መግሉባ በዶሮ አሰራር በጣም በአረብ አገር ተወዳጅ የምግብ አይነት ነው እናተም ትወዱታላችሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 сен 2024
  • መግሉባ በዶሮ አሸራር በጣም በአረብ አገር ተወዳጅ የምግብ አይነት ነው እናተም ትወዱታላችሁ

Комментарии • 118

  • @borena109
    @borena109  3 года назад +3

    ሰላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ የቻናሌ ተከታታዮች እንኳን ደህና መጣችሁ ስለመጣችሁ ከልብ አመሰግናለሁ ለቤቴ አድስ የሆናችሁ ላይክ ሰብ ሼር በማረግ ቤተሰብ ሁኑ ነባሮች እደተለመደው አብሮነታችሁ አይለየን 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sabatube5010
    @sabatube5010 3 года назад +5

    ቦረናዬ እኔ የምትሰሪያቸዉን ምግቦችን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ.የተጠቀምሻቸዉም አትክልቶች እዲሁም ቅመማ ቅመሞች ምርጥ ናቸዉ .እደሚጣፍጥ ጥርጥር የለኝም.እናመሰግናለን❤️👏🏼

  • @user-nm8xn1rx5o
    @user-nm8xn1rx5o 29 дней назад

    ተባረኪ እህታችን እናመሰግናለን

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood 3 года назад +2

    ዋው ምርጥ ነው እጆችሽ ይባረኩ ላይክ ሼር😍👌❤️👍

  • @frehiwotchannel4494
    @frehiwotchannel4494 3 года назад +2

    ዋዉ በጣም ቆንጆ መግሎባ ነዉ የሠራሸዉ እጂሸ ይባረክሼር

  • @sarahmichael7412
    @sarahmichael7412 3 года назад +2

    ዋው ገራሚ የሆነ የሩዝ አሰራር ነው 👌🏽 ከለሩ የሚያምር ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው , አታክልቱ ደሞ ልዩ አድርጎታል , ካንቺ ቻናል በጣም ብዙ እውቀት እያገኘውበት ነው በርቺ 👍🏽

  • @yasinyordi
    @yasinyordi 3 года назад +1

    እየገረመኝ ነው ሳይ የነበረው በጣም ሀሪፍ ነው ቦረና ማንም ሰው ይወደዋል ብዬ እገምታለሁ ጎበዝ ነሽ።

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 года назад +1

    ቦረናዬ የኔ ውድ በጣም በጣም ቆንጆ ነው በርችልን እጅሽን ይባርከው 👍👍👍

  • @adutube8361
    @adutube8361 3 года назад +1

    ሰላምሽ ይብዛ ቦረና ድንቹ ልክ የብስኩት ከለር ይዞ ሲያምር አንዳንዴ እንደዚህ ቀለል ያሉ ምግቦችን መጠቀም በጣም አሪፍ ናቸው በተለይ የተለያዩ አትክልቶች ተጨምሮበት ለጤናም ተስማሚ ነው ጎበዝ ልጅ በርቺ

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 года назад +1

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰

  • @user-my1ol6nf6h
    @user-my1ol6nf6h 3 года назад

    ሰላም ባረናዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ቆንጆ የመግሉባ አሰራር ነው የተጠቀምሻቸው በሙሉ ልዩ እና ቆንጆ ጣዕም ይሰጡታል ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 года назад +1

    ቦረናዬ በጣም በጣም ቆንጆ ነው በርችልን እጅሽን ይባርከው 👌👌👍👍

  • @user-xg4uj7ik5b
    @user-xg4uj7ik5b 2 месяца назад

    Wow very nice yene wude thank you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rubinak4859
    @rubinak4859 3 года назад

    ዋው እውነት እንዴት እንደሚያምር ቃላት የለኚም ሲጀመር ከአከታተፍሽ ጀምሮ ንፁህና ለ አይን የሚማርክ ነው ተሰርቶም ሲያቅልቅ በጣም ልዩ ይሆነ ነውየሆነልሽ በጣም እናመሰግናለን

