#etv

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 574

  • @madinalove519
    @madinalove519 5 лет назад +200

    እንኳን ደህና መጣሽ አስካለች ማነው የሚወዳት ላይክ እናርጋት ማርርር ደስ ሲል ተሁሉምጋ ፍቅር ነች

  • @abeltesfaye6973
    @abeltesfaye6973 5 лет назад +90

    የገጠር ሰው ደስ ስል የአሮጊቷ አቀባበልና ለሰው ያላት ፍቅር ደስ ስል የደቡብ ሰው የዋህ ህዝብ ነው ።

    • @maramekalu374
      @maramekalu374 5 лет назад

      ,,ty'n sz mlm e

    • @pate840
      @pate840 5 лет назад +2

      የዋህ ለመሆን አቅጣጫ አያስፈልገውም።በየክልሉ፣ ደግም፡ ክፉም አለ።የአለም ፀባይ ነው ።ቅን ፣መልካም መሆን ለራስ አልፎ ለሰው ይተርፍአል።

    • @abeltesfaye6973
      @abeltesfaye6973 5 лет назад +1

      @@pate840ጥፋ ከዚህ ባክህ! ስንት ጅል ነው የሞላው ባካችሁ ? አሁን ምናለበት የዋህን የዋህ ማለት ብቻል ? መናገርም አልቻልንም እናንተ እያላችሁ። አንተን አይነት ልጥ ራስ ማየት ሰልችቶናል ፖለቲካውን ተውንላችሁ እዚያው ተጨማለቁ።

    • @tjbeyu3705
      @tjbeyu3705 5 лет назад

      አስካልዬ አድናቂሽ ነኝ በጣም በርቺ :: አንድ ነገር ሳልልአላልፍም:: ስለቦሶ አበላል ያ የነሱ የአበላል ዘይቤ ነው ስለዚህ በተቻለሽ አቅም አገላለፅሽ ላይ ተጥንቀቂ:: I am sure you know what I am trying to say. Otherwise well done 👍

    • @tjbeyu3705
      @tjbeyu3705 5 лет назад

      አስክዬ የደቡብ ሰው ምርቃት ጥሩ ነው እኔም ጌታ ይባርክሽ ሰው አክባሪ ነሽ:: አድናቂሽ ነኝ

  • @esayashussen7446
    @esayashussen7446 5 лет назад +33

    አስኳሌ አሻም አሻም እቺ ሱሪ ለስራ አመቺ አደለችም እስኪ ወደ ወሎ ትሄድ የምትሉ በ like 👍👍👍👍👍👍👍👍
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @አልሚየማርያምልጅአልሚየማ

    አስኩ ቆንጆ የአመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ ብየሻለሁ።።።።

    • @emandaalready3099
      @emandaalready3099 5 лет назад +1

      ጥሎብኛ ስወድሺ ይችን ጋዜጠኛ ምርጥ ባህላችን አስተዋዋቂ አቦ ስላምሺ ይብዛ

  • @ያራህማንባርያአቅምስጠኝና

    እቺ ልጅ ስወዳት
    ምርጥ ጋዘጠኛ ነሽ አስካለ
    የአመቱ ምርጥ ጋዘጠኛ ብላቹ ሸልሙልኝ
    ወደ እኛ ሄደሽ የኛ ባህል አቅርቢልን
    ወደ ጉራጌ

  • @antenehd.9204
    @antenehd.9204 5 лет назад +23

    ጋሞዎች እጅግ በጣም ሰው በልቶ የሚጠግብ የማይመስላቸው መኝታቸውን ለእንግዳ የሚለቁ ሰው አክባሪ ብዙ ያልተነገረላቸው የጥበብ እና የፍቅር ሰዎች ናቸው !!!
    እግዚአብሔር ዘር ማንዘራችሁን ይባርክ
    ኢትዮጵያ አገራችንን ሰላም ያድርግልን !
    Etv ያልተዳሰሱ የአብዛኞቻችንን የአኗኗር ዘዬን በውሎ አዳር እያሳያችሁን ነውና ምስጋናዬ ይድረሳችሁ ቀጥሉበት!!!
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!🙏🙏🙏

