Ethiopia: በእርቅ ማእድ እቃቃ እየተጫወተች ልጅ የወለደችዉ የምህረት ለማመን የሚከብድ አስገራሚ የፍቅር ታሪክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 окт 2019
  • #Ethiopia #የእርቅ ማእድ #የፍቅርታሪክ
    Welcome to our channel,
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    - parents, children and love partners
    - be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    - Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    - Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
    ሳሚ ስቱድዮ፦
    በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
    በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
    ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
    አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
    ሳሚ ስቱድዮ
  • ВидеоклипыВидеоклипы

Комментарии • 662

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 4 года назад +36

    ውይ አንተን ብሎ ሀይማኖተኛና አገልጋይ ዋጋህን ይከፍልሀል ጊዜአዊ ደስታ ነው አይመችህ ቅጣትህን ከላይ ጠብቅ

  • @nehmiasolomon5148
    @nehmiasolomon5148 4 года назад +11

    ወንድ ነኝ በህይወቴ ሙሉ አልቅሼም አላቅም ከ መጀመሪያ እስከ መጨረሻ ሰምቸዋለሁ በህይወትዋ ታሪክ ያሳለፈችው አራስ ሆኜ እናትዮው መጥታ አልጋ ላይ ተኝታ እኔ መሬት ላይ ተኝቼ ስትል በጣም ያለቀስኩት በህይወት ሙሉ እንደዚህ አልቅሼ ማላቀው ያ ለቀስኩት አሜሪካ ከ ሄደ በሗላ ሌላ ሴት አገባ :( ምንድነው ወንድሜ ይሄን ሁሉ ፍቅር አሳልፋችሁ በጣም አዝኛለሁ እዝጋብሄር ምስክሬ ነው አይዞሽ የኔ እህት አይዞሽ አታልቅሺ 😭 አንተ አንተ ምን ልበልህ የሆንክ ነገር የመርዝ ብልቃጥ ነህ ከሃዲ ሌባ አንድ ቀን አይዞህ አንተም እንደ ደም ታለቅሳለህ :( አይዞሽ የኔ እህት አይዞሽ እዝጋብሔር ከ ክፉ ነገር ይጠብቅሽ

  • @sabrinamicael6972
    @sabrinamicael6972 4 года назад +9

    ትዳርህ አይባረክልህ የእናት እና ልጅ እምባ ያቃጥልህ ያመንከው ይክዳህ ፈራጅ እግዚሐብሄር ነው እና የእጅህን አግኝ አይዞሽ አንቺ ያመንሽው ሰው ቢከዳሽም የፈጠረሽ አምላክ እምባሽን ያብስልሽ ከእሱ የበለጠ ህይወት ይስጥሽ ሁሉም ያለፋል እስኪያልፍ ግን ያለፋል ቢያንስ ህፃንዋ ልታሳዝነው ይገባል

  • @comceilcomceil7800
    @comceilcomceil7800 4 года назад +17

    ወንድ ልጅ እኮ ውሻ ነው እኔም እንዳንቺ ነው ታሪኬ ግን እሱ ጥሎኝ ኤዴ እኔ ግን ተለውጬ አሁን የኔ ጥገኛ ነው አይዞሽ ጠንካሬ ሁኝ ተይው ገደል ይግባ ትዳሩ አይሳካለት

  • @sipharatube8594
    @sipharatube8594 4 года назад +53

    ለሱ ብላ ቀይዋ ጥቁር ሆና, አሁን እሷን ትቶ ድአስፖራ አገባ, እሺ የዚች እናት ሂዎትስ, በቃ ልጅነቷን, ወብቷን sacrifay አድርጋ, በቃ ተጣለች ??አረ ለማነው አቤት ሚባለው ?የሄን በመሰለ ፊልም በሚመስል ፍቀር ኖረው ይሄ ሰው ከተቀየረ ማን ይታመናል ?አይዞሽ ማሬ ልጅሽ ማስታወሻሽ ናት, እሱ የጁን ያገኛል ከሀገር ቢርቅም ከህሊናው ግን ማምለጥ አይቺልም !!!

    • @saadaab9355
      @saadaab9355 4 года назад

      Maninm maseb ayechalim kebade naw

  • @selam7006
    @selam7006 4 года назад +7

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ ጌታ መልካም ነው መልካምነትሽ የትም አይጥልሽም ነገ መልካም ይሆንልሻል ተባረኪ ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን

  • @selamselam6497
    @selamselam6497 4 года назад +347

    በኣሁን ግዜ ወንድ ማመን ማለት ድመት ወተት ጠብቅልኝ ማለት ነው 🙆🙆🙆

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 4 года назад +27

    ለወንድ ልጂ ልብ እና እግር አይከፈትም! አቤት ስንቱን ተፈተን

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements 4 года назад +40

    እኔን አፈር ልብላ አረ እኔስ አልቅሼ ሞትኩኝ ምን አይነት ጨካኝ ሰው ነህ በወለድከው ልጅ እንዲህ የምትጨክነው ነገ የጅህን ከፈጣሪ ታገኘዋለህ ልጅህ ልጅህ ደምህ ናት

  • @user-bu7yx6ex1t
    @user-bu7yx6ex1t 4 года назад +9

    ውይ ማማዬ ታሪክሽ በጣም ያሳዝናል አይዞሽ ወንዶች እዲህ ናቸው አማራጭ ሲያገኙ መታጠፍ

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 4 года назад +65

    አይ እግዚኦ ምን ይባላል አሁን ይሄ አይዞሽ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ ዘር ይነሳውና አንች ልጅ እጅ ላይ ይወድቅ ይሆናል ሁሉ ያልፋል ታገሺ እህቴ

    • @ayneyelove12ayenye34
      @ayneyelove12ayenye34 4 года назад

      Tenker beye ehet ale sewn mamen kebero new alechi kebero family yegbabet yegbabet fiker helam cekecek new mekbaber balebet bota helum ale 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @marizatube5186
      @marizatube5186 4 года назад

