እማማ ዝናሽ በሰንበት ቆይታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 сен 2024
  • #emama_zinash #zeki_tube #charity

Комментарии • 77

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi8537 10 месяцев назад +8

    እማዝናሽዬ እንኳን ደህና መጡ ይሄ ጨዋቷት እኮ ነው ሚናፍቀኝ ስጠፉ እኔም ሆዴ ቆሰለ በእድሜ በጤና ከነ ልጆት ሺ አመት ኑሩልን ስጠፉ የናፍቁኛል ስትመጡ ደስ ይለኛል

  • @yordanosuae7144
    @yordanosuae7144 10 месяцев назад +15

    የእማማ ዝናሸ እና የማይጠገብ ጨዋታ ቻይናውን እና አንችን አሉ እረ አምጣ ዘኪ ደስ ይላል ጨዋታቸወ እናንተን እያየው ጭንቀቴን እማስረሳው አትጥፉ ኑልን

  • @TuTu-sj9vy
    @TuTu-sj9vy 10 месяцев назад +9

    ዘኬ አይ መታደል አንተም እማማ ዝናሽም ልጅ ያለንም እንዲህ አልተቀባረርንም ኑርልን ወልደህ ሳም

    • @zawdezz3681
      @zawdezz3681 10 месяцев назад +2

      እውነት ነው

  • @sebleteklu8752
    @sebleteklu8752 10 месяцев назад +4

    የሳቄ ምንጭ እማማ ዝናሽዬ
    ..ጫማቸዉ ደሞ አልጋ ላይ አስቀምጠዉታል 😂😂😂😂 ...ዘኪዬ እድሜና ጤና ይስጥክ ተባረክ ከባለቤትክም ጭምር ❤🙏

  • @geez2115
    @geez2115 10 месяцев назад +3

    እማማ ዝናሽ በመከራ እሳት ተፈትኖ ያልወደቀ ድንቅ አእምሮ ወንድማችን ዘኪ ይደጋግማሉ ሲናገሩ ቢላቸው!ለማስጠናት ነዋ አላሉትም የማያዳግም ምላሽ its so brilliant.🙏

    • @AaAa-pr6ij
      @AaAa-pr6ij 10 месяцев назад

      ዘኪ አችናሉን ለምን ነዉ በጣም ይጠሏታል 😂🎉

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ 10 месяцев назад +3

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አማማዝናሽ ልጅ ተገኘ ወርቅ እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያድልልንነ የወይን ሀረግ ሀረገ ወይን ብቅ በይ ለማሰልጠን ነው አላሉም😅😅❤❤❤

  • @TiruwerkAsefa-z9k
    @TiruwerkAsefa-z9k 10 месяцев назад +5

    አቤት እናትና ልጂ ደሰ ሰትሉ ❤❤❤❤

  • @user-jt4tp2fl6d
    @user-jt4tp2fl6d 10 месяцев назад +2

    እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጦት እማማ ዝናሽዬ ዘኪ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ ዘርህ ይባረክ።

  • @Ethiopia278
    @Ethiopia278 10 месяцев назад +10

    በጥሩ ይዘሀቸዋል ዘኪ ። እማማ ዝናሽ ልጅ እየሆኑ መጡ 😄

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 10 месяцев назад +5

    እማማ ዝናሽ እድሜና ጤና አብስቶ ይስጠዎት

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 10 месяцев назад +7

    ❤እንዴት ደስ አደምትሉ ❤🙏🙏🙏 ፍቅራቹ ይብዛ!!

  • @erihalal3290
    @erihalal3290 10 месяцев назад +5

    Much love from 🇪🇷❤❤❤❤❤

  • @if8f811
    @if8f811 10 месяцев назад +5

    እማማ ዝናሽ ፅሪቲ ክፈትወክን ❤️❤️❤️

  • @TERY411
    @TERY411 10 месяцев назад +3

    መቼ ይሆን ወታደሮቹን እምናያቸው እማማ 😂😂❤

  • @zeharalegese9619
    @zeharalegese9619 10 месяцев назад +3

    ዘኪ የኔ መልካም ደስ ስትሉ መሻአላህ ❤❤❤❤❤

  • @emebetyoutube
    @emebetyoutube 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሠላምቺሁ ይብዛ በክርስቶስ ፍቅር ዘኪየ እማማዬ የኔ ጣፍጪ እናት በርሰወ እና በህፅናት እኮነው ቁመን የምንሔድ ፈጣር አገራቺንን ሠላም ያርግልን ክክክክ ማማዬ መጠጫ አይስጡክክክክክክ