  • @high1166
    @high1166 5 лет назад +8

    ETHIOPIA እኮ እንቁ አገር ነች ከአለም አገሮች የተለየች እጅግ ውብ የሆነች እግዚ አብሄር የባረካት ቅድስት አገር ቖንቖችን ባህላችን ውበታችን ነው ሃገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ

    • @emandaalready3099
      @emandaalready3099 5 лет назад

      ውይ ኤጭ ሴትዮየ ግን አበዛችው እንዴ አታሳዝንሺም ሽቃላ መስለችሽ እንዴ እንዴ አንዴየ እንጨት ዶቄት ምንድነው ውይ ስታዛዝኛ

    • @tegistedejen6108
      @tegistedejen6108 5 лет назад +1

      በትክክል

  • @kokilove1066
    @kokilove1066 5 лет назад +70

    እስኪ የጋሞልጆች ካላቹ በላይክ እጃችሁን አውጡ በዛውም

    • @ethiopia1enate660
      @ethiopia1enate660 5 лет назад

      Do you know that weyane did his job . No body understand each other because of language. Please try.

    • @fantastic1231
      @fantastic1231 5 лет назад +1

      Love all my fellow Ethiopians !!! Greetings from wonderful Gojjam!!!

    • @ህሌናዳኛቸዉ
      @ህሌናዳኛቸዉ 3 года назад

      ጋሞ ማለት በዜት ክልል ዉሥጥ ነዉ የሚገኘዉ??

  • @jcvjfh7514
    @jcvjfh7514 5 лет назад +13

    የእውነት ለመናገር በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው አድናቂሽ ነኝ

  • @ስላምስላማዊት
    @ስላምስላማዊት 5 лет назад +21

    ምርጥ ጋዜጠኛ የኔ እናት 💚💛❤👍👍👍የገጠር ስው ፍቅር ነው አቦ😃😘😘

  • @fafiyenatube2222
    @fafiyenatube2222 5 лет назад +10

    ወይኔ ማዘር ለሰው ያለዎት አክብሮት እና ፍቅር ደስ ሲል ብቻ ሁሉም ነገር ደስ ይላል የገጠር ሰው ሰላማችሁ ብዝት ይበል

  • @sadiyayasin6127
    @sadiyayasin6127 5 лет назад +17

    ዛሬ ገና ስኮምት አሥኪ ናፍቀሽኝ ነበር አቦ አላህ ሰላምሽን ብዝት ያርገው ዳሞ ሠዎቹ እንዴት ደስ ይላሉ ፍቅር ናቸው

    • @Bis-ow4hs
      @Bis-ow4hs 4 года назад

      Ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen

  • @jesusislord3673
    @jesusislord3673 5 лет назад +3

    እግዜያብሄር ይባርክሽ የአገራችንን ባህል ሥለምታሳዬን proud to be Ethiopian l love my country and my people 💚💛❤

  • @skathayu8346
    @skathayu8346 5 лет назад +11

    አይይይ ይህን የዋህ ህዝብ ስላምን መደፍረስ በጣም ይከብዳል ስታምሩ ሀገራችን ስላማ ይስፍን

  • @nefisahussn7533
    @nefisahussn7533 5 лет назад +16

    ወይኔ ጋዜጠኛዋ ፍቅር ናት ፈጣሬ እድሜሽን ያርዘመው

  • @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ
    @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ 5 лет назад +9

    ቆይ 84 ቱም ብሄር አማረኛ ይችላል መግባቢያቸው ነው ለምድነው አማረኛ ይጥፋ የሚሉት ዘረኞች አስካልየ በርች የኔ እናት

    • @tegistedejen6108
      @tegistedejen6108 5 лет назад

      kkkkk አየሽ ውዴ ይከን የሚሉ ጭንቅላት የለላቸው አውሬወች ብቻ ናቸው

    • @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ
      @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ 5 лет назад +2

      @@tegistedejen6108 ወላሂ አው ይሄው በሄደችበት ቦታ ሁሉ አማረኛ ነው የሚያወሩት አነጋገራቸው ራሱ በጣም ደስ ይላል ኢጭ ፈጣሪየ ዘረኛን አጥፋልን።

    • @Bis-ow4hs
      @Bis-ow4hs 4 года назад

      Zergochi nachi min targwlishi mamye

  • @sababesrat896
    @sababesrat896 5 лет назад +9

    Askalu I'm from Eritrea and I like your program you are the best and GBU sister 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💜💜💜💜💜

    • @fantastic1231
      @fantastic1231 5 лет назад

      Hi Saba,our sister 🖐 I love my Eritrean people!! We Ethiopians and Eritreans are the same wonderful people!!! Greetings from beautiful Gojjam!!!