      Yeni konjo ritaye wudd new yemaregshi

    • @alampa8294
      @alampa8294 3 года назад

    • @Mylove-kc8tz
      @Mylove-kc8tz 3 года назад

      5

    • @sesayihailu6116
      @sesayihailu6116 2 года назад

      @@user-jt2cg7ol3j 0

  • @user-im1zg6wo6u
    @user-im1zg6wo6u 4 года назад +49

    ትዳርክ አይባረክ አፈር ብላ ብልትክን ያንኮላሸው ከሀጂ አንተን ብሎ አገልጋይ ደቼ ያብላክ አይዞሽ እሱ ሲያለቅስ አንቺ በልጅሽ ትደሰቻለሽ

  • @user-zc7bf5br4i
    @user-zc7bf5br4i 4 года назад +4

    በጣም የሚገርም የኔ ወርቅፈጣሪ አለልሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ ሁሉንም በትግስት ጨርሽዉ ዉጤትሽ ያማረ ነዉ በፈጣሪ ስም ፈጣሪ ካችጋ ይሁን አደበትሽ ሲያምር

  • @zenash1234
    @zenash1234 4 года назад +21

    የኔ ሙህር ቀልጣፋ ነትሽ አርቆ አሳብ ነትሽ ያስታውቃል አይዞሽ አንቺ ነገ ከሱ ባላይ ልትሆኝ ትቺያለሽ ልጅ ነሽ ገና ልጅሽም ነገ ትታዘበዋለች እንጂ ማደጉዋ አይቀርም የኔ ቀልጣፋ ንግግርሽ ያስታውቃል

  • @azeb4147
    @azeb4147 4 года назад +35

    ወንድ ልጅ የፈለገ መሰዋእት ሴት ልጅ ብትከፍልለት ከ አገር ከወጣ ሁሉን እረስቶ ነው የሚኖረው ሴት ግን ትለያለች ባንቺ ታሪክ ውስጥ የኔም ታሪክ አለ

  • @user-fc7cv6og8r
    @user-fc7cv6og8r 4 года назад +22

    በውስጥ መስመር አናግሪኝ :: ሜሪላንድ ስለምኖር : በህግ በኩል ልረዳሽ የምችለው እሞክራለሁ :: ምን ላድርግልሽ ???

  • @freeabraham3397
    @freeabraham3397 4 года назад +186

    አደበትሽ ይጣፍጣል ሀሳቧን በትክክል የምትገልፅ ሴት እወዳለው

    • @misrakabebe3051
      @misrakabebe3051 4 года назад

      Ayzosh hulum fetari yalew nw mehonew lanch yalalewun fetari yarkrw

    • @fekerfekri3692
      @fekerfekri3692 4 года назад

      በጣም እኔ ብሆን ለቅሦ ይቀድመኛል

  • @ebtsamenat7299
    @ebtsamenat7299 4 года назад +26

    ይህን የመሠለ ፍቅር አፍርሶ መቼም በብር ቀይሮት ከሆነ እንጂ በማንም አይቀይርሽም ደሞ ሠላሙን አያገኝም ።ግን ግርም ሚለኝ ሴት እንዴት ቤተሠብ ሣይስማማ ሣይፈራረሙ ወደ ባል መጠጋት ባል ባዳ ነው ሲወድ ያኖራል ከደበርሽው ያባርራል አረ ሴቶችዬ ተለመኑ ራሳቹን በፍቅር ስም ድራቹ ሣትከበሩ አትኑሩ እኔም ሴት ነኝ በጣም አፍቅሬ ተፈቅርሬ ነው ያገባሁት ግን የለ ኣባቱ እንፈራረም ሲል በፍፁም አባት እናትክ ፍቃደኛ ሣይሆኑ ከቤተሠብ ሣይነጋገሩ አልፈቀድኩም ፋራም በሉኝ የእውነት በሁለቱም በኩል ተከብሬ ነው ምኖረው መጀመራ ራሳቹን አክብሩ ትከበራላቹ ።ከዙሙት ምንም መልካም ነገር አይጠበቅም በቃ አፀያፉ ነው።

    • @ebtsamenat7299
      @ebtsamenat7299 4 года назад +1

      @ሮዛ ኢሳም አማን የደሴዋ ቆንጆ የኔ እናት አብሽር ግን በዚህ እንዴት በውስጥ እንደሚወራ ኣላቅም ስልኬን እንዳላስቀምጥልሽ ሚድያ ላይ ይከብዳል የኔ ቆንጆ አንዳንዴ ከልካች በታች ወይም በላይ ይሆንና ተሸራቶ ያንሸራትታሉ አብሽር የወደፊቱን እያየሽ ተራመጂ ባለፈው አትቆጪ ትምህርት ይሁንሽ እኛ ስንወድ ሣሩ እንጂ ገደሉ አይታየንም የወንዶችም ልብ በቢዝነስ ታወረ ክብራችን ዘቅዝቀን ድል መጠበቅ የለብንም።

  • @konjokonjkonkokonj9242
    @konjokonjkonkokonj9242 4 года назад +9

    እጅግ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው

  • @hagosgebru5986
    @hagosgebru5986 4 года назад +4

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እህቴ እግዛቤር ይርዳሽ ግን እሱ ከሀዲ ቢሆንም አንቺ ግን ጠንካራ ለመሆን ሞክሪ እሱ ግን ልጅን የመርዳት የማስተማር የማሳደግ ግዴታ አለበት እህቱን ደግሞ እግዛቤር የስራዋን ይስጣት

  • @user-pw4di7sg7y
    @user-pw4di7sg7y 4 года назад +103

    የሀበሻ ወንድ ማለት ለኔ ስይጣን ናቸው በእነሱ የተነሳ ሀገር መግባት አስጠላኝ ህግ የለ ፍትህ አናገኝ ፈጣሪ ፍርድ ይስጠን!!!!!!!! እይዞሽ ሆዴ😓

    • @ebtsamenat7299
      @ebtsamenat7299 4 года назад +4

      አረ አባትሽም አሉ ሁሉንም አትጨፈልቂ እንደ የእርቅ መኣድ ወንዶች አሉ የኔ ባል አላ በጣም ጥሩዋች አሉ መጥፎም እንደዛው

    • @user-pw4di7sg7y
      @user-pw4di7sg7y 4 года назад +10

      @@ebtsamenat7299 ጥሩ ሊኖሩ ይችላሉ ግን ብዛት ስይጣን ናቸው ከሆንኩት እይታ ማንም ቢሆን ካልደረስበት አይረዳም ብቻ መሞትም ስላለ የደረስብኝን ነገር አሜን ብየ መቀበል ይሻላል😢😢😢😢😢

