይማጣ ይሁን የሚለውን እባክህን ብዙ ነገር ላይ Vayresu እንደተሰራ እና እንደሚለቅ ተናግረዋልThe Simpsenm ላይ ስለመኖሩ

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 3 года назад

    Betam Amesegnalehu Abelu!!!

  • @romanabebe9148
    @romanabebe9148 3 года назад

    Eshi Abelye Tebarek Melkam Kenn ♥️

  • @alemtueromo5607
    @alemtueromo5607 3 года назад

    Like👍
    Enamasaginalen🙏

  • @zerohacking208
    @zerohacking208 3 года назад

    Thank you abelo

  • @እናትዩቱብEnatTube
    @እናትዩቱብEnatTube 2 года назад

    S a w❤

  • @neymudin7527
    @neymudin7527 3 года назад +1

    Abelo 100% ethiopiawi ✊ ewadehalw,akebrahalw wandeme

  • @fateyah99fyk35
    @fateyah99fyk35 3 года назад +1

    ሰላለሁአለህወሰላም

  • @semuhabesha1994
    @semuhabesha1994 3 года назад

    Enamesegnalen abelo🙏🙏🙏🙏

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 3 года назад

    እናመሰግናለን አቤሎ

  • @sosina65
    @sosina65 3 года назад

    God bless you

  • @ruqiyamohammed1386
    @ruqiyamohammed1386 3 года назад +1

    Allahuma soli weselim webarik ala nabiyina Mohammed salallahu aleyhi weselem

  • @gloriap7621
    @gloriap7621 3 года назад

    Danke.abel

  • @LuluLulu-gz8dq
    @LuluLulu-gz8dq 2 года назад

    አቤል ጀግና

  • @husufun
    @husufun 3 года назад +1

    አቤሎ plz በውስጥ መስመር አዋራኝ ዩቱዩቤ ተበላሽቶብኝ ነው

    • @husufun
      @husufun 3 года назад

      0909050606 ስልኬ ነው

  • @nesryutub5941
    @nesryutub5941 3 года назад

    እናመሰግናለን

  • @hagames4182
    @hagames4182 3 года назад +1

    betam megarmaw‏رسول mohammed ‏صلى الله عليه وسلم yedarguti nager hulum le sew lij asefalgi new ‏الحمد لله على نعمة الإسلام

  • @muhe1144
    @muhe1144 3 года назад

    አተ እኔ እኮ ቦታ አልሠጠውም ነበር, በጣም እናመሠግናለን ።

  • @MeloniMahder
    @MeloniMahder 3 года назад +2

    👍👍👍👍👍👍

  • @umuarebuu
    @umuarebuu 3 года назад

    ሡ አ ወ

  • @lilayoutube6931
    @lilayoutube6931 3 года назад

    ማልካም ልጅ

  • @nejimyabedru7309
    @nejimyabedru7309 3 года назад

    እናመሰግናለን አቤሎ ግን ዲስ like የምታረጉ ሰዎች ትገርሙኛላቹ ኢሄ

  • @አብዱባቲ
    @አብዱባቲ 3 года назад

    መሻ አለህ

  • @dawithayadore5934
    @dawithayadore5934 3 года назад

    ስለ መሪጀ እናመስጌናል አቤል

  • @ፍአድጀማል
    @ፍአድጀማል 3 года назад

    Abel ትክክል ነዉ መልስ

  • @ሚስክቲዩብ
    @ሚስክቲዩብ 3 года назад +3

    አልሀምዱሊላህ አላኒዕመተል ኢስላም አቤሎ እናመሰግናለን ። ሰብክራይብ አድርጉት አረቦች ቤት ዘወትር ከቡናጋር ይቀርባል ቴምር ጥሩ የሆነ ምግብ ነው