  • @ድንግልሆይተስፍሁኝኝአትጣ

    እንደው እግዚአብሔር ያክብርሽ ማንም ሳትጠየፊ ሁሉም እንደራሳቸው ሆነሽ ስለምትቀርቢያቸው ባጣም ነው የምወድሽ

    • @fifearya8157
      @fifearya8157 5 лет назад

      እናት ክፉ አይንካት እናት ክፉ አይንካት

  • @bona2318
    @bona2318 5 лет назад +1

    አስካልዬ እናመሰግናለን የ ኢትዮጵያን ውበት ስላሳየሽን እናመሰግናለን

  • @HewanDemissie
    @HewanDemissie Год назад

    The beauty of Gammo!ተባረኩ እንግባባበት ዘንድ አማርኛን ተጠቅመው ባህላቸውን እናውቅ ዘንድ ስለረዳችሁን እናመሰግናለን። ምነው አብሬ ኖሬ ቋንቋቸውን ባወኩ።

  • @Verorolegese
    @Verorolegese 5 лет назад +7

    ፍቅር ናቸው ሰዎቹ በጣም ደስ ይላሉ።

  • @ነኝየስልጤል
    @ነኝየስልጤል 5 лет назад +51

    እናቴ ሀገሬ ውብ እኮ ነሽ የገጠር ሰው ፍቅሩ ብቻ ይበቃል አምላካችን አላህ ሆይ ዘረኝነት ከምድር ገፅ አጥፋልን ዘረኛ ያሆናቹ ይቅርበቹ ዘረኝነት የገማች ጥንብ ነት

  • @ስናይትጌቶ
    @ስናይትጌቶ 5 лет назад +19

    ኢትዮጵያዊያን እግዳ አክባሪ ይህ ነው ወገኔ ኮራሁባችሁ

  • @selamawittemesgen8146
    @selamawittemesgen8146 5 лет назад +6

    አስኩዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 5 лет назад

    እግዚአብሔር በምትሄጅበት ሁሉ ይከተልሽ በጣም እጅግ በጣም በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ኢትዮጵያችን ባለ ብዙ ባህልና ታሪክ የደርግ ህዝቦች መፈጠሪያም በመሆኗ የማናውቀውን ሁሉ ስለምናውቅበት ነው የምወደው

  • @senayitdesm4613
    @senayitdesm4613 5 лет назад +62

    ይቺ ልጅ ግን መቼ ነው እምትሸለመው? ምንሼ! ውይ እረስቼው ለካስ ኢትዮጵያ አስመሳይ እንጂ መልካም ሰው አትወድም።

    • @aa6750
      @aa6750 5 лет назад

      ትክክል

    • @susu-js4by
      @susu-js4by 5 лет назад

      ያስፈልጋታል

    • @JJ-bb1zw
      @JJ-bb1zw 5 лет назад

      ትክክል

    • @bezas7edge190
      @bezas7edge190 5 лет назад

      ቀድመሽ አይተሽላታል አሑን አንድ ሠው አስቧት አንድ ብላለች ይቀጥልላት

    • @rosieposie.x0
      @rosieposie.x0 4 года назад

      በትክክል እዩኝ እዩኝ አስመሳዮች ብቻ ነው ስው ትኩረት የሚስጡ የሚሽልሙ ግን ለዝች ድንቅ እህታችን መሽለም ይገባታል

  • @rootsflex9331
    @rootsflex9331 3 года назад

    የገጠሩ የኢትዮጵያ ህዝብ ክፍል ምን ያህል የዋህ እና ምስኪን እንደሄነ በይበልጥ ያየውበት ፕሮግራም ውሎ እና አዳር! አስካል በጣም ነው ምናመሰግነው፣
    አንቺንም ፈጣሪ ይማርሽ ረጅም እድሜውን ይስጥልን፣ መርዛቸውን እየረጩ መላውን ምስኪን ህዝብ የሚያባሉትን መርዘኛ ፖለቲኮኞችን ከዛች ምድር ያጥፋልን ፈጣሪ አምላክ።

