እማማ ዝናሽ በሰንበት ቆይታ ክፍል 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 сен 2024
  • #emama_zinash #zeki_tube #charity

Комментарии • 119

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ 10 месяцев назад +6

    የዛሬው ልዩ ነው ወዮ እዉነታቸዉ ነው ለገነባህዉ ክፈል በቃ የምደጋግመዉ እያስጠናሁሁ አሉ እኮ ጨዋታ እየጨመረ መጣ እንደዚህ አስተንፍሰን እንጂ የምናየዉ የምንሰማዉ ሁሉ ሰቆቃ ነው እና
    እድሜ ከጤና ያድልልን❤❤❤

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi8537 10 месяцев назад +5

    እማማ ዝናሽዬ የፍቅር የደስታ ምንጭ ኖት ከነልጆት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድልልን አይጠገቡም እኮ

  • @user-nq8cx1tl1f
    @user-nq8cx1tl1f 10 месяцев назад +19

    አረ ዛሬ በሳቅ ወደኩኝ ወይ እማማ ዝናሽ የማይሰለቹ የማይደክሙ ❤

    • @Aynalem-em5dw
      @Aynalem-em5dw 8 месяцев назад

      በእውነቱ ሀመት የምትል እፍ

  • @user-hu2ik7wu9d
    @user-hu2ik7wu9d 10 месяцев назад +9

    እግዚአብሔር ይመስገን እማማዬ የኔ እናት ዝናያረጋሉ እኮ መልካም እለተ ሠንበት ክክክ እረአቤት በሉ የኔ ጣፍጪ እማማዬ ክክኬ ዘኪየ ምርጥ እናት ሰቷሀል እግዚአብሔር እረጂም እደሜ ከጤናጋ❤

    • @frehiwotbenti2166
      @frehiwotbenti2166 10 месяцев назад +1

      እማማ ዝናሽዬ እድሜ ይስጦት

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 10 месяцев назад

      ❤❤❤❤

  • @yordanosuae7144
    @yordanosuae7144 10 месяцев назад +15

    የእማማ ዝናሽ ጨዋታ በሲዲ እንስራቸውን ስማቸውን ፅፎ ሙዚየም ለታረክ ማስቀመጥ የደስታ ምንጭ ናቸዉ.::

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 10 месяцев назад +9

    አሜን፫ እግዚአብሔር ይተመስገን ይሁን እማየ ማሪያም ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል

  • @natnaelalem270
    @natnaelalem270 10 месяцев назад +4

    ደስ ስትሉ ሰላማችሁ ይብዛ እናትና ልጅ

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 10 месяцев назад +8

    🙏 አመማ ዝናሽዬ ደናኖት የዚህ ቤት ፍቅር ደስ ነው የሚለው 🙏🙏🙏 !

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 10 месяцев назад +9

    እሰወ ያካባቢው ወታደረ ጊልብጥ ብሎ ይመጣል እያሉ ሲያስቦኩን ለሰወ ዶክተረ በረከትን ማስፍራራ መጣልን😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @TiruwerkAsefa-z9k
    @TiruwerkAsefa-z9k 10 месяцев назад +8

    ወይኔ የዛሬው የማማ ዝናሺ የለያል ማረያምን በሳቅ ሞትኩ ውሸቱ እደሰው ቁሞ ይሄዳል 😂😂😂😂

  • @FevneAberhim-ks1wu
    @FevneAberhim-ks1wu 10 месяцев назад +2

    ዘኪ እግዚአብሔር ይስጥህ ዋጋህን ይክፈልህ እማማ ዝናሽማ ደስ ሲሉ ❤❤❤❤❤

  • @faizahassen2900
    @faizahassen2900 10 месяцев назад +4

    😂😂😂😂😂 አረ እማማ ዝናሽዬ ጨዋታ ጨምረዋል በሳቅ ሊገሉን ነዉ!