  • @ngisettube5380
    @ngisettube5380 3 года назад

    ❤️☝️☝️👍👍🌹

  • @abrelahd505
    @abrelahd505 3 года назад +1

    Arif new

  • @lobabuae585
    @lobabuae585 3 года назад

    ሠጀምሪ መወደድ አለመወድድአደለም ሌላው አደይወድምይለህማነው አብዛኛው ሚበቅለው አሪብሀገሪነው ሙሢሌምበለህ ደመደመከው

  • @gennethabtu622
    @gennethabtu622 3 года назад

    Genet።እንኳን፡አደረሳችሑ

  • @gcccv7245
    @gcccv7245 3 года назад

    Saah

  • @lilayoutube6931
    @lilayoutube6931 3 года назад

    ኢታጋማሽ በአንድናዉሚጃምራዉ ራስታሓል አቤል,1,3,5,7,ዋዛታ

  • @wuskialpha3485
    @wuskialpha3485 3 года назад

    አቤል እናመሠግናለን ነገርግን አንድየምጠይቀው ነገር አለ ቴምር ለስኳር ታማሚዎች ይፈቀዳል ?

    • @SuSu-id7ux
      @SuSu-id7ux 3 года назад

      አዎ ይፈቀዳል ግን በቀን 3 ፍሬ ብቻ ነው የሚፈቀደው

  • @alifawwaz7005
    @alifawwaz7005 3 года назад

    እንዴ ካሳቫ እኛ ሀገር አለ እንዴ እረ የምታዉቁ ንገሩኝ በጣም እኮ ነዉ የምወደዉ

  • @ramatmaunca8967
    @ramatmaunca8967 3 года назад

    👍👍

  • @ismilumr8326
    @ismilumr8326 Год назад

    ይገርመኛል

  • @ehr4610
    @ehr4610 3 года назад

    ቴምር ጥርስ ይሰባብራል እንጂ አያጠነክርም😣😣😣😣😣😣😣😣
    ማለዳ ተነስቼ 3/5 ቴምር ከበላሁ እና ብርጭቆ ወተት ከጠጣሁ አይርበኝም ሆዴ ጥግብ ብሎ ይውላል ለጤናም ቆንጆ ነው ግን ጥርስ በበላን ቁጥር መቦረሽ አለብን

  • @AaAa-hu6ld
    @AaAa-hu6ld 2 года назад

    እሚገርም አቀራረብ ነው

  • @nafkothelemariam2995
    @nafkothelemariam2995 3 года назад

    Hi Abel 💚💛♥️👋

  • @anisamuktar6692
    @anisamuktar6692 3 года назад

    Enmsgenalen🙏

  • @ተሚማየቲርቲራዋነኝ
    @ተሚማየቲርቲራዋነኝ 3 года назад

    مشءلله

  • @nejathussein2038
    @nejathussein2038 3 года назад

    The first

  • @abrelahd505
    @abrelahd505 3 года назад

    ሰለ ቴክኖሎጂ ማወቅ ከፈለጉ ፕሮፋይል ነክተቹ ተቀለቀሉ

  • @blossom7275
    @blossom7275 3 года назад

    Monetized youtube channel yemishet kale reply aregulegne please its urgent

  • @رحمايتوبه
    @رحمايتوبه 3 года назад

    👍👍👏👏

  • @ተሚማየቲርቲራዋነኝ
    @ተሚማየቲርቲራዋነኝ 3 года назад

    مشءههل

  • @ክብሬነሽእናቴ
    @ክብሬነሽእናቴ 3 года назад

    ስለእስልምናትምህትመውሰድከፈለክ በሽርክውስጥባለውሰወች ትምርትአትውሰድ

  • @mekonnengashu2457
    @mekonnengashu2457 Год назад

    Yetenadam taken

  • @sadea4704
    @sadea4704 3 года назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @leulkasshun271
    @leulkasshun271 3 года назад

    ከየት ነዉ ግን የምታመጣዉ

  • @sadea4704
    @sadea4704 3 года назад

    🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍

  • @ፍአድጀማል
    @ፍአድጀማል 3 года назад +2

    ሊላ ግዜ እስላማዊ ነገር ልቀቅ

    • @J...D-j1g
      @J...D-j1g 3 года назад

      😂

    • @ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ
      @ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ 3 года назад

      @@J...D-j1g ምን አሰቀሽ👮

    • @J...D-j1g
      @J...D-j1g 3 года назад

      @@ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ ኡስታዞቹ የሚለቁቱን ካያችሁ ይበቃችኋል ብየ ነዋ

    • @Habebetoube
      @Habebetoube 2 года назад

      ክክክ