Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
መዳምዬ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ቋንቋ አስለምደውን በክብር እየስራን ነው👏ውይይይይይ አቤት የእኛወቹስ ከእናተ ጋር ከመስራት የቀን ስራ ስርቶ መብላት 10 እጅ ይሻላል።
ስትገቢ ሰላም በያት
ይክክል
እውነት ብላሻል
አሜን አሜን አሜን
Ere enemmmmm
የኢትዮጵያ ቤት ሰራተኞች እግዚአብሔር በብርታት ያፅናችሁ አረብ ሀገር በስንት ጣእሙ ሆሆሆሆ በንፁህ ቤት በማሽን ቤት ፀድቶ በዘመናዊ ምግብ በስሎ ንፁህ መኝታ ላይ ተኝቶ ከስንት አብዛኛዎቻችን ባይመቸንም እንደዕድል ይወሰናል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ራብ ድፍት ያርገኝ እንጂ የሀበሻ ቤት ሰራተኛማ አልሆንም 🤛
እውነትሽነው
እውነት ነው
አረቦች መመስገን አለባቸው ወላሂ ቋንቋ አስተምረው ሙያ አስተምረው ግልምጫችንን ችለው በዛላይ 20 ena 30 ሸ ብር በወር እየከፈሉን እንኳን እንደዚህ አይሆኑብንም alhamdulillah
Betkkkl yenr besnesrat enkua tsdatachn tenken anmetam
13000 ,15000 ,20እና 30
ደሞዝሽ 20-30ሺህ ብር ነው እንዴት😂😂
@@mestumestu904 አወ ምነው ያስቃል
@@eumgssan1260 ሀይ
ከኛገር መዳሞች የአረብ ሀገር መዳሞች ሺአመት ይኑሩ
Amen
😊😊
😊
😊😊😊😊
ከእኛ አገር አሰሪወች ማዳሞች በጣም በጣም ጥሩ ናቸው ። መዳም ተግደለኝ
ልክ ነሺ 100% ይሻላሉ
ትክክል ወላሂ ይሄስ ለድራማው ነው ግን የውነትም ግን የኢትዮ አሰሪዎች መጥፎ ናቸው
@@zekiyatemam7901 በጣም መጥፎ ናቸው ማዳሞች 100%100ይሻላሉ ለምን አለቀ እንዴት አለቀ ምን ያህል በላሽ የማይሉ አረ ማዳሜን በጣም አመሠግናለው ፈጣሪ ይባርካት
@@genitora2492 እረ ተነግሮ አያልቅም የኛዎች በጣም መጥፎ ናቸው
እኔ ራሱልልነበር በእጥፍ ይሻላሉ የሰራ ያውቀዋል
ከሀበሻ አሰሪ ፈጣሪ ይሰውረን 😥
Ere tewu inde yihe iko le andand aseriwoch mastemariya inji hulum kifu honew ayidelem Man inde ras hager!?
@@fanayetadesse7913 ቪዲዮ ተመልክተህ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
አሜን፫
አረ በእውነት ያለው ትምህርት ዕድሜና ጤና ይስጥህ
አሚንንንን
አቤት የአበሻ ክፋት አረቦች አስር እጥፍ ጥሩወች ናቸዉ ከሀበሻ
Betkikil 🥰
እጅግ በጣም በዛ ላይ ያመሰግኑሻልም ጭምር
በትክክል
gasho
ማዳምዬ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ በሰላም በፍቅር ነው የምታኖሪኝ ወላሂ በምን ጣእሙ አረብ ሀገር እፉፉፉፉፉፉ የኢትዩጲያ አሰሪ ክፉ ክፉፉፉፉፉፉፉፉ😢😢😢
ቃንቋ ሳንችል ያስተመሩን ያስተማሩን አረቦች እናመስግን
በጣም
እግዚ አብሄር ይስጣቸው የስኡዲ አረቦች
Betam arboch gobezz nachw asetmrate konkoa
ዉይይይይይይይይ ባሉካ ተመቸኝኝኝኝኝኝ ዊይይይይይይይ እድሜ ና ጤና ይስጥኸ ።
የባሰም አለ ሀገርህን አትልቀቅ አለ ያገሬ ሰው
ፈጣሪ ከኢትዮጵያ መዳም ሠዉረን
Amennn(፫)
አሚን
ክክክክክ
ክክኮ አሜን፫ ሰፈልግ እደፈለግን እየተናገርን አምላኬሆይ
እኔም.አመት.ቀጥቅጠዉኝ.አሁን.አልሃምድሊላ.ዬዛጡር.ወላሂ.ተኝቸነዉ.ዬምዉልአድት.ባልቴትናት❤❤❤❤❤❤❤❤
ላቅ ያለ ምስጋና ለመዳም ከኛ ሀበሻ ይልቅ እጥፍ መዳም ትሻላለይ አልሀምዱ ሊላህ 💖💖
መዳምየ ይቅር በይኝ እወድሽ አለሁ😂😃😃😃😂😃😃😃😃😃
ሳህ ወላ😘
😂😂😂😂
እኔም መዳምወድሻለሁ
ከከከከከከከከከከከ ወይ ጉድ
ክክክ
አረቦች እድሜ እና ጤና ይስጣቹሁ ወላሂ ማነው እንድ እህን ሳይ አረቦች የወደድ
ሀይ
@@tadleyasw8729 ወየ
አረቦችን አናማርርም የእውነት ችለውናል😢😢😢
የጓደኛ መጥፎ ከእንደዚህ አይነት ሠዉ ይጠብቀን
😭😭😭😭
እነሱ ከነኝህ ሲወዳደሩ ኢምንት ናቸው አረቦቹ ደህና ናቸው💕💕ተመስገን ነው
አወ በውነት😢😢😢😢
