ከውጪ ስትመጡ ምንም እዳታመጡ 👉ግምሩክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 185

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 5 месяцев назад +138

    እስኪ ዛሬ ይለፍልኝ ላይክ ስጡኝ የመዳም ቅመሞች አበረታትኝ አይከፈልበትም 🥰❤😍

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 5 месяцев назад +55

    የሰድት እህቶቼ እንደየተንቢ ስኬታማ ያድርጋችሁ❤❤❤🎉

    • @Zahra-so5rl
      @Zahra-so5rl 5 месяцев назад

      ሌላውስ ሙቤ ተው እጂ

    • @feker122
      @feker122 5 месяцев назад

      አሜን

    • @user-zs8wx6id9c
      @user-zs8wx6id9c 5 месяцев назад

      አሜን ሙቢዬዬዬ❤❤❤❤❤

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j 5 месяцев назад +37

    የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ የረፍት እጀራ የነፃነት ኑሮ ያድላቹ

  • @Sariy177
    @Sariy177 5 месяцев назад +40

    ይሄን የምትለከቱ በሙሉ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ

  • @amemiyakob2285
    @amemiyakob2285 5 месяцев назад +20

    አንቺ የሴት ጀግና ነሽ❤

  • @SaadaAowle
    @SaadaAowle 5 месяцев назад +12

    ዋው የተቢ ጀግና ነሽ ወላሂ እዳቺ ጠካራ መሆን እፈልጋለሁ ግን አልቻልኩም የመጀመራሪያ ካማች ነኝ

    • @mamate2901
      @mamate2901 5 месяцев назад

      አይዞሽ እህት

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 5 месяцев назад +4

    በርቺ ዉዴ ጊዜዉ የስራ የለዉጥ ነዉ የሴት ጀግና ነሽ

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df 5 месяцев назад +4

    ለምዬ ጀግና በርችል❤❤❤❤❤አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤

  • @user-fn4ov9bp2g
    @user-fn4ov9bp2g 5 месяцев назад +4

    የገዛሽበትን ዋጋ ለምን አትናገሪም ትሉኛላችሁ ብለሻል ይህ ግድ ነው ለምለም ወደድሽም ጠላሽም ምን አለ መሰለሽ ዛሬ የገዛሽበትን ዝርዝር ትናገሪና የነገን ዋጋ አላውቅም ሊጨምርም ሊቀንስም ይችላል እያልሽ አቅርቢ ሁሉም የሀገራችን ኑሮ ይረዳል ተኝተሽ ስትነሺ ዋጋው ጣራ እደሚሆን

