ሲንግል ማም(በጣም አሳዛኝና አስተማሪ ድራማ) ክፍል 10

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • ባለቤታቸውን በሞት አጥተው ልጆቻቸውን ለብቻቸው የሚያሳድጉ እናቶችን የህይወት ውጣውረድ የሚያሳይ አስተማሪ ድራማ ነው

Комментарии • 128

  • @MerdiaHasan
    @MerdiaHasan 7 месяцев назад +80

    እንኳን ደና መጣችሁ ደሞ ተልተሎ ልቀቁልን የምትሉ በ👍👍 አሳዩን

    • @SumeyaMuhamed-x5b
      @SumeyaMuhamed-x5b 7 месяцев назад

      👍👍

    • @feyzaShifa
      @feyzaShifa 7 месяцев назад

      ብሮፋይልሽ አድናቂይ ነሽ ለም አድ ሀዲስ ብታስቀምቺ ስው ቢማረበት

    • @TeshaleLombaso
      @TeshaleLombaso 7 месяцев назад

      ❤❤

  • @Hikma-rj5ts
    @Hikma-rj5ts 7 месяцев назад +47

    ኢድ ሙባረክ ውድና የተከበራችሁ የኢስላም ልጆች

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 7 месяцев назад +2

      ተቀበል አላህ ወሚና ወሚን ኩም የኔ ዉድ❤❤❤👈

    • @Asa-bq9dc
      @Asa-bq9dc 7 месяцев назад +2

      ለንቺም ለኛም ኡንኳን በሰለም አደረሰን

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 7 месяцев назад +18

    ሂራን ና ሂባ የኔ ልዩወች በጣም በሳል ናችሁ አላህ ያሳድጋችሁ የኔ ውዶች ኢድ ሙባረክ ብያለሁ ቤተሰብ❤❤❤❤

    • @AbdiZeynu-h7o
      @AbdiZeynu-h7o 4 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KadijjaSaeed
    @KadijjaSaeed 7 месяцев назад +3

    Mewlde ykorale ❤❤❤ allahe ychimrlachuh astemariy nw.

  • @KalbaKalba12-x4e
    @KalbaKalba12-x4e 7 месяцев назад +4

    ኢዲ ሙባረክ ለሁላችሁም ሶፍየ ልጆቹ የምር ልጆችሽ ናቸው መሻአላህ

  • @Zippo915thZippo91th
    @Zippo915thZippo91th 7 месяцев назад +17

    በጣምየምወደውድራማ ቶሎቶሎ ልቀቁልን

  • @fatumatube1543
    @fatumatube1543 7 месяцев назад +1

    መሻአላህ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ድራማነው እዳይቆረጥብን ተሎተሎ ልቀቁልን በተረፈ በጣም ነው የምወዳቹሁ

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q 7 месяцев назад +1

    ማሻአላህ እኔ ሁልግዜእከታተላቹሀለሁ ለኮሜትብቻአድሰነኝ በርቱ አስተማሪ ድራማነው በዛላይ የልጂቱ እውቀት በዚህእድሜዋ ሂናውን እንደትለመደችው እድግበይ የኔቅመም❤❤❤❤

  • @mahmoodmohammad9027
    @mahmoodmohammad9027 7 месяцев назад +5

    በርቱ የኔ መሮች💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷❤❤❤❤❤❤

  • @LeylaAbdo-e3r
    @LeylaAbdo-e3r 7 месяцев назад +3

    ያአላህ የቲምነት ከባድ ነው ሂራ እና እናቷ የእናቴ እና የኔ የተወኑ ይመስላል በተለይ አመትባል ሲሆን የምናርገው ይጠፋል ነበር ልክ እንደ ሂባ እናት የምትሆነው ምስረ ስጋ ነው ብለን እራሳችን አሳምነን ኖርን የቲምን አትበድሎ አልኸምዱሊላ አልኸምዱሊላ ሁሉም አለፈ ምስጋና ጥራት ያለማቱ ጊታአላህ ይሁን ለእናቴም ድዋ አድርጉልኝ

