በፍጥነት ለፆም አማራጭ❗ለቤተሰብ የሚሆን ምሳና እራት
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- #ተበልቶ#የማይጠገብ#የፃም#
የተጠቀምኳቸው
ፍርኖ ዱቄት 3 ኩባያ
የወራ ዘይት 1 የሾርባ ማንኪያ
እርሾ 1የሾርቦ ማንኪያ
ጨው 1 የሻይ ማንኪያ
ውሀ ለስ ያለ 1 ኩባያ
ድንች 4 የተቀቀለ
ነጭ ሽንኩርት የተፈጨ 1 የሾርባ ማንኪያ
ኮረሪማ 1የሻይ ማንኪያ
ገውዝ (ያለንን ቅመም)1የሻይ ማንኪያ
ቁንዶ በርበሬ1የሻይ ማንኪያ
ጨው 1የሻይ ማንኪያ
ዘይት 1የሾርባ ማንኪያ
ጥቁር አዝሙድ
መልኩን ለማሳመር ዘይትና እርድ