መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው
HTML-код
- Опубликовано: 26 сен 2024
- መስቀል ኃይላችን ነው፤ ኃይላችን መስቀል ነው፤ የሚያፀናን መስቀል ነው፤ መስቀል ቤዛችን ነው፤ መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው፤ አይሁድ ይክዱታል፤ እኛ ግን እናምነዋለን፤ ያመነውም እኛ በመስቀሉ እንድናለን፤ ድነናልም።
The cross is our strength. Our power is the cross. It is the cross that sustains us. The cross is our redemption. The cross is the savior of our souls. The Jews deny it. But we believe it. He believed that we might be saved by the cross. We are saved.