  • @emuemu8333
    @emuemu8333 5 месяцев назад +17

    እኛም በሰው ቤት ደክመናል አገር ገብተን እዳንች ብንሆን ብየ እመኛለሁ😢

    • @user-dt8eh2zb8p
      @user-dt8eh2zb8p 5 месяцев назад

      በትክክል እህት እኛ የሰዉ ቤት የምንሰራዉ የራሳችን ትተን የሰዉ ቤት እናሞቋዉለን ነገር ግን ዋነዉ በርትተን መስራት ነዉ

  • @FoziMoh-qm1rf
    @FoziMoh-qm1rf 5 месяцев назад +2

    ይገረማል የልብሱ ማሽኑ በጣም ጨምሮል እኔ 1500 ነበረ የገዛሁት

  • @rozalovetube
    @rozalovetube 5 месяцев назад +6

    በቃ የተቢ ስመጣ ከአንቺ ነዉ እቃ ገዝቼ ጎጆ የሚዉጣዉ እዚህ ጋርጎ ነዉ የሚበላዉ❤

  • @hadiahhh6502
    @hadiahhh6502 5 месяцев назад +6

    እና በገዛሽ ቁጥር ዋጋ መናግር

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 5 месяцев назад +15

    ይህን የምትመለከቱ በመላአ አለም የምትገኙ በሙሉ የረፈት እጀራ ይሰጣችሁ

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 5 месяцев назад

      አሜነ ዉዴ ላንቺም

    • @njahn1676
      @njahn1676 5 месяцев назад

      امييييينيارب🤲

    • @aniliza7321
      @aniliza7321 5 месяцев назад

      አሜን ዉዴ ለሁላችን

  • @user-mj6uq8uf7z
    @user-mj6uq8uf7z 5 месяцев назад +3

    በርቺልን እህታችን አሪፍ ነው ጀግና ነሽ

  • @yashimebet1562
    @yashimebet1562 5 месяцев назад +1

    ልክነሽ እህቴ እናመሰግናለን

  • @user-no5fo4zt8e
    @user-no5fo4zt8e 5 месяцев назад +3

    ለምለምየ በጣም አድናቂሽ ነኝ ግን እሺ ብትይ ወሎ ታደርሻለሽ ባንቺ መግዛት እፈልጋለሁ

    • @saratube7626
      @saratube7626 5 месяцев назад

      እዛ አለ እኮ አሁን ትራንስፖርት ዋጋ ከምገዢው ጋር እኩል ነው እዛ ብትገዢ ያዋጣሻል

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 5 месяцев назад +2

    በች ፈጣሪ ካችጋር ይሁን የስራ ሰዉ ነሽ

  • @user-zs8wx6id9c
    @user-zs8wx6id9c 5 месяцев назад +1

    ለምየ ማሻ አላህ የኔ መልካም እህት❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaadaAowle
    @SaadaAowle 5 месяцев назад +5

    የተቢ የሚወድ🎉🎉🎉🎉

  • @gjgghg
    @gjgghg 5 месяцев назад +3

    መቀሌ ታደርሳለቹ ለሚየ

  • @aminakhatoon8576
    @aminakhatoon8576 5 месяцев назад +1

    Bihonm bewektu yalewun waga menager
    tru new lichemr endemichil enawkalen 👍👍👍

  • @haymanotMoges-eh2wm
    @haymanotMoges-eh2wm 5 месяцев назад +3

    ለሙዬ ሀገር ሰላም ሲሆን አጣዬ ታደርሻለሽ

  • @user-qd9hd7wm4n
    @user-qd9hd7wm4n 3 месяца назад

    ልክነሽለሙ

  • @user-ns7xs8oh4r
    @user-ns7xs8oh4r 5 месяцев назад

    Wellahi ye arbi hagir setoche betam new metasazunugn ere Ethiopia wesete erasachu gezo setemato pelssss Wellahi betam leba nachew metachu gezo

  • @user-dt1mm2rx4s
    @user-dt1mm2rx4s 5 месяцев назад

    ኢንሻአላበሰላምአገራችንያስገባንእንገዝሻለን

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc 5 месяцев назад

    ልክነሸእህቴእነመሰግናለን😮😮

  • @user-vo4zn4sl6j
    @user-vo4zn4sl6j 5 месяцев назад +2

    የተንቤ ተላጃ ያልሽው ከውጭ የሜመጣው ጥሩ ነው ምክንያቱም በደንብ ነው የሜያቀዘቅዘው ተልጅ የሜያደረገው እኔ ከሀገር ገዛሁ ጓደኛዬ ደሞ ከጅዳ ገዝታ አመጣች በጣም ልዩነት አለው በእውነት ነው የምልሽ ወደ ሀገር መግባት ያሰባችሁ የልብስ ማጠብያ ተላጃ ተለፊዝዮን ፍሩን ይዛችሁ ግቡ በእውነት ነው የምላችሁ ሀገር የሜገዛው እቃ አይረባም እኔ በጣም ነው የተሸወድኩት ሀገር እገዛለሁ ብይ ከሰርኩኝ ከዛው ገዝታችሁ ግቡ ልብስ ምናምን ዬዛችሁ አትምጡ ኤሌክትሮን የሆነ ነገር ዬዛችሁ ኑ የውጩ ኦርጅናል እቃ ነው

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 5 месяцев назад

      ትክክል ነሽ ከርጎው ወጋብ ዮቆርጣል እንጂ

    • @user-vo4zn4sl6j
      @user-vo4zn4sl6j 5 месяцев назад

      @@alyayasenshewmolo3632 ሀገር ገዝቶ ከመቃጠል ጥራት ያለውን እቃ ገዝተሽ ቤቀረፅም እቃው የዘላለምሽ ነው በእውነት ነው የምልሽ ሴበላሽ ማሰርያው ከገዛሽበት ይበልጣል ታውቃላችሁ የሀገራችን መብርያት ሰለዜህ እንደኔ ከሆነ ከዛው ይዞ መምጣት ይመረጣል እንዳትሞኙ እኔ በጣም ነው የተሞኘሁት

    • @MdEt-ns3xq
      @MdEt-ns3xq 5 месяцев назад

      ውዴ አመሠግናለሁ እኔ ግራ ገብቶኝነበር ሪያድነኝ ያለሁት በብሀር እልከዋለሁ ስንት ነው ግን ፍርን ቀሳላ ፌሪጅ ትኒሹ ሆኖ ካሊቲ የሆ