መዳምዬ አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ቋንቋ አስተምርሽኝ እስልምናዬን አጥብቄ እድይዝ መክርሽኝ ለውቀት እዲያግዘኝ ቁርአን ገዝተሽልኝ ሻቦ ቅባት ሳሙና ልብስ ሳላስብ በራስሽ ብር እየገዛሽ የምትስጨኝ ምንም ሳይጎልብኝ በፍቅር ከአላህ በታች የስው ሀገር ያለሽኝ የስደት እናቴ ነሽ ትንሽ ራስምታትም ካምመኝ ምግብ ቢና መዳኒት ወጠሽ ተኚ ስራውን ትይው ብላ የምትጨንቅልኝ አረ ስንቱን ላውራው ወላሂ ብቻ አላህ በዱንያም ባኽራም ያስደስትሽ 🤲🤲🤲🤲😘😘😘😘😘
ትክክለኛ
አስተማሪ ድራማነው ከአረቧመዳሜ ይበልጢ ያሰቃየችኚ የኢትዮጵያ ዊቷነች ወላሂ ስልክ ሳይቀር ቀመታኚ ስተኛብቻነበር የሚሰጠኚ በዛላይ ስድቧ አልሀምዱሊላህ ብዙ አለፈ ውድህቶቸ በስደትአለምያለችሁ በርቱ አላህከናንተጋር ይሁን።ሀገራችንንሰላም ፍቅር አድነት የተሞላበት ያርግልንበሰላም ከቤተሰቦቻችን ያገናኘን💚💛❤👌👌👌👌👍👍👍👍
አሚንንን💖✅
@@mdkawkaw814 ቻዉ
እይይይይ ማዳሜ ትግደለኝየኢትዮ አሰሪዎች እኝኝኝኝኝኝ
አውነትሽን ነዎ
@@rahelasmerinabelalifestyle5566 ቪዲዮ ተመልክተህ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
በጣም ልብ የሚነካ ድራማ ነዉ ቀጥሉበት ለብዙ ትምህርት ይሆናል
ውይ ወድሜ አመሰግናለው
የኛንስ ማን አየ ቋንቋ አለመግባባት እንጂ ችለነው እንጂ ማንም ተመችቶት የሚኖር የለም የሰው ቤት ከባድ ነው
ቢሆንም አረብ ይሻላል
@@የአሳምነውልጅከወሎ ቪዲዮ ተመልክተህ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@@የአሳምነውልጅከወሎ እውነት ነው ውዴ የኢትዮጵያ አሰሪን ያየ ያውቀዋል ደም እንባ ነበር በአገሬ ያለቀስኩት እውነት ክፍ አሰሪ ገጥማኝ በስመአብ በቃ መተንፈሻ አሳጣችኝ ወር አልሞላውም ትቼ ወጣው !ስራው ልጇን ለመያዝ ነው የገባውት ግን ቤቷ ውስጥ የሚሰራው ስራ ሌላ ብቻ ከባድ ነው ደሞዙ 2ሺ ብር ስራው ሌላ እሷ በቀን 10ሺ ታገኛለች
ትክክል በጣም
ቢሆንም አንዳንድ ሰዎች በስተቀር አብዛሀኞዎቹ ከሀበሻ አስሪ ይሻላሉ
አቤት አረቦች ይማሩን ገልማጮቹ እኛነን ካሁን ቡሀላ አላማርርም የባስ አለ 😱😱😱
ዉድ በጣም💕😂
😱😱😌😌
ተመስገን በሉ የመዳም ቅመሞች
እውነተኛ ተርክ ነው ምክንያቱም እኔም ስለ አሳላፍኩ
እኔም አሳልፊዋለሁ አየ መከራ
ግን እኮ አሉ እደዚህ አይነት አሰሪዎች አሉ በቴሌብዥን መታየት ያለበት ስራ ነዉ ሁሉን ጥለነዉ ለምንሄደዉ ለሰዉ ክፋ ሆሆን ምናርጋል ቅን ሁኑ ባካችሁ
በጣም በጣም አስተማሪ ድራማነው እሚስማ ከተገኝ በአሁን ስዓት የቤት ስራተኞችነቸው እየተጉዱ ይሉትከሀገርም ከሀገር ውጭምከሳምንት ሳምት ከወር ወር ከአመት አመት ይል እርፋት ታመን እንኳ ላንድቀን ምኝታ ይልምየአረብ መዳብ ትሻለች የምትሉት ኮሚንቶችየሚሻለው ብሩ ነው እውነት ከተባልማሽናችው ስራ ሲበዛ ይበላሻል ብለው ይናገራሉ እኛ ግን ስራ ሲበዛብን ይደክማችዋል ብለው ይላሉ አይሉም ቱሎ ቶሎ ስርተን ቆጭብልን ካይ እንዲት እንደሚሆኑ እናቃልንስለ ስራተኛ ብዙ መስራት አልበት
የኛ ሃገር ሰራተኛኮ ሰራተኛን ከነሱ እኩል የማያዩ ደፈሮች መዳምየ l love you
በጣም አስተማሩ ጥሩ ትምህርት ነዉ የኛ ሠዉ እኮ ቃርያ ናቸዉ ነን ሠዉ ስንባል አርቦች እኮ ከብት ናቸዉ አደለም እንደዚህ አንዳንዶቹ በጥርስ እኝ ታሉ ያን ነዉ የሚወዱት የኛ ሠዉ ግን ጥሩ ነገር ታረግ ጥሩ ነገር ሲረግ ተተገኘህ እኔ ሠዉ በጥቅሉ መጥፎ ነዉ
ጥሩ አስተማሪ የሆነ ድራማ ነው ቀጥሉበት 👏👏
💋💋💋💋💋💘💘💘💘💘💝💝💝💝💝💟✊🔫🔫🔫
ማዳም 😘😘 የኔልዩ 💝💝 እስከዛሬ ባማረርኩሽ ይቅር በይኝ 😢😢😢 እወድሻለሁ 💋💋💋💞💞💞💎💎💎💐💐💐💗💗💗
ወዉ ስንት እግዚያብሔር የባረከው ሰዉ አለ ተባረክ
ምን ያሰየኝል ገድ የኔ መዳም ትሽላልች ባግርችን ላይም የአላህ ግን ወድ ልጅ አላህ
ባልየው ግን ፈጣሪ የባረከው እንደዚ አይነት ባሎችን ፈጣሪ ያብዛቸው እሷማ ስደት ሄዳ ተረግጣ ሰትኖር ኖራ ከዛ ሰራተኛ ላይ እሷ የደረሰባት ላይ ታረጋለች ግፈኛ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥
ቁም ነገር ያዘለ አዝናኝ ድራማ! Absolutely right!