  • @zmzmmohamed1475
    @zmzmmohamed1475 5 лет назад +40

    ይኸን. እሚያምር ኢትዩቢያውነታችንን ለማፍረስ የተነሱ አካሎች ልብ ይስጣችሁ. ዘረኝነት ጥንብነው አስካልየ እድሁም ባልደረቦችሁ ሁላችሁም በርቱልን አይዟችሁ ለምታሳዩን ሁሉ እናመሰግናለን ዘረኝነት አላህ ከምድር ያጥፋልን ።

  • @ganetademasa8899
    @ganetademasa8899 5 лет назад +9

    እንዴት እንደምውድሽ እኮ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ በርችልን

  • @azizayasufabdy5772
    @azizayasufabdy5772 5 лет назад +2

    የአላህ ደስ ሲሉ በተለይ እማማ ፍቅራቸው የተለየ ነው የትም የትም የሀገሬ ህዝብ የዋህ እና እንግዳ ተቀባይ ትሁት ነው ያረብ ሀገሬን ሰላም አድርግልኝ❤️

  • @Peak.570
    @Peak.570 5 лет назад

    እጅግ በጣም ደስ የሚልና በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው! እንደዚህ አይነት ውብ የሆኑ ባህሎቻችንን ለኛ በማስተዋወቅሽ: ጨዋታሽ: ከሁሉም ጋር ተመሳስለሽ ጊዜሽን ማሳለፍ መቻልሽን በጣም አደንቅልሻለሁ! ቀላል እንዳልሆነም እረዳለሁ ግን ቪዲዮው ጥራት ያንሰዋል: ከዚህ በበለጠ የጠራ ቢሆን የብዙዎችን ቀልብ የሚስብ ይመስለኛል:

  • @Hope20437
    @Hope20437 5 лет назад +3

    አስኩዬ የማናውቃቸውን የአገራችንን ባህሎች እያሳየሽን ነው በጣም እናመሰግናለን በርቺ ጠንክሪ። የዋሑ ባላገር እንዴት ደስ ይላል ይሄን ህዝብ ነው በፖለቲካ ሊመርዙት የሚጥሩት

    • @fantastic1231
      @fantastic1231 5 лет назад +1

      Hi my fellow proud Ethiopian from another proud Ethiopian in wonderful Gojjam!!! Greetings to all my fellow Godly and ancient Ethiopian family!!!

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 лет назад +36

    ማን ነው የአስካሉየን ፕሮግራም በጉጉት የሚወድ በጣም አድናቂሽ ነይ የሀገራችን ባህል ስለምታሳይን

  • @turkyaselasy4582
    @turkyaselasy4582 5 лет назад +4

    የኔ ማሮች ደስ ሲሉ እምዬ ኢትዮጵያ የሚያምሩ ባህሎች አሉሽ

  • @user-rc3qe8lb4x
    @user-rc3qe8lb4x 3 года назад

    አስካለ you are so sweet , humble. Amazing outstanding reporter . Long life ምርጥና ውድ እህታችን ኑሪልን

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 лет назад +3

    ሰርክዬ ፈጣሪ። ይጠብቅሽ አድናቂሽ ነኝ ማነው እንደኔ የሚያደንቃት አስኩን ፍቅር ያሽንፍል ፈጣሪ። የኢትዮጵያን ይባርክ💚💛❤🙏ደቡብ ውስጤ ነው😍

  • @amti6281
    @amti6281 5 лет назад +4

    ዋው በጣም ደስ የሚል የሚገርመው የትኛውም የኢትዮጵያ ክልል ትንሺ ትንሺ ለመገባቢያ ያሀል የአማርኛ ቋንቋ የችላሉ ።

  • @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ

    Wow Askalyo Egzabher ybarklen.
    Beautiful people Bertulen sra be tegbar you're one hardworking person 👏👏👏💓💚💜👍

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 5 лет назад +28

    አስካልዬ ቢቻል 10000 ኪሜንት እና ላይክ በሰጠውሽ የምር 1ኛ ነው ፕሮግራሙማ

  • @ሊናዘሀበሻ
    @ሊናዘሀበሻ 5 лет назад

    ወይ ሃገሬ እኮ ውብ ነሽ የጋሞን የቅርሃ ጎጆ ለመዝናኛነት በጣም እፈልገዋለሁ ሳምር እኮ😍😍😍😍

  • @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
    @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ 2 года назад

