ልብ የሚነካው የ እማማ ህይወት!በ 80 ዓመታቸው እንጨት ለቅመው ልጃቸውን ያስተዳድራሉ !
HTML-код
- Опубликовано: 1 окт 2024
- እኚህ እናት እማማ ድንቅነሽ ይባላሉ በ 80 ዓመታቸው እንጨት ለቅመው ልጃቸውን እና የልጅ ልጃቸውን ያስተዳደራሉ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳያውቁ ከእሁድ እስከ እሁድ ነው በጫካ እን ጨት የሚለቅሙት አንድ ልጃቸው ታማሚ ስለሆነች እሷን ለማሳከም አቅም የላቸውም ማገዝ የምትችሉ በስልክ 0989755702 በዳሽን ባንክ አካውንት ቁጥር ጋዲሴ ተስፋዬ 5044103756011 አግዟቸው
Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
እኚህ እናት እማማ ድንቅነሽ ይባላሉ በ 80 ዓመታቸው እንጨት ለቅመው ልጃቸውን እና የልጅ ልጃቸውን ያስተዳደራሉ አንድ ልጃቸው ታማሚ ስለሆነች እሷን ለማሳከም አቅም የላቸውም ማገዝ የምትችሉ በስልክ 0989755702 በዳሽን ባንክ አካውንት ቁጥር ጋዲሴ ተስፋዬ 5044103756011 አግዟቸው
😊😊😊መስዬ የእኔ እመቤት ፈጣሪ በሰማይ በምድር በሰማይ ዋጋሽን ይቀበል ❤
መሲ ኑሪልን አንቺ የኛ በረከት ነሽ
አይዞዎት በይልኝ እኔ አለን
አይዞሽ እህቴ አላህ ያድንልሻል ለናትሽ እረጅም እድሜ ይስጥጥልሽ
የኔ እናት እመብርሃን እድሜና ጤና ትስጣቸው በውንት እናት ለዘላለም ትኑር ይህ አካውት የንሱነው
Egzihbehar yestesh Ename yakeman erdaluge
አካውንት ይከፈትላቸውና የአቅማችንን እንርዳ በጣም ያሳዝናሉ
ኮሜት ላይ አለ
ልጀቷን,ይቀመሸን,እርጃት,ወደ,ካሰር,ሊልውጠ,ነው
አካውተአላት
አዋ በስልክ ደውለክ ተቀበላት
እናት እግዚአብሔር በዚህ ሚድያ አማካንቶ የማታ እንጀራ ይስጥልን እህት እግዚአብሔር ምህርት ይስጥሽ
ኡፍ ወይኔ የሰው ልጅ ፈተና እኔም ጤነኛ ሆኝ አማርራለው ይቅር በለኝ አምላኬ
ኸረ ወየሁ የኔ እናት ሲያሳዝኑ እኔን አፈር ይብላኝ😢😢😢😢መስዬ ዘመንሽ ይባረክ
በዚህ፣ዘመን፣ደካማ፣እናትናአባቶቻችንን፣ማሳረፍ፣ያቃተን፣ለምን፣ይሆን፣ወገን፣ተረግመን፣ይሆን፣ደካማዎችን፣ማሳረፍ፣ያቃተን😭😭😭😭😭
እማዬ ያመኑት መድሀኒያለም ይድረስሎት አይዞት የኢትጺያ ህዝብ ደግ ነው ሁሉም እንደሚስተካከል አምናለሁ እህቴ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልሽ መሲዬ የኔ ቅን ተባረኪ።
አሜን አሜን
አምላከ አበው ምረትን ይላክልሽ የኔ እናት አፈር ይብላኝ በማረፍያውት እድሜ 😢😢😢
ኡፍፍ ያማል እውነት በየ ቤቱ ስንት ችግር አለ ልብ ያማል የእሳቸው ችግር የብዙ ቤት ችግር ነው የኔ እናት ሑሌም እንደእሳቸው በዝች ምድር ላይ የተቸገሩ እናት እና አባት ሳይ ስሰማ አንድ ነገር ልቤን ያፅናናኛል በሰማይ እግዚአብሔር በተድላ እንደሚያኖራቸው አልጠራጠርም በአምላኬ እተማመናለው የብዙዎችን ሰዎች ችግር ስሰማ በእውነት ሳላስበው በፊቴ ላይ እንደ ሞቀ ውሃ የሚፈሰውን እንባዬን ያቆመዋል እግዚአብሔር ያሳርፎት እናቴ ።