  • @sisgalan1089
    @sisgalan1089 10 месяцев назад +4

    አይ እማማ ዝናሽዬ አረ ኡኡኡኡኡኡ ሚሉት ነገርሣ😂😂😂😂😂😂😂 ወታደሮች ይመጣሉ 😂😂😂😂 የሣቄ ምጭ

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 10 месяцев назад +1

      እማማ ዝናሽ ያላቸው ወታደር እኮ መንግስትም የለው😂😂😂😂

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 10 месяцев назад +4

    አይ እማማ ዝናሽዬ የርሶ ወታደሮች መንግስት ካለው ስራዊት ሳይበልጡ አይቀሩም 😂😂😂ጥሩ ማስፈራርያ አግኝተዋል ❤❤❤

  • @Useh58rpbs
    @Useh58rpbs 10 месяцев назад +4

    ዘኪ ጠይቅልኝ እስቲ እማማ ዝናሽ የህልም አፈታት የሚያስተምሩ ከሆነ ክፍያቸው ጨምረህ ንገረኝ

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 10 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እማማ ዝናሽየ💒❤❤💐

  • @Ambassel
    @Ambassel 10 месяцев назад +5

    እትዬ አንቺንአሉ ጠፉሳ ምነው ❤

  • @ikramjilani3234
    @ikramjilani3234 10 месяцев назад +1

    ዘኪ እና እማማ ዝናሽን ማያት ደስ ይለኛል❤❤❤

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 10 месяцев назад +3

    እንዴት ነውት እናቴ እውነት እማየ ማሪያም ጋር ክእማየ ጋር ክቅዱስ ሚካኤል ጋር ክሺበክፉ ሺበክነፉ ጋር ክቅዱስ ገብርኤል ጋር ክአብሳርው ክቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ክፈርስኛው ጋር ክቅዱስት ኪዳነ ምህረት ጋር ቃል በገባሺልን መስራት አገርችን ስላም ታደርግልን

  • @aynadisyenealem7152
    @aynadisyenealem7152 10 месяцев назад +3

    አምሮባቸዋል❤

  • @wendeyemana5135
    @wendeyemana5135 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቹ❤❤❤

  • @BekiAbay-d7h
    @BekiAbay-d7h 10 месяцев назад +3

    Emama zenash shi amet yenurulen

  • @tilahunkereta6341
    @tilahunkereta6341 10 месяцев назад +1

    Zeky you are the greatest person

  • @emebetfekadu8470
    @emebetfekadu8470 10 месяцев назад +2

    እማማ ዝናሽዬ ልትበይ አሉ 😂😂😂😂

  • @billusemere3163
    @billusemere3163 10 месяцев назад +2

    Emema Zenash ❤❤❤❤

  • @menenali8158
    @menenali8158 10 месяцев назад +1

    😂😂😂😂አይ እማማ ዝናሽዬ ልትበይ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 10 месяцев назад +2

    Zekye, ye. Zekariyas. Abatn yizehlen. kech. bel 😂❤❤

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 10 месяцев назад +2

    ናፊቀውኝ ነበረ❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 10 месяцев назад +3

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ዘኪና እማማ ዝኑ 🥰 ዩቲዩብ ላይ አትጥፉ ይልመድባችሁ የኛ አጫዋች እናት 😘😘😘 አንቺናሉ አይሮፒላኑ ላይ ተሳፍራ እሪ ብላ ወረደች 😀😀😀

  • @lamrotsabsibe
    @lamrotsabsibe 10 месяцев назад +1

    ውይ ዘጊ😂😂😂😂😂😂❤

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 10 месяцев назад

    እማማ ዝናሽዬ ዘክዬ ኑሩልን♥️♥️

  • @natabelds
    @natabelds 10 месяцев назад +1

    part 2 please

  • @marthabekele2138
    @marthabekele2138 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤ Emama Zinashey and Zeki❤❤❤😂😂😂 ❣️