ውይ ሃበሻ ሃብታም ብንሆን እኮ ፈጣሪን አንፈራም እንዴት ነው እሚያረጋቸው ማዳሜ ማሪኝ
ስለ ህይወት መጨረሻ ላይ የሰጣችሁት ገለፃ ምንም ካቀረባችዉልን ታሪክ ጋር አይመሳሰልም ልበል
እንዳንተ ያሉትን ቅን ሰዎች ያብዛልን
ኧረ መዳምየ ሽጊዜ ይቅር በይኝ💕💕💕
ዋው ጥሩ ትምረት ነው እኔ ፓሥፖረት እሥከማዋጣ ከምመላለሥ ብየ አድሥ አባ ለወረ ገብቸ ሥራ አቃጥላ ልደፋኝ ወላሂ ለአዚም ዘይቱ ምግዜ አለቀ እንጀራው ምግዜ አለቀ ነበረ ሥራዋ አንድ ቀን ድሥቱ ተከፍቶ ብታገኝው በጥፌ መታ አሥወጣቺኝ ከቤቷ ደግነቱ ወንድሜ በመኖሩ አረቦቺ ምሥጋና ይገባቸዋል 5አመቴ ከሥራ ብዛት በሥተቀረ አልሀምዱሊላህ አለ ኩኩሉ ሀል እናም ምንም ደግ ቢሆኑ የኢትዮጵያ መዳሞቺ ከባድ ናቸው
እንደዉ እኛ ምስጋና አናዉቅም እንጅ የአረብ ሐገር ማዳሞች አስር እጅ ይሻላሉ ከኢትዮጲያ ማዳሞች
መዳሞች እኮ የኤዉነት ይበልጦቸዋል ሁሉን ነገር አስተምስዉ ከቋንቋ ጀምርዉ እናመሰግናለን
በጣም ገራሚ ታሪክ ነው የብዙወቻችን ታሪክ ነው😢😢
❤ש❤❤ץ❤❤❤❤❤❤😂😂😂
ምግብ ሳይቀሪ ቁልፉ ነው ውሀ ብቻ ነሚገኝ😢😢
ኧረ አረቦች ይግደሉኚ ሀበሾች መርዝ ናቸው የአዲሥ አበባ ሥሠራ የደረሠብኚን መቼም አረሳውም😢💔
እውነት ከሀበሻ አስሪ አርቦች እኮ በጣም ጥሩ ናቸው ሀበሻ እኮ እባብ ነን
አይ የኢትዮጵያ መዳሞች ጌታሆይ የሰው ቤት አታሳየኝ የመዳም በቅቶኝ እራሴን እራሳችንን ችለን ለመኖር ያብቃን 🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲
Ayiii Yaa Rabii Uuuuffee wani dhugaa irati hundayee jabadhaa ILOVE you
Wwwwwwwwwwww ♥️❤️👍🏽💪♥️👍🏽💪 batame temaratee alwee
አዬ የኛ የኢትዮጵያ መዳሞች ስታስጠሉ ይድፋችሁ
እቺ ሴትዮ ሁሉም ቦታ ክፉ ናት
የኔ ወንድም ምንአለ እንዳንተ ያለውን ቢበዛልን
ሡበሀን አላህ
ወይኔ ባሉካ በጣም ተመቸኝ ሚሥኪን ያተን አይነት ያብዛልን😍😍😍😍
በጣም ገራሚ ነው ጡሩ ትምህርት ሰጪ ድራማ ነው ምን አለ ሰው ሀገር መሰደባችን አንገት መድፋታችን ሳያሰን ደሞ በገዛ ሀገር መዳሞቻችን መሳቀቅ ደሞ በጣም ያማል በተረፈው በርቱ አሪፍ ነው
ያረብ አገር መዳሞች ሽ ግዜ ይሻላሉ
ኢግዝሕቤሔር።እዳሜናጤናዪሢጥክ።እዳቴኣዪናቶችያብዘልን
@@argwaabi6189 ቪዲዮ ተመልክተህ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
አበሻ ቅናታም
መጀመሪያ ከራስሽጋ ተስማሚ
ውነቱኮነው😂😂😂😂
@@አለም-ጐ8ቀ ቪዲዮ ተመልክተህ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
ሂሩት እንደው በሄድኩበት አቃጥለሽ ልትደፊኝ ነው ምን አይነት ክፍ ነሽ እንደው ፊልም ላይ ብቻ ነው በገሀዱ አለምም ክፍ ነሽ😂😂😂
ተመችቶኛል ይቀጥል
ትክክል ከአረብ ሀገር ማዳሞች የሀገራችን ማዳሞች እጅግ የከፉ ናቸው በገዛ ወገናቸው ላይ እባካችሁ ፈሪሀ እግዚአብሔር ይኑረን የዘራውን መልሰን ማጨድ አለና ።
ወይ አስለቀሰችኝ መዳምች እናመስግን
እደው አደራችሁን በእውነቱ እደዚህ እዳኮኑ ፈጣሪያችሁን ፍሩ አላህየ የኢቶቢያ ሀብታም ሰራተኛ እዳታደርገኚ
ወላሂ የአረብ ረገር መዳሞች ይግደሉኝ ከአበሻ
ኧረ አዎ
አዎ ውዴ
@@tsegeradagebru898 💔👌
@@uaerose2498 ቪዲዮ ተመልክተህ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
ከደዝች አይነት አሰሪ ፈጣሪ ይሰዉራችሁ።
ወይኔ መዳሜዋየ ስወድሽ ።።።love♥እርሜሽ ይርዘም ♥
እኔስ ማዳሜ አስር ጊዜ ትግደለኝ ብሰደብም በማላዉቀዉ ቋንቋ በጥሩ ደመወዝ የኢትዮጵያ ማዳሞች ግን የአረመኔነት ጥጉን ያለፉ ናቸዉ እግዚአብሄር ልቦና ይስጣቸዉ
