Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጥሩ ዝግጅት እንዳደረክበት ራስህን የሰጠህበት ስራ እንደሆነ ያስታውቃል ...ብርታትና ጥንካሬን ቀጣይነትን እመኝልሀለሁ...ጀርመኖች ሰውን አፍርሰው የሚሰሩበት ስብዕናን የሚቀርፁበት መንገድ ፣ለዚህም የሚከፍሉት መስዋዕትነት ለሀገራቸው ዘብ መሆናቸው ህብረታቸው፣ሳይሰለቹ ቀኑን ሙሉ እንድ ነገር እስኪገባህ እስክትረዳው ያለመሰልቸት የሚገልፁበት መንገድ፣ለማንኛውም ስህተና ችግር ስር ነቀል መፍትሄ አሰጣጣቸው ፣ራስህን ፈልገህ እስክታገኝ የሚሄዱበት ርቀት ..ብዙ በጣም ብዙ ማንነትታቸው ...ለኢትዬጵያ የምመኘው ነገር ነው።
አቤት ፕሮግራም፣ አቤት አቀራረብ፣ አቤት አገላለፅ ምርጥ ነህ። ፕሮግራምህ፣ አገላለፅህ፣ አቀራረብህ ቢሰማ፣ ቢሰማ አይጠገብም። እጅግ የምትደነቅ ሰዉ ነህ። በርታልኝ። አድናቂህ።
በጣም እናመሰግናለን መሰረት፣ ያክብርልን🙏❤
ፈጣሪ ይባርክህ ጥሩ ጥሩውን ማውራት ነውር በሆነበት ዘመን አንተ መገኝትህ።
Thank you brother 🙏❤
Waw የጀርመንን video እንድትሰራልን ስጠብቅህ ነበር
Wowwwww good job 👏 l live in Germany 🇩🇪 it's good truth Dankeschön
አቀራረብህ ልቅም ጥርት ያለ በዛ ላይ ምን ያልዳሰስከው አለ ።ምርጥ አዘጋጅ ብዬሀለሁ🎉።በተረፈ ጀርመኖች አዎ ፊታቸው ጨምዳዳ ቢሆንም ከወደዱህ ደግሞ ምንም ይሆኑልሃል ።ምርጥ ናቸው።ከጠሉህም እንደዛው ናቸው።ህግ ይፈራሉ ።ከእግዚአብሔር በላይ ።ህግ ባይኖር ደግሞ በተለይ ለስደተኛው ከባድ ይሆኑ ነበር ብዬ አስባለሁ ።
ያክብርልኝ @Selam 🙏❤ይህንንም ስላጋራሺን/ሀን እናመሰግናለን!
I have been following you for months and this is by far my favorite. እያንዳንዱን ዝርዝር ሳይቀር በደንብ ነው የሸፈናችሁት፣ ያኑርልን፣ በርቱልን ማራኪዎች 💚💚በጣም እንደተለፋበት ግልጽ ነው፣ የሚፈለገውን አልታየም ያሳዝናል፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ያላቹ ቢፒኤን መጠቀም የምትችሉ ብትጠቀሙ ለነሱ ትልቅ እገዛ ነው።
Thank you so much dear @Hlina🙏❤
እጅግ በጣም እናመሰግናለን የአለማችንን ታላቅ አገር አስጎበኘልን ወጣቱ መደመጥና መታየት ባለበት ቦታ ላይ የለም
Thank you @Teyoba🙏❤
Dnk akerareb new enamesegnalen bebzu tebarek😊
Galatoom Sababa Keeti Biyyoota Baay'ee Baradhee. Naannolee Itoophiyaallee Gidduu Keessaa Osoo Nuuf Dhiyeessitee. Hundaafuu Galatoom
Amazing documentary, amazing storytelling. Thank you guys ☺☺
Back ground Sound በጣም ይጮሀል እና እሱን ቀንሰው እንጂ ሌላው ፀዴ ነው
Amazing you are perfect next please 🇮🇱
Thank you brother 🙏❤Soon we will visit Israel
Thank you ❤❤❤ yene tiyake nebr germany endetsera
ምርጥ አቀራረብ እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉
Thank you እንደ ወትሩ @Meaza 🙏❤
Tebareku Marakiwoch, stebkew yeneberew episode new. Bewnetu ye German tarik ena bahl beasdenaki akerareb asayachhun. Thank you 🎉❤🎉❤
good job
ኬንያ አሳየን ።።።።
ሰላም ።ታሪኮችን ከምን መጽሀፍ ነዉ የምታገኛቸዉ ላንብባቸዉ።አመሰግናለሁ።
ብዙ ጊዜ ከተረጋገጡ የኢንተርኔት ምንጮች 🙏❤
ስለ Russia ስራልን።
Thank you for watching🙏❤የሩስያ በቅርቡ እንሰራለን!
የጠቀስከው አንድ ወንዝ በእግሊዝኛ ዳንዩብ ጀርመኖች እና ኦስትራውያን ደገሞ ዶናው ነው የሚሉት።
Thank you brother ለእርማቱ🙏❤
እንደማመር ቤተሰብ
Enamesegnalen god bless German
❤❤❤❤
ስለ ቻይና ስራልን
ruclips.net/video/X4rD67xssDE/видео.htmlsi=-4Ud7XCIxr3EDDYb
ስለቻይና ነው (open link ) ይክፈቱ።
Thank you for watching,🙏❤የቻይና በቅርቡ እንሰራለን!