  • @EmusaneSiej4jjd
    @EmusaneSiej4jjd 7 месяцев назад +3

    Edi Mubarak habibayee masha allha ❤❤

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 7 месяцев назад +1

    ማሻ አላህ ኢንሻ አላህ በርታ አልሀምዱሊላህ ያረብ❤❤🎉🎉

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 7 месяцев назад +6

    አሰላሙ አለይኩም ማሻአላህ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ድራማ ❤❤❤

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ 7 месяцев назад +7

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ኢድ ሙባረክ ሶፊየ እዲሁም የሶፊ ቤተሰቦች ❤❤

  • @NoorAhmad-kq5sg
    @NoorAhmad-kq5sg 7 месяцев назад +3

    አሰላሙአሌኩም ❤ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ እህቴ ሶፊ እኳን ለአረፋ በአል በሰላም አደረሳችሁ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችሽ❤❤❤❤

  • @HowaBh
    @HowaBh 7 месяцев назад +3

    መሸአላህ አላህ ያሣድጋችሁ ኢድሙባረክ

  • @balqkila-by2hz
    @balqkila-by2hz 7 месяцев назад +3

    ሰላም አሊኩም ኡዲ ሙባረክ አይ ማጣት አይኑ ይጥፋ😢😢😢

  • @zuriyaguraga3718
    @zuriyaguraga3718 7 месяцев назад +1

    ማሻአላህ አላህ ያሳድጋቹ❤❤❤❤❤

  • @hekimahekima5572
    @hekimahekima5572 7 месяцев назад +1

    Ya Allah❤. Eid mubera ❤❤😢😢😢🎉🎉

  • @GhgfGhgg-sg2hk
    @GhgfGhgg-sg2hk 7 месяцев назад +4

    እስላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካትሁ እህት ሶፊ እንኳን አደርሰሺ ኢድ ሙባርክ ❤❤❤❤❤

  • @HayatBaba-qb1fj
    @HayatBaba-qb1fj 7 месяцев назад +15

    የሶፊ ልጆች ቅመም ናቸው በእዉቀት ላይ እዉቀት ይጨምራለቸዉ

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 7 месяцев назад +3

      ቅመም ብቻ ጥቁር አዝሙድ ናቸዉ ሥወዳቸዉ❤

    • @Asa-bq9dc
      @Asa-bq9dc 7 месяцев назад

      አሚን

  • @hayathahamad164
    @hayathahamad164 7 месяцев назад

    መሸአላ ደስየሚል ትምሀርትነዉ በርቱ❤❤

  • @SitinaJJemal
    @SitinaJJemal 7 месяцев назад

    Mamayee
    Mashaa Allah
    Galatomii 😢

  • @محمدخالد-ي8ج6ح
    @محمدخالد-ي8ج6ح 7 месяцев назад +2

    የሚያረጋጋ ድራማ❤

  • @ReRe-xi1nq
    @ReRe-xi1nq 7 месяцев назад +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢አይ ማጣት

  • @ሀዮወለዮዋ-ተ6ከ
    @ሀዮወለዮዋ-ተ6ከ 7 месяцев назад +6

    አሠላሙአለይኩም እኳንደና መጣሺ ሶፊየ በጉጉት ሥጠብቅነበር

  • @HawaWuseyin
    @HawaWuseyin 7 месяцев назад +3

    ኢድ ሙባረክ በሞላዉ አለም የትገኙ

  • @RijsiejHdjejjdj-by4ki
    @RijsiejHdjejjdj-by4ki 7 месяцев назад +6

    ቶቶሎ ይለቅቅልን አስተማርነው ወላሂ ቀጥሉበት❤❤❤❤❤

  • @ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ
    @ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ 7 месяцев назад +5

    ይሕ ድራማ ሣይ ለኔ ታሪክ ያስታውሰኛል የገዛ ወድሜ ሣሠቅ ሠረቅሽኝ 😭😭😭😭😭 አለኝ እኮ በውስጤ ቁስሉ ሲያም ኡኡኡኡኡ ያረብ

  • @Asa-bq9dc
    @Asa-bq9dc 7 месяцев назад +1

    አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለህ ወበረከቱ ውድ የኢስለም ሀይመኖት ተከታች ለሀረፈ በአል /ለኢደል አደሀ ኡንኳን በሰለም አደረሰቹ