እኔ የ11 አመት ልጅ ሆኜ ሰው ቤት ስስራ በምግብ ትቀጣኝ ነበር ደግሞ 11 ነበር እምትቀሰቅሰኝ ሲኦል ይሻላል ብየ አረብ ስመጣ እናት ናቸው አረቦች
እድመና ጤና ለአረብ ሀገር መዳሞች
ጥሩ ትምህርት ነው ሀርፍ ድራማ ነው
@@sarasid5599 ቪዲዮ ተመልክተህ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
ameen
ውይ ውይ ውይ ሀበሾች እኮ እረ አረቦች ይግደሎኝ
እዉነት ነው
ወይ ሒሩት በሄድሽበት✅✅✅✅ክፉነት ያምርብሻል😢😢😢
የኔወድም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
ትክክል ጡሩ ሰው ነው ባሏ ክፉ የሆኑ መዳሞችን አላህ የስራቸውን ይስጥምቸው
በኢትዮጵያ አሰሪወች የሽሮ ና የጤፍ ዱቄት አፈርፍሬ በልቻለው 😭😭😭😭😭😭😭ልብስ ዝናብ ላይ ታሳጥበኝ ነበር ያውም በወር 15 ብር 1996ዓ ምያው የሰው ቤት ልክፍት ነው መሰለኝ እስካሁን ሰው ቤት ነኝ
Ayzosh hulum yalfal wanaw tena new ❤️
😥😥😥😥💔አይዞሽ በርቺና የራስሽን ሒይወት አስተካክይ እህቴ
@@etsegenetsisay9168 አሜንንን እህቴ ☝️😭🥰👈
@@bosenagashu1673 ayzoshi ihetee yalfal egzhberi ale
በእውነት አበሻ ቤት ከመስራት እድሜየን በሙሉ አረቤት ብሰራስ እረ እኛ አበሾችኮ መርዝ ነን ድህነት ሲያንሰን ነው
እኔም አልወትም
እኔ ዘመዴቤት አበሻ ከምኖር መቶ % አረቦች ጋር አሁን የእኔ ሠዎችኮ ወላሂ ፍቅር ናቸዉ እንካን ሊሠዲቡኝ አቆለምጠዉነዉ የሚጠሩኝ
አይ አዲስ አበባ አሰሮች ከባድ ናቸው ማርያምን እኔ ስለ እነሱ በደንብ አውቃለሁ የአረብ አገር አሰሮች ይሻላሉ የእውነት
ሁሉንም የቀመሠው ነው የሚያውቀው የሠው ሀገር ሆነ ከሀገር ቤት በጣም ከባድ ነው😭😭😭😭😭
CF
Sintu degi sewu Alee geta yebarikehi ❤❤👍👍👍
እኛ ድራማችሁ በጣም አስተማሪ ስለሆነ በቴሌቭዥን ቢታይ ይበልጥ ይጠቅማል
በፋና ቲቪ ይታያል እኮ
@@masaret2849 ቪዲዮ ተመልክተህ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
በትክክል ተተውኖአል😍😍😍😍😍
Thank you
በቲቪ ቢተላለፍ አሪፍ ነበር ለነደዚህች አይነት አሰሪዎች ገብቶዋቸው ትምህርት ከወሰዱ
ፋና ቲቪ ላይ ይቀርብ ነበር አሁን አላውቅም እንጂ
@@leetube9513 አሁንም ይቀርባል
Endee tv lay eko ahunem yeqerbal
@@leetube9513 ፐ
Wawwwwwwwww🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤
Uuuu betam new ymsazenew enanem ande kareb Hagera ytamlesachi satewu endaze aderegan nabara
አረ ኡኡ የኢትዮጵያ መዳሞች ከዚህም በላይ ናቸዉ እኮ በስማም
በደንብ ነው የተወናችሁት የምራል በተለይ ሠራተኛ ሆና የሠራችው ዋው ነው👍
እኔኮ የሚገርመኝ እና የሚያናደኝ ነገር አረቦች ቢኮሩ ቢበሻቀጡ ሀብት አላቸው የሀበሻወቹኮ በባዶው ነው የሚገሻለጡት ቱ
ሰራተኛዋ ተመችታኛለች የኔ ማር ክክክክ የወገብ ቅማል እር መዳምየ ትግደለኝ ሆሆሆ ወይ አገራችን
ሱብሀን አላሀህ አስር እጥፍ አረቦች ይሻላሉ 😞😞😭
አረቦቹ ቋንቋ አስለምደው እጃችነን ጎተው እዚህ ለደረሱን የስኡዲ መዳም እግዚ አብሄር ይስጣቸው ማርያምን ክበርልን ሃበሻ ድሃ መሆናችን ድገ አረገን የሰው ስለማናዝን ደግ ሁነናን
*የሀበሻ መዳም በጣም ከባድ ነው ከውጪ መዳሞች 4ነጥብ።*
😭😭😭😭😭😭😭
ይችን..እኔ..ብሆን..አይኖን..አጠፋለሁ..ትግሰት..ይሰጠን..የኢ.ፂ.ያ..አሰረወች..ምረጥ..ትምህረት.