    • @ebtsamenat7299
      @ebtsamenat7299 4 года назад +2

      አይዞሽ ቆንጆ ሁሉም ያልፋል ነገን በተስፋ ጠብቂ ሁሉም አንድ አይደሉም መልካሙ ይግጠምሽ

    • @selamasafa536
      @selamasafa536 4 года назад +3

      @@user-pw4di7sg7y አይዛቹ እህቶች እኔ እበቀልላቹዋለዉ

    • @user-pw4di7sg7y
      @user-pw4di7sg7y 4 года назад

      @@selamasafa536 እሽ ሆዴ

  • @yeabtube437
    @yeabtube437 4 года назад +4

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔርን ለምኝ ምንም አትሆኝም ።ለሱ ይብላኝ ፀፀቱ ይገለዋል ገና

  • @getnetkassie457
    @getnetkassie457 4 года назад +7

    `በጣም ያሳዝናል የሰው ነገር
    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያያል ሰው የዘራውን ነው የሚያጭድ ደግሞም በዚች በአሜሪካን ምድር በሰላም የሚተኛ መሰለሽ !
    እንኳንስ ግፍ ሰርቶ ጥሩ ነገር እንኳን ሰርተን
    ሰላም የለነም
    እመኝኝ ከእጅሽ ላይ ይወድቃል

  • @ghggghgg5402
    @ghggghgg5402 4 года назад +7

    በጣም እራጋ ይልሽ ውብ ልብ ይለሽ ማራኪ ሴት ነሽ ሀይዞሽ ፈጣሬ ካሳ ሀለው ሀብራቹ እንደምትሁኑ ሀልጠራጠርም ልክ ስሜቱ እደራሴ ሁኜ ነው ይዳመጥኩ እርግጠኛ ነኝ ይቅር በይኝ ብሉ እግርሽ ላይ ይገኛል ብቻ እድሜ ይስጠን ሀይዞሽ ጠንካራ ሴት በጣም ይኮራኛል ሀብሽር

  • @selamzelalm5614
    @selamzelalm5614 4 года назад +37

    አይ ወንድ :: ወንድ ማለት የዳቤሎስ ታላቅ ወንድም ማለት ነው :: አይዛሽ እህቴ እጅፕ ላይ ይወድቃል :: እኔ ብህይወቴ ስላየውት ነው እግዛብሄር ከፋይ አምላክ ነው ::

  • @balembalembalem3087
    @balembalembalem3087 4 года назад +10

    🙆🙆🙆 ውይ ወዶችየ ምነው ከወለዳችው በኅላ እምትጠፉት እረ ወገን እንተሳሰብ
    አይዞሽ እህቴ እኔም የአች እድል ገጥሞኛል
    የኔን ብሶት ማን ይስማልኝ ይሆን

  • @lalaside9094
    @lalaside9094 4 года назад +6

    አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ምንግዜም ካንቺ ጋር ነው እሱን ብሎ ፕሮቴስታንት የሜሪላንድ አበሾች ጋብቻ ዛሬ አግብቶ ነገ መፍታት ስለሆነ የወደፊቱን ለማየት ያብቃሽ አንቺ ብቻ ልጅሽን በደንብ ተከባክበሽ አሳድጊያት የሱን ነገር ለፈጣሪሽ ስጪው ፈጣሪ መልሱን ይሰጥሻል

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 4 года назад +28

    አይ ሴት በስንቱ ነው ፈተናችን ኧረ ወንዶችየ ልብ ግዙ

  • @mekdimekdi1359
    @mekdimekdi1359 4 года назад +4

    ሳላደንቅሽ አላልፍም ለዚህ ጥንካሬሽ
    አይዞሽ ግን አሁንም ገና ብዙ ነገር ይጠብቅሻል ልጅሽን ጠንክረሽ አስተምሪ
    ያሳለፍሽውን ስቃይ በልጅሽ እዳይደገም ልጅሽን ጠንከርሽ አስተምሪ ትክስሽ አለች ልጅሽ እህቴ ህይወት ፈተና ናት

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 4 года назад +3

    በሰመ ሀብ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እዴት እደዚ የሚዋደድ ሰው የለያያል እና እኛ ያላገባነው ምን ማንን እንመን ያስፈራል ጌታ ሆይ ይቅር በለን

  • @makiamuhalden1726
    @makiamuhalden1726 4 года назад +27

    😭😭😭እረ ጭካኔ ምነው ግን ፍቅር የቱርክ ፊልም መሰለ በጣም ያሳዝናል አይዞሽ እህቴ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 4 года назад +3

    የሚገርመኝ ነገር ስትለያዬ ልጆች የሚሰቃዬበት ልጆች መሳሪያ የሚሆኑበት አሳዛኝ ነው በእርግጠኝነት ገንዘብ ስትልክ እናትየዋ ትጠቀማለች ብለህ ከማሰብ የተነሳ ነው በእውነት ይህ ልበ ጠማማነት ነው ። በዚህ ዘመን በሰለጠነ አለም እየኖርህ ለልጅህ ትምህርት መንፈግህ ዝቅጠት ነው ልጆች አይጎዱ እባካችሁ። አባት አሁን ያለህበትን ሳይሆን የበፊቱን በፍቅረኝነት ያሳለፋችሁትን ማሰብ አለብህ የፊቱ ከሌለ የሁአላው የለም ትተህ የመጣሀው የማይፋቅ እውነት አለ ስለዚህ ቆም ብለህ አስብ ነገ ይቆጭሀል ።
    አንዳንዴ መስለን (አስመስለን) እንጂ በተግባር ሁነን አንገኝም ግን ለምን? ይህን ያልሁበት ፍቅረኛ እንደነበራችሁ "ከቦርሳዬ መፅሀፍ ቅዱስ አይጠፋም ማንበብ እወዳለሁ " ያልሽው ነበር ታድያ ምነው በተግባር ያለ ማዋልሽ ? በፊት ያሳለፍሽው የስቃይ ህይወት እንደመኖሩ ከዛ መማር እና መፈራረም ነበረባችሁ ። ሌሎቻችን ከዚህ መማር አለብን ብትከዱ ትቶአችሁ ቢሄድም በህጋዊ መንገድ አግብቶ መውለድ እና ካለ ትዳር መውለድ ሰፊ ልዬነት ስላለ ማስተዋል ይገባል ።
    #### ከትዳር በፊት ዝሙት ይቁም!!!! ልጆች እየተሰቃዬ ነው በተለይ የአሁን ልጆች ፈጣን ናቸው ስ ሰልቦናቸው እየተጎዳነው
    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
    እርቅ ማእድ፣ አለም ሰገድ፣ ሣሚ
    እናመሰግናለን