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 10 месяцев назад +4

    እማማ ዝናሽ ተገኘ ወርቅ የሳቄ ምንጫች እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤

  • @asterbede4961
    @asterbede4961 10 месяцев назад +3

    በልጅ. ክበር የኔ ዉንዲሜ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 10 месяцев назад +4

    እማማዝና ዘካርያስ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 10 месяцев назад +2

    አሜን🙏🙏🙏የኔ አመስገኝ እማማ ዝናሽዬ🥰🥰እድሜ ከጤና ጋር ካገር ሰላም ጋር💚💛❤🙏

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 10 месяцев назад +3

    እግዚአብሔራ አምላክ ይባርካችሁ

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 10 месяцев назад +3

    የኔናት፡ስወዳቸዉ❤❤❤❤❤❤

  • @erihalal3290
    @erihalal3290 10 месяцев назад +1

    Such sweet ppl God bless u all❤💙💚

  • @kidistkasa
    @kidistkasa 10 месяцев назад +7

    እማማ ዝናሽ ትዳር አክባሪ ትምህርት አክባሪ ሀገር አክባሪ እንደሆኑ አይቻለሁ

  • @guenetschofield3480
    @guenetschofield3480 10 месяцев назад +1

    አማማ ❤ ዝናሽ እንደዚህ ሲናደዱ በዚህ እድሜአቸው ለጤናቸው በጣም መጥፎ ነው ። ሊታመሙ ይችላሉ። ተጠንቀቅላቸው ። በአሮጊት መቀለድና ገንዘብ ማግኘት ከባድ ነው ።

  • @redumaki4168
    @redumaki4168 10 месяцев назад +4

    የኔ ፍቅር እናት ❤❤❤

  • @billusemere3163
    @billusemere3163 10 месяцев назад +2

    Ohh happy Sunday to everyone ❤ thank you Zeki

  • @raheltekle1811
    @raheltekle1811 10 месяцев назад +2

    ውይ እማማ ዝናሽዬ በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂😂😂

  • @ስሜነውኢትዬጵያ
    @ስሜነውኢትዬጵያ 10 месяцев назад +3

    አሜን ❤❤❤❤

  • @Tutu-f1q
    @Tutu-f1q 10 месяцев назад +1

    ውይ እማማ ዝናሽ

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ 10 месяцев назад +2

    ማሻ አላህ ዛሬ ደሞ ጨዋታ ጨምረዋል ይመችዎት❤❤

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 10 месяцев назад +2

    ያልጋልብሳቸው ሲያም❤❤❤❤ ዘኪየ ውሸትህ ቁሞ መሄዱን አታቁምም😂😂😂😂😂😂

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 10 месяцев назад +1

    Zeke emama zinash geta yetebkachu

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi8537 10 месяцев назад +1

    በእውነት ከፍቶኝ ነበር የዋልኩት በርሶ ሳኩኝ ኑሩልኝ

  • @fayroz7658
    @fayroz7658 10 месяцев назад +2

    አረ ፍትህ ለዶክተር በረከት ጆሮ😂😂😂

  • @sabamengesha6463
    @sabamengesha6463 10 месяцев назад

    God bless you with your Mom 🙏🙏🙏❤

  • @Astr-xj5mp
    @Astr-xj5mp 10 месяцев назад

    ወይ እማማዝናሽ የስራ ዘርፍ እያበዙነው😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RetaReta-m6e
    @RetaReta-m6e 10 месяцев назад +2

    እማማ ዝናሽ የሳቄ ምንጭ😂😂

  • @misirben3240
    @misirben3240 10 месяцев назад

    ወዬ ለሚባለው ክፍያ ያስፈልጋል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 10 месяцев назад +1

    ጎበዝ እማማ ዝናሽ አራዳ ናቸው ይገባቸዋል

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 10 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ኑሩልን ውድድድድድድ❤

  • @astertadese2229
    @astertadese2229 10 месяцев назад

    Amen Emamaznasye Yemsgn ❤❤❤❤❤

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 8 месяцев назад

    ዘክዬ የእኔ መልካም🎉

  • @ቀኑብሸyoutube
    @ቀኑብሸyoutube 10 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤የኔ እናት እማማ ሽናሽዬ ዘክዬ ግን የእየሠከርክ ከሆና እዉነት ፀባይህ አስተካክል እሳቸዉ ብዙ ግዜ ትጣለህ ስለሚሉህ ስለዚህ ponit ይደረግበት በተረፈ ካስቀየመህ ይቅርታ