  • @naimakamal6599
    @naimakamal6599 10 месяцев назад +3

    የት ጠፉ እያልኩ ነበር ❤😘

  • @SelomieTesfay
    @SelomieTesfay 10 месяцев назад +1

    Zekiye eidmena tieinan yistachihu lehulachu

  • @kidistkasa
    @kidistkasa 9 месяцев назад

    አንድ ሜንዞ ሁለት ሜንዞ ነበር አሁነን ደግሞ ሌትሮ ሆነ እማማዬ ❤

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ 10 месяцев назад +2

    ወይኔ እማማ ዝናሽ ጫማወትን ፍራሽ ላይ አስቀመጡት አይ አቱ 😂😂

    • @SabrinaAli-d4m
      @SabrinaAli-d4m 10 месяцев назад

      enam hamhawe sayew yasakut😂😂

    • @Elham-gw7gm
      @Elham-gw7gm 10 месяцев назад

      😅😅😅😅😅

  • @nigistfikere7148
    @nigistfikere7148 9 месяцев назад

    ስታምሩ❤❤

  • @TewodrosIsrael-vl6pt
    @TewodrosIsrael-vl6pt 10 месяцев назад +1

    አንቺንአሉ ይምጡልን ዘኪ ወንድማችን

  • @tadlaal9123
    @tadlaal9123 10 месяцев назад +3

    የኔ እናት ጫማቸው የት እንዳሥቀመጡት

  • @sofiayimam9453
    @sofiayimam9453 10 месяцев назад

    she knows the benefits of yogurt well!!!

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 10 месяцев назад

    Sometimes you are annoying you don’t let them finish… let her be they look good this week

  • @aynadisyenealem7152
    @aynadisyenealem7152 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤

  • @romanasrat8038
    @romanasrat8038 10 месяцев назад

    Emama zenasheyea emeyea maryam emamayea gar alu yenea enat tena ke edemea ga yesetuwo

  • @FirehiwetZewdu-sg7bt
    @FirehiwetZewdu-sg7bt 10 месяцев назад +1

    🥰🥰🥰🥰

  • @TuTu-sj9vy
    @TuTu-sj9vy 10 месяцев назад +2

    የማስጠናት ክክክ

  • @TuTu-sj9vy
    @TuTu-sj9vy 10 месяцев назад +4

    አልተቻሉም

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 10 месяцев назад

  • @פטפט-ט4ש
    @פטפט-ט4ש 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እሙአሚር-ዘ2ረ
    @እሙአሚር-ዘ2ረ 10 месяцев назад

    እንደማመጥ😅😅😅❤

  • @netsib3805
    @netsib3805 10 месяцев назад

    Emama zenash, Anechen alun ayiwodatem

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 10 месяцев назад

      በጣም ነው የሚጠሏት፤ቅናትም ጭምር ነው

  • @derejegebremariam5562
    @derejegebremariam5562 10 месяцев назад +1

    zekiye eyeteketatelku new 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @michaelalem3845
    @michaelalem3845 10 месяцев назад +1

    ይህ የማስጠናት ጉዳይ ነው

  • @AsSAMSUNG-xg8wr
    @AsSAMSUNG-xg8wr 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍🥰🥰

  • @rere4822
    @rere4822 10 месяцев назад

    ❤❤😅

  • @almaznrea5653
    @almaznrea5653 10 месяцев назад

    Atabeshekachw pls leante teruadelem hek eyemeselachew new.

    • @tadhaile2821
      @tadhaile2821 9 месяцев назад

      የሄ ልጅ አንዳንዴ ያደርቃቸዋል

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 10 месяцев назад +1

    😂😂😂

  • @Netsanet-eq9ix
    @Netsanet-eq9ix 10 месяцев назад

    😅😅

  • @tsehayhussein6333
    @tsehayhussein6333 10 месяцев назад +1

    አታበሳጨቸው

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 9 месяцев назад

    🤣🤣🤣🤣🤣

  • @kibranegash2339
    @kibranegash2339 5 месяцев назад

    Ante atbsachachew

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 10 месяцев назад

    Please Zeki stop the back ground laugh . It’s annoying

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 10 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @asterzekargea3762
    @asterzekargea3762 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