የመዝሙረ ዳዊት ሚስጥራዊ ጥበባት - ለጭንቀት በሽታ መድኃኒት - ክፍል 4

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • ለጭንቀት ፣ ለድብርት እና ለፍርሃት በሽታ መድኃኒት የሆኑ የመዝሙረ ዳዊት ጥበባቶች።

Комментарии • 50

  • @fikresilaseadane4357
    @fikresilaseadane4357 Год назад +27

    መዝሙር 11 ... አቤቱ አድነኝ
    መዝሙር 58 ... አምላኬ ሆይ ከጠላቶቼ አድነኝ
    መዝሙር 69 ... አቤቱ እኔን ለማዳን ተመልከት
    መዝሙር 139 ... አቤቱ ከክፉ ሰው አድነኝ

    • @zelekebekele4163
      @zelekebekele4163 Год назад

      ተባረክ

    • @Bethelmiracle
      @Bethelmiracle 4 месяца назад +2

      Thanks ❤

    • @limenhmogne2464
      @limenhmogne2464 4 месяца назад

      መዝሙር 11፣58፣69፣138

    • @FikirMek
      @FikirMek 3 месяца назад

      እባክ ወንድሜ ለሆድ ህመም የትኛውን ክፍል እንፀልይ

  • @ashebermamo7438
    @ashebermamo7438 2 года назад +10

    ከሰጠኸን መረጃ አንፃር ጊዜና ዘመኑን ያማከለ ነው ከተጠቀምንባቸው በተለይ በውጭ በምዕራቡ ዓለም ላለን ሰዎች መቼም ጭንቀት የለብኝም የሚል የለም ቢጠፋ ቢጠፋ የሀገራችንን እና የቤተሰብን ሁኔታ ስናስብ ግን ይህን ለመጠቀም ብንሞክር ለማለትና ወንድማችንን ለማመስገን እና ያበረታህ ለማለት ነው የምታመልከው ፈጣሪያችን ይበልጥ ይጨምርልህ ።

  • @KassuKassu-t1p
    @KassuKassu-t1p Год назад +3

    የቅዱሳን አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ።ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @FikaduShambel
    @FikaduShambel 15 дней назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ameltshun6619
    @ameltshun6619 2 года назад +7

    እግዜአብሄር ይስጥልኝ በዚህ በሚያስጨንቅ ዘመን ያስፈልጋል አትጥፋ ሰላም ሁን

  • @hailemichaelfikru3235
    @hailemichaelfikru3235 4 месяца назад +5

    ሙሉ የመዝሙረ ዳዊት ጥበባትን በጽሁፍ ቢዘጋጅ እጅግ በጣም ጥሩ ነው፡፡

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 Месяц назад

    ENAMESEGINALEN 🙏🙏🙏SELE TEBEBAWE TEMERETE

  • @kirubel1120
    @kirubel1120 2 года назад +11

    ከአንተ ከሰማሁ በኋላ እየተጠቀምኩበት ነው። የልብ አምላክ ቅዱስ ዳዊት አምላክ እግዚአብሔር ይስጥህ🙏
    👉 ለምንድነው አባቶች ለህዝበ ክርስቲያኑ በግልጽ የማይነግሩ⁉

    • @SuperGen-gu7sj
      @SuperGen-gu7sj 2 года назад +3

      ለምን እንዲታወጅ ትፈልጋለህ ወንድሜ? በጸሎት ትጋና ወደእነርሱ ትቀርባለህ እንጂ የማንም መናፍቅ አፍ መፍቻ መሆን የለበትም እምነት
      እና ወንድሜ ጽና እና ጸልይ ወደቤተክርስቲያንም ቅረብ ግልጽ ናቸው አባቶች ያስተምሩሃል። ያኔ ይገባሃል

    • @girmatadesse-eq3gc
      @girmatadesse-eq3gc Год назад

      የአዲስ ኪዳን ዘመን የይቅርታ ስለሆነ ነው

    • @hager_media
      @hager_media 11 месяцев назад

      ጠንቋይ ነው የሚሏቸው ስለዚህ ለምን ይሰደቡ

  • @mulugetabirhanu44
    @mulugetabirhanu44 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይስጥህ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ

  • @shoaafrassa6263
    @shoaafrassa6263 7 месяцев назад +1

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እኔንና ቤተሰቤን ማረን አድነንም❤❤❤🙏🏾❤️🙏🏾❤️🙏🏾❤️😇🌹🌺🙌🌺🙌🌺