  • @yonagerase4238
    @yonagerase4238 4 года назад +3

    በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ አህት ❤️. አይዞሽ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ልጅሽን ብቻ ደግፍያት, ስለ አዉነት ሁሉ ሳዳምጠው ነበር ስለመጀመርያ ልጅሺም ሁኔታ መስማት ጓጉቼ ነበር, ሁሉ ሰላም አንደምሆን ተስፋ ኣደርጋለው. ፈጣሪ ካንች ጋር ይሁን ሰላምሽ ያብዛዉ ልጆችሽ ፈጣሪ ይባርክልሽ ለባም ሴት ::

  • @kjhbbjhvv3342
    @kjhbbjhvv3342 4 года назад +3

    አይዞሽ እህታቺን እግዚአብሔር ካቺጋር ይሁን ከጂን ይክዳዉ በጣም አሳዛኚ ሁኔታነዉ ወድማቺን አድእምነግርህ ነገርቢኖር በእግዚአብሔር ታስተይቅሀለቺ ዉለጂብለህ የፊት ስቃያን ነግራህ በጣምእሚትገርምነህ ለጊዜአዊ ኑሮብለህ ልጂህን የልጂህንእናት መክዳት ጥሩአይደለም ነገ ሀገርተረካቢዋን ልጂህን ህይ

  • @nooraallah7399
    @nooraallah7399 4 года назад +19

    ወንዶች አላህ ሂዲያ ይስጣችሁ።ቱቱቱ።

  • @user-nt4wg4yu5j
    @user-nt4wg4yu5j 4 года назад +3

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ ህይወት አንደዚህ ነች ልጅሽም አድጋልሻለች ከባዱን ጊዜ አልፈሽዋል ሁሉም ለበጎ ነው ውይ ወንዶች ግን...

  • @user-dw3bf3tp3c
    @user-dw3bf3tp3c 3 года назад +2

    የኔ ጣፋጭ ሁሉም የዘራውን ያጭዳል 😭😭😭አይ ወንዶች ምን ይሻላችሁ ይሆን ልቤ ስብር አለ አይዞሽ ማማየ ነገ ሌላ ቀን ነው አድራሻዋን ብስጡን ግን

  • @user-jx2kq7pw1z
    @user-jx2kq7pw1z 4 года назад +3

    አይዞሽ ፈጣሪ ይክስሻል ያችን ተንከሲስ እህቱ ነብሱዋ አይማር ያንች ህወት ይግጠማት እንዳችው ትከራተት አይዞሽ ጠንካራ ሴት ሁኝ

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 4 года назад +3

    እርቅ ማእድ በጣም እናመሰግናለን ኣስተማሪ ነው የሴት ልጅ ፈተና መቸም ኣያልቅምና ኣላህ ያግዘን ከጥሩ ሰዎች ያገናኘን ኣላህ ከሚፈራ።

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z 4 года назад +10

    ወይ ፈተና ወደ መጨረሻ ላይ አስለቀሽኝ አይዞሽ የኔ ውድ አንዳንድ ወንዶች ፈጣሪን መፍራት አቁመዋል

  • @zeinetbasier9677
    @zeinetbasier9677 4 года назад +4

    እኔ አለሀሙዲሊላ የትኛውም ወንድ አታሎኝ አያቆሞ ለወደፉትሞ አያታልለኝም ኢሻአላህ አብሽሪ ሁሉም ለበጎ ነው የስራውን ይስጠው አላህ እህቶቼ ከቤተሰብ ምክር ወጪ እዳትወጡ ቤተሰብን ስናከቦር አላህም ጥሩ ነገር ይሰጠናል

  • @ihatepolitica9600
    @ihatepolitica9600 4 года назад +18

    ፈጣሪ ሆይ እነዚ ወንዶች እና የወንዶች ቤተሰቦች ግን ሴትን በማሰቃየት ምንድነው የሚጠቀሙት😢አይዞሽ እህቴ ልጅሽ አንድ ቀን ትክስሻለች በርትተሽ አሳድጊያት

  • @user-cm3yl6ks1x
    @user-cm3yl6ks1x 4 года назад +3

    አይዞሺ ሁሉም ለበጎ ነው ያልፋል ፈጣሪ ጸናቱን ይስጥሺ የኔ ውድ

  • @Rosa12137
    @Rosa12137 3 года назад +5

    😭😭😭አይዞሽ የኔ እህት

  • @tlemlem
    @tlemlem 4 года назад +5

    ልጁን የማሳደግ የውዴታ ግዴታ አለበት ይህ የስው አረመኔ...?! እንዴት እንቅልፍ ይወስደዋል በልጆ ስው ጨክኖ...! አይዞሽ እህቴ እግዚያብሔር አምላክ ጽናቱን ይስጥሽ..! ብህርትተሽ ጸልይ ዋጋውን በቅርብ ያየዋል...!!