አይ እናት መከራ ብዛት ኡፍፍፍ አቤት ጽናት አቤት እምነት እንደዚህ ሆነው ተመስገን የኔ እናት ለበጎ ነው እንደዚህ ሆና ለልጃ ነው ኡፍፍፍ
ልጅቱን አቅም ላላቸው ሰወች ሸር አድርጊና አሳክሟት መስየ
እባካችሁ ባላቹሁ አቅም እንዳት በምንችለው በክምናም በፃሎት እናቴ እግዚአብሔር ያቃል አንዞን እናቴ እኮ እናት ነች መሲ በጣም ከፋኝ እዉነት መሲ እባክሽ እዳት
የኔ እናት በማረፊያወ ጊዜ እፉ የኔ እህት እግዚአብሔር አምላክ ምሕረቱን ይላክልሽ ወላዲተ አምላክ እመብርሀን በምህረት እጆቻ ትዳብስሽ
አካዉንት አሥቀምጡልን እነረዳለን እናቴ እኔሞ ትልቅ ሰዉ ነት በማረፍያቸዉ አንጀቴን በሉኝ
ኮመት ላይ
የእኔ እናት አይዞት ከዚህ በሆላ ዳግም ወደ ጫካ አይሄዱም!!ልጅዋትም ድና ቀሪው ዘመናችሁ የደስታ የእረፍት ይሆናል ❤❤❤
እማየ ዕድመ ጤና ይስጠዎት እህታችን ፅዮን ማርያም ትድረሽልሽ
እግዚአብሔር መልካም ነው "እንባዎትን አብሶ ለምስጋና ያብቃዎት .
እናት ግን ከምን ይሆን የተሰራችው ምን ይከፈላታል?አኔ ለእኚህ እናት ቃል የለኝም ።ምኔን እሰጣቸዋለሁ ለራሴ መናጢ ድሀ ነኝ ፈጣሪ ያስባቸው
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ለፈጣሪ ምን ይሣነዋል እህቴ እንደሰው ተስተካክለሽ እንባሽ ይታበስ እህቴ
አይዞሽ ትድኛለሽ እህቴ እማማዬ ደግሞ እግዚአብሔር አምላክ ጤናዎትን ይስጦት ረጅም እድሜ ይስጦት❤🎉 መሴዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ በርቺ
እናት ማለት ይች ናት
እጂግ በጣአም እንባየ ፈሰሰ😢😢 በስተርጂእና የጫካ እንጨት መሸከም ያሳዝናል😢😢😢😢😢
ወይ ህይወት ግራ ታጋባለች እግዚያብሄር ይርዳችሁ ህክምና ይደረግላት
ፈጣሪ ይድረስልሽ የኔ እህት ያረብ እማማ አይዞወት የኔ ሚስክን እናት❤መሲ ፈጣሪ በልጆችሽ ይካስሽ የሰማይ አምላክ ያረቢ❤❤
የኔ እናት እመብርሃን ቀሪውን ዘመነወን ተደስተው ይኑሩ ልጀወነም ድንግል በምህረት አጅዋ ትዳብስሽ አይዞሽ ። እኔ ከእናቴ የእምነትን ጥንካሬን ተመስገን ማለትን ተምሬአለሁ እድሜ ከጤና ይስጥወት ❤❤❤ መስዬ ድሀ ወገኖቻችንን እንዲህ ከበረከቱ እነድንሳተፍ ሰለረዳሽን እግዚአብሔር ይስጥሽ❤❤❤
አይዟችሁ እማዬ መሲ አንቺም እግዚአብሔር ይስጥሽ መሲ እንኳን አቀረብሻቸው ብዙ ደጋግ ሰዎች አሉ ይረዷቸዋል እግዚአብሔር ይምርሻል እማዬንም ያሳርፋቸዋል
😢😢እመብርሀን ትማርሽ የኔ እናት በማረፊያ እድሜ እንደዚህመሆን ኡፍፍፍ እመብርሀን እንደው ትጎብኛቹ እኔን የኔ እናት ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን ጤነኛ ሆነን ፈጣሪ እናማርራለን ኡፍፍፍ