    • @zuleyha6990
      @zuleyha6990 5 месяцев назад

      ውዴ እህቴ በበረሀ ልካነበር እቃ ውተሠብሬበታል በበረሀ አትላኪ​@@MdEt-ns3xq

  • @N33Natty
    @N33Natty 5 месяцев назад

    ለሙ ትክክል፣በየቀኑነው፣ዋጋ የሚጨምረው፣ብረ ይዞ ኢትዮፒያ ፣እንገዛለን፣ጀግና ሴት💪💪🙏

  • @toltutube4319
    @toltutube4319 5 месяцев назад

    በጣም ጥሩ ለምለምዬ እናመሰግናለን ከዚ መላክ አይጠብቅብንም❤❤❤🎉

  • @Adisewonde
    @Adisewonde 5 месяцев назад

    ለሚየ የኔ ቆንጆ አንች ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሺ የሴቶች ተምሳሌት ነሺ በርችልን❤❤❤❤

  • @sadasada931
    @sadasada931 5 месяцев назад +3

    ለሙ ባለ አራት ምድጃ በጋዝ የሚሰራ የለም እዴ የከህረባ አልፈልግም ምክንያቱም ቤት የለኝም

    • @user-eg1ep3yj3r
      @user-eg1ep3yj3r 5 месяцев назад

      ቤቱን ስሪ😢

    • @sadasada931
      @sadasada931 5 месяцев назад

      @@user-eg1ep3yj3r ሰርቼ ነበር ፈረሰብኝ ውዴ

  • @user-nv4yg3zh3b
    @user-nv4yg3zh3b 5 месяцев назад +1

    ጀግና እህት

  • @user-fo5gp1ug4v
    @user-fo5gp1ug4v 4 месяца назад

    Ene segaba gezalew wed❤❤❤

  • @nigusadis7992
    @nigusadis7992 5 месяцев назад +1

    ያችማትረፌአደለንም

  • @user-cp3cx2zg6m
    @user-cp3cx2zg6m 5 месяцев назад

    ሠላምሽይብዛ እህቴዋ ኢንሻአላህ ወደወሎአዛለሁምገዱሠላምይሁንና

  • @user-ld5ze3ig3c
    @user-ld5ze3ig3c 5 месяцев назад

    ማሻአላሕጰእቃው በጣም ያምራልጰኢሻአላሕ እኔም አገሬ ሥገባእገዛለሑ

  • @user-jy5xe1rq8t
    @user-jy5xe1rq8t 5 месяцев назад

    በረች የኔ እህት

  • @fatimajamal2639
    @fatimajamal2639 5 месяцев назад +1

    ዋውጎበዝለምለም

  • @sameerasameera8382
    @sameerasameera8382 5 месяцев назад +3

    ለሙዬ የኔ ጀግነ በርቺልን❤ ጅመ ትልክየለሽ ወይ

  • @FhFghh-py6rw
    @FhFghh-py6rw 5 месяцев назад

    በርች ትክክል ነሽ

  • @EdenEthiotube
    @EdenEthiotube 5 месяцев назад +2

    የምፈልገውን እቃ ነው ዛሬ ያቀረብሽ

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 5 месяцев назад

    የመዳም ቅመሞች በሰላም ለአገራችሁ ያብቃችሁ አሳባችሁን ያሳካላችሁ

  • @JUNEYEDyoutube
    @JUNEYEDyoutube 5 месяцев назад

    በርቺልን 💪💪💪💪

  • @user-ff6xt2qp6o
    @user-ff6xt2qp6o 5 месяцев назад

    ዋዋዋ ደሰ ዪላላ

  • @kingofAmhara
    @kingofAmhara 5 месяцев назад

    ❤ በርች ጀግኒት

  • @khyriasaleh43
    @khyriasaleh43 5 месяцев назад

    ወላሂ ለሚ አንቸ ትለያለሺ የኔ ውድ እህት አላህ ይጨምረልሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haroni2982
    @haroni2982 5 месяцев назад