  • @salatesfa5510
    @salatesfa5510 3 года назад

    የኔ ባለሙያ እንዴት ቆንጆአስራር እንዳሳየሽን በጣም ለጤና ተስማሚ የሆነ አትክልቶችን እየተጠቅምሽ ላይን እራሱ ሲያዪት እንዴት እንደሚያምር አገላለፅሽ ስታስርጅን በሚገባን መልኩ እርገሽ ነው ያሳየሽንእኔም እሞክረዋለሁ በጣም ነው የወደድክት እናመስግናለን የኔ ውድ ሼር ስላረግሽን

  • @bestrong7327
    @bestrong7327 3 года назад

    ዋው ባለንበት Middel East በጣም ተወዳሽ የምግብ አሠራር ነው የሠራሽልን እኔም በጣም ነው የምወደው ምርጥ አርገሽ ነው የሠራሽው በጣም ወድጄዋለሁ ቦረናዬ ሁሌም አዳዲስ ነገሮችን ካንቺ ጠብቃለሁ በርቺ ባለሞያ ነሽ😍

  • @hiyababraham6292
    @hiyababraham6292 3 года назад

    ዋው ቦረናዬ በጣም ምርጥ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ልዩ የሆነ አሰራር ነው እናመሰግናለን በጣም እንደዚህ ያማረ ምግብ አሰራር ስላሳየሽን የሚጣፍጥ እጅ የሚያስቆረጥም ምርጥ ምግብ

  • @Zemzem-xq4hu
    @Zemzem-xq4hu 4 дня назад

    ማሻአላህ❤

  • @tinsaemedia8865
    @tinsaemedia8865 3 года назад

    ቦረናዬ ሰላም ውዴ ልዩ ነው የዛሬው ደግሞ የተጠቀምሻቸው ግብአት ከለሩ አቀራረብሽ በጣም ነው እሚያምረው ደግሞ ሲያዩት እራሱ ዋውውው ብቻ ልዩ ነው በርቺ ሼር ስላደረግሽን ከልብ እናመሰግናለን 😍👌

  • @heritadi8878
    @heritadi8878 3 года назад

    ቦረናዬ በጣም ልዩ ነው የእኔ ውድ የተጠቀምሽውም ግብአት ተመችቶኛል ጥፍጥ አርገሽ ነው የሰራሽው ሲያምር እናመሰግናለን በርቺልኝ እጅሽ ይባረክ👌👌👍❤🙏

  • @abebaadiss5201
    @abebaadiss5201 3 года назад

    ቦረናዬ ያያሚሚ እንዴት እንደሚያምር አሰራርሽ ልዬነው የተጠቀምሻቸው ግብአቶች ልዬ ናቸው ሰሀኑ ተመችቶኛል ጥሩ ዘዴ ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን 👌

  • @tube-gn3mx
    @tube-gn3mx 3 года назад

    የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ቀጥይበት ሼር ላይክ

  • @RahmaHussan
    @RahmaHussan 5 месяцев назад +1

    ማሻአላህ

  • @sada8867
    @sada8867 3 года назад +1

    የኔ ውድ በጣም ድስ ይላል እጅሺን ይባርከው♥♥♥

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 4 месяца назад +1

    Wow ዛሬ እሰራዋለሁ ክላሲካሉን ግን ተይው በጣም ሆድ ይብሰኛል ስሰማው

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 года назад

    ዋዉ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ🙏🙏👍🏽👍🏽❤️❤️

  • @yeberhalomitube
    @yeberhalomitube 3 года назад

    የኔ ውድ እጅግ በጣም ጥሩ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ የስለሙ😘😘😘😋😋😋😋

  • @AaAa-sv3bf
    @AaAa-sv3bf 3 года назад +1

    መሻ አላህ ምርጥ ነው

  • @LeylaTariku
    @LeylaTariku 9 месяцев назад

    አላህ ይስጥሺ ውዴ አድስ ለማጅ ነኝ

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 3 года назад

    አሪፍ አድርገሽ ነው የሰራሽው በርቺ👍👏

  • @YabseraGebrhana23
    @YabseraGebrhana23 3 месяца назад

    ዋው ከስሙ ጀምሮ ልዮ ነው❤❤❤❤

  • @simegnsisaytube2032
    @simegnsisaytube2032 3 года назад

    Wow new batem arif adergesh new yesareshew ejish yebarik taberik yene balemoya

  • @selamt5301
    @selamt5301 3 года назад +1

    የኔ ውድ ባለሙያ የሚገርም ምግብ አሠራር ነው ያሳየሽን። ሥሙንም ሠምቼው አላውቅም ነገር ግን ሲታይ ከአሰራርሽ እጅግ በጣም የሚያምር እና የሚጣፍጥ እንደሆነ መገመት ይቻላል ።ውስጥ የጨመርሻቸው ቅመሞች ለጠአሙ ትልቅ ሚና ይጫወታሉ። ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ

