Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም ደስ ይላል በርታ ብሮ በደንብ ማጣራት ማንበብ ይጠበቃል እጂ ቾሎ ቾሎ ብሰራ ዋው ነው 🎉🎉🎉
Thank you so much bro 🙏❤
ኦቶማን ቱርክን ብትኀበኝ
ቀጣይ አርገው
Thank you for watching 🙏የቱርኪየ ቪድዮም እንሰራለን።
በዚሁ ቻናል ነው የቱርክ ቪዲዮውን የምትሠሩት
Grecce 🇬🇷🇬🇷
ማራኪዬ እናመሰግናለን ስለምታሳየን የምትችል ከሆነ ስለ ታዋቂና ተእፅኖ ፈጣሪ ሰወች ብታጋራን ለምሳሌ ፊደልካስትሮቼጉቤራቶማስሳንካራኒልሰንማንዴላመሀተመጋንዲአብርሐምሊንከን ......
Thank you for the suggestion @MeronAb 🙏❤ርዕሶቻችን ስናሰፋቸው የጠቀስሺው የታዋቂ ሰዎችን ርዕስ ከግምት እናስገባለን።
ቀጠይ ስለ ስዊዝ ላንድ ❤ እናመስግንል
Thank you for watching 🙏የስዊዘርላንድ ቪድዮም እንሰራለን።
Next about Japan
ፕሊስ ስኡድ አረቢያ ውይም ኢምሬትስ
Thank you for watching 🙏የሳውዲ አሬቢያ ቪድዮም እንሰራለን።
በርታ
Thank you 🙏
አባክህን ሲላ ቺላ 🇨🇱 ማዎቅ ፈሉጋሎ 🙏please
የተዋጣለት አቀራረብ ነው እናመሠግናለን።
Thank you 🙏🏽 🖤
በጣም ደስ ይላል እስኪ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የማንኛውም ኣገር ይሁን ደብሊን ከተማ ቦታው የምታውቀው ካለ ንገረኝ ወንድሜ
Google ላይ የሮሜንያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በዚህ አድራሻ እንዳለ ያሳያል፡Romanian Orthodox ChurchLeeson Park, Ranelagh, Dublin 6, Irelandደብሊን የምትኖሩ ሀበሾች ካላቹ ደግሞ የተሻለ መረጃ ለዚህ ወንድማችን/እህታችን ብታጋሩት/ዋት አሪፍ ይሆናል።
Mariyam church ale kimmage manor Roman Catholic gen yega Ethiopia church new anytime welcome
@@meronzeleke2585 መቼ መቼ ነው የኛ ቤተክርስትያን ፡እንዴት፡ነው ኢንፎርሜሽን ማግኘት እሚቻለለው
I live in Ireland 🇮🇪 but I didn't found any Orthodox church
@@mekdysisay8118 there’s a church orthodox mariyam church
Ireland my second home❤❤. I just loved that I heard about it with my own language. Aterarekih dess yilal. You pretty much said most things about the country. Well done
Thank you so much dear @Bisrat 🙏❤
Already in love with Ireland Thank you 💚
Glad to hear that, thank you for watching 🙏
my second home I love Ireland &people they are kind care people ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
You live in Ireland How is about girls 👧 in hotel or street ?
Bailey's አለመጠቀሱ ቅር ቢልም አሪፍ ነው በርቱ።
Thank you @Abiy,Bailey's ን የአይሪሾች እንደሆነ አላወቅኩም ነበር፣ አሁን ኮሜንትህን አይቼ ነው ጉግል ያረግኩት፣ አመሰግናለሁ።
ስለነዚህ ታቀርባላቹህ ደግሞ ምስጦች የኢትዮጵያ ቀንደኛ ጠላትና ነገር ጎንጓኝ አሠመሳዮች የወደቀዉ ሠራዊት ዘሮች
አልገባኝም ግልፅ አርገው
በጣም ኣሪፍ ነው የምታቀርበው ቀጥልበት ግን ስለ germany ጀርመኖች ስራልን
Germany 🇩🇪 kaleh you learn in politics or you must search yourself
ግሩም ነው! ጠቃሚ፣ አዝናኝና እውቀት አዘል ፕሮግራም ስለምታቀርብ አመሰግንሃለሁ!
እኔም አመሰግናለሁ! ❤
ስለ ኖርዌ ስራልን
ስለ ስንጋፖር ስራልን እባክህ ብሮ
Zare nw yenetakilgn gn temechitognal berta🙏
Wow des yemil akerareb nw ...
Turkey ስራልን
next norway 🔉
Thx bro አለም እያዞርከን ስላለህ thx berta
Well come ❤❤❤
Ireland 🇮🇪
ስለ ኖ ማንሰ ላንድ ንገረኝ
Tnx
❤❤🎉🎉🎉🎉ዋዉ
Please about Japan
Thank you for watching 🙏Japan's episode is coming in two weeks
Des yilal esti sile Finland siraln
Abo tebarekilgn!