  • @AAa-i4q9l
    @AAa-i4q9l 3 месяца назад

    አብሽሪ አለሀ ከሪም

  • @RhmsSaeed
    @RhmsSaeed 7 месяцев назад +5

    ኢድሙባረክ🎉🎉🎉🎉❤❤❤ውድ የኢስላምልጆችች

  • @ሀዊ-ሰ6ጰ
    @ሀዊ-ሰ6ጰ 7 месяцев назад +1

    ማአሻላህ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤

  • @MudamaKhan
    @MudamaKhan 7 месяцев назад

    Mashaallaah ❤❤❤❤❤

  • @hani-xk7ws
    @hani-xk7ws 7 месяцев назад +1

    ed muberak ❤❤❤❤

  • @Jamellah-s1f
    @Jamellah-s1f 7 месяцев назад +3

    እንኳንደህናመጣችሁማሻአሏህ

  • @HEYATN-hs7cu
    @HEYATN-hs7cu 7 месяцев назад +3

    አሰላምአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እደትናችሁ ገናላየውነው የበአል ስራበዝቶብኝ ❤❤❤❤❤

  • @Zahra-የናትዋልጅ
    @Zahra-የናትዋልጅ 7 месяцев назад +1

    አትጥፋ ቶሎቶሎ ልቀቁልን❤❤❤❤

  • @user-lh2mh1yu5s
    @user-lh2mh1yu5s 7 месяцев назад +4

    እረቶቶሎኑልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @semirawollo
    @semirawollo 7 месяцев назад +3

    ኢድ ሙባረክ ሙስሊም እህት ወንዲሞቸ 🎉

  • @GaberMasod
    @GaberMasod 7 месяцев назад +2

    🎉መ ሻአላህ❤

  • @85.Ahmed-A
    @85.Ahmed-A 7 месяцев назад +1

    በጣም ሐሪፍ ድራማ

  • @NejatTimer
    @NejatTimer 7 месяцев назад +3

    ኢድ ሞባረከ ሶፊየ የታመመቸወ ልጂ እምን ደረሰቸ❤❤❤❤

  • @FatumaAli-he4cu
    @FatumaAli-he4cu 7 месяцев назад +2

    አሰላምአለይኩምእራህመቱላሂወበረካቱ ሰላምነዉ እንኮንአደረሳችሁኢዲሙባረክ ወድየኢስላምልጆች

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 7 месяцев назад

      ዋሊኩም አሠላም ተቀበል አላህ ወሚና ወሚን ኩም እኮን አብሮ አደረሠን❤❤

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu 7 месяцев назад +1

    ማሻአላህ❤❤❤

  • @mekibaba7226
    @mekibaba7226 7 месяцев назад +1

    እኳደና መጣችሁ የምርጥ ምርጦች ባያቸው የማልጠግባቸው ነገርስ

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 7 месяцев назад +1

    እደኔ የነ ሲንግል ማም ትዎነ የስደሰተዉ መነዉ የሰዉ ደስተ የምየስደስተቹ ደሚሩኝ እስት

  • @SuriyaAbrar-q9c
    @SuriyaAbrar-q9c 7 месяцев назад +1

    ማሻለህ❤❤❤❤❤ሂሩ❤❤❤❤

  • @Halema-r8w
    @Halema-r8w 7 месяцев назад

    ማሻአላህቀጣይበአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቅጣላቅጣል
    @ቅጣላቅጣል 7 месяцев назад +3

    አላህ ያሳዳግቸሁ ዉዶቸ የናታቸዉ ምትህ

  • @Kunfyekun2tube
    @Kunfyekun2tube 7 месяцев назад +2

    Dekikaw yerzem yemtelu laik

  • @Hayatendris-xc6jg
    @Hayatendris-xc6jg 7 месяцев назад +2

    ማሻ አላህ

  • @SfDd-gf5bd
    @SfDd-gf5bd 7 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kamila3172
    @kamila3172 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @ቅጣላቅጣል
    @ቅጣላቅጣል 7 месяцев назад +3