ዋው በጣም አርፍ ነው ቀጥሉበት👌👌👌
እኔ ፍርዴ አረቦቹ ም ሆነ የኢትዪጲያ አሰሪዎቹ ሁለቱም አውሬ ናቸው
ኧረ ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉም አሰሪ እንደዚህ አይነት አይደለም በጣም ብዙ ጥሩዎች አሉ::
ብዙወቹ እድህ ናቸው
መዳሜ ሀቢበቲ አንችዉ ትሻይኝ ሆ የኢቶጲያ መዳሞቾኮ አንድ እቁላል በትበይ ካምል አንድ አመት ይወራልሻል መዳምየ የኔ አስል ወላሂ በጣም ጥሩ መዳም አለችኝ አልሀምዱሊላህ
አሰተማሪ ነው ያረካል በጣም በርቱ ጌታ ይርዳቹ።
እህ.አሠሪዉ ግን. የማይጠገብ. ሥብእና. የተሞላበትነዉ. መልካምብቻ አይገልፀዉም. እረዘም. ይበልልን
አቤቱ ከእንደዚህ አይነት መዳም ጠብቀን🙏🙏🙏😭😭😭 ሰውየው ግን እንዳንተ አይነቶቹን ያብዛልንⒶⒶⒶ
እዉነት ነዉ በየ ቤቱ ስንት አለ መንቃራ ችላበታለች በርቱ ምርጥ ነዉ
Inamesegnalen
እረ ማዳም ቅበሪኝ ሁለተኛ ክፉሽን ባወራ ሆሆ
@Chris Abram ቪዲዮ ተመልክተህ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
አቤት አቤት አቤት አቤት ድህነት መከራው ኡፍ
Thanks my brother ❤
በጣም ያስተምራል
አልሀምዱሊላሕ የኔ ማዳም እናት አያሕላትም
የኛ ሀገር ጥጋብ አችሉም
አረቦችኮ ምርጥ አሰሪ ናቸው አሀበሻ እጂ ላይ አይጣለኝ ቱ
መዳምዬ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ቋንቋ አስለምደውን በክብር እየስራን ነው👏ውይይይይይ አቤት የእኛወቹስ ከእናተ ጋር ከመስራት የቀን ስራ ስርቶ መብላት 10 እጅ ይሻላል።
ስትገቢ ሰላም በያት
ይክክል
እውነት ብላሻል
አሜን አሜን አሜን
Ere enemmmmm
የኢትዮጵያ ቤት ሰራተኞች እግዚአብሔር በብርታት ያፅናችሁ አረብ ሀገር በስንት ጣእሙ ሆሆሆሆ በንፁህ ቤት በማሽን ቤት ፀድቶ በዘመናዊ ምግብ በስሎ ንፁህ መኝታ ላይ ተኝቶ ከስንት አብዛኛዎቻችን ባይመቸንም እንደዕድል ይወሰናል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ራብ ድፍት ያርገኝ እንጂ የሀበሻ ቤት ሰራተኛማ አልሆንም 🤛
እውነትሽነው
እውነት ነው
አረቦች መመስገን አለባቸው ወላሂ ቋንቋ አስተምረው ሙያ አስተምረው ግልምጫችንን ችለው በዛላይ 20 ena 30 ሸ ብር በወር እየከፈሉን እንኳን እንደዚህ አይሆኑብንም alhamdulillah
Betkkkl yenr besnesrat enkua tsdatachn tenken anmetam
13000 ,15000 ,20እና 30
ደሞዝሽ 20-30ሺህ ብር ነው እንዴት😂😂
@@mestumestu904 አወ ምነው ያስቃል
@@eumgssan1260 ሀይ
ከኛገር መዳሞች የአረብ ሀገር መዳሞች ሺአመት ይኑሩ
Amen
😊😊
😊
😊😊😊😊
ከእኛ አገር አሰሪወች ማዳሞች በጣም በጣም ጥሩ ናቸው ። መዳም ተግደለኝ
ልክ ነሺ 100% ይሻላሉ
ትክክል ወላሂ ይሄስ ለድራማው ነው ግን የውነትም ግን የኢትዮ አሰሪዎች መጥፎ ናቸው
@@zekiyatemam7901 በጣም መጥፎ ናቸው ማዳሞች 100%100ይሻላሉ ለምን አለቀ እንዴት አለቀ ምን ያህል በላሽ የማይሉ አረ ማዳሜን በጣም አመሠግናለው ፈጣሪ ይባርካት
@@genitora2492 እረ ተነግሮ አያልቅም የኛዎች በጣም መጥፎ ናቸው
እኔ ራሱልልነበር በእጥፍ ይሻላሉ የሰራ ያውቀዋል
ከሀበሻ አሰሪ ፈጣሪ ይሰውረን 😥
Ere tewu inde yihe iko le andand aseriwoch mastemariya inji hulum kifu honew ayidelem
Man inde ras hager!?