እማማ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት እግዚሐብሔር ይማርሽ ተመስጌን ሲሉ እኔ አፈርኩኝ ሙሉ ጤና እያለኝ እየሰራው ተመስገን አላውቅም
አረብ ሀገር እየሰራችሁ ሌላውን የምትረዱ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ለራሳችሁ ብቻ ሳይሆን ለእኛም ኩራት ናችሁ❤❤❤
መሲዬ የኔ ውድ ወርቅ ልብ እኮ ነው ያለሽ ዘመንሽ ይለምልም ያንቺ የሆነ ሁሉ ይለምልም ይሄ ቅንነትሽ አይወሰድብሽ ውድ እቴ እግዚአብሔር ልጆችሽን ትዳርሽን ያለምልመው ጌታ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ ልበ ቅን ነሽ
እኔ ደግሞ ባይገርማችሁ በልጅነታችን ከጔደኞቸ ጋር ልለቅም ስሔድ አይጠራቀምልኝም ከሁሉም ያነሠ ይዠነበር የምገባዉ አላዉቅበትም ለምንእደሁአላቅም😂😂😂😂😂
እማማ ድንቅነሽ እውነትም ድንቅ ኖት የረሶን ዕድሜ ያርዘመ አምላክ የልጅዎትን ህመም ይፈውስሎት
ያርብ አንተ ለደከሜች አጂህን ዝርጋላችዉ🤲
እረ የግል ሆስፒታል ትብብር
እማዬ እኔ አፈር ልብላ ወይኔ አንጀቴ ተላወሰ በመጦሪያቸው ጊዜ እንደዚህ አይነት ነገር ሲገጥም እጅግ በጣም ያማል አይዞሽ እህቴ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ለሱ የሚሳነው ነገር የለም 😢😢😢😢😢😢
ይሄ ነገር ህክምና አለው አይደለ እንዴ?
እናት ማለት እኝህ ናቸው እግዚአብሔር ይማርሽ ❤❤❤
እኔ 5ሺ ብር አስገባለው እህቴ አምላክ ይማርሽ
የኔናት አላህ ይድረስልሽ እሱ አይቸግረውም ፈጣሪያሳልሽ
ክፍለ ሀገር እኮእንቅርት ያላቸዉሰወች አያማቸዉምይሰራሉ ያዉምየገጠር የግብርናስራ ከባድነዉ
እግዚሐብሔር ይርዳችሁ መሲዪ እግዚሐብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ።
መሲያችን ወላዲት አምላክ ጉዶሎሽን ትሙላልሽ በአንቺ የመጣ አፍሮ አያቅምና አሁንም ይሳካል❤🎉እማምላክ ትማርሽ እህቴ እናታችን አሁን ቁጭ ብለው የሚበሉት ሰአት አይዞት እናታችን እናግዛለን እማምላክ ወላዲት አምላክ አጋዢ ትሁኖት ለራሶት አላሉ ለልጆቹች ትድኛለሽ
መሲዬ የኔ ውድ እውነትሽ ነው ሁሉ መልካም ይሆናል ይን የሚያሳዝን ልብ የሚነካ ታሪክ እንኳን ለመኖር ለመስማት እጅጉን ከባድ ነው እማምዬ የኔ እናት ፈጣሪ ልጆት ምሮ አምላክ የእርስዎን ሳቅ ያሳየን መሲዬ ውለታሽን ፈጣሪ ይመልስልሽ ኑሪልን❤❤❤❤❤
ለምኝላቸው እንዳልሽው 100 ብር ዋጋ አለው እናዋጣለን ነገር ግን ያሳዘኑኝ ሁለተኛ ጫካ የማይዱበት መንገድ እንደ መቄዶንያ ክብር ለአረጋውያን ለምኝላቸው ፈጣሪ ልጆትን ይማርልዎ
እግዚያብሔር ይድረስላቸው።ከባድ ነው።
አይዞሽ እህቴ ህክምና ካገኘ ቀላል ነው እኔም አስወጥቻለሁ አይዞሽ የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነው ያሳክምሻል