    • @sarahabetamudubale6476
      @sarahabetamudubale6476 10 месяцев назад

      Kkkķkkkkkk yanchi yebase emama zenashene atawiyachweme mslte nwe

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 10 месяцев назад

    ትክክል እማ ዝናሽ የቤት እርጎ ነው እኔም የምወደው 👏👏👏👏😄😄

  • @helenmaru2602
    @helenmaru2602 10 месяцев назад

    Zeka eybe yhonlen Benger endibelut ❤❤❤😂😂😂😂

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 10 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን እማማ ዝናሽዬ ዛሬ የተለየ ነው

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 10 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤እኔ እልካለው እናቴ😂😂😂

  • @ረድኤት
    @ረድኤት 10 месяцев назад +1

    አይ እማማዝናሽ😁😁😁

  • @KIYANEGGA
    @KIYANEGGA 8 месяцев назад

    ዘኪ ግን እግዛብሔር ይባርክ

  • @hanatsegaye327
    @hanatsegaye327 10 месяцев назад

    Aye ergena emama zenashe

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 10 месяцев назад +2

    ክክክክክ. የእግዚአብሔር ውሃ አለ የሳቅ ምንጭ የምለው እኮ በምክንያት ነው

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 10 месяцев назад +1

    « ዶ/ር በረከት ኡኡኡኡ»🤣🤣🤣
    « ወዬ ለማለት ገንዘብ አልተከፈለኝም :: »🤣🤣🤣

  • @AhmedYimam-re6pc
    @AhmedYimam-re6pc 10 месяцев назад

    ሰቀይብህ ወየ ደመወዝ ክፈል

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq 10 месяцев назад

    እማማ ዝናሽ የሳቄ፡ምንጭ ❤❤❤

  • @romanasrat8038
    @romanasrat8038 10 месяцев назад

    Akaki beseka yeteweldekubat ketema nat .emama zenasheyea nurulen

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 10 месяцев назад +1

    ወዬ ለማለት ክፈል😄😄😄😄👌ምን ዐይነት ብልጥ ሴት ናቸው🤔ይገርማል

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 10 месяцев назад

    ወዬ ለማለት ደሞዝ አልተከፈለኝም አሉእማማዝናሽ

  • @ኤፍታህጵጌማርያም
    @ኤፍታህጵጌማርያም 10 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይ ዘኪ ትግሰቱ እይሰክር አላሉም😂😂😂😂

  • @user-hy9io3ko1m
    @user-hy9io3ko1m 10 месяцев назад

    ወዬ ደሞዝ የለውም አይ እማማ ዝናሽ😅😅😅😅😅😅

  • @ikramjilani3234
    @ikramjilani3234 10 месяцев назад

    ዘኪ እና እማማ ዝናሽ ወዳችሁ አለዉ❤❤❤

  • @TsinatEyasu
    @TsinatEyasu 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarabiru2592
    @sarabiru2592 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤ siwedachwu zaki ena emama zimshi

  • @Tewahedo27
    @Tewahedo27 10 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @hanankiflu809
    @hanankiflu809 Месяц назад