@@fanayetadesse7913 ቪዲዮ ተመልክተህ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
አሜን፫
አረ በእውነት ያለው ትምህርት ዕድሜና ጤና ይስጥህ
አሚንንንን
አቤት የአበሻ ክፋት አረቦች አስር እጥፍ ጥሩወች ናቸዉ ከሀበሻ
Betkikil 🥰
እጅግ በጣም በዛ ላይ ያመሰግኑሻልም ጭምር
በትክክል
gasho
በትክክል
ማዳምዬ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ በሰላም በፍቅር ነው የምታኖሪኝ ወላሂ በምን ጣእሙ አረብ ሀገር እፉፉፉፉፉፉ የኢትዩጲያ አሰሪ ክፉ ክፉፉፉፉፉፉፉፉ😢😢😢
ቃንቋ ሳንችል ያስተመሩን ያስተማሩን አረቦች እናመስግን
በጣም
እግዚ አብሄር ይስጣቸው የስኡዲ አረቦች
በጣም
Betam arboch gobezz nachw asetmrate konkoa
በጣም
ዉይይይይይይይይ ባሉካ ተመቸኝኝኝኝኝኝ ዊይይይይይይይ እድሜ ና ጤና ይስጥኸ ።
የባሰም አለ ሀገርህን አትልቀቅ አለ ያገሬ ሰው
ፈጣሪ ከኢትዮጵያ መዳም ሠዉረን
Amennn(፫)
አሚን
ክክክክክ
ክክኮ አሜን፫ ሰፈልግ እደፈለግን እየተናገርን አምላኬሆይ
እኔም.አመት.ቀጥቅጠዉኝ.አሁን.አልሃምድሊላ.ዬዛጡር.ወላሂ.ተኝቸነዉ.ዬምዉል
አድት.ባልቴትናት❤❤❤❤❤❤❤❤
ላቅ ያለ ምስጋና ለመዳም ከኛ ሀበሻ ይልቅ እጥፍ መዳም ትሻላለይ አልሀምዱ ሊላህ 💖💖
መዳምየ ይቅር በይኝ እወድሽ አለሁ😂😃😃😃😂😃😃😃😃😃
ሳህ ወላ😘
😂😂😂😂
እኔም መዳምወድሻለሁ
ከከከከከከከከከከከ ወይ ጉድ
ክክክ
አረቦች እድሜ እና ጤና ይስጣቹሁ ወላሂ ማነው እንድ እህን ሳይ አረቦች የወደድ
ሀይ
@@tadleyasw8729 ወየ
አረቦችን አናማርርም የእውነት ችለውናል😢😢😢
የጓደኛ መጥፎ ከእንደዚህ አይነት ሠዉ ይጠብቀን
በጣም
😭😭😭😭
እነሱ ከነኝህ ሲወዳደሩ ኢምንት ናቸው አረቦቹ ደህና ናቸው💕💕ተመስገን ነው
አወ በውነት😢😢😢😢
መዳምዬ አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ቋንቋ አስተምርሽኝ እስልምናዬን አጥብቄ እድይዝ መክርሽኝ ለውቀት እዲያግዘኝ ቁርአን ገዝተሽልኝ ሻቦ ቅባት ሳሙና ልብስ ሳላስብ በራስሽ ብር እየገዛሽ የምትስጨኝ ምንም ሳይጎልብኝ በፍቅር ከአላህ በታች የስው ሀገር ያለሽኝ የስደት እናቴ ነሽ ትንሽ ራስምታትም ካምመኝ ምግብ ቢና መዳኒት ወጠሽ ተኚ ስራውን ትይው ብላ የምትጨንቅልኝ አረ ስንቱን ላውራው ወላሂ ብቻ አላህ በዱንያም ባኽራም ያስደስትሽ 🤲🤲🤲🤲😘😘😘😘😘
ትክክለኛ
አስተማሪ ድራማነው ከአረቧመዳሜ ይበልጢ ያሰቃየችኚ የኢትዮጵያ ዊቷነች ወላሂ ስልክ ሳይቀር ቀመታኚ ስተኛብቻነበር የሚሰጠኚ በዛላይ ስድቧ አልሀምዱሊላህ ብዙ አለፈ ውድህቶቸ በስደትአለምያለችሁ በርቱ አላህከናንተጋር ይሁን።ሀገራችንንሰላም ፍቅር አድነት የተሞላበት ያርግልንበሰላም ከቤተሰቦቻችን ያገናኘን💚💛❤👌👌👌👌👍👍👍👍
አሚንንን💖✅
@@mdkawkaw814 ቻዉ
እይይይይ ማዳሜ ትግደለኝ
የኢትዮ አሰሪዎች እኝኝኝኝኝኝ
አውነትሽን ነዎ
@@rahelasmerinabelalifestyle5566 ቪዲዮ ተመልክተህ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
በጣም ልብ የሚነካ ድራማ ነዉ ቀጥሉበት ለብዙ ትምህርት ይሆናል
ውይ ወድሜ አመሰግናለው
የኛንስ ማን አየ ቋንቋ አለመግባባት እንጂ ችለነው እንጂ ማንም ተመችቶት የሚኖር የለም የሰው ቤት ከባድ ነው
ቢሆንም አረብ ይሻላል
@@የአሳምነውልጅከወሎ ቪዲዮ ተመልክተህ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@@የአሳምነውልጅከወሎ እውነት ነው ውዴ የኢትዮጵያ አሰሪን ያየ ያውቀዋል ደም እንባ ነበር በአገሬ ያለቀስኩት እውነት ክፍ አሰሪ ገጥማኝ በስመአብ በቃ መተንፈሻ አሳጣችኝ ወር አልሞላውም ትቼ ወጣው !ስራው ልጇን ለመያዝ ነው የገባውት ግን ቤቷ ውስጥ የሚሰራው ስራ ሌላ ብቻ ከባድ ነው ደሞዙ 2ሺ ብር ስራው ሌላ እሷ በቀን 10ሺ ታገኛለች