    ጀግና ነሽ ደግሞም ታድለሻል የምንኖርበትም ሀገር ጠንቅቀን አናውቅም እንኳን ሙሉ ኢትዮጵያን እናአስኩ ታድለሻል

  • @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
    @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ 5 лет назад +3

    የገጠር ሰው ኮ ሰው ብሎ ዝም ናቸው ማሻአላህ ፈገግታቸው ብቻ አይቆጨኝም የገጠር ልጅ ነኝ ።።።

  • @mekkayesuf1822
    @mekkayesuf1822 5 лет назад +12

    አላህ ኢትዮጲያት እደድሮው ፍቅር እና ስላም ያብዛልን

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *እንኳን ድህና መጣች ኢትዮጵያ የ ብዙ የቤህር ቤህርስባች የብዙ ባል ፁጋ ብዙ ያልተነግሮላት አግሬ ክፎ አይንካሽ ድስ ሲል !*

  • @ሀይሜነኝየጎጃሟ65
    @ሀይሜነኝየጎጃሟ65 4 года назад

    ወይኔ እንዴት ያምራሉ በውነት የሀገራችን ባህል በጣም ያምራል በተለይ እማማ እንዴት ደስ እዳሉኝ ❤❤❤❤❤❤አስካልዬ የኔ ማር በርቺ በጣም አስጋና ይገባሻል ግን እንደኔ የሚወዳት አለ ወይ በስስት ነው የምጠብቀው ይህን ፕሮግራም

  • @hannabely4681
    @hannabely4681 5 лет назад +5

    Your amazing woman beautiful
    I learn a lot from your show
    God bless you
    Smart women with smart ideas
    🙏🇪🇹😘🙏🇪🇹😘🙏🇪🇹

  • @marantamaranata4883
    @marantamaranata4883 5 лет назад

    እንዴት ደስ ይላሉ በእግዚአብሔር አስካልዬ ማር ተባረኪ እህቴ

  • @BetyHeriakos-db4fj
    @BetyHeriakos-db4fj 4 месяца назад

    How lovely people ❤❤❤❤❤❤ Wherever they are they also speak Amharic. Yehulum quankua amaregna! They all call her 'Asku' how lovely. God bless Ethiopia and the people in it. Love you all❤❤❤❤

  • @fozibaba2334
    @fozibaba2334 4 года назад

    ሱብሀን አላህ ሀገሬ ስንት አይነት ባህል አላት ደስ ሲል በአላህ ማሻ አላህ ሁሉም ሰው የዋህ ገጠር መወለድ መታደል ነው የፍቅር ሰው

  • @wasilaaliyewasilaaliye8968
    @wasilaaliyewasilaaliye8968 5 лет назад

    ወይኔ አዲሥ ገቢ ነኝ ፕሮግራምሽ ያኔ እናት እዴት እደወደድኩሽ ከኔ በላይ ፈጣሪ ይውደድሽ ማርርርር እዳቺ ያለ ያብዛልን ውድድድድድ❤❤❤❤❤

  • @alexruhama8497
    @alexruhama8497 5 лет назад +1

    I love this program. The programmer lady is a wonderful and love her voice.
    Keep it up it is enjoyable great program.
    Ethiopia Tilemlim

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 года назад

    ምን ነበርበት የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ እንደዚህ ቢሆን አገራችን የት በደርስች የማያልቅ ሀብት እኮ ነው ያላት አስከዬ የስማይ አምላክ ይባርክሽ

  • @halimaseid3179
    @halimaseid3179 5 лет назад +1

    ሚስኪኖች በየአገሩ እየዞራችሁ ደከማችሁ በርቱ እኔ መቸም ደስ ብሎኛል ብዙ አገሮችን አየሁ ብዙ አይነት የምግብ እያየሁነው

  • @tigesttefera5922
    @tigesttefera5922 5 лет назад

    አስካልየ ማር እንኳን በስላም መጣሽ ምርጥ ጋዜጠኛ ነሺ የገጠር ስው የዋህ ነን ፍቅር ናቸው ስዎች እግዚአብሔር አምላክ ለአገራችን ስላም ፍቅር ለኢትዮጵያ አገራችን ይሁን አስካልየ ባልካሜራዉን ጎበዞች ናችሁ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @alexruhama8497
    @alexruhama8497 5 лет назад +1

    The attachment and respect for each things and keeping memories.how beautiful. God bless Ethiopia

  • @Ajaymurphy4564
    @Ajaymurphy4564 5 лет назад +3

    I always love your show I wish I’m there with you guys. keep up my sister thx a lot. God Bless you.