    ፡ጀግና ነሽየኔ እሕት

  • @user-kx5fh2vp9h
    @user-kx5fh2vp9h 5 месяцев назад

    ውዴ አዳማ ትልኪያለሽ

  • @user-nv4yg3zh3b
    @user-nv4yg3zh3b 5 месяцев назад

    በትክክል

  • @user-em9fb1es1o
    @user-em9fb1es1o 5 месяцев назад +1

    ዋጋ

  • @tetr4232
    @tetr4232 5 месяцев назад +1

    390 ሊትር አሳይን ለሙየ ፍሪጅ

  • @user-dn1zj4yl3d
    @user-dn1zj4yl3d 5 месяцев назад

    ቁጥርሽን አስቀምጪልኝ ባአላሀ😢😢

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 5 месяцев назад +1

    በየቀኑ ስትገዢ ተናገሪ

  • @bakeytobe280
    @bakeytobe280 5 месяцев назад +2

    ይሄንን ሙሉውን ለኔ ባህር ዳር ውሰጅልኝ እባክሽን ለምሊ ስልክ አንሽ

    • @hiwothiwot-pl5si
      @hiwothiwot-pl5si 5 месяцев назад

      እህቴ ባህር ዳር አለኮ
      የመጫኛ ለምን ???

  • @salmeyoutube
    @salmeyoutube 5 месяцев назад +1

    የመዳም ቅመሞች እንዴት አላቹህ የኔሻማወች እንደኔ የሰው ሀገረ የሰው ቤት የሰለቸው ማነው

  • @user-qf9ei9ct1v
    @user-qf9ei9ct1v 5 месяцев назад

    የት ሀገር ነው ያለሺው እናት

  • @ልኑር2ተደብቄ
    @ልኑር2ተደብቄ 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን የተንቢዬ😍😍😍😍

  • @alamebekalebekele6233
    @alamebekalebekele6233 5 месяцев назад

    ዋጋ የጋዙ ሰንትነዉ

  • @YefekerenatEnat
    @YefekerenatEnat 5 месяцев назад

    ጀግና❤

  • @user-lc9jv6it6x
    @user-lc9jv6it6x 5 месяцев назад

    የኔ ጀግና

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 5 месяцев назад

    ያእርብያ መጅሬስሽ ነፍቅን ቤቲ ለማግባት ጎጋህ

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 5 месяцев назад

    Yezarew waga belshi menageri techyalshi

  • @Nurayanf4m
    @Nurayanf4m 4 месяца назад

    Alaba❤❤❤❤❤❤❤agaraa❤❤❤❤❤❤

  • @12susu
    @12susu 5 месяцев назад

    እኔ ኦቭን ፍሪጅ እና የኤሌክትሮኒክ እቃዎች መግዛት እፈልጋለሁኝ ግን ቆጣሪ ዬለምም

  • @alemasefa1643
    @alemasefa1643 4 месяца назад

    አድራሻሽ የት ነዉ

  • @user-rc8op6yr7d
    @user-rc8op6yr7d 5 месяцев назад

    አህለን ማሻአላህ❤

  • @kedstettube6712
    @kedstettube6712 5 месяцев назад

    ሸዋሮቢት ትሄጃለሽ???? ለሙዬ

  • @user-xz1oz3cr9t
    @user-xz1oz3cr9t 5 месяцев назад

    👍👍👍👍

  • @jemilamohd8602
    @jemilamohd8602 5 месяцев назад

    በቃ ካች ነው ምጠልበው ዋው ነው

  • @user-dn1zj4yl3d
    @user-dn1zj4yl3d 5 месяцев назад

    እስኪ ለኔም ሶላርና ቴሌብዢን እረከቦቶችን አልጋ አድርሺልኝ😢😢😢ሀላባ😊

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu 5 месяцев назад

    ለሙየ ለኔእራቅሸኝ የኔውድ ብዙውእማዝሸነበረ

  • @user-dq4nq4yf6e
    @user-dq4nq4yf6e 5 месяцев назад

    ለምን አሁን አትነግሪም ዋጋዉ በዋስብ ከምመጣ

  • @almaztshome272
    @almaztshome272 5 месяцев назад

    🎉❤የኔ ጀግና🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ነው የምወድሽ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-wx5yy8ib4x
    @user-wx5yy8ib4x 5 месяцев назад +4

    ቅመሞች ተው አበረታቱኝ

  • @user-yj9od4qu1u
    @user-yj9od4qu1u 4 месяца назад

    ፊሪጁን ስንት ገዛሽው ወዴ

  • @wreknhlem5957
    @wreknhlem5957 5 месяцев назад

    አይ አይቆይመምምም ብቻ ትግስት ይስጥ እጂ ታስለቅሻለሽ

  • @user-qw5co6xj5n
    @user-qw5co6xj5n 5 месяцев назад

    ❤Lamuye yene wudi❤❤❤

  • @KoshtaTube-sx6vv
    @KoshtaTube-sx6vv 5 месяцев назад

    ቤተሰብ አርገኝ

  • @user-dn1zj4yl3d
    @user-dn1zj4yl3d 5 месяцев назад

    ለምለም አውሪኝ😢😢ቴሌብዢን ሚሰራ ሶላር ፈልጋለሁ😢

  • @tfhiyrrth2383
    @tfhiyrrth2383 5 месяцев назад

    የተንቢዬ ወልድያ ትልኪያለሽ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 5 месяцев назад