    • @borena109
      @borena109  3 года назад

      selamye ውደ ስሙ በአረበኛ ነው ማማዬ 🥰🥰

  • @hayethussentube
    @hayethussentube 3 года назад +2

    ምርጥ ነብይ
    ምርጥ አባት
    ምርጥ ባል
    ምርጥ መሪ
    ምርጥ አፍቃሪ
    ረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ይሂ ኮሜት የምታንቡ ሁላቹም የአላህ ስላም እዝንት በረከት ረድኤት አይለያቹ ያስባቹት ያቅዳቹት አላህ ያሳካላቹ አላህ በስላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ውድች እስላማዊ ጥያቄ መልስ በኢትዮጵያ አቆጣጣ ከምሽቱ አራት ሰአት አለ ኑ እንማማር የሙሀመድ ኡምኖች✅🌹

  • @user-ov2yn8hs3g
    @user-ov2yn8hs3g 9 месяцев назад

    ዋዉ.በጣም.ቆጃነዉ.ሞክሪዉበጣምነዉ.ማመሰግነዉ❤

  • @hiwitube8378
    @hiwitube8378 3 года назад

    የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ እግዚአብሔር ይስጥልን የምታውቂውን ሼር ስላደረግሽልን እናመሠግናለን

  • @niemaathome
    @niemaathome 3 года назад +1

    Watching 😘👏👌sharing......

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 года назад

    ዋዉ! ቦረናዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው። እጅሽ ይባረክ! አንቺም ሰላም ሁኝልን🙏 ላይክ👍 በርቺልኝ እህቴ!🌷🌷 ቦረናዬ እንቺም ብቅ በይ🙏

    • @borena109
      @borena109  3 года назад

      እሽ እመጣለሁ የኔ ውደ

  • @Belaynesh-fe8jf
    @Belaynesh-fe8jf 6 месяцев назад

    ዋዉ በጣምያምራል❤❤❤❤❤

  • @eyerusalemoukubamichael4688
    @eyerusalemoukubamichael4688 3 года назад

    ቦረናየ በጣም አሚያምር ኣሰራር ነው ያሳየሽን ለኣይን ማርኪ የሆነ ምጊብ ነው ከጥሩ ገለጻ ጋራ እኔም ሰርቸ እሞክረዋሎህ ሙያሽን ስላካፈልሽን አናመሰግናለን የኔውድ🙏😍❤️

  • @nastanettube
    @nastanettube Год назад

    ሰላም ሰላም ሠላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ እጅሽ ይባረክ እናመሠግናለን ሰብ አድርጊኝ

  • @destayenkemugne3274
    @destayenkemugne3274 3 года назад

    Betam leyu yehone ye roze aserare new ejeshe yebarek enem emokerewalehu enamesigenalen Shar sel aregeshen 👌👏😍

  • @munaadamu8720
    @munaadamu8720 3 года назад

    ዋው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው
    ድንቅ ነሽ ቦረናዬ ! ! !

  • @fikrtube7235
    @fikrtube7235 2 года назад

    ቆጆ አሰራር ነዉ በርቺ

  • @QwAs-so5li
    @QwAs-so5li 5 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @user-ps1vf5sr8w
    @user-ps1vf5sr8w Год назад