  • @Tube-pn3mi
    @Tube-pn3mi 5 лет назад +1

    አሥካልየ ሥወድሽ እኮ ለምታሣይን ሁሉ ምሥጋናየ ከልብ ነው እሥኪ ወዴ ወሎ ሀይቅ ሀራ ሀርድቦ ጎራ በይ ብዙ ባህል አለ የኛንም እይልን በተረፈ ኢትዮጺያ ሀገሬ ለዘላለም ትኑር

  • @ፍቅርአሸናፊፍቅርአሸናፊ

    በጣም እምወደው ፕሮግራም ነው አስኳ የኔ ልዩ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የኔ ቆንጆ

  • @ፋፊየመርሳዋ-ጘ3ቐ
    @ፋፊየመርሳዋ-ጘ3ቐ 5 лет назад +6

    ሁሉም እደ ገጠር ሰው ቢሆን ኢትዮ የምድር ጀነት ነበረች ተማር የሚሉ ሰወች ሊያጠፏት ነው

    • @birehanumeseret4131
      @birehanumeseret4131 5 лет назад

      Fatuma Seid አለምን የሚበጠብጧት እኮ ተማርን የሚሉት ናቸው:: ያልተማረውማ እድልም አይሰጠው ለመበጥበጥ :: ጭራሽ ሰላሙን ይነሱታል 😏

    • @Bis-ow4hs
      @Bis-ow4hs 4 года назад

      Ewnati bilshli yane mari

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 5 лет назад +8

    ለብቻው ቻናል ክፉቱለት ለውሎአዳር ብዙ ተመልካች ስላለው

  • @azariatemesegen4263
    @azariatemesegen4263 5 лет назад +1

    ጋሞዎች እጅግ በጣም እወዳችሃለው ውስጤ ናችሁ ኑሩልኝ

  • @hmn3140
    @hmn3140 5 лет назад +20

    ዱቄት መቃም ጉድ ባህል አሥካለዬ ታድለሺ በጠጡበት ጥጥት አብረሺ ብልት አትጠየፊም ጌታ ይባረክሺ በይ ትን እዳይልሺ ተጠቀቂ ዉዴ

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 5 лет назад +1

    የገጠር ሰው የዋህ ነው እኮ ሀገሬ ውብ ነሽ ብችል በየ ክልሉ ባህል ባይ ደስ ይለኛል በርቱ ምርጥ ፕሮግራም ነው እስካለች

  • @weletmaryamysdetyoulekneu3823
    @weletmaryamysdetyoulekneu3823 5 лет назад +3

    ዎይ አገሬ ኢትዮጵያ ዉብ አረጎ የፈጠረሺ አሰካልየ ሰዎድሺ በረችልን

  • @መሢየባባሸጋእናት
    @መሢየባባሸጋእናት Месяц назад

    የኪዳነ ምህረት ስእል አድኖ ታዬኝ❤❤❤

  • @Sharenayomi
    @Sharenayomi 5 лет назад +3

    ውይ ምንላድርግሺ ውድ እህቴ የናፈቁኝን ሁሉ አሳየሺኝ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይጠብቅሺ ምን እላለሁ :: አስካለ ክንፈ ነኝ ::

  • @መሴየአሪሴደጋፍ
    @መሴየአሪሴደጋፍ 5 лет назад +2

    እናትየዌ ደስ ሲሉ ኡፉ አያቴ ቢኖሩ እንዴት ደስ ይለኝ ነበር

  • @dahab7484
    @dahab7484 5 лет назад +9

    አቤት የገጠር ሰው እድሜያችሁ ይርዘም
    እምየ ኢትዮጵያ ሀገር ነበረሽ ሰው ጠፋ የደቡቡ ክፍል ደግሞ ውብ ነው

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 3 года назад

    ይሄ ፕሮግራም እንዳይቋረጥ ይቀጥል እናመሰግናለን አስኩም ተወዳጅ ማር ነገር ናት።

  • @knsnnbsbb1673
    @knsnnbsbb1673 5 лет назад

    ይህን የዋህ ህዝብ ባለው ተደሰቶ ባለው አመሰግኖ የሚኖረውን እመቤቴ አቺ ጠብቂልን አሰካልዬ ከነባልደረቦችሸ እናመሰግናለን

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ

    እዉነት ልንገርሽ ላንቺ ፕሮግራም ብቻ ነው ኢቲቭን የማየው ምርጥ ነሽ

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
    @yemimekabeegziyabhirymekag5564 3 года назад