Please spani
Es war geil 🫡
Mezqaw tenesh zeq adergaw
Romania
የ ሩሲያ ጦር ነው ቀድሞ በርሊንን የተቆጣጠረው
Dseymil akrarb new
VPN
Fack news
ጥሩ ዝግጅት እንዳደረክበት ራስህን የሰጠህበት ስራ እንደሆነ ያስታውቃል ...ብርታትና ጥንካሬን ቀጣይነትን እመኝልሀለሁ...ጀርመኖች ሰውን አፍርሰው የሚሰሩበት ስብዕናን የሚቀርፁበት መንገድ ፣ለዚህም የሚከፍሉት መስዋዕትነት ለሀገራቸው ዘብ መሆናቸው ህብረታቸው፣ሳይሰለቹ ቀኑን ሙሉ እንድ ነገር እስኪገባህ እስክትረዳው ያለመሰልቸት የሚገልፁበት መንገድ፣ለማንኛውም ስህተና ችግር ስር ነቀል መፍትሄ አሰጣጣቸው ፣ራስህን ፈልገህ እስክታገኝ የሚሄዱበት ርቀት ..ብዙ በጣም ብዙ ማንነትታቸው ...ለኢትዬጵያ የምመኘው ነገር ነው።
አቤት ፕሮግራም፣ አቤት አቀራረብ፣ አቤት አገላለፅ ምርጥ ነህ። ፕሮግራምህ፣ አገላለፅህ፣ አቀራረብህ ቢሰማ፣ ቢሰማ አይጠገብም። እጅግ የምትደነቅ ሰዉ ነህ። በርታልኝ። አድናቂህ።
በጣም እናመሰግናለን መሰረት፣ ያክብርልን🙏❤
ፈጣሪ ይባርክህ ጥሩ ጥሩውን ማውራት ነውር በሆነበት ዘመን አንተ መገኝትህ።
Thank you brother 🙏❤
Waw የጀርመንን video እንድትሰራልን ስጠብቅህ ነበር
Thank you brother 🙏❤
Wowwwww good job 👏 l live in Germany 🇩🇪 it's good truth Dankeschön
አቀራረብህ ልቅም ጥርት ያለ በዛ ላይ ምን ያልዳሰስከው አለ ።ምርጥ አዘጋጅ ብዬሀለሁ🎉።በተረፈ ጀርመኖች አዎ ፊታቸው ጨምዳዳ ቢሆንም ከወደዱህ ደግሞ ምንም ይሆኑልሃል ።ምርጥ ናቸው።ከጠሉህም እንደዛው ናቸው።ህግ ይፈራሉ ።ከእግዚአብሔር በላይ ።ህግ ባይኖር ደግሞ በተለይ ለስደተኛው ከባድ ይሆኑ ነበር ብዬ አስባለሁ ።
ያክብርልኝ @Selam 🙏❤
ይህንንም ስላጋራሺን/ሀን እናመሰግናለን!
I have been following you for months and this is by far my favorite. እያንዳንዱን ዝርዝር ሳይቀር በደንብ ነው የሸፈናችሁት፣ ያኑርልን፣ በርቱልን ማራኪዎች 💚💚
በጣም እንደተለፋበት ግልጽ ነው፣ የሚፈለገውን አልታየም ያሳዝናል፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ያላቹ ቢፒኤን መጠቀም የምትችሉ ብትጠቀሙ ለነሱ ትልቅ እገዛ ነው።
Thank you so much dear @Hlina🙏❤
እጅግ በጣም እናመሰግናለን የአለማችንን ታላቅ አገር አስጎበኘልን ወጣቱ መደመጥና መታየት ባለበት ቦታ ላይ የለም
Thank you @Teyoba🙏❤
Dnk akerareb new enamesegnalen bebzu tebarek😊
Galatoom Sababa Keeti Biyyoota Baay'ee Baradhee. Naannolee Itoophiyaallee Gidduu Keessaa Osoo Nuuf Dhiyeessitee. Hundaafuu Galatoom
Amazing documentary, amazing storytelling. Thank you guys ☺☺
Back ground Sound በጣም ይጮሀል እና እሱን ቀንሰው እንጂ ሌላው ፀዴ ነው
Amazing you are perfect next please 🇮🇱
Thank you brother 🙏❤
Soon we will visit Israel
Thank you ❤❤❤ yene tiyake nebr germany endetsera
Thank you brother 🙏❤
ምርጥ አቀራረብ እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉
Thank you እንደ ወትሩ @Meaza 🙏❤
Tebareku Marakiwoch, stebkew yeneberew episode new. Bewnetu ye German tarik ena bahl beasdenaki akerareb asayachhun. Thank you 🎉❤🎉❤
good job
ኬንያ አሳየን ።።።።
ሰላም ።ታሪኮችን ከምን መጽሀፍ ነዉ የምታገኛቸዉ ላንብባቸዉ።አመሰግናለሁ።
ብዙ ጊዜ ከተረጋገጡ የኢንተርኔት ምንጮች 🙏❤
ስለ Russia ስራልን።
Thank you for watching🙏❤
የሩስያ በቅርቡ እንሰራለን!
የጠቀስከው አንድ ወንዝ በእግሊዝኛ ዳንዩብ ጀርመኖች እና ኦስትራውያን ደገሞ ዶናው ነው የሚሉት።
Thank you brother ለእርማቱ🙏❤
እንደማመር ቤተሰብ
Enamesegnalen god bless German
❤❤❤❤
ስለ ቻይና ስራልን
ruclips.net/video/X4rD67xssDE/видео.htmlsi=-4Ud7XCIxr3EDDYb
ስለቻይና ነው (open link ) ይክፈቱ።
Thank you for watching,🙏❤
የቻይና በቅርቡ እንሰራለን!
Please spani
Es war geil 🫡
Mezqaw tenesh zeq adergaw
Romania
የ ሩሲያ ጦር ነው ቀድሞ በርሊንን የተቆጣጠረው
Dseymil akrarb new
VPN
Fack news