  • @abmo321
    @abmo321 4 года назад +7

    የጴንጤ ዘማሪዎች አብዛኛዎቹ ሃይማኖቱን አይኖሩትም ይህ ጥናት ያስፈልገዋል ምክንያቱም እምነታቸው ምላሳቸው ላይ ነው ያለው ሲናገሩ ይወድቃል :: እንዴት ሰው የእምነት ሰባኪ ሆኖ ይቅርና የፈለገ ቢሆን በልጁ ይጨክናል ??? በጣም አንጀቴን ነው የበላችኝ በተለይ ልጅ ያለው የምለው በደንብ ይገባዋል::

  • @user-ny3ix5qf3z
    @user-ny3ix5qf3z 4 года назад +3

    ኦኦኦኦኦኦኦፍፍፍፍፍፍፍ የየኔ ቆጆ አይዞሽ እኔም የኔን ታሪክ ልክ እዳች ጓደኞቸን እዳች ነው የምላቸው ግን በኔ የደረሠውን ነው እደዚሕ ደርሦባቸው እላለሑ

  • @amentube2416
    @amentube2416 4 года назад +6

    ወይኔ የኔ ቆንጆ እግዛቤር ይርዳሽ እሱ ግን ክፉ ነው ለልጁ አያስብም አንችም እኮ ዋጋ የከፈልሽበት ወንድ ነው ግን ለምን 😭 ሜሪላድ አካባቢ የማቀው ሰው አለ የሚያውቁት ከሆነ እናስመክረዋለን ግን በጣም ያሳዝናል😭

    • @kjhbbjhvv3342
      @kjhbbjhvv3342 4 года назад +1

      ሠላም ላቺይሁን እህትየ ተባበሪያት እግዚአብሔር ይወደዋል

  • @user-wc3sl3km1l
    @user-wc3sl3km1l 4 года назад +2

    ኡፍፍፍፍ የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር የተሻለ ነገር ላንቺ አዘጋጅቶልሻል ተስፋ አትቁረጪ አረረ ወንዶች ምን ይሻላችኃል ግን እምነት እሚባል ነገር ያልፈጠረባችሁ ይህን ስል ግን ሁሉንም ወንድ አይደለም እባካችሁ ሴትን ልጅ አትጉዱ ብታስብት እኮ ሴት ልጅ ማለት ሁሉ ነገር ናት እናት እህት ሚስት ልጅ እኔማ ፈርዶብኝ ወንዶችን በጭራሽ አላምናቸውም ወንድን ማመን ድመትን ወተት ጠብቂልኝ እንደማለት ነው

  • @tinbetethiopia5470
    @tinbetethiopia5470 4 года назад +10

    አይይይ ውዶች እደው ምን ይሻላችኋል ? አይዞሽ እህቴ አኔም እዳንችው አይነት እድ ገጥምኝ ነበር አሁን ያሁሎ አልፎ። ልጀም አድጋ ውጭ ልኪአት እየኒረች ነው እኔ ሀረብ ሀገር ሰርች ለልጅ ኖሪ አለሁ ያልፉል አይዞች እናት።

  • @user-ld5ny5uo5l
    @user-ld5ny5uo5l 4 года назад +3

    *ፍቅር የማያረገው የለም የኔየዊህ በጣም. ጎበዝ ልጂ ነሽ*

  • @kidistgulma5241
    @kidistgulma5241 3 года назад +2

    አንደኛ ልጆች እኮ ናቸው ሁለተኛ በደረሰባት ችግር ማፍቀር መቻሏ ትልቅ ነገር ነው

  • @meserettsegaye6343
    @meserettsegaye6343 4 года назад +5

    ትክክለኛው። ነገር ህጋዊ መሆን ነው ለሁላችንም አስተማሪም ነዉ !!

  • @Jesus_is_the_only_way_to_heave
    @Jesus_is_the_only_way_to_heave 4 года назад +7

    እግዚአብሔር ግን ለምን ዝም እንደሚል ይገርመኛል እንደዚህ አይነት እርኩሰ መድረክ ላይ ቆሞ ይዘምራል እውነት የምታገለግለው ጌታ ካለ የዚህችን ምሰኪን እምባ ያሳይክ

  • @naomi.1872
    @naomi.1872 4 года назад +6

    መክዳት የፈለገ እኮ ፈርመ አልፈረመ ምንም አያግደዉም ቃልኪዳን ልብ ዉስጥ ከሌለ ወረቀት ፍቅር አይሆንም በገንዘብ ልጁን ለመደገፍ ካልሆነ በቀር እንቺ ጠንካራ ከሆንሽ ለልጅሽ አታንሽም እሱ ግን ወደፊት ሲቆረቁረዉ ይኖራል ።

  • @susu8000
    @susu8000 4 года назад +2

    የኔማር አስለቀስ ሽኝ ወንዶችን እድጠላ እድረግሽኝ እፉፉፉፉፉ ፈጣሪዬ ሆይ ግን ለምን እስከመቸ አይዞሽ የኔ ጣፍጭ

  • @SaraSara-wl4ts
    @SaraSara-wl4ts 4 года назад +8

    እግዚአብሔር ይርዳን ይከነን እየስማሁ ውንድ መቅርብፍራሁ ትዳርም ፍቅርም እንዳልጀምር ሆንሁ እግዚአብሔር ካስመሳይ ስው ይጠብቀን

    • @sem5172
      @sem5172 4 года назад +1

      Ayzosh kongo hulum And Aydelehum

  • @dagmedagme4287
    @dagmedagme4287 4 года назад +1

    ታሪኩን ተመሰጫ ነው ይደመጥኩት አደበትሸ ደሰ ይላል ለፍቅር መሰዋትነትን ከፍለሻል ልጅሸ ኑሪላት ማር

  • @abezulove3386
    @abezulove3386 4 года назад +57

    እእእእእ፣ለፀሀይና ለወንድ ፊት አይሰጥም ብቸኝነት ጌጥ ነዉ

  • @user-jr9yl9rd8l
    @user-jr9yl9rd8l 4 года назад +14

    ብዙ ኮሜንት ሳነብ አይ ወዶች አይ ወዶች የሚል ነው እህቶቼ መጀመሪያ ለምን እኛ ሴቶች ቆም ብለን እናስብ እኔ ብዙ ነገር የሚያናድደኝ ከኔ ህይዎት ቤተሠቦቸን ምን አገባቸው ይላሉ አድ ችግር ሲፈጠር እዳው ለቤተሠብ ነው

