አድርሽን ¦ ኦ ማርያም ተመላለሺ ሌሊት በሕልሜ ¦ ከሁሉ ሁሉ ጤፍ ታንሳለች
HTML-код
- Опубликовано: 9 фев 2025
- አድርሽን ¦
ኦ ማርያም ተመላለሺ ሌሊት በሕልሜ ¦
ከሁሉ ሁሉ ጤፍ ታንሳለች #ፍልሰታ
ኦ ማርያም እለምንሻለሁ ባርያሽ
እስቲ አንድ ጊዜ ስሚኝ
ቀርበሽ ካጠገቤ ሆነሽ
ብርቱ ጉዳይ አለኝ ላንቺ ምነግሽ
ኦ ቸሪት
ተመላለሺ ለሊት በሕልሜ ልገሪኝ ቀርበሽ
አደራሽን እጄን በእጅሽ ያዢው እንዳልባንን
ሰላም ሰጊድ
ከሁሉ ሁሉ ጤፍ ታንሳለች
ከጭቃ ወድቃ ትነሣለች
ከዚያች ጤፍ የአዳም ልጅ ሁሉ አትስነፍ
የአዳም ልጅ ሁሉ ሰነፈና
የኑሮ ቤቱን ረሳና
ተው አትርሳ ተሰርቶልሃል የእሳት አልጋ
ያን የእሳት አልጋ የእሳት ባሕር
እንደምን ብዬው ልሻገር
ተሻገሩት አሉ የሰሩት ምግባር
እኔ ባርያሽ ወዴት ልደር
ሰላም ሰጊድ
ሦስትነት ባለው በእግዚአብሔር
ስሙን አምኜ ልጀምር
የማርያምን ስደቷን
ዕንባ በማፍሰስ በሐዘን
ማሳዘኑ የተነጠለ ከወገኑ
ሰላም ሰጊድ
እመቤቴ ማርያም ምን ሆናለች
አንገቷ ደፍታ ታለቅሳለች
ብታለቅስ የልጇ ቀሚስ በሰበሰ
ብታነባ አብቅላ አደረች ጽጌ አበባ
ያን አበባ አስረው ገረፉት እንደ ሌባ
ይግረፉኛ ሐሰት በቃሌ አይገኛ
ሐሰት በቃሌ አይገኛ
ሰላም ሰጊድ
#ethiopianorthodoxmezmur #habesha #mezmurlyrics #mezmur #oldmezmur #tewahdomezmur #oldmezmur #orthodoxmusic #orthodoxmusic #orthodoxy #orthodoxmusic #orthodoxmezmur #orthodoxfaith #orthodox_etrnal_life #orthodoxpresbyterianchurch #orthodoxchurchhymns #orthodoxchristianity #orthodoxquotes #oldmezmur #old #oldsong #oldisgold #oldisgoldsongs #old_is_gold #oldsongs #old_is_gold #orthodoxqurbana
እናመሰግናለን በጣም
🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🙏
በምን ቃል አመሰግንሃለሁ የድንግልን ፍቅር በልብህ ያፅናልኝ አሜን ይሁን
አሜን አሜን ይሁንልኝ ይደረግልኝ
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ
እመ አምላክ ታስብልን። የልዑል ልጇ ረድኤት አይለይህ በእውነት። ፍፃሜያህን ያሳምርልን። 🙏🏽
አሜን!!🤲🤲🤲 የሁላችንንም ፍጻሜ ታሳምርልን።🤲🤲
ይሄ መዝሙር ከ40 አመት በፊት በተለየ ዜማ ሲዘመር ሰምቻለሁ
ልክ ነው በተለያየ ቦታ በተለያየ ዜማ ሊባል ይችላል። እኔም በግሌ የማውቀው በትንሹ ከዚህ ይለያል።
እኔ አላገኘሁትም እስኪ ንገሩኝ ማነዉ የዘመረዉ
እነ አለማየሁ ፈንቴ ነው የዘመሩት በ1987 ዓ.ም
@@muradeqalofficial በዛ ዘመን እኔ አልተወለድኩም ይገርማል የድሮ ዝማሪወች ዜማቸዉ እራሱ ይለያል አሁንማ ንግድ ነዉ የተያዘዉ