    ጋሞ ምርጥ ኢትዮጵያዉይይይ ❤💛💚 የፍቅር ሰዉ ናቺሁ

  • @እማሁሉነገሬሀዩ
    @እማሁሉነገሬሀዩ 5 лет назад +3

    እማማ የኔ ማር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 5 лет назад +14

    እባካቹውን አስካልን ልሸልም እፍልጋለሁ ተባበሩኝ እባካቹውን ተባበሩኝ🙏👈

  • @misrachigonderwa3092
    @misrachigonderwa3092 5 лет назад +2

    አስካልየ ዉድድድ እኮ ነዉ እማረግሽ ሠላምሽ ብዝት ይበልልኝ

  • @ሰብሪንየአለምገናዋእናትዋ

    በራህመቱ ሚያኖራት ሀገሬ ብቻ ናት ዱቄት ተበልቶ ድፍርስ ውሀ ተጠጥቶ በሰላም ሚኖርባት

  • @tsinat982
    @tsinat982 5 лет назад +14

    ይህ አንጀት የሚበላ የዋህ ትሁት የኢትዮጵያ ህዝብ አብሮ ተካፍሎ መብላትና በሰላም መኖር መለያው ነው ኮራሁባችሁ

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 5 лет назад

    አስኩዬ እናቴ እራስሽን ጠብቂ ገብስ መሆኑ ጡሩ ነው ግን በቅቤ ወይም ለስላሳ በሆነነገር ቢታሽ ለነሱም ጡሩ ነው አይ ሀገሬ ሰው ዱቄት በልቶ በፊቅር ይኖራል ከተማ ውስጥ ያሉት የጣመ የላመ እየበሉ ሀገራችን ያቃጥላሉ ቤተክርስቲያን ይፈጃሉ ጌታ ልብ ይስጣቸው አስኩ እንወድሻለን ከሁሉም መስለሽ ስቀሽ የሁሉንም ባህል ሳትንቂ ስበሉ በልተሽ ስሰሩ ሰርተሽ ሁሉንም ተመሳስለሽ ስለምታሳይን ከልብ እናመሰግናለን ፊቅር ይስጠን

  • @fatumaahmed1363
    @fatumaahmed1363 5 лет назад

    አስካልየ በጣም ነው የማደቅሽ በርች

  • @fathiafathia2303
    @fathiafathia2303 5 лет назад +1

    አገሬ አላህ ይጠብቅሽ ሰለምሽን ያብዛዉ ዘረኛ ይደም አገር ትለምልም አቤት ባህል ሰናምር እናመሰግናለን እህት አሰካለች በቺ መተናነሰሽ ያስደስታል😍😍😍

    • @yehi9she421
      @yehi9she421 5 лет назад

      👍👍👍💟👍💟👍

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 3 года назад

    ጋሞዎች ደስ ይላሉ ሶሸብል ናቸው ይመርቃሉ ደስተኛም ናቸው። እኔ ግን አስካለ ታስቀኛለች ።

  • @ygarduy5393
    @ygarduy5393 5 лет назад

    Askale I love you sister you are hero of Ethiopia I watch you over and over again and again never get tried you are blessed thank you so much God bless you