    👍👍👍❤❤ አሪፍነዉበርች

  • @hawakebeyo4890
    @hawakebeyo4890 2 года назад

    በጣም አመሠግናለሁ እርስቸዉ ነበር አሰራሩን

  • @user-bc7zx1oq9k
    @user-bc7zx1oq9k 11 месяцев назад

    ማሻአላሆ ያምምራል

  • @user-dd4rz1pi5t
    @user-dd4rz1pi5t 7 месяцев назад

    ወላሂ እኔ ያችን አይቸ ሠርቸ ወዴዉታል ሠወቸ ጎበዝ በርጂ ሀቢቢቲ

  • @HabibaJemal-or6bk
    @HabibaJemal-or6bk 9 месяцев назад

    ግን በጅሽ እሩዙን አደረግሽ ድስቱላይ
    በተረፈ ሀሩፍ አሰራር ነው

  • @user-cb1fj8ps2r
    @user-cb1fj8ps2r 2 года назад

    ማሻላህ። በሪቺ

  • @Nadia.et.art.de.la.cuisine
    @Nadia.et.art.de.la.cuisine 3 года назад

    Great sharing dear friend ❤️

  • @user-fu2od1ty6d
    @user-fu2od1ty6d 3 года назад

    በረቺልኝ ማር

  • @missaster4788
    @missaster4788 Год назад

    Salme Benate mende asye

  • @alemsisterstube7567
    @alemsisterstube7567 3 года назад

    Jummy😋 it looks very testy and you did it very well my dear. Thanx to you I will tray different kind of foods😍 I think it is not that difficult to make also👌

  • @Hawei-y4q
    @Hawei-y4q 8 месяцев назад

    ያምራል

  • @Fatma-nr1rg
    @Fatma-nr1rg Год назад

    Wooow batem aref now marre barechi ❤❤🎉🙏👍

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @askaleashenafie3633
    @askaleashenafie3633 3 года назад

    ቦረናዬ የዛሬው ሩዝ ኣሰራረ በጣም አሪፍ ነው በተለይ ውስጡ ያሉት ግባአቶች ከሩዝ ጋር የሚሄዱ ናቸው

  • @hayatahmed6296
    @hayatahmed6296 Год назад

    እሽጰየኔ ዉድ እናመሰግናለን

  • @hawitube.1234
    @hawitube.1234 3 года назад

    አሰላ ማለይኩም ወራህመቱ እልህ ወበረክትሁ የኔ ልዩ ምርጥ አሰራራ ነው ውዶች

  • @SaraAhmed-rh8yf
    @SaraAhmed-rh8yf 4 месяца назад

    ዋው

  • @hikmatube106
    @hikmatube106 3 года назад

    በርችውዴ🙏😋

  • @emanda1tube21
    @emanda1tube21 3 года назад

    Ejeshe yebareke ehte

  • @opgOpg-ro9nh
    @opgOpg-ro9nh 5 дней назад

    👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷

  • @ShagaShaga-kn4fr
    @ShagaShaga-kn4fr 2 года назад

    የኔማር በርች

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 3 года назад

    በጣም ልዩ አሰራር ነው እሞክረዋለው እጅሽ ይባረክ ሼር👌❤️

  • @sebledejene7901
    @sebledejene7901 Год назад

    ጉበዝ

  • @MZamil-hn8tg
    @MZamil-hn8tg 3 месяца назад

    Yene wed kemexaw 4 were nw yanchin aserar bedeb nw yemayw ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwot9354
    @hiwot9354 3 года назад

    Wow betam yamiral berchlign

  • @user-kv2ro9qu2y
    @user-kv2ro9qu2y 8 месяцев назад

    ❤❤❤ማሻአላህ❤❤❤

  • @user-nw7sk6pj8n
    @user-nw7sk6pj8n Год назад

    ወዬ❤❤❤❤

  • @user-se6zj3ly8d
    @user-se6zj3ly8d Год назад

    wow

  • @tgtube3835
    @tgtube3835 3 года назад

    ዋዉዉዉዉዉዉ አንደኛ

  • @HiFi-f6l
    @HiFi-f6l 7 месяцев назад

    Tabarkii.mamiye

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 3 года назад

    በቃሌ መሠረት ውደ

  • @user-wj6bx1fw4w
    @user-wj6bx1fw4w 6 месяцев назад

    wow🌹🌹🌹🌹🌹

  • @SusuumuabedalaTube
    @SusuumuabedalaTube 2 года назад

    ለቤትሽ አድስ ነኝ በጣም ጣፋጭና ቆንጆ ነው በርች

    • @borena109
      @borena109  2 года назад +1

      እሽ በጣም አመሰግናለሁ 🥰

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Год назад

      @@borena109 ዶሮው አይጠበስም በዘይት

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Год назад

      @@borena109 ነገ ለምሳ እንድሰራ ብትመልሽልኝ

    • @borena109
      @borena109  Год назад

      @@hshhehsge7113 ምን ልመልስልሽ እህት

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Год назад

      @@borena109 ዶሮውን በዘይት እንጥበሰው

  • @user-vl2iv9ef7x
    @user-vl2iv9ef7x 7 месяцев назад +1

    የኔ ውድ የመጀመሪያ ሰወቸ መግሉባ ስሪ ብለውኝ ብዙ ቪደወ አየሁ ግን ያችን መርጨ ሰራሁ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰወቸ በጣም ወደዱት አመሠገኑኝ እና ቀጥይበት የኔ ውድ እወድሻለሁ