  • @zenash1234
    @zenash1234 4 года назад +8

    በጣም ያስተምራል እኔም ባሌን ፈትቼ ሌላ ባል ላገባ ነው ግን ከዚላይ ብዙ ተማርኩ መጀመሪያ ሰማንያ ሳላረግ አላገባም የመጀመሪያ ባላም አቃጥሎ ሊገለኝ ስል ነው አንድ ልጅ ወልጄ የተሰደቁት አሁንስ አጥንቼ ነው የማ ገባ አልቃተልም

  • @user-kp3nk4sv8q
    @user-kp3nk4sv8q 9 месяцев назад

    መልካም ሰው ነሽ አግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ እግዚአብሔር ያድርግልሽ መገፋት ጥሩ ነው ጦጣ አናዳቸው ሲወረውሯት እማንጎ ዛፍ ላይ ጣሏት

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 года назад +3

    ኡፍፍ እህቴ የኔ ከርታታ አይዞሽ ኡፍ ይሄ የቤተሰብ ጣልቃ ገብትነት አያምጣ ነዉ አይ ሰዉ ሲባል ክፋታችን እኮ ወንድ ሲባል እኮ ምን ይሻናቹሀል እንደዉ

  • @user-st8ok4xz9y
    @user-st8ok4xz9y 4 года назад +10

    በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው 😢 አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይክስሻል

  • @meseretbaiaker6760
    @meseretbaiaker6760 4 года назад +2

    አይዞሽ ወዶ ሳይሆን በግድ ያሳድጋታል የአሜሪካን ህግ ቀላል አይደለም ያልተባረከ ህይወት ያርግብህ የማትረባ

  • @kukukuku5502
    @kukukuku5502 4 года назад +1

    Ayzosh Ehite Egzabher Melkam New, Anchi Tenkara Set Nesh, Egzabher Keri Zemenishen Yibark, Anchieenim Lijisheenim Yibark.

  • @selamtube3774
    @selamtube3774 4 года назад +12

    ይሄ አሜሪካ የስንቱን ቤት በጠበጠው 🤔🤔 አይዞሽ ፈጣሪ ከተገፉት ጋር ነው

  • @user-en8wq5cn8w
    @user-en8wq5cn8w 4 года назад +2

    እንደው ሄን መልክት የምታይ ከሆነ እንደው ትዳርህ አይባረክ ብየሀለው ማህይም ነህ አፈር ላ አፈሩን ያብላህ ድሮም ወድ ምህረት ግን አድነቂሽ ነኝ አይዞሽ ሁሉም የልፋል ባደበትሽ ሰውን የምትገዝ ጥሩ ልጂ ነሽ እንደው አምላኬ ከዚህ ሂወትሽ ወጠሽ ደስ የሚል ፋ ፋ ያለ ሂወት ያኑርሽ

  • @user-tg8oj7tv1c
    @user-tg8oj7tv1c 4 года назад +13

    አይ ወንዶች ምን ይሻላል የናንተ ውሸት አይ ግን ማን ይታመናል በዚህ ዘመን ወንዶች የስራችሁን ይስጣችሁ የሴትን ልጅ እንባ የምታፈሱ ነገ የወጣትነት ዘመን ያልፍና ልጅህ እጅ ትወድቃለህ

  • @mariyamoman5770
    @mariyamoman5770 4 года назад +6

    ውሼ ባል ተብየው. ይህን የመሠለ ትዳር ትቶ መልሦ በሠርግ ያገባል የሤት ግፍ ይጣልህ ፈጣሪ

  • @dageamenamenamenamen6216
    @dageamenamenamenamen6216 4 года назад +5

    እግዚአብሔር መልስ አለው አይዞሽ

  • @user-yh9ly9bm7y
    @user-yh9ly9bm7y 4 года назад +2

    አይዞሽ እህቴ የሚያበረታው የጌታ መንፈስ ያግኝሽ

  • @etaferhumamo8539
    @etaferhumamo8539 4 года назад

    አይዞሽ እህቴ በርቺ ንግግር ሽ እንዴት ይጣፍጣል ሣላመሰግንሽ ላለማለፍ ነው እና ላንቺም እግዚአብሔር አለ ቆንጂዬ ነሽ በባሕርሪም በመልክም ለደቂቃም ትዝ እንዳይልሽ በርትተሽ ልጅሽን እና እራስሽን ጠብቂ ፣ አንቺም ባል አግቢ ጎበዝ ሁኚ እህቴ ከእንዲህ ያለ የባል ቤተሰብ እንኳ ን ገላገለሽ።

  • @ethiohabesha352
    @ethiohabesha352 4 года назад +6

    ወንድ እና ድመት የኔ ነው አይባልም

  • @mercyebeyan4230
    @mercyebeyan4230 4 года назад +36

    This is so sad. You should be a shame in yourself for what you did to this girl and your baby. She is smart well spoken and a good mother. She doesn't deserve this. Fix it very quickly with your daughter. If you didn't you will never be happy in your life. What goes around it comes around!!

  • @eriksire5714
    @eriksire5714 2 года назад +1

    ሰው ያድጋል ይለወጣል ፍቅርም ያረጃል ሁሉም ይሞታል እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠብቅ ግን ይበረታል ይለመልማል አይዞሽ መፍረድና መሥበር ቀላል ነው ማቀፍና መጠገን ሰው መሆንን መረዳት ነው

  • @mogesyimer6455
    @mogesyimer6455 4 года назад +1

    ኣይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው የተሻለ ህይወትዴግዢኣብሃር ያዘጋጅልሻል

  • @linaenuya9822
    @linaenuya9822 4 года назад +2

    የኔና የባሌ አይነት ታሪክ ከመደፈሩ ውጪ ግን እንደእኔ መጨረሻሽ አሳዛኝ ይሆን ይገርማል ትልልቅ ፍቅሮች በህግ አይተሳሰሩም ፍቅሩ ትልቅ ስለሆነ እሱን አናስበውም ትልቅ ስህተት

  • @user-um6ft9tm9k
    @user-um6ft9tm9k 4 года назад +2

    ገና ልሰማው ነው ምርጦችየ ውድድድ💋💋🇹🇰ነው የማደርጋችሁ

  • @lovefourall
    @lovefourall 4 года назад +2

    አይዞሽ እህቴ በቀል የእግዝየብሄር ነው ይበቀልልሻል አንቺም ከጌታ የፀናሽ ሁኝ የማየሳፍረው ጌታ ካንች ጋ ነው በርች በነገር ሽ ሁሉ ጣልቃ ይግባልሽ የስላም ንሮ ይስጥሽ ልጅሽ በረከትሽ ናት አይዞሽ የኔ ቆንጆ

  • @lidyayalew7064
    @lidyayalew7064 2 года назад

    ስታወራ በጣም ደስ ነው የምትለው የተረጋጋች ሴት ናት እግዚአብሔር መልካም ያደርግልሻል

  • @fekadumelese7823
    @fekadumelese7823 4 года назад +2

    Very sad. May God give you strength.