    ሶፊየ የኔ የደረባባ

  • @AishaShakaru
    @AishaShakaru 7 месяцев назад +1

    አይ ማጣት😢😢😢

  • @ARITi01
    @ARITi01 7 месяцев назад +3

    ግን ለምንድን ነው ይኸንን አስተማሪ ቪድዎ ለምን ሰብስክራይብ ላይክ አናድርግም ውድ የመዳም ቅመሞች

  • @تيقستاثيوبيا
    @تيقستاثيوبيا 7 месяцев назад +6

    ሰላሞለኩም እሂቴተመሣሣነውሄወቴየሁለትልጅእና

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu 7 месяцев назад

      አብሽሪ ዋናው ማለፉነው😢

  • @X697Infinix
    @X697Infinix 7 месяцев назад +1

    🌹🌹🌹🌹❤️❤️

  • @entsaryusuf1785
    @entsaryusuf1785 2 месяца назад

    Batame nawe dase yamilghe sayachue

  • @Zeinaa-x9p
    @Zeinaa-x9p 7 месяцев назад +1

    ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን እባካችሁ

  • @sadasada-fx7qs
    @sadasada-fx7qs 7 месяцев назад +2

    እንኮንአደረሳችሁ ማምየ

  • @SaadaAlhosani
    @SaadaAlhosani 7 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MebrtaBirhan
    @MebrtaBirhan 7 месяцев назад +1

    ኢድሙባረክዉዴየኢሰላምልጆቸ

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 7 месяцев назад +2

    የኛን ሀገር ማህበረሰብ የሚያካትት ነው በአሁኑ ሰአት ያለው ለሌለው ማሰቡን እያቆመ ነው ጥሪካን ያለውና ያለው ነው የሚጠራራው

  • @Hdhj-j7p
    @Hdhj-j7p 7 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤👍👍👍👍💘💘💝💕

  • @ZUBEIDAAMAN
    @ZUBEIDAAMAN 7 месяцев назад +1

    እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @sneg2959
    @sneg2959 7 месяцев назад +2

    ማጣት ከሰማይ ይርቃል

  • @ReemTube-d2d
    @ReemTube-d2d 7 месяцев назад +2

    ❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @زيناتاا-م9ف
    @زيناتاا-م9ف 7 месяцев назад +1

    ደሲእሚልነው

  • @MakyaSaid
    @MakyaSaid 3 месяца назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @faakuumer5387
    @faakuumer5387 7 месяцев назад +2

    መሻአላህ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን❤

  • @AhlamUmer-m7w
    @AhlamUmer-m7w 7 месяцев назад +1

    ረዘመደ ረዘም አድርጉት 20 ደቂቃ በጣም አጭር ነው የምትሉ 👍 አድርጉልኝ

  • @SaloSiko-h5e
    @SaloSiko-h5e 7 месяцев назад +1

    ሱብሀን አሏህ አሏህ ያሳድጋችሁ ውዶች

  • @user-up8d
    @user-up8d 7 месяцев назад +2

    ዉድ የሄራ ተከታዬች ፕሮፋይሌን ተጭናቹ ግቡና የእጅ ስራ የሰራሁዋቸዉን ህዬና ቤተሰብ ሁኑ በቤታችን የሚያማምሩ እቃ አብረን እንሰራለን ግቡ ህዬት

  • @ዚድቾነኝ
    @ዚድቾነኝ 7 месяцев назад +2

    እደውስወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @Halema-e6c
    @Halema-e6c 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤

  • @ahmederina
    @ahmederina 7 месяцев назад +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    እቺ ሸቀጣም ሴትዮ ጠልቻት ልሞት ነው ባልየው እሷን መፍታት አለበት ደሩሪ ይጠልቃት ማትንፋ ዘንዋ