Next pleas weles
Iceland please
እናመሰግናለን maraki .ምናልባት ይህን የምታዩ ከሆነ ፡የዩኬና አየርላድ ካህናቶች፡ ህዝቡ ጥቂትም ቢሆን እባካችሁ ቤተክርስትያን ፡እንዳለና እንደሌለ ግልጽ ብታረጉ ፡ፌስቡክ ላይ ብቻ ፡አገልግሎት በቂ አይደለም ይቅርታ ግን የቃላት ጉድፈት ካለ
Iceland please ❤❤🙏🙏🙏
በርታ ድምፅህ በጣም ይጣፍጣል
Thank you betam 🙏❤
ኡኡ ግን ከባድ ናቸው
How do you mean
ሮማኒያ or ስዊድን
ጐበዝ ከኢንግላንድ
New Zealands
ህዝቦቹዋ ግን ዘረኞች ናቸው ያስጠሉኛል 😠
Will do, thank you for watching 🙏
በጣም ደስ ይላል በርታ ብሮ በደንብ ማጣራት ማንበብ ይጠበቃል እጂ ቾሎ ቾሎ ብሰራ ዋው ነው 🎉🎉🎉
Thank you so much bro 🙏❤
ኦቶማን ቱርክን ብትኀበኝ
ቀጣይ አርገው
Thank you for watching 🙏
የቱርኪየ ቪድዮም እንሰራለን።
በዚሁ ቻናል ነው የቱርክ ቪዲዮውን የምትሠሩት
Grecce 🇬🇷🇬🇷
ማራኪዬ እናመሰግናለን ስለምታሳየን የምትችል ከሆነ ስለ ታዋቂና ተእፅኖ ፈጣሪ ሰወች ብታጋራን ለምሳሌ ፊደልካስትሮ
ቼጉቤራ
ቶማስሳንካራ
ኒልሰንማንዴላ
መሀተመጋንዲ
አብርሐምሊንከን .....
.
Thank you for the suggestion @MeronAb 🙏❤
ርዕሶቻችን ስናሰፋቸው የጠቀስሺው የታዋቂ ሰዎችን ርዕስ ከግምት እናስገባለን።
ቀጠይ ስለ ስዊዝ ላንድ ❤ እናመስግንል
Thank you for watching 🙏
የስዊዘርላንድ ቪድዮም እንሰራለን።
Next about Japan
ፕሊስ ስኡድ አረቢያ ውይም ኢምሬትስ
Thank you for watching 🙏
የሳውዲ አሬቢያ ቪድዮም እንሰራለን።
በርታ
Thank you 🙏
አባክህን ሲላ ቺላ 🇨🇱 ማዎቅ ፈሉጋሎ 🙏please
የተዋጣለት አቀራረብ ነው እናመሠግናለን።
Thank you 🙏🏽 🖤
በጣም ደስ ይላል እስኪ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የማንኛውም ኣገር ይሁን ደብሊን ከተማ ቦታው የምታውቀው ካለ ንገረኝ ወንድሜ
Google ላይ የሮሜንያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በዚህ አድራሻ እንዳለ ያሳያል፡
Romanian Orthodox Church
Leeson Park, Ranelagh, Dublin 6, Ireland
ደብሊን የምትኖሩ ሀበሾች ካላቹ ደግሞ የተሻለ መረጃ ለዚህ ወንድማችን/እህታችን ብታጋሩት/ዋት አሪፍ ይሆናል።
Mariyam church ale kimmage manor Roman Catholic gen yega Ethiopia church new anytime welcome
@@meronzeleke2585 መቼ መቼ ነው የኛ ቤተክርስትያን ፡እንዴት፡ነው ኢንፎርሜሽን ማግኘት እሚቻለለው
I live in Ireland 🇮🇪 but I didn't found any Orthodox church
@@mekdysisay8118 there’s a church orthodox mariyam church
Ireland my second home❤❤. I just loved that I heard about it with my own language. Aterarekih dess yilal. You pretty much said most things about the country. Well done
Thank you so much dear @Bisrat 🙏❤
Already in love with Ireland
Thank you 💚
Glad to hear that, thank you for watching 🙏
my second home I love Ireland &people they are kind care people ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
You live in Ireland
How is about girls 👧 in hotel or street ?
Bailey's አለመጠቀሱ ቅር ቢልም አሪፍ ነው በርቱ።
Thank you @Abiy,
Bailey's ን የአይሪሾች እንደሆነ አላወቅኩም ነበር፣ አሁን ኮሜንትህን አይቼ ነው ጉግል ያረግኩት፣ አመሰግናለሁ።
ስለነዚህ ታቀርባላቹህ ደግሞ ምስጦች የኢትዮጵያ ቀንደኛ ጠላትና ነገር ጎንጓኝ አሠመሳዮች የወደቀዉ ሠራዊት ዘሮች
አልገባኝም ግልፅ አርገው
በጣም ኣሪፍ ነው የምታቀርበው ቀጥልበት ግን ስለ germany ጀርመኖች ስራልን
Germany 🇩🇪 kaleh you learn in politics or you must search yourself
ግሩም ነው! ጠቃሚ፣ አዝናኝና እውቀት አዘል ፕሮግራም ስለምታቀርብ አመሰግንሃለሁ!
እኔም አመሰግናለሁ! ❤
ስለ ኖርዌ ስራልን
ስለ ስንጋፖር ስራልን እባክህ ብሮ
Zare nw yenetakilgn gn temechitognal berta🙏
Thank you 🙏
Wow des yemil akerareb nw ...
Turkey ስራልን
next norway 🔉
Thx bro አለም እያዞርከን ስላለህ thx berta
Thank you so much bro 🙏❤
Well come ❤❤❤
Ireland 🇮🇪
ስለ ኖ ማንሰ ላንድ ንገረኝ
Tnx
❤❤🎉🎉🎉🎉ዋዉ
Please about Japan
Thank you for watching 🙏
Japan's episode is coming in two weeks