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እመቤቴ ታድንሽ ትቅረብሽ ትፈውስሽ ያላስብሽውን ታሟላልሽ እናቴ አይዛት እሺ
Egzabeher yemaresh. Egzabeher ke mefetehew yagenagnachehu. Yamal
Mesi anchi gar yederese hulu mefeteh yagegnal
መሲ እንቅርት ፓውሎስ ሆስፒታ በነፃ ያወጣሉ ድሀ መሆኗ የሚገልፅ ደብዳቤ ይፈልጋሊ😢
It’s heart breaking story, I like to support this family. Please provide your account details.
Bechnket lay selehonku selaredahuwat betam nw yaznkutm yaslekesegne 😢😢😢😢😢
This is Ethiopia. my mother did the same thing to raise me up. Unfortunately she passed away before I could pay her back. Its heart breaking!
የኔ እናት አይዞት የሁላችንም እናቶ እደዚ ነበሩ ሳያልፍላቸው ማለፉ ግን ያሳዝናል እኔ ስፅፍ እያነባው ነው 😭😭😭😭😭😭😭 ይኤም ቀን ያልፋል
የኔ እናት 😢😢 መሲየ እግዚአብሔር ውለታ ይክፈልሽ ኮሜቶች የተቻለንን እንርዳቸው በዚህ እድሜ 💔
እማምላክ ጨርሳ ትማርሽ እማማዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ትስጣችሁ
ድንቅ እናት ኖት እናቴ አሁንም እድሜና ጤና ይስጦት መስዬ የኔ ናት ዘር ይውጣልሽ እድሜና ጤናም ይስጥሽ
እኔ ልሳቀቅልሽ እኔን አንጀቴን በላችው ጭምት ብላ ኡፍ እንረዳዳ
የኔ እናት ኡፍፍፍ ሲያሳዝኑ እግዚአብሔር ይማርሽ እህታችን በኦፕሬሽን ይወጣል የኔም አክስቴ በኦፕራሲን አሶጥታዋለች አይዞሽ ትድኛለሽ
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎋🎋🎋🎋😊
መሲየ የኔ ደግ ተባረኪ ሚዲያ ስላወጣሻቸዉ ደስ ብሎኛል አሳዘኑኝ ፀሎት በምታደርግበት ሰዓት እንጨት ለቀማ ማጣት
Ayzoshe yene enate geta mihrete yadergelshe egnam engezesalene mengede lay yalhute sewoche selmayaweku new geta yeker yebelachew
ጤና ይስጥልኝ የኢትዮጵያ እናት ኢትዮጵያውያን አመስጋኝ ጠንካራ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ወያኔ በማረፊያ ጊዜአቸዉ ኡፍፍ የኔ እናት😢😢😢😢😢😢
የኔ❤እናት❤አይዞዎት❤መስዬ❤እባክሽ❤ገንዘብ❤ቢረዱ❤ለእለት❤ነው❤ግን❤መስዬ❤በርሜል❤ቅ ጊወርጊስ❤ይምራታል እባክሽ❤ምከሪያት❤❤❤❤❤
የኔ እናት 😢😢😢😢😢
ከባድነው ስሜቱ😢😢😢1000ሺቀላልነው አካውንት ልቂ😊
እህቴ እግዚአብሔር ምሕቱንረ ይሰጥሸ አይዞሽ ይሻልሻል !