  • @lalaab7013
    @lalaab7013 Месяц назад +2

    መፀሐፍ ቅድስ ላይ ያለውን መዝሙረ ዳዊት መፀለይ ይቻል ይሆን እባክ ንገረኝ ወይስ ለብቻ ያለውን ልግዛ እባክ አትለፈኝ

  • @AbirshiWedu
    @AbirshiWedu 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AnbachewErke
    @AnbachewErke 24 дня назад

    እውነት ነው

  • @EskedarEske-l2w
    @EskedarEske-l2w 2 месяца назад

    ❤❤❤❤😊😊🎉🎉🎉🎉thank you

  • @emebetmulumar1616
    @emebetmulumar1616 4 месяца назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማህ

  • @Kb-tube7407
    @Kb-tube7407 Год назад

    Egziabher yesetelen

  • @zebenaytekele8275
    @zebenaytekele8275 2 года назад +1

    Egzbhere yetlene

  • @TesfaneshAmsalu
    @TesfaneshAmsalu 4 месяца назад +1

    ዘመንህ ይባረክ

  • @babybubu655
    @babybubu655 3 месяца назад

    Tebarek

  • @mariasweet312
    @mariasweet312 2 года назад +1

    Egziabjere yesetelegn pls kuter 3 yet nw magegnete alechalekume

  • @alkebulantech5174
    @alkebulantech5174 2 года назад +1

    Rafatoel tnx

  • @Yomom2kYodad3000
    @Yomom2kYodad3000 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @kuratlema
    @kuratlema Год назад +2

    ከክፍል፡አንድ፡ጀምሮ፡የተዘለለው፡ይቅረብልን፡አደራ!!!

  • @ritarita5286
    @ritarita5286 13 дней назад

    Part 1 ena 2 aychewalw ... Part 3 gn atawt please link askemtulgn???

  • @NebyatAklilu
    @NebyatAklilu Год назад +1

    ጓበዝ ተማሪ ለመሆን ብሰራልን

  • @milaale1637
    @milaale1637 4 месяца назад

    I was hoping if u can guide me to get my own child. I read Hana's prayer, but is there any other part of the 'mezmur Dawit' that I should read too? It's been more than 10 years. I don't have 1 yet. Pls... I need help.
    Amsegenalehu

  • @tsigeredaabebe1997
    @tsigeredaabebe1997 2 года назад +1

    አራቱንም በአንድ ቀን ነው የምንደግመው ወይስ አንዱን ብቻ

  • @ኢTዮ.ሲTCOም
    @ኢTዮ.ሲTCOም 2 года назад +4

    ሰላም ወንድም በቅድሚያ ስለሰጠህን መረጃ እግዚአብሔር ይስጥልን ግን እኛ እጅ ያለው መዝሙረ ዳዊት ቁጥሮች እና አንተ የምትነግረን ቁጥር አይመሳሰሉም ለምን ?

    • @fikresilaseadane4357
      @fikresilaseadane4357 2 года назад +1

      መዝሙር 11 ... አቤቱ አድነኝ
      መዝሙር 58 ... አምላኬ ሆይ ከጠላቶቼ አድነኝ
      መዝሙር 69 ... አቤቱ እኔን ለማዳን ተመልከት
      መዝሙር 139 ... አቤቱ ከክፉ ሰው አድነኝ

  • @Ketemmeaza
    @Ketemmeaza 2 месяца назад

    ጥሩ ነው ትምርቱ የትኛዉ መዝሙር ዳዊት ነው ንፍርሃት ለ ጭንቀት ምፀልበት መፅሓፍ

    • @Ketemmeaza
      @Ketemmeaza 2 месяца назад

      ተሳስቸ የገዛሁት መፅሓፍ አንዳይ ሆን ነው

  • @TeshomeAchamyeleh-k4d
    @TeshomeAchamyeleh-k4d 4 месяца назад +1

    የብራና ዳዊት ገቢር ብላችሁ ጎግል አድርጉ የ150 ዳዊት ገቢሩ አለላችሁ።

  • @tsedalume4981
    @tsedalume4981 2 года назад +4

    መዝ 139 ነው አድህነኒ እግዚኦ የሚል 138 የሚለው ቢሰተካከል

    • @simonmelak
      @simonmelak Год назад +1

      በግእዝ እና አማርኛው ቁጥሩ ልዪነት አለው ለዛ ነው

  • @simonmelak
    @simonmelak Год назад

    ቁጥሩ ግን በግእዝ ነው ወይስ?

  • @betelhemdemissie2291
    @betelhemdemissie2291 4 месяца назад

    ከጠዋት ውጭ አይቻልም?

  • @AlemayehuDesalegn-s2e
    @AlemayehuDesalegn-s2e Год назад +1

    በጣም ወሬ አበዛህ ወደገደለዉ

    • @linagro5433
      @linagro5433 Месяц назад

      😂🙄tigst yenort ❤