ትክክል በጣም
ቢሆንም አንዳንድ ሰዎች በስተቀር አብዛሀኞዎቹ ከሀበሻ አስሪ ይሻላሉ
አቤት አረቦች ይማሩን ገልማጮቹ እኛነን ካሁን ቡሀላ አላማርርም የባስ አለ 😱😱😱
ዉድ በጣም💕😂
😱😱😌😌
ተመስገን በሉ የመዳም ቅመሞች
እውነተኛ ተርክ ነው ምክንያቱም እኔም ስለ አሳላፍኩ
እኔም አሳልፊዋለሁ አየ መከራ
እኔም አሳልፊዋለሁ አየ መከራ
ግን እኮ አሉ እደዚህ አይነት አሰሪዎች አሉ በቴሌብዥን መታየት ያለበት ስራ ነዉ ሁሉን ጥለነዉ ለምንሄደዉ ለሰዉ ክፋ ሆሆን ምናርጋል ቅን ሁኑ ባካችሁ
በጣም በጣም አስተማሪ ድራማነው እሚስማ ከተገኝ በአሁን ስዓት የቤት ስራተኞችነቸው እየተጉዱ ይሉት
ከሀገርም ከሀገር ውጭም
ከሳምንት ሳምት ከወር ወር ከአመት አመት ይል እርፋት ታመን እንኳ ላንድቀን ምኝታ ይልም
የአረብ መዳብ ትሻለች የምትሉት ኮሚንቶች
የሚሻለው ብሩ ነው እውነት ከተባል
ማሽናችው ስራ ሲበዛ ይበላሻል ብለው ይናገራሉ እኛ ግን ስራ ሲበዛብን ይደክማችዋል ብለው ይላሉ አይሉም ቱሎ ቶሎ ስርተን ቆጭብልን ካይ እንዲት እንደሚሆኑ እናቃልን
ስለ ስራተኛ ብዙ መስራት አልበት
የኛ ሃገር ሰራተኛኮ ሰራተኛን ከነሱ እኩል የማያዩ ደፈሮች መዳምየ l love you
በጣም አስተማሩ ጥሩ ትምህርት ነዉ የኛ ሠዉ እኮ ቃርያ ናቸዉ ነን ሠዉ ስንባል አርቦች እኮ ከብት ናቸዉ አደለም እንደዚህ አንዳንዶቹ በጥርስ እኝ ታሉ ያን ነዉ የሚወዱት የኛ ሠዉ ግን ጥሩ ነገር ታረግ ጥሩ ነገር ሲረግ ተተገኘህ እኔ ሠዉ በጥቅሉ መጥፎ ነዉ
ጥሩ አስተማሪ የሆነ ድራማ ነው ቀጥሉበት 👏👏
💋💋💋💋💋💘💘💘💘💘💝💝💝💝💝💟✊🔫🔫🔫
ማዳም 😘😘 የኔልዩ 💝💝 እስከዛሬ ባማረርኩሽ ይቅር በይኝ 😢😢😢 እወድሻለሁ 💋💋💋💞💞💞💎💎💎💐💐💐💗💗💗
ወዉ ስንት እግዚያብሔር የባረከው ሰዉ አለ ተባረክ
ምን ያሰየኝል ገድ የኔ መዳም ትሽላልች ባግርችን ላይም የአላህ ግን ወድ ልጅ አላህ
ባልየው ግን ፈጣሪ የባረከው እንደዚ አይነት ባሎችን ፈጣሪ ያብዛቸው እሷማ ስደት ሄዳ ተረግጣ ሰትኖር ኖራ ከዛ ሰራተኛ ላይ እሷ የደረሰባት ላይ ታረጋለች ግፈኛ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥
ቁም ነገር ያዘለ አዝናኝ ድራማ! Absolutely right!
ውይ ሃበሻ ሃብታም ብንሆን እኮ ፈጣሪን አንፈራም እንዴት ነው እሚያረጋቸው ማዳሜ ማሪኝ
ስለ ህይወት መጨረሻ ላይ የሰጣችሁት ገለፃ ምንም ካቀረባችዉልን ታሪክ ጋር አይመሳሰልም ልበል
እንዳንተ ያሉትን ቅን ሰዎች ያብዛልን
ኧረ መዳምየ ሽጊዜ ይቅር በይኝ💕💕💕
ዋው ጥሩ ትምረት ነው እኔ ፓሥፖረት እሥከማዋጣ ከምመላለሥ ብየ አድሥ አባ ለወረ ገብቸ ሥራ አቃጥላ ልደፋኝ ወላሂ ለአዚም ዘይቱ ምግዜ አለቀ እንጀራው ምግዜ አለቀ ነበረ ሥራዋ አንድ ቀን ድሥቱ ተከፍቶ ብታገኝው በጥፌ መታ አሥወጣቺኝ ከቤቷ ደግነቱ ወንድሜ በመኖሩ አረቦቺ ምሥጋና ይገባቸዋል 5አመቴ ከሥራ ብዛት በሥተቀረ አልሀምዱሊላህ አለ ኩኩሉ ሀል እናም ምንም ደግ ቢሆኑ የኢትዮጵያ መዳሞቺ ከባድ ናቸው
እንደዉ እኛ ምስጋና አናዉቅም እንጅ የአረብ ሐገር ማዳሞች አስር እጅ ይሻላሉ ከኢትዮጲያ ማዳሞች
መዳሞች እኮ የኤዉነት ይበልጦቸዋል ሁሉን ነገር አስተምስዉ ከቋንቋ ጀምርዉ እናመሰግናለን
በጣም ገራሚ ታሪክ ነው የብዙወቻችን ታሪክ ነው😢😢
በጣም
❤
ש❤❤ץ❤❤❤❤❤❤😂😂😂
ምግብ ሳይቀሪ ቁልፉ ነው ውሀ ብቻ ነሚገኝ😢😢
ኧረ አረቦች ይግደሉኚ ሀበሾች መርዝ ናቸው የአዲሥ አበባ ሥሠራ የደረሠብኚን መቼም አረሳውም😢💔
እውነት ከሀበሻ አስሪ አርቦች እኮ በጣም ጥሩ ናቸው ሀበሻ እኮ እባብ ነን
አይ የኢትዮጵያ መዳሞች ጌታሆይ የሰው ቤት አታሳየኝ የመዳም በቅቶኝ እራሴን እራሳችንን ችለን ለመኖር ያብቃን 🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲
Ayiii Yaa Rabii Uuuuffee wani dhugaa irati hundayee jabadhaa ILOVE you