    😊😊😊😊😊

  • @redumaki4168
    @redumaki4168 10 месяцев назад

    ዘኪ እድለኛ ነህ እውነት 😅❤❤

  • @enatendawoke116
    @enatendawoke116 10 месяцев назад +5

    አፍጫህ ላይ እወትፍልሃለሁ😂😂😂😂😂😂

  • @user-nq8cx1tl1f
    @user-nq8cx1tl1f 10 месяцев назад

    ወየ ለሚባለዉ ደሞዝ አልተከፈለኝም ይከፈላቸዉ በቃ

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 10 месяцев назад +1

    😂😂😂😂ኧረ የዛሬ የቸለየ ነዉ

  • @wenchytwenchyt4751
    @wenchytwenchyt4751 10 месяцев назад

    😍😍😍😍😍

  • @tsehaayiasefaa7170
    @tsehaayiasefaa7170 10 месяцев назад

    Dasisitluu❤❤

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 10 месяцев назад

    መሲ ሸገር ኢንፎ ስለዚህ እርጎ መግለጫ እንፈልጋለን 😂❤

  • @Sara2127
    @Sara2127 10 месяцев назад

    አንደኛ ነኝ ሁሌ😅😅😅

  • @earthin3Dimension
    @earthin3Dimension 10 месяцев назад

    እማማ ዝናሽዬ

  • @johntewabe8234
    @johntewabe8234 10 месяцев назад +1

    የእድሜ ባለጸጋዎች ወተት ያውም በፋብሪካ የተቀነባበረ መጠጣት አይመከርም።

  • @emu306
    @emu306 10 месяцев назад

    እማማ ዝናሽ ጭምብሉን አፍንጫቸው ላይ ሲያደርጉ፤
    ኒዮክሌር አብላይ ሳይንቲስት መሰሉ። 🎉

  • @zelalemtegistu
    @zelalemtegistu 20 дней назад

    አይ ዘኪ እዳህን አየህ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 10 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @guenetschofield3480
    @guenetschofield3480 10 месяцев назад

    Zeky I know you do a lot of charity. You are a good person. But when Emma Zenadh got angry she really is angry. Old people can't get angry so much. She don't understand that is a Jock. Take care.

  • @Semaynesh-xo4ux
    @Semaynesh-xo4ux 10 месяцев назад

    ውሸት እንደሰው ቆሞ ይሄዳል😅😅😅😅😅😅

  • @mekdelawitehaile6850
    @mekdelawitehaile6850 10 месяцев назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mrn3878
    @mrn3878 10 месяцев назад

    ክክክክክክ

  • @bosswoman7393
    @bosswoman7393 10 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 10 месяцев назад

    እንጀት ስበሉ ቃል ኪዳን አረግውይን

  • @telayemamo691
    @telayemamo691 10 месяцев назад

    ትክልናቸውሀነውየሚሸጡትወንሜ

  • @zelalemtegistu
    @zelalemtegistu 20 дней назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @samsungsameung1506
    @samsungsameung1506 10 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂

  • @nigistihishe8475
    @nigistihishe8475 10 месяцев назад

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂❤

  • @senayetwendafrash9602
    @senayetwendafrash9602 10 месяцев назад

    😂😂

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 10 месяцев назад

    😂😂😂ክክክክክክ

  • @ruthalem84
    @ruthalem84 10 месяцев назад

    netaki yemikema netaki 😂😂😂

  • @munaworku4455
    @munaworku4455 10 месяцев назад

    እኔሰ:የሚገርመኝ:የሚደንቀኝ:የሳቸውን:ጭቅጭቅ:ንትርክ:ለዘኪ:መዝናኛ:ቻይ:መሆኑ:ይደንቀኛል:የምትገርም:ነህ:ብርታቱን:ይሰጥህ::

  • @destamassalah8473
    @destamassalah8473 10 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤🙏🙏

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 10 месяцев назад

    ዘኪ ሁሌ ስለገንዘብ ይደብራል

  • @SabrinaAli-d4m
    @SabrinaAli-d4m 10 месяцев назад

    😂😂❤

  • @almaz-rudy8793
    @almaz-rudy8793 10 месяцев назад

    እውነታቸውን yogurt ወፍራም መሆን ነበረበት እንጂ ቀጭን መሆን የለበትም

  • @ቲጂየማርያምልጅ-ወ2ዐ
    @ቲጂየማርያምልጅ-ወ2ዐ 10 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😅😅

  • @mimidessie8471
    @mimidessie8471 10 месяцев назад

    😂😂😂😂❤❤

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 10 месяцев назад

    ❤❤❤😂😂😂😂

  • @user-zh3kw8rp8r
    @user-zh3kw8rp8r 10 месяцев назад

    😅

  • @tsehaayiasefaa7170
    @tsehaayiasefaa7170 10 месяцев назад

    در zakiyeeidmeeyixihiazanaahi

  • @BisratMulugeta-bs2ko
    @BisratMulugeta-bs2ko 10 месяцев назад

    ምን ነካህ ዘካሪያስ የሚያበሳጫቸውን ነገር ለምን ታደርጋለህ ?

  • @mulatwayirga598
    @mulatwayirga598 10 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂ere gedelun

  • @amaamm2036
    @amaamm2036 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