    • @hiraandhibatube7997
      @hiraandhibatube7997  7 месяцев назад

      ወአለይኩሙሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @HalwyaTube
    @HalwyaTube 7 месяцев назад +2

    እረ ቶቶሎ ኑልን

  • @SukiteJamal
    @SukiteJamal 7 месяцев назад +2

    .ኢድ ሙበረክ ኡከን ደነ መጠቹ

  • @NchsNchhs
    @NchsNchhs 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤👍👍👍

  • @SaraSara-x9v1e
    @SaraSara-x9v1e 7 месяцев назад +1

    የማዳም ቅመሞቸ ላይክ አርጉ

  • @madu9354E
    @madu9354E 7 месяцев назад

    ህራዬ አልህ ያስድግሽ 😭💋💋💋💋💋ወልህ አልቃስኩ

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ 7 месяцев назад +2

    ይች ይልሀም የምትባለዉ ሴት ትወና ማሻላህ ናት ግን ታናደኛለች በጥፊ ነበር ማጠናገር 🤣🤣🤣

    • @ZedKassaw
      @ZedKassaw 7 месяцев назад

      Enes bety 😂

  • @eman3582
    @eman3582 7 месяцев назад +1

    ቶቶሎ ልቀቁል

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤ስወዳችሁ❤❤❤❤ችግሩ አጭር ነው😢😢😢😢

  • @amriya2402
    @amriya2402 7 месяцев назад +1

    እንኳ ደናመጣቹ

  • @SaraSara-x9v1e
    @SaraSara-x9v1e 7 месяцев назад +1

    ቶሎ ቶሎ ልቀቁ

  • @maymoona2094
    @maymoona2094 7 месяцев назад +2

    እኔ ሶፊን የማቃት ከ13 አመት በፊት ነው አሁንም ገና ልጂ ነች መሺአላ ሁሌም ይመርብሺ እማየ የሚገርም እኔ አርጂቻለሁ ማለት ነው ገንኮ ያኔ ሳቃት በጣም ልጂ ነበርኩ ወይ ስዴት ሁሉ ነገሬን አርገፍው

    • @hekmahhekmah5823
      @hekmahhekmah5823 7 месяцев назад

      በጣም ሰው ኖሮውንነው የሚመስለው😂😂

  • @jamilahgamal3528
    @jamilahgamal3528 5 месяцев назад +1

    ሁሉምእደሐይባቢሖንእዴትደሥይልነበርማሻላአላሕይጨምራቹ❤❤❤❤

    • @AbdiZeynu-h7o
      @AbdiZeynu-h7o 4 месяца назад

      Jem ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatuma844
    @fatuma844 7 месяцев назад +2

    ሶፍነት ❤❤
    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @medinahusean8947
    @medinahusean8947 7 месяцев назад

    ሳይጀመር ነው ሚያልቀው ምን አስፈለገ?

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 7 месяцев назад +1

    ግን በእስልምና ህግ አድ ላይ ተቀላቅሎ ትምህርት አዘልም ይሁን ወድና ሴት ይፈቀዳልን!!???ወይስ ቤተስባዊ ዘመድ ናቹ???

  • @jamalahmad7286
    @jamalahmad7286 7 месяцев назад +1

    ቢያንስ 40 ደቂቃ አርጉት በጣም አነሰ በየ ሳምንቱ ልቀቁልን❤❤😢

  • @toybaali1412
    @toybaali1412 7 месяцев назад +1

    አህለንንውዶች❤🎉🎉🎉ተናፍቃችዋል

  • @rggdhhd2248
    @rggdhhd2248 7 месяцев назад

    ልተሎ ልቀቁ

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 7 месяцев назад +1

    ደቂቃ ጨምሩ

  • @ZahraAlblooshi-u1e
    @ZahraAlblooshi-u1e 7 месяцев назад

    አለቀ እር ደቂቃ ምንድነው

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu 7 месяцев назад

    ሂናውንግን እውነት እሷውናት የምትሰራቸው

  • @xahaahasan4107
    @xahaahasan4107 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