  • @zelalembililign1990
    @zelalembililign1990 2 года назад

    አይዞሽ ወርቅ ነሽ አንቺ በእሳት ተፈትነሽ የምትብረቀረቂ አድራሻዋን ባገኝ ግን እንባዋ እና ልጇ ውስጤ ቀሩ ትንሽ የአቅሜን ባግዛት ደስ ይለኝ ነበር እመኚኝ አንቺ ነገ ትስቂያለሽ እሱ ግን ልደት ቤት እና ልደቱን ሲያከብር ሁሌም ሰላም አይሰጠውም በርቺ ጠንካራ ሁኚ

  • @nuramohammed246
    @nuramohammed246 4 года назад +6

    እርቅ መአዶች ስላማችው ብዝት ይበል

  • @user-ny3ix5qf3z
    @user-ny3ix5qf3z 4 года назад +2

    የኔ ቆጆ አይዞሽ ውድየ

  • @mamiteeuntue9282
    @mamiteeuntue9282 4 года назад +3

    አሳዘንሽኝ እህቴ አይ ወንድ ማመን በፍጣሪ ፊት ያደረግልሽን ቀለበት እረሳው እሱን ብሎ ሀይማኖተኛ አንችን ሳይሆን ፍጣሪውን ነው የከዳ። ልጅሽን እግዚብሄር ያሳድግልሽ ፅናቱን ይስጥሽ

    • @lulagirma5395
      @lulagirma5395 4 года назад

      ካሀዲ ሰማይና ምደር ይካድህ

  • @hanualisho1496
    @hanualisho1496 4 года назад +1

    Betam Yasazinal Gn Enkuwan Weledsh

  • @user-lk9wk6hq2i
    @user-lk9wk6hq2i 4 года назад +6

    በጣም ያሳዝናል ልብ ይሰብራል

  • @monaysuf4658
    @monaysuf4658 4 года назад +2

    ወንዶች እግዛብሔርልቦና ይስጣቹ

  • @user-ff7mn8no5s
    @user-ff7mn8no5s 4 года назад +2

    የኔ ቆንጆ እኔም ያንች አይነት ልብ ነው ያለኝ ግን ፈጣሪእኮለኛ ለሰው ልጅ ሲል ነው የተሰቀለው

    • @fordosnasre5395
      @fordosnasre5395 4 года назад

      Oro Cell ክክክክ እዝጋብሄርን ማነዉ የሰቃለዉ ጉድ

    • @user-ff7mn8no5s
      @user-ff7mn8no5s 4 года назад

      @@fordosnasre5395 ማነው እስቲ ንገሪኝ&ንገረኝ

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 4 года назад +5

    እንኩዋን ደና መጣችሁ እርቅ ማዶች
    በሰላም ያሳደርከን ጌታ በሰላም አዉለን 🙏መልካም ዜና ምንሰማበት ቀን አድርግልን 🙏ሙስሊም እህት ወንድሞቼ መልካም ጁምአ 🙏ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @samrialemnew5360
    @samrialemnew5360 4 года назад +4

    ፈጣሬ ሆይ መጨርሻችን አስምርልኝ

  • @kadikadi2870
    @kadikadi2870 4 года назад

    ሱብሀን አለህ እህት በጠም ይገርመኛል ተሪክሽ አብሺሪ

  • @meh2832
    @meh2832 4 года назад

    ሳሚዬ ሰላም እንዴት ነህ እንኳን አገኘሁህ ቻናልህን

  • @memeyilma6199
    @memeyilma6199 4 года назад +6

    ወይ ወንድ ክፊ እውነት

  • @merikojiru4952
    @merikojiru4952 4 года назад +1

    ትዳሩ አይበርክትለት የተረገመ ይሁን የሰው ህይወት አበላሽቶ እሱ እንደ አዲስ ህይወት የጀመረ መስሎታል እሱን ብሎ ዘማሪ ሲጀመር ሸርሙጦች ናቸው የጴንጤ ዘማሪዎች

  • @weyinketema1713
    @weyinketema1713 4 года назад

    Betam asazaghe tarik new eheta aslekesheghe Keri hiwoteshe e/r yebarkeleshe lejeshen yasadegeleshe ayezoshe fetari yeferdal

  • @mol5927
    @mol5927 4 года назад +14

    ወይ ስንት አይነት ጨካኝ ወዶች አሉ የእውነት ወንዶች ስጠላችሁ

  • @mesyloveethiopi3938
    @mesyloveethiopi3938 4 года назад +6

    አሜሪካ እኮ ገነት አይደለም. ብጥመጣ ልጃቸውን እንደሰው ለፍታ ታሳድግ ነበር እንጂ የሚሰጣት ነገር የለም. እሱና ቤተሰቦቹ መጥፎ ሰዎች በመሆናቸው ብቻ ነው. ይህኔ ሁላዋም በየስቶሩ በሚኒመም ዌጅ ተገትራ ለምትውለው ነው ይህ ሁሉ ክፋት.