    አገሬ ሰገባ እገዛዋለው ለምን የወንበዴ የኦሮሞ ብልጽግና መጫወቻ እሆናለው😊

  • @meryemali4042
    @meryemali4042 5 месяцев назад

    ካርጎ ልናደርግ ነበር ሰሞኑን ምን ትሉኛላችሁ

  • @hikmayimeryimer
    @hikmayimeryimer 5 месяцев назад

    ቢዝነስ እኮ ነው በኮመን አይቀመጥም

  • @fitsumlove6627
    @fitsumlove6627 5 месяцев назад

    ለሚ እኔ መግዛት እፈልግ ነበር ግን የማስቀምጥበት ቦታ ዘመድ የለኝም የዛሬ 10 ወር እገባለው ማስቀመጥ የሚቻል ከሆነ ግን ንገሪኝ

    • @tube-mv4tf
      @tube-mv4tf 5 месяцев назад

      አላህማረፊያውን ይስጠኝጂ ከሁለትወር በሗላ እገባለሁ ወላሂ በታማኝነት እንተጋገዛለን እርስበርሳችን ስደት የቀመሠ ካልተዛዘነ ሀገርቤትያሉት አይረዱም ወገኖቸ አብሽሩ እንጠክርር

  • @user-oc1dy5cd8b
    @user-oc1dy5cd8b 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zahar447
    @zahar447 5 месяцев назад

    ውዶችዬ,ስደት,ስገብ,ያሰባቹት,ይሳካላቹ❤❤❤❤

  • @ak-de3ck
    @ak-de3ck 5 месяцев назад

    የሻረቤት ነሱ ቢኖረኛ ሁሉንም ይገዛዉነበረ

  • @dameabebe586
    @dameabebe586 4 месяца назад

    imo ወይም ዋሳፕ የለሽም ?

  • @Gurage4
    @Gurage4 5 месяцев назад

    አልሀምድሊላል ገዝቻለው😅

  • @Xxz-xz6qb
    @Xxz-xz6qb 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wow

  • @tizitagade9668
    @tizitagade9668 5 месяцев назад

    Balebet waga menager newa

  • @FafiMohammdOmer
    @FafiMohammdOmer 5 месяцев назад

    የዳቦ መጋገሪያውን ክፈችና አሳይን

  • @Tube-cn1qw
    @Tube-cn1qw 5 месяцев назад

    ጀግኒት❤❤❤❤

  • @netsanettube9580
    @netsanettube9580 5 месяцев назад

    Yene liyuuuuu barchii ❤❤lemu❤❤

  • @kaderdelgba8182
    @kaderdelgba8182 5 месяцев назад +1

    ዋገዉንስ ለሚን አትነጊሪንም

  • @ensratube
    @ensratube 5 месяцев назад

    ለሙዬ የዲ ቅሙጬ ቤርቺ❤❤

  • @AyantuDida
    @AyantuDida 5 месяцев назад

    Dameron maroch

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 5 месяцев назад

    እረ ከዉጪ ወደ ኢትዮጲያ የሚገቡ እቃዎች ኦርጅናል አይደሉም ከምንዛሬ አፃር ኦርጅናል እቃዎች አደጉ ሀገር ዉስጥ ነዉ የሚገቡት እና ዉጭ ያላችሁ ሰዎች ኤሌክትሮን እቃ ይዛችሁ ግቡ

  • @naomigetachew7214
    @naomigetachew7214 5 месяцев назад

    Ene ce dubai 2 oven tinsh ena tiling wuha matareya ande fireg yemetafe matebiya ena ande libese matebiya 25birr nw yetekeretekut ce 2were befite

    • @Meriseid
      @Meriseid 5 месяцев назад

      Anchi yizesh gebtesh new wayis likeshi?? Walhii betam kelal new

    • @naomigetachew7214
      @naomigetachew7214 5 месяцев назад

      @@Meriseid lecawu gine berate seme ceza semeta ce10 behala dereselegne heje wesedecu