Wwwwwwwwwwww ♥️❤️👍🏽💪♥️👍🏽💪 batame temaratee alwee
አዬ የኛ የኢትዮጵያ መዳሞች ስታስጠሉ ይድፋችሁ
እቺ ሴትዮ ሁሉም ቦታ ክፉ ናት
የኔ ወንድም ምንአለ እንዳንተ ያለውን ቢበዛልን
ሡበሀን አላህ
ወይኔ ባሉካ በጣም ተመቸኝ ሚሥኪን ያተን አይነት ያብዛልን😍😍😍😍
በጣም ገራሚ ነው ጡሩ ትምህርት ሰጪ ድራማ ነው ምን አለ ሰው ሀገር መሰደባችን አንገት መድፋታችን ሳያሰን ደሞ በገዛ ሀገር መዳሞቻችን መሳቀቅ ደሞ በጣም ያማል በተረፈው በርቱ አሪፍ ነው
ያረብ አገር መዳሞች ሽ ግዜ ይሻላሉ
ኢግዝሕቤሔር።እዳሜናጤናዪሢጥክ።እዳቴኣዪናቶችያብዘልን
@@argwaabi6189 ቪዲዮ ተመልክተህ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
አበሻ ቅናታም
መጀመሪያ ከራስሽጋ ተስማሚ
ውነቱኮነው😂😂😂😂
@@አለም-ጐ8ቀ ቪዲዮ ተመልክተህ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
ሂሩት እንደው በሄድኩበት አቃጥለሽ ልትደፊኝ ነው ምን አይነት ክፍ ነሽ እንደው ፊልም ላይ ብቻ ነው በገሀዱ አለምም ክፍ ነሽ😂😂😂
ተመችቶኛል ይቀጥል
ትክክል ከአረብ ሀገር ማዳሞች የሀገራችን ማዳሞች እጅግ የከፉ ናቸው በገዛ ወገናቸው ላይ እባካችሁ ፈሪሀ እግዚአብሔር ይኑረን የዘራውን መልሰን ማጨድ አለና ።
ወይ አስለቀሰችኝ መዳምች እናመስግን
እደው አደራችሁን በእውነቱ እደዚህ እዳኮኑ ፈጣሪያችሁን ፍሩ አላህየ የኢቶቢያ ሀብታም ሰራተኛ እዳታደርገኚ
ወላሂ የአረብ ረገር መዳሞች ይግደሉኝ ከአበሻ
ኧረ አዎ
አዎ ውዴ
@@tsegeradagebru898 💔👌
@@uaerose2498 ቪዲዮ ተመልክተህ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
ከደዝች አይነት አሰሪ ፈጣሪ ይሰዉራችሁ።
አሜን፫
ወይኔ መዳሜዋየ ስወድሽ ።።።love♥እርሜሽ ይርዘም ♥
እኔስ ማዳሜ አስር ጊዜ ትግደለኝ ብሰደብም በማላዉቀዉ ቋንቋ በጥሩ ደመወዝ የኢትዮጵያ ማዳሞች ግን የአረመኔነት ጥጉን ያለፉ ናቸዉ እግዚአብሄር ልቦና ይስጣቸዉ
እኔ የ11 አመት ልጅ ሆኜ ሰው ቤት ስስራ በምግብ ትቀጣኝ ነበር ደግሞ 11 ነበር እምትቀሰቅሰኝ ሲኦል ይሻላል ብየ አረብ ስመጣ እናት ናቸው አረቦች
እድመና ጤና ለአረብ ሀገር መዳሞች
ጥሩ ትምህርት ነው ሀርፍ ድራማ ነው
@@sarasid5599 ቪዲዮ ተመልክተህ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
ameen
ውይ ውይ ውይ ሀበሾች እኮ እረ አረቦች ይግደሎኝ
በትክክል
እዉነት ነው
ወይ ሒሩት በሄድሽበት✅✅✅✅ክፉነት ያምርብሻል😢😢😢
የኔወድም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
ትክክል ጡሩ ሰው ነው ባሏ ክፉ የሆኑ መዳሞችን አላህ የስራቸውን ይስጥምቸው
በኢትዮጵያ አሰሪወች የሽሮ ና የጤፍ ዱቄት አፈርፍሬ በልቻለው 😭😭😭😭😭😭😭
ልብስ ዝናብ ላይ ታሳጥበኝ ነበር ያውም በወር 15 ብር 1996ዓ ም
ያው የሰው ቤት ልክፍት ነው መሰለኝ እስካሁን ሰው ቤት ነኝ
Ayzosh hulum yalfal wanaw tena new ❤️
😥😥😥😥💔አይዞሽ በርቺና የራስሽን ሒይወት አስተካክይ እህቴ
@@etsegenetsisay9168 አሜንንን እህቴ ☝️😭🥰👈
@@bosenagashu1673 ayzoshi ihetee yalfal egzhberi ale
በእውነት አበሻ ቤት ከመስራት እድሜየን በሙሉ አረቤት ብሰራስ እረ እኛ አበሾችኮ መርዝ ነን ድህነት ሲያንሰን ነው
እኔም አልወትም
እኔ ዘመዴቤት አበሻ ከምኖር መቶ % አረቦች ጋር አሁን የእኔ ሠዎችኮ ወላሂ ፍቅር ናቸዉ እንካን ሊሠዲቡኝ አቆለምጠዉነዉ የሚጠሩኝ
አይ አዲስ አበባ አሰሮች ከባድ ናቸው ማርያምን እኔ ስለ እነሱ በደንብ አውቃለሁ የአረብ አገር አሰሮች ይሻላሉ የእውነት
ሁሉንም የቀመሠው ነው የሚያውቀው የሠው ሀገር ሆነ ከሀገር ቤት በጣም ከባድ ነው😭😭😭😭😭
C
F