  • @user-meri22berhe
    @user-meri22berhe 4 года назад +2

    ወይ ጉድ ለፍቅር የከፈልሽው ዋጋ ይገርማል እኔም ብዙ የከፈልኩለት ቤተሰቤን ያሳዘንኩበት ለሱ ብዬ ሰው ቤት ተቀጥሬ የኖርኩበት ለሱ ብዬ ተስፋዬን ህልሜን ያጣሁበት ለሱ ብዬ ያየሁት ስቃይ ብዙ ነበር ከሚባለው በላይ ነበር የማምነው በቃ ቤተሰብ እንደሌለኝ ትቻቸው ከሰው ጋር ተጠግቼ የኖርኩበት እሱን እንድተው ስመከር ቤተሰቤን ያስቀየምኩበት ፍቅር እያመንኩት እየወደድኩት ልጅ ወልጄለት ግን በኔ ላይ ሌላ ሴት ጋር ግኑኝነት ጀመሮ ያመነውን ልቤን አስቀይሞኝ በላዬ ላይ ሌላ ሴት ያውም ምንም ግኑኝነት የለኝም እያለኝ ስለማምነው ምንም አልጠረጥረውም ነበር ግን ከዳኝ እየወደድኩት አስቀየመኝ ለኔ እሱ በቃ ከፈጣሪ በታች ለኔ ልዩ ነበር በቃ እሱና ቤተሰቡ ሚሉኝን እንጂ ቤተሰቤ ሚለኝን ሁሉ አልሰማም ነበር ግን መጨረሻ ምኔም አደለችም ያላትን ሴት አገባ ዛሬ እኔ ስደት 8 አመት ሞላኝ ሀገር መግባት ሁሉ አስጠላኝ ልጄን እናቴ ጋር ትቼ በስደት ነው ያለሁት ግን ከሱ በሀላ ወንድን አላምንም እሱ ዛሬ ሁለት ልጆች ወልዶ ይኖራል እኔ ግን ለወንድ ያለኝ ስሜት መጥፎ ነው ወንድን አምን ነበር አሁን ላይ ግን ማመን አልቻልኩም ወንድ ሁሉ ከሀዲ ነው ሚመስለኝ አሁን ሀገር ለመግባት ሁሉ ሀሳብ የለኝም

    • @user-zo5sv7rx7n
      @user-zo5sv7rx7n 4 года назад

      ayzosh mamayi ye ejun yagegnal anchi gn tesfa atkurechi hulum wend and aydelem nege lila hywet ynorshal

    • @eve.5192
      @eve.5192 4 года назад

      እስኪ ማር ምከሪኝ እደው ፍቃደኛ ከሆሽ ቁጥሬን ልስጥሽና እንገናኝ ለዚህ ለፕሮግራም አቅራቢ ደውዬ መናገር ፈራሁ እና በጣም የምወደው ልጅ ነበር ከዛ ቤተሰብ ፍቃደኛ አልሆን አሉ ከዛ አድ ልጅ ወለድኩ በመጀመሪያ በጣም ደስ አለው ከዛ ትንሽ ቆየና ካለ ምንም ምክናየት ራቀኝ ለካ ሴት ወዶ ነው እኔ በህይወቴ እያለሁ ካች ሌላ ሴት አልፈልግም ይለኛል ሁሉን ትቼ ተሰደድኩ ከዛ እሱ አገባ ወዶች እሚባል አላወራምም አልቀርብምም ሁሉም እደሱ መሰሉኝ ከዛን ስለኔ ሁሉንም ይከታተላል በ 4 አመቱ ተመልሶ መጣ አሁንም ልክ እደበፊቱ በጣም ይቅለሰለሳል በጣም ለመነኝ ብዙ ቃል አስገባሁት ና አሁንም ቤተሰብ መልሶ ላከ ቤተቦቼ ግን የባሰ ተቆጥተው አክረፉ በቃ አትቀጪምዴ ብለው ለካ ስለምትወጂው ነበር አላገባም የምትዪው አሉኝ ግን አልነበረዝ ዝም አልኳቸው አዳድግዜ ሳስታውሰው እባዬ አይቆምም ለራሴ መልሼ እራሴን አፅናናለሁ አሁን ቤተሰቦቼን ትቼ ላገባው ወሰንኩ አች ግን እደዚህ ብለሽ ስትፅፊ መልሶ ቁስሌ ተሰማኝ

    • @user-meri22berhe
      @user-meri22berhe 4 года назад

      @@eve.5192 እንደኔ ቤተሰብሽን አታሳዝኚ ምንም ቢሆን ቤተሰባችን ስለኛ ነው ሚጨነቁት የሚሆነንና የማይሆነን ያቃሉ ከቻልሽ ሌላ ሰው አግቢ ማለቴ ለልጃቹ አብራቹ ብትሆኑ ደስ ይለኛል ግን ደሞ ትላንት ያለ ምክንያት ለምን ሄደ? ምክንያቱ ምን ነበር? አየሽ እዛ የሄደበት ህይወት አልመች ስላለው ነው ወይ? እህቴ አሁንም ቤተሰቦችሽን በጭራሽ አታሳዝኚ ከሆነም እንኳ ትላንት የሄደበትንና ዛሬ ለመመለስ የፈለገበትን ምክንያት ይንገርሽ በመቀጠል ደሞ ባንቺ መጎዳት የተጎዱትን ቤተሰብሽን ይቅርታ ጠይቆ ካሳ ክሶ በአዲስ ምእራፍ መጀመሩ ጥሩ ነገር ነው ባይ ነኝ ቢያንስ ያንቺ ተመልሶ መቷል የኔው ግን አንድም ቀን ብሄሬን ብዬ የማላውቀው እሱ እኔን ጎድቶ ብሄሩን አግብቷል በርግጥ ልመለስ ቢልም እኔ አልፈልገውም ህሊናዬ ውስጤ በሱ ተጎድቷል ለኔ ከሱ ያገኘሁት የልጅነት ልጄን ነው በቃ ብዙ ፈተና የሚወደኝን ሰው ሁሉ እሱን በመውደዴ ብቻ በድየዋለው አዎ ስለዚህ አንዳንዴም ለልጆቻችን ስንል እንጎዳ ይሆናል ስለዚህ ያልኩሽን ከፈፀመ ግን ቤተሰብሽና እሱ ከተስማሙ ብታገቢው ባይ ነኝ ለበለጠ ደሞ ስልክሽን ላኪው

    • @reagan9485
      @reagan9485 4 года назад

      እሺ እህቶቼ ለናተ ያለው የናተ ነው የናተ ያልሆነ ነገር በጭራሽ አትፈልጉት ስለዚህ አድስ ሂወት ጀንሩ