  • @user-rx4lu2gb5e
    @user-rx4lu2gb5e 5 лет назад

    ዋው ፍቅራቸውበጣምደሥይላል እኛእንድህ ባብድብርጪቆመቸእንነካላቸዋለን ወይጉድ ግን እህታችን በጣም ጎበዝናት

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 5 лет назад

    ውይ ማማዬ ሱስ ሆነሽብኛል የዋህ ህዝባችን ስለምታሳይኝ ሀገራችን ሰላም ያርግልን ዳር ድበራ አሜን

  • @najaddis874
    @najaddis874 5 лет назад +1

    ዉድድድድ ነዉ ያደረኩሽ ጀግና ነሽ የኔ ቆንጆ

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    አስካሉዬ እንኳን በደህና መጣሽ እኔ እንዴት እንደምወድሽ ማን በነገረሽ ሰውን በሰውነቱ የምታከብሪ የማትጠየፊ ድንቅ ሴት ምርጥ ጋዜጠኛ የገጠር እናቶች ለእንግዳ ያላቸው ክብር ሌላ ነው ፈገግታቸው ብቻ ያጠግባል ኢትዮጵያ የብዙ ቤሄርና ቤሄረሰቦች የብዙ በህሎች ሃገር ናት አላህ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን የቤት አሰራራቸው ና የምግባ አዘጋጃጀታቸው የሚገርም ነው በዛው ከደቡብ ሳትወጪ የጉራጌን ባህል አሳዪን ወደ ቸሃ ጉመር ጎራ በይ የጋሞ ቤሄረሰቦች ቅን ልብ ያላቸው ምርጥ ባህል ያላቸው ናቸው ♥♥♥♥♥♥♥

  • @meyenegn313
    @meyenegn313 5 лет назад +2

    የገጠር ሰው እኮ ፍቅር ናቸው

  • @starofdawit7757
    @starofdawit7757 3 года назад

    Beautiful and awesome Ethiopia.betam migerim new mitasitemirin hulum ihite yikinash .sew sitakebri tasidesitcialeshi ..yelelewinim indalew yalewinim indelelewi hulun ikul arigeshi takoriyaleshi .igzer yibarikish

  • @aminaoumer5076
    @aminaoumer5076 5 лет назад +1

    በጣም የዋህ ህዝብ ያለው እኛ አገር ብቻ ነው የሌላ አገር ህዝብ ቢሆን እነሱ በጠጡበት አንጠጣም ነበር የሚለው እንኳንም ኢትዮጵያዊ የሆንኩ ደሀ ብንሆንም ጥሩ ህዝብ አለን አሁን በማይረባ ዘር እየከፋፈሉን ነውጅ

  • @BetyHeriakos-db4fj
    @BetyHeriakos-db4fj 4 месяца назад

    I have teary-eyed. They are Heaven on Earth people. So lovely and beautiful. Askuye! You're a beautiful lady in kind humble heart in you. Tebarekilegn ❤❤ wededquachehu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa 2 месяца назад

    ኢትዮጵያ ስላምሺ ይብዛ ❤❤❤❤❤✝️👈🙋🙋🙋

  • @bigfam4478
    @bigfam4478 5 лет назад +1

    ጎበዝ የኔ ማር ብዙ ባህል አስተዋወቅሽን

  • @nejmutyubenejmutyube3145
    @nejmutyubenejmutyube3145 5 лет назад

    እኔ የተመኛሁት ታቃላቹ እነዚ ተማርን የሚሉት ባይኖሩ እደዚ እያማረብን እዘልቅ ነበር ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸዉ

  • @Tube-nf1mc
    @Tube-nf1mc 5 лет назад

    አስካልየ እነኳን ደህና መጣሽ ፕሮግራምሽን በጉጉት ነው እምጠብቀው

  • @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
    @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ 2 года назад

    ፍቅር ነሽ ደሞም ስርአትሽ በእውነት ትክክል መርጠዋል ከፍ በይልኝ የኔ ትሁት ተባረኪ

  • @ygarduy5393
    @ygarduy5393 5 лет назад

    I love Ethiopian peoples. Please don't hate each other's. You Ethiopian are beautiful peoples. God bless you all and protect you from evil spirits

  • @saralove7453
    @saralove7453 5 лет назад +1

    አስኩ የኔ ቆንጆ የአመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ ብየሻለሁ

  • @ሰላምየተዋህዶልጅ-ወ4ጠ

    ምርጧ ጋዜጠኛ አብዝቶ ይባርክሽ ጌታ ለኔ አንዴኛየ ነሽ በርች

  • @citysawir3531
    @citysawir3531 2 года назад

    wow egizabeher yibarikishi asikuye😘😘😘😘😘😘😘

  • @እኔማለትያውእኔነኝ

    ሀገሬ እግዳ ተቀባይ ጓረቤት አክባሪ ናት ኢትዪጵያ ለዘላለም ትኑር🌹🌹🌹