    • @borena109
      @borena109  7 месяцев назад

      እሽ እኔም አመሰግንሻለሁ 🥰

  • @benjatube2
    @benjatube2 3 года назад

    በጣም ሁል ጊዜ ግራ ይግባኝ ነበር እንዴት እንደሚሰሩት አሁን አወኩ ማለት ነው ይገርማል ግን አንድን ነገር ቀርበው ሲያዩት ድንቅ ነው ለመሞከር ወስኛለው

  • @user-gt8wf6tj5w
    @user-gt8wf6tj5w 6 месяцев назад

    wowowo❤❤❤❤❤

  • @stube3784
    @stube3784 3 года назад

    Like 👍

  • @MeronTarekegn-q6m
    @MeronTarekegn-q6m 6 месяцев назад

    ቅመሙን አብራሪያ

  • @amelwrku9186
    @amelwrku9186 3 года назад

    betam geramey yamarer aserare new ulem yezeshe yemtemchew ewedewalu berchelgn adegn beyalu adenkalu letenana tesemamem new gobez nesh yameral

  • @getegadisagete6318
    @getegadisagete6318 2 месяца назад

    የምግብን ስም

  • @user-gd1ii1jw1u
    @user-gd1ii1jw1u 4 месяца назад

    ሠላም ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ለቤትሽ አድስ ነኝ ቤተሠብ አድርጊኝ በተረፍ ስራሽ ቆንጆ ነው ቀጥይበት በርችልን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-or5zy8uw3b
    @user-or5zy8uw3b Год назад

    የኔቆጃ💚💛❤

  • @ሀዩሀዩ-ጠ5ቸ
    @ሀዩሀዩ-ጠ5ቸ 10 месяцев назад

    ዉዴ መጀመሪያ አልበሰለም እዴ እሩዙ

    • @borena109
      @borena109  8 месяцев назад

      አልበሰለም

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 Год назад

    ቅም ያሰዋል ፍልፍል አሷድ ኩሙን በደብ አርጊበት በጣም ይጣፍጣል እኔ እሮዝ ብዙም አልወድም መግሉባ እኔ ከብሳ ግን ይመቸኛል ብልአፍያ

  • @sumeyamediah7963
    @sumeyamediah7963 3 года назад

    👌💖💖💖

  • @sifaanarsii5199
    @sifaanarsii5199 2 года назад

    Gobazi

  • @user-kj3js7wy3y
    @user-kj3js7wy3y 2 года назад

    ጎበዝ ነሽ ከምር

  • @sumeyamediah7963
    @sumeyamediah7963 3 года назад

    Demerun💖🤲

    • @borena109
      @borena109  3 года назад

      እሽ እመጣለሁ ማማዬ

  • @lilligera9344
    @lilligera9344 3 года назад

    Bornaye dmtssh mindnew abet moya wde smun semcew balawkm yeserashw aserar bzih lay yatkltu atebabes Waooo batkalay ymiamrna ymiaguagua aserar slasayeshn inamesegnaln ijsh ybark

    • @borena109
      @borena109  3 года назад

      ስሙ አረበኛ ነው ለዛነው ሰምተሽው የማታውቀው የኔ ውደ

  • @halimawarku5893
    @halimawarku5893 2 года назад

    ቅመሙ አይሰማም

  • @user-dt6qd6rl4x
    @user-dt6qd6rl4x Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @SaadSaad-mq3np
    @SaadSaad-mq3np 2 года назад

    ዋው

  • @naemasaid1545
    @naemasaid1545 11 месяцев назад

    ማሻአላህ

  • @user-qs6bf7ke5i
    @user-qs6bf7ke5i 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @missaster4788
    @missaster4788 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