አይ እናት መከራ ብዛትኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢
የኔናትምንላድርገወት ለአደራው አድርሱለትቢድዮውን
ወይኔ ሲዛዝኑ ቲክቶክ ያላችሁ በፈጣሪ እየቆራረጣችሁ ለብዙ ሰው አድርሱ ለሚኪ ፊት አውራሪ ለነሳሪት ለነመማር ብዙ ታዋቂ ቲክቶክ ለሚሰሩ አድርሱላቸው የኢትዮጵያ ወንዶች ልቦና ይስጣችሁ ይሄ ባለትዳርና የልጆች አባት ትሆን ይሆናል አንድየ ደፍረሀል ልጅንካን እኔነኝ አባት ብትለው
የኔ እናቴ ምናባቴ ልሁንሎት በጣም ነው ያሳዘኑን እግዚአብሔር አምላክ የደጋጎችን ልብ ያራራሎት😭😭😭😭😭
ኧረ እኔም ነገ እልካለው ፈጣሪ ምስክሬ ነው።
የኔ እናት ውይ አይኔ ይጥፋ ሲያሳዝኑ በአላህ እንዴት አይነት እናት ኖት አላህ የማታ እንጀራዎትን ይሰጦት
ውይ ዉይ እንዴት ታሳዝናለች እናትየው በተለይ እኔን እኔን መሲ እባክሽን የአቅማችንን እንርዳት አካውንቷን አስቀምጭልን ልብ ይነካል
አይዞሽእህቴእግዚአብሄርእባሽንያብስልሺእናቴ አይዞትጌታጉልበቶትንይባርክ
እግዚአብሔር አምላክ ጤናሽን ይስጥሽ በእውነት ኢትዮጵያን ደጋጎች አሉን ያሳክሙሻል
አይዟችሁ እማዬ መሲ አንቺም እግዚአብሔር ይስጥሽ መሲ እንኳን አቀረብሻቸው ብዙ ደጋግ ሰዎች አሉ ይረዷቸዋል
😢😢😢😢😢😢 ufff yene enat
መስየ አምላክ እድሜሽን ይባርከው ከፍ ያለ ቦታ ያድርስሽ ተባረኪ❤❤እማማ የልጃቸውም ጤና ተመልሶ እፎይ የሚሉበት የማታ እንጀራ ይስጣቸው
ፍፍፍፍ የእኔ ናት ምን ለባሎት እግዚአብሔር በእድሜ ባጤና ያቆይልን አይዛት እህታችንም ትዱናለች በእፓርሽን ይውጠል አብድ ዘመዴ እንደእሷው አይነት ነው ያአውጠች
አቦ እኚህ እናት እናቴ በሆኑ
መስዬ አንቺንም ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ ውድ
እህቴ እመብርሃን ትርዳሽ
እካውታቸውን እስቀምጡልን
አለ
Egzabehir erejem edemina tena yesetot yene enat ayezot eswam fetare yemeratal 😢😢😢
We’re do we age a bank account number pls?
አይ እናት በሶስት ፊደል እናት አሉት
አንችንም እግዚአብሄር ይስጥሽ
Amaman fetarey sanasdestahew sayarfu sekewe endnayahew tesatafey yaderegen fetarey
የኔ እናት ኡፍፍፍፍፍፍ
እይ አላወቀችውም የለምበአሁኑ ስአት በመቶሺብር ኦፕራሲዮንየለም
እኔን እናቴ የአቅማችን እንረዳቸው
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
😢 የኔ እናት ፈጣሪ ያማሪት
የኔ እናት አፈር ልብላ ተሸክመው መነሳት አቃታቸው አይይይ 😢😢😢
yene enat😢😢enat be min kal tigalatsalech?
Ere yewegen yale echin enati inridati yene enati lene yilekesi enate
መስየ ምድነው አሁን የምትረዳው
የኔ እናት😢😢😢 ያቅማችንን እንርዳለን
የኔ እናት አላህ ይዘንላቹ😢
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